77ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ ሰንበት ተማሪዋ በታክሲ ውስጥ የተዋወቀችውን ደብተራ ምን አደረገችው

  Рет қаралды 47,831

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 280
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 жыл бұрын
መምህርየ በጣም ነው የምወድህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሁሌ ኣዳምጣለው ግን እራሴን መለወጥ ኣቃተኝ 😥 ሁሉን የሚችል እግዛብሔር ሂወታችን ይለውጥልን ልቦናችን ይክፈትልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@mariyamawit747
@mariyamawit747 2 жыл бұрын
Ayzosh radish satudigi le Beteseb ena le leloch sewoch eyetseleyish new rnesun le ye kidusanu adera sicheachewina sile rasish bilesh tselyi sigeji
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 2 ай бұрын
እኔም,እንደት,እንደምለወጥ,ግራ,ገባኚ,ስደት,ስለሆንኩ,ነው,
@hanahielegebriel8703
@hanahielegebriel8703 2 жыл бұрын
ሰንበት ተማሪዋ ግን አደነኳት እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ በመንፈሳዊ ህይወቴ ደካማ ነኝ እህተ ማርያም ብላቹ ፀልዪልኝ መምህር ተስፋዬ አንተ ከፀልይክልኝ ችግሬ ይፈታል አንተ አግኝቼ ባናግርክ በጣም ደስ ይለኛል የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@reewreew770
@reewreew770 2 жыл бұрын
😘‒
@እሴተገብርኤል
@እሴተገብርኤል 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር ገና ብዙ ደብተራዎች ይጋለጣሉ መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች የመምህር ተማሪዎች ስለ ቤተክርስቲያን እንፀልይ 😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 жыл бұрын
አዎመፀለይአለብን የመጣብን ማእበል እሚመለስአይደለም
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 2 жыл бұрын
@@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ ልቤነው የተስበረው ትናንት ዜናውን ስስማ ተንበርክን እናልቅስ ለፈጣሪአችን
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ቤቱን ያጽዳ በርቱ በጾሎት የተዋህዶ ልጆች እንበርታ
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ደስ ይላን ወድማችን እካን ተመለስክ እህታችነም በርች መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@tesfagergishhaile3141
@tesfagergishhaile3141 2 жыл бұрын
Friedhofstrasse 8
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ቤተሰቦች ገባ ገባ በሉ ላይክ like 👍👍👍 እያደረግን እንማር
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 2 жыл бұрын
እሺ ስላስታወሽኝ አመሰግነዋለሁ
@TigaryLove
@TigaryLove 2 жыл бұрын
@@tmcleaning5529 ፨፧. .
@maryamm684
@maryamm684 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል በተለይ መጨረሻላይ ያለው ቪድኦ ልቦና ይስጠን በምህረቱ ይማረን
@ሚጣ-የ7ሸ
@ሚጣ-የ7ሸ 2 жыл бұрын
_ይገርማል በጣም እኛም ሰምተን የተግባር ሰው ያድርገን መድሀኔአለም አሜን ወንድማችን ደግሞ አይዞህ ሶልያና ታግዝህ መምህርዬ ጸጋዉ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባረክ🤲_
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቹርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጤቸዉ ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡኑ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምረነ ክርሥቶሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ ዘር ብሩክ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ሀ ራ ድንግል ሥለ አባ መባ ፂወን አቡነ ሠልከ ፀዲቅ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህያቆሥ ሥለ ቅዱሥ ጴ ጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳዉሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ አባ እጦንሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ካህናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜዉም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ 2 жыл бұрын
