9. Yoseph Ayalew ማረፊያዬ ነህ Marefiyaye Neh

  Рет қаралды 78,097

PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL

PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL

Күн бұрын

Пікірлер: 55
@Alem4305
@Alem4305 Жыл бұрын
ከአምና የዘንድሮ ስገረመኝ ያአሁን ያአሁንማ ደነቀኝ💗💗💗💗
@girmaabuye
@girmaabuye Жыл бұрын
ጆሲየ እወድሐለሁ ጌታ ኢየሱስ ይጨምርልህ,
@singermekbibanteneh869
@singermekbibanteneh869 Жыл бұрын
❤ዮሲዬ መንፈስ የሞላብህ❤ በዘመናት መካከል ለትውልድ በረከታችን ነህ። ከነፍሴ ነው የተባረኩበት !!! "ሁሉን ትቼ ብከተልህ…" ኢየሱስ ትበልጣለህ…………❤❤❤
@focusonjesus2187
@focusonjesus2187 Жыл бұрын
ዋው አሜንንንንን አሜንንንን ዮስዬ ምን እንደምልህ አላውቅም የእግዚአብሔር ሰው ነፍስ አልቀረልኝም መዝሙሩን ሳዳምጠው።ከድሮም መዝሙሮችህ በጣም ነው የምባርኩ የማይሰለቹ በህይወት የተዘመሩ ናቸው ዘመንህ ይባረክ።የረዳህ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ይባረክ❤❤
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 Жыл бұрын
ኢየሱስዬ የኔ እረፍት እሰይይይ እልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏 ጆሲዬ ወንድምነት ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያርግ በሚገርም መዝሙር ስለመጣክልን!!!!🥰🥰🥰
@biba-n8j
@biba-n8j Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልል ሀሌሉያ ክብር ይሁንልህ በማደሪያህ❤ በዙፋንህ❤ በሰማይ በምድር ላንተ ብቻ ኢየሱሴ ❤❤❤🙏🙏ጆሲዬ ብሶብሃል ዝም ብለህ ለምልም🎉🎉❤❤❤
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ Жыл бұрын
ኸረ ምንድነው ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ የጆዬን አልበም 🥰❤️👈
@martatenker5973
@martatenker5973 Жыл бұрын
ሁሉን ትቼ ብከተልህ ከአልማዝ ከእንቁ ትበልጣለህ ሀሌሉያ ኢየሱስ የኔ ጌታ ማረፊያዬ ነህ ጆሲዬ ተባረክ❤
@mekedsaykafaw7383
@mekedsaykafaw7383 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዮስዬ እግዝአብሄር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ የእግዝአብሄር ታማኝ ባሪያ
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
#ማዳነኑን አይቶታል አይኔ ፍቅሩን ቀምሶታል ይህ ልቤ መሽቶ ሲነጋ ህያው ነው አምላኬን ወረት አያውቀው🔥🔥🔥 #ሁሉን ትቼ ብከተልህ #ከአልማዝ ከእንቁ ትበልጣለህ ማረፌያ ነህ የኔ ጌታ ማረፌያየ ነህ የኔ ጌታ #ቀን ሲጨላልም ሲከፍ አጋዥ የሚሆን ሲጠፍ #ትላንት ያቆሙኝ ክንዶቹ 🔥🔥መቸ ታጠፍ እጆቹ 🔥🔥 #ሁሉን ትቼ ብከተልህ ከአልማዝ ከእንቁ ትበልጣለህ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 .🙏ከምናው የዘንድሮው ሲገርመኝ 🙏 ❤የአሁን የአሁኑማ ደነቀኝ ❤ ልቤም በአምላኬ በረታ ሁሉን በሚችል ሊረታ #መንገዴን ይዞት ሰጥቼው ሀሳቤን እሱ ላይ ትቼው ሁሉን ትቼ ብከተልህ ከአልማዝ ከእንቁ ትበልጣለህ 😘😘😘 #ማረፌያየ ነህ የኔ ጌታ #ማረፌያየ ነህ የኔ ጌታ
@Alem4305
@Alem4305 Жыл бұрын
ሁሉን ትቼ ብከተልህ ከአለማዝ ከእንቁ ትበለጣለህ ኢየሱሴ
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 4 ай бұрын
❤❤❤አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ዘመነ ይባርከባረክ ❤🙏
@arsemaasmerom6098
@arsemaasmerom6098 Жыл бұрын
Ke lijnete eska medgiee yoseif and Daniel andemichel mezmure bless me❤❤❤long life yosef bless you God more and more.
@YosefAbebeJup
@YosefAbebeJup 5 ай бұрын
በእዉነት እና በመንፈስ ሃሌሉያ እንሰግድሌሀለን ሃሌሉያ እናመልክሀለን ሃሌሉያ በንጹህ ልብ ሃሌሉያ 1 የእግዚአብሔር ቸርነት እስከ ሰማይ ዳርቻ ነው ባለጠግነቱም ብዙ እጅግ ከፍ ያለ ነዉ፡፡ በመከራ ቀን እግዚአብሔር መልካም ነዉ መሸሸግያ ስፍራ አስተማማኝ ዋሻ ነው፡፡ 2 የሰማይና የምድርን ሰራዊት የሚያዝ እሱ ነዉ ለዘመናቱ በፍጹም ቁጥር የለዉም፡፡ በእጅ ስንዝር ሰማይን ይለካል የትኛዉ አዋቂ ይህንን ያደርጋል? 3 ታሪክ ይታይ አሁንም ይመርመር ሊመጣ ያለዉም አሁንም ይነገር፡፡ እንደ እግዚአብሔር ያለ በእዉነት አለ ወይ? እስኪ ካለበት ራሱን ገልጦስ ያሳያ ታድያ! 4 እሱ የሚሰራዉን የሚሽር የለም ከቁጣዉም የሚያመልጥ የለም፡፡ የምድር ህዝብ ሁሉ አንድ ላይ ይሰብሰብ ይህ እዉነት መሆኑንም ይመስክር!!!
@damenebogale2411
@damenebogale2411 Жыл бұрын
Marefiyaye Neh!
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi Жыл бұрын
ዮስዬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ
@martatenker5973
@martatenker5973 Жыл бұрын
ሀሌሉያ ማረፊያዬ ነህ የኔ ጌታ ❤❤🎉🎉🎉
@טאדפהאנטנך
@טאדפהאנטנך Жыл бұрын
Amen ❤amen geta abzto ybarkh❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 Жыл бұрын
አሜን የኔ አባት 🙏❤❤❤🙏
@kiyajesusyohanes6573
@kiyajesusyohanes6573 Жыл бұрын
Tebareklgn😊
@selamsemanhe-iw3jy
@selamsemanhe-iw3jy Жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልል ማረፌያየ ነህ የኔ ጌታ ማረፌያየ ነህ ሃሌሉያ እልልልልልል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@rahela552
@rahela552 Жыл бұрын
ዘመንሕ ይባረክ ጆሲዬ ተባርኬበታለው ከፍ በል😇😇🥰
@girmaabuye
@girmaabuye Жыл бұрын
ተባረክ በልልኝ
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ !
@aynalemabdissa4062
@aynalemabdissa4062 Жыл бұрын
Wonder full songs all ❤❤❤🎉🎉🎉🙏
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeennnnnnnnnn❤❤❤❤ 🙌🙌🙌🙌 👏👏👏👏
@betiassefa8555
@betiassefa8555 Жыл бұрын
ከሁሉ ይበልጣል ጌታ ይባርክ
@jesusislord6861
@jesusislord6861 Жыл бұрын
I can't get enough of this song
@Alem4305
@Alem4305 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@aynalemabdissa4062
@aynalemabdissa4062 Жыл бұрын
አሜን
@aynalemabdissa4062
@aynalemabdissa4062 Жыл бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@ababechiasfaw977
@ababechiasfaw977 Жыл бұрын
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️
@mekedimathew5884
@mekedimathew5884 Жыл бұрын
GBU
@marthaaraga8893
@marthaaraga8893 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen 📖📖📖
@birubiroo8615
@birubiroo8615 Жыл бұрын
Yosef tebareki
@bahirukebede5463
@bahirukebede5463 Жыл бұрын
Zenaw Kassa, great arrangement
@shakurastudiopro8754
@shakurastudiopro8754 Жыл бұрын
Thank You brother for encouraging me Bless you!!!
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ Жыл бұрын
አሜን አሜን እልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🥰🙏
@amarchdejene4795
@amarchdejene4795 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን😢😢😢❤❤❤
@misgana36
@misgana36 Жыл бұрын
What a blessed song❤
@abdiajema1355
@abdiajema1355 Жыл бұрын
🎉 tebarak
@marthaaraga8893
@marthaaraga8893 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen 💝💝💝💝💝💝♥️♥️♥️🤲🏻🎤🎤🎤
@SUBCR-vo5jq
@SUBCR-vo5jq Жыл бұрын
Nice Song! Zenaw Kassa could have gone and make a lot of money but stayed in the house of God. Respect!!
@shakurastudiopro8754
@shakurastudiopro8754 Жыл бұрын
Thank You brother I love God that's why am still in the House of God . I am enjoying my life with Church , with Jesus !!!
@SUBCR-vo5jq
@SUBCR-vo5jq Жыл бұрын
@@shakurastudiopro8754 thanks for the reply, keep doing what u are doing!! God bless you!
@azebgirma9280
@azebgirma9280 Жыл бұрын
Amen 🙌
@ameligetu9455
@ameligetu9455 Жыл бұрын
Amen🙌🙏
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 Жыл бұрын
Amen
@shakurastudiopro8754
@shakurastudiopro8754 Жыл бұрын
❤❤❤
@AbushassefaPetros
@AbushassefaPetros Жыл бұрын
@JESUS-zz1cl
@JESUS-zz1cl Жыл бұрын
አሜን❤
@LilyChafamo-om7th
@LilyChafamo-om7th 10 ай бұрын
Amen
@mishamelejore7771
@mishamelejore7771 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw Жыл бұрын
❤❤❤❤
5. Yoseph Ayalew ደግሞ ለምን Degmo Lemin
6:09
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 159 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2 МЛН
7. Yospeh Ayalew ዘምር ይለኛል Zemir Yilegnal
6:25
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 105 М.
3. Yoseph Ayalew ጌታ ያለው Geta Yalew
5:18
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 745 М.
Yosef Ayalew  (ቤትን በሰላም በደግነት-Lyrics)
7:33
12. Yoseph Ayalew ክበር ብዬ Kiber Beyew
5:55
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 61 М.
6. Yoseph Ayalew እኔማ አረሳውም Enema Alersawem
5:29
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 70 М.
7.Yidnekachew Teka ታማኝ ነህ Tamagn neh ይድነቃቸው ተካ
7:32
1. Yoseph Ayalew አምኜው ነው Amegnew New
6:42
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 220 М.
4. Yoseph Ayalew ስጋት እንዳይገባኝ Sigat Aygebagnim
5:40
PASTOR YOSEPH AYALEW OFFICIAL CHANNEL
Рет қаралды 98 М.
БУ, ИСПУГАЛСЯ?? #shorts
00:22
Паша Осадчий
Рет қаралды 2 МЛН