73ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦leyu getemeg ህፃኑን ለምን ታቦቱ ቀሰፈው?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 54,672

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

73ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦leyu getemeg ህፃኑን ለምን ታቦቱ ቀሰፈው?(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 3 жыл бұрын
አቤት የላይክና የቪው ልዩነት ኧረ ባካቹ ላይክ ሰብስክራይብ ሼር እናድርግ ጥቅሙ ለኛው ነው አንከፍልበትምኮ!!!
@jeribini5969
@jeribini5969 3 жыл бұрын
እኮ እኔም እሄን ነው መለው 👏
@sel2904
@sel2904 3 жыл бұрын
እኔም ጠያቄነዉ ግን ለምንደነዉ ተመልካችና ላይክ የማደርገዉ እኩል የማይሁነዉ ምን የጎልበሳል አያስከፍል አቤት እኛ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 3 жыл бұрын
አዎ በእውነት ላይክ እናድርግ ሸር ሰብስክራይብ እናድርግ ምን አይከፈልበት
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኤልዱዬ የኔ ቆንጆ ዘቢብ የኔ ኣስተዋይ እግዚኣብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹሁ እድለኞች ናቹሁ መልካም ኣባት ኣላቹሁ ❤😘
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 3 жыл бұрын
Betam Hilum filagot kalew melkam abrtina enat mehonu yochilal
@elsaabebe6534
@elsaabebe6534 3 жыл бұрын
መምህር ንስሐ ስገባ በህልሜ አየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል።
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 жыл бұрын
ወንድም አለም አንተን የሚጠላ የግብር ልጆች ናቸው ልቡና ይስጣቸው
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 жыл бұрын
ኧረ ጉድ ነው በጣም ነው የገረመኝ እውነት እግዚአብሔር ይድረሥልን እኔ የመምህር ተሥፋየን ትምህርት የሚያሥተላልፍ ቻናል ቢኖር ባይ ነኝ
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ክፉውንም ይሰርልን ፍጣሪያችን!
@privateuae4099
@privateuae4099 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽማሬአደበትሽይጣፍጣል
@zabedaryedegllij4480
@zabedaryedegllij4480 3 жыл бұрын
Abet metadele memerachen lejocheken embete tetebekele
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ ሰው ከዲያብሎስ እስራት ይፈታ ነበር
@edlawittesfaye1179
@edlawittesfaye1179 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ቸርነት አያልቅም እሱ ይዳብሰን ያበርታን ያጠንክረን የልጁ፡ፍጹም መለወጥ እጅግ ይገርማል ልክ እንደሱ ወደምዕራባውያን የተወሰዱ ብዙ አሉ እንኳን ስለሃይማኖት ስለሃገርም ሲነሳ የሚያመው አለእኮ ሁላችንንም ይባርከን ይቀድሰን መምህር ልጅክንም ያሳድግልክ እመቤቴ ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላ ትሁንላት አሜን ፫
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ
@ማራናታየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ የኔ አስተዋይ የድንግል ማርያም ልጅ በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ارقنشبلي
@ارقنشبلي 3 жыл бұрын
አመሰግን ዘንድ ምክናዬቴ ብዙነዉ አምላካችን ኢትዮጶያን ጠብቃት ይቅር በለን
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@عليشراحيلي-ح4ن
@عليشراحيلي-ح4ن 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ባባትሺ የወጣሺ ፍቅር የሆንሺ መዳኒአለም ያሳድግሺ
@جنهاسفاو
@جنهاسفاو 3 жыл бұрын
መምህርጥያቂአለኝ እሸቹመለሰ ብዝበሽተኞችያቀርባል ሰውመድብነገጠመኝህን አደርስላቸው ወደጠበልእድኸዱአድርግ
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 жыл бұрын
Its my qustion also please Memher Tesfaye Abera do its i no you are buzy If God Will please help them i with If I live ethiopia i Will do it. Memehir you every getemegn its help me alot please Explain it the middle of story don't worry If he Come long the story. Every getemegn its give me solutions how to fight setanta. May God bless you more and more 💛
@seve3476
@seve3476 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም በቀደም የቀረቡ እናቶች ከልጃቸው ጋር ለህክምና ሢሉ ነበር
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
ወይ ጉድ መምህር የሚገርምክ አሁን አንተ የምትላቸው ነገሮችን ሁሉ በማዳሜ ልጆች ላይ አየዋለው በጣም ነው የሚገርመው እኔም እጠራጠራቸው ነበር አሁን አረጋገጥኩኝ መምህር ተባረክልን ወንድማችን ለልጆቼ እንድነቃ አደርገህኛል እናመስግናለን ወገን ንቃ
@kntattube7324
@kntattube7324 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህር እንኩዋን ደህና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እኛን የምታነቃ ነህና ውድ ወንድማችን።
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
እንደዉም አጠር ተለመናኝ ገታዬ
@hannakidane3636
@hannakidane3636 3 жыл бұрын
Z
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
መምህር እኛን ትተህ ወደልጆች አተኩር እባክህን እባክህን ለልጆቻችን ትምህርት ያስፈልጋቸዎል እንደሙሴ እንደአብርሀም ታሪክ በአጭር በአጭሩ አቅርብልን በስልክ ነግሬሀለው እባክህ እዳረሳ ወንድሜ😭😭😭😭💚💛❤
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 3 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ በጣፋጭ አደበትሽ የሰጠሽን መልካም ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን የኔ ዉድ
@የአባቶችፍሬነኝ
@የአባቶችፍሬነኝ 3 жыл бұрын
*የእኔ ቅመም የእኔ ጣፋጪ የእኔ ዉብ የእኔ ፍልቅልቅ የምታምር እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ የእኔ ምርጥ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በጥበብ እደጊ የእኔ ማርርርርር ነገር በእዉነት መጨረሻሽ ይመር*
@እግዚአብሔርእረኛየነ
@እግዚአብሔርእረኛየነ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ፀጋዉን ያብዛልህ የሚገርም ገጠመኝ ነው ልጆቻችነን በምን መልኩ ማሳደግ እንዳለብን ማወቅ ያለብን ወላጆች ነን እንደቀላል የምናየዉ ነገር በሀላ ግን ችግር ላይ ሊጥለን ይችላል አሁን ግን እግዚአብሔር ስለረዳችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን
@ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ
@ኣቡነሰላማሃዋርያናይሓበሻ 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ናይ ንስሓ ዕድመ ይሃበና ቃለ ሂወት የስማዓልና
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
በእውነት መምህር ብዙ እንዳውቅ እንድጠነቀቅ አድርጎኛል እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን እንጂ ከስር ከስር ተበክለናል ፈውሱን ይላክልን 😭😭😭መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ከነልጆችክ እግዚአብሔር ያስድጋቸው ዘቢብ ጫፋች የሆንሽ ልጅ ኣልዱ እድግ በይልን እናተም አድጋችሁ እዳባታችሁ ጎበዝ አስተማሪ መካሪ እድትሆኑ እግዚአብሔር እድታገለግሉ ምኞቴ ነው ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በህፃኑ ላይ እናት አባትን ለወጠ ድንቅ ገጠመኝ ነው ብዙ ነገር አስተምሮናል ትኩረት የማንሰጠው ነገረ ከባድ እደሆነ እድናውቅ አድርጎናል እናመሰግናለን
@ቅዱስኡራኤልአባቴ
@ቅዱስኡራኤልአባቴ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመናቸ ያርዝምልን እኔም አውቃለው እባብ ወንድማችን ነው አትግደሉ የሚሉ ሰዎችን በ 2 አገር አውቃለው አይገድሉቱም የሆነ ሰው አባብ ከነከሰው ልብሳቸው አምጡ እና ትድናላቹ ይበላል መምህር እና የባእድ አምልኮ ማለት ነው ወይኔ ጉድ አቤቱ ጌታ ሆይ ሰው አድርገን ማረን ይቅር በለን
@ሀጢያተኛዋ
@ሀጢያተኛዋ 3 жыл бұрын
ልታዳምጡ ስትገቡ በመጀመሪያ ላይክ አድርጉ መምህራችን ለእኛ ለነፍስም ለስጋም እጀራችን ነው
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ ዘቢብ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክሽ በጥበብ ያሳደገሽ አደም ጠና ይስጥሽ መምህር ቃል የሶማሌ 🥰🥰🥰🥰🥰
@lakechsewnet7106
@lakechsewnet7106 3 жыл бұрын
መምህር እንዴት ትሰራላችሁ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ አንተና ልጆችህ እድሜ ጤና ከጥሩ እንጀራ ያድላችሁ ፈጣሪ መምህር በጣም የሚገርምና አስተማሪ ነዉ የታደለች አንደበት ናት ይህን
@የአባቶችፍሬነኝ
@የአባቶችፍሬነኝ 3 жыл бұрын
*መታድል ነዉ በእዉነት መምህር ልጆችህን ሙሉ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ*
@የአባቶችፍሬነኝ
@የአባቶችፍሬነኝ 3 жыл бұрын
*በሀጢአታችን ልክ ያልከፈልከን ቸሩ አባት ሆይ የሀገራችንን ነገር አደራ ይቅር በላት ለሀገር ሰላም የወጣዉን የመከላከያ ሰራዊትና ህዝባችንን ጠብቅልን አሜን ፫* አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነዉና ተመስገንልኝ
@በለይነሽወለተእየሱስ
@በለይነሽወለተእየሱስ 3 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ መምህር በህፃንነቴ የተነገረኝ ተረትተረት እስከአሁን ጭንቅላቴ ውስጥ ተቀሪፆብኛል እኔም ትልቅ ሁኝ ራሱ ያንን ነገሪ መሰረዝ አቅቶኛል እና የሀነገሪ ለህፃናት ትኩረት ተሰጥቶ መነገሪ የመለበት እና መነገሪ የለለበት ነገር ብናውቅ ጥሩ ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
መምህር ምንኛ ታድላሃል ልጆችህ ጋራ ፈት ለፍት የምትመካከሩ የምታወሩ እግዚአብሄር የልጆችህ ብርሃናቸው ያሳይህ ትውልድህን ይባርክልህ ።
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት የስመዐልና መምህር ብጣዕሚ ወሳኒ ትምህርቲ እዩ
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር የኔ ማር አፏ ሲጥም እግዚአብሔር ያሳድግሽ በርቱልን
@zebenayzebenay9276
@zebenayzebenay9276 3 жыл бұрын
መምህራችን የኔ የዋህ እስከቤተሰቦችህ እግዛብሔር ይጠብቅህ ብዙነገር ተምሬአለሁ ግን በሰዉ ሀገር ነዉያለሁት በሰላም ሀገሬ እድገባ ፀልዩልኝ
@ወለተጻድቃን
@ወለተጻድቃን 3 жыл бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል አመታዊ ክብር ባአል አደረሳችሁ እንኳን ዳህና መጣህ መምህር ከጨለማ ወደ ብርሃን ያወጣሄኝ ማነው እንደንየ መምህር ተስፋዬ ወዳጆች የሆናችሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በሉት🙏🙏🙏😍
@yeshemeda
@yeshemeda 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር የዛሬው ገጠመኝ በጣም አስተሪነው ልጆች ነጭ ወርቀት ናቸው ያዩትን መሆን ይፈልጋሉ እኔ እምሰራበት ቤት ያለውን የአረቦችን ልጆች ታሪክ ነው አንድ የ7 አመት ልጂ አለ እና ሁሌም የሚያየው ሆርረ አስማት እና ከኔጋም ከተጣላን ሁልግዜም ፊልም ላይ ያየውን ቢላ ይዞ በዛ እመታሻለሁ ይለኛል እኔንብቻ አደለም መላ ቤተሰቡን እንደዛ ነው የሚያደርገው እና በሌላ በኩል ደግሞየ 3 አመት ሴት ልጂ ደግሞ ሜካብ በመቀባት ጭቃ መሥላ ትውላለች እነሱን አትረብሻቸው እንጂ በቃ ሁሌም ሜካፐ ገዝተው ያመጡላታል እና መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር ያክብርህ ስንቱን አስተማርከን የዛሬው ገጠመኝ ወሳኝ ነው ። ምክንያቱ ልጆቻችን በመንፈሳዊ ህይወት በሰንበት ትምህርት ቤት እንድናሳድግ በጣም ይጠቅመናል ። ያአሁኑ ህፃናት የነጌ ሃገርን የምረከቡ ናቸው ካአሁኑ ማስተዋል አለባቸው
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ስላሴ መቼስ ምን እንደምል አላውቅም በውጭ ሀገር ለልጆች የሚቀርበው ፊልም ያሳዝናል ከነቤተስብህ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ ብዙ ነብስ እያተረፍክ ነው የተዋህዱ እንቁ በርታልን ።
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 3 жыл бұрын
መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን በዝህ ገጠመኝ በዝ ትምራነአል እግዝአብሔር በጸሎት፣በጸመ፣በሰግደት፣፣በሰቤአይ፣ሰንበረት እግዝአብሔር ቅረበ እንደህን ትምረነል መለእክት ሰል ሰው በእግዝአብሔር ፈተ ቅምው ያምልደል ይምህጸነል ህልችንም ምጭረሸችን ያሰማረልን መምህረችን እግዝአብሔር ይጠበቅህ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 жыл бұрын
ኤልድየይ እድግ በልልኝ ዘቢብየይም ቁርጥ እህቴ ነው ምትመሰሊ ነብያት ትባላለች ሳይሽ እስዋነው የምትመሰልኝ +የሚወልዳቹ ልጆች እንደናንተ ኣሰተዳደግ ነው የሚያሰደጋቸው የኔማሮች
@shewatsehay1
@shewatsehay1 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር የመፀሀፉቹን ስም ዝርዝች ይፃሁልን እንድንገዛው ከይቅርታጋር ለልጆቻችን እንድንገዛ
@ረቡኒበመንገድህምራኝ
@ረቡኒበመንገድህምራኝ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተጋ ይሁን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ከኛ ዕድሜ ከሀጥያተኞቹ ቀንሶ ለናንተ ይጨምርላቹ እድሚያቹ ይጨምርልን የናንተ በረከት አይለየን
@tegitubeshada9630
@tegitubeshada9630 3 жыл бұрын
መምህር፡ያንተን፡ትምርት፡ሳዳምጥ፡ፍርአት፡ይወረኛል፡በስደትነውያለውት፡ያለውበት፡ሁኔታ፡መፈሳዊ፡ኢወቴን፡ማለትም፡መፆም፡መፀለይ፡መስገድ፡ምንም፡አይመቸኝም፡ምንላድርግ፡በፍራትምሆኜ፡እያዳመጥኩነው፡ምንላድርግ
@ፅጌወለተስላሴ
@ፅጌወለተስላሴ 3 жыл бұрын
ልጆችህን እግዜአኔሄር እቅፍ ድግፍ ያድርግልህ የሰው ልጅ መከራው ብዙ ነገር ነው ተሁሉም ነገር ይጠብቀን አሜን\3
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
የኛ ህይወት መምህርዬ እንኳን ደህና መጡ ምርጥ ትምህርት የኔ ውዶች ይሄን ትረተ ተረት እኔም አይቸዋለሁ መምህርዬ በፆለት አሥቡኝ ወለተ ሠንበት ከነቤተሠቦቸ ከኛም እማዬ ዛር አለባት በፆለት አሥቡን
@meskiseyfu5206
@meskiseyfu5206 3 жыл бұрын
እመቤቴ እድሜ ዘመንህን ትባርክል እባካችሁ መምህር አባ ግርማ ወድሙ የሚገኙበትን አድራሻ ላኩልኝ በፈጣሪ
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
ልጅን ማሳደግ እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 жыл бұрын
ብዙ ተምረናል መምህር ተስፋዬ እናመስግናለን ኤልዳናዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጎበዝ ልጅ😍😇💚💛❤🙏
@bearytesfaya6315
@bearytesfaya6315 3 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ልጆችም ይሄንን ተረት ሲያዪ በተለይ ትልቋ ልጄ በጣም ተመስጣ ስለምታይ ቢጠሯት እንኳን አትሰማም ከዘህ ቦዓላ ለእኛም ትልቅ ትምህርት ነውየኔጣፋጭ መድሀኒአለም ከክፉ ሁሉ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቃቹ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ማስዋልን ይስጠን ወላጆች ለልጆቻችን የምናሳየውን ነገር እንምረጥ ፈጣሪ ግን በምክንያት አድርጎ ያስተምራል ምክንያቱም ጉዳት ካልደረሰብን አንማርም ኧረ እናስተውል ወላጆች ። ፈጣሪ በጥቤብ እና በሞገስ ያሳድግልክ መምራችን ልጆችን ለብዙዎች ምሳሌ ናቸው እንማር ከነዝህ ሁለት ህፃናት ድንግል ማርያም ትጠብቃቹሁ ጎበዞች
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን እዳተያለውን ያብዛልን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
እናቴ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ ውይ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ እግዚአብሔር ልጆችክን ይባርክልክ መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእምኒ ሌላ ቀንም ነይ እሺ እጠብቅሻለው አስተዋይ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ አንቺ
@orthodoxtube-6612
@orthodoxtube-6612 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ይባርክ ፦ለሁላችሁም ቤተኞች አዲስ ገፅ ከፍተናል ኑ አብረን እልልታ እናብዛ በዝማሬ ፈጣሪያችንን እናመሥግን
@mahletmegersa2651
@mahletmegersa2651 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ፈጣሪ ያሳድጋቹ መምህር ጥሩ ትምህርት ነው ይሄ እውነት በጣም ልጆቻችንን ገደል እኮ ነው እየከተትን ያለው
@yemserachtelahune8823
@yemserachtelahune8823 3 жыл бұрын
መምህር ያልከው ሁሉ እውነት ነው። እኛ ያለንበት ሀገር መጫወቻውም፣ መጽሀፉም፣ የጣፋጭ ምግቦች ማሸጊያም፣ ትምህርት ቤትም መጫወቻው ብቻ ምን ልበልህ ሁሉም ነገር ተስሎና ተቀናብሮ ልጆቻችን አይናቸው የሚያየው ሁሉ እሱ ሆኖ እንዲላመዱት እያደረጉ ነው። እኔ በተቻለኝ የእያንዳንዱን ትርጉም ላስተምራቸው እየሞከርኩ ነው ግን ጓደኞቻቸውና አካባቢያቸው የሚደረገውን ባለማድረጋቸው የጎደለባቸው እየመሰላቸው ከባድ አድርጎብኛል። እግዚአብሔር ይርዳን።
@temzghi
@temzghi 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያሳድግሽ
@ሸጋነኝየማሪያምልጅ-ደ2ዠ
@ሸጋነኝየማሪያምልጅ-ደ2ዠ 3 жыл бұрын
ኤልዳናዬ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድገሽ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln
@ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
@ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህራችን በያንዳንዱ ትምህርትህ የኔ ህይወት አለበት ለምሳሌ አያቴ ቤት በጣም ትልቅ ዘንዶ አለ ጠባቂ ነው እሚባለው በአካል አይቸው አላቅም ድምጹን ግን ማታ ስንተኛ ሲያሽካካ እሰማዋለሁ ምነድነው ብየ አያቴን ስጠይቃት ጠባቂአችን ነው ትለኝ ነበር እኔም gra ተጋብቼ ዝም እላለሁ ህጻን ነበርኩ ደጃፍ ላይ በጣም ትልቅ ዛፍ አለ እሱጋ ነው እሚቀመጠው ቀን ግን የት እንደሚውል አላውቅም 😭😭😭😭ማስተዋልን ያድለን 😭😭😭😭
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
ኤልዳናዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ዬኔ ጣፋጭ አባትሽንም አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ጥላ ይጠብቆልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ7አ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ይገርማል ሳናውቅ ብዙ ጠፍተናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@ወልትስንበት
@ወልትስንበት 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለቁም ነገር ያብቃቹህ ልጆቸ ኤዳና እና ዘቢብ😍😍😘😘❤❤❤❤
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 жыл бұрын
የኔ ልዪዎች እህትማሞች ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእውነች ፀጋውን ያብዛላች#በናተ ምንጽረ ነው ምንማረው አሁን#ኤልዶዬ ያውራቼው አላቃቻውም ካናል አላቀውም ዲያናማ እኔም አሎዳትም ኤልዶዬ አትመቸኝም ከአለባበሰዋ ጀምሮ ማለት ነው
@alextakele
@alextakele 3 жыл бұрын
ኧረ ይሄም ችግር እኛ ቤት አለ መምህር፤ አንድ የ5 አመት ወንድም አለኝ እና በጣም "agrasive " ነው፤ ልጆች ጋር በፍፁም አይስማማም፣ እሱ ያለው ነገር ካልተደረገለት በፍጹም በፍጹም ዝም አይልም፤ እጅግ እልኸኛና ቂመኛ ነው፤ መጫወቻው ሽጉጥ ነው፤ መደባደብ ነው እሚወደው፤ በጣም ደፋር ከመሆኑ የተነሳ እዚህ ታሪክ ላይ እንዳለው ልጅ አንድ ጊዜ እናቱ ቤተክርስቲያን ወስዳው ቀጥ ብሎ ቤተ መቅደስ እንደገባ ነግራናለች፤ እናቱንና አባቱን ይሳደባል፤ ማንንም አያከብርም ብቻ ምንም ስብዕናው በጣም እጅግ እሚያጠላ ነው።
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ
@የአማኑኤልልጅ-ወ4ፈ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ኒወት ያሰማልን ይገርማል የቡናውን መምህር እህቴ እያቃጠላት ነው ምትበላው ይገርማል እግዛቤር አገሬ በሰላም ገብቼ እሲካሰማቸው ቸኩያለው እግዛቤር ምህረቱን ይላክልን
@kumegiti443
@kumegiti443 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን መድኃኔዓለም ያርዝምልኝ ዘቢብዬና ኤልዱዬ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድጋችሁ ከዚህ በላይ ለቁምነገር ያብቃችሁ ጎበዞች በርቱ በጣም ነው የሚወዳችሁ ስመጣ ላግኛችሁ እፈልጋለሁ ለዓይነ ስጋ ለማገናኘት ያብቃን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ 3 жыл бұрын
በእውነት ብር ስላለን ብቻ ልጆቻችን ያላግባብ ማሳደግ ጉዳቱ ብዙ ነው በርግጥ የዛሬው ገጠመኝ ለይ ያለው ልጅ ለቤተሰቡ መዳን ምክኒያት ቢሆንም ግን ስንቶቹ ደሞ በዚህ አይነት የቀጠሉ አሉ ይሂ ልጅ እድለኛ ስለሆነ እንኳን እራሷን ቤተሰቡም መዳን ሆነ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገን ይሁን ልጅ ያላችሁ እንደ መምህር እያስተማራችው አሳዱጉ ምን ማየት እንዳለባቸው አስተምሩ የለለን ደሞ ለወደፊቱ እንማር ዘቢብየ እና የኤልዶ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም።
@ermiasnegshe5768
@ermiasnegshe5768 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማክ እንደው ከቻልክ ለልጆቻችንም የሚሆን ነገር ብታዘጋጅላቸው ጥሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ልጆችህም በጣም እድለኞች ናቸው እግዚአብሔር በጥብብ ያሳድግልክ
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን እንኳን ሰላም መጣህልን የእኛ እንቁ ጸጋውን ያብዛልህ እድሜህን ያርዝምልን የተባረኩ ልጆች አለሕ መምህራችን በጥበ ብ በሞገስ ያሳድግልህ ለአተም እረጂም እድሜ ይስጥክ
@madotmadot9740
@madotmadot9740 3 жыл бұрын
Ufff e/r ybarkh yenama lejoch tefetewal enamesgenalen selamh yebeza kenebatesebh e/r yetebekeh
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ3ሸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን" እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ" ኧረ እንዴት ደስ ትምህርት" ሁሉም ሰው ብሰማው እንዴት ደስ ይላል ነበር
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ መምህር እዚህ አረብ አገር ልጁ የሚያየዉን በተግባር ነዉ የሚፈፅሙት ከዛ የሚያስፈራ ፊልም ያያሉ ግን ለልጁ ልምን እዲህ አይነት ፊልም ያያል ስለዉ ምን ችግር አለዉ ነዉ ያለኝ ልጁ ፈፅሞ ክፍሉ አይተኛም ያለናቱ በህልሜ ይመጣል ነዉ የሚለዉ መምህር ልክ ነህ እድሜ ይስጥልን አባታችን ማካሪያችን ለኛ ብለክ እኮ ነዉ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 3 жыл бұрын
እሰይይይይይ እግዚአብሔር አምላክ ብጥበቡ የዕቢክን ዘንደቀይ መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ናይ አገልግሎት ዘመንካ ይባርክ
@KsaksabbksaksaKsaksabbksaksa
@KsaksabbksaksaKsaksabbksaksa 6 ай бұрын
መምህራችን እድሜ እና ጤና ይሰጥልን ❤የኔ ደርባባ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሸ❤❤❤❤
@saragh7576
@saragh7576 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እዳተ አይነት መምህር ና አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ያብዛልን አባትና ልጅ አትመስሉም ውይይታቹ መፈሳዊ ቅናት አደረብኝ እደዚህ ነፃነት ና ጊዜሰቶኝ ከባቴጋ መወያየት ግን አባቴ ወደ ማይመለስበት ሄዷል ታናሽ እህትና ወድም እሚማማሩ ነው የምትመስሉት ዘቢቢ ታድለሽ እዲዚህ አይነት አባት ስላለሽ እኳን ለናተ ለኛም የመምህር አባታችን ሆኖናል እማፍቅር ትጠብቅልን መምህር
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣህ መምህራችን የህይወት መጋቢያችን
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
@መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች🌾🌾🌾❤🍀
@hanakebede4523
@hanakebede4523 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ልጅህን በጥበቡ ያሳጅግልህ
@ወለተሀናየድንግልጂ
@ወለተሀናየድንግልጂ 3 жыл бұрын
መምህራቺን እንኳን አደረሳቺሁ ለቅዱስ ኡራኤል ወረሀዊይ በአል እንዱሁም በእለቱ ታስበዉ ለሚዉሉት ቅዱሳን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ትልቅትምህርትነዉ በለይ እኔ ባለሁበት ሀርብ ሀገር ያሉት ህፃናቶቺ በጣም ያሳዝኑኛል የእዉነት ያዛዝናል ልኡል እግዚአብሔር ልጆቺክን ያሳድግልህ አንተንም እማፍቅር ትጠብቅህ እናመሰግናለን