የዛሬው ደሞ የተማረ የተመራመረ ስልጡን መንፈስ ነው መንፈስ ቅዱስ የማረከው እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ልቦናህን መለሰልህ
@munaweshuyoutoup5031
@munaweshuyoutoup5031 2 жыл бұрын
ድብተራው ውድ ክርስትና ሀይማኖቱ መመለሱ እጀክ በጣም ድስ ብሎናል እግዚአብሔር ፀሎቱን ሁሉ ይቀበለው
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተማርያም አሜን አሜን አሜን የመከረን የገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ልቦናይስጠን ከባድ ነገር ነው የሚሰማው እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ጎዶልያስ
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
መምህር ቃለሕይወት ያሠማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሣድረብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሒወት እና ወልደ ሐና ብላችሁ
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ይገርማል ይደንቃል::መምህር እራሴን እንዳይ እና እንደድመለከት ስላደረከኝ እጅገ በጣም አመሰግናለው::ቸሩ መድሃኒያለም በእድሜ በጤና ያቆይልን :: ኢትዮጲያ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የስንብት ተማሪዎቻችን እዲህ ሲነቁ ደስ ይላል አምላካችን ሆይ መቅደስህን አፅዳ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድሰት ቅዱሳን ኪዳነ ምህረት እናታችን አደረሰን አደረሳችሁ አሜንንን🙏❤🙏
@elias0829
@elias0829 2 жыл бұрын
ማነዉ መምህር ሲያስተምር በተመስጦ የሚያዳምጥ? ባለ ታሪኩ እራሱ የሚናገር የሚመስለኝ ነገርስ🙄? ተባረክ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ
@ፍቅርተማርያም-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቀህ እንቁ መምህራችን ረጅም እድሜ ጤና ይሰጥህ ገና ብዙ ደብተራዎች ይጋለጣሉ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ 2 жыл бұрын
እግዚአህቤርይመስገን መምህርእዴትነህ አቤቱጌታሆይ በቤተክርስቲያናችንውስጥያወውን የሰውአውሪዎች አተያዝልን
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን ይሄ ደብተራ ግን እግዚአብሔር ይገስፀው ቤተክርስቲያን አታስተምርም አይፈቅድም እያለ መልሶ ጥሩ ነው ይላል ደግሞ ናይት ከለብ ቆንጆ ነው መንፈስ ያድሳል ይላል እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናውን ያብራለት ።
@yebaeta671
@yebaeta671 2 жыл бұрын
መምህር የሰዎችን privacy የምትጠብቅበት መንገድ የሚደነቅ ነው ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏
@helin6219
@helin6219 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን በገጠመኙ እኔ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ግን ደብተራ ፅጌ ግራ የገባው ነው ምን እንደሚመልስም የማያውቅ አጋንቱ የተዋረሰውም በአደባባይ እያዋረደው ነው እንደውም ይስቅበታል እግዚአብሔር በምህረቱ ወደ ልቦናው ይመልሰው አሜን፫
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ቃለ ሒወት ያሰማልን ባንተ ብዙ ተምረናል በሰዉ አገር ሁነን የእግዚአብሔርን ክብርና የጥላታችንን ሴራ አዉቀናል በእዉነት ረጅም እድሜ ይስጥልን ስለሁሉም ነገር አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይመስገን
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ቁምነገሮችን ተምረንበታል እግዚአብሔር ይስጥልን ደብተራው ፅጌንም አጋእዝተ ዓለም ስላሴ ወደ ልቦናው ይመልስልን ።
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
