ጀአከ

  Рет қаралды 106,963

Single /ሲንግል

Single /ሲንግል

Күн бұрын

#unique #addischewata #addiskimemeoch #ethioinfo #kehelot #eyoha #seifuonebs #shegerdigital

Пікірлер: 938
@TigrayTigray-y8g
@TigrayTigray-y8g 9 ай бұрын
አኔ እንደዚህ ጅግና ጋዜጠኛ አይቼ አላቅም 💪💪💪🥰
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 9 ай бұрын
ሐብትሽ ምርጥ መርማሪ ፈጥኖ ደራሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤቱ ማረን ሰው ጠፍቷልና😢 ልቦና ይስጥህ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 9 ай бұрын
እንደዛሬ ተደስቼ አላቅም የታባቱ ሊገላት ነበረ ይሄ ሰገጤ ለጀግናዉ ጋዜጠኛችን ትልቅ ክብር አለኝ ጀግና እናት ወለደችህ ክፉ አይንካብን ኑርልን❤❤❤❤❤❤
@LeylaLeyla-l4s
@LeylaLeyla-l4s 28 күн бұрын
ሀብታሙ፣የአንተ፣ኘገር፣ያሣስበኛል፣ለምን፣ብትል፣የንስር፣አይን፣ላይ፣የደረሠውነገር፣ከባድ፣ስለነበር፣እባክሕ፣ተጠንቅ፣ብቻሕን፣ባትሆን፣ጥር፣ነበር፣ለማንኛውም፣አላሕ፣ይጠብቅሕ
@mekdasmekdas7425
@mekdasmekdas7425 9 ай бұрын
እኔ ግን ሰለ ጋዜጠኛው በጣም ያሳስበኛል!! እግዚአብሔር አምላክ ከክፊ ሁሉ ይጠብቅህ። ❤❤❤❤
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 9 ай бұрын
ልጂቱ ሚሲኪን ነች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@سمير-ز9د
@سمير-ز9د 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@mebrhitsa1952
@mebrhitsa1952 4 ай бұрын
ኣሜን⛪❤❤❤❤
@melukongio5148
@melukongio5148 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ድምፅሽ እራሱ ሲያምር አይዞሽ ላንቺ ያለውን ይስጥሽ ለእናትሽ ለአባትሽ ምትክ የሚሆንሽ እናት አባት የሌለው ልጂ ይህ ነው ችግሩ
@HayatHayat-st9ed
@HayatHayat-st9ed 9 ай бұрын
ጀግናነህ የምትሉ ላይክ አሳይኝ👍👍👍 አላህ ይጠብቅህ ❤❤💪💪💪💪
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
@ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 9 ай бұрын
ምን አይነቱ ጨካኝ ነው በተደጋጋሚ በመዳኒት አንጀቷን በጣጥሶ ሊገላት ወይ ይሄ ንብረት ህዝቡ ከሰው ይልቅ ገንዘብን ያስበለጠበት ዘመን
@ShamsShams-v8x
@ShamsShams-v8x 9 ай бұрын
H
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@asefuwondemagen6066
@asefuwondemagen6066 9 ай бұрын
ገዜጠኛው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ 💚💛❤🙏
@miram-ed4dr
@miram-ed4dr 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ ሃፍታሙ ቀጥልበት ጀግና👍
@berryberry2124
@berryberry2124 9 ай бұрын
ወንድሜ ጀግና ጀግና ነህ ይች እህታችን ሳይገላት ስለደረስክላት ፈጣሪ ላንተም ይድረስልህ እኝህም እናት ጠርተው በማሳወቃቸው ሰጣሪ ይርዳቸው ግን የማስወረጃ መድሀኒት ባይሰሩ ጥሩ ነው በፈጣሪ ስለሚጠየቁበት በጣም ሀጥያት ነው በርታ ወንድሜ
@bestebeste5137
@bestebeste5137 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 9 ай бұрын
ጅግናዉ ለተበደሉ ደራሽ እዝጋብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ።
@genetnigatu1770
@genetnigatu1770 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ወንድሜ እነዚህን የማይረቡ የማይታመኑ ሌቦች ወንጀለኞች የምታወጣጣበት መንገድና ጀግንነትሕን በጣም ነዉ የማደንቀዉ ሑልግዜም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ ሰላምሕን ያብዛዉ:: ❤❤❤❤
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 9 ай бұрын
የእውነት አምላክ መልስ አለው ጠብቂ።
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye 9 ай бұрын
አቤት ጌታየ ስንቱን አሰማሀን ማነው እንደኔ ጥሩ ነገር መስማት የናፈቀው
@sabahaile3676
@sabahaile3676 9 ай бұрын
ጠካራ ሁኚ አይዞሽ ማንም የለኝም አትበይ እግዛብሔር ተማመኚ እሱ ወደ እየሱስ ተጠጊ።
@אלמצהאיאראיה
@אלמצהאיאראיה 9 ай бұрын
አምላክ ይርዳህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ
@ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ
@ሀዩየራያዋ-ጀ7ቘ 9 ай бұрын
ወድማችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 9 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ጋዜጠኛው ለጋለጡትም ሰው እንዴት እንደሜወድ መስሎ ተንኮል ሲስብ ይኖራል እስር ቤቱ ውረስ አይዞሽ እታችን
@alemayehu2768
@alemayehu2768 9 ай бұрын
ፍቃዱ አገባብህና አጠያየቅህ ድንቅ ነው በርታ
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 9 ай бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ። አንተን ያፈራ ማህን ይለምልም ይባረክ በርታ ብቻ ብዙውን ግዜ ብቻህን ስለምትንቀሳቀስ ለአደጋ ልትጋለጥ ስለምትችል ቢቻል ከህግ ባለሙያዎች ጋር ብትንቀሳቀስ ይሻላል። ፈረንጆች ምን ይላሉ ኤቭሪ ዴይ እዚህ ኖት ሰንዴይ (Every day isn't sun day ) ከገባህ ይግባህ እንደ እንትን አይነት ጀግና እንዲጎዳ አልፈልግም። እሺ።
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 9 ай бұрын
ውንድሜው ❤ ጀግና አንተ እግዛአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ይህም ትልቅ ምስጢር ነው ልትወልድ ፤ይጥቅማል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ በርታልን ።❤
@romangina5121
@romangina5121 9 ай бұрын
ሀብትሸዬ እርጋታህ አጠያአየቅህ ሴሰተምህ ድ ሴል በርታ ወድሜሜሜሜ❤❤ ጀግናነህህህህ❤❤
@fitztek8119
@fitztek8119 9 ай бұрын
ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእግዚአብሔር የተረገመ ነው & በጣም ክፉ. ሁላችንም ንስሀ መግባት እና በእግዚአብሔር ፊት መስተካከል አለብን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይማር።
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 9 ай бұрын
100k እና ስገባቸው የምትሉ
@እሙሙሀመድኢቶብ
@እሙሙሀመድኢቶብ 9 ай бұрын
እኔንም በቅንነት የመዳም ቅመም ነኝ
@HxhxhdHdhdhd
@HxhxhdHdhdhd 9 ай бұрын
ምስኪን ማሳዘንሽ ይብላኘለት ወንድማችንየ በርታልን ከእግዚአብሔር በታች ራስህን ጠብቅ ባባየ ❤❤❤❤❤
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ማነው እንደኔ እሚያደቀው ❤❤❤
@AbebuWorku
@AbebuWorku 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጀግና ክፉ አይንካሕ መልካም አይለፍሕ በርታ እግዚዓብሄር ይጠብቅሕ
@destata7749
@destata7749 9 ай бұрын
አይሳካ በጌታ በእየሱስ ስም እግዚአብሔር አምላክ የእዉነት ይፋረዳል ዉሻ ዉሻ አዉሬ አዉሬ አዉሬ ስግብግብ አዉሬ
@tsehaimeles2604
@tsehaimeles2604 9 ай бұрын
አምላኽ ይባርኸኽ የኔ ወንድም ኤንደ ስምህ ሃብታም ነህ በስነልቦናና በስነምግባር አምላኽ ይጠብቀለኝ ኸሁሉ መጥፎ አንተ Hero ነህ
@ועח
@ועח 9 ай бұрын
ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🇪🇷
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 9 ай бұрын
ሀብታሙ በጣም ጀግና በርታ አፈር ያሰበላህ ሸይጣን በሰዉ ገዘብ የሰዉ ላበት ሰትፈልግ በባዶ ቀረህ እሰይ😭😭😭😭
@abelbomo4700
@abelbomo4700 9 ай бұрын
ጎበዝ የአነጋገር ዘይቤ ጥብህ ይገርማል
@muhammedabuhamza2971
@muhammedabuhamza2971 9 ай бұрын
ሀብታሙ ጀግና ነህ። ስንቱን ታደግክ ክፉ አይንካህ
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 4 ай бұрын
ጀግናጋዜጠኘ ,, የልብአደረሰ❤❤❤ተባርከ አራሠከን ,ጠብቅ
@MartaAndeta
@MartaAndeta 9 ай бұрын
የኛ ጀግና ወድማችን በርታ ፈጣሬ ይባርክ
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 4 ай бұрын
ሌላ ምንም አልልም ዘርህ ይባረክ እንደስምህ በሁሉም ነገር ሀብታም ሙሉ ባለጤና ሰላም የበዛ ይስጥህ እግዛብሄር
@zabibaali-x7g
@zabibaali-x7g 9 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛቺን እንዳተ አዪነቱን ብዝት ያርግልን
@abdulkaderkader1668
@abdulkaderkader1668 9 ай бұрын
ምርጡ የአገራቸን ጀግና ቃል አጣሁልህ ጀግናይ ❤❤❤❤❤❤❤
@זהבהאליאס-ל8פ
@זהבהאליאס-ל8פ 9 ай бұрын
የኛ ጀግና የስቱን ህይወት ነው የምታድኑት
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 11 күн бұрын
ሐብትሽ የእኛ ጄግና የልብ ሰው ማለት አንተ ነህ እግ/ር ዕድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sofia-p6s1s
@Sofia-p6s1s 9 ай бұрын
ጀግናችን ቆይልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaileTesfamichael
@HaileTesfamichael 9 ай бұрын
ሰላም የተከበርክ ውድ ወድሜ ሃብታሙ በርታበት ለሃቁ የቆምክ በርታ ቡዙ መስቃእት እየከፈልክ ነው በርታ በርታ በርታ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 9 ай бұрын
አይ የሰው ጭካኔ እሷን ጎድቶ ንብረት ለመውረስ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ሀብትሽ ተባረክ ዘር ይውጣልህ❤❤❤ስግብግብ በንፁህ ልቧ አፍቅራህ ልጆች ብትወልድ ዘርህንም ተክተህ ትኖር ነበር ሞት እንዳለብን አንርሳ
@sosojed416
@sosojed416 9 ай бұрын
አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ሳይገልሽ ደረሰልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MryiamMryiam
@MryiamMryiam 9 ай бұрын
ጀግናው መጣ፡ህልን ዳግም ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን
@AschuHailu
@AschuHailu 9 ай бұрын
አንበሣ ጀግና ጋዘጠኛ ነህ ጌታ ይጠብቅህ ልጅቱን ፈጣረ ነፃ አወጣት
@ብርሀንየአባትልጅ
@ብርሀንየአባትልጅ 9 ай бұрын
እኔ የምገረም የይልስደንቅ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ለሁሉ በጥሩ ስራህ ይክፈለህ ለጁቱ ስታሳዝን አይዞሽ በህግ ተካታተለው ከዜጠኛው የተባበረሽ መልካም ስው ነው በጣም በስራው የምኮራ ነው❤😢😢😢😢😢
@neju139
@neju139 9 ай бұрын
የኔ ወንድም አላህ ከጎንህ ይሁን
@TadesseTadesseGebremariam
@TadesseTadesseGebremariam 9 ай бұрын
ሲንግል !! ኣንተ ልጅኮ ጉደኛ ነህ የኢትዮጵያውያንህይወት እያዳንክ ስለሆነ ሙሉ ጤንነትና እድሜ ይስጥህ !!!
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 9 ай бұрын
ጎበዝነህየምታወጣጣወ መንገድጥ በብ ያለወ ሁኔታነወ ዋወ በረታ ወንድም ፈጣረይጠብቅሀ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 9 ай бұрын
ሀብትሽ ጥበብህን ይለያል ጅግና ነህ ቀጥልበት
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 9 ай бұрын
አንተና ንጉሥ ሚድያ የተረጋጋቹ ናቹ 💪💪❤❤👍👍👍👍
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 9 ай бұрын
እስኪ ይሄን ጀግና 100k እናስገባው ሰትዮዋ ግን ልጅ ማሰወረዷ አልተዋጠልኝም
@HatemariyamTekilebrihan
@HatemariyamTekilebrihan 9 ай бұрын
አብዚ ዓለም በንጻቶም አረሜናዉያን ሰባት ናይሕልና ሰባት ምህላዎም እዩ ደስ ዘብል
@merontesfaw2633
@merontesfaw2633 9 ай бұрын
የኔ ጅግና የተ ክተማ ነህ የደብርታቦር ልጅ ነህ
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 9 ай бұрын
የኔ ጀግና ወንድም ጎበዝ ሰለሆንክ እንጂ ያሰፈራኛል ምትገባበተ ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 9 ай бұрын
ያአላህ አንተመጨረሻችንን አሳምርልን ጭራሽ በራሷንብረት ነውልጇንም እሚያሳጣት እሷንም ከማጥፋት ወደኋላ አይልም እባክህ ጋዜጠኛው ከሱእንዳትተዋት ቦታ ትቀይር ቢታሰርም አያርፍም ያጠፋታል
@ዘካት10
@ዘካት10 9 ай бұрын
እግዚኣብሔር ያኑርህ እግዝኣብሄር ከኩፋ ይጠብቅህ እግዝኣብሄር በክንፈ መላእክቱ ይጠብቅህ ዘርህ ይባረክ እግዝኣብሄር ኣንተ የወለደች ማህጸን ይባርክ እግዝኣብሄር ዘር መንዘርህ ይባባርክ ሌላ የምሎ የለኝም እንግዲ💒💒💒
@የድንግልልጅየአዛኝቷ
@የድንግልልጅየአዛኝቷ 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ
@ግሬስ-ሠ5ለ
@ግሬስ-ሠ5ለ 9 ай бұрын
ማሻኣላህ ሃፍትሽ ጎበዝ ነክ እናት ወልዳለች peals ኣባራታቱት የሀነ የተሳዳቢ /የዘርበዝር የምያባላ ብሆን 1ሚልዮን በገባ ያሳዝናል የምር በርታ ወንድሜ ኣላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@መሪምቱዩብወሎየዋ
@መሪምቱዩብወሎየዋ 9 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ
@ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
@ግእዝሚድያ..አዶግእዝ 9 ай бұрын
ዋው ጋዜጠኛው በጣም ደግ ሰው ነክ
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 9 ай бұрын
አይይይይይ የሰው ክፋት የበዛበት ዘመን አለህ ያንሳው አውሬ ገዜጠኛው ጎበዝ ነህ
@kelemlove4937
@kelemlove4937 9 ай бұрын
ሀብትሽ ምርጥ ወንድም ለሰው እንዲህ መድከምህ
@zamzam372
@zamzam372 9 ай бұрын
ወላሂ በጣም ጀግና ነህ እኔ በጣም የሳኩት እውነታውን እምታውጣጣበት ዘደ ነው ያሳቀኝ😂😂😂ትለያለህ በጣም❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍✊✊✊👌
@mamamin3122
@mamamin3122 9 ай бұрын
እግዜር ይባርክህ ጋዜጠኛው።
@asdpeh3842
@asdpeh3842 9 ай бұрын
ወይኔ ድምጽ ሲያምር የልጅቷ ❤️❤️
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 9 ай бұрын
ሀብትሽየ እግዚአብሔር አምላክ ክፉ ይጠብቅህ በርታ መልካም ሰዎች እንዳሉ ሁሉ ክፉ ሰዎችም አሉ በምትሄድበት ሁሉ ተጠንቀቅ በተረፈ አነጋገርህ በጣም ደስ ይለኛል ሀገሬን ያስታውሰኛል ሁሌ ነው ፕሮግራምህን የምከታተለው የማወጣጣት ዘዴህን እወድልሀለሁ በርታ ወንድሜ
@balyaalwaked5776
@balyaalwaked5776 9 ай бұрын
ተባርክወንድሜ❤❤❤❤
@makyamd6204
@makyamd6204 9 ай бұрын
የህስግብግብ ጋዜጠኛውበረታ አላህየጠብቅህ
@HananHanan-ok1wx
@HananHanan-ok1wx 9 ай бұрын
ሀብታሙ በአለህ እስክደር ደነ አደለም ለሚን ጠፋ ነፍቆነል 😢😢😢😢
@zm5638
@zm5638 9 ай бұрын
ደህናነው
@UDubai-fv7ju
@UDubai-fv7ju 9 ай бұрын
የኔወድም አላህ ይጠብቅህ ጀግናነህ ፊትህንተሸፎን
@rabohcall5254
@rabohcall5254 9 ай бұрын
እያየች አያደርገው ትላለች ደነዝ ሰውን አትመኑ ተጠራጣሪ መኦን አለባቹ ካለሱ ማንም የለኝም አይባልም ልኡል አምላክሽ አለልሽ ከናትሽ ካባትሽ በላይ የሚጨነቅልሽ😊
@kooketabdurahman5958
@kooketabdurahman5958 9 ай бұрын
ለዚህ ልጅ ቃላት አጣውለት አቦ ዘርህ ይባረክ
@mesguroyl9362
@mesguroyl9362 9 ай бұрын
ሰው እኖራለሁ ብሎ ትልቅ ቤት ይሰረል እሞታለሁ ብሎ ግን መልከም ስረ አይሰረም ከጥቅቶቹ በስተቀር። አይይይይ😢😢😢😢
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 9 ай бұрын
ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ሀብትዬ ትልቅ ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው ❤❤ግን በእናትህ ስለ እስክንድር የሆነ ነገር በለን በሰላም ነው ምን ገጠመው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዠ6ኈ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዠ6ኈ 9 ай бұрын
ዋው ይሄ ጀግና ጋዜጠኛ ሳላደንቅህ አላልፍም 👍❤️
@Suzan17
@Suzan17 9 ай бұрын
Wowwww gazetegnaw anten yeweledech enat mehatsenua yebarek antem tebarekelegn No more word🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yefatmedia5833
@yefatmedia5833 9 ай бұрын
ሐብትሽ ምርጥ ሰው ትለያለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏😍😍😍እንዴት ሰው ለውርስ ብሎ ህይወትን ያበላሻል 😢😢😢
@annagizaw5479
@annagizaw5479 3 ай бұрын
ጎበዝ ከፍቷል ዘመኑ ሰዉ አትመኑ የሚለዉን ዘፈን አስታወሰኝ ይሄ ቪዲዮ
@romangina5121
@romangina5121 9 ай бұрын
የተረገመ ባልነው ምንአይነት ጨካኛነው አረመኔኔኔኔኔ😢😢 ይሄን ዘቅዝቆ ነበር መግደልልል ውሻ ደሞ እናት የሆነባል አለኛ አለች ጎዶን አታቅምምምም ሜሰኬን 😢😢😢 ሰው እዴት የገዛልጅን ያሶርዳል ይሄአረመኔነውውው😢😢😢
@زهرةابراهيم-ن5ض
@زهرةابراهيم-ن5ض 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ የሚደነቅ ልጅ ነው ተባረክ
@رقيهمولا
@رقيهمولا 9 ай бұрын
ወድሜጀግናነህፈጣሪይጠብቅህግንሀገራችንወይኔ
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 9 ай бұрын
ጀግና በርታ
@menfesdinku4137
@menfesdinku4137 9 ай бұрын
You are good
@zenebechwolde4155
@zenebechwolde4155 9 ай бұрын
እገዚአብሔር ይባርካችህ
@Sofi24434
@Sofi24434 9 ай бұрын
ሀብትዬ አላህ ይጠብቅ ኑርልን ❤️🙏
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 9 ай бұрын
ሚሰትየዋ ጀግና ጎበዝ ነች የሱን ስም ስላላሰገባችው ጎበዝ ጀግና
@حليمهحليَمه-ل5غ
@حليمهحليَمه-ل5غ 9 ай бұрын
አይዞህ ጠክር
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ጀግና
@Qaild-lw2wm
@Qaild-lw2wm 9 ай бұрын
የኔ ወደም አግዚአብሔር የጠብቅህ ሰዉየዉ ግን አርዉስ ነው
@ostentaction2377
@ostentaction2377 9 ай бұрын
አተ ጀግና ትለያለሕ በቃ❤❤❤
@naidalo5047
@naidalo5047 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አየ
@MimiT-i1z
@MimiT-i1z 9 ай бұрын
የኔ የዋህ እግዚሀብሄር ይጠብቅህ ደሞ facemask አድርግ❤❤
@rgdghddc
@rgdghddc 9 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ደብሮኛል ላይክ አርጉኝ ❤❤❤
@gentikonjo399
@gentikonjo399 9 ай бұрын
ባጌታ ስም ዎንድሜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባራክ ጎባዝ ናክ ❤️❤️👍🏻👍🏻
@mozaalshkaili4015
@mozaalshkaili4015 9 ай бұрын
ሀብትሽ ❤ጀግና❤በርታ💪🤝🤴
@aranshitesfay3145
@aranshitesfay3145 9 ай бұрын
ይህሰዉየዉ ባልየዋ መርመራ ህወቱ በስተጀርባ ሌላ ሴት ልጅ ልኖሮዉ ይችላል እዲህ አያድርግም ነበር አለ ልጅአስቀርቶ ለብቻው ቤት ንብረት ለመዉረስ ስለሚሆን በደንብ ይመርመር
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 9 ай бұрын
በትክክል
@workelove3235
@workelove3235 9 ай бұрын
አቤቱ ማረን
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 9 ай бұрын
በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ልትበረታታይገባል
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
@መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 9 ай бұрын
ሀብታሙ የኔ ጅግና 🎉❤
ለመነችው
50:12
Single /ሲንግል
Рет қаралды 93 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 354 М.
በመቁረቢያው ሰዓት ከ
46:20
Single /ሲንግል
Рет қаралды 84 М.
ብንጋባም በፊት በኩል ማድረግ አንችልም ብላ ከለከለችው!!!
25:04
ነጋሪት ሚዲያ - Negarit Media
Рет қаралды 23 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН