7ኛ ዙር ከላይቭ የተሰበሰበ 2 ገጠመኝ ፦የደብተራ ልጅ ያፈቀረው ወጣት መጨረሻ

  Рет қаралды 30,853

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

7 күн бұрын

Пікірлер: 271
@tigisit2534
@tigisit2534 6 күн бұрын
እረ 🤔መምህር የሚገርም እኮ ነው ገጠመኝ ሆ እኛ ሀገር 2007 ላይ ድርቅ ነበር እና ሐምሌ 24 እለት ቤተክርስትያን ሕዝብ ተሰብስቦ እግዚኦ ሲባል ዋለ የዛኑ ቀን ዘንቦ ምድር ጠግባ አደረች እና በማግስቱ ዘር ተዘራ ይገርማል እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ጤፉም ስንዴዉም ባቄላዉም በአንድ ሰሞን ተዘርቶ ግን አዝመራው በሙላ ተባርኮ ፍሬው ጉድ ተባለ እንደዚህ አይነት አዝመራ ድሮ በደጉ ዘመን መዳበሪያ ሳይመጣ ነበር ያዩት መምህር ሳር ሳይቀር ነው ያደገው ጭንጫ የለም ለም መሬት የለ ሁሉም እኩል ፍሬ አፈራ ህዝቡ ደስ ብሎት በዓመት አንዴ ነሐሴ 24 ብቻ ያከብሩ የነበረው ተክልዬ ወር ከወር መከበር ጀምሩ :::ግን ያኔ ሕዝብ ተሰብስቦ መጀመሪያ ሐምሌ 24 ምህላ ሲደረግ አንድ ቆለኛ ብቻዉን ቀርቶ ማንም እቤቱ እንዳይቀር እንዳይሰራ ተብሎ ተጠርቶ እሱ ቀርቶ በደረቁ ዥረት ዉስጥ ማንም አያየኝም ብሎ ሲያርስ ዋል የዛኑ ቀን ማታ የዘነበው ዝናብ ማሳዉን ጥርግ አርጎ ወስዶ ጭንጫ አረገው ከታች ኮባ እና ጌሾ ልማት ነበረው ከማሳዉ የጠረገውን አፈር እዛ ላይ ወስዶ ቀበረው ልማቱም ጠፋ አሁንም ግን ከጥፋቱ አይታረምም ቤታቸውን ማዕበል አንሸራቶ የጎተራው እህል ፈሶ ንቃቃት ገባ መምህር ይህ ሰውዬ ፈጣሪው ጠንቋይ የሚመስለው ሰዉዬ አዛባ ምጣድ ላይ የሰለበው ቤተሰብ ነው :::ሌላው ወር ከወር ተክልዬ ተከብረው አሁን ሀገራችን የበረከት ሀገር ሆኗል ደስ ይላል ::በሕዝቡ ጥያቄ መሰረት የተክልዬ ጽላትም መጣ እና ገባ ከዛ ከተወሰነ ወር በኃላ 🙄ጉድ በል አስተዳዳሪው ብቻዉን በመኪና መጣ ጭር ስል ቀን ጠብቆ ለምን ብቻዉን መጣ ብለው እዛ ላለው ሀላፊ ስልክ ደዉለው እሮጦ ሄደ ምን ፈልገህ መጣህ አለው 🙄አያፍርም ጽላተ ተክለሀይማኖት ስላስገባን የ ቅዱስ ሚካኤልን ጽላት ልወስድን ነው ቢልስ ከዛ ህዝቡ ተስብስቦ ዉሻ አርጎ አባረረው መቼም ክርስቲያን ለእምነቱ ሟች ነው እንደዝ አይነት ናቸው እላይ ቁጭ ብለው አስዳዳሪ እየተባሉ ምእመናን ሰብሳቢ እረኛ ያጣው ሌላው ደሞ እዛው እኛ ደብር ቤተክርስትያን አታፍርሱብን እድሳት ብቻ ይበቃል እያለ ምእመናን እየለመነ አፈረሱት እና ችግር የለም በድሮው ዲዛይን ይሰራል ብለው መሰረቱ ከተጣለ በላይ አራት ኮለን ብቻ ቆመ አባቴ እነ ቀደሙ ንጽህ ነኝ በዚህ ሥራ አልስማም ከሰራን እንደ በፊቱ እንስራ የህዝቡ ፍላጎትም እንደ ድሮው ነው ሲል እንቢ ሲሉት አልሰራም ብሎ እራሱን አገለል ከዛ መሐንዲሱ ባዶ አዳራሽ አርጎ ሰራው መቅደስ የለም ቅድስት የለም ሰርተው ጨርሰው ድግስ ደግሰው እንግዳ ተጠርቶ ታቦት ወጥቶ ግባ ሲባል እንቢ ብሎ መጀመሪያ የኔ አባት የሰራው መስቀል ቤት ዉስጥ ተመልሶ ገባ 🥹ከዛ ህዝቡ ማን አፍሩሱ አላችሁ ብሎ እሪ ብሎ ሲቆጣ መሐንዲሱ ከሰሱት ከሀገር ሊወጣ ሲል ኤርፖርት ተያዘ 🙄መጨረሻ መሐንዲሱ መናፍቅ ጴንጤ ሆኖ ተገኘ :::ቤተክርስትያንም አፈረሱት አሁን እንደ ገና እየተሰራ ነው በድሮው ዲዛይን ::::ሲቀጥል ልክ እንደ ዚህ ሰዉዬ እኛ ደብር የታገደው መሪ ጌታ አዲስ አበባ መጥቶ ጉቦ ከፍሎ ተቀጠረ 🤔እረ መምህር ስንት ጉድ አለ በየት ልገርህ 😔
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 күн бұрын
ይገርማል የእውነት
@user-gw7qq6os9e
@user-gw7qq6os9e 5 күн бұрын
ይገርማል የድቃል በእውነት🤔🤔
@aelamabbg3541
@aelamabbg3541 5 күн бұрын
ይገርማል በእውነት
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ስራውድቅነው
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Күн бұрын
ውይ የእኔ አባት የተክልየ ስራ ይደንቃል።እኔንም ሶስት ግዜ ባንድ ቀን ሁለት ግዜ ከመኪና አደጋ አትርፈውኛል ሰው እስከሚገረም ድረስ
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b 5 күн бұрын
ገብረ ሚካኤል እባላለው በጸሎታቹ አስቡኝ ለ ቁርባን እንዲያበቃኝ
@zenebechlake6332
@zenebechlake6332 4 күн бұрын
fetary yirdah
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o Күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል የልብህን ይፈጽምልህ አባቴ
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ የስንቱን ህይወት ለወጥህ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 6 күн бұрын
እንኳን ለጾመ ሐዋርያት በሰላም አደረሳችሁ ጾሙ የድያብሎስ ድል መንሻ የሰይጣን መደምሰሻ የመንግስተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አሜን
@FTZ29
@FTZ29 5 күн бұрын
አሜን
@FTZ29
@FTZ29 5 күн бұрын
የዕለት ተዕለት ኑሮዎን የተባረከ ይመስለኛል ምክንያቱም በማንኛውም ጊዜ አየሃለሁ
@FTZ29
@FTZ29 5 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y 6 күн бұрын
እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትጠብቅህ መምህራችን
@melesedesalegn
@melesedesalegn 6 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን እነ መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ያሥነሣልን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም ምሥጋና ይድረሠው እንጂ ቤተክርስቲያኗ በደብተራ በጠንቁዋይ በመተተኛች በሟርተኛች ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 5 күн бұрын
ሰላም መምህር በድጋሜ ነው የቀረበው ግን ችግር የለው እንማርበት አለን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 6 күн бұрын
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለፆመ ሐዋርያት እንደውም ለቅዱስ ገብርኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤
@ReduGugsa
@ReduGugsa 6 күн бұрын
አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ቅዱስ እስጢፋኖስ ቀዳሚ ሰማእት❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise 6 күн бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለሐዋርያት ጾም ለፆመ ድኅነት ውዱ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን🙏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 6 күн бұрын
አሜን የምወድሽ እንኳዕ አብሮ አደረሰን ቃልየ
@best5720
@best5720 5 күн бұрын
Alawwt
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o 6 күн бұрын
በጣም ጎበዝ መምህር ተስፋየ በጣምምም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር ብረታቱን እዉቀቱን ይስጥህ 1ሰዉ እንኳን ሂወት ማስተካከል ምን ያህል መታደል ነዉ።ለሚአጋጥሙህ ፈተና ቢአንስ በአንተ ምክንያት የዳኑትን ለመዳን ግማሽ መንገድ ላይ የደረሰን ሰዎች ተፅናና ወንድሜ እሂን ያክል ብዙ ሰዉ ለዉጠሀል ስለዚህ በእኛ ተፅናና ምንም ፈተና ቢገጥምህም እኛን እያሰብህ ደስስ ይበልህ ዉዱ ወንድማችን ከልቤ ነዉ ምወድህ
@user-ft9el8ep7t
@user-ft9el8ep7t 6 күн бұрын
በጣም ደስይላል እህታችን ከዚህ በላይ ሰዎችን የሚትረደበትን ፀጋ ያብዘላት እኔ በልጅቷ መንፈሳዊ ቅናት ያዘኝ
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 6 күн бұрын
አባታችሁ በህወት እያለ እንደዚህ አታድርጉ ቤቱን ፀበል አስረጩት ለአባታቸ ፀሎት አድርጉላቸው እግዚአብሔር ይቅር እንዲላቸው። ወንድማችሁንም በፀሎት አግዙት
@newaymeried3320
@newaymeried3320 6 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህርየ በእድሜና ጤና የድንግል ማርያም ልጅ ከእናቱና ከቅዱሳን መላእክት ይጠቡቁህ
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 6 күн бұрын
ደሲስል ሁለተኛነኝ መምህርዬ ቃሎት የሰማልን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 6 күн бұрын
የኔ ትሁት መምህር🙏
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 5 күн бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ በፀሎት በስግደት እንድንበረታ ኃይል የሚሰጥ ገጠመኝ ነው እናመሰግናለን እንድነቃ ላደረጉን አባቶቻችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይጨምርልን አሜን::
@FetleWork-ke2zm
@FetleWork-ke2zm 6 күн бұрын
ሰላም መምህሬ ባንተ የተነሳ ብዙ ነገሬ ተለውጧል ብዙነገር እግዚአብሔር ነው የምልህ ብቻ እመቤቴ ትጠብቅህ ከከፉ ነገር ትጠብቅልን ለኛ ለቤተሠቦችህ
@dawitmekonnen9681
@dawitmekonnen9681 6 күн бұрын
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን: መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 күн бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁሉ በርሱ ሆነ ብዙ ተምረናል ኤፍታህ በለን ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ🕯🕯🕯🌿🌿🌿🌹🌹🌸🌼
@MebratMesel
@MebratMesel 6 күн бұрын
መምህር እንኳን ደሄና መጣ::የአንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ በቀን በቀን አዳዲስ ነገር አያለው:እራሰን ስፈትሽ እሪዳታህ ያስፌልገኛል እባክ የሆነ ነገር በሌኝ::
@MenaTsegaye-uq7nu
@MenaTsegaye-uq7nu 5 күн бұрын
አቤት መምህር ባንተ ትምህርት ስንቶች ናቸው የሚድኑት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 5 күн бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝነው የሚሰራው ስራ እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን አይነልቦናችንን ያብራልን ማረን የሰራዊት ጌታ ለአንተም መምህር እድሜና ጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 5 күн бұрын
ሰላም መምህራችን እድና ጤና ይስጥህ ክበርልን❤❤❤
@user-ur4rf3ss8e
@user-ur4rf3ss8e 3 күн бұрын
መምህር እድሜህን ያርዝምልን ከመከራ ስራ ከመከራ ነብስና ከመከራ ሥጋ ያድንልን ፀጋውን ያብዛልህ !!!
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n 6 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@maxdz9446
@maxdz9446 6 күн бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን 🤲🤲🤲
@user-hd6hn9hk6p
@user-hd6hn9hk6p 5 күн бұрын
ወይ ልደታ ለማርያም ሆይ ለዚ ልጅ የረዳሽ ለኔም እርዲኝ ስለ ክብርሽ ክብር ይድረስሽ እማየ
@helentesfay8776
@helentesfay8776 5 күн бұрын
ይገርማል የሰው ክፋትና የጌታ ምህረት
@tymordoha
@tymordoha 6 күн бұрын
እመበታችን ስም የተመሰገነ ዩሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-xz7ps1lj2t
@user-xz7ps1lj2t 6 күн бұрын
መምህር እዴት አመሸክ ሁላችሁም እደምን አመሻችሁ
@hanahailu8956
@hanahailu8956 6 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@YaredSeyoum-fp1ym
@YaredSeyoum-fp1ym 6 күн бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@biniyamkindie
@biniyamkindie Күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ጊዜህን ይባርክልን። እኔጃ እናንተን ሳስብ ልቤ በተስፋ ይሞላል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ምርጥ መምህራኖቻችን❤❤❤
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 6 күн бұрын
እጠዃን ሰላም መጣህልን መምህር
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ወለተ ጻድቅ እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ 😢
@asedMariyame
@asedMariyame 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤❤
@user-dx6dn1mj9q
@user-dx6dn1mj9q 6 күн бұрын
የእኛ እቁ መምህር እንኳን በስላም መጣክ እግዚአብሔር ይመስገን እማፍቅር ትጠብቅህ ከነቤተስቦችህ ❤❤❤❤
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Күн бұрын
ቃለ ህወት ያሠማልን መምህር በጣም ድንቅ ነው🤲🤲🤲
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Күн бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦቹ አማ ፍቅር ትጠብቅልን በአዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ይህ ገጠመኝ የልጅታን ጥንካሬ ከአግዚአብሔር ጋር በፆም በፀሎት በስግደት መበርታት ከልባ አምላካን ስለምታመሰግነዉ ይህዉ ዉጤቱ አግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ሆናት በመንፈስ ቅድስ ይህንን የመሰለ ፀጋ ተሰታታል ተመስገን ከብር ምስጋና ለአምላካችን የአህታችን በረከታ ይደርብን አድሜ ጤናዉን ይስጥህ የጠፉትን በሴጣን የተወሰድትን ልቦናቸዉን ይመልስ አግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይሁንህ
@user-tx1xv1sk7l
@user-tx1xv1sk7l 6 күн бұрын
እሠይ ሥለ ሑሉ እግዚአብር ይመሥገን ሠይጣን ይፈር አሜነ❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 күн бұрын
ቀሲስ ሔኖክ በስላሤ ስወዳቸዉ ሞገሳቸዉ በሳቸዉ እጅ ሁለትጊዜ በረከት በልቻለሁ❤❤❤❤❤❤
@user-cy2xs1pr5j
@user-cy2xs1pr5j 5 күн бұрын
ቀሲስ ሄናክ የት ይገኝሉ እባክሽ?
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 күн бұрын
@@user-cy2xs1pr5j አሁን እንግሊዝ ናቸዉ የሚያገለግሉበት ቤተክርስቲያን ከሆነ የፈለግሽዉ ኢትዮጵያ ሀያት 40 ሰንሻይን መጥምቀ ዮሀንስ እና እመቤታችን ቤተክርስቲያን ነዉ።ፌስቡክ ላይ ወይም ዩቱዩባቸዉን ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም ብለሽ ግቢና እየአንዳንዱ አገልግሎቱን ተከታተይ አድራሻቸዉንም እዛዉ ላይ ተገኝዋለሽ።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 5 күн бұрын
@@user-cy2xs1pr5j የት ነሽ አንች ሲመጡ መሄድ ከፈለግሽ እኔ አድራሻቸዉን እነግርሻለሁ።
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 5 күн бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው የደብተራውን ህይወት ለማዳን ወደ ፀበል ይዘሽው የሔድሽው እህታችን እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልን ወለተ ሩፋኤልን ከነቤተሰቦቻቸው አሰባቸው ብለሽ ፀልይልን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 5 күн бұрын
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ አብዝቶ ❤❤❤❤
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ምን ልበል በጣም ደስ ብሎኛል የካህኑም የእህታችን ገጠመኝ ይገርማል
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባዬ አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲❤️❤️
@biniyamkindie
@biniyamkindie Күн бұрын
ሰዓሊለነ ቅድስት በጣም ይገርማል መምህር። ልጂቷ ግን በጣም ጀግና ነች እግዚአብሔር ፀጋዋን ያብዛላት❤❤❤
@altudz4055
@altudz4055 6 күн бұрын
ሰላም ተወዳጆች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን 🥰ለሰኔ ፆም የበረከት ያድርግልን 🤲ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በረከቱ ይደርብን
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 күн бұрын
በስመአም እንደዚህ አይነት ሰዉ አለ አቤት መባረክ❤❤❤❤
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 4 күн бұрын
ወይ ወንድሜ ወይ መምህር የምልህን አጣሁ በቃ ተመረጥክ ከውዳሴ ከንቱ ይሰውርህ ብዝት በል አቤቱ ጌታዬ ምህረትህ
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 5 күн бұрын
አዎ መምርህ አል ሰውዬ አሰሬ ይቁማል እናም ሰላም እግዚአብሔር ከሁላቹጋር ይሁን ሰላም ኖት መምህር እግዚአብሔር ይመሰግን ❤❤❤❤
@tadelekebede9084
@tadelekebede9084 6 күн бұрын
ሰላም መምምህር ተማሪህ ሆጜ ብዙ ተምሪያለው ለዚህም እግዚያብሄር ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ ግን አንዳንዴ ትሳሳታለህ እንዳለማዊ ደስ የማይል ቃላትን ትጠቀማለህ ምሳሌ እውር እውር እያልክ ማለት ነው መንፈሳዊ ትምህርት ሆኖ ሳለ የልጅቱዋን ውበት እንደ በአሉ ግርማ ወይም ስባት ትነግረናለህ ይሄ ደስ አይልም
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 5 күн бұрын
በሜሴጅ ላክለት ወንድሜ የሄንን ኮመንት አጥፋ
@user-tx1xv1sk7l
@user-tx1xv1sk7l 6 күн бұрын
ጌታ ሖይ በምሕረት አሥበን አሜን❤❤
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 6 күн бұрын
አባታችሁ በህይወት ያለ እደዛ አታድርጉ ልጅቶ አሁንመታ በጾሎት ታውጣውና ያቡነ ሃብተማርያም ማእጠን እጠኑት እናታችሁን ሱባኤ ይዛችሁ ይውሰዳት ብሎ ላስረከባት ሰይጣን ንጠቁት አቡነ እስትፍሰ ክርስቶስ ተማፀኖቸው ወደገነት እንዲመልሶት እኔንም ወለተ ሐዋርያት አጺያተኛ ደካማ እህታችሁ አትርሱኝ ፈተና በዝቶብኝ ነው ያለሁት
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 3 күн бұрын
መምህር እንኳን በሠላም መጣህን ይህንን ገጠመኝ ስላቀረብክልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይህ እስከ ቤተሠብ እመብርሃን ትጠብቅህ
@nicenice613
@nicenice613 6 күн бұрын
እንካን ደኣደረሰን ❤❤❤❤❤
@zufangirma8054
@zufangirma8054 5 күн бұрын
ወይ ጉድ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክህ እንተ ስው እድን እባክህ
@houdasaker2056
@houdasaker2056 6 күн бұрын
መምህርችን እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤🎉🎉🎉
@TegestAleme-ul1bg
@TegestAleme-ul1bg 6 күн бұрын
ሰላም ለእናንተ የመምህር ልጆቺ ፀልዩልኚ በእማምላክ ???
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 күн бұрын
መምህር እንኳን ለጾመ ሐዋርያ በሰላም አደረሰህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 6 күн бұрын
ተመስገን ዛሬ መምህርን መልሸ መከታተል ጀመርኩኝ መስማት ስጀምር መንፈስ ያወጣኛል
@user-mu5eo2wt8e
@user-mu5eo2wt8e 6 күн бұрын
ወለተእየሱስ,እባላለውበፀሎት,አስበቡኝ,ሁላችውዉውም
@user-el4nc1ur6w
@user-el4nc1ur6w 4 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ለብዙሰው መዳን ምክንያት ነህ ፀጋውን ያብዛልህ ደብተራን ሆድን ይተርትረው እግዚአብሔር ።
@user-fz6fl3tz8q
@user-fz6fl3tz8q 5 күн бұрын
መምህር ይሄ ከንፈር ስር የሚያደርጉት እጽ በተለየ መልኩ የከባድ መኪና ሹፌሮችን ህይወት ያበላሸ ነው በጣም አደገኛ ነው፤ አንጋዳ ይባላል
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 6 күн бұрын
መምህር በርግጠኝነት የምነግርህ ሁሉም በሚባል መልኩ ማህበረ ቅዱሳኖች ደብተራዎቸች ናቸው
@birukbelay2196
@birukbelay2196 6 күн бұрын
Ere aybalm balege
@birukbelay2196
@birukbelay2196 6 күн бұрын
Kalun bicha semi edew tinesh hafret yenuresh
@alemayehulakew3642
@alemayehulakew3642 6 күн бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@lehulutube9063
@lehulutube9063 6 күн бұрын
የሰራተኛዋ በረከት ይደርብኝ ፤ የልደታ ማርያም በረከት ይደርብን አሜን።
@KaliKalkidan-r1k
@KaliKalkidan-r1k 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ! መምህር እባክህ ስልክህን የማማክርህ ብዙ ነገር አለ
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 3 күн бұрын
ትንባሆ ይባላል መምህር
@maron-m1234
@maron-m1234 5 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገንመምህረእንኳንደህናመጣህልን በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉንያብዛልህአሜን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@yidnekachewageza3244
@yidnekachewageza3244 5 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 4 күн бұрын
የሚድቅ የሚደቅ ገጠመኚ ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን🎉
@user-lt1xm4bb9q
@user-lt1xm4bb9q 6 күн бұрын
ሰላምእንኳንበሰላምመጣህልን
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 3 күн бұрын
እህታችን በፀሎት አስብኝ አሜን !!
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 6 күн бұрын
መምህር እባክህን እርዳኝ እባክህን የነብስ አባት ብታገናኘን እባክህን በጣም ችግር ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤️ አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 6 күн бұрын
እኔም ያዝኮቸው አባት ሁላ ሁለተኛ ንስሀ ስጠይቅ መልስ የለም እኔም ፈልጋለሁ
@SamuelMulugeta-gf1hm
@SamuelMulugeta-gf1hm 5 күн бұрын
በቴሌ ግራም ነይ የንጉሱ ልጆች ነን የመዳህኒ አለም ማህበር ብለሽ
@KabtamYifru
@KabtamYifru 5 күн бұрын
መምህር ድሬደዎ የሚያጠምቆ አባት ያሎኝን ብሠማ ይገርማል
@FikaduGirma-ui4bq
@FikaduGirma-ui4bq 5 күн бұрын
መምህርየ እንወድሀለን
@user-ou2bm1qf5l
@user-ou2bm1qf5l 6 күн бұрын
መምህራችን እኳደህና መጣህልን ❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር❤❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 5 күн бұрын
Memihir edmena Tena yistihe yigermal! Egziabher libona yisten lijachin bereketish yideribin Amen
@hanagetnet1903
@hanagetnet1903 6 күн бұрын
እንኳን አደረሰክ መምህር
@TegamengeYegzaw
@TegamengeYegzaw 5 күн бұрын
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@BINYAMDEREGE
@BINYAMDEREGE 3 күн бұрын
መምህር፡ተባረክ።
@user-xm3bj4hm7o
@user-xm3bj4hm7o 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤
@StephanosMulat
@StephanosMulat 6 күн бұрын
ሳውት ይባላል ሱዳን በጣም ታዋቂ አደንዛዥ እፅ ነው
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲💒🤲🤲
@user-sq4ne9fk1j
@user-sq4ne9fk1j 6 күн бұрын
ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 5 күн бұрын
Amen memihir edmena Tena yistihe!
@FTZ29
@FTZ29 5 күн бұрын
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ።
@tigisit2534
@tigisit2534 6 күн бұрын
መምህር የካ ያሉትም አወቅሁ 🤔ለኔም ንስሐ አባቴ ነበር ከዛ አንድ መሪ ቅዱስ ፋኑኤል ቤተክርስትያን መምህር ግርማ ጉባኤ አዘጋጅተው እዛ ሄደን ስንመለስ መንገድ ላይ አገኙን የት ሄዳችሁ ሲሉኝ ነገርናቸው ከዛ አ ያ ግርማ በመኪና ይሸራሸራል ብለው አጉተመተሙ 😔😔😔እህህህህ
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b 5 күн бұрын
ይሽጡት ቤቱን ሌላ ይግዙ በ አባት አስባርኮ ይግቡ ነው ምለው እኔ እግዚአብሄር ከነሱ ጋር ይሁን❤
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
@እሙዬየቡታጀራልጅEmuy 5 күн бұрын
በቅድስ ሚካኤል ስም ማሬያምን ይከብዳል ፈጣሪ ሆይ የንስሀ ሞት ስጠኝ ከደዚህ ነገር አርቀኝ ቅድስ ሚካኤል አባቴ አተ ጠብቀኝ ስደተኛዋ ነኝ እኔ በአሁን ሰአት ሰው ርቆኛል ሰውም አስጠልቶኛል ሰው ባላወራ ደስ ይለኛል በፊት ግን ከሰው ያለኝ ቀረቤታ በጣም አሪፍ ነበር አሁን ላይ ግን የለም😢😢 ደሞ ስጸልይ አይኔም ይጨልምብኛል በዛን ሰአት ቅድስ ሀያል ቅድስ ኤርሻዳይ ቅድስ እያቆብ እያልኩኝ ጀርባዬን በመቁጠራ ስደበድበው ከዛ ወደ ጉሮሮዬ መቶ እንቅ ያረገኛል 😢 ብቻ ተመስገን😢😢😢 ብቻ በጸሎታቹ አስቡኝ ወለተ ማሪያም ብላቹ በስደት ያላቹ እባካቹ ድባዩች ካላቹ እምነት ካላቹ ጸበል ያላቹ ካለ ተባበሩኝ 😢 አልቆብኝ ነው ከዚ በፊት ነበረኝ
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 5 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር 🎉❤🎉
@user-cf7sw9kd1j
@user-cf7sw9kd1j 4 күн бұрын
መምህራችን ሰላምና ጤናህን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 6 күн бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-jb6hi1ri4g
@user-jb6hi1ri4g 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ❤❤❤❤❤❤
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 5 күн бұрын
Selam selam selam Enkuwan Be Dena Metuw Memherachin Edimena Tena Egziahber Yadilen Be Unet ❤❤❤❤❤❤
@user-ur4rf3ss8e
@user-ur4rf3ss8e 3 күн бұрын
እግዚኣብሔር የተመሰገነ ይሁን!!!
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 6 күн бұрын
Amen amen amen klak hiwet yesman yene merhey egzebr Abzt Abzt yebrksh yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 143 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 26 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 3,9 МЛН
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 26 М.
5ኛ ዙር ከላይሽ የተሰበሰበ ሁለት አስገራሚ ገጠመኝ
1:01:30
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 26 М.
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 24 М.
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 104 М.
4ኛ ዙር  ከላይቭ የተሰበሰበ አዳዲስ ሁለት ገጠመኞች
1:10:29
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 29 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 143 МЛН