ፅጌ የምትባል ደብተራ እስከነ ግብር አባሮችህ እግዚአብሔር ከምድረ ገፅ ያጥፋችሁ አተና ያተ መሰሎች ናቸዉ ናችሁ እ ዉነተኞቹን አባቶቻችንን የምታሳድዱብን
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ለሁላችንም ልብ ይስጠን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን የትዋህዶ እቁ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ሀግራችንንን ኢትዮጵያ በምህረቱ ያስባት ትላንትና ዛሬ ሲበተን የነበርውን ነገር እግዚአብሔር እባቶቻችንን አንድ ያርግልን ሁሉም ነገር በጣም ይከብዳል እር እማ ፍቅር ድግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን ጠቢቂያት ልጅሽ ይቅርታውን ያድለን ዘንድ ለምኝልን ፓፓሳቶቻችን እግዚአብሔር አንድ ያርግልን 🙏
@mariyamawit747
@mariyamawit747 2 жыл бұрын
Egziabiher be mil yitarem
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው አንተን የቀየረ ልዑል እግዚአብሔር ሌሎችንም ይቀይርልን 🥺ፀጋውን ያብዛልሽበረከትሽ ይደርብኝ እህታችን እናመሰግናለን መምህራችን 👏
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውድ መምህራችን እርጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ለዓመታዊ ክብረ በዓል ሰማዕቱ ቅዱሰ ቂርቆሰ እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን በረከቱ ይደርብን ሰለ ቤተክርሰትያናችንም እንጸልይ😥so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@መአዛሰናይ12
@መአዛሰናይ12 6 ай бұрын
ወንድማችንን እንኳን እግዚአብሔር ረዳው በጣም ደስ ይላል ያንድ ሰው መዳን በሰማይ ቤት ትልቅ ደስታ ይሆናል። የሰውየው ግን ይገርማል አይደል ብቻ አይገልጸውም። ምስኪን እመብርሃን ትርዳው በእውነት ወደ ልቡ እንዲመለስ።
@awetzeray262
@awetzeray262 2 жыл бұрын
ስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህር ወደዚ መንገድ ከመጣሁ አጭር ጊዜ ቢሆንም ምህረቱን አብዝቶልኝ አንድ የተባረኩ አባት አገኘሁ ንስሀ ገባሁ ቅዱስ ቁርባን በተከታታይ ስቀበል መፀለይ መሥገድ መቁጠርያ መጠቀም ስጀምር ቡዙ መናፍስ ተጋለጡልኝ በመተት የተረገብኝን በዘር የመጣው ሁሉም ተጋለጡልኝ በስራዬ በትዳሬ በልጆቼ እንዴት ሲያበላሹብኝ እንደነበር ተማርኩ ክብር ለድግልማርያም ልጅ አሁንማ አዲስ ሲመጣ ሁሉ በአንዴ ነው ሚያዘው ።🙏የአንተ ትምህር ብዙ አስተምሮኛል ቅዱሳን መላእክት ይጠብቁሁ🙏
@hiwi-21216
@hiwi-21216 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን 🥰🥰🥰
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
ያምላክ እናት አች ከታሰርነበት ፍችን የቃል ኪዳን ሰነድ ቅድስት ኪዳነ ምህረት
@selialmaz6029
@selialmaz6029 2 жыл бұрын
መምህርየ እንዴት ሰነበትክ ጥምቀቱ ጥሩ አለፈ እንኳን ለኪዳነ ምህረት እናታችን ቀን በሰላም አደረሰን በእለተ ቀኗ የሚገርም ትምህርት ነው አቤቱ እንደቸርነትህ ይቅር በለን በማወቅ ባለማወቅ የሰራነውን አፂያት የጠፋነውን ጥፋት አንተው ይቅር በለን አሜን
@Ephrata730
@Ephrata730 2 жыл бұрын
መምህር የሆሊሁድ ፊልም ላይ የእንጨት ጉቶ የሚመስል ያልከውን “ግሩት” የሚባል ለሁሉም ነገር መልሱ አንድ ቃል የሆነ ካራክር አድርገው የድንዳይ ሰው ያከውን አይነት ደሞ “ፍሮዝን” የተባለ የፃናት ፊልም ላይ ያሉ ድርጋዮች ግን ሲጠሩ ነብስ ዘርተው እንደሚንቀሳቀሱ የሚያወሩ አድርገው ሰርተውታል…ይህንን በአጋጣሚ ወይም አዝናኝ ነገር በመፍጠር የመጡት አይደም የተዋረሱትን ሲያለማምዱን ነው የኖሩት
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያናችንን አንተ ጠብቅልን ልቤ ተሰበረ አስከ መቼ ይህ መከራ ይቀጥላል አግዚኦ ማህረነ ከርስቶስ በፀሎት ቤተክርስቲያናችንን አናስብ
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 2 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር የመድሀኒያለም ቸርነትን ለኛ የከፍለውን ዋጋ ፍቅር ልጆቹን እንደማይተወን የተማርኩበት ትልቅ ገጠመኝ
@sofanitayfokeru2606
@sofanitayfokeru2606 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በትምህርቱ ለውጥ እያመጣሁ ነው በርታ ፅጌማርያምን በፀሎትህ አስበኝ አሜን
@mahlet2282
@mahlet2282 2 жыл бұрын
መምህር አቡነ ገብረ ማርያምን ገድል ከአመት በፊት አነብላችኋለው ብለህ ተናግረሀል እና መቼ ነው ሚነበብልን??
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 жыл бұрын
አንብቤው ተቀርጬ ጨርሼው አጅሬው ሲፈታተነኝ በእንግድነት የመጣ አንድ ሰው ላፕቶፔን ነካክቶ አጠፋብኝ ብዙ መረጃ የያዘ ባለ 400ጂቢ ሚሞሪ ነበር ፎረመተብኝ
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
ወድማችን ወ/ማረያም ዘውትር የማይረሳን ልዑል አምላካችን እየሱስ ከረሰቶሰ ያሰብህ እህታችን ጉበዝ ፀጋውን ያብዛልሸ ደብተራ መመለሰ ቀላል አይደለም#ወዮ ደብተራ ፅጌ ግን አንተ ነህ⁉️😭😭😭😭😭😭😭ዋዮው ጉድ ዘገነነኝ ማረያምን አሁን ካህን መቅረብ ፈራሁ😭😭😭
@tamrat-kifleabebe2054
@tamrat-kifleabebe2054 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኀዱ አምላክ። አሜን። መምህር ተስፋዬ በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። በርታ። መርቀቅ፣ ረቂቅ እንዲሁም ጥበብ፣ መጠበብ የሚሉት ቃላት ቅዱሳን ቃላት ናቸው። ስለ እግዚአብሔር ስለ ራሱ እና የእግዚአብሔር ስለ ሆነ ነገር ብቻ የምንጠቀምባቸው ቃላት ናቸው። ማለትም ርኩሳን መናፍስትን በሚመለከት:- ተንኮሉ፣ እርኩሰቱ፣ ጭካኔው፣ እጅግ ከፋ ብሎ ቢገለጽ ትክክል እና የተሻለ ነው ።
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 2 жыл бұрын
መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ወልደ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻህን ያሳምርልህ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የደብተራ ፅጌ ነገር በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ልቦናውን ይመልስለት እንጅ በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ ሳዳምጠው ሰውየው ሳይሆን መንፈሱ ነው የሚያወራው እግዚአብሔር አምላክ ከእንደዚህ አይነት የስጋም የነፍስም ሞት ይሰውረን😭
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ይህና መጣህል መምህራችን♥️♥️♥️
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛ መድሃኒኣለም ይጠብቅህ🙏❤️❤️ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏❤️❤️❤️ ወድማችን ወልደ ማርያም እግዛብሔር ካንተጋ ይሁን ኣሜን 🙏❤️❤️❤️ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ድግል ማርያም ትጠብቅሽ ኣሜንንን🙏❤️❤️ መምህርየ ከውሃላ ያለው ቢድዮ በጣም ነው የሚያሳዝነው ትልቅ ሆነው ሳለ እንደ እብድ ነው የሚያወሩት የተጠየቅቱን እንካን በትክክል ኣይመልሱም ግን መድሃኒኣለም ኣባቴ ወደ ልቦናቸው ይመልስልን 🙏😥😥
@agereeageree8190
@agereeageree8190 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን ባተ ትምህርት ተቀይረናል ደብተራ ፅጌ እግዚአብሔር አምላክ መገዱን ይምራክ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቅድስሚካኤል ያርዳ ወልደማርያም በፀሎ እናስብሃለን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን መድንያለም መምህር በክፍለ ሀገር አለ እዉነት ነዉ መርጌታ ነን እያሉ ሰው አያውቅም ድግምት መሆኑን እግዚኦ አባቴ መድሀኒዓለም ይቅር በለን 😭
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በሰላም መጠጥ መምህራችን
@astera3589
@astera3589 2 жыл бұрын
መምህራችን እመ አምላክ ትጠብቅክ ቃለ ህወይት ያሰማልን ሺህ አመት ኑርልን የተዋረደ ተሰፋ አሜን አሜን አሜን
@haymitube8198
@haymitube8198 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እኳን ሰላም መጣህልን ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ በ👍
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር መምህር እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ኪዳና ምህረት አደረሳቹ አደረሰን የእውነት ቃልህወት ያሰማልን ጸጋ በረከቱ ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን የተማርንበት ትምህርት በልቦናችን ጽፎ እንድነትገብረው እግዚአብሔር በጸጋው ይደግፈን ለወንድማችንም እግዚአብሔር ይርዳው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቀው አሜን 🤲💞😍መምህር ለኔ ደካማ እህትህ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልክ 🤲
@godisalwaysgood5999
@godisalwaysgood5999 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር አሁንም ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 жыл бұрын
ኣሜን. እህታችን በረከትሽ ይደርብን. እንኳን ወደመሰመር መጣህ ባለታሪካች🕊. ውንድም ፅጌም ሳትወድ ሰለሆነ ልቦናህ ይክፈትልህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማለን እግዚያብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ይግለጥልን ። እመ አምላክ ሆይ ማስተዋሉን አድይን 😭🤲🏻😭🤲🏻😭🤲🏻
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን 🙏
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ
@በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እኩሀን በሰላም መጣክ አሜን አሜን አሜን ጆሮሀችንን ከፍተን ለመስማት ያብቃን
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ውድ የመምህር ተስፋዬ ተከታታዮች እህት ወንድሞቼ ከገጠመኙ እና ከላይቭ ፕሮግራሙ ጎን ለጎን የነፍስ ማዕድ ትምህርቱን እንድታዳምጡ እጋብዛቹሀለው 🥰 ምንም ሰነፍ እና ደካማ የሰማነውን ማንተገብር ብንሆንም እንኳን አሁን የመጣው የክዕደት እና የማመንታት አውሎ ንፋስ በበዛበት ጊዜ የእምነት ስንቅ የልብ ፅናት ይሆነናል እና እየገባቹ ተከታተሉ በአባቶቻችን ተጋድሎ በእናቶቻችን ፅናት እጅጉን ተዋህዶን ከመውደድ አልፈን እናፈቅራታለን እኔ ደካማ ሀጢያት ያጎበጠኝ እህታቹን የሰማሁትን ወደ ተግባር እንድቀይር ልዑል እግዚአብሔር ይረዳኝ ዘንድ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ❤️🥺 ጆሮ አይሞላም እና እምነታቹን የሚያፀና ማንኛውም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት አዳምጡ ለሆነ ቀን ጋሻና ጦር ይሆነናልና ጠላታችን በምንሰማው ትምህርት ደንብሮ ከእኛ ይርቅ ዘንድ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ❤️🙏🙏🙏
@mariyamawit747
@mariyamawit747 2 жыл бұрын
Emebirihan tasibilish Ehitemikael
@mariyamawit747
@mariyamawit747 2 жыл бұрын
Emebirihan tasibilish Ehitemikael
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ6ቨ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ6ቨ 2 жыл бұрын
በጣም ይገረማል እረ በጣም የሚገረም ነው እመቤቴ እባክሸ ሀገረሸን ህዝብሽ ሁሉ ታመናል አብደናል ግራ ገብቶናል እረ ድረሽልን እማ
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ወንድማችን ወልደማርያም እንኳን ወደ እውነተኛውና ቀጥተኛው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መስመር ውስጥ በጀግናዋ የሰንበት ተማሪ ገባሀ እግዚአብሔር ስለሚወድህ ነው የተመረጥከው የንሰሐ አድሜ ስለተሰጠህ በጣም እድለኛ ነህ ወደህ ከገባህበት ከሲኦል የእሳት እራት ውስጥ አውጥቶሃል። ካለብህ ክፉ መናፍስት ተገላግለህ ለቅዱስ ቁርባን ቅዱስ ማህተም ያብቃህ እመብርሃን የፍቅር ብርሃኗን ታብራልህ ቤተሰቦችህም በቅዱስ ቁርባን ለመታተም ያብቃችሁ በበኩሌ በመመለስህ እግዚአብሔር በጣም አመሰግነዋለሁ።
