70 ልጄን አምኜ - Broken Trust

  Рет қаралды 25,542

Tseday Kaldis

Tseday Kaldis

Күн бұрын

- በወጣትነት ዕድሜ ላይ ያሉ ተማሪዎች ፦ የካንሰር መድኃኒቶችን በመስረቅ :- በድብርት ማስለቀቂያነት እና በመዝናኛነት መጠቀም የሚያስከትለውን አደጋ የሚያሳየ አስተማሪና አዝናኝ አጭር ፊልም
A short film about the dangers of youth experimenting with cancer medication and use it recreationally, leading to severe health consequences.
Subtitle Available
Ethiopian Series Drama
👉🏽 Hi, Thanks for watching my video!
I and my multidisciplinary team, at our Studios, already started creating video content about:
👉🏽 Goodness ስለ መልካምነት
👉🏽 Parenthood ስለ ወላጅነት
👉🏽 Leadership ስለ መሪነት
👉🏽 Marriage partnership. ስለ ትዳር አጋርነት
We will continue to produce one Short motivational videos per week, focused on life, business, and relationships . Our mission is to help in changing people’s lives, based on inspiring true stories. I am hopeful that the video content I create will resonate so much with millions people around the world.
I am not just telling stories, using my own and others’ experiences of success and failure, my aim is to create powerful messages with a positive impact that resonate with global audiences. So please help my videos change more lives by SHARING!
"Copyright [ #Tsedaykaldis #Enimamar #እንማማር ]. All rights reserved. No unauthorized use or reproduction of these KZbin videos is permitted."

Пікірлер: 46
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ልጆቻችንን አናውቃቸውም በቅርብ መከታተል የግድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ወይ የዛሬ ልጆች
@ኡሙመስኡድቲዩ
@ኡሙመስኡድቲዩ Жыл бұрын
*1ኛ ነኝ. በስደት ያላችሁ እህቶቸ አላህ. በሰላም አላማችን ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን*
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ Жыл бұрын
አሚን
@ሁሉበእርሱሆነተመስገን
@ሁሉበእርሱሆነተመስገን Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማዳምሞተር
@የማዳምሞተር Жыл бұрын
አሚን ያረብብብብ
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 Жыл бұрын
Ameeen
@Dagim172
@Dagim172 Жыл бұрын
በጣም አስተምራችኋለሁ ዘመናችሁ ይባረክ ።መድኃኒት ጠቀም እንደሆነ መጠን ገዳይም ነው።የትኛውንም መድኃኒት ከለ ሀክም ትዕዛዝ ውጪ መውሰድ አስከፍነቱን ተረድቻለሁ ።
@yididiyaloba6071
@yididiyaloba6071 Жыл бұрын
ያው የልጅነትም ጉዳይ ነው 😍መድሀኒት መዋጥ ደስተኛ ንቁ የሚያደርግ መስላቸው ነው!ወላጆች ቢያስተምራቸው የበኩላቸውን ቢወጡ ትዉልድ እናድናለን!🙏 TNX❤❤❤
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
ዋዉ ፀድየ የኔ መልካም በርችልን በዛ ላይ እንግሊዘኛ እየተማርን ነዉ።
@sebelehayle9827
@sebelehayle9827 Жыл бұрын
በእውነት ጣምአስተማሪነው እኔ በልጅነቴ የአያቴን ሽሮብ እጠጣ ነበር ቤተሰብ ጥንቃቄ በጣም አስፈላጊነው ፀዲየ ቀጥይበት በየቤቱ ያለውን መዘናጋት እያነቃሽ ነው !!!
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
እውነት ነው ፀዲየ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ፀዲዬ ተባረኪ
@By_grace100
@By_grace100 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ዘንድሮ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው።
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga Жыл бұрын
that is true
@amirayasin989
@amirayasin989 Жыл бұрын
Awesasedun be fit le fit batasyi Tru nber lela temert hone enji Tru nger nw
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Very educational video specially for teenagers
@lomibekele2684
@lomibekele2684 Жыл бұрын
Baxam ena masginalen Thank you so much
@almazadem9130
@almazadem9130 Жыл бұрын
I have no words to tell you how you are amazing person to teach our people everything they need to know.I wish I could get a chance to meet you in person when I come back home.❤️💕
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Ay englis! Be egru hede. Maferya 😂😂😂😂😂
@mulemule2357
@mulemule2357 Жыл бұрын
ፀዲዬ የኔ ጀግና ካልዲስ ብመጣ ባቺስም ቡና ልዘዝ?
@shukenayohannes5835
@shukenayohannes5835 Жыл бұрын
Thank you for the subtitles and your educational channel ያንቺ እይነቱን ያብዛልን
@zizziz1501
@zizziz1501 Жыл бұрын
Betamee astemaryee newee. Amsgnalhue T
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Mn taklaletch
@rita4882
@rita4882 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ፅዲ እንማማርን ቅርብ ጊዜ ነው መከታተል የጀመርኩት በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው ልክ እንደ እርእሱ እና በቴሌግራም ወይም በስልክ ባገኝሽ ደስ ይለኛል አመሰግናለው
@yodit
@yodit Жыл бұрын
Tsedeye betam astemari neger new. emtakerbiw hulliem endetemarkubet new yanci program!! baleshebet bota Mesganaye yedresesh.
@simegndikaso2994
@simegndikaso2994 Жыл бұрын
Ewnet new betam astemari drama new amesegnalew berchiln👍💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
እቺ ሴትዬ ካልቀነሽ በጣም የጤና ውስብስብ ችግር ውስጥ ትወድቂያለሽ
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Жыл бұрын
Thanks
@sarauae2998
@sarauae2998 Жыл бұрын
ቅመሞች የት ናችሁ
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Жыл бұрын
Mnalebet dehna kumena yalachew setoch btfelgi? Enezih bet kutch blew enjera be shuro yemiteketku natchew. 😮😮
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ Жыл бұрын
ጸድየ ሁሌም ቪድወችሽን ሳይ ብዙ ትምህርት አገኝበታለሁ የዛሬው ግን ግራ ግብት ብሎኝ መጨረሻው ላይ ግልጽ ቢሆንልኝ ብየ እስከመጨረሻው አየሁት ቆይ ሰው ሳይታመም ዝም ብሎ ያገኘውን መድሀኒት አንስቶ ይውጣል እንዴ መድሀኒትስ በመዋጥ ሱስ ይይዛል እንዴ ምንም አልገባኝም አይቸም ሰምቸም አላውቅም እንድህ አይነት ምን አይነት ዘመን ላይ ነው ያለነው ምን ጥቅም ለማግኘት ነው ሳይታመሙ ዝም ብለው ሚውጡት ???
@meserethundie3680
@meserethundie3680 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
እኔ አልገባኝም ልጅች ለምንድነው መድሃኒቱን የወሰዱት ????? ምሳ እየበላሁ አይች ልጅ ያሰታወኩን አይች ጉድ ሆንኩ😂😂😂🙈🙈
@Faiselmoha
@Faiselmoha Жыл бұрын
እኔም አሁን ቁርስ እየበላው ነበር። ዘጋኝ :)
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
የስከዛሪው ያስተምር ነበር የዛሪው ግን ምኑም አልገባኝ ማለት ልጆቹ ደሞ አስራ ቤት ናቸው እኮ አድኛው እድውም ፆም ሊወጣ ነው ታዳ አያስብም እደ ሴቶ እኮን ተወችው
@hanaseyfu3019
@hanaseyfu3019 Жыл бұрын
የወሰድት የካንሰር ታማሚ የሚወስድት እና በውስጡ ደግሞ እፅ አለው ስለዚህ ሱስ ይሆንባቸዋል እኔ አንዴ ሳጠና pandon extra እየዋትኩ ሱስ ሆኖብኝ ያለ መዳኒት ማጥናት አቅቶኝ ነበር መዳኒቱን ካልዋጥኩ ቀኔ ቀኔ አልሆን ይል ነበር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
@@hanaseyfu3019 አመሰግናለሁ 🙏
@LoveLove-ps3lm
@LoveLove-ps3lm Жыл бұрын
🌹❤️🙏
@Aregitu7
@Aregitu7 Жыл бұрын
😢👍🏽👍🏽😍😍
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
Ine yemlew bemn asebut mdanit mwat algebanm?kechalachu mels stun Itebkalw
@tg.tg1
@tg.tg1 Жыл бұрын
Drug/ እንደ ሀሺሽ መሰለኝ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 Жыл бұрын
Bcha ygermal amesegnalew
@adissdej2717
@adissdej2717 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷💝💝💝
@ועח
@ועח Жыл бұрын
👍👍👍👍🇪🇷
@yohannesabebe7431
@yohannesabebe7431 Жыл бұрын
ትራማዶል መሆኑ ነው
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
65 አገኘን ብለን......  - A Great "Deal" BUT...
17:41
Tseday Kaldis
Рет қаралды 24 М.
መቻልን ካወቅንበት መኖር አይከብደንም
2:34:04
የክቴ (yektie)Tube
Рет қаралды 250
KOR NEW ERITREAN FULL MOVIE by Daniel Habtemariam(D4) @HarerEriMedia
1:56:20
🚦ሀይሚን ጥዬ የትም አልሄድም አስደሰትኳቸው
32:16
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 90 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН