No video

መጽሐፍ ቅዱስ 66 ወይስ 81 | አቡ Vs ሀንኤል | ክርስቲያን Vs ፕሮቴስታንት | ቴቄል ትዩብ

  Рет қаралды 76,575

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

2 жыл бұрын

በመጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና ላይ የተደረገ ሙሉ ውይይትና ለውይይት በኋላ በጊዜ እጥረት ላልተዳሰሱ ሀሳቦች የተሰጠ እርማት አጠቃሎ የያዘ ቪዲዮ በቴቄል ትዩብ_Tekel Tube

Пікірлер: 673
@alemgenetabebe8700
@alemgenetabebe8700 2 жыл бұрын
በጌታ ልዩ ነህ አቡ እግዜያብሄር ይጠብቅህእመብሮሃን ትጠብቅህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ በእውነት ትለያለህ እድሜ ከፀጋ ጋር ይጨምርልህ ወንድሜ፡፡
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
በጣም። እውነት ትእግስቱ ራሱ🙏💗
@jesusking7000
@jesusking7000 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@abeselomzewde4015
@abeselomzewde4015 2 жыл бұрын
ምንም ዙሪያ ጥምጥም አትዙሩ !! መዳን በሌላ በማንም የለም / ወደ እ/ር መንግስት መግቢያም ቢሆን እየሱስ ብቻ ነው
@monetenkuselassie5751
@monetenkuselassie5751 2 жыл бұрын
Imebirihan be set temesele ine mlt ye birihannat amlak kiristos nw
@sammobule2072
@sammobule2072 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@sarasaraa13
@sarasaraa13 2 жыл бұрын
አቡዬ ወድማችን ጥበብን ሁሉ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ዘመንህ ይባረክ
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
Abuwodema,🥰🥰💓
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
አቡ የኔ ጀግና በርታ ምን ያህል እደምታነበ ነው የተረዳሁት ጌታን❤️ በርታ ይጨምርልህ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ሲሉስ ቅዱስ ግርማ መጎስ ይሁኑልህ ፀጋውንም ያብዙልህ አቡዬ እማ ብርሃን ትጠብቅ ቃላት አጣዉልህ 💚💛❤️
@alohay1476
@alohay1476 2 жыл бұрын
በ እውንት ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውንም የብዙልህ🌺🌺🌺🌺🌺
@shewithagose7703
@shewithagose7703 2 жыл бұрын
alechalem eko aneborachekewe
@eyobcherinet7361
@eyobcherinet7361 Жыл бұрын
ሥሉስ ቅዱስ
@sintayehudemissie9471
@sintayehudemissie9471 Жыл бұрын
አቡ እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ በፅሎት በርታ
@temewolde365
@temewolde365 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ከለለ ሐይማኖት እራሱ ገዳይ ነው።
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
ወንድማችን አቡ ጸጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ ትጠብቅህ
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x 2 жыл бұрын
እሷ እኮ ሞታሌች እንዴት ልትጣብቅ ትችላለች?
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
#የኔ እይታ እስከ 1:20 ድረስ ውይይቱ እጅግ አስተማሪ ነበር። ከዚያ በኋላ ባለው ወንድማችን ሀንኤል ወደ ተለመደው መንደርኛ የነ አቶ ትዝታው ንግግሮች ሲገባ እና ለኦዲየንሶቹ የሚጠቅም ሃሳብን ከማንሣት ይልቅ Strawmaኖችን በመሥራት እና ያው የተለመደው በጠንካራ ሃሳብ ሙግቶችን ማፍረስ ባልችል mock ለማድረግ አላንስም አይነት principleን የተጠቀመ ይመስለኛል። እና ሃንኤል ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን እንደዚህ ብላ ታስተምራለች ካለ በኋላ 'አንተስ ይህን ትቀበላለህ' ብሎ ይጠይቃል። ይሄ በጣም ተራና ግጭቶችን ሲያጡ የመፍጠር ኣካሄድ ነው። ፕሮቴስታንቶች በግለሰብ ደረጃ ብቻ ሚቀበሏቸው ነገሮች ቢኖሩም ኦርቶዶክሳውያን ቅድስት ቤተክርስትያናችን ብላው አይ ይህንን እንኳ አልቀበልም ምንለው ትምህርት እንዴት ይኖራል። አንድ ፕሮቴስታንት አብረውት ሚያመልኩ ሰዎች በፕሮቴስታንት ልሳን ቢያምኑም እንደ ግለሰብ ግን ራሱ ላያምን ይችላል፣ያው መጽሐፍ ቅዱስንም እያንዳንዱ በራሱ መንገድ ስለሚረዳ ለነሱ ኖርማል ሊሆን ይችላል ... ሲያነሣ የነበራቸው ሃሳቦች (ለምሳሌ' ካቶሊኮች LXXን ይዘው' ሲል /ሲጀመር ካቶሊኮች የሚጠቀሙት Latin Vulgateን ነው/ 'በኬልቄዶን ጉባኤ 81 አይታወቅም ሲል (የኬልቄዶን ጉባኤ(ጉባኤው ቅድስት ቤተክርስትያን የማትቀበለው ነው ደግሞም፪ ባህሪን እንጂ የመጽሐፍ ቅዱስን ቁጥር ለመወሰን መች ተካሄደ?/ የሚል ጥያቄዎችን እንደሚያስነሣ hopefully ተከታዮቹ ያስተውላሉ። እና የሥርአታዊ ውይይቶችን ሕግ ካለማወቅ ይመስለኛል አቡ የሃንኤልን መንደሬ ወሬዎቹን ያስቆመበትን በመያዝ ሀንኤልም አቡን መልስ ከመስጠት ለማገድ (ያው interrupt በማድረግ)ሞክሯል፣በውይይት ሰዓት ሲያደርግ የነበረው አላስፈላጊ ሳቅ አቡ ከአቡሳላህ ጋር ሲወያይ የነበረበትን ሁኔታ አስታውሶኛል። እጅግ ከስርዓት የወጣ ነው። ከአባቶች ጋር የተያያዙ ጥያቄዎቹንም አቡ ሲመለስለት መጀመሪያ ሃሳቤን ይደግፈዋል ብሎ እንዳልጠቀሰው ሁሉ 'ምንም ቢል አያገባኝም ሰውን አልከተልም🙈' አይነት ብሎ የታጠፈበት መንገድ 🙆‍♀️😉 ..እና መዝጊያ ላይ ደግሞ ተለምኖ የመጣው ሰውዬ ' ፈቃደኛ ስለሆንክልኝ አመሰግናለሁ' ያለውን ያረምክበት መንገድ ተመችቶኛል አቡ። ማጠቃለያውን ገና እያየሁት ነው። እባካችሁ book recommendation ብታዘጋጁልን #ጥያቄዬ ነው🙏
@banchitiku5297
@banchitiku5297 2 жыл бұрын
Arif eyeta lalemeretat hule yemyadergew neger nw ጠንካራ ሀሳብ ሲነሳ
@henokendalew4141
@henokendalew4141 2 жыл бұрын
ምርጥ እይታ
@fissehalisanewerk7322
@fissehalisanewerk7322 2 жыл бұрын
ኾኽሓ ሃይማኖት
@didimamo9835
@didimamo9835 2 жыл бұрын
Mender eko Ortodoxaweyan nachu mjenrya Eweket yenurachu eski
@Habesha214
@Habesha214 Жыл бұрын
@@didimamo9835 🤣🤣🤣🤣
@maprokam2993
@maprokam2993 2 жыл бұрын
በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ ትንሹ ተማሪ መምህራችን አቦ በጣም ጎበዝ ነህ
@helenadmasu3531
@helenadmasu3531 2 жыл бұрын
የተጠቀሱት መፅሐፍታት ሁሉ ከማያምኑ ወገን እንደተፃፈ የሚያሣይ መረጃ አላቀረበም ። አቡ አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ያድልህ ።
@user-pe6kl2ep2f
@user-pe6kl2ep2f 2 жыл бұрын
ኮራሁብክ እኔም የቤተክርስትያን ትርማሪም ኣስተማሪም ነኝ ። እጅግ ኣስተማሪ ውይይት ነው ፡ ፕሮቴስታንታዊያን በመጻሕፍቶቻችን ላይ ይህን ያህል ሃሳብ እንዳላቸው በሚገባ ኣላውቅም ነበር ። ወንድም ኣቡም ሰፊ መልስ ስለሆንክ ደስ በሚል እውቀት ስለመለስክ አናቃቅተኸኛል በርታልን እመቤታችን ከልጅዋ ታበርታልን
@ethionet955
@ethionet955 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን አቡ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ ወንድሜ
@habtakirar5042
@habtakirar5042 2 жыл бұрын
ውይይቱ አመለጠኝ ብዬ ነበር፣ እድሜ ለ youtube ። ድንቅ ውይይት አቡ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ክፍል ሁለት ቢኖረው አሪፍ ነው።
@nabute1762
@nabute1762 2 жыл бұрын
አቡ እግዝአብሔር የጠበቀ ህ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 жыл бұрын
አቡ እመብርሀን ትጠብቅህ እዳተአይነት ወድሞች ያብዛልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
አቡየ እመቤቴ ዋስ ጠበቃ ብርታት ትሁንህ በርታልን❤
@egziabhrfkrnewe2675
@egziabhrfkrnewe2675 2 жыл бұрын
አቡ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እማምላክ እውቀቱን ጥበቡን ሚስጥሩን ትግለፅልህ አቤት ትእግስት አቤት እርጋታ ጌታ መድሕኒያለም ይክበር ይመስገን 💠💠💠
@user-fd3nk9vd2c
@user-fd3nk9vd2c 2 жыл бұрын
አሁን የኔ ጪቅላት አለኝነዉ የሚባል ባዶ ቀፎ ጪቅላት ይዜ መዞር ወንደማችን እግዚአብሔር ይባረክህ እዉነት የሃይማኖት አረበኛ ብየሀለሁ😍
@jideeshkoliis7570
@jideeshkoliis7570 Жыл бұрын
በሳቅ 😂😂😂😂እኔም
@gt9334
@gt9334 Жыл бұрын
ይህንን comment የጻፈው የወንጌል አማኝ እንዳልሀነ ቃላቶቹ ያሳብቁበታል:: ባዶ ቀፎ የሚሉት የቃላት አጠቃቀሞች ከጥልቁ ገዢ የተበደራቸው ናቸው::
@ayadawit390
@ayadawit390 Жыл бұрын
ስድብ ሀጢያት ነው::
@user-et8yt4kv2h
@user-et8yt4kv2h 7 ай бұрын
😁😁😁
@zgoraalex8493
@zgoraalex8493 2 жыл бұрын
አቡ አንደኛችን ❤❤❤
@alemalem7815
@alemalem7815 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ganett1236
@ganett1236 2 жыл бұрын
ውንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ሁሌም መልስ አላት
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች በያለንበት ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን አሜን ፫ ጀግናው ወንድማችን አቡ ቤተሰብህ ስለሆንኩ እጅግ ደስ ብሎኛል በመምህር ተስፋዬ አበራ ነው ያየውህ ከዛም መጣሁ እመብረሃን ጸጋውን ታብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ ወንድማችን በርታልን !!!
@butubutu2391
@butubutu2391 2 жыл бұрын
አቡዬ የክርስትያን ጀግና ትለያለህ ክርስቶስ ይጠብቅህ🥰🙌🙏💒 እግዜያብሄር ይጠብቅህ እመብሮሃን ዋስ ጠበቃ ብርታት ትሁንህ 👋👋👋👋በርታልን
@ruthtesfaye4953
@ruthtesfaye4953 2 жыл бұрын
Ye krstiyan jegna ayibalm keristian malet ye kirstos teketay malet nw ye mariyam ena ye amalktat teketay malet ayidelm ke kirstos belay mariyam mikael malet eyeqelelachihu kiristian malet yikebdal
@butubutu2391
@butubutu2391 2 жыл бұрын
@@ruthtesfaye4953 አየሽ ላንቺ መልስ መስጠት አይጠበቅብኝም ግን ችግርሽ ይገባኛል እኔም ልክ እንደ አንቺ በተሳሳተ መንገድ ሔጄ የነበረኩ ስለሆኩ
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
@@butubutu2391 ዎስ ጠበቃ ኢየሱስ እንጅ የሰው ጠበቃ አዳኝ የለም ሰውን የሜታመን ስጋ ለባሹን የሜደገፍ የተረገመ ይሁን ይላል ልንደገፈው አስተማማኝ እግዚአብሔር እንጅ ማርያም (ሰውን )አይደለም ።
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 жыл бұрын
አቡ እግዚአብሔር ቃጋውን ይጨምርልህ።
@abrhamfekede4982
@abrhamfekede4982 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡና 🎉
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
ወድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን፫❤💒❤🙏🙏
@asteruae2604
@asteruae2604 Жыл бұрын
God bless you brother Abu.
@user-lb1me3xz8z
@user-lb1me3xz8z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚ በላይ ፀጋን ያብዛልህ ወንድሜ። ስለ ኦርቶዶክስ እምነቴ ጥንካሬን እና እውቀትን ስለጨመርክልኝ።
@temewolde365
@temewolde365 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ከለለ ሐይማኖት እራሱ ገዳይ ነው።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 2 жыл бұрын
በርታ አቡ ፀጋውን ያብዛልክ መታደል ነው በህፃነትክ ይሄን ያክል ፀጋ ተመስገን ጌታችን ❤️
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ed3tk9mf8x
@user-ed3tk9mf8x 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡአችን በርታ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ብዙ ሰው ይማርበታል 1ኛ ነው
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 2 жыл бұрын
ኦርትዶክስ ለዘላለም ትኑር በርታ ወድማችን
@enattube7539
@enattube7539 2 жыл бұрын
አቡ ወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ ካተ ገና ብዙ እንማራለን የተዋህዶ እቁ ክበርልን 🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
አቡየ ውንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ከዚህ በላይ እውቀትን ይጨረላችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ ያኑረልን ተከራካሪውቻችሁ ልመልሱት የማይችልውን ጥበብ እሰጣችሃለሁ እንዳለን እሱ ይጎብኛን
@yodetdawet4040
@yodetdawet4040 2 жыл бұрын
አቡዬ እመብርሀን ትጠብቅህ
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
ዋውው የሚገርም መልስ ነዉ ትምርትም ነዉ ወድማችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላቹህ ኦርቶዶክስ አድምቀን መልስ አታ አታዉቅም መምህር ተስፈየላይ አይቼክ ነዉ የገባዉት በጣም የሚገርም አስተምሮ እመቤቴ ፀጋዉን ታብዛላቹህ የነሱም ሉሲፈር ወሰጋላ የዘጋዉ መንፈሳቸዉ ፈጣሪ ይክፈትላቸዉ አሜን ውድድ ነዉ የማረግህ! !!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@akirtadele796
@akirtadele796 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በርታልን አቡ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
ዳግመኛ መምህር ምረተአብ አቡዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@birtukaen3255
@birtukaen3255 2 жыл бұрын
በጣም ውይ እመብርሀን ትጠብቀው
@jesusway3790
@jesusway3790 2 жыл бұрын
እንደምህረትአብ ከሆነማ ለሁለት ሀገሪቷን ደም በደም አረጓት ምህረትአብ የሚባለው ውጡ ጨፍጭፉ የሚል እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
@@jesusway3790 እራስ ምታታችሁ ሲለ ሆነ ነው አይደል መምህር ሚረተኣብ ለዛ ነው የሚጠሉት የኛ ጀግኖች ነው እኮ ኡፍፍፍ 🤣🤣🤣
@jesusway3790
@jesusway3790 2 жыл бұрын
እኛ ያለ እግዚአብሔር የምንፈራው የለም የሰይጣንን ስራ እንቃወማለን እንጂ ፈፅሞ አንፈራም ይህንን እወቁ ውጡ ደም ተፋሰሱ በድንጋይ ውገሩ እሬሳን አውጥታችሁ ጣሉ የእምነት ቦታቸውን አቃጥሉ የሚለውን እንዴት ነው የምንፈራው ጥሉ ከኛገር ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር ነው ስጋችሁን የሚገሉትን አትፍሩ እንደተባለ እወቁ
@ahmadabuhussein6947
@ahmadabuhussein6947 2 жыл бұрын
@@yeamanuellej2721 እውነት ነው
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
አቡየ ወንድም አለም በእውነት እንዴት ደስ የምል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይግለፂልህ ድንግል ማርያም አንደበት ትሁንህ
@haregtilahun9752
@haregtilahun9752 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏💜💜💜
@zebiderazmeraw8862
@zebiderazmeraw8862 2 жыл бұрын
ኡፍ አቡየ ፀጋውን ያብዛልህ አብዝቶ አብዝቶ ልጁ አሳዘነኝ ስልሳስድስት ማነው ያለው ሲባል እማላምንበት ምክናያት የለም አላለም
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ አቡዬዬ በጣም ጀግና ልጂ ነህ የተውህዶ እንቁ እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
@hannatessa5017
@hannatessa5017 Жыл бұрын
አሁን እኔም ሰው ነኝ እኔም ክርስቲያን ነኝ ሁሉት መስመር መዝሙረ ዳዊትን ሳነብ እንቅልፍ የሚጥለኝ ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር አምላክ ፅጋውን ያብዛልክ
@selamyibabie5616
@selamyibabie5616 2 жыл бұрын
I have no idea how much I am lucky for subscribing this channel.🙏 May God Lord bless you my dear orthodox brother .
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 жыл бұрын
That is right but use Amharik so ppl can understand your beautiful powerful message specially blessed orthodox language ok
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m 2 жыл бұрын
አብዬ ላንተ ቃል ያጥረኛል ብቻ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መናፍቃኖች ኑ በሰአታችሁ ድርቅና አያፀድቅም እውነቱን እወቁ
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 2 жыл бұрын
አቡየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ🙏🙏
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
አቡ ፀጋውን ያብዛልህ አብዝቶ ይጨምርልህ
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አቡዬ በጣም ጥሩ ነበረ ያው ወድማችን አዳዱ ቦታላይ ሳፈነግጥ ብወንም የመሸነፍ ምልክቱን አሳይቶናል እግዚአብሔር ወነቱን ይግለፅላቸው
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 2 жыл бұрын
እድህ አይነወጣቱችያብዛልን አቦወድማችን እግዚ አብህልር ፀጋውን ያብዛልህ እናታችን ቅድስት ቅድስት ድግል ማርያም ካተጋትሁን በጣም ጀግና ኢርቶዲስ ነህ
@bereketmiliyon4381
@bereketmiliyon4381 Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ እመብርሀን ትጠብቅህ
@user-fs7go3fz4n
@user-fs7go3fz4n 2 жыл бұрын
ወንድማችን አቡ እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ
@hareggene5495
@hareggene5495 2 жыл бұрын
የኔ ልጅ ተባረክ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ የበለጠ እውቀት ይጨምርልህ
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አቡ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጸጋና ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ አነተ የተዋህዶ እቁ በርታ
@user-ni3hx3hi5r
@user-ni3hx3hi5r 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ ሆይ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ
@henokroba7714
@henokroba7714 2 жыл бұрын
አቡ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@ababeshclient9517
@ababeshclient9517 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውንድማችን እማምላክ ትጠብቅ ቤተ ክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት ሁሌም መሳላት
@user-xz7ic6eu3l
@user-xz7ic6eu3l 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡና።እኔ የሚያሳዝነኝ ፕሮዎች ከራሳችን አንድም ጥሩ ነገር እናገኛለን ብለው አለማሰባቸው። ነጮች ብቻ ልክ ናቸው ብለው ነው የሚያምኑት ፣ሲያሳዝኑ በእውነት ።ምን አስነክተዋቸው ነው ግን።መጽሐፈ ሄኖክ እና ኩፋሌን በተለይ እኛ ጋር ብቻ ተገኝቶ እያለ ነጮች አላረጋገጡም ብሎ አለመቀበል በእውነት ያሳዝናል ሊያውም ትላንት የተነሱት ።
@amanotube427
@amanotube427 2 жыл бұрын
yaw egnaga bicha kehone yedebtera dirset lihon yichilal bilen newa
@user-xz7ic6eu3l
@user-xz7ic6eu3l 2 жыл бұрын
@@amanotube427 እና የነጭ ሰይጣን ና የነ ደቡብ አፍሪካው የጋና የጥንቆላ ስራ ተሻላችሁ ማለት ነው ?
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 жыл бұрын
@@user-xz7ic6eu3l እእ የነሱ የሉሲፈር ይሻላል ብለዉ ይሆናል
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 2 жыл бұрын
መጽሐፉን እኮ እነሱ አልናቁም ወስደውታል የእኛዎቹ ናቸው የሚንቁት 🙈
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 жыл бұрын
ከእውቀት ነፃ
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
አቡ እመቤታችን ትባርክህ
@user-ni3hx3hi5r
@user-ni3hx3hi5r 2 жыл бұрын
አቡዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አፌን ከፍቸ ነበር የተማርሁት ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ለዘላዓለም ትኑርር
@user-pr8xq6ji7x
@user-pr8xq6ji7x 2 жыл бұрын
I really appreciated to this important preaching and studying God bless you Abu !! Please help this guy by any conditions!!
@mekidmake7830
@mekidmake7830 2 жыл бұрын
አቡ እድሜን አና ጤና ይስጥልን
@yiftuabebe7624
@yiftuabebe7624 2 жыл бұрын
ወንድሜ አቡ ፀጋ እግዚአብሔር እጥፍ ድርብ ይሁንልህ ይሄ በጥናት ብቻ ያገኘኸው ሳይሆን ከመንፈስ የተገለፀልህ የእውነት እውቀት ነው ታባረክልን እድሜና ፀጋ እጥፍ ድርብ ይሁንልህ አቤት ተዋህዶ ተቀድቶ የማያልቅ ሰማያዊ እና ምድራዊ የእውቀት ቤት
@seblemekbib7564
@seblemekbib7564 2 жыл бұрын
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tigestgonder4470
@tigestgonder4470 Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ አቡዬ ወንድሜ ውድ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ልጅ በፀጋ በሞገስ ያሳድግህ
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጪ ወድም እግዚአቢሄር አምላክ በጥበብ ያኑርህ ፀጋዉን ያሀብዛልህ እመብርሀን በቤቷ ታጥናህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አቡ ወንድማችን እመቤቴ በምልጃዋ አትለይህ አምላካችን ፀጋውን ያብዛልህ
@olyadworku5845
@olyadworku5845 2 жыл бұрын
ሀንኤል የተባረከ አእምሮ አለህ ወዳጄ ተባረክልኝ!
@Ethiopia1_
@Ethiopia1_ Жыл бұрын
😂😂😂
@user-qs4pr9en5d
@user-qs4pr9en5d 2 жыл бұрын
አቡ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታኮራለህ እዉነት ❤️🙏👍
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 жыл бұрын
ትንሹ ምህረት አብ ጀግና ነህ በርታ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ መድሀኒያለም ይጠብቅህ።
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ጥሩ ውይይቶች ነበሩ ሲጀመር ኦርቶዶክስ ለመሆን መመረጥ ያስፈልጋል ።ወንድሜ አቡ ሚስጥሩን ፣ እውቀትን ፣ ፀጋውን ክብሩን ይብዛላህ ። ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ሚስጥሩን ይግለፅልህ። ኦርቶዶክስ ሆኜ በመፈጠሬ እግዚአብሔር አብ የተመስገነ ይሁን ። እመብርሀን ትጠበቅህ በቤት ታፅናህ ።ታፅናን።
@natnael2562
@natnael2562 2 жыл бұрын
በዘመናችን ለኛ ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት እየሰጠኸን ስለሆነ እናመሰግናለን ወንድም አቡ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በጥበብ በሞገስ አይለይህ
@samisammm
@samisammm 2 жыл бұрын
ሃንአል GOD BLESS YOU
@wubetube9848
@wubetube9848 2 жыл бұрын
አቡዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት ቃል የለኝም በደሙ ይሸፍንህ በርታልን ጀግና ነህ👏🙏💒
@afomeyatesma7388
@afomeyatesma7388 2 жыл бұрын
በርታልን የተዋህዶ እቁ
@alamnashyelma3517
@alamnashyelma3517 2 жыл бұрын
አቡየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@elei417
@elei417 2 жыл бұрын
i am proud of you,God bless you both!
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን ወንድም ፀጋዉን ያብዛልን ደሰ ይላል ዉይይቱ ባሪታልን
@user-nz8se8qb9z
@user-nz8se8qb9z 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወድ ወንደማችን ትለያለህ እኮ አንተማ😘
@blessed2487
@blessed2487 Жыл бұрын
ፊታቸዉ ብቻ መልስ ነዉ ተባረክ ሃኒ🙏🙏🙏🙏
@user-lt6dp4wj1i
@user-lt6dp4wj1i 2 жыл бұрын
በርታልን ጀግና አብ☝☝☝❤❤❤❤💋💋💋💋👋👋👋👋
@goitommeasho2469
@goitommeasho2469 2 жыл бұрын
These young men are amazing, may God bless you. Let's discuss and reach the truth without attacking to each other.
@liyutube9993
@liyutube9993 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም አለሜ ትህትናህ በራሱ ከበቂ በላይ ነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@monaperez6398
@monaperez6398 2 жыл бұрын
አቡዬ የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያፅናህ ከክፉ ይጠብቅህ
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን ከክፉ አይን ይጠብቀው
@wienchetgebrie4737
@wienchetgebrie4737 Жыл бұрын
አቡዬ ቃላት አጣሁልህ በእውነት እግዚአብሔር አሁንም አብዝቱ ይጨምርልህ እመብርሃን ትጠብቅህ
@nabiotmitiku7100
@nabiotmitiku7100 2 жыл бұрын
ክብር ለተዋህዶ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tube-roha
@tube-roha 2 жыл бұрын
እንደ አንድ አድማጭ የተሰማኝን ለማለት ያህል😊 በመጀመሪያ በጣም የሚገርም ነውና በርቱ ያሰኛል ይሄ ውይይት ረዘም ያለ ጊዜ ቢሰጠውና ያለ ገደብ መወያየት ቢቻል እውነት ፍንትው ብላ ትወጣ ነበር ለማንኛውም ወንድማችን በተለይ መጨረሻ ላይ ማጠቃለያ ብሎ ያነሳቸው ነገሮች በሙሉ እንደተለመደው ፕሮቴስታንቶች እነሱ ስላልተረዱት ብቻ ስህተት ነው ብለው የሚፈርጁት እና የሚወቅሱበት ነጥቦች ናቸውና ውሃ ቢወቅጡ እንቦጭ ነው የሆነው "መጽሐፉ ላይ ሰው ስለመጸወተ ይጸድቃል ይላል የሚጸደቀው ግን በክርስቶስ ደም ነው እናም መጽሐፉ ሀሰተኛ ነው" ብሎ ቅዱሱን መጽሐፍ ከመተቸትና ከመዘባረቅ ጠጋ ብሎ መማር ፍቱን መድሀኒት ነው ምክንያቱም እንኳንስ እንዲህ በቀላሉ በኛ በተራ ምዕመኖቹ ዘንድ ሊመለስ የሚችል ጥያቄን ቀርቶ እነ አርዮስን እና ንስጥሮስን የመሰሉ የመናፍቃን አባቶች ላነሱት ጥያቄዎች ሁሉ ቤተክርስቲያን መሰረቷ እውነት የሆነ ክርስቶስ ነውና በየጊዜው መልስ ነበራት ዛሬም ወደፊትም ለሚነሱ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ አላት! የጥያቄውን ጅልነት ለመረዳት ያህል ግን በመጽሐፉ የተጻፈው ምጽዋት እንደሚያጸድቅ እንጂ ምጽዋት ብቻውን እንደሚያጸድቅ አይደለምና ፈጽሞ መጽሐፉን የሚያስነቅፍ ምክንያት ሊሆን አይችልም፤ ብቻ የሚለው የመናፍቃን አስተምህሮ በኛ ቤት የለምና በጸጋ ብቻ በምጽዋት ብቻ በእምነት ብቻ ..ብቻ ..ብቻ... ብቻ የሚሉ ፍጹም ሀሳዊ አስተምህሮዎች በቅድስት ቤተክርስቲያናችን የሉም! የሰው ልጅ ምጽዋትን ጨምሮ በጎ ምግባራትን በማድረጉ እንደሚጸድቅ ግን እራሱ ክርስቶስ በአንቀጸ ብጹአን ላይ ተናግሯልና ምጽዋት ያጸድቃል አለ ተብሎ መጽሐፍ አይነቀፍም! ለማንኛውም ወንድማችን እንደተለመደው ቅድስት ቤተክርስቲያናችን አንዳንዴ ሲሳደብ ሲዘልፍ የነበረ ቢሆንም ጠጋ ብሎ ለመሞገት መሞከሩ ይበረታታል (ቪዲዮው ወደኋላ ይታይልኝ ያለባትን part ተመልሶ ሲያያት ግን በራሱ እንደሚስቅ እንጠብቃለን😄 ለማንኛውም በርታ ወንድማችን😊) አቡ ለአንተ ደግሞ ቤትክርስቲያንን ያለ ምክንያት የሚጠሉ ምስኪኖች "እናንተ እኮ ሃይማኖታችሁን ከእናት አባታችሁ ስለተቀበላችሁት እንጂ ምክንያት ኖሯችሁ አትከተሏትም" ለሚሉት የሞኞች ዘፈን አጥቦ የሚያሰጣ ቤተክርስቲያንን በትንሹ ጭንቅላታችን መርምረናት ውቅያኖስ ከሆነው ጥበቧ ውስጥ አንድ ማንካ የማትሞላውን ጥበቧን አውቀን እንደጠገብን እና ትክክለኛነቷን እንዳረጋገጥን ማሳያ ነህና እግዚአብሔር መንግስቱን የምታሰጠዋን የህይወት ቃል ያሰማልን ለሁሉም ፕሮቴስታንት እህት ወንድሞቻችን ከወንድማችን የውይይት አካሄድ ከተረዳሁት በመነሳት በመጨረሻ ማለት የምፈልገው እባካቹ እባካቹ የዘመናዊ ባርነት ሰለባ አትሁኑ ሁሉን ነገር ነጮች ካላረጋገጡት ሀሰት ነው አትበሉ ለናንተ ባይዋጥላችሁም የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጥንታዊ ተብለው ለማጣቀሻነት ከሚጠቀሱ አቢያተ ክርስቲያናት አንዷ ናትና በጥላቻ ተውጣችሁ ከእውነት አትሽሹ እየመረራችሁም ቢሆን ዋጡት ሌላ ዓለም ላይ ያልተገኙ ብዙ የቤተክርስቲያን ንዋያትን ጠብቃ ያቆየች የአለም ሁሉ ቤተክርስቲያን ባለውለታም ጭምር ነች! የሚያሳዝነው የዘመናዊ ቅኝ ግዛት ሰለባ ስለሆናችሁ ፈረንጅ ባለመሆናቸው ናቃችኋቸው እንጂ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቅድም ፕሮቴስታንቱ ወንድማችን የጠቀሳቸው scholars በላይ ሊቅና ጠበብት የሆኑ እነ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫን የመሰሉ አባቶችን ያፈራች ቤተክርስቲያን ናት (እዚህጋ ራሳችሁን ታዘብልኝ ቅድም ወንድሞቻችን በስም የጠሯቸውን scholars ፈጽሞ በስም እንኳን ባታውቋቸውም ነጭ ስለሆኑ ብቻ አምናችሁ ተቀብላችኋቸዋል ነገር ግን ከኢትዮጵያ ሊቃውንት አንዱን በስም ብንጠራ ቀፍጹም አትቀበሉም ለምን ውስጣችሁ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ለሚለው ቃል ፍፁም ምክንያት አልባ ጥላቻን ስለተሞላ እና ሙግታችሁም ለጥላቻችሁ ምክንያት ለመደርደር ያለመ ስለሆነ ነው🙂)
@merrantilahun1504
@merrantilahun1504 2 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እኮ ቀን አለዉ ልጆቹት የሚያስነሳበት እንደእኔ ምንም በማያዉቁት ሰዎች ላይ መጨዋት ለምደዉ አሁን መልስ ከየት ይምጣ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ለማለት ያህል ነዉ በመናፍቅ መበላት የለም እነሱንም ይመልስልን
@meazaniguse6264
@meazaniguse6264 2 жыл бұрын
አቡ ትለያለክ ዘመንክ ይባረክ
@azmeraamen6989
@azmeraamen6989 2 жыл бұрын
አቤየ እመብረሃን ተጠብቅ ፀጋዉ ያብዛልህ
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙏🙏💝💝💝👍
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሁነም ጥብብን አብዝቶ አብዝቶ ይሰጥልን ወድማቻን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💒🌾🌾🌾 አሜን አሜን አሜን
@yesharegbirhane3974
@yesharegbirhane3974 2 жыл бұрын
አቡ እግዚአብሔር አይጠብቅህ ፀጋዉን ያብዛልህ😍😍
@centralcodingethiopia
@centralcodingethiopia 2 жыл бұрын
የፊደል ስህተት
@zgoraalex8493
@zgoraalex8493 2 жыл бұрын
አይጠብቅህ ነው ያልከው ወንድሜ አስተካክለው።
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
@@centralcodingethiopia ❤️
@yitbarekbizunhe4106
@yitbarekbizunhe4106 2 жыл бұрын
አቡ ስርዓት አስተምርልን ያው ቤተክርስቲያን በመስደብ ነው እውቀታቸው
@user-kv2bh5tn3e
@user-kv2bh5tn3e Жыл бұрын
ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ⛪️✝️✅
@yeromdesalegn6451
@yeromdesalegn6451 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተባረክ በርታ
@user-ke5nx6sq7n
@user-ke5nx6sq7n 2 жыл бұрын
አቡ ወንድሜ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ልዩ ነህ ወንድሜ 👌
@hanagebre1741
@hanagebre1741 2 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልህ ፍፃሜዉን ያሳምርልህ ልጄ ቸሩ መዳኒያለም
@tifisihtnegash4600
@tifisihtnegash4600 2 жыл бұрын
አቡ በጣም ጎበዝ በርታ
@bhcon854
@bhcon854 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቡ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥህ በርታ በጣም ጎበዝ አይዞህ።
@demsewelde4866
@demsewelde4866 Жыл бұрын
አቡ እግዚያብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
@betelhemkassaye6709
@betelhemkassaye6709 2 жыл бұрын
አቡ በአዴ ብቻ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው ደጋግሜ መስማት እፈልጋለው እጅግ በጣም እናመሰግናለን እ/ር ያክብርልን
@redeactef
@redeactef 2 жыл бұрын
እ/ር እንደዚህ ተደርጎ አይፃፍም እንዲሕ ተደርጎ ነው የሚፃፈው እግዚአብሔር ።
@welatehen
@welatehen 2 жыл бұрын
አቡየየየ💐💐💐💐የኛ ወንድም በርታ
@kookeettube
@kookeettube 2 жыл бұрын
Jena yetawahidoo lij Abun🙏🙏🙏
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ ሀይማኖት ነው መፃፍ ቅዱስን ጠቅቃ ታውቃለች ፀጋውን እግዚኣብሔር ያብዛልህ ወድሜ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹ የኛ ተወዳጆች 💞💞💞
@user-zm8eu6wj8w
@user-zm8eu6wj8w 2 жыл бұрын
እሽ ሥለ አቡየ ምን ብየ ልኮምት አማኖኤል የድንግል ፀጋውን ያብዛልሕ 😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 29 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН
የብዙዎች ጥያቄ የተመለሰበት ጉባኤ||ሐደሮ ቅዱስ ገብርኤል
1:17:48