85ቆርቆሮ ቤት ፕላስቲክ ኮርኒስ ለመስራት ስት ብር ያስፈልገናል እዲሁም ከልሙጡ እና ከተገጣጣሚዉ ፕላስቲክ የትኛዉ ይሻላል

  Рет қаралды 1,051

የሱፌ Tube

የሱፌ Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@gingin6217
@gingin6217 5 күн бұрын
እረ በእናታችሁ ስብስክራይቭ አድርጉት አይከፈልበትም 😢😢
@meritube6783
@meritube6783 2 күн бұрын
ጃማ ላይ ለኔ ስራልኝ ፊንሺግ
@RabiaAhmed-ue7fk
@RabiaAhmed-ue7fk 5 күн бұрын
ለደንበኛ ክብር ስላለህ በጣም ጀግና ነህ የሱፌ
@sarimra
@sarimra 4 күн бұрын
እንኮን በደህና መጣህ የሱፌ በረታልን ያንተ መረጃ ለኛ በጣም ያስፈልገናል🎉🎉🎉
@جانو-ل7ف
@جانو-ل7ف 5 күн бұрын
ስለ ምትስጠን መረጃ እናመስግናለን ግን የእጅዋጋ ብዝህ ሪካሽነዉ በዉስጥ ስትጠየቁ በጣም ልዩነት አለዉ ለምድነዉ ካጠፋህ ይቅርታ
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 5 күн бұрын
ምን😮❤
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x 4 күн бұрын
እናመሰግናለን🎉🎉🎉
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 5 күн бұрын
ሹክረን ወዲም
@HikamaMahamad
@HikamaMahamad 5 күн бұрын
ወአለይኩም ሠላም ሠብሠክራይብ ላይክ አደርጉ እሚሠራሠው እናበረታታው የኔም እየሠራልኝ ነው በጣም ታማኝና ጓበዝ ነው እናመሠገናለን በረታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali 5 күн бұрын
የትነውእማ
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 5 күн бұрын
የትነው አንም ላስራ ነው
@HikamaMahamad
@HikamaMahamad 4 күн бұрын
እኔ ባቲ ❤​@@Madina2023Ali
@HikamaMahamad
@HikamaMahamad 4 күн бұрын
​@ማህደሪመረባቲ ነው ውዴ አሠሩት በጣም ጥሩአረጓነው እሚሠራው
@Madina2023Ali
@Madina2023Ali 4 күн бұрын
@@HikamaMahamad አላቀውም የኔውድ እኔወሎነኚ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 5 күн бұрын
የሱፌ በርታ
@Hayou-p7b
@Hayou-p7b 5 күн бұрын
ማሻአላ ቁጥረ ሥጠኝ መረሣ መሥራት ከቻልክ
@Zubaida-d2k
@Zubaida-d2k 4 күн бұрын
የሡፌ ቴሌፍንክ
@منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال
@منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال 5 күн бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ግን ኮርኒስ አሰርተን ጀብሰሙ ቢቀር ችግር ይኖረዋልደ
@wesraAbdu
@wesraAbdu 4 күн бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወድሜ ጀዛከሏህ ከይር እኔ ግን ላስቸግርህ በተመቸህ ሰአት ቪዲወ ስራልን ማለትም አንተ ባለሙያ ስለሆንክ የሚሻለውን ታውቃለህ ተፕላስቲክ ኮርኒስ እና ከጅብሰን ማንኛው ይሻላል ጅብሰኑ ዝናብ ሲነካው ይበላሻል ምናምን ይላሉ እና ማንኛው ይሻላል ??
@sarimra
@sarimra 4 күн бұрын
የሱፌ ቃጩር ላይ ቦታ ፈልግልኝ
@LaylaXx-zx5xe
@LaylaXx-zx5xe 4 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@amena8601
@amena8601 5 күн бұрын
አህለን ወድም
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 5 күн бұрын
እስኪ የኮቦልቻ ልጆችካላቹ እዚ ሴፍቲታከር ያሰራቹ ባለሙያ የምታቁ ሹክበሉኝማ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 5 күн бұрын
ኤኔም እፈልግ ነበር ንገረን ወንድም
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 3 күн бұрын
እኔ የ ኮቻ ልጂነኝ ሰው አለ አይጠፋም ግን ቤተሰቦችሺ እዛው ከሆኑ ቤተሰብ ለምን እራሳቸው አናግረው አያሰሩልሺም
@Beletu-yw1fd
@Beletu-yw1fd 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 5 күн бұрын
ልሙጡን ስራና ገላግለኝ 😢
@Habtam837
@Habtam837 4 күн бұрын
እኔም እደዛ ነው ያልኩት ይች የጠለብ ደሞወዝ አትጠራቀም ብላ ተቸገርኩኝ እኮ 😢😢😢😢😢😢
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 күн бұрын
@@Habtam837 ኧረ እኔማ ላለቅስ ደረስኩ አልቻልኩትም
@Habtam837
@Habtam837 3 күн бұрын
@@sofia________bintislam8509 አይዞን የኔ ብርቱ እህት እግድህ እጠክር 😢😢❤❤❤❤❤
@ማህደሪመረሳ
@ማህደሪመረሳ 4 күн бұрын
85 ቆርቆሮ በጂቡስን ስንት ይጨሪሳሊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Habtam837
@Habtam837 4 күн бұрын
በደብ አዳምጭው እህት ክልብ ሁነሽ ወይም ወደታች ወረድ ብለሽ ሌላ ቪድወ አለልሽ እሽ ማለቴ በቤቱ ገብተሽ
@Mነኝየልጀናፋፋቄ
@Mነኝየልጀናፋፋቄ 3 күн бұрын
ዴሴ ትሠራለህ ወድም??
@yesufgashaw4285
@yesufgashaw4285 3 күн бұрын
@@Mነኝየልጀናፋፋቄ አወ እሰራለሁ
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 29 МЛН
"كان عليّ أكل بقايا الطعام قبل هذا اليوم 🥹"
00:40
Holly Wolly Bow Arabic
Рет қаралды 15 МЛН
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 19 МЛН
በስደት ሳላሳ #ለፍኳቸው ሂወት #❤
15:48
Betty ጎንደር
Рет қаралды 28 М.
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
1:29:06
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 24 МЛН