ሴቶች ሊያዳምጡት የሚገባ ምርጥ ቪዲዬ | Media|መልሕቅ ሚዲያ​

  Рет қаралды 83,293

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер
@AzalechMarkos
@AzalechMarkos 6 ай бұрын
አንተ ማለት የእግዚአብሔር አፍ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@Trsittube
@Trsittube 6 ай бұрын
ውይይይ እናቴ አፈር ልብላልሽ. ለካስ እንቅልፍ እቢ እሚላት ጭንቀት ሃሳብ ነበር ገና ዛሬ ተረዳሁሽ እናቴ እድሜ ይስጥሽ እና መጥቼ ልጡርሽ ትንሽ ላሳርፍሽ እመአምላክ ትጠብቅልኝ
@mimiAtena
@mimiAtena 6 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ. በቃ ልክ እዳተ ህይወት የገባው ባል ይስጠኝ. ጌታዬ ልክ እደ ጸግሽ ያለ መልካም. የሚመክረኝ ባል ስጠኝ ጸልዮልኝ እባካችሁ
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera 6 ай бұрын
እደከሌ አትበሉ ሰዎች የራሳቸው ድክመት አለባቸው የምንፀልየውን ማወቅ አለብን በርግጥ ምክሩ💯❤🙏
@masaret6014
@masaret6014 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 6 ай бұрын
ጭንቀትን ማስወገድ ስትል ምን ማለትህ ነው⁉️ ትልቁ ጭንቀት እኮ ባል ነው:: 😅
@Latazanvlog
@Latazanvlog 6 ай бұрын
ከከከከከ
@بومحمد-ر3ص
@بومحمد-ر3ص 6 ай бұрын
የተመታ ኮመንት😂😂😂😂
@nimatmuusaa-wr8oz
@nimatmuusaa-wr8oz 6 ай бұрын
Kkkkk
@seidamohammed
@seidamohammed 6 ай бұрын
Balen masoged maletu nw
@ለትሽጋልቀሺ
@ለትሽጋልቀሺ 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@MerryZewdu
@MerryZewdu 6 ай бұрын
እንዴት እኮ በጉጉት እንደምጠብቀዉ ምክርህን ጌታ አምላክ ያብዛልክ እዉነት እኮ ነዉ
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n 6 ай бұрын
ፀግሽየ አባቴ በጣም አመሰግናለሁ እባክህን በዚህ ምክር ቀጥልበት እድሜና ጤና ይስጥህ ጥዑመ አንደቤት ነህ❤
@sabasaba5126
@sabasaba5126 6 ай бұрын
ያልከዉ ሁሉ እዉነት ነዉ በኔ ያለፈ ነገር ነዉ አሁን እግዚአብሔር ይመሰገን ቡዙ ነገር አሰወግጄ ለልጆቼም ለራሴም ልኑር ብዬ ሠላሜን እያጣጣምኩ ያለሁት ለሰዉ ልጅ ትልቁ ነገር የአእምሮ እረፍት ነዉ እናመሰግን አለን D.r
@jihgyh9645
@jihgyh9645 6 ай бұрын
የእውነት ትለያለክ የብዙወቻችንን ህይወት እሚታደግ ትምህርት ነው እናመስግናለን በርታልን እናከብርሀለን❤
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 6 ай бұрын
ኑርልኝ ወንድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 4 ай бұрын
አሜን❤
@tirhashagos26
@tirhashagos26 6 ай бұрын
ባሌ ግድ የለውም ተኛሁ አልተኛሁ 23 አመት በትዳር ውስጥ ብቻ ከባድ ውስጥ ነኝ ያለሁት
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 5 ай бұрын
ኦ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳው
@ለእኛtube
@ለእኛtube 5 ай бұрын
ይህን በፀሎት ነው መቀዬር የምትችይ
@Erakeb-c7u
@Erakeb-c7u Күн бұрын
ምንድን ነው እንቅልፍ እንዳትተኝ ያደረገሽ ከ እንቅልፍ ማጣት በተቸማር ሌላ ምን ቺግር አለሽ እስኪ እናዉራ dr ራከብ
@HanaYilma-j3y
@HanaYilma-j3y 6 ай бұрын
በፍቅር ነው የምወድህ ትምህርትህን በጣም የለውጣል ምክር በእውነት ትልቅ ክብር እለኝ❤❤❤❤
@FygGuv
@FygGuv 6 ай бұрын
ዘመነህ ይለምልም አሁንም ፍፁም ሰላም ሁን ክፎ አይንካህ ❤❤ እወነት ነዉ እ /ር ያኑራል ሰዉ ከመጠን በላይ መጨነቅ አያሰፈለግም ፁለት ከሁሎም በላይ ወሳኝ ነዉ እናመሰገናለን❤❤
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 6 ай бұрын
የእግዝአብሔር።ስም።በምህፃረቃል።አትፃፉ።ተብላል።እግዝአብሔር።ብላችሁ።ፃፉ።
@TanchuEndale
@TanchuEndale 4 ай бұрын
ተባረክ እድሜ ይስጥልን ምንም ስህተት የለውም ሌሎችም እህቶች ለማስረዳት እሞክራለሁ ድንግል ፀጋው ን ታብዛልህ።
@AzeebJida
@AzeebJida 4 ай бұрын
በጣም።አስትማሪና።ልብ።ውስጥ።የሚገባ።ትምህርት።ነው።በጣም።እናመስግንሀለን።ውንድሜ።እድሜህ።ይባረክ።ለቤተሰቦችህ።ይቆይህ
@gpbl5074
@gpbl5074 6 ай бұрын
እውነት ነው ውድሜ እድሜና ጤና ይስጥክ ጡሩ ተምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ ❤️
@fikrtesilase
@fikrtesilase 6 ай бұрын
እኔ ካገባሁ በኋላ ነው የመርሳት ችገር ያጋጠመኝ እና የፀጉር መነቃቀልና እንቅልፍ ማጣት 😢😢😢ኧረ በስመአብ
@nazmuljshshd7788
@nazmuljshshd7788 6 ай бұрын
ወድማችን እናመሠግናለን እነወይየ እድሜሽን ያረዝምልኝ በተለይ በአረብ አገር ያለነዉ የጭንቀቱ ነር በትዳራችን ጭቀት በቤተሠብ ጭንቀት ከዛላይ የመዳም ጩሀት መቆቆም አልቻልኩም እዉነት ከባድ😢😢😢 ነዉ
@RajanR-v6q
@RajanR-v6q 6 ай бұрын
ትክክል 😭😭😭😭😭
@hajerakemal8293
@hajerakemal8293 6 ай бұрын
በጣም ይገርምሃል ያቺ እንቅልፍ አጥታ በከፍተኛ የእራስ ምታትና ጭንቀት ውስጥ ያለችው ሴት እኔ ነኝ ስለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ በመመሰጥ ነው እየሰማሁ ያለሁ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 6 ай бұрын
Let it go free your self
@טפטהיוסף
@טפטהיוסף 6 ай бұрын
ትክክለኛ የሆነ ትምህርት ነው እውነትህን ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌ ደስ ያለ ኖሮ ይስጥልን
@haymiyejesus8402
@haymiyejesus8402 6 ай бұрын
ጭንቀቴም ህመሜም እራስምታቴም ባሌ ነው ያደረገብኝን ነገር ልርሳው ብዬ ስንቴ ሞክሬ ግን አልቻልኩም ከአቅሜ በላይ ሆነብኝ ጭራሽ አሁን ሀረብ ሀገር ነኝ ግን ያደረገብኝን የተናገረኝን መጥፎ ቃላቶች ሳስብ በቃ ያመኛል በጣም አቅቶኞል ግን እናመደግናለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و 6 ай бұрын
Enem edanchew gen mechem yekir alelem wellahi zare lay bebeshita eyemakeke naw gena naw ensha Allah
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 6 ай бұрын
ባልሸ ባዐዳ እንደሆነ አስቢ sometimes he doesn’t care about you so be wiser give love respect to your self sister
@amm4537
@amm4537 5 ай бұрын
በአማርኛ ንገሪኝ ካላስቸገርኩሽ ​@@woinshetbelay4664
@MesiBeauty
@MesiBeauty 4 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ ብዙ ምክትር አግቻለሁ ክበርልኝ ❤አይ የኔ ባል ተኛሁ አልተኛሁ በላሁ አልበላሁ ግድ አይሰጠውም 😢
@eduam2859
@eduam2859 6 ай бұрын
እዝያብሔር መልካም ነው ስሙ ይከበር ይመስገን ሁሉም አለፈ የከፋ ህመም ምናምን ባይኖርም ብዙ እንቅልፍ አልባ ሌሊቶች ነበሩ ::
@foziyahaile9418
@foziyahaile9418 9 күн бұрын
ትክክል ነክ በጣም የምትናገረው ነገር እህ ትዳር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MareAderajew
@MareAderajew 15 күн бұрын
በርታ ትልቅ ነገር ነዉ ያስተማርከን እኔ ዝም ብሎ እንቅልፍ አይወስደኝም ምን ለምን እንደማይወስደኝ ምክንያቱ አላዉቀዉ ጨጓራይ ያመኛል ሆዴን ይቆርጠኛል እርፍት የለዉም ቁርጠቱ
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 6 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ በጣም እናመሰግናለን እኔ ጋ የለው ነገር ነው ያወረክ ብዙ ግዜ ደነ እንቅፍ የለኝም በዛ ምክነያት እረስ በጣም የመኛል ጌታ ከዚ የወጠኛ ቅዱስን ፀልዉልኛ ከብዶኛል ❤❤❤
@lt963
@lt963 6 ай бұрын
Yene ehit erasishin tebiki hulum yalifal anchi bicha ayideleshim. Etseliyilishalehu ayizoshi😢😢
@MasaratiTubeመሠረትTube
@MasaratiTubeመሠረትTube 6 ай бұрын
@@lt963 🥰🥰🥰😥😥
@senaithagos8089
@senaithagos8089 6 ай бұрын
ይገርማል ውዶች ሁሉ ምን አለ እዳተ ቢረዱ ን ልክነህ በውነት የብዙ ሴት ችግርነው ተባረክ
@martatilahun1443
@martatilahun1443 5 ай бұрын
ዘመንህን ይባርክ ወንድሜ ተምህርቶችህ አንጀት አርሰው ካለህበት ጭንቀት ነፃ ያወጣል ተባረክ
@Emuuser-cz7qs7pv3v
@Emuuser-cz7qs7pv3v 6 ай бұрын
ጀግና ነህ ከምር እኛስ ስደተኞች እህህህ የመዳም ስራ ሳያደክመኝ ክላሴ ስገባ የምጨነቀው እና የማስበው ያደክመኛል አስቤ ምንም ላልቀይር 😢
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 4 ай бұрын
በጣም ማማየ ለራሣችን ትተን ለሠው ህይወት እዳሠብን አላህ ይሁነን
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 4 ай бұрын
የማስጨንቀንሁሉ ለአላህ ለአለማቱጌታ ምንምለማይሳነዉ ፈጣሬ መስጠትነዉ እኛደሞ የሚጠበቅብንን ሰብብማድረስነዉ ።
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 6 ай бұрын
የሚገርም ምክር ነው እናመሰግኔለን አንተ የብዙስው ችግር ስለምትሰማ ከነሱ እንድማር እንድንፅናና ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ሲመችህ ብትሰራልን መልካም ነው እኔም ይህን ህይዐት ከሳልፊያለሁ እራይ አለኝ የተጎዱ ሰወችን መደጠፍ በተለይ ልባቸው ለተሰበረ መፅናናት መሆን ሠባረክ ነው ተባረክ ከልብ እኛን ለመርዳት ስለምትፈልግ እኛም ባንተ ቸፅናንተናን የወለደችህ ትባረክ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@HayatBezwet-p5h
@HayatBezwet-p5h 15 күн бұрын
የምር ተልቅ ሀሳብ ነው ተባረክ
@ቃልዬ-ደ5ቨ
@ቃልዬ-ደ5ቨ 6 ай бұрын
ወድሜ አተ ልዩ ነክ ከባድ ነበር አሁን እግዝአብሔረ ይመሥገን ደሕና ነኝ 💚💐🙏
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 5 ай бұрын
ወንድማችን እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን❤❤❤
@ልጅናሆምዩቱቤ
@ልጅናሆምዩቱቤ 6 ай бұрын
በዉነቱ እናመሰግናለን እግዘብሔር ያክብርልን የራሴ የምንለዉ ሰዉ ራሱ እንድህ አይነት ምክርን አይለግስም በቃ ያስቸገረኝ ፀባይ ብኖር ለሁም ራሴን ማስቀደም ነዉ ግን አንድ የተረዳሁት ነገር ሁሉም ስቆም ይቆማል ያተረፍኩት ብኖር ህመም ብቻ😢😢😢
@bethelfikru7831
@bethelfikru7831 6 ай бұрын
በጣም ትልቅ ርዕስ ነው እግዚያብሄር ይባርክህ በሰፊው ሊሰራበት ይገባል እውነት ያልደረሰበት አያውቀውም
@DebebeDaniel-v8q
@DebebeDaniel-v8q 5 ай бұрын
መልካም የእግ /ር ሰዉ የብዙዎች ችግር ይመስለኛል ፡ ተባረክ
@tadeluasegedew2208
@tadeluasegedew2208 5 ай бұрын
ምክርሕ በጣም በጣም ምርጥ ነው እስኪ እንቅልፍ ለሚያጡ ሰውች ከመመል ቲ ወይም ከመሜል ሻይ በመጠኑ በመጠጣት ይምክሩት የኔ እናት እንዲሕ ለአንድ አመት ከአራት ወር እንቅልፍ እንቢ ብሏት አስቸጋሪ ግዜን አሳልፋ ብቻ ረጅም ነው ግዚአብሔር ይስጣቸው ሰው ነግሮአት አንድ ሁለት ቀን በቀን አንድ የሻይ ስኒ የ ከመሜላ ሻይ እንቅልፍ መተንኛት ጀመረች ምስጋና ሁሉን ለኛ ሲል ለፈጠረ ልመድሀኒአለም ይሁን።
@KjgxvIfxv
@KjgxvIfxv 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን❤❤🙏🙏
@SeedomaidMaid
@SeedomaidMaid 6 ай бұрын
የእውነት ያንተን ትምህርት ሰወደው በርታልን ይመሰገን ብቻ ሁሉም ያልፋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 6 ай бұрын
በትክክል አስፈላጊ ምክር ነው ተጠቀሙበት ወገኖች 😍❤️❤️
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 6 ай бұрын
እውነት ነው የሚያቅ ነው የሚረዳህ ሁሉም ያልፍል ስሙ ይባረክ ፈጣሪ 🙏
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 6 ай бұрын
ትክክል ነህ ስንቱ በጭንቀት እና ችግራቸውን የማይረዳለችው ስንት ሴቶች እናቶች አሉ😭😭 ነገር ግን ጭንቀት እና ችግራቸውን የሚያቃልልላችሁ ሰማይ እና ምድርን ለፈጠረ ወደ አምላካችሁ ብጸልዩ እረፍት ያገኛሉሁ ተባረክልን ጠዋት እና ማታ እግዚአብሔርን መመስገን ነው ምክንያቱም ምስጋና በህይወታችን ትልቅ መሰረት ነው!
@tirhashagos26
@tirhashagos26 6 ай бұрын
እውነት ብለሃል እንቅልፍ የለንም ምክንያቱም ደግሞ ጆሮየ ይጩሃል እና መተኛት አልችልም አሁን ጭንቀት አለብኝ በተቻለ መጠን ምክርህን ሰምቻለሁና በዚያ መንገድ እሄዳለሁ ሕክምና ሕጂ የእንቅልፍ መድሓኒት ሰጡን ግን አልወስድም ምን ማድረግ ጀምሩለሁ ቀን በቀን መፀለይ ጀምራለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hdlidet
@hdlidet 6 ай бұрын
እንግዲ ጭንቀት አስወግዱ 🙄 ካልክ 🤔 አታግቡ ማለት ነው
@birtukangetinet
@birtukangetinet 4 ай бұрын
እኔ በጣም ጥሩ ባል ሠጥቶኛል ግን በጣም እጨቀጪቀዉ አለሁ የአተን ት/ት ከሠማሁ በኋላ ተመለስኩ ዘመክን ይባክልህ
@Fifishaya
@Fifishaya 6 ай бұрын
You just speak to me directly! Thank you 🙏🏾
@selamselina1321
@selamselina1321 6 ай бұрын
እውነት ነው እናቴ ብዙ ጊዜ እንቅልፍ የላትም ብስጩም ናት ለረጅም አመታት እስካሁንም አንዳንዴ እኛንም ትረብሸናለች በጣም ግራ ይገባኛል ጭንቀት ሀሳብ እንደሆነ ይገባኛል ግን መፍትሄውን አናውቅም አትነግረንም
@mimiAtena
@mimiAtena 6 ай бұрын
ወድሜ ትምህርትህ ጥሩ ነው እኔ አላገባሁም እግዚአብሔር መልካም ልባም ሴት እዲያደርገኝ. መልካም ሚስት እድ ሆን ይርዳህ በሉኝ
@TigistAbere-v3r
@TigistAbere-v3r Ай бұрын
እድሜ ይስጥህ መምህር ተባረክ ❤❤❤
@amarech1945
@amarech1945 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ ይሄ ጊዜ እኔም ደርሶብኛል በቤተሰብ የማልወደው ባል አግቢ ብሎ ከዳሩኝ በዋ ገና ያየሁት ቀን የጥላሁን ባሌ ብዬ እንዴት አብሬው እንቅልፍ ልተኛ የማስበው እንዴት ከሱ መላቀቅ እንዳለብኝ ነበር በዛ ትዳር ልጅም ተፈጥሯል ግን ሁሉት አመት በጭንቀት እና በሙከራ ከኖርኩኝ ከዛም ከሱ ለመለየት ወስኜ ወደ አዲስ አበባ ልጄን ትቼ😢 አሁን ጊዜዉ ቆይቷል እኔ አሁንም እመም ላይ ነኝ 18 አመት በሙሉ በቸኛ ነኝ ትዳር ሆነ ፍቅረኛ የለኝም ምክንያት እፈራለሁ ያኔ ያየሁት መጥፎ ሰዉ ዛሬም አለ እሱን የሚያስረሳኝ መዳኒት ካላችሁ እባካችሁ 😢😢
@dubaiuae1908
@dubaiuae1908 6 ай бұрын
የደረሰበት ብቻ ነው የሚያቀው 😢 እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ተሽሎኛል እመብርሀን ታዲጋኛለች❤
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 4 ай бұрын
መሻአላ አላህ ይጨምርልህ ትክክል ነህ ጀዛከላ ኸይር እናመሠግናለን
@ebiieb7129
@ebiieb7129 4 ай бұрын
ተባረክ ወድሞች ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@debrituhmariam3386
@debrituhmariam3386 6 ай бұрын
በእውነት ተባረክ ጤና የመሰለ ነገር ነው ነገር ግን የሰው ክፊት እየጨመረ በሄደ ቁጥር ከልብ ይሳዝናል
@Aster-t8v
@Aster-t8v 6 ай бұрын
ትክክል ነው ያልከው እውነት ❤❤❤
@adanechtegegne8559
@adanechtegegne8559 6 ай бұрын
ምርጥ ምክር ተባረክ የማለውቀው አሳወከኝ እኔ ድሮ እጨነቅ ነበር አሁን ለእኔ ማን አለኝ ብዬ ማሰብ ጀምሬአለሁ።
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
ሰተኛ ይቀሰቅሰኝ ነበር ፈጣሪ አእምሮዬን ጠበቀ ተመስገን
@beamlaktaye7197
@beamlaktaye7197 5 ай бұрын
አቦ እግዚአብሄር ይባርክ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥክ ከሀረር❤❤❤
@samera7145
@samera7145 5 ай бұрын
እውነት ነው ውድሜ ጤና ይስጥህ ጡሩ ምክረ ነው በእውነት
@MulunsheWolde
@MulunsheWolde 3 ай бұрын
እውነት ነው tebarekiln ❤
@PatmaPatima-rn1se
@PatmaPatima-rn1se 4 ай бұрын
ፈገግ እኔም ሴልኬን ሳይለትማድረግ ዉስጤነዉ ከከዛሁት ጀምሮ መጮህእደናፈቀዉነዉ ሶስተኛአመቱ ሳይለትከሆነ።
@itsmydam7046
@itsmydam7046 6 ай бұрын
ባሑን ሠአት አለመጨነቅ ይከብዳል በተለይ የኢትዮጵያ ሕዝብ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 ай бұрын
የስማነውን እግዚአብሔር በልባችን ያኑርልን❤
@LidiyaKebede-nh7sf
@LidiyaKebede-nh7sf 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ🙏🙏🙏 ትልቅ ትምህርት አግኝቻለዉ ።
@AbebaMekonen-k5q
@AbebaMekonen-k5q 6 ай бұрын
Good advice thank you so much!!
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 5 ай бұрын
እንደው እውቀትህን ያብዛልህ የኔ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥ እንዴት እንደምረጋጋ ሰላም እንደማገኝ ሳዳምጥ ምትለቀውን ሳዳምጥ❤❤❤
@EmodTad
@EmodTad 6 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ባርኮሐል!!! ስንቱን ሰዉ በምክርህ ሕክምና እየሰጠህ እንደሆነ ታዉቃለህ? አንተ ለእኛ መድሐኒት እንደሆንከን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አድናቂህ
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 5 ай бұрын
ተባረክ ዘመንክ ይባረክ
@bayubayuye
@bayubayuye 6 ай бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏🙏
@ልጄለዘላለምኑሪልኝ
@ልጄለዘላለምኑሪልኝ 4 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@AyeGetachew
@AyeGetachew 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 100%
@bmbm5564
@bmbm5564 6 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ብዙ ተማርኩ ተግባሪም እያደረኩት ነው❤❤
@mebrihat5349
@mebrihat5349 6 ай бұрын
እኔ በስደትላይ ነው ያለሁት ስለ ወደፊት ሃገሬ ገብቸ ምን አነት ስራህ አሰራለው በየ እጨነቃለው አንቅልፍ የውስጥ ሰለም የለኝም 😢
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 6 ай бұрын
ውድ ቤተሰባችን ከዚህ ቪዲዬ ብዙ እንደተማርሽ እና እንደምትጠቀሚበት ተስፋ አረጋለሁ። እናመሰግናለን!
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ3ሰ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ3ሰ 4 ай бұрын
ዋው በጣም ይገርማል ንግግሮችህ ይማርካሉ ❤❤❤❤
@2341nael
@2341nael 6 ай бұрын
በጣም የደረሰበት ያቀዋል
@ACO-GA2963
@ACO-GA2963 2 ай бұрын
I appreciated what you are doing .It is good work and should be continued. One thing I want to recommend marriage counselors who are teaching or giving advice, training on marriage counseling based on "secular marriage counselling, therapy or psychology" knowledge is that please please please consider the "disadvantages and the future negative impacts" of teaching and counselling the generation on marriage and child rearing from the secular scholars view only rather have good knowledge of the social , cultural and religious perspectives and consider that knowledge or make clear from what perspective you are advicing us and tell us to evaluate each terms and concepts from our religious , indigenous social and cultural marriage counseling , therapy and psychology knowledge perspective too .
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
ተባረክ ልጄ
@hibaguzi
@hibaguzi 5 ай бұрын
Welahi nw yemlh mnm lalameta echenanek neber gn mnm alametahum alhamdulilia akumiyalehu
@tenagnemekonnen3686
@tenagnemekonnen3686 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ያሰጥህ ወንድሜ!!!
@ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ
@ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ 6 ай бұрын
ስለ ምክር እናመሰግናለን❤❤❤ ተበርክ
@SofanitWorku
@SofanitWorku 6 ай бұрын
ፀግሽ እናመስግናለ ጥሩ ምክር ነው
@HaymiSime
@HaymiSime Ай бұрын
ቃለሕይውትያሰማልን ለመምህራችንአብዝቶእግዚአብሔርያገልግሎታቸውንዘመንያርዝምልንጥኡምየሆነትምህርትነው 💚💛❤ መምህርበርቱልንእኛምቃሉንሰምተን.30/60/100ያማረፍሬንእንድናፈራፈጣሪይርዳንአሜን
@Salma-v5p
@Salma-v5p 3 ай бұрын
Bro yelib awaki nekiko tnx mikrik nebs yezeral
@taybahals3951
@taybahals3951 4 ай бұрын
እረእኔም አለሁ ወላሂ የማዳም ስራ ሲጠገርረኝ ዉሎ አይኔ ማይከደን 😢 በተለይ ኒካህ ካረኩ በሀላ ምን እደሚያሳስበኝኮ አላቅም ደሞኮ ስተኛ ነዉ 😢😢😢
@berti6784
@berti6784 6 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድማችን😢😢😢
@tesfaneshTumabo
@tesfaneshTumabo 6 ай бұрын
በትክክል ወንድሜ ተበረክ
@rutahagos1514
@rutahagos1514 6 ай бұрын
🎉Thanks so much my best 💎👑🎁Always I'm proud of u ❤️ GBU all your family 🙏🏻 keep going 👏🏻 ✌️
@ImamItho
@ImamItho 6 ай бұрын
ማሻአላ የኔ ውንድም በርታልኝ
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و 6 ай бұрын
Hmmmmmm wellahi betam kebad naw chenket wellahi tadya BEALLAH egeza ahun dehna nani ensha allah yekerewem yesetekakelale
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 6 ай бұрын
ተባረክ ውሳኝ ነገር ነው የነገርክን❤
@fatumaomere5137
@fatumaomere5137 4 ай бұрын
I really appreciate you taking a reality in our community 😍😍
@lidethulluka6473
@lidethulluka6473 6 ай бұрын
Enate enkelefe atetegname and mene marege alebate ?
@Tsion25
@Tsion25 6 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ ተባረክ❤❤
@BettyBerry453
@BettyBerry453 6 ай бұрын
Sel ene nw ende metaweraw right now am in this situation
@LovelyFlowerGarden-mw4nw
@LovelyFlowerGarden-mw4nw 6 ай бұрын
Memeher atsenagn melaket ystenanuhe yne abate❤❤
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እድሜ ይስጥልን❤
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 6 ай бұрын
Thank you for sharing this important information as always 🙏 ❤️ 🙏
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 6 ай бұрын
You are so welcome
@EeEr-g9k
@EeEr-g9k 6 ай бұрын
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@azebtekle27
@azebtekle27 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን
@tanaethiopia5836
@tanaethiopia5836 6 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 60 МЛН
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
Natan por Aí
Рет қаралды 5 МЛН
ለትዳር ፈላጊዎች - ልባም ሴት | Media|መልሕቅ ሚዲያ​
16:27
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 41 М.
ኦርቶዶክሳዊ ትዳር ||ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ||Deacon Henok Haile
36:57
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንወቅ
Рет қаралды 7 М.
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
16:57
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 54 М.
When Cucumbers Meet PVC Pipe The Results Are Wild! 🤭
00:44
Crafty Buddy
Рет қаралды 60 МЛН