ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ

  Рет қаралды 28,968

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 2 ай бұрын
Great leaderahip! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@belayneshali4617
@belayneshali4617 2 ай бұрын
Thank you Sir for all you did and GOD BLESS YOU ALL WHO HAS PARTICIPATED.....
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ መሪያችን
@jemahm2000
@jemahm2000 2 ай бұрын
Bravo Abichu !!
@BirukWajebo
@BirukWajebo 2 ай бұрын
ዶር አብይ ተባረክ እንወድሃለን ኑርልን።
@samri1215
@samri1215 2 ай бұрын
Anten baysetat bezih gize Ethiopia min ywtat neber,saydegs aytalam hono anten talaln igziabher ymesgen 🙏🙏❤️❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@AminMed-sk2vk
@AminMed-sk2vk 2 ай бұрын
ማንም አያቆመንም እሱም በሠላም
@tewodrostelila9495
@tewodrostelila9495 2 ай бұрын
አብይ በጣም እንወድሀለን።ታላቁ የሀገሬ ልጅ አይዦህ በርታ።ብዙ ሰው በዘር በሽታ ታሞአል አንተ ግን ስራህን ፈጽም።ወረኛውም ያውራ ዘረኛውም ይቧደን አንተ ጊዜህን ተጠቀም።በርታ አቢቹ። አበሻ አለቃ አይወድም ወይም የበላይ መቃወም ልማዳችን ነው አንተ በርታ።
@tessm9551
@tessm9551 2 ай бұрын
እባክህ ያ ኢህአዲግ የዘራውን የዘረኝነት መርዝ ከሃገሪቱ ተጠራርጎ እንዲጠፋ አድርግልንና ይህን ወርቅ ሃሳብህን ተባብረን እውን እንድናደርግ እርዳን::ምኞትህና ተስፋህ የሁላችን ነው::
@siedyoutube7357
@siedyoutube7357 2 ай бұрын
ለዛነው መግሰት ሰራተኛች ደመወዝ ያልከፈላቸው
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 ай бұрын
የማይቆጪህን ስራ እየሰራህ ነው በተሰጠብ ዘመን ዶክተር አብይ የምንወድህ የምናከብርህ መሪያችን የነካህው ሁሉ ይሳካልሃል ምንም ማድረግ አይቻልም ውዱ መሪያችን
@josephelias3480
@josephelias3480 2 ай бұрын
Mebrat wuch kemishet ager wust mejemeria biniteqemibet tiru mihon yimeslegnal
@alemwoinebirattu7851
@alemwoinebirattu7851 2 ай бұрын
ምን ያህል ህዝቡ እንደተጨናነቀ ምክር ቤቱ ተረድቶት ይሆን ?በሁሉም አቅጣጫ የሚጨምር እንጅ የሚቀንስ ነገር የለም። መንግስትም ይህንን አስገባን ለማለት ብዙ ጫና አብዝቷል። ምክር ቤቱ ስለ ህዝቡ ይቁም።
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 ай бұрын
ይሄ ዕርጉም ደመቀዝቃዛ ነው።
@מנגשההאתיופי
@מנגשההאתיופי 2 ай бұрын
አታላይ ነሽ ሰትዮ 666💀💀🙄🙄🙄🙄
@ermias2859
@ermias2859 2 ай бұрын
I m fano, but I did wrong. I spent my young time, thank you, I wake I lost my friends cuz of stupid activists
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 ай бұрын
Stupid
@alemabetel3183
@alemabetel3183 2 ай бұрын
እባክዎ "Dollers" እያሉ ይናገሩ።
@samri1215
@samri1215 2 ай бұрын
Chgr isu new
@benzola4808
@benzola4808 2 ай бұрын
Not Doller, it's Dollar
@EnonoConstruction-c9f
@EnonoConstruction-c9f 2 ай бұрын
ስንደው የምያመርቱት እዛው ቤተመንግሥት ነው ወይስ በስብሰባ አደራሽ ነው?አልገባይኝም
@rebka5068
@rebka5068 2 ай бұрын
ዝበል ወሪኛ ዝም ብለህ አዳምጥ ስሀገር ጉዳይና ስለሀገር ሀብት ነው ይሚናገረው ጠቅላዩ ወሪኛ እናት ቁጭ ብለህ በራስህ ላይ እንዳሾፈክ ምንም ሳትስራ እድማህን ትጨርሳለህ ጠቅላዩ ሳይ ደክመው የዝህን ሁሉ መልስ እየመለስ ነው እናተ እውቀት የጎደላችሁ ስዎች ቁጭ ብላችሁ አሹፉ ቢያንስ ዝም ብለህ አዳምጥ አድካሚ ዝጋ።
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 2 ай бұрын
መቼም አይገባህም ግምብራስ ስለሆንክ!!!!!
@Frmojoadd
@Frmojoadd 2 ай бұрын
በሽተኛ፣ ኔጌቲቪቲይ የተጠናወተህ፣ ምንም ነገር እንዳትቀበል ተወናብደሀል፣ ጥሩ ዘመድ ካለህ ሳይብስብህ ወደ ፀበል ሂድ፣
@akemanu48
@akemanu48 2 ай бұрын
ወዳጄ ስንዴው እየተመረተ ያለው በኢትዮጵያ ምድር ነው:: አውቆ የተኛን እንዲሉ,ጭፍኑተቃዋሚ የታለ ስንዴውይላል:: መመዘኛቹ ደግሞ ዋጋ ለምን አልቀነሰም ነው:: መልሱ አጭር ነው:: ፍጆታ በአመት ቢያንስ በ 40% ይመጭራል:: ይህ ማለት ምን እንደሆነ ልንገርህ:: ነባሩን ፍጆታ እንዲሁም አዲሱን 40% ፍጆታ ጨምሮ መጏዝ ትልቅ ውጤት ነው:: ሌላውን አእምሮህን ከፈት አድርጋ ግንዛቤ አብዛ
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 2 ай бұрын
Kotooniideereedhaa sababaan iittiicufamtee maaliibaruunfedhaa akkakiiyatii . Miisomniibarbanuukanii kan.iiraanfanuukamii
@BccgHcgc
@BccgHcgc 2 ай бұрын
ያሰብከውን ያሳካልክ
@MADOH-s2b
@MADOH-s2b 2 ай бұрын
የሃረርጌ ገበሬ ሽንሌ ዞን በሱማሌ ክልል ተካሎ ስለአለ ቆለዉን ወርዶ መስራት አይፈቀድለትም። ደጋ ያለዉ ማሬት ቀድሞዉን ሙሉ በሙሉ ታርሶ መሬት ጠቦ ገበሬዉ መሬት አቶ 24/7 ጫት ይቅማል። መፍትሄ አርሶአደሮች ጦም ወደሚያድሩ ማሬት ማስፈር ቢቻል??
@eyobeshetu62
@eyobeshetu62 2 ай бұрын
አብቹ ድንቅ መሪ
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 2 ай бұрын
USSR, Cuba & S. Yemen siyagizajehu aqem alneberachuhum?
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН