75 ቅጠል ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል በ2017

  Рет қаралды 8,928

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 Ай бұрын
በስደት ላይ ያላችሁ በሙሉ ወቶ ተመቅረት ተክለ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ
@AhlamMuhame
@AhlamMuhame Ай бұрын
አሚን ሀጃችንን አሟልቶ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ በአፊያ
@etete-rq4cw
@etete-rq4cw Ай бұрын
አሜን🙏
@fatimahedrees2063
@fatimahedrees2063 Ай бұрын
አሚን
@FatimaSir-ti4gk
@FatimaSir-ti4gk Ай бұрын
አሚን ሁላችንንም ይጠብቀን ያረብ
@hawaa4738
@hawaa4738 Ай бұрын
አሚንንንን
@ኢካነኝየጀምታናሽ
@ኢካነኝየጀምታናሽ Ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው ወላሂ ልሰራ እያሠብኩ ነበር የበለጥ አጠነከርከኝ አላህ ያሠብከበት ቦታ ያሦገባህ❤❤❤❤❤❤
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w Ай бұрын
Amenamenamen Amenamenamen Amenamenamen. Awo.brech..hulachenem..eysiranew..beretu..yemadam..kememoch😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
@KadjaAhmad
@KadjaAhmad Ай бұрын
አብደላህ የምታሳየን ነገር በጣም ተመችቶኛል እባክህ ስልጤ ክልል ትሄደለክ ቤተ ቆሞዋል ግን እርጨራራሱ በትናንተ እንድሆን እፈልጋለሁ ኢንሻአላ
@Rukye-b8q
@Rukye-b8q 8 күн бұрын
በርታወንድሜ የስዴትእህቶቸን እያነቃህነው ዛሬአየሁህ ላይክአድርጉ ቅመሞቸ
@habibaseid2595
@habibaseid2595 Ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድም አብደሏህ የምፈልገው መረጃ ነበር አሏህ ያግዘን ቤት ሰሪዎች
@NajatMohamed-nv9nb
@NajatMohamed-nv9nb Ай бұрын
እረጂምእድሜ ከጤናጋይስጥህ ወድም የምፈልገው መረጃነው ወላሂ ❤
@SeadaAhmed-b4o
@SeadaAhmed-b4o Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን
@DhdjjxDhjdd
@DhdjjxDhjdd Ай бұрын
በርታ መሻአላህ መረጃወችህ በጣም ተቀራራቢ ናቸዉ ከቻልክ ቀጣይ ሁለት መሥኮት ሦሥት በር በለአንድ ተከፋች አንድ የሳሎን በር ሁለት የሺንት ቤት በር ሥንት ይፈጀል
@Saranegni21
@Saranegni21 Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ ተናድጄ ነበር 😆😄 230.000 አሉኝ ለ62 ቆርቆሮ አሪፍ ነዉ አይደል🤔
@ayedaayeda-kr9nk
@ayedaayeda-kr9nk Ай бұрын
ማሻ አላህ በርታ ወድም አብደላ
@ጀሚላመሀመድ-ጀ6ጰ
@ጀሚላመሀመድ-ጀ6ጰ Ай бұрын
ጀዛከላህ ከይር
@ThoufikThoufik-x7u
@ThoufikThoufik-x7u Ай бұрын
እናመሰግናለን
@ሓማል
@ሓማል 6 күн бұрын
የታገር ነዉ ይሔ?
@OneDay-gw4yf
@OneDay-gw4yf Ай бұрын
ማሻ አላህ በርታ
@ZeuibaM
@ZeuibaM Ай бұрын
ወድም ወዓሊኩም ሰላም ሀለተኛ ግዜ ስጠይቅህ ለአላህ ብለህ ጠይቅልኝ 3ክላስ ፕላስቲክ ኮሪኒስ ስንት ይፈጃን❤❤❤❤❤❤
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
እስከ ግድግዳ ቻክ ነው? 0913720988 በዋትሳፕ
@AsniGetahun
@AsniGetahun Ай бұрын
ቦታም የለኝ😢
@36614
@36614 Ай бұрын
ሰባ ቁርቁሮ ቤት ጂምሰም ለማሰራት ስት ዪፈጃል ዉድሜ ንገረኚ
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 Ай бұрын
የኔም ጥያቄነው መልሰልን ወድማችን
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 Ай бұрын
እነ ቅመም ከምን ደረሳችሁ እኔ ተጋፍጨዋለሁ ወየት አባቱ አትፍሩ ሠው የሚሠራው ላያቅተን አይገባም ወደፊት 💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@NARI-g3l
@NARI-g3l Ай бұрын
የበረዳቋሚ ብረት ስንት ነው አብዬ በአላህ እዳታልፈኝ
@Fati-b3w
@Fati-b3w 29 күн бұрын
እጨትና።ቦታ።አለኝ።ከዚሕ።ውጭ።ለ100.ቆርቆሮ።ስንት።ይበቃኛል።ወድም
@sarayohannes8772
@sarayohannes8772 Ай бұрын
እኔ የምፈልግ ድዘይን ስለሳያህኝ ከልብ አመሰግናለሁ
@1ኢላፍ
@1ኢላፍ Ай бұрын
ስሙኝማ ውዶቸ በብሎኬት ከመስራትና በጨት ከመስራት ማንኛው ይሻላል
@Keremu-o8
@Keremu-o8 Ай бұрын
የበርዋጋ ንገረኝ የውስጥ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Ай бұрын
180ካሬ ቦታ በኤል ስንት ቆርቆሮ ይበቃል ወንድም
@hawaa4738
@hawaa4738 Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላምሽወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ መሸአላህ በጣም ሀረፍ ነው በቱን ለማቆም ጣጣው ግን ተቆመ ቦሀላ ነው እስኪ ወድም አድ ጥያቄ ልጠይቅህ ብሉኬት ቤት እና የጨት ቤት ብዙም ለመስራት ብዙም ፈርቅ የለውም ይሉኛን አዳድ ሰውች ደሞ እላ ቢዙ ፈርቅ አለው ይላሉ እኔ ኢሸአላህ በቡሉኬት ነበር መስራ የፈልኩት 6 ክላስ ቆርቆሮው ደሞ ያዳማን ነው የመፈልገው የምሰራው ጊራና ነው አገሩን የጠቀስኩት ገባይው እዳከባቢው ስለሚለይ ነው ጠያቀን ከቻልክ መልስልኝ???????
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ሰፊ የሆነ ልዩነት አለው ከቻልሽ ግን በቡልኬት ብትሰሪ ሀሪፍ ነው
@aminatali3581
@aminatali3581 Ай бұрын
Wedime yemeret karta sm lemazor st yifejan mereja kaleh plis
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
የስም ዝውውር ሂሳብ እንደቤቱ እና እንደከተማው ይለያያል
@aminatali3581
@aminatali3581 Ай бұрын
Eshe amesejnalehu
@MaryemSeid3040
@MaryemSeid3040 Ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
@fatimahedrees2063
@fatimahedrees2063 Ай бұрын
አሰላሙልኩም ወድም አብደላ ቤትሰራ ነበር የቤት ድዛይን ብትሰራልን እዳታልፈኝ
@ZainabEndris-g5g
@ZainabEndris-g5g Ай бұрын
ማሻአላህ
@IntactIntact
@IntactIntact Ай бұрын
የምፈልገዉመረጃነበር በረካሁን
@JvihIggi
@JvihIggi Ай бұрын
ለሰራ አሰቤ ነበረ የአጲ ቁጥረ ሰጠኝ አኔ ወድ ጨፋ ሮቢት ነኝ❤
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Ай бұрын
አሰላማሊኩም ወዲም አብደላ ጥያቄ አለን ባሁኑ ዋጋ በየቀኑ ይቀያየራል ይሄየታወቀነዉ ግን 80ቆረቆሮዉ ብቻ ስትብረ ይጨረሳል መልስልኝ አደራ 🙏🙏🙏1
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 Ай бұрын
ቆረቆሮዉን ብቻለመግዛት
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ሀምሳ ስምንት ሺ አራት መቶ ብር
@onlyme6606
@onlyme6606 Ай бұрын
በናትክ ወንድም 60 ቆርቆሮ ቤት ስንት ካሬ አዳማ ቆርቆሮ ይጨርሳል
@gegegg3757
@gegegg3757 Ай бұрын
በፈጣሪ ለሰወስት ክላስ ዋጋ ንገረኝ እስከነ ሁሉ ነገር ሊሾ ኮርነስ ጭምር❤🙏
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ስንት ቆርቆሮ ነው?
@gegegg3757
@gegegg3757 Ай бұрын
@-ahadutube ገና ልጀምር ነው ለሰዎት ክላስ የሚሆን ስት ነው ወድሜዋ
@Smira-v1w
@Smira-v1w Ай бұрын
እናመሰግናልል
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Ай бұрын
120ሰርቸ አላልቅ አለኝ😅በፀሎታችሁ አስቡኝ😅
@ሪሀናወሎየዋባቦ
@ሪሀናወሎየዋባቦ Ай бұрын
አይዞሽያልቃል
@ethio125
@ethio125 Ай бұрын
በርቺ አይዞሽ ያልቃል የኔም አድሳለሁ እያልኩ ቀዳዳው በዛብኝ
@Hyat-e2o
@Hyat-e2o Ай бұрын
እኔምነኝ አይዞሽ
@azizaassen2427
@azizaassen2427 Ай бұрын
በርቺ እማ
@tigesttigest5862
@tigesttigest5862 Ай бұрын
Ene melew yehe hula men letsregu nw 😂😂😂120 yehe hul 50 le beteseb baqi nw marayamin ye keflager lejoch zem belachu nw gezechin na birachun yemet fejut Etere meten yaleche bet sartachu gebtachu atnorum 😳😳😳🤔🤔
@KsaJeddah-es6of
@KsaJeddah-es6of Ай бұрын
@AsterTafese-t1d
@AsterTafese-t1d Ай бұрын
65
@MOAY-o5g
@MOAY-o5g Ай бұрын
ወድም እናመሰግናለን እኔ ልጀምር ብያለሁ በኤል እስከነሻዉር 6 ስት ቅጠል ይበቃል መልስልኝ❤
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
መቶ 10 ቢሆን ስድስት ይሆናል
@AsterTafese-t1d
@AsterTafese-t1d Ай бұрын
65 qorqor lisho siraln
@RahmetHussen-g6u
@RahmetHussen-g6u Ай бұрын
እኔም ገና አሳቢ ነኝ
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 Ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍✅
@tatualemayehu4175
@tatualemayehu4175 Ай бұрын
እንደት ነክ ወንድሜ 65 ቅጠል በብሎከት ስንት ይፈጃል
@TaweelTaweel-du8hx
@TaweelTaweel-du8hx Ай бұрын
1.6
@nawamawa4646
@nawamawa4646 Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወንድም ካየከው መልስልኝ 1.1አለኝ የቡልኬት ቤት ልጀምር አስቢያለሁ 4 ክፍል ቤቱን አቁሞ ቆርቆሮ ያለብስልኝ ይሆን እባክህን መልስልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ያስጨምርሻል
@lubabahusen1754
@lubabahusen1754 Ай бұрын
አይሠራልሺምእኔመሠርቱብቻ ከነጃችው 700ሺፈጀቶብኛል አጠቃላይማ 3ነጥብበላይፈጀብኝ
@bezatubebeza4778
@bezatubebeza4778 Ай бұрын
ስሚንቶ ስንት ገባ አብደላ ኮመንቴን እንዳታልፍ😊
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
ሲሚንቶ ሰሞኑን እየቀነሰ ነው አንድሺ ስምንት መቶ ነው አሁን ላይ ነገር ግን አድስ የሚገባው በዚህ በታች ይቀንሳል ሲገባ ዋጋውን የማሳውቃችሁ ይሆናል
@bezatubebeza4778
@bezatubebeza4778 Ай бұрын
@-ahadutubeThank you 🙏
@user-nr3tk3jj5r
@user-nr3tk3jj5r Ай бұрын
የ40 የ60 ቆርቆሮ ስራልኝ እስከ ወድም እዳታልፈኝበአላህ
@ኑራNurawasie
@ኑራNurawasie Ай бұрын
,የ47
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ Ай бұрын
130 ቆርቆሮ ስንት ያስፈልጋል ።
@የወሎመብረቅኑሮበስደት
@የወሎመብረቅኑሮበስደት Ай бұрын
የደጋን ልጆች ቦታ የሚሸጥ አለኝ
@SeadaAhmed-b4o
@SeadaAhmed-b4o Ай бұрын
እፈልጋለሁ ስንት ነው
@SeadaAhmed-b4o
@SeadaAhmed-b4o Ай бұрын
የት አከባቢ
@የወሎመብረቅኑሮበስደት
@የወሎመብረቅኑሮበስደት Ай бұрын
@@SeadaAhmed-b4o ማዶ ላይ ቀርቀስቱ አከባቢ
@Elham-z7x
@Elham-z7x Ай бұрын
90ቆርቆሮ ስንት ክላስ ይሆናል ሸዋር ሽንት ቤት ጨምሮ
@-ahadutube
@-ahadutube Ай бұрын
አምስት መሆን ይችላል እንዳይጠብ ሆኖ
@sumeyaMuhammad-jg6se
@sumeyaMuhammad-jg6se Ай бұрын
ወድም ለ90 ስራልኚ
ይህን ቤት አለማየት ያስቆጫል አለቀ ስንት ብር ፈጀ ሙሉ መረጃው
10:12
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 1,1 М.
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
አራት  መቶ ሺ ብር እጃችሁ ላይ ካለ አሁኑ ፍጠኑ
9:36
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 2,9 М.
Inexpensive house in 10 days. Full construction process
44:30
Dad builds a house
Рет қаралды 28 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН