ልጃችን ወንድ አይደለም// ወደ ሰማይ ያሉት ልጃቸው ተመልሶ መጣ

  Рет қаралды 111,252

Single /ሲንግል

Single /ሲንግል

Күн бұрын

ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራብ በማድረግ አበረታቱኝ 👇👇
• Video
ልጃችን ወንድም ሴትም አይደለም//
ወደ ሰማይ አርጓል ያሉት ልጃቸው ተመልሶ መጣ
#unique #ethioinfo #addischewata #addiskimemeoch #kehelot #eyoha #habmedia
#eyoha
#kehelot
#seifuonebs
#ethioinfo

Пікірлер: 782
@Diamonds8011
@Diamonds8011 10 ай бұрын
ሌላኛው ቻናሌ ነው ሰብስክራብ በማድረግ አበረታቱኝ 👇👇 kzbin.info/www/bejne/iWLah36Nr6mHo80si=sy53bc22pETCHsAh
@Amelias4373
@Amelias4373 10 ай бұрын
Wendem Seytan Endayebekelashew telo gize sayewesedo sebel endigebo Adregashew .Ante agezashew enji Esashew ema teyezew selalo zare nege eyalo geze mewsed yelebashewem
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 10 ай бұрын
ወንድም ፀበል ፀበል ፀበል
@mhirat
@mhirat 10 ай бұрын
አበክ ህ እኔ ለብድነው.ስክህን.ለክ.ደሉልው.አሰበደኝ.በሱው.ሀገር.ነው.የለውት
@osratgold7930
@osratgold7930 10 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🥰🥰👍🏻
@osratgold7930
@osratgold7930 10 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🥰🥰🥰👍🏻👍🏻
@AmiSeid-k9f
@AmiSeid-k9f 10 ай бұрын
ሱበሃን አላህ! ወዳጆቼ አትሳደቡ ቢቻላችሁ ዱአ አድርጉለት
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 10 ай бұрын
ሀብታሙ የኔ ወድም ተባርክ ካሜራ አማኑም ተባርክ አላህ ይጠብቃችሁ ዉዱች አምልኩት የሚሠራዉን ለህግ አቅርቡት ይህ ሠይጣን ይህ ወጣት ልጅ አሠቃይተታል አላህም አይቸግርዉም ታሪክ ቀያሪዉ አላህ ሊያሠተካክልህ ይችላል አላህ ቀላሎ ነዉ ያርብ መላዉን ይፈጠርልህ ወልደህ አላህ ያሣየን ያርብብብ ለአላህ ቀላሎ ነዉ ያርብብብ ኢንሻአላህ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 10 ай бұрын
የመጀመሪያ ጊዜ ስኮምት ይህን የምታነቡ ሁሉ ስላም ጤና ፍቅር ደሰታ ይሁንላችሁ ከድገተኛም ህመም ወቶም ከመቅረት ፈጣረ ይጠብቃችሁ አሜን ❤❤
@fikirtefikirte1224
@fikirtefikirte1224 10 ай бұрын
አሜን. አሜን❤❤
@Alemnesh-l3q
@Alemnesh-l3q 10 ай бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን❤❤❤
@KedgaTeshale
@KedgaTeshale 10 ай бұрын
አሚን❤
@ዘሀራሠይድ
@ዘሀራሠይድ 9 ай бұрын
ሙሥሊም ሆነሽ ምነው አላህ ለማለት አፈርሽ ሲቀጥል እነዝህ የይትዩብ ነጋደ ናቸው ሁሉም ውሸት ነው
@alemalem8349
@alemalem8349 9 ай бұрын
amen
@SELAMMekonen-r1x
@SELAMMekonen-r1x 10 ай бұрын
እናት አባቱ ለሰይጣን ገብረዉት ነዉ ፀበል ይጠመቅ መሽኔያዉ በሰረጀሪ ይስተካከላል ቅድሜያ መፈሱን ማስወገድ አለበት አግዙት
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 10 ай бұрын
ተፈጥሮን ማንም መቀየር አይችልም::
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 10 ай бұрын
አንተ የእግዚአብሔር ልዩ ሱጦታ ነህ ወላጆችህም በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው ካንተ ጋር ሆነውልሀል አንተ የድህነታቸው ምክንያት ነህ በርታ ከቻልክ ከዚህ በሗላ ለሌሎች ተሳዳቢ ሰዎች ስለራስህ አታውራማንም ሰው ከራሱ ውጪ በመጣበት ችግር ምክንያት ማፈር የለበትም
@sadaahmedahmedin6373
@sadaahmedahmedin6373 10 ай бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል ወደ ፀበል እንሄዳለን ስላሉ ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር እመኛለው ፈጣሪ ይቅር በላቸው አሚን
@annatikuye9603
@annatikuye9603 10 ай бұрын
Amen 🙏
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 10 ай бұрын
ዴት ነው ደስ የምትሉት በማርያም የእስልምና እምነት ተከታይ ሁናችሁ እንድህ ስትሉ የኛወች ግለሰብ እያመለኩ ከመምህር እትና ከመህር እገሌ ይላሉ
@tgistEshetu-tc7pi
@tgistEshetu-tc7pi 10 ай бұрын
​@@q8kuwaiti107ግለሠብ እንዴት ይመለካል
@እዩነኝያባቴ
@እዩነኝያባቴ 10 ай бұрын
❤🙏❤👏
@tgtg3001
@tgtg3001 10 ай бұрын
ከልብ የሆነ መልእክት🤝
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 10 ай бұрын
መምህር ተስፋየ አበራን አግኝው ገጠመኝ የሚያቀርበውን በማርያም ይረዳካል አግኜውና አዋራው ገጠመኝ አዳምጥ ወዲሜ 😢😢😢
@eexx1265
@eexx1265 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድም አድናቂህ ነኝ በርታ በርታት ላተ
@Habesawit21
@Habesawit21 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 10 ай бұрын
ጠንቋይም አስጠንቋይም ልቦና ይስጣቸው ወደ አምላካቸው ይመልሳቸው😢😢
@SenitSenit-uv3cz
@SenitSenit-uv3cz 10 ай бұрын
ፀበል መኤድ አለብክ የዳቢሎስ ስራዉ ይፋረስ አይዞክ ትድናለክ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ያድንካል
@BobClapper-o7v
@BobClapper-o7v 10 ай бұрын
አይዞህ ወንድምዬ ፀበል ተጠመቅ የቤክርስትያን አገልጋይ ሁን ከመምህር ተሰፋዬ ምክርና ትምህርት ውሰድ: በርታ ድንግል ማርይም ከአንተ ጋር ትሁን.
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 10 ай бұрын
ሀብታሙ አንተ አንደኞ ነህ በርታ ቸግና ነህ ሰርአት ያለህ ረጋ ያልክ ዋው የሚገርም ነው ሰራ በእውነት ትለያለህ በርታ
@Hana-3838
@Hana-3838 10 ай бұрын
ክብር ነች ተዋሕዶ ይመሥገን ያብቃችሑ ጌታ ትልቅ ደረጃ ድረሥ አይዞሕ
@audibarro
@audibarro 10 ай бұрын
ሽንት እንደት እንደሚሽና ጠይቀው
@messeretagegnehu6683
@messeretagegnehu6683 10 ай бұрын
@@audibarroሽንት እንዴት እንድሚሸና ተናግሮል ከመጀመሪያው አዱምጭው
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 10 ай бұрын
ልዩ: አስገራሚ: ቆንጆ: አስተማሪ ፕሮግራም ነው:: ልጅና ልጆች ተመልሰው መገናኘታቸው በጣም ጥሩ ነው:: ይቅር መባባላቸው እጅግ ደስ ይላል:: ቆንጆ ታሪክ ነው:: የጋዜጠኞቹ ትሁት ባህርይ የሚያስመሰግን ነው::
@HD202v
@HD202v 10 ай бұрын
አይዞህ ይሄ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው እግዚአብሔር በፀጋ በቅድስና በድንግልና አገልጋይ ሊያደርግህ ነው ስለዚህ ከቻልክ በሱባኤ ጠይቅ ለዚህ ያበቃህ አምላክ መልስ አለው ደግሞ ቤተሰቦችህ የዋህ ናቸው ቶሎ እንመለሳለን አሉ አሁን ጊዜ ሳትፈጅ ንስሐ ገብተው ይቁረቡ ከዛ ፀበል ይቀጥላሉ ምክንያቱም የሚበልጠው ቅዱስ ቁርባን ነው የዘላለም ህይወት የሚገኝበት። እግዚአብሔር ለዚያ ያብቃቸው ሁላችሁም የተዋህዶ ሃይማኖት ምዕመናን ፀልዪላቸው።
@areyamezethiopia1216
@areyamezethiopia1216 10 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም በፀሎት በደንብ በርታ እሽ እግዚአብሔር ያለምክንያት ወደዚህ አለም አላመጣንምና ። በእውነት እግዚአብሔር ካለክበት ችግር አላቆህ ነፃ ሰው ሆነክ የምትኖርበት ጌዜ ቅርብ ነው በእውነት ጥንተ ፀላታችን እርኩስ መንፈስ ወደሲኦል መውረዱ አይቀርም ጌዜ ይወስዳል እንጅ እና በደንብ በርታ በደንብ በፀሎት ሊቀ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢው ከጎንክ አይለኝ ወንድማችን ።
@amiashi5436
@amiashi5436 10 ай бұрын
እግዝኦ መሀርነ ክርሰቶሰ የማይሰማ ጉድ የለም አይዞህ የኔ ወድም እግዝአብሄር ሁሉን ነገር ያግዝህ😢😢😢😢😢
@Hነኝከወደወሎ
@Hነኝከወደወሎ 10 ай бұрын
የአላህ ስጦታ ሙሉ ነው የሸይጧን ስጦታ ጎደሎ ነው ሡብሀን አላህ የአላህ ተአምሩ ብዙ ነው
@محمدعلي-ط4خ4و
@محمدعلي-ط4خ4و 10 ай бұрын
የልጁ ትህትና ደስ ሲል ፈጣሪ ጨርሾ ይማርህ የኔ ወንድም
@ህልናጓልተዋህዶ
@ህልናጓልተዋህዶ 10 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት😢ግን ኣሁንም እግዚአብሔር ይመስገን የሚሳነው ነገር የለም እኔ በመብርሃን ብያሃለው ወንድማችን ከመምህር ተስፋይ አበራ ብተጋናኘው እና ገጠመኝ በዳምጥ ነብሱ ትድናለች😥 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር✝️
@raymawol6210
@raymawol6210 10 ай бұрын
ሱብሃናአላህ አላህ የፈለገዉን ይፈጥራል ጥራት ይገበዉ
@ወለተሰንበትየመድሀኒአለም
@ወለተሰንበትየመድሀኒአለም 10 ай бұрын
ፀበል ይጠመቁ የፆለት መፅሀፍ ቅዱስና ገጠመኝ ትምህርቶችን መፍላሽ ስጡልኝ በልዑል እግዚአብሔር ስም
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 10 ай бұрын
በስመዓብ እባካችሁ ፀበል ግቡ ንስሃ አባት አማክሩ
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
@አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 10 ай бұрын
እግዚኦ ጠብቀን ጌታሆይ. 😢 🌾🌾
@NaimaJemal-l9j
@NaimaJemal-l9j 10 ай бұрын
ልጁ ግን አሳዘነኝ የኔ ሚስኪን
@FrehiwetMirache
@FrehiwetMirache 10 ай бұрын
Me too very sad story
@marta-yy6qi
@marta-yy6qi 9 ай бұрын
እኔም እምባው አነቃኝ😢😢😢😢😢
@AlemAlem-pj8wf
@AlemAlem-pj8wf 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር የተዋህዶ ልጆች በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከእንደዚህ አይነት መጥፎ መንፈስ እግዚአብሔር ይፈውሳቹ በእውነት ልጁ ግን በጣም ያዛዝናል ሚስኪን❤❤❤❤❤😢
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 ай бұрын
ምን አይነት ማስተዋል የጎደለው ህዝብ ነው የሰውን ልጅ ፈጣሪ ማለት እራሱ ፈጣሪ የሚያስከፋ ነገር ነው ይቅር ይበለን
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 10 ай бұрын
እምነትህ ቤተሰብህን ሁሉም ይድናሉ እግዛብሔር ፍጡርን አይጥልም። ፕሮ… አዘጋጁም ተባረክ ወንድሜ በርታ
@EkramTube-l8o
@EkramTube-l8o 10 ай бұрын
😮😮😮አረ ጆሮ ፁም አይባል ነገር ሆነብን ፈጣሪ ሆይ😭😭 ወንጀል በዛ
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
እኮ ጨነቀኝኮ
@DggChgy
@DggChgy 7 ай бұрын
ሰላም ነህ ሀብታሙ ሰሙኑን ቢዶ መልቀቅህ ሲቀር ጨንቆኝ ነበር❤❤❤❤❤
@tgze2435
@tgze2435 10 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እምነቴ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን
@hcjth1747
@hcjth1747 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏💒
@sarataklene2742
@sarataklene2742 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ 10 ай бұрын
አሜን ግን ፅድት ያሉ ምእመናን እና አአልጋዎች የሏት ሁሉ ችግር ሮች እሚያመጡት የኦርቶዶክስ ትከታዎች ናቸው
@shushayhagostesfay3051
@shushayhagostesfay3051 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏
@shushayhagostesfay3051
@shushayhagostesfay3051 10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏
@Zenat-k3g
@Zenat-k3g Ай бұрын
እ ሱባንአላህ አልሀምዱሊላህ አሊመተን ሙሲሊም ያረቤ😢
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ
@ወሎየነኝየነመነንዘር-ጠ6የ 10 ай бұрын
ፀበል ይሂድ ብአድ አምልኮ እምታመልኩ ልቦና ይስጣችሁ
@ገነትቢሰነብት
@ገነትቢሰነብት 10 ай бұрын
አቦ ጀግና ነህ ክፉ አይካህ😢😢😢
@bitanyahadasalem6878
@bitanyahadasalem6878 10 ай бұрын
ኣምላክ ለዋህ ብደሙ ዝገዝ ኣና ብፍጾም ኣሕሊፉ ኣይህበንን ኢዩ ኣምላኽ ብርኽ የብልኩም
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው መለኮታዊ ነው ሴጣንንም ያሳፍራል ድል ያደርገዋል
@GenetNegassi
@GenetNegassi Ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳችሁ ወንድሞቼ
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 10 ай бұрын
እበክህን የመምህር ተስፍዬ አብር ገጠመኝ ያአደምጥ እባክህን እሱ ጋ ወስደው ጎበዝ ነው ይድነል አይዛክ በርታ በስግደትነ በፀሎት እና በፆኦም በርተ አንቴ በፊት እርስክ ለይ ያለውን እስርው
@አኢትዮጵያ
@አኢትዮጵያ Ай бұрын
አየሱስ ጌታ ነው 💯
@asimmasimasimadim3535
@asimmasimasimadim3535 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂን ከደህና ቤተሠብ መወለዴ ባላህ ብቻ ነው የሚያምኑት
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre 10 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@gebremedhinmesele7903
@gebremedhinmesele7903 9 ай бұрын
ደንቆሮ
@ateneshaten1338
@ateneshaten1338 4 ай бұрын
እመብራሃን ትቅረባቸው ወድሜ። እግዚአብሔር ያፅናህበጣም አለቀስኩ በጣም አዘንኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭
@MohammadKsa-x9i
@MohammadKsa-x9i 10 ай бұрын
አላህ ይዘንልህ😢😢
@EmebetEe
@EmebetEe 10 ай бұрын
መምህረ ተስፉዬ ጋ ጠይቀህ አገናኘዉ ሀብታሙ በፀበል እዲድን ያደረገዋል ❤❤
@ghhshsmxkjjj4993
@ghhshsmxkjjj4993 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍፃሜህ ያሳምርልህ
@maram1757
@maram1757 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😍😍😍😍😍😍😍
@fatimamoha7377
@fatimamoha7377 9 ай бұрын
ሱበሀንአላህ ሱበሀንአላህ ሱበሀንአላህ ያርብየአላህ አላህሂዲአይስጠን🤲🤲🤲🤲
@genetdubei9894
@genetdubei9894 10 ай бұрын
ተባረኩ ንስሀ ገብተዉ ይቁረቡ ደስ ይላል❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 10 ай бұрын
ልጄ ይሄ ሁሉ የሆነብህ ለምክንያት ነው። እግዚአብሔርን እንድታገለግል ስለፈለገህ ነውን ንስሀ ግባና ወደቤተክርስቲን ትምህርት አተኩር። በዚህ መልክ ትልቅ ሰው ያደርጋል። ጾታ እያላቸው አለሙን ትተው የመነኮሱ ብዙ ቅዱሳኖች አሉ። አንተም ለዛ መርጦህ ይሆናል በርትተህ ጸንተህ ቁም። ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም። እመቤቴ ማርያም ትርዳችሁ። እናት አባትህንም ለቅዱስ ቁርባን ታብቃልህ።
@ግሬስ-ሠ5ለ
@ግሬስ-ሠ5ለ 10 ай бұрын
ሱብሃን ኣላህ ምንድነው የምሰማው ከንደዚህ ኣይነት ኣላህ ይጠብቀን😢😢
@mistlaltsehaye5282
@mistlaltsehaye5282 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ነጻ ወጣህ ። ሕክምና ያስፈልጋል አይዞህ የኔ ልጅ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 9 ай бұрын
يا الله يارب በራህመትህ መጨረሻየን አሳምርል እረ እዴየተደ ይዘገንናል ኢምሰማው ነገር
@ቤተቃና
@ቤተቃና 10 ай бұрын
አተ በቃ ለአገርህ በንፅህና ፀልይ ወንድሜ ደግሞ ጀግናነህ ከዛ ከኮተት ውስጥፀስለወጣህ አንበሳ እመአምላክ ትረዳሀለለች በርታ ምድር ታልፋለች እግዚአብሔርን አስደስት እሽ❤❤ ጠንቀቋ ልቦና ይስጣችሁ
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam 9 ай бұрын
ግሩም ስራ ሰራህ ዋጋህ እግዚአብሄር ፀጋ ያልብስህ::
@wdeWde-c5e
@wdeWde-c5e Ай бұрын
ትድናለሕ ጌታ ማሐሪየው መመለሥክን እንጅ መሔድክን አያይም የኔ ወንድም⛪️✝️👍🤲🤲🤲🤲🤲🙌🙌
@ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ
@ሱበሀንአሏህወልሀምድሊላህ 5 ай бұрын
ሱበሃን አሏህ
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 10 ай бұрын
ሴጣን ብሎ ስጦታ ሰጪ ይሄ ክፉ እንኳንም ልቦናህ ወደ ፈጣሪህ ተመለሰልህ ወንድሜ ሙሉ አካል ይዞ ሲኦል ከመግባት ጎዶሎ ሆኖ መንግስቱን መውረስ ይበልጣል እግዚአብሄር ይምርሀልአይዞህ ዋናው አእምሮህ እንኳን ተለወጠ ይህ እርኩስ መንፈስን እግዚአብሄር ከዘር ማንዘርህ በጌታ በእየሱስ ስም ይገስፅልህ. ።
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 10 ай бұрын
የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሄር ድንቅ አምላክ ነዉ የሚሰራዉ ተአምር ምን ይታወቃል እድሜ ይስጥህ ያመንከዉአምላክ ታሪክህን ይቀይራል አይዞህ በርታ ተስፋ እንዳትቆርጥ።
@sofizemaniya8117
@sofizemaniya8117 10 ай бұрын
ፀሎት እንዳያቃርጡ አጥብቀህ ንገራቸው ::🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛💛💗💗💗
@shottellfit
@shottellfit 10 ай бұрын
ቅድስት ስላሴ የሠጡት ሙሉ ነው። ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ። ምስጋና ለአጋእዚተ አለም ቅድስት ስላሴ ይሁን። ሰይጣንን እክደዋለሁ።ለዚህም ምስክሬ አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።ለዘላለሙ አሜን ።
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 10 ай бұрын
ለስት ፈጣሪ ነው የምሰግዱት በስገድ ካለባቹ ለአብ ወይም ለአላህ ቢቻነው የሚሰገደው ሌላው ከቱ ነው ለፍጥር አይሰገድም
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 10 ай бұрын
ይህን ልጅ መምህር ተስፋየ ጋር ውሰዱት ነፍሱን አድኑት
@HD202v
@HD202v 10 ай бұрын
ገዳም ቢገባ ጥሩ ነበር መምህር ተስፋዬን አገናኙት እባካችሁ።
@woine123
@woine123 10 ай бұрын
አይ ትእግስት የያዘው ያሰቃየዋል!! የራሱን ሴጣን ማባረር ያቃተው የእርኩስ መንፈስ መንግስት ሰባኪ የሆነ እና በስመ መምህር የሚለፈልፍ ተስፋዬ ጋ ለምን ይሂድ !! እሱ እንደሚመፃደቅበት ባለ ድግሪ ባለ እውቀት ቢሆን የግል ፅናት እና ብቃት ቢኖረው ኖሮ እራሱ አለብኝ ብሎ ያመነው ሰይጣን ተቃጥሎ ብን ብሎ ጥሎት ይሄድ ነበር! ምክንያቱም በመንፈስ ቅዱስ በተሞላ አካል ውስጥ እርኩስ መንፈስ አይቀመጥም:: "ቅዱስ መንፈስ ከእርኩስ መንፈስ ጋ ምን ግኑኝነት አለው?" የእናታችን የወላዲተ አምላክ እና የፃድቃን ሰማእታቱ በረከት በበዛበት ሀገር ለምን ሰይጣንን በሰይጣን?
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 10 ай бұрын
@@woine123 አረ እህቴ ተሳስተሻል እኔም እንዳንች እል ነበር ግን ትምህርቱንና ገጠመኙን በደንብ ስሚው
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 10 ай бұрын
ተሳስታቼሁ እንኳን የእግዚአብሔርን ስም አትጠሩም ፥ኮተታሞች፤መምህር ምናምን ኤጭ
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 10 ай бұрын
መምህር ተሰፋ ነፍስ ያድናል ?ወይ የኦርቶዶክስ ፍሬ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት የሌለበት
@ፍፁምዝናሺ
@ፍፁምዝናሺ 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asebewojilove-sx7cz
@asebewojilove-sx7cz 10 ай бұрын
ድንግል ማርያም በቤታችሁ ትግባ ንስሀ ገብታችሁ ፀበሉን ተከታተሉ ዲያቢሎስ የተዋረደ ነው በፀሎት እርገጡት አቅም የለውም
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አይዞህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@aaisha6429
@aaisha6429 10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ 😢😢
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 10 ай бұрын
ወንድማችንን ጓበዚ ነክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ኑሩልን አቤቱ አድነን ከነዚህ ከእዚህ ሁሉሙ አድነን መራን
@EnatLakew
@EnatLakew 10 ай бұрын
አባክህን ውዱ ጋዜጠኛችን ለልጁ በህክምና መፍትሄ ካለው አጠያይቅለት እባክህን
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 10 ай бұрын
ምን ህክምና ምናምን ትላላችሁ ይህኮ የዳቢሎስ ስራ ነው እና ህክምና ሳይሆን ፀበል ነው መጥምቅ ያልበት
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 10 ай бұрын
አይቻልም: ሽንቱምሠገራውም በአንድ በኩል ነው የሚወጣውከባድ ነው::ልጁ አሻንጉሊት አይደለም ሠው ነው::የማንም መጫወቻ መሆን የለበትም::
@meleymeley9137
@meleymeley9137 10 ай бұрын
ይገርማል የሰው ነገር ጌሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ ያንተ ባርያ ነኝ ፈጣሪ ሆይ ያንተ ፍቅር ስጠኝ
@shimelslegesse1348
@shimelslegesse1348 10 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ሁሉ ለበጎ ነዉ።
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 10 ай бұрын
ይገርማል ሃብታሙ ዳር ዳሩን እየዞረ ወላጆቹን ወደሚፈልገው ጥያቄ አስገባቸው::
@conniebistat9930
@conniebistat9930 10 ай бұрын
በርቱ ጥሩ ሥራ ነው : ተባረኩ❤❤❤❤❤
@Misrak-cg6sv
@Misrak-cg6sv 10 ай бұрын
ተባረከተባረከ
@selamnikulu-ol1ul
@selamnikulu-ol1ul 10 ай бұрын
በጣም፡ይገርማል።
@HaeahAa
@HaeahAa 10 ай бұрын
ሃፍታሙ በጣም ገቦዝ ነህ በርታ ግን ይገርማል አይዞህ ወንድም ለቦጎ ነው ፀበል ህድ እግዚአብሔር ይፎውሳሃል
@user-wc7dx5nn7fazizaTub
@user-wc7dx5nn7fazizaTub 4 ай бұрын
Subahanallaa
@EMUAND
@EMUAND 10 ай бұрын
ኢናሊላሒ ወኢና ኢላሒ እራጁኡን 😭 እኛ ደካማ ባሪያወቹ ነንና አላሕ ይጠብቀን ያረብ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 10 ай бұрын
ሱብሀነከ አንተ እረቢ አላህ የሻውን በሻው ይፈጥራል ሱብሀነከ ሱብሀነከአንተ እረቢ አላሆይ ጥራት ይገባህ
@AbrahamDegu-kl8hf
@AbrahamDegu-kl8hf 9 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ አንተም ልጁ ታሳዝናለህ ፈጣሪ ይፍታህ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 18 күн бұрын
አባትየው ደሰ ይላሉ ግልፅ ግልፆን ቁጭ እናትም ደሰ ም ይላሉ ያሳዝናሉ ወደ ፈጣሪ መመለሰ ነው ❤❤❤ጋዜጠኛው ይመሰገን
@q8kuwaiti107
@q8kuwaiti107 10 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ይላል ፀበል ሊይሄዱ ስለሆነ
@genetdubei9894
@genetdubei9894 10 ай бұрын
የወደቀ መንፈስ ይሰበር እግዚዮ ስንቱን ሰማነዉ😅😅
@KidiWada
@KidiWada 10 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በቸኛ አዳኝ ነው እባክን ጌታን ተቀብለክ ነብስክን አድን ስጋ እዚህ ቀርነው ሙሉ ብቶኖ ግማሽ ሒውትክን አድን ከዛም ያውጣክ ጌታ ኢየሱስ ነው
@monaseyd5020
@monaseyd5020 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ልጅ ነህ❤❤❤❤
@sosojed416
@sosojed416 10 ай бұрын
እላህይርዳችሁ ❤❤❤
@GenetBekele-b1v
@GenetBekele-b1v 10 ай бұрын
እ/ር ይመስገን ሁሉም ይድናሉ ይመኑ ብቻ ጋዜጠኛውም ተባረክ ቀና ቤተሰቦችናቸው ወደፀበል ቶሎ ይሂዱ
@tesfathunasress5718
@tesfathunasress5718 10 ай бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም። ሐብታሙ ምትባል ሰው እግዚአብሔር የሰጥህ። ለሰዎች እደምትደርሰው እሱ ይከተልህ።❤❤❤❤❤❤
@mahiethiopia-vf5dm
@mahiethiopia-vf5dm 10 ай бұрын
ፀበል ግባ ወድማለም እግዛቤሄር መልካም ነው
@MayoshaTa
@MayoshaTa 10 ай бұрын
ቸርች ሂድ ወንድሜ ኢየሱስ ብቻዉን ያድናል
@tgstamre2724
@tgstamre2724 10 ай бұрын
አይዞህ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤❤
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 10 ай бұрын
ኡፍፍ ፈጣሪ ይሔ ክፉ መንፈስ የሴጣን ስራ ያጥፋልን ።እግዚአብሔር ህዝብህን አድን እርስትህ ባርክ😢
@MayaAlmazrooei
@MayaAlmazrooei 10 ай бұрын
እግዛብሔር ይማርህ በርታና ፀበል ተጠመቅ
@محمدعلي-ط4خ4و
@محمدعلي-ط4خ4و 10 ай бұрын
የኔ ወንድም ሲያሳዝን ደሞ ባይማርም ኣስታሳሰቡ ደስ ይላል
@hayassss-fb4gf
@hayassss-fb4gf 10 ай бұрын
ሰርጀሪ ተሰርቶ ማግባት ይችላል።❤❤❤❤❤
@EmebetBayu-vb4vq
@EmebetBayu-vb4vq 10 ай бұрын
እዝግዮ መሀረን ክርስቶስ
@bebebebe9328
@bebebebe9328 10 ай бұрын
ውይ ሲያሳዝን😢😢😢😢😢😢😢ጌታ ይርዳቺው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
ኣይዞህ የኔ አባት😢😢😢 ሁሌም ጸበል ተጠመቅ
@WondimuAdfere
@WondimuAdfere 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመልስለታል በሀኪም እዝግኦ
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr 10 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ውድ ወንዲሜ ተሳካልህ ተባሬክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ነዉ የምወድልው❤❤❤❤❤😢
@asterbede4961
@asterbede4961 10 ай бұрын
እግዞኦ😢😢😢😢
@GobezaworkuAbate
@GobezaworkuAbate 10 ай бұрын
ይገረማን ምን አይነት ነገር ነው ይህ ከባድነው ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ። ሀፍትሽ ያን ሣይጣኑ ሠውዬ ልጆችን ለጉልበት ብዝበዛ እና አይን እያጠፋ በዙ ልጆችን እያሠቃየ እጅ ከፈንጅ የያዝከው ሣይጣን ከምን ደረሠ ልጆቹሥ የት ደረሡ ንገረን
@samikonjotina8705
@samikonjotina8705 10 ай бұрын
, ወደ መህር ተስፋዬ ሂድ እመነኝ በደንብ ያስተምርሀል እግዚአብሔርን ጨርሶ ይማርህ
@shomatyznaba9556
@shomatyznaba9556 10 ай бұрын
በጣም ጎበዝ የርኩሥ መፈሥን ሤራማወቅ ይጠቅማል እነመምህር ተሥፋዬን የሚቃዉሟቸዉ ብዙ ናቸዉ
@EmentMengsti
@EmentMengsti 10 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤
የልጆቹ አባት ተመልሶ መጣ// ወንድሜ
46:00
Single /ሲንግል
Рет қаралды 137 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
አፋልጉኝ ብሎ ሊበቀላቸው መጣ
1:20:06
Addis Radar
Рет қаралды 298 М.
ጀአከ
1:06:38
Single /ሲንግል
Рет қаралды 106 М.
የሱ አይደለችም
44:18
Single /ሲንግል
Рет қаралды 90 М.