8ኛ A 👉 መንፈሳዊ እንግዳዬ ፦ በሁለት ወንድሞቹ ተደፍሮ ከእንስሳት ጋር ወሲብ ይፈፅም የነበረ ሰው አስገራሚ ታሪክ

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 106,678

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 936
@woldesenbet
@woldesenbet 10 ай бұрын
የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!! kzbin.info/www/bejne/qZqxi6J8gbWeY9E
@honormobile9742
@honormobile9742 9 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን 💖💖
@eeisaytadal4011
@eeisaytadal4011 9 ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን ተጠቀምኩቤት❤❤❤
@EyobTsegaye-kt8bj
@EyobTsegaye-kt8bj 9 ай бұрын
እናመሰግናለን
@اوديباي
@اوديباي 11 күн бұрын
ለእግዚሀብሄር የሚሳነው ነገር የለም እንኳን አዳነህ ወድሜ ከባድ መከራ አሳልፈሀል የሰው ልጅ ፈተናው ብዙ ነው
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 10 ай бұрын
በዚ ገጠመኝ የተማርኩት የእግዚአብሔር ቸርነት እና ምህረት የእግዚአብሔር ሓያልነት የሰይጣ እርኩስነት ምንም ሓጥያት ብያሰራን እንኳ እግዚአብሔር ያሸንፋል ክብር ለሱ ይሁን❤❤❤
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 10 ай бұрын
Betam
@KdKew-h2n
@KdKew-h2n 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ቸርነቱ ብዙነዉ
@ft-zl7tz
@ft-zl7tz 10 ай бұрын
ኣሜን ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 10 ай бұрын
betam yegermal yeamlake chernetu egigune yegermal yesyetan kefatun erkusenetu degmo yamale
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
ዛሬ ሰጠብቅህ ነበር መምህር እንኳን ደና መጣችሁ "ኑ"ምዕመናን እንኳን ነገ የሚከበርው ለፍረሰኛው ሰማዕት ቅዱስ ጌዮረጊሰ ወረሃዌ በታሰቢያው ቀን አደረሳችሁ "ጠላታችን" በፍረሱ ይረገጥልን
@genetteshome3906
@genetteshome3906 10 ай бұрын
አሜን እኔማ ሰሞኑን,ጭቅ ላይ ነኙ,ፈረሰኛው ሰመሃቱ ይድረስልኙ,በፀሎት,አስቡኙ,እህቶቼ ወድሞቼ
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
@@genetteshome3906 አይዞሸ ፀባኦት ችግረሸን ይፍታልሸ ማማዬ
@fikir.com.
@fikir.com. 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የዓመት ነው ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ያለነው አሳባችን ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ለንስሀ ለቅዱስ ስጋናደሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@seblewongel-zh1ql
@seblewongel-zh1ql 10 ай бұрын
Amen3 🥰🙏🙏🙏🥰
@NatanemAraya
@NatanemAraya 10 ай бұрын
አሜን
@zahragenetasefa9703
@zahragenetasefa9703 10 ай бұрын
በዚህ ገጠመኝ የእግዚአብሔር ማሪነት ቸርነቱ ይቅር ባይነቱ ነዉ የተማርኩበት አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻ ችንን አሳምርልን አሜን
@TmaraA-on4is
@TmaraA-on4is 10 ай бұрын
አሜን
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BiniyamTasefaye
@BiniyamTasefaye 10 ай бұрын
አሜን
@TheSkyman55
@TheSkyman55 10 ай бұрын
ameen ameen ameen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@AaronSimon365
@AaronSimon365 10 ай бұрын
በስመአብ ወልድ በመንፈስ ቅዱስ ኢትዬጵያን ለካ በደንብ አላወቅናትም እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
@GetnetGetachew-mr8sl
@GetnetGetachew-mr8sl 10 ай бұрын
መምህርዬ ይህማ የእኔ ማንነት ነበር የሚለየው ተማሳሳይ ፆታ ጋር አለማድረጌ ነው ግን ከእሡ ከወንድሜ በብዙ እጥፍ ይበልጣል እኔም የእመብርሃን ልጅ ያደረገልኝን በአደባባይ ለመመስከር ይፍቀድ
@የሳርቤትቲዩብ
@የሳርቤትቲዩብ 10 ай бұрын
በጸሎት ያሰባችሁኝ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣች በእውነት ተፈቶልኛል ያናንተ ጸሎት ሰምሮ እግዚአብሔር ሰምቶልኝ ወቶልኛል እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 10 ай бұрын
Enkuan Egiziabher Aknawnelisch 🙏🙏🙏
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 10 ай бұрын
እውነት በጣም ይክበዳል ንቁ ወገኖቼ መምህራችንን ይሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ልዑል እግዚአብሔር ረዳክህ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 10 ай бұрын
እንኳን ለሊቀ ሰማእታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን እግዚአብሔር ይቅር አይለንም እኛ ሀጥያተኞች ነን ኃጢአታችን ይቅር የሚባል አይደለም እግዚአብሔር መቸ ማይረንም እያልን ከእግዚአብሔር ቤት ለምን ምርጥ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነው ይሄ ምእመናን እናስተውል ከኛ ኃጢአት የእግዚአብሔር ቸርነት ይበልጣል መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ እንግባ መዳን ዛሬ ነው ከዛሬ የማልፎ አሁን ነው እግዚአብሔር የንስሐ ልብ ይስጠን በሥላሴ ስም እጅግ ይገርማል ያሳዝናል ወንድማችን እግዚአብሔር እንኳን ከእንደዛ አይነት ህይወት አወጣህ ከዛ ሁሉ ነገር አልፈህ እንዲ ቆመህ ለመመስከር ስለ አበቃህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ቀሪ ዘመንህ ደግሞ እግዚአብሔርን እያገለገልክ የምትኖር ያድርግህ የአንተን ህይወት የቀየረ ቸሩ መድሃኒአለም የኛንም ህይወት ይቀይርልን አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 10 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Tizita341
@Tizita341 10 ай бұрын
Amennnnn
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 10 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@zerihunabate2205
@zerihunabate2205 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን !🙏 ጨለማ ብርሐንን አያሸንፍም , ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን ትልቅ ትምህርት ነው
@yabserayosephyabu
@yabserayosephyabu 10 ай бұрын
እኔም የግለ ወሲብ ተጠቂ ነበርኩ የፖርኖግራፊ አዘውትሬ እያየው በቀን ብዙ ጊዜ ግለ ወሲብ እፈፅሞ ነበር ከዛ በራሴ እያፈርኩ እራሴን በሱስ ውስጥ ደበኩ ሲጋራ ማጨስ ጫት መቃም ሌላም ብዙ ሱስ እንደዛም ሆኖ ፖርን ከማየት እና ግለወሲብ ከመፈፀም አልተቆጠቡኩም ህይወቴ ተመሰቃቀለ 8አመት+ ተቆጠረ አሁን ግን ከግለ ወሲብ እና ከሱስ በራሴ መንገድ ጥምቀትና ፀሎት ጀምሬ ልለወጥ ችያለው ግን አሁን ህልመ ለሊት ያሸግረኛል መምህር በፀሎትአችሁ አስብኝ።🙏🙏🙏
@EyobTsegaye-kt8bj
@EyobTsegaye-kt8bj 9 ай бұрын
ኣይዞክ ወንድሜ በርታ ፈጣሪ ይርዳክ
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 5 ай бұрын
አይን ጥላ ልሆን ይችላል መቆጠርይ ተጠቀም ብዙ ስግደት ሰግድ ከመችንችህ በፍት
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 10 ай бұрын
በስመስላሴ አንተን የረዳህ አምላክ እኛንም ይርዳን ወንድማችን የመናፍቅ መንፈስ እጅግ ከባድነው ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 10 ай бұрын
የስማቱ ቅድስ ጎርጊስ ክብር ባል ብስላም አድርሳችሁ እህቶቼ ወድሞቼ
@LemlemBerhanu-u7z
@LemlemBerhanu-u7z 10 ай бұрын
ምን አይነት መመረጥ ነው ግን ፈጣሪ ከትቢያ አንስቶ ለዚህ ክብ ያበቃው የተመሰገነ አምላክ የእኛንም መከራ ና እንቆቀቅልሽ ይፍታለን አሜን ። ክፍል ሁለት እባክህ መምህር አስተማሪ ትምህርት ነው
@mekonnenfetene
@mekonnenfetene 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው የሰራልህ እኔንም ያሉብኝን ችግር እግዚአብሔር ይስማኝ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 10 ай бұрын
በስላሴ የዛሬ ው ደሞ በእንባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩ 😢😢😢😢 ተመስገን ክፍል ሁለት በጉጉት እጠብቃለን አተ ወርቅ መምህራችን ስቱን አስተማርከን ወደሒህይወት ጎዳና መራኸን ዘርህ ይባረክ
@TmaraA-on4is
@TmaraA-on4is 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 10 ай бұрын
የሚገርም ነው ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማነው እንደ አምላካችን ያለ ከይት ይገኛል ምህረቱ የበዛ ቸርነቱ የማያልቅ እንኳንም ፈቅደህ ፈጠርከን ።
@aldanatsgab6979
@aldanatsgab6979 10 ай бұрын
የኔ ወንድም እካን ለዚ አብቃህ በትግራይ ለይ እንደ መምህር ተስፋየ እግዚአብሄር ያርግልን
@anakhanded485
@anakhanded485 3 ай бұрын
አቤቱ ጌታችን መድሀኒናችን ቸሩ መድኃኔ ዓለም አባቴ ሆይ ምህረትህና ቸርነትህ ድቅነዉ መመለሳችንን ብቻ እሚጠብቅ ምህረትህና ቸርነትህ ይደቀኛል
@Tgs542
@Tgs542 10 ай бұрын
እሄን ገጠመኝ ማምህር ብተርክ ኑሮ ተረት ተረት ትሉ ነበር የምር......? ማምህር እንዎደሃለን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@myfano
@myfano 10 ай бұрын
በትክከል
@gdydd1173
@gdydd1173 10 ай бұрын
በትክክል ኣሁን እኮ የማይካድ ሓቅ ነው ስሙት
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 10 ай бұрын
እኔ መስማት አቅቶኝ ተሰቃይቼ ጨረስሁት😭ለካ መስማት ከባድ ነዉ ለመምህር አዘንሁ😭😭አቤቱ ቸርነትህ ብዛቱ🙌አሁንም አድነን ልጠፋ ነዉና ታደገን 😢ለንሰሃ ሞት አብቃኝ🙏😭
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 10 ай бұрын
እኔም በልቤ እያልኩ ነበር 🎉🎉🎉
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 ай бұрын
እኔም ከአቅም በላይ ሆነብኝ ሳቆም ስጀምር በጣም ይክብዳል ግን መጨራሻው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ይቅር ባይ አምላክ አለን
@የሩቅyerukyoutube
@የሩቅyerukyoutube 10 ай бұрын
አቤት የሰዉ ልጅ ፈተናዉ መብዛቱ የእግዚአብሔር ቸርነቱ😢🙏አቤቱ በማያልቀዉ ቸርነትህ ጎብኘን
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 10 ай бұрын
ቸርነትህ ነዉ ያደረሰኝ እስከዛሪ ላመስግንህ ጌታ በዝማሪ2×
@ehf4hd522
@ehf4hd522 10 ай бұрын
መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማ ፍቅር ከከፋ ሁሉም ተጠብቅህ😭😭😭😭
@DuhgDugf
@DuhgDugf 10 ай бұрын
እደኔ ማነው ልቡን የነካውእውነት😢😢😢😢😢😢መምህር በቁነት አድሜና ጤና ይስጥልን ቃለሂወት ያሠማልን እኔ ግን እስካሁን መምህር ተስፋዬ አላውቀውም ነበር አሁነው ሰስደት አሁን ነው የወጣሁት እና አሁን ነው ያወቅሁት የመምህር ተስፍዬ ተማሪወች እኔም የሱ ተማሪ እድሆን በፆሎታችሁ አስቡኝ እሴተ ማሪያም ብላችሁ እህት ወድሞቼ እዲሁም መምህር😢😢😢
@fikir.com.
@fikir.com. 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን እኛም በስደትነው ሆነነው የነቃነው በደንብ ተከታተይ በርቺ
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 10 ай бұрын
መምህር በጣም የገረመኝ ያንተ ትህትና እንዴት እንደምትረዳው እንደምታግዘው ሳይ በውነት ትልቅ ሰው ነክ ክበርልን ልጁ በነፃነት እንዲናገር እረድተክዋል የልጁ ታሬክ ከአህምሮ በላይ ነው የአምላክ ቸርነቱ ሩሩህነቱ ትግስቱ እኛን ለማዳን ለራሱ ለማድረግ የሚታገስበት መንገድ ቃል ያጥረኛል እንደዚህ አይነት አምላክ አለን የሰይጣን ክፋቱና የሚሔድበት መንገድ ነፍሱ እንዳታመልጠው ያደረገው ብዙ ውስብስብ መንገድ ይገርማል የሰይጣን ክፋቱ ያማል መምህር በርታ ለስንቱ መዳን ሆነካል የዚህ ልጅ እንኳን ቀላል አይደለም ከዚህ ሁሉ መአት ከአጋንት እስራት መላቀቅ በራሱ ቀላል አይደለም የአምላክ ምህረቱ ይደንቃል ቃል ያጥራል
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 10 ай бұрын
በጌታ በየሱሱ ሰም 😢እንኳን ከዚህ ሁሉ ጉድ አወጣህ መድሀኒ አለም 🙏🙏🙏
@me-12.abatie
@me-12.abatie 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከሁሉ አዉጥቶ ለዚ ላደረሰህ👏🙏❤
@0001-t9g
@0001-t9g 10 ай бұрын
አሁን እስካለበት ድረስ የረዳው፣ የጠበቀው፣ ለብዙዎች የሕይወት ለውጥ ይረዳ ዘንድ ታሪኩን እንዲያካፍል ያደረገው ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። አሜን! ወንድማችን ግን አሁንም የዲያብሎስ ፈተና ውስጥ ነው። ቀጥታ በርሚል ጊዮርጊስ ሔዶ ቢጠመቅ ብዙ መናፍስት ይሸኙለታል እንዲሁም አሁን ካለበት የተሻለ አዲስ የአስተሳሰብ ለውጥ ያገኛል። ስለዚህ በርሚል ጊዮርጊስ ሔዶ መጠመቅ የሚችልበት እድል ቢመቻችለት በጣም መልካም ነው።
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ 10 ай бұрын
በስመ ስላሴ አቤት የእግዚአብሔር ቸርነት ምህረቱ ስለማይነገር ስጦታው ስለ ፍፁም ፍቅሩ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ በእውነት አንዳንድ ጊዜ እንዲህ ሰለመናፍስት የሚያስረዳን መምህር ባይኖር ኖሮ ምን እሆን ነበር በይ ለራሴ ጠይቃለሁ ብቻ ተመስገን እንዲህ በግልፅ እንድንወያይ የሰጠን አንተን አባቶቻችንን መምህራችን የአለም ሁሉ ንጉስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ሁሌም አዲስ ነው የሚሆንብኝ ገጠመኞቾን ስሰማ የዛሬው ደግሞ ይለያል በጣም በዙ ነገር የእግዚአብሔር ፍፁም ምህረቱን ያስተማርከን እናመሰግናለን ቀጣውን በጉጉት እንጠብቃለን.
@myfano
@myfano 10 ай бұрын
ከይቄርታ ጋ መምህሬ እሩካቤ በሚለው ስታስተምረን //ሁሉም የሀይማኖት አባቶች እንደ አንደተ ቢሆኑ ብዬ ተመኘሁ ❤❤😢
@Eyob797
@Eyob797 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዛ ሁሉ ፈታ(ኝ) ሁኔታ ውስጥ ዓልፈህ ህይወትህ መስተካከሉ ደስ ይላል። በታላቁ በእግዚአብሔር ህግ ለወደፊቱ ህይወትህ ፅና።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 10 ай бұрын
ሥላሴ ተመስገን ልጅክን የመለስክ ጌታ ተመስገን አሜን ትንሽም ቢሆን ትንሽ ሁላችንንም በድለናልና ይማረን ይማረን ይማረን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 10 ай бұрын
አንተን የረዳህ አምላክ እኔንም ይርዳኝ ከኃጢያት ማጥ ያውጣኝ በእውነት በዚህ አጋጣሚ መምህር በለአምሳ ላይ ንስሐ መግባት ይቻላል ምክንያቱም ለፋሲካ ሀገር ቤት ልሄድ ስለሆነ እስት አስረዱኝ❤
@gdydd1173
@gdydd1173 10 ай бұрын
ወይኔ አምላኬ በቁማችን ሙቶናል ጌታ ሆይ ይቅር በለን የእግዚአብሔር ትእግስት ግን ይገርመ ኛል ዕድሜችን ሁሉ ከነሃጥያታችት ይጠብቀናል ላንተ የደረሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ለሁላችን ይድረስልን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 10 ай бұрын
የኔ አባት በረከቶት ይደርብኝ ገና ሳያቸው በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው እፁብ ድንቅ እህት ወንድሞቼ ምንም በሀጢያት ብትወድቁ ተስፋ አትቁረጡ
@elsabeth2127
@elsabeth2127 10 ай бұрын
ከአይምሮ በላይ ነው። መምህር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።
@LemlemGftg
@LemlemGftg 5 ай бұрын
በዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ነገር የእግዚሀብሄርን ቸርነትና ምህረት❤❤❤
@saniatube2360
@saniatube2360 10 ай бұрын
እናንተ እኔ አልቻልኩም በእባ😭😭 ጀምሪ በሰላሴ ሰም የአድባባይ ንሰሓ ነው የገባሀው አባታችን በረከታቸው ይደረብን
@yamelak7686
@yamelak7686 10 ай бұрын
Betame😭😭😭
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የሚገርም ነው እኔ ራሱ እያለቀስኩም ነበር እሜገርም ነበር
@samerasamera2893
@samerasamera2893 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 10 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር እኮ ሲምር እንዲህ ነው በእውነት የእግዚአብሔር ቸርነቱ በሁላችን ላይ ይሁን
@meron7563
@meron7563 10 ай бұрын
Yemigerm new እፁብ ድንቅ ነህ የኔ ጌታ።እንዴት ላመስግንህ ግን😢ተመስገን ብቻ ላንተ ተመስገን😢😢መቼም አይጥለንም መቼም።ሀጥያትን እንጂ ሀጥያተኛን በፍፁም አይተውም።
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 10 ай бұрын
ወንድሞቻችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😢
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ወንድማችን ያስተማረን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ጠላት ሲነሳ ለማንረዳ በወንድማችን ተምረለው ከሁሉ ነገር በጣም ልቢን የነካው ዝቅ ብሎ ሽንት ቤት ሲያፀላ እኛም እንደሽንት ቤቱ ቆሻሻ መሆናችን እሱ አልታወቀውም እንጂ እግዚአብሔር ስራውን እየሰራ ነው ከኃጥያት ፣ወይም ከመውደቅ ከፍታ ላይ መውጣት እንደማለት ነው ደግሞ ነው ደስ ብሎኛል ላንተ የደረሰ ቅዱስ ኡራኤል ለኛም በመንፈሳዊ ከፍ ያለ ቦታ ያድርሰን ያብርታን እናመሰግናለን መምህራችን የስንቱን ታሪክ ስታቀርብልን ምናሃል የምታስተምረን እግዚአብሔር መምህራችን ከነቤተሰቦቹ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@CocapCacap
@CocapCacap 10 ай бұрын
እሚገርም ነው ይህ ሁሉ የኔ ህይወት ነዉ መምህር ግን ብዙጌዜ ሥፍልግህ ነበር ግን😢😢😢 ኦፍ
@ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም
@ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም 10 ай бұрын
በፀሎታቹ አስቡልኝ አበራ አማኑኤል አፀደ ማርያም ❤
@ይሳኩር
@ይሳኩር 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨርስኩት ወንድማችን እንኳንም ከዚህ ርኩስ ሃጢያት ቸሩ አምላክ አወጣህ 😭
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 ай бұрын
የሰይጣን ፈተና የእግዚአብሔር ቸርነት ይገርማል በዚህ ገድጠመኝ ብዙ ተማትኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያድናል
@tewahedobi3929
@tewahedobi3929 10 ай бұрын
*እስመ አልቦ ነገር ዘይስዐኖ ለእግዚአብሔር* መምህር በጣም ነው የማመሰግንህ። ለወንድማችን ዕድሜ እና ጤና ያአገልግሎት ዘመኑን ይባርክለት።
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 10 ай бұрын
እሚገርም ተአምር ነው !!እግዚአብሄር እሩቅ ሲመስለን ስንቀርበው ለካስ ከሁሉም በላይ የሚቀርበን የድንግል ማርያም ልጅ ብቻ ነው።
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 9 ай бұрын
አምላክ ሆይ የዚህን ልጅ ታሪክ እንደለወጥክ የሁላችንንም ህይወት ለውጥልን አቤት ፅናት
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 10 ай бұрын
ክብር ምስጋና የድንግል ማርያም ልጅ የወደቁት የመይርስ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አንቴን የተመላከቴ እግዚአብሔር እኛንም ከወደቅንበት ያአንስን ወንድማችን በፀሎትክ አስቤኝ ወለተ ማርያም ብለህ በስው ሀገር ጭንቀት ውስጥ ጋብቻለው
@helayetata5637
@helayetata5637 10 ай бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን ላንተ የደረሰ አምላክ በፈተናና በጭንቅ ላለዉ ህዝብ ይድረስለት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከ ዛሬ2× ላመስግን የኔጌታ በዝማሬ አንዳች እንደሌለኝ አውቀዋለው ባንተ ቸርነት ይህው ቁሚያለው ጎዶልያስ ውድማችን እግዚአብሔር እንዃን ለዚ አባቃህ መጨረሻውን ያሳምርልህ ያሳምርልን ይገርማል
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 10 ай бұрын
እገዞኦ መሀረን ክረሰቱስ የልተንገረ እንጂ የለተደረገ ንገር ይልም የበላል ዉንደሜ ጉበዝ ነህ ለበዙ ሰዉ ትምህርት የሁንል ምክንያቱም አንዱንዱ እየፈራ መንገረ ሰንት አል ❤❤❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 10 ай бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ወድማችንም ላተ የደረሰልህ ለሁላችንም ይድረስልን በሂወታችን ውስጥ ያለውን በግልፅ ነው የነገርከን አተለይ አድሮ ለንሰሀ አየጠራነው እኛም እዳተ ለንሰሀ ያብቃን መምህር እማፍቅር ትጠብቅህ ጠላትህን ትጣልልህ አተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመገን
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 10 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🤲 ወንድማችን እኳን እግዚአብሔር አተረፈህ🤲
@mehertmomberger8720
@mehertmomberger8720 10 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔ እንደዚህ የለ ሕይወት ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዉ የሰማሁት የዘላለም አባታችን ና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይከበር ይመስገን አሜን ።
@hiwotabebe76
@hiwotabebe76 10 ай бұрын
ወንድሜ በእውነት እግዚአብሔር አንተን በምህረት ዓይኑ እንደትመለከተህ የጠፉ እህት ወንድሞችን ይመልከታቸው ነው የምለው ።
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 10 ай бұрын
ብዙ ሀጢያት ባለበት የእግዚያብሄር ፀጋ ትበዛለች እግዚያብሄር እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ጌታዬ ሆይ እንደ ቸርነትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን
@hamensyeeqob
@hamensyeeqob 10 ай бұрын
አንደኛ የሌለ ርዕስ እያመጣህ የተዋህዶ ልጆችን ጭንቅላት አትበጥብጥ ልክነው መናፍስቱ የማያሰሙን ጉድ የለም እንስማቸው ካልን አንተ የሚጠብቅብህ ንስሐ ግቡ ሥጋወደሙ ተቀበሉ ስብከት ተግሳፅ ልክ እንደ ዘሚካኤል ቲዩብ ጠለቅ ያለ ዕውቀት ከመፅሐፍ ምስጢር ጋር አስናስለህ አስተምረን አጋንንት የሚሉንን ሁሉ ከየር ላይ ካበቃንማ ችግር ነው ለነአባ ኪዳነ ማርያም ለነአባ አመሐ ኢየሱስ ሳይገለፅላቸው ቀርቶ ይመስልሃል ብዙ አይምሮ ሊበጠብጡ የሚደርሱ ርኩሰት ስላለ በየበረሐው የወደቁ ከባቶቻችን ይህን ሁሉ ጉድ ተሸክመውልን ነው ንስሐ ግቡ አልቅሱ አንቡ ስገዱ የሚሉን ከተቻለህ በአባቶቻችን፠መስመር ግባ እግዚኦ በሉ በለን!!!
@ኪዳነምህረት9930
@ኪዳነምህረት9930 10 ай бұрын
እስቲ መጀመሪያ የተፃፈዉን comment አንብብ የህዝቡን መልስ እይ 😔🙏 የኔም ችግር ነው ብሎ የፃፈውን ቁጠር እስኪ
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 10 ай бұрын
አንተም ራስህን መርምር ዉስጥህ ችግርእንዳለብህ ያስታዉቃል
@AyalowHoubatou
@AyalowHoubatou 10 ай бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በኛ አካባቢ በዙ ልጆች ከእንስሳ ጋር ይገናኛሉ ወንድሜችን ያለው ነገር ሁሉ እኔ አደርገ ነብር አሁን ግን በመምሕር ትምህርት ተለውጨ ንሰሐ ገብቻለሁ
@sunshinefuture318
@sunshinefuture318 10 ай бұрын
እንኩአን እግዚአብሔር ረዳህ ወንድሜ አብዝተህ ፀልይ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 10 ай бұрын
Lol donkey or sheep was your choice? Beciality is a crime n you must be punished
@edesedes1676
@edesedes1676 10 ай бұрын
ሰለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ ጌታዬ መዳኒአለም ክብር እና ምስጋና ላንተ ይሁን የኔ ጌታ መምህር ተስፋዬ አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነ ቤተሰቦችክ መዳኒአለም እድሜ ይስጥክ የኔ አባት ይገርማል እግዚአብሔር መቼም አሸናፊ ነው ተመስገን
@ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም
@ሁሉበርሱሆነአስካለማርያም 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለሂውት ያሰማልን መምህር እንካን ለቅዱስ ጊዮርጊስ አመታው ክብረ በአል አደረሳቹ አገራን ሰላም ያምጣልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏
@እናቴማራም
@እናቴማራም 10 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@RugfFghfg
@RugfFghfg 10 ай бұрын
በስማአብ የእግዛአብሔር ቸርነቱ ግን እፅብ ድንቅ ነው መምህር ይቀጣል ከልጁ ጥንካሪ እነት የእግዛብሔር ቸርነት ይደቃን
@fasiqa470
@fasiqa470 10 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ይህን ሁሉ ፈተና አልፈክ እዚህ ያደረሰክ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@SisayMekonnen-i3p
@SisayMekonnen-i3p 10 ай бұрын
ይገርማል ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃህ🙏
@dawitata8291
@dawitata8291 10 ай бұрын
ዋው ደስ እሚል ሐአገልግሎት የሚያነሳሳ ትምህርት ነው። 2ኛ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 10 ай бұрын
እግዚኦ አንዳንዴ የምሰማው ነገር በጣም ለማመን ይከብደኛል አቤቱ አንተ በቸርነትህ ጠብቀን ማረንም እባክህ እራራልን
@arsemagirmay9185
@arsemagirmay9185 10 ай бұрын
አንተን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን የእግዚአብሔር ቸርነት በእውነት ይገርማል ❤
@EyobTsegaye-kt8bj
@EyobTsegaye-kt8bj 9 ай бұрын
እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቸርነቱ ድንቅ ነው።
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 10 ай бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir bewunet Betammm astemari #Getimegn new💚💛❤
@Merinatadeleababora22
@Merinatadeleababora22 10 ай бұрын
በጣም ወንድማችን እንኮን ለዚህ በቃህ በፀሉትህ አስበን አተን ያየህ እኛንም ይየን ይጎብኘን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ወዮሊኝ ለኔ ጌታሆይ ማረኝ እኔን ከእስራቴ እንድፈታ በጸሎታችሁ እሰቡኝ ❤❤❤🎉🎉🎉
@እመብሪሃንምርሕኒመገዲቅድ
@እመብሪሃንምርሕኒመገዲቅድ 10 ай бұрын
ቃል ሂወት የስመዐልና ክብር መመህርናን ሓውናን☘️
@የሩቅyerukyoutube
@የሩቅyerukyoutube 10 ай бұрын
ክፍል 2ን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ እግዚአብሔር ግን አይደንቅም ሰወችየ ቸርነቱ ፍቅሩ ይቅር ባይነቱ አሁን እንደሚምረኝ ወደ ቤቱ እንደሚመልሰኝ እርግጠኛ ሆንኩ በእዉነቱ አቤቱ እኔንም መልሰኝ አድነኝ አዉጣኝም😢 ወንድማችን አሁንም እግዚአብሔር በቸርነቱ ይጎብኝህ መምህራችን👈 በእዉነት በልጆችህ ተደሰት😍
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ ዓመታዊ አመት ክብረ በዓል አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 10 ай бұрын
በስመ ስላሴ በጣም ገራሚ ነው ስንቱን ፈተና አለፍከው ዋናው ነገሩ ዛሬ ነቅተህ ከዛ ሁሉ ስቃይና ኃጢአት ርቀህ እዚህ ላደረሰህ የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን🙏 መምህራችን የኛ እንቁ ኑሩልን ቀጣውን በጉጉት እንጠብቃለን ❤
@TmaraA-on4is
@TmaraA-on4is 10 ай бұрын
ክፍል ሁለትን ለቀቅልን መምህር በጣም በጣም በጣም ተምሬበታለሁ
@Geesad
@Geesad 10 ай бұрын
በእውነት እጅግ ገራሚ እማስለቅስ😢 እማስተምር ታሪክነው ክርስቲያን ይፈተናል እጂ ግን ያሸንፋል ወድማችን ታሪክህን እድንማርበት ስላካፈልህን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ አተንም መምህራችንንም🙏
@ስሜንእመቤቴታቃለች
@ስሜንእመቤቴታቃለች 10 ай бұрын
ሰላም ጊቢ በሉኝ የመምህር ተማሪዎች ሀገሬ ለእረፍት ልገባ ነው መምህርንም አገኘዋለው መልክት ያለው እጁን ያውጣ 😂
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 10 ай бұрын
ሰላም ግቢ መቁጠሪ አምጭልኝ❤
@Gebriel19
@Gebriel19 10 ай бұрын
Bselam gibi
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 10 ай бұрын
ሰላም ግቢ እህቴ ግን ተየትነው የምገቢው እኔ ምልክት አላኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ
@እግዚአብሔርይመስገን-ለ6ዠ 10 ай бұрын
በሰላም ግቢ እማየ እመብርሀን ትቅደምልሽ በፍትሽ መምህርን ሰላም በይልን
@yezufan
@yezufan 10 ай бұрын
ሰላም ግቢ❤❤❤
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 10 ай бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጡ ለኔ ብቻ ነው መምህራችን ለኔ ብቻ ነው ሀይለስላሴን የሚመሱሉኝ የምር ግርማሞገሳቸው
@DimaDima-du2vj
@DimaDima-du2vj 10 ай бұрын
መምህር እግዚአሐቤር ይበርክ በእውነት በጣም አስተመር ነር ነው ይኤ ነገር የቡዙ ሰውች ችግር ናው ይገርማል ሁለችንም በንድ አይነት መንፈስ በሰፍው ተይዘነል ምንልበል ግን በእውነት ፈጣር ይበርክ መምህር አምሮኤ የተክፈቴ ያእል ናው ዛሬ የተሰማኝ በጣም አስተመር ናገር ናው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 ай бұрын
እርእኔም በልጅነት ገጥሞኛል አድቀን ተከስቶብኛል😢የመምህርን ትምህርት ስስማነው የደነገጥኩ ንሰሀእኳን አልገባሁም እግዚያብሔር ለንስሀ ያብቃኝ ተባርክመምህር😢😢😢😢😢😢
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 10 ай бұрын
አቤቱ ተመሰገነ ዬኔ ጌታ ፍቅር በምን ይገለጻል❤❤❤
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ
@ስደተኛዋየልጀናፋቂ 10 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒአለም እንኩዋንም ከዚህ ጉድ አወጣህ ወንድማችን በስማም
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 10 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የደነደነውን ልቤን ቀይርልኝ
@WelansaGachena
@WelansaGachena 6 ай бұрын
እህታችን የመምህርልጆችበጸሎት አስበዉሽ ጸሎትሽ ስለደረሰልሽ በጣም ደስአለኝ
@ሩሐማ12
@ሩሐማ12 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን በሰላም ጣችሁልን ❤❤ ትናንት በ7 ደይ ይቱብ ላይ ስራህ ሲመሰከር በጣም ነው ደስ ያለኝ ማነው እንደኔ ደስ ያለው 👍
@MartaMershaye
@MartaMershaye 7 ай бұрын
የምገርም ባለታሪክ ነክ ወድሜ አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@TensaDesta
@TensaDesta 10 ай бұрын
ዛሬ አጋጣሚ ይሄን ቪዲዎ አየሁ ለብዙ አመት ከዚህ ቻናል ስሸሽ ነበር ወደራሴ ተመለከትኩ እባክህ መምህር እኔም የማይሆን ነገር ውስጥ ነኝ እባክህ ስለፈጠረህ አምላክ ብለህ እርዳኝ
@yeabsratesfaye2413
@yeabsratesfaye2413 10 ай бұрын
