87ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እድሜ ልክ ያፈቀራትን ሲያገኛት የሚበልጥ ሌላ ፍቅር አሸነፈው ....ለምን ?(በመምህር ተስፋዬ )

  Рет қаралды 77,894

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

87ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እድሜ ልክ ያፈቀራትን ሲያገኛት የሚበልጥ ሌላ ፍቅር አሸነፈው ....ለምን ?(በመምህር ተስፋዬ )

Пікірлер: 812
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw 3 жыл бұрын
በርታ መምህር ❤
@kdest____6070
@kdest____6070 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበረተዋል ለኛ ለጠፋነው ሲል ለሱ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ሳምራዮሴፍ
@ሳምራዮሴፍ 3 жыл бұрын
ገጠመኝ 18 ሰምቼ ዛሬ ንስሃ ልገባ ነው በኡነት እኔ ተምሬበታለው ባለታሪኮቹን እግዚኣብሄር መምህርም በጣም ነው የማመሰግነው፡እንደዉም ቀኖናየን ስጨርስ ልቆርብ ነው፡ወንድም እህቶቼም እናንተንም ንስሃ ገብታችው ስጋ እና ደሙ ለመቀበል ያብቃችው!!!!! ኣሜን ኣትሉም?
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ
@እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ 3 жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 3 жыл бұрын
Egzalbher ymsgn amen
@masigirma5030
@masigirma5030 3 жыл бұрын
አሜን እሜን እሜን
@የጌታየእናትድግልእናቴ
@የጌታየእናትድግልእናቴ 3 жыл бұрын
አሜን በጣም ደስይላን እኛንም ለደጁ ያብቃን
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ
@ሀናየፃድቃኔማርያምልጅ Жыл бұрын
ይሄን ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአባታችን በረከት ይደርብን ገጠመኝ እሚያዳምጡ የመምህር ፍሬወችን በጸሎት አስቡን❤❤❤
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ እንቁ መምህር 💗🌿🌾
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ መምህር እኛ የምንሰማበት ልቦና ያድነን
@mercydemise7127
@mercydemise7127 3 жыл бұрын
@@muhidinkeaaa2907 a
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
@መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 3 жыл бұрын
@@muhidinkeaaa2907 አሜን
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 amen
@ወለተስላሴየስላሴባሪያ
@ወለተስላሴየስላሴባሪያ 3 жыл бұрын
ኸረ እህት ወድሞቼ እንቃ ምን አይነት መታደል ነው በባዕድ ሀገር ሁነን ይሔን መስማታችን በዚህ በከፋ ዘመን እግዚያብሔር አምላካችን የተመሰገነ ይሁን ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን ምህራችን ሌላ ምን እልሀለሁ መምህር እዚህ የበለጠ ፀጋውን ያድልልን ከዚህ የበለጠ እንድንማር
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 3 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ አቡነ ሀብተ ማርያም ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ነው መምህር የእግዚአብሔር ስራ ሁሌ ድንቅ ነው ይሄን ገጠመኝ በሰማሁ ቁጥር ልቤ ሁሌም የሚያስበው ክርስቶስን ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በረከቱ ይደርብን🙏🙏🙏
@samarkhalil7310
@samarkhalil7310 3 жыл бұрын
አቤትትት በጌታ እንዴት ደስስስ የምል ገጠመኝ ነው መምህርዬ ተባረክልኝ እግዚአብሔር በፍቅሩ ይማርከን የአባታችን በረከት ይድረሰን መምህርዬ እንዴት ምሲጥ ብዬ እንሰማዉት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ለሁላችንም የእርሱ ፍቃድ ይሁንልን🙏🙏🙏❤❤❤💒💒💒
@ራሄልእህተማርያም
@ራሄልእህተማርያም 3 жыл бұрын
አምላክ ስላልፈቀደልኝ ነው ያላገባሁት ጥሩ ባል እዳገኝ ፀልዪልኝ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ቅዱሳኑች መኖራቸው ለእኝ ተሰፋ ነው በረከትባቸው ይደርብን መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ ይህን ገጠመኝ መጀመርህ ለዕኛ ተስፋ ነው ።
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም ድንቅ ትምህርት ነው የኣባታችን በረከት ይደርብን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህርየ 💐💐💐♥
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@amanuelmehari2067
@amanuelmehari2067 3 жыл бұрын
ስለ ምከታተሉት ትንሽ ሰዎች ኣታስብ መምህር።ማሰብ ያለብህ ኢነዚህ ኣሁን ትንሽ የሚመስሉ ተማሪዎችህ ነገ ስንት እግዛብሄር በትክክል የምያምልኩ ልጆች ኢንደምወልዱ ነው።
@fugddhgd4150
@fugddhgd4150 Жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም አመስግናለሁ ፈጣሪ እሱን የምናፈቅርበትን ንፁህ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@edenlij5965
@edenlij5965 3 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን ወለተ ተክለሃይማኖት በፀሎት ያስቡኝ
@masayzawide2662
@masayzawide2662 3 жыл бұрын
አማኑኤል አምላክ ክብረ ምስጋ ይግባክ ወድማች እድሜ ና በፀጋውን ያብዛልህ መምህር እኔ በጣም እየተለወጥኩ ነው እግዚአብሔር የልብክ መሻት የፈፀመል ወድማችን በፀሎት አስበኝ በዙሪያዬ በጣም ብዙ ፈተና በዝቶብኞል እህተ ሚካኤል ነኝ 😭
@gezahabesha4691
@gezahabesha4691 3 жыл бұрын
ከእግዚኣቢለር የተላክህ የሂወቴ ቀኝ መሪ ነህ መምህርየ ገና ቪድዮውን ስከፍተው የሚሰማኝ በቃላት ልገልፀው ኣልችልም እድሜህን ያርዝመው ፀጋውን ያብዛልክ የእውነት ከዚህ በፊት የ5 ደቂቃ መዝሙር ለመስማት እንኳን ኣልችልም ነበር ኣሁን ግን እግዚኣቢሀር ይመስገን ያንተን ትምህርቶች መስማት ከጀመርኩ መንፈሳዊ ሂወቴን ኣሻሽያለሁ ያንተን ቪድዮ ስሰማ በኣከባብያችን ከጥንት የኖረ ኣሁንም ያለ የኩፉ መንፈስ የሂወት ፈተናዎች ኣስተውያሎሁ even በቤታችን ውስጥ ብዙ ፈተናዎች ኣሉን ብዙ ጉድ በወጣ.......... እግዚኣቢሀር ይርዳን🙏
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 Жыл бұрын
መምህር ድንቅ ትምህር ነው ቃል ሂወት ያሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን አቤት መመረጥ የአባታችን በረከቱ ይደርብል አሜን አሜን አሜን
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ Жыл бұрын
❤መጀመረያ እንን የመሰለ ድንቅ ተምር እሰማ ላረገኝ ለልኡል እግዚአሔር ክብህር ምስጋና ይግባው ለፈቀረን ለወደደን ላከበረን ፍፁም ደሙና ስጋው ለለገሰን ጌታችን መዳኒታችን ክብር ለደንግል ማርያም ለእሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው መምሬ የዘመናችን እንቁ መምህሬ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ በመምህር ተስፋዬ በኩል ፍቅርህን ስላሳየኸኝ ሁሌም አመሠግናለሁ የኔ አባት ክበርልኝ😭😭😭😭😭😭😭💚💛❤
@digymangshdory2558
@digymangshdory2558 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታዬ ተመስገን እያንዳንዱ ቃል ከአፍ የሚወጣው ትምህርት ነው ምክር ነው ህይወት ነው ተመስገን አምላኬ
@nunuabate1667
@nunuabate1667 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ይስጥልን ቸሩ መድሃኒአለም በጣም የሚገርም ታምር ነው የወድማችን ጥንካሬ ወድማችን ያተ በረከት ይደረብን እኛንም ቸሩ መድሃኒአለም ልብ ይስጠን🙏😢💚💛💙
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ
@ኤፍታህእህተገወርጊስኤልሻ 3 жыл бұрын
ተመስገን ተመሰገን ይህን እድሰማ የፈቀደልኝ አምላኬ አመስግነዋለሁ አባ በርከትህ ይደርብን በፀለትኦ አስቡን እህተ ገወርጊስ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ሳላደንቅ እንዴት አልፍለሁ ይህ የእናቱን ስለት ሳይሰማ ማደጉ ፣ የልጅቷ ነፋስ እንዲድን ስለፈለገ ነው ። ቅዱስ ሚካኤል ለአቡነ ሀብተማርያም እንደተላከ ፣ እኒህ አባት ለልጅቷ የታዘዙ ነበሩ። እህቴ በጣም እድለኛ ነሽ ። እግዚአብሔርን በብዙ አመስግኝው ። ባየሽው መንገድ ህይወትሽ በሱባኤ ይመራ። የአንችን እድል ያላገኙ ፣ በገቡት መውጫ ያጡ ብዙዎች ናቸው። በአንች ምክንያት ወደ አምላክ የቀረበውን ጓደኛሽ ፣ ጠብቂው ፣ ቃለ እግዚአብሔር እንዲያቅ እርጅው ፣ አንችም ተማሪ ፣ ታምራትን አይቶ የመጣ ቃለ እግዚአብሔር ካልተሞላ የጓደኞቹን ጫና መቋቋም ይከብደዋል፣ ከራሱ አልፎ ቤተሰቡን ማየት ሲጀምር ያኔ ነው ገባው እሚባለው። ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ የተመሰገነ ይሁን ፤ አሜን !!!!!!!!!🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ
@ኤፍታህወለተማርያምተ-ሸ3ጘ 3 жыл бұрын
እፍታህ ተከፈት እፍታህ በለኝ ጌታየ በእውነት የምገርም መምህሬ በእውነት እኛም በገጠመኝ ህይወታችን እየተቀይርን ነው እግዚኣብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥህ ቅዱስ ኤልሻዳይይ
@dugsusgf5220
@dugsusgf5220 3 жыл бұрын
በእዉነት እፅብ ድንቅ ገጠመኝ ነዉ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የወንድማችን በረከቱ ይድረሰን ኣሜን፫
@tesfayeaga9128
@tesfayeaga9128 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ለዛሬው ገጠመኝ ቃል የለኝም እውነት በርታልንን እድሜ እና ጤና ፍቅርና ሰላም፡ይስጥልን ድንቅ ትምህርት ነበር የፈጣሪ ፍቃድ ድንቅ ነው ባንተ ላይ አድሮ ብዙ ልጆችን እየተቀየረ ነው እኔንም ጭምር ፈጣሪ ይርዳን ሁላችንንም ያስበን እኔንም በጸሎት አስቡኝ ጸጋሥላሴ ብላቹ በጸሎት አስቡኝ መምህርም አስበኝ!!! አሜን፫
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 3 жыл бұрын
ድቅ ተአምር ነው ክብር ለመደሀንያለም ይሁን በረከታችው ይደርብን አባታችን በፀሎት አስቡን አቤቱ አምላኬ እርዳን አንተን እንሻለን
@sintyaehugerma808
@sintyaehugerma808 3 жыл бұрын
እኳን ለቅዱስ ባልወልድ ወራዊ ክብር በዓል አደርሳቹ አደርሰን ወንድማችን ተስፋ ስላሴ በእውነው ይሄን ትምህርት ስላቀርብክልን ፀጋው ይብዛልክ እግዚአብሔር አምላክ ባለክበት ይጠብቅህ እጅግ በጣም ዱስ የሚል ነው ያቀርብክልን ውንድማችን እግዚአብሔር የፈቀደውን ስላደርገልክ ይክበር ይመስገን አሜን አባ ባሉበት ለአገራችን በፀሎት አሳስብልን በርከቶት ይደርብን አሜን ወንድሜ ተስፍሽ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 жыл бұрын
ዛሬ የፃድቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም የበዐለ ፅንሰታቸዉ መታሰቢያ ነዉ።ሀብተ ረድዔታቸዉ ምልጃቸዉ አይለየንአሜን፫💚💛❤
@ሶልያና-ዀ4ጰ
@ሶልያና-ዀ4ጰ 3 жыл бұрын
ኣሜን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ✝️
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 жыл бұрын
Amen qalehiwet yasemalin bereketachew yifer in Amen
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ
@እናቴማርያምወለተጊዮርጊስ 3 жыл бұрын
አሜን
@tsedaledamtsew4180
@tsedaledamtsew4180 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህወትን ያሰማልን አምላክ ሆይ ልቤን ለውጥልኝ እውነት ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ብዙ ነገር አለ እግዚአብሔር ሆይ አንተ የፈቀድከውን ስጠኝ በሰጠህኝ ሁሉ ክብርና ምስጋና ዘወትር ለአንተ ይሁን አሜን፫
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬ ደስማለቱ መምህርራችን የግዛብሄር ፍቃድ እፁም ድንቅ ነው
@ኤፍታህወለተሀና
@ኤፍታህወለተሀና 3 жыл бұрын
አቤት መታደል መመረጥ የአባታችን በረከቱ ትደርብን አሜን ፫ መምህሬ ይህን የሚመስል የሚያበረታታ የሚያፀና ሰርክ አድስ የሆነ ገጠመኝ ስለምታሰማን መድኃኒአለ አባቴ አብዝቶ ይባርክህ እውነትም ልዩ ገጠመኝ ለኔ አበረታች መድኃኒት ነው ተመስገን የኔ መድኃኒአለም 🙏 አቤቱ ጌታዬና መድኃኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ በስምህ ለታመን ሁሉ በሐይማኖት የፀናን በምግባር የቀናን ክርስትያን አድርገን አሜን ፫ 😢
@tayetube862
@tayetube862 3 жыл бұрын
መምህር አንተ ብቻ ዝም ብለህ በርታ እና ስራህን ቀጥል እግዚአብሔር የእሱ የሆኑትን ይሰበስባል ከዛ መሃል ለመሆን ሁላችንንም ያብቃን!!! ታሪኩን ሰምቼ እመለሳለሁ።
@semamuleta5535
@semamuleta5535 3 жыл бұрын
Amen
@ዮሐናን-ጐ4በ
@ዮሐናን-ጐ4በ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alamalam1588
@alamalam1588 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከትውት ይደርብን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡን ወለተስላሴ ወልደ ሰንበት
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርችን እፅብ ድንቅ ነው የእግዚእብሔር ውለታ በረከታችው ያድርስን ምንኝ መታደል ነው
@tinamekonnen3338
@tinamekonnen3338 3 жыл бұрын
ሰለነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ወ\ጻድቅ እና ወ\ሚካኤልን በጸሎት ያሰብን ደካማ ሀጥያተኞች ነንቃለ ህይወትን ያሰማልን አሰተማሬ ነው ይህ ሁሉም ገጠመኝ በእኔም እሱ የፈቀደው ይሁንልኝ
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 3 жыл бұрын
ስላም ወገኔ እንደው መምህር አተን የስጠን እግዛብሄር የተመስገን ይሁን እኔ እንደው ራሴን ነው ያገኝሁት ለካ በዚህ ዘመን ያውም በኔዘመን አተን የተዋእዶ አርበኛን ይስጥን እግዛብሄር ይመስገን
@ጸሐይነኝየተዋሕዶልጅ
@ጸሐይነኝየተዋሕዶልጅ 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነዉ በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነዉ ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ብዙ እናስባለን ግን እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነዉ ሁሉም ነገር የሚሆነዉ😢
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
@Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. Жыл бұрын
ኦ አምላኬ ምን ዓይነት የህይወት እንጀራ ነው ❤❤❤😢😢😢 መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ፀጋ እግዚአብሔር ያድልልን።
@ጸሐይነኝየተዋሕዶልጅ
@ጸሐይነኝየተዋሕዶልጅ 3 жыл бұрын
መምሕር ቃለሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እዉነትም ልዩ ገጠመኝ ዘወትር የምታቀርባቸዉ ገጠመኞች ሁሉ ሁሌም ልዩ ናቸዉ መምሕር በአንተ ትምሕርት ብዙ ነፍስ እየዳነች ነዉ በእዉነት 😭
@ወለተጻድቃን
@ወለተጻድቃን 3 жыл бұрын
ዉይ መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ገጠመኝ ካዳመጥኩኝ ከአንድ ዓመት በላይ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ በ88ኛ ዛሬ በልዩ ገጠመኝ ብዙ ተማርኩ አሁንም ያንን መንፈስ ድል እንዳደረገው ወለተ ጻድቃን ብላችሁ በጸሎት አስብኝ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
ስመሁሉም ነገር የልዑል እግዚአብሔር ስም የመሰገነ የተወደሰ ይሁን አሜንንንን🙌🙌🙌 እንኩዋን አየረሳቹ የመድዬ ክብረ በአል ለሀገራችን ምረቱን ይላክ አባታችን በረከቶ ይደርብን መ/ር ቃለሂወት ያሰማልን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ፀጋው ይብዛልክ 🙌🙌🙌🙌😭
