73ኛa ገጠመኝ፦ የበቁ አባቶችን ሳገኝ ነፍሴ ትሰክራለች ፤ ማንስ ያምነኛል ብዬ አመነታለሁ( በመምህር ተስፋዬ አበራ

  Рет қаралды 34,795

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

በየሰፈራችን ስንት መተተኞች አሉ ? ብላችሁ አስቡና የበቁ አባቶች ተደብቀው ሲያስጨንቋቸው ደግሞ ምን እንደሚፈጠር ገምቱ

Пікірлер: 392
@sltanmehari1720
@sltanmehari1720 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችንና የመምህርችን የመንፈስ ፍሬዎች እንኳን ለዓመታዊ የቅዱስ ሩፋኤል በዓል አደረሰን። እሰከ አሁን የሰራነውን ኃጢአታችንን ይቅር ብሎ አዲስ ዓመቱን የፍቅር ፣የሰላም፣ የደስታ፣ የመተሳሰብ፣ መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚጠነክርበት ያድርግልን አሜን(፫)።
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 3 жыл бұрын
አሜን
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኴን አብሮ አደረሰን
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
እህት ወድሞቼ በስደት ላይ አሞኛል ወለተ ሰበት በፀሎት አስቡኝ ትልቅ በሽታ ነው ያለብኝ
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 3 жыл бұрын
@@busalemdemek7502 አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ማርያም ትማርሽ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
መምህር ጊዜህን ጉልበትህን ገዘብህን የሚሰድቡህን ታግሰህ ይህን ሁሉ መሰዋእትነት ከፍለህ የምታስተምረን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 жыл бұрын
መምህርዬ አሰይ እንኳን አምላከ ሩፋኤል ለዚህ ቀን አደረሰዎት። እንኳን በሰላም መጡልኝ።
@addisaweke9061
@addisaweke9061 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ዴህና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን ለቅዱስ እሩፋየል በዓል አዴርሳችሁ እድሁም ለ በአታ ማርያም ጥበቃ ምልጃቸው ከሁላችን ጋ ይሁን የልባችንን መሻት ሁሉ ይፈጽሙልን አሜን አሜን አሜን !!!
@user-om6vn1fp5t
@user-om6vn1fp5t 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ እንካን አደረስህ ለአዲሱ አመት ከነመላቤተሰቦችህ እዲሁም ለቻናል ህን ለሚከተሉት ሁሉ እንካን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ምኞነው
@endalehasethaset2140
@endalehasethaset2140 3 жыл бұрын
Enkuan abro adrsen
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ብዙ ተምረናል መምህር እርስዎ ብቻ ይበርቱልን እንጂ እኛማ እየተማርን ነው ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልዎት በጸሎት አስቡኝ አሳስቡኝ ወለተ አረጋዊ እና ቤተሰቦቿን ብላችሁ
@molosifan8923
@molosifan8923 3 жыл бұрын
ጨምሮ ከኸጨአጠጠጠጠአጸ አጰጨቀጠኦሰሰዎዎውፈረሰሸኸኸከጰሸጷ ጷ ሸአጰኟአአሰአአአኘወጨጨኸሸኴቨከኸኘቀ
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
@@molosifan8923 👍👍👍👍👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
@@molosifan8923 አመሰግናለሁ የፊደል ቀን መሆኑን ሰለአስታወሳችሁኝ
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያድልልን አሜን
@teejaay585
@teejaay585 3 жыл бұрын
ስላም መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም እንወድሀለን እድሜህ ን ያርዝምልን እግዛብሄር አምላክ
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-pf9lr6gd8e
@user-pf9lr6gd8e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍 ከሰው ፍጥረት ላይ ይህን የሟርትና የድግምት መንፈስ ከሰው ዘር ላይ ጨርሶ ያጥፋልን ማረን ማረን ማረን አውጣን አውጣን አውጣን
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር !!! ይመሰገን !!! መምህር እንኳን ለቅዱስ ሩፍኤል አመታዊ በአል አደረሰህ አደረሳችሁ ከነቤተሰብ 🌻🌻🌻የቅዱሰ ሩፋኤል በረክት እና ምልጃና ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን !!! መምህራችን በርታልን ብዙ ሰው እያነቃ ነው በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 2 жыл бұрын
አሜን መላው የተዋህዶ ጵጵስና ፕሮፌሰር
@ehetgebrielabebe588
@ehetgebrielabebe588 2 жыл бұрын
አለ ፕፑፕክየዩፕንልልልኪትትትትትትትትትትልትይችርሽፕሽ ምን እህት
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
መምህር ተስፉዬ ትምህርት እናመሰግል /የእግዚአብሔር ሰራው ድንቅ
@ydenek2712
@ydenek2712 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እውነት ነው እኔ አማትቤ አቡነ ዘበሰማያት ስል ያስጠፋኛል አሳቤን ይሰርቀዋል እናም ሲመልሰኝ ምን ነው ብየ ይግርመኛል ለካ እሱ ነው ወይ ጉድ መምህር አስበኝ በፀሎትህ ወለተ ማርያም እያልህ
@btrlut9792
@btrlut9792 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋ እንኳን መጣህልን የእውነት እኔ ባንተ ትምህርት በመስማት ብዙ ተምሬአለሁ ከልብ አመሰግናለሁ እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰህ መምህር
@tigestalamayehu1243
@tigestalamayehu1243 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክልን መ ምህራችን ኑርልን
@hgggg336
@hgggg336 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም የምወድህና የማከብርህ የመምህር ግርማ ፍሬ በጣም እንወድሀለን የስንቱን ነፍስ እያዳንህ ነው በርታ እግዚአብሔርም የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ በጸሎትህ አስበን ወለተ እየሱስ ብለህ መምህር እስኪ ስንሰግድ የምንጠራቸውን የእግዚአብሔር ቃሎች ከታች አስቀምጥልን ለምሳሌ ቅዱስ ኤልሻ ዳይ ቅዱስ አዶናይ እና ሌሎችንም ላስቸግርህ
@jahbless7818
@jahbless7818 3 жыл бұрын
ይሄማ ገጠመኝ ብቻ ሣይሆን ትልቅ ትምህርት ነው ማሥተዋሉን ይሥጠን ጎበዝ መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ ገብረመሥቀልን በፀሎታቹ አሥቡኝ ከኳታር
@betlemdafo8141
@betlemdafo8141 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@serkadisnatan730
@serkadisnatan730 3 жыл бұрын
የሚገርም የሚደንቅ ነው መምህር በእውነት አስተማሪ ነው አረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ዉድ መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ሰላምህ ይብዛ ከቤተሰችነጋር እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@zmttrfo2064
@zmttrfo2064 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አደረሰህ መምህርችን እንኳን አደርሳችዉ ለተከታይች በሙሉ
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ተምህርቶችህ ሁሉ የእኔን እና የቤተሰቦቸን የማይጠቅስ ትምህርት የለም በእውነት እጂግ በጣም ተለውጠንበታል ተምረንበታል እና መምህርየ እኔ ቪዲዮዎችህን በፍላሸ እፈልጋለሁ አድራሻህን ስጠን መምህር እኔ ስለሁሉም ነገር ቃላት ያጥረኛል እና ገጠር ላይ ያሉ ብዙ አደጋላይ ያሉ ሰወች አሉ አቡሶ በአድ አምልኮን በተመለከተ ብዙ ሰወች ተጨንቀዋል
@ufts5046
@ufts5046 Ай бұрын
ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱያፅናህ ባንተ ትምህርት ቡዙ ተምሪያለሁ መምህርየ ቃለህይወትን ያሰማል
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ። መምህር እኔ ሁሉንም ዳውሎድ አድርጌ ለቤተሰቦቸ እስካስተምራቸው በጣም በጉጉት እየተበኩ ነው መምህርየ እኔ እስካሁን በጣም ተምሬበታለው ክብር። ለድግል መርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ለንስሀ በቅቻለው መምህር ምን እደምል አላውቅም የምትወዱት ቅዱስ እሩፋኤል ይጥብቅልኚ አመሰግናለሁ ።
@user-bt5gl6fn4j
@user-bt5gl6fn4j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር. ዘመንህ ይባረክ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 жыл бұрын
ወገኖች መምህርን የምታዳምጡ ማስታወቂያውን የዩቱቡን ማለቴነው አታሳልፉት አዳምጡት መምህርም ከዩቱቡ እዲያገኝ እሺ መምህራችን በርታልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ አሜን
@user-ui1ip2ln9l
@user-ui1ip2ln9l 3 жыл бұрын
ስለትምህርትህ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙዎች እንደኔ እንደሚማሩ ተስፋ አደርጋለሁ
@betialemu8861
@betialemu8861 3 жыл бұрын
ቃላህይውት ያስማልን ምህምረ በጣም አስተማሪ ትምህርት
@netsanetasefa6169
@netsanetasefa6169 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 жыл бұрын
አሽ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
@boots9615
@boots9615 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ ልክ
@tsigesisag7754
@tsigesisag7754 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ufts5046
@ufts5046 Ай бұрын
አባየ በፅሎተወ እኔንም ያስቡኝ ወለተ እየሱስ ብለው። መድሀኒአለም አባቲ ይቅር እንዲለኝ እንዲምረኝ ይፀልዪልኝ አባየ በረከታችሁ ይደርብኝ።