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 3 жыл бұрын
እግዝያብሔር ያሳድግልህ መምህር በቤቱ ያፅናችው ዘብብና ኤልዱ በጣም ደስ ትላላቹ እቀቱን ይጨምርላችው እመብርሀን ትጠብቃቸው
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ግን ለልጆቻችን
@fikirtemaryam5593
@fikirtemaryam5593 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ቤተሰብህን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያሳድግህ ልጆች በጣም ደስ ሲሉ ❤❤❤❤❤❤
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
መምህር ልጆችክን እማ ፍቅር ታሳድግልክ ኤልዱ ዘቢብ በእምነት ውድድድ 💓💓💓💓 እግዚአብሐር ያሳድጋቹ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ 2 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው እንደቀልድ ቤት ውስጥ ለልጆቻችን የምናደርገው ነገር ለካ ማንነታቸውን የሚያጠፋ ነው፡ በእውነት መምህር ልጅህ እራሱ የልጆች ፕሮግራም መስራት ትችላለች ተመስጬ በፈገግታ ነበር የማዳምጣት፡ ፈጣሪ በሷ ልጆቻችንን ይመልስልን
@galaxya213
@galaxya213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በረከት ጸጋውን የብዛልን አሜን አሜን ዘብብዬ እድግ በይልን እግዚአብሔር ያሰድግሺ ማሰተውልና ጥበብ ያድልሺ እግዚአብሔር ኤልዱም እድግ ባይልን
@መቅደስዘገየዩቱዩብ
@መቅደስዘገየዩቱዩብ 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
ኤፍታ በለኝ ጌታ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በጣም እሚገርም እግዚአብሔር ከነሞላ ቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥህ ጎበዝ ንቁ እንቃ ደውሉ ሁልየም እየጮኧ ነው መዳን በጃችላይ ነው
@nslianslia9617
@nslianslia9617 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክኀ ልጆችህን በጥበቡ ያሣድግልኀ እናመሠግናለን ኑሩልን አሜነ(3)
@merymain5649
@merymain5649 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 3 жыл бұрын
እደዚህ አይነት ልጆች አውቃለሁ በቅርበት በጣም ከባድ ነው በተለይ ያሉትን ካልተሰጣቸው ሁሁሁ ከባድ ነው እግዚአብሔር ልቦናቸውን ካልመለሰ
@SaraSara-qv5rd
@SaraSara-qv5rd 3 жыл бұрын
የእኔ ጣፍጭ ኤልዱ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔረ በጥበቡ ያሳድግሽ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሃኒዓለም ከክፉ ጠብቋቹ በቸርነቱ ያሳድጋችሁ ኤልዱዬ ና ዘቢብ 🤲🤲🤲
@abelayele6404
@abelayele6404 3 жыл бұрын
ተስፋ ሥላሴ ተወልደ መድህን እስካለ ማርያም ጸዳለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል ሀብተ ሥላሴ ተስፋ ሥላሴ
@ميروحبشي-ظ1و
@ميروحبشي-ظ1و 8 ай бұрын
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey ema feker Eent kefeu negr tebkeki yene Abet merhey sle helm ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-yn6ci
@SaraSara-yn6ci 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ዉድና እንቁ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በጣም ብዙ ነገር እየተማርን እየነቃን ነዉ ኤልድዬ ምን አይነት እድለኛ ነሽ 😍
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 жыл бұрын
እሚገርም ነው በነጮች አስተሳሰብ ተበክለናል ያለከው የልጆች መጨወቻ በሙሉ እዚህ እምሸራበት ቦታ አየዋለሁ ሁሉም የሴጣን ምልክት ያለበት ነው ልጆቹ በሙሉ በፊልም እሚያዩትን በእውነት ያደርጉታል ያዩትን በትክክል ያደርጉታል ቤተሰቦቻቸውም ደስ ይላቸዋል ምን አይነት ግዜ መጣብን ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን መምህራች ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዘቢብ ያባቷ ልጂ እመብረሀን ጥላ ከለላ ትሁንሽ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ
@ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏💓እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ያሰድጋቹህ አሜን ፫🙏💓💓በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው🙏🙏🙏
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ 3 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ የመምህር ወዳጆች መምህሬ ሰላምክ እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ብዝት ይበልልክ ያገልግሎት ዘመንክ አብዝቶ ይባርክልክ አሜን፫ የዛሬው ገጠመኝ ለእኔ እጅግ ልዩ ነው ለምን ከማየው አንፃርና አንተ ከምታስተምረን ትምህርት የተነሳ የእህትና የወንድሜን ልጆች በተመለከትኩበት እውነት በጣም ይገርመኛል በተለይ ታላቅ እህታችን ልጆቿን ማስቆረብ አትወድም ፀበልም ብዙ አይመቻትም ብቻ አላውቅም የዘመኑ ልጆች በጣም ይከብዳሉ ቤተሰብም አልገባቸውም እኔ ግን ከምማረው መንፈሳዊ ትምህርት ከማግባቴ በፊት ስለተማርኩት ለኔ ጠቅሞኛል ልጅን እንዴት ማሳደግ እንዳለብኝ በሶሻል ሚድያ በማየው ነገር ተገንዝቢያለሁ ሌላው ሁሌም ሃሳቤ የእግዚአብሔርን ቃል እየተማረ እንዲያድግ እጅግ በጣም ፍላጎቴ ነው ግን ትዳር አልያዝኩም ከመግባቴ በፊት ያሰብኩት ነገር ነው እጮኛ አለኝ መምህር እንድሜ ለአንተ አንተን ከአገኘሁ ጀምሮ ብዙ ነገር አውቄያለሁ ተምሬያለሁም እኔንም ብቻ አይደለም ጓደኛዬንም ገርቼዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ምን አልባት እግዚአብሔር ፈቅዶ ከተጋባን ፈጣሪ ልጅ ከሰጠን በመንፈሳዊ መንገድ ነው ማሳደግ የምፈልገው የእውነት ህልምሽን ያሳካልሽ በሉኝ በፀሎታችሁም አስቡኝ እንደው ከልጅነቱ ጀምሮ ለእግዚአብሔር መስጠት ሁላ እፈልጋለሁ ግን መምህር እንዳስተማረኝ ከሆነ ፍቃደ እግዚአብሔርን እጠይቃለሁ እና እርሱ ይስማሽ በሉኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ከዱባይ እግዚአብሔር ከመቅሰፍ ይሰውረን ለእኛም ጥበቡንና ማስተዋሉን ያድለን አሜን፫
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን እግግዚአብሔር ይመስገን አክማሪያችን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችንም ዘቢብ እግዚአብሔር ህይወትሽን በ መንፈስ ቅዱስ ይባርከው ። ክብር ላእንድዬ ለመድሐኒያለም ምስጋና ይግባው ።የእነኘህን ቤተሰብ ህይወት እንደቀየርከው ህይወታቸውን የእኛንም ህይወት ይቀይርልን አምላካችን መድሐኒያለም አባቴ
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ ተባርኪልን እግዚአብሔር በጥበብና በግርማ ሞገስና በጥበብ ያሳድግሽ ጎበዝ ልጅ😍😇💚💛❤🙏 እናመሰግናልን ።
@mimialmu3958
@mimialmu3958 3 жыл бұрын
አሜን.መምህር.በእውነት.ቃለህወት.ያሰማልን እግዚአብሔር. አምለክ.ከነቤተሰቦቹ ይበርከቹ.አሜን.አሜን.አሜን
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
@ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን አደረሰን ለቅዱስ ኡራኤል አመታዊ ክብረ በአል ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ኡራኤል በለተቀኑ ለሀገራችን ሰላሙን ደስታውን ይስጠን ከእርስ በእርስ መገዳደል ጦርነት ይታደገን!!!
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@طيبهالطيبه-ط3س
@طيبهالطيبه-ط3س 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
#shortsvideoFrom @memihirtesfayeabera  /ቁርባን ሃየል ኣለው
0:32
ሰሰን ሾው sesen show
Рет қаралды 1,3 М.
በሰው ውስጥ መንፈስ አለ መንፈሳዊ እውነቶች Memehir Girma Wondimu Video 882 #subescribe_now
50:03
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 77 М.
83ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የአራት ልጆች እናት ድንገተኛ ውሳኔ
1:50:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН