9 ዓመት ተካሰን ፍ./ቤት ነው እንድትወጣ የወሰነው !ተመልካች እንዲያውቅልን የምንፈልገው ነገር !

  Рет қаралды 91,289

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Ай бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 1 800
@user-xq8yv5fr9g
@user-xq8yv5fr9g Ай бұрын
አባታቸውን በስተእርጅና የተንከባከበችበትን የ21 አመት ካሳ ይገባታል የምትሉ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
አዎ ይገባታል
@semirafarisidris
@semirafarisidris Ай бұрын
መፈረድ ቀላሉ
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z Ай бұрын
አይይ አበሻ መፍረድ ያለዕውቀት መንቦጫረቅ መዘባረቅ ቲሽ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
@@user-wp1js4qp2z የቤት ሰራተኛ ነቾ አለች እኮ ትክፈላታ
@essaumer9096
@essaumer9096 Ай бұрын
Beyekenu behisab bisela sent yegebatal abrew yetegnubet
@SaraSara-yv1zt
@SaraSara-yv1zt Ай бұрын
ሰው ቢኖራት የዛሬ ሰው ማን ያሰጠጋል ሲኖርሸ ነው ሁሉም
@orthodox2645
@orthodox2645 Ай бұрын
Tekekle
@sikosilo3588
@sikosilo3588 Ай бұрын
ልክ ነሽ ቤተሰብ ከለለሽ አይፈልግሽም
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
ጨካኝ አይገልፃችሁም ባቶጡና ባታወሩ ይሻላችሁ ነበር ሴቷ የሆነች ሞጎጥ ናት ምላሰኛ አባታችሁን ተንከባክባ ይዛ የቆየች አይደለች በጣም ጨካኞች እርኩሶች ናችሁ እናንተም ይሄን ቤት ጥላችሁት ትሞታላችሁ ክፉዎች
@ElsaAbo-lv4cx
@ElsaAbo-lv4cx Ай бұрын
tikikli😢
@wubanchidemeke6274
@wubanchidemeke6274 Ай бұрын
መሲዬ የጋዜጠኛነት ጥግ በአንቺ አየሁ እጅግ ሚዛናዊ ትርጉም የሚሰጥ ማስተካከያ ማብራሪያ 🙏🙏🙏
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
መሲየ የድሐ /የተጎዱ ጠበቃ ተባረኪ አሁንም እርጅያት በፍርድቤት የለመዱትን እንዳያደርጉ እውነተኛ ጋዜጠኛ መሲዩ ክበሪልኝ ❤
@munirahassen3760
@munirahassen3760 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n Ай бұрын
Awon gobez metedanke nate maseye❤❤❤
@genina621
@genina621 27 күн бұрын
ድንቄም¡¡¡
@selamawitatnafu3445
@selamawitatnafu3445 Ай бұрын
ሰው ሲከፋው ብዙ ሊናገር ይችላል በይቅርታ እህታችሁን ሰብስቡና በሰላም ኑሩ ለየትኛው እድሜ ነው
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn Ай бұрын
እህት : ይቅርታ ከፍርድ በፊት ነው: ከፍርድ በኃለ ሽንፈትን በፀጋ መቀበል ነው የሚባለው
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y Ай бұрын
@KenianKenyanKenian
@KenianKenyanKenian 24 күн бұрын
Wow
@mulujembere4799
@mulujembere4799 Ай бұрын
እኔ ምለው የመጣችሁ ሴትዮዋ እንዳትረዳ ፈልጋችሁ ነው ከአነጋገራችሁ ይታወቃል ሴት ሆነሽ ልጅሽን ለሌላ ስጭ ስትይ ምንም አላፈርሽም አንች ግን የራስሽን ልጅ ትሰጫለሽ እናንተ እህታችሁን ያረዳችሁ ሌላ ሰው አላት ማለት ምን ማለት ነው እግዚአብሔር ፍርዱን ይፍረድ
@TittiSweden
@TittiSweden Ай бұрын
Ja meridato anodochowal
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Ай бұрын
ትክክል የውም ይቺ የደረሰቸሰ ልጅ ናት በዚህ እድሜዋ እሰው ቤት አይከብዳትም ሴት ሁና ጨካኝ
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 Ай бұрын
Gen eko yesewchun sem eyasetefache new sewu degmo zem belo mizanawe yalhone comment eyesete new so men yadergu lilaw eyayachut new beyebotaw eyehedu mewlde rasu kebade new leleju rasu sem yemisetewn enawekaln so zem blo mewlden ke ETHIOPIA behalm yehun be aymanotem gabecha saynor aymekermen eyaseben ebakachu
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Ай бұрын
አረመኔ ናት ስለ ልጅ አይደለም የወለደ የልወለደም ህማሙን ይረደል ወላሂ ሰውናቴን አንቀጠቀጣኝ የልጇን ጦስ ትውሰድ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
አትፍረዱ እንዴት ልክ ባልዋ እንደሞተ ቤቱ ለስምዋ ለማረግ ፍርድ ቤት ቀረበት
@ZedTube-uk2kx
@ZedTube-uk2kx Ай бұрын
እንዴት አንዲት እናት የሆነች ሴት የራሥዋን ልጅ አቅፋ እየኖረች ሌላ ሴትን ልጅሽን ለሌላ ሰው ሰተሽ ስሪ የሚል ሞራል ኖረሽ በጣም ያሳዝናል ይቺ ልጅ ታድጋለች ትደርስላታለች እናንተ ግን ትገርማላቹ
@seladngay2906
@seladngay2906 Ай бұрын
betame cheknoche kefwoche nachew
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
እረ እፈሪ እዚህ እንደዚህ ያደረግዋት ፍርድ ቤት እንዴት እንዳድደረግዋት ማሳያ ነው የሴት አውሬ
@zainabyzz
@zainabyzz Ай бұрын
አወ ወላሂ አረመኔ ናት ምላሱዋን ነበር መቁረጥ ለሌላሰው ትላለችዴ ምን ትመስላለች
@user-ne9xs6ye2c
@user-ne9xs6ye2c Ай бұрын
@@zainabyzz ባላያቹት ነገር አትግቡ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
@@user-ne9xs6ye2c ምን ማለት ነው እርኩስነታቸውን ለማወቅ ማየት አይጠበቅብንም እናት እህት የለሺም ሴት ልጂ ይዛ ያለችበትን አይተሺ እንደዚህ አይነት ኮመንት ትሰጫለሺ የፈለገ ጥፋት እንኳን ቢኖራት የደረሰች ሴት ልጂ ይዛ መረዳ መውደቅ አለባተደ
@jrethio8618
@jrethio8618 Ай бұрын
በማናውቀው መፍረድ ይከብዳል የውስጥን የሚያውቅ አምላክ ብቻ ነው መሲ ግን ምርጥ ጋዜጠኛ ጥያቄሽ አርክቶኛል ተባረኪ
@firehiwotshiferaw4154
@firehiwotshiferaw4154 Ай бұрын
ልጅ መስጠት ቀላል መሰለሽ ያውም 1ልጆን ትክክለኛ የእናት ውሳኔ ነው የወሰነችው ችግርንም አብረው ይለፍት ::መሲ ግን እግዚአብሔር ያክብርሽ በጣም አስተዋይ ነሽ
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
ሳታውቅ የጭካኔዋን ጥግ ተናገረች ለስዋ ከልጅ ንብረት ስለሚበልጥ ደፋር የሴት አረመኔ
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 Ай бұрын
ዘመድ አላት ተብሎ ልጅ ውጭ አይጣልም ለምንስ ነው አንድ ልጇን ለዘመድ የምትሰጠው ይሄ አግባብ አይድለም
@yordanostesheme9698
@yordanostesheme9698 Ай бұрын
ያውም በዚ ዘመን 🤔
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h Ай бұрын
ወገኖቼ አትፍረዱ የውስጥ አዋቂው አላህ ነው
@semirafarisidris
@semirafarisidris Ай бұрын
ትክክል
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
ነገር ግን ፡ በፍርዱ ቀን ክርስቲያኖችን የበላይ እንደሚያደርግ ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን ጭምር እነሆ፥ - ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ እኔ (‘ኣሏህ’) ወሳጂህና አንሺህ ነኝ ፤ ከካዱህም ሰዎች አጠራሃለው ፤ እስከ ትንሳኤ ቀን የተከተሉህንም (ክርስቲያኖችን) የበላይ አደርጋቿለው ፤ ወደ እኔ ስትመለሱም በመካከላቹ እፈርዳለው ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፫ የአሊ ዒምራን ቤተሰብ ቁ. ፶፭)። 📖👈🏾🤔
@user-bf7wq8qt4h
@user-bf7wq8qt4h Ай бұрын
@@TruthEz እሱ ስተገረፊ ታወሪዋለሽ ቅዠት ይህልም እጀራ
@yeshialemayehu1785
@yeshialemayehu1785 Ай бұрын
@tawakan9600
@tawakan9600 Ай бұрын
ትክክል
@mesfingebre192
@mesfingebre192 Ай бұрын
ሁሌም ሁለቱንም ወገን ማነጋገር የሆነ ምስል ይሰጣል መሲ ሁለቱንም ስላቀረብሽ አመሰግናለሁ
@bute5158
@bute5158 Ай бұрын
ምንም መናገር ባልፈልግም እናትና ልጅ መለያየት የለባቸውም እንዴት ነው ልጇን ሰጥታ የሚለው የሚደጋገመው ፍርዱን ለእናንተ እተዋለሁ ግን ልጇ ያውም አንድ ልጇን ለሰው አትስጥ
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
ኧረ እነዚህ ወንድምና እህት አውሬወች ናቸው ሰው በሚባለው ስም ለመገለፅ በጣም አይገባቸውም የሰውነት ልብ ወይም እንደሰው የማዘን ነገር አልፈጠረባቸውም ያሳዝናል እነሱም በልጆቻቸው ያግኙት
@user-bt1ve9uk2b
@user-bt1ve9uk2b 27 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
መሲዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ሳላደንቅሽ ማለፍ አልፈልግም ሰዎቹ ግን ያስጨነቃቸው ከሰው ችግር ይልቅ የስማቸው የክብራቸው ጉዳይ ይመስለኛል ደጋግመው ዘመድአላት ብለዋል ለዛውም በዚ በአስቸጋሪ ዘመን ግለኝነት በበዛበት ዘመን ያለው ዘመድ ሁሉ ለሌለው የሚያግዝ የሚደጋገፍ ቢሆን ኖሮማ የችግረኛ ቁጥር ባልጨመረ ነበር ሁሉም ቅን ልብ አለው ማለት አደለም ለማንኛውም ፈጣሪ ይፍረድ።
@MuZeZ-fx6kq
@MuZeZ-fx6kq Ай бұрын
Tekke
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
እነሱ እህታቸውን አውጥተው ጎዳና ጥለው ዘመድ አላት አይክብድም ደግነቱ SHEGER INFO ፍርድቤት አይደለም ውሸታችሁ ለዛሬ አይመጥንምምም።
@megabit-2519
@megabit-2519 Ай бұрын
ye Mesin programme yemiketatel sew ye zarew programme mesi nidet yitaybatal
@FatoomaAk
@FatoomaAk Ай бұрын
​@gooበጣምdwork8046
@danatytewodros1148
@danatytewodros1148 Ай бұрын
መስየ እድሜና ጤና ይስጥሽ የድሀ እናት የወደቀ የምታነሺ እውነተኛ ዜጋ ነሽ ወይዘሮ አልማዝ ደግሞ የተጣለ የምያነስው አምላክ ያንሳት
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ እባክህን ከቤተሰቦቸ ጋር በገዘብ ምክንያት እዳታነካካኝ ለዚች ዱኒያ እረዢም የምትመስል ግን አጭር ሂወት
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h Ай бұрын
በጣም ወላሂ በጣም የሚዋደድ ሰው እያለያየ ያለ ገንዘብ ነው
@TruthEz
@TruthEz Ай бұрын
“ ገንዘብን መውደድ የክፋት ኹሉ ሥር ነውና ፤ ….” (፩ኛ ጤሞቴዎስ ፮፡ ፲)። 👉🏾📖
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 Ай бұрын
መሲዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ለእውነት ስለእውነት መኖር እንዲ ነው
@user-cx4lm3ef5i
@user-cx4lm3ef5i Ай бұрын
በፍፁም የዛሬ ሁለት አመት በአንድሚሊወን ቤት አይሸጥም ይሄ ውሸት በሰው ባያስጠይቅ በእግዚአብሔር ያስጠይቃል ፍርድን ለእግዚአብሔር መስጠት ነው
@user-uv5mb3ek8z
@user-uv5mb3ek8z Ай бұрын
Of cors
@bayushegame5760
@bayushegame5760 Ай бұрын
አቶ ጌታነህ ጥሩ የሆነ ትህትና አለህ ጌታ ይባርክህ ትንሹዋን እህተህን አስተምራት ሰጋህ ናት ቤት ነገ ይፈርሳል ታረቁ ባካችሁ
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 Ай бұрын
ምን እንደሚመጣብሽ አታዉቂም። ባንድም ይሁን በሌላ መንገድ ከእነልጅሽ በግፍ ጎዳና ላይ ውደቂና ችግሩ ይገባሻል።
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
ወይ ትህትና ❓እናትየውን ከምድረ ገጽ ቢያጠፋት ደስታው ነው እግዚአብሔር ይድሐ አደግ አባት ነው ደረሰላቸው የሰው አውሬ ማለት እነዚህ ናቸው የማያፍሩ
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q Ай бұрын
ሂድ ደደብ
@user-ve7ec2bn3q
@user-ve7ec2bn3q Ай бұрын
አረ ምን አይነት ሴት ናት 100 አመት ቢሆን ለምን አይወልድም ደደብ ወራዳ
@user-np7br4ro8o
@user-np7br4ro8o Ай бұрын
ወይ ትትና አላለችም እምኑጋ ነው ተነህት አሦጥቶ የጣላት
@helengebremedhin
@helengebremedhin Ай бұрын
መሲዬ ፡ ተባረኪ❤
@user-ym9tw5cj3j
@user-ym9tw5cj3j Ай бұрын
እንዲም አይነት አይን አውጣ ቤተሰብ አለ የወለደችውን ልጅ ለሰው ሰታ ስራ ትግባ የሚል ወራዳ ሴትየዋ አንድም ስማችሁን እንኳ አላ ነሳችም ፍርድ ቤት ፍርድ ተስተጓገለብኝ ነው ያለችው እናንተግን አንዴ ቅቤ ስትነግድ ነው እህቴ ያገኘቻት ትላላችሁ እራሳችሁን ፃድቅ ለማረግ እሷን ወንጀለኛ ለማረግ ደግሞ በህገወጥ አረባገር ሰው ነው የምትልከው ትላላችሁ እሄ የሚያሳየው የናንተን ክፋት ፈጣሪ በአንደበታችሁ ሲያስመሰክራችሁ ነው ደግሞ የአባታችን ልጅ አይደለችም አባታችን 71 አመቱ ነበር ያልሽው በፈጣሪ ስራም ልትገቢ ያምርሻል
@Beteymak
@Beteymak Ай бұрын
የእናት የአባታችሁን ንብረት በአግባቡ መካፈላቹ ሀጥያቱ አይታየኝም ለህርሶም ፈጣሪ ይደግፋት
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 26 күн бұрын
ትክክል ቤቱ እናታቸው ሰርታ ለፋታ እሷ የኔነው የምትልበት ነገር አይሆንም ልጇ ያባቷን አግኝታለች
@tsehaymengesha967
@tsehaymengesha967 Ай бұрын
ከእናት በላይ ለልጁ የሚያስብ የለም እግዚአብሔርን መፍራት ጥሩ ነው የልብን የሚመረምር አምላክ ነው