@ወለተስላሴየስላሴባሪያ
@ወለተስላሴየስላሴባሪያ 3 жыл бұрын
በስመአብ እንደት መታደል ነው ይህን መስማቴ እራሴ ዞሬ እኔ ሐጣተኛይቱ ቃላት የለኝም መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነው 30/60/100 ፍሬ እንድራፈራ የአምላክ ፈቃድ ይሁን
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን መምህር አልሰማዉት ሰምቼ ኮመት እሰጣለዉ ግን በቁጥር ቅርብላይ ስላለዉ ሰላም ልበል ብየነዉ የመምህር ቤተሰቦች እዴት ናቹህ ፍሬቹህ አርባ ሰማንያ ለማፋራት እንትጋ ቤተሰቦቻችንን እናድን በርቱልኝ !!!♥♥♥
@rediredi4126
@rediredi4126 3 жыл бұрын
amen amen amen yena enat tebarekilgn Ema fekre hewteshn tebarek tegobegn
@nibretworede6086
@nibretworede6086 3 жыл бұрын
ትምርቱ በጣም ነው የሚያስተምረው ግን በጣም የሚገርመኝ ዲስ ላይክ የሚያደርግ ሰው ምን አይነት አጋንት የነገሰበት ሰው እንደሆነ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው...
@hanahanaethopoeia2259
@hanahanaethopoeia2259 3 жыл бұрын
በእወነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሰማያትን ያውርስልን።በእውነት ለእነነሱ የደረሰው ለኛም ይድረስልን በረከታቸው ይድረሰን
@ytrea7942
@ytrea7942 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ስራ ነው ትምህርቱ. በጣም ያስደንቃል. መምህርየ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ቀን. ና ለሊት ለኛ. ለመቀየር. ብለህ ምትለፋው. ሁሉ. ውለታህ እግዚአብሔር ይክፈልህ ወንድማችን ስንቱን ሰማኖው አልህ ኮ እውነትህ ነው
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን በረከትው ይደርብን ምንኛ መታደል ነው በውንት ምን ማለት እንዳለብኝ እራሱ ግራ ገባኝ ተመሰገን
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
የእውነት እጂግ በጣም የሚገርም ነው የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ስራው ድንቅ ነው የእውነት በጣም የሚገርም ነው
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 жыл бұрын
መምህረ በርታልን በእውነት እናንተ ያስተማራቹት ለፍሬ በቅተዋል በእውነት የብዙ ህይወት ትዳር የባዕድ አምልኮ እሄ ሁሉ እየቀረ ነው ፀባይ የለለውም ፀባይ እየገዛ ብሄርን ሳይሆን እግዚአብሔርን እየተከተሉ እና በርቱልን
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ
@አምላከቅዱስጊወርጊስአባቴ 3 жыл бұрын
እውነት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምሕር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@serawitalemayehu9497
@serawitalemayehu9497 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እሱን የምናፈቅርበትን ንፁህ ልብ ይስጠን።
@fisehamelaku9906
@fisehamelaku9906 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በርታ እፁብ ድንቅ ነው
@meskeremhartmann8781
@meskeremhartmann8781 3 жыл бұрын
እግዚእብሔር ይስጥልኝ እመቤቴ ቅድስት ንጽህት ድንግል ማርያም ትስጥልኝ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ። ወንድሜ መምህር ተምሬበታለሁ ተለውጫለሁ በርታ እግዚእብሔር አምላክ ይጠብቅሕ ካአንታጋር ይሁን።
@masaratethopua49
@masaratethopua49 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍብን መድሐኒያለም አምላካችን ሰምተን ለመጥፋት ሳይሆን ለመትረፍ ያርግልን ።
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ3ጨ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሠ3ጨ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በጣም ሲያስጨንቀኝ እና ሲያሳስበኝ ብሎም ሲያስለቅሰኝ የሰነበተ ችግሬን በዚህ ገጠመኝ መልስ እና መፍትሔ አግኝቼበታለሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር የወደደው የፈቀደው ይሁን
@slasfaa1612
@slasfaa1612 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው🙏🙏🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የአባታችን ጸሎታችው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ♥️
@millonphoto811
@millonphoto811 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን መምህር አቤት የጌታእየሱስ ፍቅር ድንቅ ነው የበለጠውን መርጠዋል በረከታቸው ይደርብን መምህር በጣም የሚገርምና አስተማሪ ነው!!!
@lehulutube9063
@lehulutube9063 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንደዚህ ለፍተህ ያዘጋጀሃውን ፕሮግራም እንጠቀምበታለን፣ ለተጠራጣሪዎቹ ልቦና ይስጣቸው።
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ በእውነት ልቦና ይስጠን አሜን፫)
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 жыл бұрын
Ewunet new 🙏
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 3 жыл бұрын
ወንድማችን እንደዚህ ለፍትህ ያዘጋጀሃውን ኘሮግራም እንጠቀምበታለን ለተጠራጣሪዎቹ ልቦና ይስጣቸው
@እማፍቅርአንቺጠብቂን
@እማፍቅርአንቺጠብቂን 3 жыл бұрын
እንቁ መምህርህራችን እመቤታችን እቅፍ ድግፍ ታድርግ !!!እኛ እግዚአብሔር አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አቤት መታደል በረከቶት ይደርብን አባቴ እህተማርያም ነኝ ከነቤተሰቤ በፀሎቶት አስቡኝ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ሁላችንን እስኪ እንደፍቃዱ ያኑረን ለፍቃዱም እሺ በጎ የሚል አስተዋይ ልቦና ያድለን መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልንበዕውነት 👏😍😍😍
@betisisay6628
@betisisay6628 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ልቦና ይስጠን አተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እማ ✝️
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 жыл бұрын
ከኣመት ወደኣመት ላደረሰን እግዚኣብሔር ክብር ምሰገና ይድረሰው
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ 3 жыл бұрын
ምን አይነት መመረጥ ነዉ ግሩም ድንቅ ነዉ። እግዚአብሔር የራሱ የሆኑትን አስቀድሞ ይመርጣል።ክበር ምይጋና ይሁን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ።አሜን አሜን አሜን። እኛ ስንሰማዉ እንዲህ የማረከን አካባቢ ላይ ያሉትማ እንደምን ተማርከዉ ይሆን! በረከቶ ይደርብን አባታችን!!! እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራህ ግሩም ድንቅነዉ በሉ።
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እሰይይይይይይይይይ ወይ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ኣምላክ የተመሰገነ ይሁን ለዘላለሙ ኣሜን ፫
@emebetandualem2902
@emebetandualem2902 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ሁሌም የምትነግር እና የምታስተምህርን ነገር አዲስ ነው እና እኛም እንደወድማችን የአምላካችንፍቅር አሸንፎን ለሱ የምንገዛ ያደረገን አሜን
@ssontssonn4100
@ssontssonn4100 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ወለተ ማርያም በፆለት አስቡኝ
@keeflonagasee5453
@keeflonagasee5453 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ይላል በሁላችንም ሂወት ላይ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ይስጦት አሜን አሜን አሜን
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው የወንድማችን በርከት ይድርብን መምህር ፀጋውን ያብዛልሆት
@አይነግዳየድንግልልጅ
@አይነግዳየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
በስመ ሥላሴ የእግዚአብሔርን ሥራ እጅግ በጣም ድንቅ ነው። መምህራችን ወንድማችን። ተስፋ ስላሴ በርታልን። ከጠላት ዓይን ይሰውርህ ይጠብቅህ ከጠላት ምክር ይሰውርህ። ሌላ ምን እላለሁ ቃላት የለኝም። አንዳዴ ከ ዓምእሮ በላይ ይሆነብኛል። የምሰማቸው ነገሮች በጣም የሚገርም ነው። ደግሞ በጣም ብዙ ነገሮች ተማርኩበት በዚህ ገጠመኝ ። ተስፋ ስላሴ በርታልን ።
@ngstimola2209
@ngstimola2209 3 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን መምህረችን አንዴት ደሰ ይላለ የሰ ፈቅደ ይሁን እግዚብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 3 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አምናለሁ መምህር ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምሮ አለማዊ ፊልሞች እና ፕሮግራሞች ልቤ ለማየት ምንም አይነት ፍላጎት አቷል ገጠመኞቹ ህይወቴን ቀይረውታል በልዩ ገጠመኘ ደሞ ምን ያህል እግዚያብሄር ቅርባችን እንደሆነ ነው!!!
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@bearytesfaya6315
@bearytesfaya6315 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታት ይስጥህ እንወድካለን እናከብርአለን ።
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
እውነት እኔ አቡነ ሀብተ ማርያም ያደረጉልኝ ታምር በስደት ሆኜ አባቴ ታሞብኝ አባቴ አቡነ ሀብተ ማርያም የእኔ አባት አባቴ ሳይቆርብ እንዳይሞት ብየ ለምኛቸው በእለታቸው ቀን ቆርቦልኝ በቆረበ በ ሶስተኛ ቀኑ አረፈ አባቴን ሳላየው ሳላገኜው ቢለየኝም ሀዘን ልቤን ቢሰብረኝም በስጋወ ደሙ ከብሮ በመሄዱ አምላከ አቡነ ሀብተማርያም የተመሰገነ ይሁን
@AzebAzeb-v9b
@AzebAzeb-v9b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መ ምህርየ አኔም ኪን ቤት ሰቦች ይባርክን መምህር ፅሉቶም ይርዳን መጨርሻችን ያሳመርልን ኪምደኑን ያርገን ፍጣር
@marthaghebre502
@marthaghebre502 3 жыл бұрын
መምህር የአሁኑን ትውልድ አስቸጋሪ ነው እግዚአብሄር የሚያመልክ እና ችግር የቤተሰብ የግል የተለያየፈተና ያለበትናየተስተካከለ ህይወትእንዲኖረው የሚፈልግ ህይወቱ እንዲስተካከልየሚፈልግ ሰው ነው አንተን ማዳመጥ መከተል የሚፈልግ ባለህበት ጠንክር በርታ የቸገረው የተመቸው ካንተ ጋር ነው ያንተ ትምህርት ከምንም በላይ ነው
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለሂወት. ያሰማልን የእግዚያብሔር. ስራው እፁብ ድንቅ ነው. የተመረጡት አባቶቻችን እናቶችን በረከት ይደርብኝ እኔ ሀጢያተኘዋን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@hannamekonnen1220
@hannamekonnen1220 2 жыл бұрын
ይሄ የኔም ሀሳብ ነው ቆንጆ ናት አትበል መምህር እባክህ የማናምር ሰዎች እግዚአብሔር ዝቅ አድርጎ የፈጠረን ነው የሚመስለን እግዚአብሔርም በመልካም መንገድ የሚመራቸው መልካም የሚያደርግላቸው ለቆንጆዎች ብቻ ነው የሚመስለን እባክህ መምህር ለምሳሌ እኔ ምነው ከነዚህ ፍጡሮቹ በደመረኝ እልና ግን ቁንጂና ይጎለኛል እላለሁ እባክህ ዛሬ የልቤን ነው የፃፍሁልህ መምህር
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
የሚገርምና ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ልጅቷንም እግዚአብሔር ይወዳታል ካለባት እርኩስ መንፈስ ተፈወሰች ደግሞ ትልቁ ነገር በወንማችን ምክንያት ሁለት ነብሶች ዳኑ ደስ የሚል ገጠመኝ ነው የወንድማችን በረከቱ ይደርብን በእውነት። አሜን አሜን አሜን ንንንንንንንንንንንንንን
@ወልትስንበት
@ወልትስንበት 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለኛ ያለዉን ለማንም አይስጠብነም ግዜ ቢርዝምም ቃለ ህይወት ያስማልን
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
ምን እንደምትል በጉጉት እየጠብቅሁ ነበር ደጎሞ ደስ የሚል ውሳኔ ሰማን የእግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ምንም ማድረግ አንችልም እና ስሙ የተመሰገነ ይሁን የአባታችን በረከት ይደርብን አንተም መምህርየ ፀጋውን ያብዛልህ
@አድናወለተማርያም
@አድናወለተማርያም 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ያስቡኝ በስደት ነዉ ያለሁት ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን
@ametesilase6933
@ametesilase6933 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ስማርክ እንደዚህ ነው አምላካችን ሆይ ለዘላለም ምስጋና ለአንተ ይሁን አባታችን በረከትህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጥዑም ነው የዛሬው ተመስገን አምላኪ በሀይማኖት ፀንቸ እድኖር በቸረነትህ አስበኝ ደካማ ልጅህ ወለተ ሀናን
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 жыл бұрын
ወንድማችን በፀሎት አስበነን ስርጉት ስላሴ በረከትህ ይደርብን መታደልነው እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን
@Barockzemichal3969
@Barockzemichal3969 3 жыл бұрын
የአፌ ቃልና የልቤ ሀሳብ የንተ የሁን መድሐኔዓለም። ታሪኩ እና መዝሙር በእውነት የመሳሰላሉ፡ ትልቁን ነገረ ዘላለማዊን መርጠዋል አባታችን አስተማሪ ነው። በእዉነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የወንድማች አባ በረከት በሁላችን ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 3 жыл бұрын
የወንድማችን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማል መምህርችን እዉነት ዳግም ነዉ ሄወቴ የተመለሰዉ በትምርቱ🙏🙏🙏🙏
@almazaddisu5829
@almazaddisu5829 3 жыл бұрын
uffffffff ወይ መታደል ወንድሜ እንዲህ መመረጥ በእግዚአብሔር በል በፀሎትህ አስበን መምህሪም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@ሎዛማርያም-ቨ1ዠ
@ሎዛማርያም-ቨ1ዠ 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ በጣም ድንቅ ነው የፍጡራን አእምሮ ሊገምትው እና ሊመረምረው አይችልም እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን 🙏
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ድካምህን ከፍሬ ያብቃልህ
@ኤፍታህወለተፃድቃን
@ኤፍታህወለተፃድቃን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ ይላል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@እኔስዬማርያምነኝ
@እኔስዬማርያምነኝ 3 жыл бұрын
እውነት የእግዚአብሔር ነገር ሁሌም ድድቅ ነው ። መምህር በእውነት አተም እንቁ መምህራችን ነህ ባተ አደበት የለው የመአምላክ ልኝ በጠላት መጋ ውስጥ የነበርነው አነቃኸን በረከትም አገኘን እውነት ከልብ ለሰማው የሂወት ውሀ ነው በደስታ አለቀስኩኝ ምንኛ መመረጥ ነው በረከታቸው ይደርብን የኔ ጌታ ክብር ለእርሱ ይሁን !!!
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 3 жыл бұрын
ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን አስተማሪ ነዉ ትግስተኛ ፀሎተኝ ወድማችን በፀሎት አስበን ፅጌ ማሪያም ወለተ ማሪያም። ሀና ማሪያም
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
156ኛ B ልዩ ገጠመኝገጠመኝ፦ ከእንዲህ አይነት ሞት መዳን ማለት የነፍስ ጥሪ ነው
1:47:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 32 М.