@ngstehagos6106
@ngstehagos6106 2 жыл бұрын
ዋይ ጉድ መፂኡና እረ ምንድነው የሚለው ሰውየው መምህርየ እናንተን ያብዛልን መድሃኒኣለም
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 2 жыл бұрын
ክብር ለድንግል ልጅ እሰይ እሰይ እሰይ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 2 жыл бұрын
ቃልሂወት ያሰማልኝ መምህራችን ወንድማችን የአማፍቅር ጸሎት ኣይለይህ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ስራ ለሚቀይር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💐🌻 ውይ አቤት ይቅር ይበለን ግልፁን ተናገረ ።
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አትጨነቅ አንተ ይሻላቸዋል የምትለውን አቅርብልን እናዳምጣለን የምታስተምረንን ሁሉ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ የመብርሀን ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ♥♥♥♥♥
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ3ጰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ3ጰ Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጠኔ አብዝቶ ይስጥልን ውድ መምህራችን ❤❤❤
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንኳን ደህና መጣህ መምህር ግርማን እና አንተን በቀን በቀን ካላየሁ የሆነ የጎደለኝ ነገር ያለ ይመስለኝና ቅር ይለኛል
@messimessi7609
@messimessi7609 2 жыл бұрын
በጣም ይገራማል. ሂወታችንን. ምስቅልቅል. ያለዉ. በነዚህ. ደፍተራ ነዉ
@IslamIslam-ks8xq
@IslamIslam-ks8xq 2 жыл бұрын
በዚዘመን ያለንን ሰዎች ግን እግዛብሔር ሲያየን ምን ይል ይሆን በእውነት💔💔💔💔💔
@rakrkv7423
@rakrkv7423 2 жыл бұрын
የምወደውልጅ አገኛለሁ ብየ መስተፋቅር አሰረቸ እንኳን ልጁን ላገኘው ደብተራው እኔኑ ቆልፎ አስሮኝ እኔው ሰው እድጠላኝ አረጎብኝ እሰቃያለሁ እሄትምህርት ሳላገኝ በፊት ነበር እሄነገር የተከሰተው መስተፋቅር ማለት አጋንት አይመስለኝም ነበር አሁን እግዛብሄር ይመስገን ንሰሀ ገባሁ ያቅሜን ያህል እሰግዳለሁ እጸልያለሁ
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 2 жыл бұрын
እንካን ደና መጣህ መምህር ምህረትን እንድናገኝ አብዝተን እናልቅሥ
@fytexggvhtdgg7916
@fytexggvhtdgg7916 2 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህ መምህሪችን
@ተመስገን-ደ8ጘ
@ተመስገን-ደ8ጘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን💒💒💒🙏🙏🙏
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ። መምህ ዶኪ ትዩብ ላይ እመጀመርያው አከባቢ አንቂ አንደበቶች ስጀምር በመሃል በአድ አምልኮ አስገብተው አይቼ ብዙ አልከታተልም ። የህፃናቱን ብሮግራም ግን በጣም ነው እምወደው።
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን ይሺ እናዳምጣለን መምህራችን
@synyetwork2279
@synyetwork2279 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኔን ያፈዘን ደብተራ የሴኔጋል ደብተራ የገዛ ጎደናዬ ነት የሴኔጋል መተት ያሰደርገችው አምላክ ይመሰገን አሁን ፀሎት ሰግደት ሰግደት አያደረኩ ደናን በመሰተፋቅ ነበር የተጫወተብን መላኩ ገብርኤል ፈወሰን አሜን 🙏🙏😪
@mariyamawit747
@mariyamawit747 2 жыл бұрын
ENKWAN fewesesh des sil ENKWAN des alesh
@ኤፍታህተክፍት
@ኤፍታህተክፍት 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን 💕💕🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
@bere2532
@bere2532 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 2 жыл бұрын
መታደል ነው እህታችን ደስ ይላል በርች እንዳንች አይነት ጠንካራ ምሳሌዎችን ያብዛልን ወንድማችን ወልደ ማርያም እግዚአብሔር ያስብህ በስዴት መቀጥቀጥ ለማይመቸንም ወገኖቻችሁ ፀልዩ ምዕመናን የጨበጣ ውጊያ ነው
@mariyamawit747
@mariyamawit747 2 жыл бұрын
Be kidusanu asketikitut ketikitulign belwachew. Beluna tselyu Enem. Yihew ene sodomawiyan sefer apartment. Wust bichayen negn. Talaq rna betam betam betam wugia binorim .eyketeketiku egegalehu
@elias0829
@elias0829 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣ! ያንትን ትምህርት ስከፍት ቤት ዉስጥ ጦርነት ነዉ! ነገ አዳምጣለዉ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 2 жыл бұрын
አንድ፡ቀን፡ይገባቸዋል፡እህት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
የኔቢጤ ካለሰማ መስማት እኔም አልችልም እግዚአብሔር ቀናለው
@samarr1112
@samarr1112 2 жыл бұрын
መምህር አተ ምትናገረው ነገር እኮ የውጪ ፍልሞች ላይ የምናየው ነው ግን ይሄን መንፈስ መሆኑን ያወኩት ያተን ትምርት ስከታተል ነው
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርታ መምህራችን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@samrawetg.egabhar
@samrawetg.egabhar 9 ай бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣክ መምራችን ወድማችን እንኳን ወደትክክለኛው መገደመጣክ ወልደማርያም ፈጣሪ ይርዳክ እመብራን ትርዳክ በርታ እግር የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚ተመስገን🤲አምላኬ ጠያቂውን ሳላደንቅ አላልፍም አቶ ፅጌ ግን ወሰድ መለስ ነው የሚያደርጋቸው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራቸው🎚
@selialmaz6029
@selialmaz6029 2 жыл бұрын
ወ/ማሪያም አምላክ ጥንካሬ ይሰጥህ
@elias0829
@elias0829 2 жыл бұрын
ወልደ ማርያም እግዚአብሔር ያስብህ! እህታችን እንቺም ተባረኪ ባንቺ ላይ አድሮ ነዉ እግዚአብሔር አሱን ያዳነዉ! # ያልተከለከለ ጋር ነዉ ምሔደዉ አለ የቆሎ ተማሪዉ🙄 ማህሌተ ፅጌ አረ ወዮዮዮዮዮ🙆 የት እንሂድ በ ዮሐንስ✞🤲✞🤲✞🤲✞! እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😭 እናንተ ደብተራዎች በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከዚ ምድር ትጠፋላችሁ!! የኤሊ ልጆች ቤተመቅደስን አርክሰዋል እነሱም ፍርድን ተቀብለዋል። እናንተም ቀናችሁን ጠብቁ✞ አቤቱ ማረን ይቅርም በለን😭✞😭 የጥላ ወጊ መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ስም ✞ በተወጋዉ ጎኑ በፈሰሰዉ ደሙ በአማኑኤል ስሙ በሕገ ወንጌሉ በወላዲት እሙ ማረን ይቅርም በለን✞ አሜን!!!
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም በጤና መጣህልን ዉድ መምህራችን የህይወታችን መቀየሪያ ስፔር ፓርት እንበለዉ እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት እዉነቱን ወይም ነጭ ነጩን አለ ዘመዴ ይህ ትምህርት ላልደረሳቸዉና ሰምተዉ ለማይጠቀሙበት እንፀልያለን በእዉነት የራሳችንን ታሪክ ነዉ እየሰማን ያለነዉ እዉነት ይገርማል የመንፈስ ቅዱስ ስራ ይደንቃል ብርታቱንና ፀጋዉን ያብዛልህ አንተ ለህዝብ ብለህ ብዙ ነገር አሳለፍክ እኛ አድማጭ ተማሪዎች ሰማን ተጠቀምን በምንና እንደት እናመስግን ፈጣሪያችንንና መምህራችንን!!!