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ ወይ ጎድ እፀብ ድንቅ የአምላክ ሥራ
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@classiphone5329
@classiphone5329 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@user-pj5eq1km8v
@user-pj5eq1km8v 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤❤
@tsigeredawerku678
@tsigeredawerku678 3 жыл бұрын
እንኳን አደርስህ ለቅዱስ እሩፋኤል አመታዊበአል መምህር ፈጣሪ አድሱን አመት የሰላም የጤና የአንድነት ዘመን ያርግልን እህታችሁ ወለተአማኑኤል ነኝ በፀሎት አትርሱኝ ሁሌም አስቡኝ
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@feiekuabera5711
@feiekuabera5711 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@alemalemwalle5761
@alemalemwalle5761 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምግራችን እውነት ነው እረ ትምህርት ነው ብዙ ተምሬበታልሁ ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂውት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@user-tb8jr3wv6q
@user-tb8jr3wv6q 3 жыл бұрын
በእውነት በመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጤና ይጠብቅልን
@tesfenshnuhssdee2451
@tesfenshnuhssdee2451 3 жыл бұрын
አሜን አሜን🌻🌻🌻⛪⛪⛪ቃለህይወትያሰማልን🌻🌻አሜንአሜን
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-fn9bb9vq3v
@user-fn9bb9vq3v 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@itdistrict8278
@itdistrict8278 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እደኔ አይነት ሀፃተኛ የአምላኬን ተአምር መሥማት መታደል ነዉ ክብር ለአምላኬ ይሁን
@wubalmmelaku324
@wubalmmelaku324 3 жыл бұрын
መምህር ምንም አትጠራ ጠር መጣም ብዙ ሰው እያ ነቃህ ነውእግዛብሔር እድሜ ከጤና ጋር ላንተ እና ለቤተሰብህ ይስጥልኝ በርታ አሜን አሜን አሜን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
*እግዚኦ የድመት ሥጋለሠዉ ልጅ አቤቱ ይማረን ሥት ጉድአለ*
@samiabebe1293
@samiabebe1293 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@kennaadurbeemaariyaamtubee8083
@kennaadurbeemaariyaamtubee8083 3 жыл бұрын
መምህር አግዚአብሔር ቃል ሂዎት ያሰማልን በጣም አናመሰግናለን በዉነት አባክህ አኔ ፍላሽ መገናኘት ፈልጋለው ......🤲
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
መምህር ያባታችንን መምህር ግርማን ድምፂ ስለሰማው ሳላመሰግንህ አላልፊም ጥሩ ስነምግባር እድንይዚ በፀሎት እድንተጋ ስላረክን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን መምህር በርታ ብዙ ሰው ከምልበላይ እየተከታተለህ ነው
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amen
@user-cz5yu9vh6m
@user-cz5yu9vh6m 3 жыл бұрын
መምህር እጅግ እናመስግናለን በጣም ደስ እያልን ነው የምስማህ ብዙ ነገር ተቀይራበታለሁ እናም ለጓደኛች እያደረስኩ ነው
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስጋን አሜን እንኳን ለሊቃ መላአክት ለቅዱስ ሩፋኤል አመተዊ ክብር በዓለት አደረሰችሁ ውድ የተህዋዶ ልጆች
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይሰራል ልቦናችንን ይክፈትልን
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 3 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ
@user-cw9ks7wt2o
@user-cw9ks7wt2o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃለህይወትን ያስማል እንኳን ለዝች ለተቀደስች ቀን ለቅዱ ሩፍኤል አደርስን አሜን
@user-df5yb1np6r
@user-df5yb1np6r 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን አደረሰዎት ከሞላ ቤተሰቦዎት አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ዘመን ያድርግልን አሜን በእውነት ብዙ ነገሮ በኔ ላይ ያሉ እያስተዋልኩ ነው ግን መቀየር አቅቶኛ እንድበረታ በፀሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ሰንበት እያሉ ውድ መምህሬ
@elsaayalew5620
@elsaayalew5620 3 жыл бұрын
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@bx395
@bx395 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን እሠይ መምህር እንኳን ደህና መጣህልኝ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን
@fvop7530
@fvop7530 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜንንን
@tewodajdegefe5790
@tewodajdegefe5790 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር የምታስተምረው ትምህረት በጣም ጥሩ ነው አንድም ጊዜ አያመልጠኝም ነበር ግን አሁን ከስራ ጋር መከታተል አልቻልኩምና በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ማረያም ከቤሩት።ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክ መምህሬ
@tewodajdegefe5790
@tewodajdegefe5790 3 жыл бұрын
አወ ግን አይመችም ከስራዬ ጋር ለዛ ነው
@gelanechala3770
@gelanechala3770 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@biniyambeyene1798
@biniyambeyene1798 3 жыл бұрын
አሜንን አሜንን አሜንንን መምህራችን እንኻን በሰላም መጣህልን ፡እንኻን አደረሰህ
@user-yv2jr1eh7w
@user-yv2jr1eh7w 3 жыл бұрын
ለዝይ ቀን የአብቃን እግዚአብሔር ለንሰአ የብቃን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
*ይገርማል የሚጠብቀኝ መላክ የራማዉ ቅዱሥ ገብርኤል በጣምነዉ የምወደዉ*
@wargaal6333
@wargaal6333 2 жыл бұрын
እግዝሀብሔር እድሜናጤናውን ይስጥክበዉነት ጥሩነገርነዉ እያረክያለከው እመቤቴ ፀጋውንጨምሮ ይስጥክ ህይወታችንን ስለቀየርክልን ወደ ሰላም መገድ ስለመራከን በልሁል እ/ር ስም እናመሰግናለን
@user-nu6cx6ry7h
@user-nu6cx6ry7h 3 жыл бұрын
ደህና እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን እንኳን በሰላም መጡ በዚህ ሰዓት ላደረሰን የእግዚአብሔር ስም ይመስገን አሜን
@twerkkeskes4661
@twerkkeskes4661 3 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሕን ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልሕ እኔሸር በማደርግበት ግዜየ ልክእንደኔ ሑሉም እንዴድን ነዉ እምፈልገዉ በዊነት ምንብየ እንደማመሰግን አላቅም መምሕር የድንልማሬያምልጅ እርጅም እድሜእና ጤናአ ይስጥሕ
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@hananeway2747
@hananeway2747 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህሬ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
@maragayininnod8245
@maragayininnod8245 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠቡቅል
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም እተማርን እየተለወጥን ነዉ ለጠየከዉ ጥያቄ የጠንቁይ የሚገበርለት ስም ከራማ ይባላል ልሳናቸዉን ክርስቶስ ይዝጋዉ ቅዱስ ኤልሻዳይ ይገስፀዉ አሜን መምህር በፀሎት አስበኝ አፀደ ማረያም
@Embete-
@Embete- 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንክዋን በሰላም መጣህ
@mebratguesh2431
@mebratguesh2431 3 жыл бұрын
Amen Amenamen
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቢሮህን ብትነግረን
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው 🙏
@fasikatsegaye197
@fasikatsegaye197 3 жыл бұрын
ሠላም ውድ የክርስቶስ ቤተሰባች አኳን አደረሳችሁ ለመላአክት አለቃ ቅድስ ሩፋኤል መምህር የቅድሳን ሁሉ ጠበቃ አይለህ ትምሪትህ በጣም ነው የጠቀመን ከወንጌል ጎን ለጉን የአርኩስ መንፈስ ሲሪን ማወቃችን አደጋ መዋጋት አደለብን አንቅተህነል
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 жыл бұрын
ጸጋውን ያብዛወት መምህር ረጅም እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብወ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@betlameadss5004
@betlameadss5004 3 жыл бұрын
Amen amlke ymsgine memire
@buzibuz2722
@buzibuz2722 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fitfitmelkie5771
@fitfitmelkie5771 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@danielasefa7568
@danielasefa7568 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@user-cz5yu9vh6m
@user-cz5yu9vh6m 3 жыл бұрын
እየተማማርን ብዙ ነገር እንደረስለን !እግዚአብሔር ባወቀ ስንል እንኳን ሳልባረክ ነበር የምመገበው ካንተ ብዙ ስርአትም አስተምረህኛል ዝቅ ማለት በጣም ተምረበታለሁ ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልህ ስራው እሱ ነውና !!!!
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 жыл бұрын
መምህራችን በእዉነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት ለእግዚአብሄር የሚሳነዉ ነገር የለም እና በብዙ ምክንያት እያስተማረን ነዉና ሰለማይነገረዉ ሰጦታዉ ቸሩ አምላካችን የሰራዊት ጌታ የተመሰገነ ይሁን በእዉነት ለመምህራችን *አብዝቶ ይባርክህ ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሄር ሰደተኛችን ለንሰሀ ያብቃቸዉ ያብቃን አሜን ፫ በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ የክርስቶስ ፍቅር ሰላም ፍቅር ይዉረድልን አሜን ፫ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን አዉርድልን ቸሩ ፈጣሪአችን*
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 жыл бұрын
Egzabher ymsgn amen memhrachn kalhywetn yasmaln amen berktachw aylyen amen
@kennaadurbeemaariyaamtubee8083
@kennaadurbeemaariyaamtubee8083 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና ይስጥልን ወንድማችን
@kalkidantaddesse8061
@kalkidantaddesse8061 3 жыл бұрын
Thank you Memhir ! Egziabhir Yibarkhe !
@sarawoldemicael1047
@sarawoldemicael1047 3 жыл бұрын
Esey wendmie Egzabiher tsegaw yabezalh.
@zewduhailu4324
@zewduhailu4324 3 жыл бұрын
Egziabher yebarkhe memher endit hiwotine endkyrkwe
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏🇲 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
ለቀጣዩ ጓጉቻለሁ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@cell7172
@cell7172 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን
@abemar3653
@abemar3653 3 жыл бұрын
መምህር ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ሰዎች እንዲማሩ እንዲህ እንደለፋህ እግዚአብሔር ልፋትህን ይባርክልህ።
@itdistrict8278
@itdistrict8278 3 жыл бұрын
መምህር እኔ እፈልጋለዉ በፍላሽ እፍላገር ያሉ ቤተሠቤ እህን ገጠመኝ ሠምተዉ ወደ ፈጣሪ እዲመለሱ እፈልጋለዉ እኔ በሥደት ነዉ ያለዉት
@user-sn3kr8gj4n
@user-sn3kr8gj4n 3 жыл бұрын
እኔም
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@addiseketemaw959
@addiseketemaw959 3 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ለቅድስት ሃገራችን ያብቃን እና ብዙነው የገጠሩ ጉድማ መፅሃፉንም ፍላሹንም ሰብስበን እናስተምራለን እስከዛው በስልክ ስንደውል እናጋራለን መንፈሱ አለማወቃችን የስንቱ ትዳር ፈርስዋል ቤት ይቁጠረው እኛም አንድቀን ተፈውሰን ለመመስከር ያብቃን
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 жыл бұрын
እረ ለሁላችንም ያስፈልገንል እስካሁን ያለዉን ቢጫንና ቢሰጣቸዉ ለቀጣዩ ደግሞ እነሱ ይፈልጉት ነበር
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 жыл бұрын
በነጻ ባይሆንም እራሱ ችግር የለዉም የሚጠበቅብንን እናደርጋለን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 жыл бұрын
መምህር ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ሁሉም እየገባኝ ነው
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እውነት ነው መምህር እንሜ ምግብ አቅርቤ መፀለይ ስጀምር ያዛጋኛል
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,6 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 17 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 199 МЛН
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 4,6 МЛН