Yene eht ayzosh esu betam busy slehone kalmeleselsh endatkefi wey esun bemetebk gize atfji getemegnoch Adamchi keza mengedu erasu gelts yhonleshal emebete Mariam trdash esuan lemgniat eshi endtredash
@TensaDesta
@TensaDesta 10 ай бұрын
@@yeabsratesfaye2413 እህቴ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ተጨንቄያለሁ እራሴን አጥቼ በድን ሆኛለሁ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ትንሳኤ ብለሽ አደራ አስቢኝ እህቴ
@natanemu9304
@natanemu9304 10 ай бұрын
አይዞሽ እኔም ብዙ ሱስ ዉስጥ ነበርኩ አግብቼ ወልጄ ተቻቸዉ አየወ አድሬ ሲነጋ ግን በጣም አለቅስ አፀፀት ነበር አሁን ያ ሁሉ አለፈ ድግል ከነልጆ በማላቀዉ ሰአት ወደራሳቸዉ ሰበሰብኝ 3 አመት ሞላኝ
@natanemu9304
@natanemu9304 10 ай бұрын
አድሬ ሁለት ሦስት ቀን ቆይቼ አመጣ ነበር
@TensaDesta
@TensaDesta 10 ай бұрын
@@natanemu9304 እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ አንቺን የረዳሽ አምላክ እኔንም ይርዳኝ አችን የረዳችሽ እማምላክ እኔንም ትርዳኝ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 10 ай бұрын
የእግዚአብሔር ምህረት ድንቅ ነው ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 10 ай бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣክ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በእውነት በጣም ተምሬበታለው መምህር እናንተን ሰቶን ያነቃንእን አምላክ አመሰግናለው እድሜና ጤና ከነመላው በተሰባቹ ይስጥልን
@feven1919
@feven1919 10 ай бұрын
አባ እጓለ እኔም በእጃቸው ብዙ ተባርኬያለው የኔ አባት
@መብራህተወለተመድህን
@መብራህተወለተመድህን 10 ай бұрын
ስለ ማይነገር ውስጣዊ እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ እፅብ ድቅ ተመስገን እንሀንን የመሰለ የመሰለ ህይወት ነው ያደግት ሰት በህንም በፀሎታቸው ኣስብኝ ወለተ መድህን
@MartaMershaye
@MartaMershaye 7 ай бұрын
መምር ድግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ የብዙዎች አባት እኔም ባገኝክ ደስ ይለኝ ነበር ብዙ ችግር አለብኝ የጠላት ስራ
@KassahunDesalegn-t9n
@KassahunDesalegn-t9n 10 ай бұрын
ሰለሁም ነገር እግዚአበሔር ይመስገን መምህር እኔ እራሱ 10 አመት አጉርቻለሁ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ
@ኪዳነምህረትድጓእናቴ 3 ай бұрын
አቤት የሰው ልጂ ፈተና😢 የእግዚአብሔር ምህረት😢
@asetereasetere6261
@asetereasetere6261 10 ай бұрын
መድኀኔዓለም መሃሪ እና ይቅር ባይ ነው ሁላችንም ሀፅያተኞች ነን ለንሰሃ ሞት ያብቃን🙏😭
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 10 ай бұрын
ጥሩ አስተምሮ ነው ትንሽ ከበድ የሚሉ ቃላት የሚሉ አትጠቀም በጣም ጥሩ ነው ተባረኩ አስተማሪ ነው
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 10 ай бұрын
እኔስ ዝብየ ማዳመጣ ሆነ ስራ ተግባር ላይ የለውም ምን ይሻለኝል ጌታ ሆይ አስገባኝ 😢😢
@emebetfetene8892
@emebetfetene8892 10 ай бұрын
እኔም ተቸግሬያለሁ መማር ብቻ ፍሬ ማፍራት አቃተኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ፃዲቅ
@mimiimim8287
@mimiimim8287 10 ай бұрын
እህቶቼ ክርስትና በተግባር ነዉ እሚገለፀዉ በርቱ
@eto6852
@eto6852 8 ай бұрын
😢
@adrontube3361
@adrontube3361 10 ай бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው ጠብቆቱ እርህራሄዉ አንተን ልጁን የጠበቀበት ጥበቡ በጣም ይደንቃል አባታችን አምላካችን ስምህ ሁሌም ከአፅናፋ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Every team from the Bracket Buster! Who ya got? 😏
0:53
FailArmy Shorts
Рет қаралды 13 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
46ኛ A ፈተና ገጠመኝ ፦ የብዙ ሴቶች ህይወት ጠንቅ የሆነው አፍዛዡ ሴሰኛ
1:29:54