@mebratgashaw8408
@mebratgashaw8408 2 жыл бұрын
መምህር ስለ ራሄሎ መንፈስ የመምህር(የአባ) ግርማ ከ370 በኋላ ያለው ላይ አለ። ማንና ምን እንደሆነች!
@hareempuran8430
@hareempuran8430 2 жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን መምህር
@lafyameer2468
@lafyameer2468 2 жыл бұрын
ሰላም. መምህር እንዴት ነወት በእውነትመምህራችን ቃለ. ህይወትን ያሰማልን. አሜን በእውነት. መምህርየ በጣም ፈልጌወት ነበር ግን እንዴት ብየ ላግኘወት.
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
Egzabiher yimsgen memihir amen amen amen 🤲💚💛❤🙏*መልክዐ ቅዱስ ሚናስ ሰማዕት*⤴️⤴️🌷🌷 ፩ *የይሁዳና የሌዊ መመኪያ* *ማርያም* *ሆይ በሰነፎች አንደበት* *ጥበብን የምታዘጋጂ/የምታኖሪ/ የሃይማኖት መንፈሳዊ መልሕቅ የሆነ ለወዳጅሽ የሚናስን ያለ /የታወቀ/ ገድሉን ትሩፋቱን እናገር ዘንድ በእኔ በአገልጋይሽ ላይ የሃይማኖትን ጠል ከሰማይ አውርጅልኝ/ አፍስሺልኝ።* ፪ *ለዝክረ ስምከ: ሚናስ* *ሆይ* *በግብረመንፈስ ቅዱስ ለተዋሐደ* *ክርስቶስ* *ለተባለ *ለእግዚአብሔር* *በሕጉ ሰሌዳ *ላይ ለተቀረጸ ስም አጠራርህ ሰላምታ ይገባል። የውስጥና የውጪ ስር የሰማዕት አለቃ* *ሚናስ* *ሆይ የተሰወረ ገድልህን በአንደበቴ እገልጽ ዘንድ በልቦናዬ ውስጥ የቀና/እውቀትን/መንፈስን/ አድስ።* ፫ *ለስእርተ ርእስከ ሚናስ* *ሆይ *ለራስህ ሁለተኛ ለሚሆን ለራስ ጸጉርህ ሰላምታ ይገባል መልኩ ከመስታዎት ለሚያበራ ፊትህም ሰላምታ ይገባል።* *የእግዚአብሔርን* *ሕግና ትዕዛዙን የፈጸምክ *ሚናስ* ሆይ *ክፉ ልማድና ባህል ያላቸዉ በእኔ ላይ ቢነሱ ጌታዬ *ሚናስ* *ሆይ *አንተ ወደ ኋላ እንዲመለሱ አድርጋቸዉ።amen (3) 💚💛❤🙏
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራን ቃልሂውተይሰመዐልን አምላክ መሰተውዕል ልብን ሰጣና አሜን
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 💒🙏🙏🙏🙏
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 2 жыл бұрын
ወዮ ወዮ አምላኬ🤲😭🤲🤲🤲አምላኬ🤲😭አይይይይ አምላኬ ቸር ነክ 🤲🤲🤲😭😭😭
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ 2 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይመሥገን. ወድማቺን እኳን በሠላም ወደእግዚ አብሔር ቤትመጣሕል
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን መምህር
248ኛ A ገጠመኝ ፦ በሚስቱ ገዳይ መተት የተሰቃየ አሳዛኝ አባትና
2:00:07
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 86 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 43 М.
83ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የአራት ልጆች እናት ድንገተኛ ውሳኔ
1:50:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
85ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ የዚህች ልጅ ዝምታ ከጠቀማችሁ ከህይወቷ ተማሩ
1:27:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
94ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ መፍትሔ ፈልጋ ራሷ ደውላልኝ ሰበብ ያመጣችብኝን ልጅ
1:03:14