Рет қаралды 16,009
#Ethiopia #7Tube ወላዲተ አምላክ እራሷ በእጇ ይዛ መጥታ የሰጠችው የፀሎት መፅሀፍ //,,ውድ የተከበራችሁና የተወደዳችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን ሰንብታችኋል እንደምንስ ቆያችሁ ይህ ቲዩብ ሀይማኖታዊና አገራዊ የሆኑ መርሀግብሮችን የምናቀርብበት ቻናላችን ነው ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ሰላመ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