No video

አስጨናቂ ፍጥጫ | መናፍቃን የማይመልሱት ጥያቄ | ኦርቶዶክስ Vs ፕሮቴስታንት

  Рет қаралды 20,715

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

Күн бұрын

66 የሚባል መጽሐፍ ከየት እንዳመጡ መናገር የማይችሉ ሰዎች ናቸው እንግዲህ 66ብቻ ብለው ሊከራከሩን የሚፈልጉት። ይሄንን ክርክር ሁላችሁም አድምጡት። ቴቄል ትዩብ

Пікірлер: 225
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ወጣትነት ቤቤቱ ደስ ይላን😘❤❤❤
@roba8_1219
@roba8_1219 2 жыл бұрын
ሥላሴ የሚል ቃል የለም ላልከው መናፍቅ ይድረስ: ይኸውልህ የያስከው መፅሐፍ ጎዶሎ ነው ሙሉ አይደለም ዕውቀትህ ትንሽ ነው። አየህ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መፅሀፍ ቅዱስ 80 አሀዱ ይባላል። ሥላሴ የሚለው ቃል ደግሞ መፅሀፈ ሲራክ 3:4 ላይ ሥላሴ ከሰው ይልቅ የገለጡልህ ምስጢር የለምና ከግብር ገብተህ ባህሬ ሥላሴን አትመርምር ተብሎ ተፅፋል። አየህ እኛ የምናወራው የምናመልከው ሥላሴ /ልዩ ሶስት/ መፅሀፍ ቅዱሳዊ ነው።
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
ቀላል የማይባል ብዙ የዋህ ሰዎች የመጽሐፍ ቅዱስን ህትመት ወይም ቅደም ተከተል የተረዱበት የስህተት መንገድ አለ። ይኸውም ለምሳሌ:- ወንጌልን ብንመለከት የማቴዎስ ፣ የማርቆስ ፣ የሉቃስ ፣ የዮሐንስ ከዛ የሐዋርያት ሥራ ..... እያለ ይቀጥላል። ይህ ማለት ግን ማቴዎስ ጽፎ ከጨረሰ በኃላ ለማርቆስ ፤ ማርቆስ ጽፎ ከጨረሰ በኃላ ለሉቃስ ፤ ሉቃስ ደግሞ ለዮሐንስ እየተቀባበሉ የጻፉት የሚመስለው ብዙ ጨዋ ሰዎች በሁሉም ኃይማኖት ውስጥ አሉ። እውነቱ ግን ቤተክርስትያን ነች የማቴዎስን ካለበት ቦታ ፈልጋ የማርቆስንም መጽሐፍ፣ የሉቃስን ፣ ሌሎችንም የብሉያትንም ሆነ አዲስ ኪዳንን መጽሐፍት ሰብስባ አሁን እጃችን ላይ ያለውን 81 መጽሐፍ ቅዱስ የሰጠችን። ካቶሊኩ ሊዮን ቀነስ አድርጎ 73 ነው ብሎ ይላል ፕሮቴስታንቱ ሉተር ደግሞ አይ 66 ነው ብሎ ይላል። ማጠቃለያ 66ቱን በደንብ የተረዳ 73ቱን ይቀበላል 73ቱን በደንብ የተረዳ 81ንም ይቀበላል 81ንም የተቀበለ አዎልድ መጽሐፍትን ይቀበላል ከዚያስ ንስሐ ይገባል፣ ይጾማል፣ይጸልያል ፣ይሰግዳል፣ይመጸውታል፣ ስጋውን ደሙን ይቀበላል በክርስትና ህይወት ይኖራል። #Note በመጀመርያ እራሳችሁን መርመሩ ማለት በቤተሰባችሁ ውስጥ ባዕድ አምልኮ ካለ ወይም ይመለክ ከነበረ በተለይ ደግሞ ጠቋር፣አዳልሞቴ፣ወሰንገላ ..... ይኼ ያለም ምንም ጥርጥር መናፍቅ የሚያደርግ እርኩስ መንፈስ ነው።
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w 2 жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c 2 жыл бұрын
ማን ጣኦት እንድምያመልክ የማን ቄስ ሠካራም እና ጠንቋይ እንደሆነ ታይቷል።አትልፍ መንፈሳችሁ ከእግአብሔር አይደለም
@yohannesseifu4871
@yohannesseifu4871 2 жыл бұрын
😁😁😁Yerasehen new ende emtawraw angetu lay ker emiyantltel ena y Buda mdhanit blachu angetachu lay emtadrgut enante natchu enji y zer kotet ena bad amleko west yalachut y emaman wd ababa alu ay ortho dbtera ena meri geta kes endale enante gar aydel ende yalew yawem b tenkola metshaf emiseru emanawk mesleh ende lemayawkeh nger hedeh kotet
@abeyewoubeshet9857
@abeyewoubeshet9857 2 жыл бұрын
@@yohannesseifu4871 ልክ ነህ በጣም የሚገርምህ ነገር የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን በውጭ ፦ ፕሮቴስታንት ፣ ሙስሊም ፣ ካቶሊክ ብቻ ሳይሆንን የሚቃወሟት በውስጥም ጭምር የኦርቶዶክስን ልብሰ በመልበስ ለሌላ ጥቅም ጸያፍ ስራ የሚሰሩ አሉ ለምሳሌ ፦ ተሃድሶ ፣ ቅባት እና ጸጋ ፣ ኮኮብ ቆጣሪዎች ቅጠል በጣሽ ስር ማሲዎች አይጠፉም ቤተክርስትያን ግን ይኼንን በፍጹም አትቀበልም ትቃወማለች አውግዛም ከቤተክርስቲያን ትለያለች እየለየችም ነው። ማቴዎስ ፲፮፦፲፰ "እኔም፡እልኻለኹ፥አንተ፡ጴጥሮስ፡ነኽ፥በዚችም፡አለት፡ላይ፡ቤተ፡ክርስቲያኔን፡እሠራለኹ፥የገሃነም፡ ደጆችም፡አይችሏትም።"
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 2 жыл бұрын
@@abeyewoubeshet9857 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድም ዓለም ግሩም አገላለፅ ነዉ።
@yaredbelayneh2209
@yaredbelayneh2209 2 жыл бұрын
ለብዙ ሰዎች ልብ ላላቸው ሰዎች የጀመራችሁት ስራ በጣም ትልቅ ነው ቀጥሉበት
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
አይ መናፍቃን መንጫጫት ብቻ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 💞💞💞
@helenalemu4483
@helenalemu4483 2 жыл бұрын
ወይኔ አክሊል የሚባል ልጅ እኔ በአካል አላውቅህም ግን እንዴት እንደማደንቅህ እንደምወድህ በስማም 🥰🥰🥰🙏
@absalatdaneil
@absalatdaneil 2 жыл бұрын
እኔ የምለው ለምንድን ነው የወላዲተ አምላክ (የአምላክ እናት) ስም ሲጠራ እንደ እሳት የምትቃጠሉት ፍቅሯ እኮ ከፍቅር በላይ ነው ትትነዋም ልዩ ነው እንደ እሳ ከፍቅር በላይ ፍቅር በድንግልና ወልዳ እናም ከልጇ በሀኘያታችን ምክንያት ለምታማልደን እናት የሄ ነው ውለታዋ አደራ እናቴ የተዋህዶን ልጅ ጠብቂ
@etyopiawit
@etyopiawit 2 жыл бұрын
Enesu aydelum eko yimeqatelut...sigatchew lay yale kefu menfes new eko ende esat yeme'qatelew wendeme..tinish eko mastewal be'estachew erasatchewun meteyeq yigeba neber..Lemindin new endze yimehonew ye Weladete Amlak sim setera??? Min hayal new mindinew yimehonew misgana baqereb le Amlak enat?? Libuna yisten.
@yohannesseifu4871
@yohannesseifu4871 2 жыл бұрын
@@etyopiawit 😁😁😁y eysus sem sitera new enji y maryam sem aydlem emiyakatlew enante beka maryamen end amlak lemanges emtfnklut dengay yelem eysus leyu sem k sem hulu belay kef yale tafatch sem aganent yemichohlet yemigzalet ortho eysusen endatayu lebachu b taot amleko tawrwal egzabher yerdachu mastwalun yestachu yasaznal betam
@gelaneayanssa3096
@gelaneayanssa3096 Жыл бұрын
Wendeme altekatelnm neger gin iyesus yamaldal
@tsehayhailemariam7106
@tsehayhailemariam7106 Жыл бұрын
እያንዳንድሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሌለህ በቁምህ የሞትህ እሬሳ ።
@AbsalatDaniel-pk2rd
@AbsalatDaniel-pk2rd 10 ай бұрын
​@@tsehayhailemariam7106እደዛ ብላ ኦርቶዶክስም የምታስተምረው የኦርቶዶክስ መሰረታዊ ትምህርቷ አንዱ የጌቶች ሁሉ ጌታ የሆነው አየሱስ ክርስቶስ ነው
@LeAklile
@LeAklile 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው ጥልቅ ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያለ አንድ ማስረጃ ምንም ያልተቀበለች ቀጥተኛዋ ሀይማኖት መዳኛዋ
@RainSoundMY
@RainSoundMY 2 жыл бұрын
ምን አለ 1 ብቻ ለወጉ ቢጠቅሱ😂 በቃ በዜሮ ተሸኙ ወይኔ ወንድማችን ተባረክልን ወላዲተ አምላክ ካንተ ጋ ትሁን
@zelalemgetaneh7433
@zelalemgetaneh7433 2 жыл бұрын
የእውነት የፖሮቴስታንት የእምነት ድርጅት ተከታዮች በጣም ትገርሙኛላችሁ ቆይ ሲጀመር የፕሮቴስታንት መስራች ማንነው ማርቲን ሉተር እኮ እንደማንኛውም ሰው ተራ ሰው ነው
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን💒❤
@waelahmed4366
@waelahmed4366 2 жыл бұрын
ወንድሜ ትዕግስቱን ይስጥህ,አባቴ ቸሩ መድሃኔዓለም ,ከነዚ ጋር መደናቆር በስመአብ
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
66 አሐዱ=67 😳😳 ሳያውቁ የመጡ ናቸው እረ መናፍቃኖች ተዋህዶን በግብር ባይቻላቸው በስም ለመምሰል ጥረት አሐዱ ይላልዴ😂 በግድ እመኑኝ እንጅ ማስረጃ ቤተ እምነቶች ሁሉ የተለያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ 81 ነው
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 жыл бұрын
ሙሉውን ነው የሰማሁት እና ምንም ማስረጃ አላቀረቡም እስከመጨረሻው ዝም ብለው "ይኸውልህ" ይላሉ።😂 ልቦና ይስጣቸው
@ohithplouuad3707
@ohithplouuad3707 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🥰
@user-ed3tk9mf8x
@user-ed3tk9mf8x 2 жыл бұрын
አክሊላችን በርታ ጥሩ ስራ ነው።
@kebeki5431
@kebeki5431 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ 👏👏👏👏
@dagi3298
@dagi3298 2 жыл бұрын
Ye aklil sm aschenaki mehon alebet😁 Egziabher yibarkeh aklil
@arsemazinabu5079
@arsemazinabu5079 2 жыл бұрын
እነሱ ለዘላበዱት እኔ ተሳቀቅኩ:: ልቦና ይስጣቸው፡፡ ወንድሜ አክሊል ቃለሕይወት ያሰማህ፡፡
@cmpunk8854
@cmpunk8854 2 жыл бұрын
በርቱልን።ወድሞቻችን።እግዚአብሔር።ጸጋውን።ያብዛላችሁ
@mulugebrymulugebry3503
@mulugebrymulugebry3503 2 жыл бұрын
አቡዬ ጌታ ይጠብቅ
@blenmelese9285
@blenmelese9285 2 жыл бұрын
አለማወቅን ማወቅ መታደል ነዉ ማርያምን
@Sarah-ehtemaryamb
@Sarah-ehtemaryamb 2 жыл бұрын
የቤተ እምነት ተከታይ ወንድሞቻችን ከመጽሐፍ ቅዱስ ራሱን ትስታላችሁ ሆኖም አይታወቃችሁም ልብ ብላችሁ ራሳችሁን ተመልከቱት ቅዱስ ቃሉን ለፍቃዳችሁ አትውሰዱት እባካችሁ
@user-yx7pt1fg8j
@user-yx7pt1fg8j 2 жыл бұрын
አክሊልዬ አባቴ አምላክ ጥበብንና እውቀትን አብዝቶ ይጨምርልን ቃለ ሕይወት ያሰማህ ወንድሜ
@bekurelesanat
@bekurelesanat 2 жыл бұрын
አቡዬ እንኳን ደህና መጣህ
@user-nf6yh8ie5b
@user-nf6yh8ie5b 2 жыл бұрын
ስማቸው ግብራቸውን ይገልጻል ፕሮቴስታንት የክርስትና ተቃዋሚ
@canixelarts
@canixelarts Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። አቡ(ቲቄል ቲዩብ) እና አኬ(Apostolic Answer) በርቱ
@Ha17326
@Ha17326 2 жыл бұрын
ወንድም አክሊሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@dirshutube5386
@dirshutube5386 2 жыл бұрын
አኬ 🥰 ማስረጃ አምጣ በቃ አምጣ ብራዘር 😅🥰
@tademan96
@tademan96 2 жыл бұрын
የጴንጤ መድሃኒት አኬ
@yohannesgirma2
@yohannesgirma2 2 жыл бұрын
ወይኔ በፈጣሪ! ልጁ ለምን ጥያቄውን አይመልስም? ለምንድን ነው ሌላ ነገር የሚያወራው? "መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው። ለምን ይህን ትቀበላለህ? ቅዱስ መጽሐፍ ነው ያለው ማን ነው?" ሲባሉ መልስ ያጣሉ። ምክንያቱም "መጽሐፍ ቅዱስ" የተባለውን የቅዱሳት መጻሕፍት ጥራዝ (ስብስብ) ቀኖና ሠርተው ያስረከቡን በዘመኑ የነበሩት ቅዱሳን አባቶቻችን ናቸው። ይህ ደግሞ የማይቀየር፣ ማንም ሊክደው የማይችለው ታሪካዊ ሀቅ ነው። እነሱም ሊክዱት ስለማይችሉ ጥያቄውን መቼም በቀጥታ አይመልሱም (ሊመልሱትም አይችሉም... the video's caption 😁)። ምክንያቱም "66ቱ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ" የሚለው ፍጹም ስህተት የሆነ አቋማቸው "መጽሐፍ ቅዱስን ከአባቶች/ከቤተ ክርስቲያን አገኘሁት" እንዲሉ አይፈቅድላችውም። እሱን admit ካደረጉ ቀጥሎ ለሚመጣው "ታዲያ ለምን ሁለተኛ የቀኖና መጻሕፍትን፣ ቅዱሳን አበውን፣ ቅዱስ ትውፊትን፣ አዋልድ መጻሕፍትን አትቀበሉም? " ለሚለው ጥያቄ ምንም መልስ ሊኖራቸው እንደማይችሉ ያውቁታል። ስለዚህ ሁልጊዜ አታልለው፣ የማይገናኝ፣ logic የሌለው ነገር ተናግረው፣ አደባብሶ ለማለፍ መሞከር ነው ያላቸው አማራጭ።
@dawitagza5303
@dawitagza5303 2 жыл бұрын
የጌታ ልጇች በርቱ ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉ🙏🙌
@hanabelaynhe1766
@hanabelaynhe1766 Жыл бұрын
አንተ ማወቅህ ነው መጀመሪያ ስነስራት ይኑራቹ ለመዳን ከክርስቶስ ውጪ ለሌላ ጥቅም የለውም ገናለገና አይውቅም ብለህ ሰላሰብክ እንዲህ ያረገ ሲገባህ ተረትህን ያስጥልሀል
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 жыл бұрын
ወንድማችን በርታ ፀጋውን ያብዛልህ 💒✔👈
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v Жыл бұрын
አክሊል ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-so8jt3om8u
@user-so8jt3om8u Жыл бұрын
ድንቅ የዘመናችን ሐዋሪያ በርቱ❤❤❤
@Eyuel2154
@Eyuel2154 2 жыл бұрын
ይህን ሁሉ ጥቅስ ለማስረጃነት እየተሰጣቸው አንዴት ነው ሓሳባቸውን የሚደግፍ አንዲት እንኩዋን ጥቅስ ማቅረብ የማይችሉት? የእውነት ተበድለዋል ፈጣሪ ይሁናቸው፣ አክሊል ግን የተዋህዶ እንቁ ልጅ ነህ እሺ!!!
@user-jj6ke3je6p
@user-jj6ke3je6p 2 жыл бұрын
ወንድሜ እባክህን ብዙ ሰዎችን እያሳሳተ እና ቤተ ክርስትያንን እየሰደበ ያለውን በአሜሪካ እሚኖረውን ወንጌላዊ ኤርምያስ አበበን በኦንላይን አዋራው
@BkbEntertainment-yu1rz
@BkbEntertainment-yu1rz 9 ай бұрын
የህፃናት ውይይት መሰለ ብዙ ሳናነብ ለምንድነው ለውይይት ምንቸኩለው ሐዋርያቶችን እንኮን ሳናውቅ
@cmpunk8854
@cmpunk8854 2 жыл бұрын
በእውነት።ልቦና።ይስጣቸው።መናፍቆችኮ።ለቀዋል
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 2 жыл бұрын
Basimab ba ewinat orthodox ladarakagen egizabeher yimasgn baseki naw ya cherasikuti kkkkkkkk Ayiiiii ya manafiqani nager baritu ya orthodox lijoche yan jsginawaiche ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
አይ ግርምኮ የሚሉኝ አያዳምጡም ኹሉም ግትር ነው የሚሉት እኔም እኅት አለችኝ ጥያቄ እናነሳና ስመልስላት ከነ ማስረጃው ዝብቅርቅ ነው የሚያረጉት አይሰሙ ማስረጃ ሲያመጡላቸው አያምኑ ቅጠ ቢሶች ናቸው
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_ላምሮትየ እህቴ እንኳን አደረሰሽ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እህቴ እነዚህ አይሰሙም ዝም ብለው ባዶ ልፍለፋ እኔ ግን ለመዝናናት ይመስለኛል የሚጠቀሙት ላምሮት ግሩፕ ላይ ብትሰሚያቸው ገራሚ ናቸው ይሄ ከግሩፕ ነው የወጣ አሳዛኝ ናቸው ልባቸው ታውሯል_
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ የእውነት ብለሃል ይገርማሉ በጣም ለመስማት የቸኮልህ ለመናገር የዘገየህ የሚለውን ቃል ብንተገብርው ኹሉ ነገር በመደማመጥ ቢሆን ቢያንስ የማስተዋሉ ነገር ይመጣ ነበረ ችግሩ መደማመጥ የለም ቀጥታ እጥቅስ ላይ መሮጥ ብቻ የሕይወትን ነገር እደሆነ አስበው ረጋ ብለው ቢያሰተውሉት ኹሉንም ነገር እውነቱን ይረዱት ነበረ የሚገርመው ኹሉም አንድ ናቸው ከኅቴ ጀምሮ አይሰሙም ማወናበድ ብቻ ነው ስራቸው ልቦናቸውን እግዚአብሔር አምላክ ይመልስላቸው ደግሞ ምን ጥያቄ ብጠይቃቸው ሮጠው ድንግል ማሪያም ላይ ነው ችግራቸውን የሚያያይዙት ከርሷ ጋር ብቻ ነው መልስ ሲጠጡ አይቸ አላውቅም ትላልቆች ራሱ በመምህር ዘበነ ላይ ቀርበዋል መልስ ሰጥተው አያቁም በቀልቀል ብቻ እና ብቻ ናቸው ዘይትገረም
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@user-xg3tw6uv4z _እህቴ ከእነ ዘበነ ከእነ ምህረተ አብ ውጭ ከማርያም ውጭ ከሆነ ትምህርታቸው የሚከተላቸው አይኖርም አንድም ዩቲዩብ ተከታይ አይኖራቸውም የእነሱ ንግድ በማርያም በጻድቃን በዘበነ በመምህራኖች ላይ የተመሰረተ ነው ማለቴ እነሱን እየዘለፉ ከአላስተማሩ ንግዱ ይቋረጣል 🤣😂 እህቴ ልቦናቸው በጣም በማይከፈት ቁልፍ ነው የቆልፈውት እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይክፈትላቸው ግን ከኀቴ ጀምሮ ነው የአልሽ ማለቴ እህትሽ ምን ነው? ከመናገር ይልቅ መስማት ከማስተማር ይልቅ መማር መቅደሙን አላወቁም እህቴ በርችልን ብዙ ታላላቅ ወጣቶች አሉ ጎበዞች_
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@user-xg3tw6uv4z ቃለ ህይወት ያሰማልን እህቴ 💚💛❤️🥰😍
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 እውነት ነው ለሕይወት ሳይሆን አብዛኛው ለሽቀላ ስለሆነ ነገሩ ትክክል ነህ ደግሞ አወድ አንድ እኅት አለችኝ ከተማ ነበረ ያደገችው እነሱን ተላብሳለች ቤተሰቦች ኦርቶዶክ ተዋህዶ እምነት ተከታዎች ነን እርሷ ግን ከልጂነቷ ከተማ ስላደገች የነሱ መሳይ ድርቅ ያለች ናት ጥያቄ እንኳ ጠይቃኝ ብመልስላትም የሆነ ስድብ ላይ ነው የምሮጠው የስድብ አፍ የተሰጣቸው ይመስል ብቻ ምን ይባላል ልቦናቸውን ይመልሰው ነው
@RainSoundMY
@RainSoundMY 2 жыл бұрын
አንደበትህ በጣም ደስ ይላል
@user-ro1fw1br6v
@user-ro1fw1br6v 5 ай бұрын
የኔ ጀግና ኦርቶዶክስ❤
@highonlife6952
@highonlife6952 2 жыл бұрын
Bro kemer korahubek Orthodox lezelalem tenur 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@sintayehubirkneh698
@sintayehubirkneh698 2 жыл бұрын
አቡ በሳቅ ገደልከኝ ....እነዚህ ፊደል ማያውቁ ምን አርጉ ነው ምትላቸው ....
@user-wb6wb8yk2f
@user-wb6wb8yk2f 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,የምትጠቀመዉ,በ"80,አህዱ,ነዉ,የኔ,,ወንድም
@mamushmamush5162
@mamushmamush5162 Жыл бұрын
አይ ፔንጤ ከእውቀት ነፃ ጌታ ቀልብ ይስጣቹ
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 Жыл бұрын
አንች ነሽ ነፃ
@abina216
@abina216 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድም አክሊል ።።።።ሙስሊሞቹንም አስገባልኝ ወንድሜ በናትህ 😊😊
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 10 ай бұрын
ኡስታዞችን አስገብቶ ይወያይ ማንኛውንም ሳይሆን ኡስታዝ ወሂድ አቡ ሀይደር ኻሊድ ክብሮም ኻሊድ ካሳሁን ወዘተ ከነዚህ ውስጥ ያምጠመና ይግጠም
@Dani-zq3ft
@Dani-zq3ft 5 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ስንቱን ያሰማናል እረ አኬ አስወጡት
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
ኣየ የጴጤ ነገር ኣይይይይይይይ
@MERIHUNMELAKu-bk9sq
@MERIHUNMELAKu-bk9sq 5 ай бұрын
Wondim,Bible iji lay yelem ind kefite asayehu
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 жыл бұрын
Beleeew Bezero Wetuuuu,Wey Protestant Badoo Becha New Malet New!
@musebetsegawyinoral
@musebetsegawyinoral 2 жыл бұрын
aklile Anten bizu sew yitebkihal kef bel wede awdemihiret
@yihonalisrael1149
@yihonalisrael1149 2 жыл бұрын
Kezftret eske raye 66 metshafe ale anbebewo
@yesfalegnkebtue2692
@yesfalegnkebtue2692 2 жыл бұрын
እወንት ለመናገር ከኦርቶዶክሳዊ ሚዴያዎች እንደ (ቴቄል ቲውብ ) ትምህርት ምወስድበት በጣም ለህይወቴ አስፈላጊ ነገር ሚያስተላልፍልኝ የለም ወንድሞቻች እግዚአብሔር ያበርታቹ ፀጋውን ያብዛላቹ አቡ በጣም እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ጓደኛህም በእውነት ፀጋውን ያብዛለት ቴሌ ግራም ፔጃቹ እንዴት ማግኘት እችላለሁ እንም ይሔ ሚዲያ በጣም መበረታታት አለብት በጣም በብዙ ሺዎች የተዋህዶ ልጆች ሚከቱሉት ሚዲያ መሆን አለበት ምክንያቱም ከፍሬው ያውቀታል እናም አቡ እናንተም በማስታወቂያ ምናምን ምህመኑ sibskribs እንዲያረግ መስራቱ አለባቹ በሩቱልን የመናፍቃን የእግር እሳት ነው የሆናቹባቸው
@user-vu1sc3oy7v
@user-vu1sc3oy7v Жыл бұрын
ሀዋርያዊ መልሶች ብለሽ ስፅፊ ይመጣልሻን በቴሌ ግራም
@melkamu1639
@melkamu1639 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ አንድ አንድ በደንብ ያልተማሩ የፕሮስታንት ልጆችን እያቀረብክ አትሳቅ በመሳቅ ማሸነፍ የለም እውነት ኦርቶ የምትፈልገው እኛ የተክልዬን ቅዘን ጠጡ ነው ወይስ በታሪክ የመጣውን ወንጌልን እንድንከተል ነው የፈለከው
@relaxgodisincontrol9694
@relaxgodisincontrol9694 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለምንድነው እራስህ ጠይቀህ እራስህ የምትመልስው: ትንሽ ማወቅ ብዙ ያከራክራል: እልቅስ በቅጡ የእግዚአብሔርን ቃል አንብብ ስውን አትሳደብ ካልገባህ የሚያቅ ጠይቅ
@sam846
@sam846 2 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ማለት የአምላክ እናት ማለት ነው ገና ስሟ ሲጠራ የሚነዝራቸው ነገር ነው የሚገርመኝ
@user-qe1kw7vz9x
@user-qe1kw7vz9x Жыл бұрын
ስላሴ ፍልስፍና ነው ያልከው ያህ ማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ብሎ ጌትን መድህን አለም እየሱስ ክርስቶስ ያስየማረውን ፍልስፍን ነው ብላቹህ ታምናላችሁህን ?
@TesfayeFeleke-cm1di
@TesfayeFeleke-cm1di Ай бұрын
በመፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመከራከር የማይችል እና ከትምሕርት አውድ ጋር ካልገባው ሰው ለምን ታወራለህ የአትናቴዎስን ቀኖና አገኘና አንብበዉ ።ከሌለህ እኔ እልክልሐለሁ።
@user-dr3ch1ez2t
@user-dr3ch1ez2t 11 ай бұрын
አለምማ እንደእናንተ አይነቱን ለመፍጠር እውነታውን ደበቀች ኢትዮጵያ እኮ የባሕር በር ነበራት የሚገባ ይግባው
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 жыл бұрын
Ake Egziabher Yebarkeh!
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 Жыл бұрын
በርታልን የኛ ተወዳጂ አክሊልየ🥰❤❤
@dawittefera2793
@dawittefera2793 2 жыл бұрын
catholic bible has 46 books of old and 27 books of the new testament . I will let the addition part for those says it's 66.
@getentwoldmariam7548
@getentwoldmariam7548 Жыл бұрын
ፕሮቴስታንቶች ሳታውቁ ነው ምትለፈለፉት ካቶሊክ 71 ኦርቶዶክስ 81 እናንተ 66 ነው አንድ 6 ጨምሩበትና የማን እንደሆናችሁ እወቁት።ምትገርሙት ግን 66 ላይ እራሱ ብዙ ችግር አለባችሁ ማትመልሱት።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 Жыл бұрын
መናፍቃን ባዶ ጩሕት ቢቻ።
@sleepandrelaxing4298
@sleepandrelaxing4298 2 жыл бұрын
ወንድሜ የድንግል በረከት አይለይህ በርታ
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 жыл бұрын
Aye gudachw new fetari yeraswn sew yasensael kente bezw etbekaln. Akelil abwye lelochm wdimoch yekrestose werasuch segawn yabezalachu
@yade716
@yade716 2 жыл бұрын
አይደለም 81 ወደፊት ገድላ ገድሎችን ጨምራ 181 ያደርጉታል።
@tigistnugusetsionemariam6152
@tigistnugusetsionemariam6152 2 жыл бұрын
66 malet 666 newu 😤😤😤😤👹👹👹gedel gebu
@Ha17326
@Ha17326 2 жыл бұрын
የተጠየከውን ለምን አትመልሱም 66 አሐዱ መጀመሪያ ለማወቅ መዘጋጀት
@wendmusisay7247
@wendmusisay7247 Жыл бұрын
@@Ha17326 አሃዱ ማለት አንድ ነው በግዕዝ 66+1=67የሚሉትን አያውቁም እኛ 80 አሃዱ ስንል ሰሙ እነሱም 66አሃዱ ማለት አመጡ ሁሌም ቢሆን ከኛ ጋር እልህ እንጅ እውነት እንዳልሆነ ያውቃሉ ብቻ ልቦና ይስጣቸው
@MotoRola-dq4kd
@MotoRola-dq4kd 7 ай бұрын
የኔ ዶለዝ ምን ታምታታለህ 81 የሚልስ አንተ ታመጣለህ የቃላት እንቆቅልሸ አትጫወት bro. ና እኔን አውራኝ.
@seifemensher6252
@seifemensher6252 2 жыл бұрын
እነዚን ከማስተማር ዶክተር ማደደብ ይቀላል
@alazarendale2691
@alazarendale2691 2 жыл бұрын
ቆይ ምን ላይ ነው TG ከሆነ ይነገረንና እኛም እናዳምጥ
@alem_nuguse
@alem_nuguse 2 жыл бұрын
Telegram lay ጥያቄ እና መልስ ይላሉ ስሙ
@temesgenkindie6383
@temesgenkindie6383 2 жыл бұрын
ይቅርታ ወንድሞች አንድ ለአንድ ሲሆን የበለጠ አስተማሪ ይሆናል በተጨማሪም ሰሞኑን ጀምሬ እያዳመጥሁ ነው ግን ሚታየኝ መጠየቅ እንጅ መጠየቅ ይፈራሉ መሰል ይንተባተባሉ
@maragfasil4916
@maragfasil4916 Жыл бұрын
❤❤❤አኬ❤❤
@musebetsegawyinoral
@musebetsegawyinoral 2 жыл бұрын
Aklile ante wedelay kef yalk neh
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_በእውነት በጣም ባዶ ናቸው የሚገርሙ ናቸው ለምን ግን ማስረጃ ሳይኖራቸው ለምን ይጠይቃሉ እኔ ግን ይገርማሉ ባዶ ትንፋሽ ነው ባዶ ወሬ ነው ባዶ ቡሽቲ በስላሴ ስም ምን አይነት ጉድ ነው ደግሞ የእናንተን መጽሐፍ አይቸው አውቃለሁ የሚሏት ሙድ ትመቸኛለች 😄😄😆 ይገርማሉ ለማነኛውም ባዶ ጩኸት ነው ባዶ ልፋት ነው ምንም አያውቁም አለም ሁሉ ይላሉ ስለ አለም ነው የሚኖሩት ካቶሊክ ስልሳ ስድሰት 😄😄😆 አቤት ውሸት ሎቱ ስብሐት ግን ምን አይነት ልቦና ነው የአላቸው_
@melakutamiru191
@melakutamiru191 2 жыл бұрын
አኬ ስታወራ ትንሽ ረጋ ብትል ጥሩ እልክ ውስጥ አትክተታቸው አውቀው ተረድተው እንዲመለሱ በእርጋታ አስረዳቸው... እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@alemayehutaye1175
@alemayehutaye1175 2 жыл бұрын
Beyesusm ere protestantoch eferu begeta esrael yelal ende hagerna haimanot meleyet emaychel sew endet new ezihi likeraker yemetaw alakm manenem algedelem prowoch ke 0 temaru
@semonatklt1087
@semonatklt1087 2 жыл бұрын
አለም ሁሉ 66 ነው?😂😂😂😂ጀግና ጀግና ያረገዋል ወዮዮዮዮዮዮዮዮ
@tesfaabera2415
@tesfaabera2415 2 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ ይህ ነገር ምን ላይ እንደሆነ የሞነግረን ጠፋ አቡም ቢሆን ችላ ይላል እና የሚያቅ ጊዜና ቦታውን በጌታ ስም ይንገረኝ ብያለሁ
@SoriKetama
@SoriKetama 2 ай бұрын
Akee❤❤
@gechman3126
@gechman3126 2 жыл бұрын
አቡ ቴሌ ግርማ ሊንኩን አስቀምጥልን
@ruthabera72
@ruthabera72 2 жыл бұрын
This argument is not based 9n knowing. The person who argued is not protestant he is the followers of Only Jesus
@magnasajm3195
@magnasajm3195 2 жыл бұрын
Berta
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i 2 жыл бұрын
አንተ ቴቄል ቆይ ከየት ነው የሰበሰብካቸው ግን በጣም ነው ፈታ ያደረጋችሁኝ
@weynarg8970
@weynarg8970 2 жыл бұрын
መናፍቆች ግን እስከመቼ ነው እደዚህ እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
@selamdilnesa437
@selamdilnesa437 2 жыл бұрын
Mnew yhe lj alem alem ale weys alem yemtbal lj wedo❤ nw😂😂😂😂 lemangnawm ake wendmachn bertaln😍😍😍😇😇😇😇😇
@bogalewondimu5527
@bogalewondimu5527 2 жыл бұрын
በየአመቱ መፅሐፍ መጨመር ነውርም ነው ፡፡
@sussa8602
@sussa8602 2 жыл бұрын
እንደው ዝም ብለው ሚደርቁት ነገርስ ሲያሳፍሩ ደናቁርት ኸረ አታሳፍሩን ሂዱና እዛው ሚሞኝላችሁን ፈልጉ 🤮🤮🤮
@fikermamo9371
@fikermamo9371 2 жыл бұрын
ምንም ተጨባጭ እውቀት የለውም ጊዜ ማጥፋት ነው
@mahima768
@mahima768 2 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_ሰላም ማሂ እንኳን ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በሰላም አደረሳችሁ ማሂ ማሳዘን ብቻ እንዴ በጣም ነው የሚያሳዝኑ እኔስ አዝንላቸዋለሁ እግዚአብሔር ይድረስላቸው_
@mahima768
@mahima768 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 እኳን አብሮ አደሰን እዲህ በማስረጃ የሚሞግታቸው ሲገኝ የሚተነፍሱት ያጣሉ ምንም የማያቀውን ግን ለማስደገጥ እና ለመስበክ ፍጥነታቸው
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@mahima768 _ማሂዬ ኧረ ጉዳቸው ብዙ ነው ቴሌግራም ላይ ግሩፕ አለ እዛ ላይ ነው ፍጥጫው የአለ እና ባዶ ናቸው ስንት ቀን የጠየቁትን ጥያቄ ተመልሶ ደግሞ ያነሱታል እና ባዶ ናቸው_
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@mahima768 መልካም በዓል እህቴ መልካም ክብረ በዓል ይሁንልሽ
@tubeb7035
@tubeb7035 2 жыл бұрын
ዝም ብሎ መለፍለፍ ካቶሊክ ወደ 73 ነው የምትቀበለው ምን ይዘባርቃል
@sussa8602
@sussa8602 2 жыл бұрын
አይ አቧችን እንደው እሳትኮ ነህ😊😊
@asterzewdie8633
@asterzewdie8633 2 жыл бұрын
ጥሩ ክርክር ነዉ ጌታ ሁላችሁን አብዝቶ ፀጋዉንና ማስተዋልን ያብዛላችሁ መከራከር ያለባሁ በጣም አስነዌሪና ጌታን ከማያከብረዉ ስእላስእልና ቅርፃቅር ቢሆን ይመሰጣል ተባረኩ ለቅርፃቅርፅ መስገድ ስታቆሙ ሀገራችን ሰላም ዉላ ትገባለች!!! ኦሪት ዘሌዋውያን 26:1 1 እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና ለእናንተ ጣዖት አታድርጉ፥ የተቀረጸም ምስል ወይም ሐውልት አታቁሙ፤ ትሰግዱለትም ዘንድ በምድራችሁ ላይ የተቀረጸ ድንጋይ አታኑሩ። ኦሪት ዘጸአት 20:3-6 3 ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። 4 ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። 5 ፤ አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ 6 ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። ትንቢተ ኢሳይያስ 42:8 ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ ስሜ ይህ ነው፤ ክብሬን ለሌላ፥ ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም። ትንቢተ ዕንባቆም 2:18-20 18 ፤ የተቀረጸውን ምስል ሠሪው የቀረጸው ለምን ጥቅም ነው? ዲዳንም ጣዖት ይሠራ ዘንድ ሠሪው የታመነበቱ፥ ሐሰትን የሚያስተምር ቀልጦ የተሠራ ምን ይጠቅማል? 19 ፤ እንጨቱን። ንቃ፥ ዲዳውንም ድንጋይ። ተነሣ ለሚለው ወዮለት! በውኑ ይህ ያስተምራልን? እነሆ፥ በወርቅና በብር ተለብጦአል፥ ምንም እስትንፋስ የለበትም። 20 ፤ እግዚአብሔር ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤ ምድርም ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል።
@ethio9534
@ethio9534 Жыл бұрын
ጎበዝ 👍 ግን ይህንን ሁሉ ጥቅስ የጠቀስክበትን መፅሐፍ ቅዱስ ከየት አገኘኸው?
@beletechassefa8286
@beletechassefa8286 Жыл бұрын
Tagezeton kasoshen amtuy
@musebetsegawyinoral
@musebetsegawyinoral 2 жыл бұрын
Aklile anten yemiyahl sew ke enezih yemeselu yesew wra (kotet gar atdarek
@dawit8699
@dawit8699 Жыл бұрын
በአለም ላይ ያለው 1 ቢሊየን የሚሆን ክርስቲያን የተቀበለውን መፅሀፍ ቅዱስ ለመተቸት ከመሞከር የእኛ 81 መፅሀፍ ቅዱስ ላይ 81 የሚል የለም እኛ ከአለም መለየታችን ልምን ? ብላችሁ ጠይቁ ሌላው ኦርቶዶክስ በአፄዎቹ ዘመን ያሳተመችው እና ከ2000 አም በሁዋላ ያሳተመችው እርስ በእርሱ የሚጣላ መሆኑ ትልቅ ስህተት ነው
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
እረ ውይይይይይ ቆይ ስላሴን አይቀበሉም እንዴ ጴንጢወች???
@shophoniaskedir1228
@shophoniaskedir1228 2 жыл бұрын
enzi only jesus ye sebalyose lijoce nacew
@etyopiawit
@etyopiawit 2 жыл бұрын
They worship a devil called "eyesus" he is not the Father, the Son and the Holy Spirit known as Selassie to them. Lotu sebhat.
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_ሳባዬ እህቴ በመጀመሪያ እንኳን አደረሰሽ ስላሴን የሚቀበሉ ከተመቻቸው ነው ከአልተመቻቸው ይተውታል የፈቃድ እምነት ነው ማለቴ ሲደብራቸው ይተውታል ሲደብራቸው ያምናሉ ፕሮቴስታንት ሁነው ስላሴን የሚቀበል አለ የማይቀበልም አለ አይይይ እንኳን ለአቡ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን_
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@shophoniaskedir1228 ኧረ እነዚህ ምንም የሚሉት ነገር አይገባም ባዶ ጩኸት ነው
@user-fl7tv6sk1o
@user-fl7tv6sk1o 2 жыл бұрын
@@Tekeltv1 አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን ወንድሜ አመሰግናለሁ እኔ እኮ በደንብ አብራርተው አይማሩ እንጂ የሚቀበሉ ይመስለኝ ነበር ቆይ መጻፍ ቅዱስን ተቀብሎ ስላሴን አለመቀበል ይቻላል እንዴ ማለት ምን ብለው ይተረጉሙታል ስለስላሴ የማወራውን ብቻ እግዚአብሔር ይሁናቸው ምን እላለሁ
@fekaduneka
@fekaduneka 7 ай бұрын
አይ ጴንጤ በቅድሚያ ሃይማኖት አደለም ፖለቲከኞች የሠሩት ሃይማኖትን መገዳደሪያ መዋጊያ የፖለቲከኞች የኢሉሚናቲዎች ክንፍ ነው ይህ የሚከራከረው ፕሮቴስታንት ከዕውቀት የጸዳ የዋህ ከርታታ ነው
@yohannesgirma2
@yohannesgirma2 2 жыл бұрын
"Chrash ግሪኮች? Begeta sm!" 😂
@user-ev3fz1pl9n
@user-ev3fz1pl9n 5 ай бұрын
Ake anjeten eko new yemtaresew
@bayesisay1489
@bayesisay1489 2 жыл бұрын
በሚገርም ሁኔታ እምነቱን አያውቀውም ስለዚ rip ፕሮቴስታንት
@tigistnugusetsionemariam6152
@tigistnugusetsionemariam6152 2 жыл бұрын
Kkkkkkk
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 37 МЛН
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 2,8 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 46 МЛН
ጥያቄ እና መልስ ከአኬ ጋር | Apostolic Answers ሐዋርያዊ መልሶች, አክሊል አኬ
3:07:26
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 5 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 37 МЛН