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Ай бұрын
መሲ እኮ በጣም ሚዛናዊ የሆነች መልካም ሰው ናት እድሜና ጤና ይስጥሽ እንወድሻለን❤❤❤❤❤
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Ай бұрын
አረ ጉድ ነው ዋጋው ትክክል አይደለም።
@user-ms4hc2xp5k
@user-ms4hc2xp5k Ай бұрын
ምን በወጣት ነዉ እናት እያላት ከናንተ ጋር የምትኖረዉ ክፉዎች ናችሁ። መሥዬ ጎበዝ ጋዜኛ ነሽ አፋጥጪልኝ እነኚ ስግብግቦች ልጅቷን አይፈልጓትም። ይች ልጅ አድጋ እንደነሱ ባለሀብት ልትሆን ትችላለች እሷን መዉሰድ የምትፈልጉት ንብረቷን ለመዉሰድ ነዉ። ልጅቷ ከናቷ መነጠል የለባትም። ክፉዎች ናችሁ እሱ ይፍረድባችሁ።
@marticool8700
@marticool8700 Ай бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይስጥሽ! በጥንቃቄ እና ገዳዩን እያጠራሽ የሄድሽበትን ርቀት በማስረጃ እየነገርሻቸው ወንድም እና እህት አንዴ ልጇን ትስጥ÷አንዴ ዘመድ ትጠጋ እንዴት ይባላል?! ልጅቷስ ት/ት አቋርጣ ነው ሰው የምትጠጋው ወይስ ክፍለ ሃገር የምትሄደው?! ብቻ ይገርማል በተለይ ልጇን ትስጥ ሲባል መስማት😢😢
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
ያማል እስዋ የሰው ንብረት መስጠት አቅትዋት ልጅሽን ስጭ ?? ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ፍርድ ይስጥሽ አሳፋሪ ሴት
@zerihuneshetu8273
@zerihuneshetu8273 Ай бұрын
መሲ የሚገርሙ ናቸው በአ/አ ቤት በዚህ ዋጋ ይሸጣል እንደው ማንም ይፍረድ ይህ ከፍርድ ቤቱ ጋር ተመሳጥረው ያደረጉጉት ነው ቢቀር ልጇ የአባታችሁ ልጅ አይደለችም እናትየዋስ ብትሆን አባታችሁን አልተከባከበችም አስቡ ሰው መሆናችሁን አሁን እሷ እንዲተናገረች ብላችሁ ተረዳች ብላችሁ ነው አሁን ብቅ ያላችሁት ማንም አይሰማም እግዚአብሔር እኮ ነው ከመሲ ያገናኛት ስትወጡ ስትገቡ እንዲህ ሆና ስታያዋት ሰብአዊነት እንኳን አይሰማችሁም አሁን ምላችሁ መሲ እግዚአብሔር የላካት መልክተኛ ስለሆነች ለሷ ተዋት የሰራችሁን ታገኛላችሁ 🙏👋
@rebbybam230
@rebbybam230 Ай бұрын
Yezare hulet amet 30 kare yewedeke bet ? Awo 1 million yhonsl
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
በሀራጅነው፣የተሸጠው፣እነሱ፣ሊስቀሩት፣ስለፈለግ፣በሀራጄነው፣ያሽጡት
@Femelumarketing
@Femelumarketing Ай бұрын
Betammm Enkuan yezare 2amet,yezare 10 ametim bezy waga ayshetim😮😮
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
አይገርም ም አይናችሁን ጨፍኑ እናታላችሁ ማፈሪያዎች
@MakdeEthio
@MakdeEthio Ай бұрын
አንተ ብትሆን እናትና አባትህ የሰሩትን ቤት እናትህ ከቤት ወተው አባትህ ሌላ አግብቶ ወልዶ. ቢኖር የናትህንም ሆነ ያንተን ድርሻ ትተውላታለህ
@muluembetbeyene9612
@muluembetbeyene9612 Ай бұрын
በጣም አረመኔ ህዝቦች ነን እኛ ኢትዮጵያን ልጅን የሚአክል ለሰው ትስጥ ትላለች
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Ай бұрын
አንድሚሊየን አንድ መቶብር የሚባለው በጣም ትልቅ ማጭበርበር አበበት በዚህ ብር ቤት የለም።እነዚህ ሠዎች በጣም ባለጌዎች ናቸው።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Ай бұрын
የቆርቆሮ ቤትም በዚህ ብር አይሸጥም የዳኛ እጅ የገባበት ማጭበርበር ነው።
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Ай бұрын
ሠው የላትም ብቸኛ ናት ብለው ነው እየተጫወቱባት ያሉት በጣም አረመኔዎች ናቸው።ልጅነትዋን የሽማግሌ መጫወቻ አድርገው እንደ ቆሻሻ መጣል በጣም ነውር ነው።
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Ай бұрын
እሱ ለኔም ጥያቄ ነው መፍረደ ሳይሆን 1.1000ሽ እሚሸጥ ቤት ካለ ለምን ሁሉም ሰው ባለ ቤት አልሆነም ሲቀጥል 85ሺ ድርሻዋን ትወስድ ማለት ከምን ሊውልላት ነው ትልቅቅቅ ነገር እዳረጉላት ነው እሚያዘሩት
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
@@user-tt5ne9uv4s እነዚህ ሰወች በጣም አረመኔወች ከመሆናቸው የተነሳ ጭራሺ ልጂቷን ከናቷ ለመለየት ነው የሚፈልጉት ወላጂ እናቷ በሂወት እያለች ልጂሺን ለኛ ሰተሺ ጥፊ ማለት ምን ማለት ነው በልጆቻችሁ እዩት እናንተ አውሬዎች
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
እንኳን የ70 ዓመት የ80 ዓመት ወንድ ይወልዳል የወለደ ሰው እናውቃለን
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Ай бұрын
My uncle ba 97 ametu waldule I swear to God
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Ай бұрын
Ya sacota gegena nabare tarakagie tasama
@duliti7133
@duliti7133 Ай бұрын
ምን አሉ አምነው ተቀበሉ አካፈሉ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s Ай бұрын
እና አሁን ምን አረጊነው እምትሎት እናተን እምትቆቆምበት ይች አድ ድሀ ሚሰሰኪን አቅሞም አይኖራትም ደጋጋ ኢትዮጲያነቹ እዳይደግፉት እቅፋት አትሆኑባት ተዋት አሁን
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
እንደፍርድ ቤት የኢትዮጵያን ሕዝብ የሚያታልሉ መስሎአቸዋል ጨካኞች ማንም አይሰማችሁም በጊዜ ንስሐ ግቡ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Ай бұрын
የቤቱ ዋጋ ትንሽ ነው ሻጥር አለበት እንዴት 1ሚሊየን ብር በፍፁም የሠራችሁት አሻጥር አለ።
@user-xv1dw3qj4l
@user-xv1dw3qj4l 8 күн бұрын
በአራጅ ከሆነ እንደዚህ ነዉ
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Ай бұрын
ከቪላ ቤት ጎዳና ወጣች የተባለው ቤት ይሄ ነው?ምን ልዩነት አለው ጎዳናውም ቤቱም አንድ አይነት ነው
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😂😂
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Ай бұрын
አወ፣ጎዳናው፣ዬሻላል
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Ай бұрын
የሚዲያ ነገር መጨመር
@user-dh8ns2bg5y
@user-dh8ns2bg5y Ай бұрын
አረ ተዉ 30 ካሬ ላይ ያረፈ ቪላ
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff Ай бұрын
አቦ መሲ ጀግናነሽ. አጠያየቅህ
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Ай бұрын
ቤተሰብ ዘመድ ጋደኛ በአሁን ሰአት ማን ማንን ይረዳል ?
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
እነሱም እህታቸውን አውጥተው ነው ጎዳና የጣሉት
@hshjsssj1582
@hshjsssj1582 Ай бұрын
መሲየ በርካ ሁኝ አጠያየቅሺ ደስ ይላል❤ እናንተ ደግሞ ተዋት እናንተ ብትቀሟት የኢትዮ ህዝብ እንኳን እርድቷት ልጇን ጥሩ ደረጃ ላይ ታድርስ።ረ የፈጣራ ያለህ የሰው ክፋት። እዳትረዳ ፈልጋችሁ እጂ ሴትዮዋ ምንም እናንተን የሚነካ ነገር ኡእተናገረችም ሰማችሁን እንኳን አልጠራችም ነበር።
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 Ай бұрын
አጎትየው ክፍል ሃገር ቤት አላት ማለቱ ቢኖራት አዲስ አበባ መቀመጥ ከፈለገች አክስቶ ልጆ ከሰው አስቀምጣ አረብ አገር ለምን ሄዳ አትሰራም ማለቶ በጣም ያሳዝናል ልጅ ጥሎ መሄድ አልፈለገችም ሰው የዘራውን ያጭዳል ግዴለም ድንግል አለችላት።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@hanagurmu3991
@hanagurmu3991 Ай бұрын
Tbarki
@shashebirhanu125
@shashebirhanu125 Ай бұрын
ቤት ቤት ትላለህ ደግመህ ደጋግመህ በትህ መቃብር ነው ወንድሜ አትርሳ ፈጣር ይፈርዳል
@tiktokvideotube2689
@tiktokvideotube2689 Ай бұрын
😂
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
ለምን ያንችን ቤት አትስጭትም 😒ያው ያንች ቤት መቃብር ቤት ስለግሽ አረ ህዝቡ በ ራሱ ላይ የማይፍርደውን ለ ስው ቤት ስጥ 😒😒አሳፍሪ በዳይ ህዝብ ናችው 😒😒ስለዚ ቤትሽን ውይም ቤት ግዥላት ሴትየዋ ቆቅ ናት 🤣ቤት እንዲስጣት ስለኦn🤔🤣ያው ውግን ለውግን በይ አካውንትዋን ጠይቂ ኮሜንት ታነባለች 😒😒
@selammerga1960
@selammerga1960 Ай бұрын
ምን ትቀባጥራለህ ! ፍርድ ቤቱ ግራ ቀኙን አይቶ ፈረደ ፣ ድርሻዋን ሰጣት ! ድርሻዋን ወስዳ የሚቀጥለውን ኑሮ መምራት ያለባት ሴትየዋ ናት! በእልህ ሸራ ሰርታ እዛ ውስጥ ስለኖረች ምን ማድረግ ይቻላል ?
@selammerga1960
@selammerga1960 Ай бұрын
ያንችስ ቤት ? ልታርጊ ባልሆነ !
@shashebirhanu125
@shashebirhanu125 Ай бұрын
@@selammerga1960 የምድር ቤት የለኝም የሰማዩ እንዼጅ በሰላም ነው ግን
@sileshetefera7639
@sileshetefera7639 Ай бұрын
የ እጃች ሁን ታገኛላች ሁ እጅግ በጣም በጣም ክፉዎች ናችሁ በልጅ ልጆቻች ሁ ታገኙታላች ሁ የእውነት አምላክ ይፍረድ ደሄ እውነተኛ ፍርድ አግ ኝቶ አያውቅም
@rahelwondemnhe3144
@rahelwondemnhe3144 Ай бұрын
Anche injera enatesh enatesh yelefachebten be erasua sem betazore ena keza Alefa betkeshes. Yehane teyalesh alku baye asemesaye
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Ай бұрын
አረ ዝም ብላቹ ሰው ላይ አትፍረዱ በኔስ ቢደርስ ብላቹ አስቡ
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Ай бұрын
ፍርድን ለጌታ እንሥጠው
@user-bp2fz3vd9p
@user-bp2fz3vd9p Ай бұрын
የቤተቦቿ ቤት የሷ ቤት ነው ማለት አይደለም ልጆቹ በጣም እደሚጠሏት ያስታውቃሉ
@banteamlakawoke-ot7jc
@banteamlakawoke-ot7jc 21 күн бұрын
መሲ ግን ከልቤ ነው እግዚያብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ያድልሽ እህታችን🙏🙏🙏🙏
@raheldagne3992
@raheldagne3992 Ай бұрын
የሰው ልጅ ለክብሩ ይጨነቃል ምነው ለህታቸው ቢጨነቁ ነገ ምን አደሚገጥማቸው ያውቃሉ የነሱ ልጆች
@selammerga1960
@selammerga1960 Ай бұрын
ሰላም ሲኖር ! ፍቅር ሲኖር ነው መቀባበል የሚኖረው ! በ እልህ እና በህዝብ ድምፅ የሚፈር ነገር የለም !!
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
ሰወቹ ክፉ አይገልፃቸውም በጣም እርኩሶች ናቸው መረዳቷን አይተው ሰው እንዳይረዳት ለማድረግ ነው የመጡት
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
እህታችን ደጋግመሽ ልጃን ለሰው መስጠት ትችላለች አንድ ልጇ ለሰው መስጠት ካልፈለገችስ ሌላው ልጅ ያደገችበት ሰፈር ነው ብላለች አትፍርዱ
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj Ай бұрын
Mesi thank you for comfronting this selfish people. Thank you for standing by the destitute. What a shame.
@zemeta9769
@zemeta9769 Ай бұрын
Men atefu atente kift habt
@frezerasnake5079
@frezerasnake5079 Ай бұрын
ሁለቱ የአባታቸው ስም የተለያየ ነው የትኛቸው ናቸው የሰውየው ልጅ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
ኮመት የምንሰጥ ስዎች እባካችኩ እናስተውል እነዚህ ስዎች ተዋልደዋል የቀን ጉዳይ ነው ቤተስብ ናችው ፈጣሪ መሀላቸው ገብቶ ሰላምን ይስጣቸው በኮመንት የስው ልብ አናድማ
@MadinaAdem-fu7bx
@MadinaAdem-fu7bx 26 күн бұрын
እንደኔ ቤቱ አይገባትም ልጇ ግን ያባቷን ማግኘት አለባት ድርሻዋን እሰጣለን ብለዋል
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
ተሳደበች አልተሳደበች የአባትዋን ድርሻ ስጡዋት
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
እንዳትረሱ አደባባይ ይወጣችሁ አምላክ ፍርድ ቤትም ይሔዳል ይፈርዳል በቅርቡ ጠብቁ እግዚአብሔር ላይጨርስ አይጀምርም!
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 Ай бұрын
ጨርሶ መስማት ነው። ገንዘቡ እኮ ለፍርድ ቤት ገቢ ሆኗል አሉ።
@duliti7133
@duliti7133 Ай бұрын
አድማጭ ሁን የህግ ሂደት እወቅ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Ай бұрын
@@duliti7133 እሺ
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo Ай бұрын
😢መከራ አይታ ያሳደገቻትን ልጅዋን ለማን ነዉ እምትሰጣት😢😢ምንም ቢሆን እህትሽ ናት እኮ ነገ ልጆችሽ ምን እንደሚገጥማቸዉ አታዉቂም😢😢😢😢😢ሰዉ ክፉ ነዉ
@new-ve9qk
@new-ve9qk Ай бұрын
እንደ ህግ ባለሞያነቴ ግራ የገባኝ የእነዚህ ግለሠቦች እናት ትዳር ከፈረሰ ከአስር አመት በኋላ ንብረት እንዴት ሊካፈሉ ቻሉ? እባክሽን መሲ እንደዚህ አይነት ሠዎች ችግር ላይ ከመውደቃቸው በፊት ነጻ የህግ አገልግሎት እንዲያገኙ ቢደረግ ይሻለል።
@dawitshewangzaw5187
@dawitshewangzaw5187 Ай бұрын
ሁሉም ሰው የራሱን መብት ማስጠበቅ እንደሚፈልግ ሁሉ የሰውንም መብት መቀበል ያስፈልጋል ። እነዚህ ሰዎች ምን ያድርጉ መብታቸውን ነው ያስከበሩት ። ምክንያቱም የእናታቸውንና የአባታቸውን ድርሻ የመውሰድ መብት አላቸው። የወለዱትን ልጅ ጥለው የሚጠፉ ብዙ ሰዎች ባሉበት ዘመን እየኖርን እነዚህን ሰዎች ምን አድርጉ እንደምትሉ አይገባኝም ።
@ewawa11412
@ewawa11412 Ай бұрын
አትፍረድይፈረድብሀል
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Ай бұрын
ለራስህ እንድሆንብህ የማትፈልገውን በሰው ላይ አትፈጽም ቢያንስ ሰውን ከምትጎዳ አንተ ቢቀርብህ ይሻላል። የሚጣረስ ነገር አለ ጠበቃ ቀጥራለች ከተባለ ለምን እሷና ልጅዋ በየፍርድቤቱ ተንከራተቱ ለዚች ሽራፊ ዘመን ዘለአለማዊ ሕይወታችንን አንግፋ በፍቅር ከቀረብከው ውሻም እኮ ጎደኛ ይሆናል ፍቅር ያሸንፋል በፍቅር የማይስተካከል የለም ዳኞቻችን እባካችሁ የተንጋደደ ብይን አትስጢ በጉቦ ወይም ለአንድ ወገን ያዘነበለ ውሳኔ አትስጡ የሌላውንም ሕይወት ተመልከቱ አንርሳ ማንም ይሁን ማን ሰውን ማገልገል እግዚአብሔርን ሜገልገል ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn Ай бұрын
ትክክል
@ruhamadelina356
@ruhamadelina356 Ай бұрын
በገዛ እህታቸው ጎዳና ማስወጣታቸው ነው መብታቸው ማስጠበቅ ማለት ምናልባት ከእነሱ አንደኛቸው መሆን አለብህ/ አለብሽ
@foreverethiopia4683
@foreverethiopia4683 Ай бұрын
አንድ ሚልየን ? የዛሬ ሁለት አመት ቤት እንዴዝ ረክሶ ነበር እንዴ አልሰማሁም🤔
@woynituahmed
@woynituahmed Ай бұрын
አሁን የመጣችሁት ህዝብ አይርዳት ነዉ መንግስት አይርዳት ነዉ?ቆይ የትኛዉ ዘመድ ነዉ በአሁኑ ጊዜ ልጅ ተይዞ የሚያስጠጋት ?ኧረ ተዉ ተዉዉዉዉ አቤት የሰዉ ልጅ ክፋት ።
@leya3286
@leya3286 Ай бұрын
በእውነት መሲዪ ተባረኪ ጥያቄሽ ያርካል አጭር እድሜ ተበልተን እስከመቸ ይዝነው አንሞት በቃ ሴትየዋ ትረዳ በቃ ተዋት
@senikidane5375
@senikidane5375 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እህቶቻችን ልጅ ውጭ እያድረጅ ኂሊና የሚባለው የለም። ለስማቾው መጥረት ማስተከካይ የመጡት እንጂ ለመትርቅ አይደለም የክብር ጉዳይ ነው አሳስቢው ለሰው ልጅ ህይወት ቦታ የለዉም ። እህት ተናካሼ ዉሻ አትሁይ፣ መሴዬ ጎበዝ ለሀቅ መፍረድ ትልቅነት ነው። ለሁሉም ስለ ፍቅር ይበልጣል
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Ай бұрын
ባሀገራችን እኮ ለድሀ አይፈረድለትም እደውም ተበዳይ ሁኖ ይፈረድበታል አሁን እራሱ የነደዳቸው መረዳቷነው ፈጣሪ ፍርዱን ይፍረድ 😢😢😢😢😢
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 Ай бұрын
ይመስላል
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒😒አረ እነዚህ ከ መንግድ አንስተው ለ አብት ተጠግታ እግርዋን አንነሳት በ ስው ንብረት 😒የምን ደህ ደህ አደል 😒እንዴ የ ክፍት ጥግ ያለው ህግ ትክክል ነው የፍረደው
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
እነዚህ የሰው እውሬዎች መሲየ እጥበሽ አሳጣሻቸው ጀግና ይሰው ልጅ
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 Ай бұрын
@@user-kp2vl5fc3c ያልደረሰበት ሰው እድህነው ፍርደ ገምድል ተከሳሹ ከሳሽ ሆኖ ህግ ለሱ ፈርዶ ሲያስከቅስ አይተናል
@duliti7133
@duliti7133 Ай бұрын
​@@goodwork8046አጭበርባሪ ውሸታም ሁሉ ጊዜ ሰርተን ሳይሆን የሰው እጅ ፍለጋ
@user-xn9nr7qk9y
@user-xn9nr7qk9y Ай бұрын
መቼ ነው ግን ለደሃ ቀን እሚወጣው እናተ ብዙ ስለሆናችሁ አውጥታችሁ ጣላችኋት ፈጣሪ ይፋረዳችኋል ጧት ታይቶ ማታ ለሚጠፋ ገንዘብ እናተ ለስማችሁ ተጨነቃችሁ ከንቱ የሆናችሁ
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 Ай бұрын
የሰዉ ጭካኔ ግን ትንሽ አታፍሩም እንደዚህ ስታወሩ እዚህ ምድር ላይ ሺ አመት አትኖሩ ስለነሱ ሜዳ ላይ መዉደቅ ሳይሆን ስለእናንተ ክብር ነዉ የተጨነቃችሁት እግዚሐቤር ይርዳቻዉ ለእናት ለልጃዋ 😢😢😢
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n Ай бұрын
Tikkle
@netsanettesfaye1938
@netsanettesfaye1938 Ай бұрын
የተረገማችሆ ምቀኞች ሌላ ሰው እዳይረዳት
@mohammedaliamedie5229
@mohammedaliamedie5229 Ай бұрын
ፍሬህወት መለሰ መለሰ ጌታነህ ደምሴ ደምሴ እህትና ወንድም ናችሀ ፍሬህወት የናቷን ነው የንትጠትቀው
@sarafaris5018
@sarafaris5018 Ай бұрын
እኮ እኔም አልገባኝም
@user-hh2xo5ql1r
@user-hh2xo5ql1r Ай бұрын
ሁለት ወገን አዳምጦ አስተያየት መስጠት መልካም ነው አሁንም አልመሸም በይቅርታ መተላለፍ ከተቻለ ነገር ግን የሕግ ውሳኔውና ተጠቃሚነትም የሁሉም ቤተሰብ ስለሆነ
@KeDoOH
@KeDoOH Ай бұрын
የ ገጠሪ ቤት ስንት ይሸጣል የ ገጠሪ ቤት የስዎ ይሁን የቤተሰብዎ ምን ማረጋገጫ ኡለሽ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Ай бұрын
ሳ ቤት ካላት ምን ሜድያ ላይ አስወደቃት
@smirettadesse4003
@smirettadesse4003 Ай бұрын
አቤት ግዜ ስንቱን ያሰማናል መስየ እግዚአብሔር ይስጥሽ እንኳንም የነሱን ሰማነዉ እናትና ልጅ ምንም ጥፋት የለም እግዚአብሔር ጉልበት ይሁናችሁ እያልሁ .የእሕትየዉ ንግግር ሖድ ይቆርጣል ደላላ ነች አለች ደሞ በ72 አመቱ ይወልዳል ወይ አለች አቤት ነገ በሷ ይሔ ሒወት እደሚገጥማት እርግጠኛ ነኝ .እሱ ደሞ ሸብቶ ምን አለ እግዚአብሔርን እንኳን ቢፈራ .60.000 አይደለም 1,000,000 የነሱን ቁስል አይሽርላቸዉም .የኢትዮጵያ ሕዝብ እረጅ ስለሖነ ይርዳበት እናተ እየተጋፈፋችሁ አትምጡ ይበልጥ ሕዝብ ይታዘባችሗል የኢትዮጵያ ዳኛን እናዉቀዋለን .
@seblesifraw4556
@seblesifraw4556 25 күн бұрын
መሲ ትልቅ ሰዉ ነሽ እድሜ ይስጥሽ
@iloveuallah3409
@iloveuallah3409 Ай бұрын
እውነቱን እሚያውቅ አላህ ነው
@user-si9lf4pg6t
@user-si9lf4pg6t Ай бұрын
መሲዬ አንቺ ተባረኪ ግን ሁኔታው በጣም ያሳዝናል አውነት ፈጣሪ ጋር ብቻ ነው ያለው❤❤❤
@user-og6wy3lx1t
@user-og6wy3lx1t Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት እራሱ ይገለጣል
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h Ай бұрын
እነዚህ ቤተሰቦች መልካቸውን አዥለጥልጠው ድምፃቸውን አስልተው አፋቸውን በማር መልክ አሹለው የመጡ እባቦች ናቸው እህትና ወንድም ማለት ነው መርዞች ናችሁ ሴትዮዋ ሆይ ሆይ ባይ ስለሌላት ደሐ ስለሆነች እነሱ እራሳቸውን ተሰሚ አፍራሽ አድርገው መጡ ሰውም እንዳይረዳት ሊዘጋጉ መምጣታቸው ነው እሷ ላይዶልታችሁ ተማክራችሁ መጣችሁ መርዞች በልጆቻችሁ አግኙት የጭንቅላታችሁን እና የልባችሁን ክፋት አይቶ በበወለዳችሁት ያሳያችሁ
@hannatesfaun5709
@hannatesfaun5709 Ай бұрын
ይሄ ሁሉ በዚህ ድህነታችን ከሌላ ከሌላ መወለድ ትልቅ ችግር ነው እኔም ያአባቴ ሚስት እስከነ ልጆቼ ትምህርታቸውን አቆርጠው ነው የለቀኩት የሚገርመው ቤቱ ከሸጠች በዋላ መኪና ገዛችበት እናም ያመኪና ገደል ገባና ዛሬ እሷ ወደቀች እኔግን አረብ አገር ሰርቼ ቤት ገዛው ልጆቼን ለናቴ ጥዬ እናም አሳብ ስሰጡ አትፍረዱ የናቴን ንብረት ሽጠው መጨረሻው አባቴም በሽተኛ እሷም ውሻ መስላ ትገኛለች መረጃ ስላልነበረን ነበር ግን ጌታ በምድር ብድር መለሰልን
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
እኮ በ ማን እየፍረድሽ ነው 😒አንች በ አቅ ስላለሽ አምላክ ፍረደልሽ 😒የነሱን ቪዲዮ በ ማን ቦታ ኦነሽ ነው ያዳመጥሽው ለ ተቀማጭዋ እኮ
@yes9254
@yes9254 Ай бұрын
ችግረኛ መሆንና መበደል ይለያያል የተበደለች አይመስልም
@zainabzainab2164
@zainabzainab2164 Ай бұрын
ወረኛ ያቺ ሴት ከነልጅዋ በሸራ ውስጥ በዝናብ ብርድና ጸሀይና ብርድ እየተፈራረቀባት ያለችሁ ባትበደል ነው ነግ በኔ የሚባል ነገር አለ አላህ ልትፈሪ/ልትፈራ ይገባል
@belayneshali4617
@belayneshali4617 Ай бұрын
እነሱ የተናገሩት አያሳምንም ስለምን ታለቅሳለች ለምንስ ጎዳናን መረጠች እግዚአብሔርን እንፍራ ከስማችን ይልቅ።
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn Ай бұрын
ትክክል
@selameselame234
@selameselame234 Ай бұрын
ትክክል
@6s8f7d
@6s8f7d Ай бұрын
Ezim.tekekel ezam tekekel metelu sewoch gin tenegoch nachu
@ferhiwoseyoum4239
@ferhiwoseyoum4239 Ай бұрын
ሰግብነት ምንያረጋል ትትተውት ነወ ሁሉም የሚሄዱት እደዝህ ከምትጥሎት ምናለ ትንሽ ብታዝኑ ላት ሰው እደሚምት እረስቶል ልበል😢
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Ай бұрын
የቤቱ ሽያጭ ዋጋ ትክክል አይደለም።እነዚህ ቤተሠቦች አሁን ልትረዳ ነው ብለው ምቀኝነት ይዛቸው ነው።
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu Ай бұрын
ላይሆን ይችላል ፣እውነት ሊኖራቸውም ይችላል
@duliti7133
@duliti7133 Ай бұрын
ውሸታም እውቀት ይኑርህ
@tewodrostaddy-cj1rj
@tewodrostaddy-cj1rj Ай бұрын
@@duliti7133 ጨወታው የበላ ዳኛ የወጋ መጋኛ ነው።አገሪትዋን ያጥለቀለቁት ሙሰኛ ዳኞች ስለሆኑ ንፁህ ሠው እንዲህ መከራውን ይበላል።መንግስት የዳኞችን ሌብነት እያወቀ።እንዲህ ዳኞች ከአጭበርባሪ ሠዎች ጋር እየተመሳጠሩ የፍትህ ስርአቱ ዜሮ ሲገባ ለምን ዝም እንዳሉ ይገርማል።በዚህ ቤተሠብ ጉዳኝ ከዳኛ እና ከፍርድ አፈፃፀም ሠው ጋር ተመሳጥረው ነው የተጫወቱባቸው እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናቸው እንቁም።
@Meryglove
@Meryglove Ай бұрын
በጣም ክፉ ሰው ነህ እናንተ መርዳት ሲኖርባችሁ ሰው እንኳን እንዳይረዳት የምትሰጠው ክፉ አስተያየት በጣም ይገርማል እናት ናት ለምን ልጇን ትሰጣለች
@ZedTube-uk2kx
@ZedTube-uk2kx Ай бұрын
በትክክል
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 Ай бұрын
በትክክል
@belayneshnegash2946
@belayneshnegash2946 Ай бұрын
በራስላይ ቢሆን የማናደርገውን አንፍረድ
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v Ай бұрын
መስዬ ለአጠያየቅሽ አደንቅሻለው ስቀጥል ልጅ እንዴት ለስው ይስጣል እሷ ብትሆን ትስጣለች?ሌላው አባታቸውን እሄ ሀሉ አመት በማኖሯ መሽለም ስገባት አሁን ህዝብ ይረዳታል ብለው ነው ምቀኞች እዚህ ቀርበው መዘክዘክ ምን ይሉታል
@ZedTube-uk2kx
@ZedTube-uk2kx Ай бұрын
በጣም አነጋገራቸው ያስታውቃል አደገኞች ናቸው
@tiktokvideotube2689
@tiktokvideotube2689 Ай бұрын
Endant yaltemar sent mireda mehayem eyale endet
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Ай бұрын
ጋዜጠኛ መስዬ በዙ ለእሄ የጋዜጠኝነት ጥግ :: የአነጋገር ለዛ ጥግ :: የስነምግባር ጥግ :: በ አጠቃላይ የስው እኛ ጥግ ነሽ በርቺ : አይለውጥሽ ::🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍👑👈
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 20 күн бұрын
መስዬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት ።
@shwalemregaza7370
@shwalemregaza7370 Ай бұрын
እውነቱን ፈጣሪ ያውጣው ግን እኔ የገረመኝ ሴት በሴት ሲፈርድ ነው ከማን አረገሽ ብለን አልጠየቅንም አለች ይገርማል
@user-kr4tu1dp6d
@user-kr4tu1dp6d Ай бұрын
Anchi atiteyiqim neber ....?
@shwalemregaza7370
@shwalemregaza7370 Ай бұрын
@@user-kr4tu1dp6d እኔ ምን አገባኝ ገርሞኝ ነው እኛ ሴቶች እርስ በራሳችን መጨካከናችን እንጂ እውነትን ፈጣሪ ያቃል ፈራጅ ከላይ አለ
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d Ай бұрын
ልጅቷ የአባቷን መብት መጠየቅ አለባት
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
ትክክል እነዙህ አጋሰሶች
@rebbybam230
@rebbybam230 Ай бұрын
Tesetuatual
@selameselame234
@selameselame234 Ай бұрын
ጠይቃ ህጉ ሰታታል ብልጣብልጥ ሴት ነች
@selameselame234
@selameselame234 Ай бұрын
በህግ ጠይቃ ተሰታታል ሴትያ ብልጣብልጥ ሴትዮ ናት
@Amnen-ly3rh
@Amnen-ly3rh Ай бұрын
tesetat eko
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
እነዚህ አረመኔዎች እዚህ መጥተው ለስማቸው እንዲህ የተንገበገቡ ፍርድ ቤት ምን እንዳደረጉ ማሳያ ነው ሰውየው ሌላሰው እንዳይረዳት ስም ለማጥፋት የሚሄድበት ርቀት የጭካኔውን ልክ ያሳያል እህት ተብየ ሴት ነሽ ነገ ምን እንደምትሆኝ አታውቂም አረመኔ አሁን የመጡት እንደ ፍርድቤት መስሎአቸው ህዝብ እንዳይረዳት ለማድረግ ነበር መሲየ ሰው ሐጢያቱ ያሳድደዋል አጥበሽ አሰጣሻቸው ተባረኪ እግዚአብሔር የድሐደግ አባት ሰሙ ይባረክ የተቻለንን እናድርግ እናንተ እፈ ሩ ብትችሉ ንሰሐ ግቡ
@hirutalem5594
@hirutalem5594 Ай бұрын
Ewntsene nwe kobze
@user-ge2ru8ef8d
@user-ge2ru8ef8d Ай бұрын
መስየ አላህ ጤናና እድሜሽን ያርዝምልሽ እነዝህ ሰዋች በጣም ጨካኞችናቸው
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 Ай бұрын
እውነታውን እግዚሐብሄር ይመልከተው ።ከጥቅሙ ቤተሰብነቱ ይበልጥ ነበር
@etagegnsetegn3532
@etagegnsetegn3532 Ай бұрын
ምንም የሚታመን ሰው የለም ፍርዱን የልብን የሚመረምረው አምላክ ይፍረድላቸው ::
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 Ай бұрын
ጨካኝ አረመኔ ናችሁ 21 አመት አባታችሁን ሰትጠብቅ የኖረችን እናት አደማመስገን 1ክፍል ቤት እንደመስጠት በተሞዳሞዳችሁበት ጨረታ ሳንቲም ወርርውራችሁ ለማባረር የሰራችሁት ሴራ ፈጣሪ እናተላይ በላ ያውርድባችሁ እባቦች
@selambelay3046
@selambelay3046 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይፈርዳል
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d Ай бұрын
እነዚ ሆዳሞች ናቸው ለገንዘብ ብለው ገና ሌላም ሊያደርጓት ይችላሉ እራሷን ትጠብቅ
@shashebirhanu125
@shashebirhanu125 Ай бұрын
መስዬ በፈጣር እንዳትረዳ ፈልገው ነው በደብ ያስታውቃል ሴትየዋ ከነልጆ ከመገድ ማንሳት ሁላችንም ግዴታ አለብን እነዝህ በጣም ከባድ ናችው
@nike7267
@nike7267 Ай бұрын
አትዘባርቂ
@user-ne9xs6ye2c
@user-ne9xs6ye2c Ай бұрын
ከፈለግሽ እርጂ
@hadushabreha3993
@hadushabreha3993 Ай бұрын
Wasdesh ebetesh askamecheat.
@beetyube
@beetyube 27 күн бұрын
በትክክል
@saragetahun7648
@saragetahun7648 21 күн бұрын
መስዬ ሰለ አንቺ ቃል የለኝም ምርጥ ጋዜጠኘ አረ ለዬትኘው ጊዜ ነው እህታችሁን ስብስቡ 🙏
@aronbrhane374
@aronbrhane374 Ай бұрын
እኛ መቼም አንፈርድም ፈራጅ እግዚአብሄር ነው ግን ለሂወታችን ስንል በጎ ነገር እናድርግ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Ай бұрын
ትረዳ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው እንረዳታለን ለምን ስማችን ተጠራ ነው። ሁሉን ፈጣሪ ይፈርዳል። ክፉዎች ናቹህ ከንግግራቹህ ታስታውቃላቹህ አስመሳ ሁላ።
@ewawa11412
@ewawa11412 Ай бұрын
ትክክል
@user-vg7sr1ur9f
@user-vg7sr1ur9f Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሁሉንም ያያል ምንም ቢሆን ነገ እናንተም አባትና እናት ናቹ እቺ ልጅ እግዚአብሔር ያነሳታል ለዚ የማይረባ አለም መጨካከን ይከብዳል አንጀታቸውስ እንዴት አስቻለው አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ነገ በኔ አትሉም ግፍ አትፈሩም አሁንም አልረፈደም በ ይቅሬታ በንስሐ ከ እግዚአብሔር ጋራ ታረቁ ቁሳቁስ ያልፈል
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒አረ ፍረድሽ ስለዚህ ቤቱ ለ እሷ ብቻ ይስጥ ነው ፍርዱ 🤮🤮እናት አባትዋ ለፍተ የስሩትን 😒😒ትላንት መታ መውረስ ፍርዱ ይህ ነው 😒😒
@goodwork8046
@goodwork8046 Ай бұрын
ንስሐ አይውቁም ሰገጤዎች
@mariamenatay8139
@mariamenatay8139 Ай бұрын
Thank you Mesiy ❤
@everydayuse305
@everydayuse305 Ай бұрын
መሲዬ ዘመንሽ ይባረክ
@eyerusalemdesta7887
@eyerusalemdesta7887 Ай бұрын
መሲ በጣም ነዉ ማደንቅሽ ተገቢ የሆነ ጥያቄ ነዉ የጠየቅሽዉ አንድ ሴት ከአንድ ወንድ ጋር ስትኖር መብትየላትም እንደ ሚስት ነዉ እንደ ሰራተኛ የተቀመጠችዉ አልገባኝም ሲቀጥል የዚች ታዳጊ ጭንቅላት መጠበቅ አለበት ቅረብዋት ፍቅር ስጥዋት
@kalikdan2240
@kalikdan2240 Ай бұрын
እባታችሁን ስትንክባክብላችሁ ኖራ እውጥታችሁ ጎዳና ጣላችሁት እረመኔወች ሲይይስፈሩሩሩሩሩሩሩ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KukuluKoko
@KukuluKoko Ай бұрын
entachu biti honi endazi ati adargumi nabara 😭😭
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒😔እና ማን አስግደዳት 😒😒ንብረት ፍልጋ ልትጠቀም ነበር 😒ተጠቀመች ግን ኡሉንም ንብረ ት ለመውስድ 🤣ነበር እና ለ ተቀማጭ ንብረት አይስጥም 😒😒እንደማመስግን ዛሪ እስዋ ስም ታጠፍለች 🤮🤮አበሽ የሚረዳውን ስው ስም ማጥፍት ይውዳ ል 🤮🤮
@selammerga1960
@selammerga1960 Ай бұрын
ፍርሀት ያለበት እንግዲህ ልብሱ ላይ -------- ----- ----
@ferahewatsheferaw9591
@ferahewatsheferaw9591 Ай бұрын
ይቺ ባለጌ ናት ውሸታም ሁሉንም ንብረት ለመውሰድ ነው
@user-ok8em3fl2x
@user-ok8em3fl2x Ай бұрын
እና አባታቸውን ብትንከባከብስ? እናትየው በህይወት አሉ እኮ እንዴት ነው ፍርድ የምትሰጡት? መንገድ መውጣቷ ያሳዝናል፣ ነገር ግን የሰው ሀብት የራሷ ለማድረግ ክስ መሄድን ለምን መረጠችው? አስተያየት ስትሰጡ እያሰባችሁ!!!
@selam7747
@selam7747 28 күн бұрын
የልጅቱ ድርሻ ብቻ ሳይሆን የእናቲቱ ይህን ያህል አመት ያገለገለችበት ደሞዝ ይገባታል
@user-ef4jl1ie6p
@user-ef4jl1ie6p Ай бұрын
Thank you Mesi
@Shalom-sy8tg
@Shalom-sy8tg Ай бұрын
አባትየው በህይወት እያሉ የነበረውን ነገር ባውቅ ደስ ይለኛል ላለፍት 21 አመታት ይሄን ግዜ ስታንገበግቦት ነው የኖረችው ከአባትችሁ ጋር በተፈጠረው ነገር በተጨማሪም ደግሞ "እህት " እና ወንድም ተብየይዎች ሴትየዋ ልጆን እንዴት እንደምታሳድግ( ለማን እንደምትስጥ) አስተያየት መስጠት አትችሉም ። የመጣችሁት አልተቸገረችም ለማለት ነው
@beetyube
@beetyube 27 күн бұрын
በትክክል
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
እንዳትረዳ ነው ሚዲያ ላይ የወጣችሁት በቃ ፀጥ ብላችሁ ብትቀመጡስ። ሀይለኝነታችሁ ያስታውቃል 😢
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😒😒😒አይ አበሥ ስምአቸው እየጠፍ ዝም ማለት ነበረባቸው 😒😒🤮🤮
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
ለማያቅሽ ታጠኚ ባክሽ አንቺ ቢሆን የናትሽ ቤት የእንጀራ እናትሽ ልትወርስ ብትፈልግ ዝም ትያለሽ ድርሻዋ ከተሰጣት በህግ ተከራክረው ከወጣች ባላት ገንዘብ አነስተኝአ ቤት ተከራይታ መኖር ነዋ አንድ ልጅ ጌጥ ናት
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ሚዲያ ላይ ምን አስወጣቸው አንደበታቸው ደሞ በጣም የተሳሳተ ነው።
@-nt5np
@-nt5np Күн бұрын
ነቀዝ ቤተሰብ ነገ እቺ ልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሳ ታያላሽሁ እናንተ ውርኩሶች ፈጣሪ የእናንተን መጨረሻ ያሰማኝ በልጆቻችሁ አግኙት 😢😢😢😢😢
@sinafekshwonedemu9376
@sinafekshwonedemu9376 23 күн бұрын
መሲዬ ተባረኪ ገንዘብ የሰው አይን የዘጋብን ግዜ ነው እነዚህ ሰዋች ምንም ብትያቸው መልሱ አንድ ነው ደሞ ሰው እንዳይረዳት ይወሸክታሉ ግን አንቺ እርዳታሽን እንዳትነፍጊያት ሰራተኛ እንኳን ክብር አለው.
@mikialyou1009
@mikialyou1009 Ай бұрын
You said she was hired as a "maid". ok. where is her 21 years of salary? I'm sure she was not paid, thinking she was living with her husband.
@abdikennaa1412
@abdikennaa1412 Ай бұрын
I couldn't see what these people did wrong. Being poor doesn't mean you have justice!!! Be fair to everybody!!! Unless you judge with poor mind!!
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv Ай бұрын
Perfect
@rebbybam230
@rebbybam230 Ай бұрын
Their step sister she got her part of her share, so what should happen? I'm confused? What is the journalist asking ?
@rebbybam230
@rebbybam230 Ай бұрын
Is she even Thier step sister?"
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 Ай бұрын
absolutely right
@mercy9589
@mercy9589 Ай бұрын
መሲዬ አንቺን እግዚአብሔር ይባርክ!! አሁን የመጣችሁት ስለ ስማችሁ ነው የወጣችሁት :: እንኳን ለእህት የማይታወቅ ስው በስባዊነት ስው ይረዳል ብላችኁል ታዲያ ይህንን እያያችሁ ምን አስቻላችሁ? ቦታው እንኳን ስው እንስሳ የሚኖርበት አይደለም :: ልጅ እቃ አይደለም አንሰቶ የሚሰጥ !! ሌላው ከንግግራችሁ እንዲያውም ከመንግስት እርዳታ እንዳታገኝ ይመስላል ድለላ ስራ አላት ገጠር ቤትአላት ምናምን ምናም.. ::ፍቅር ያሸንፈል!!ለዛ ነው እግዚአብሔር እጅግ ስለ ውደደን ስላፈቀረን አንድያ ልጁን ልኮ እኛን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሀን ያመጣን ያዳነን !!!! የማያልፍ የለም ሁሉ ነገር ያልፈል እንደዚህ ሆነው አይቀሩም እናንተም ነገ ምን እንደሚያጋጥማችሁ አታውቁም ስለዚህ ጊዜው ሳይኔድ (ሳይመሽ ) ስላም አውሩዱ( ሞክሩ ለእህታችሁ ጥሩ ለማድረግ
@maryamawit406
@maryamawit406 Ай бұрын
መሲ ዘመንሸ ይባረክ ለ ደሀ ያለሸን ሀዘኔታ ሴላደንቅ አላልፍም ❤❤❤
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 54 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 210 М.
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 45 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 112 МЛН
ለመልካም ሥራ ደሞዟ አንሷት ልመና የወጣችው መምህርት
48:51
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 45 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
0:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 4,4 МЛН
Не плавайте тут!😨🌊
0:26
Взрывная История
Рет қаралды 1,8 МЛН