ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ጀነራል ሳሞራ የኑስ የክብር አሸኛኘት ሲደረግላቸው ያቀረቡት ሙሉ ንግግር

  Рет қаралды 41,896

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 6 жыл бұрын
አይንህን ምን ሆንክብን ጠ/ር ዶ/ር አብይ የደከመህም ትመስላለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@makikiya2824
@makikiya2824 6 жыл бұрын
ሀዩ ነኝ ከወሎ የሆነ ነገርማ ሆንዋል ፊቱ ልክ አደለም ብቻ ፈጣሪ ይጠብቀው
@teferishenkute7263
@teferishenkute7263 6 жыл бұрын
ሀዩ ነኝ ከወሎ / ፈጣሪ ሌላ ያሰበለት ነገር አለው! ትንሽ ታገሽ፡ አሁን አልነግርሽም።
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 6 жыл бұрын
ስልጣን አያስተኛም ለዚነው
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 жыл бұрын
Ye Ato H/Mariamn bota new yetekaw. Endih new beande botaw wgeb yemekortew! Ayzoh Dr. Abiy
@asrar1690
@asrar1690 6 жыл бұрын
ሀዩ ነኝ ከወሎ ውንትሽ።ነው.አይኑልክአደለም
@helengrima1084
@helengrima1084 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ዶክተር አብይን አንተ ጠብቅልን ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ድካምህ አሁን ፊትህ ላይ እራሱ እየታየ ነው አብያችን እግዚአብሔር ብርታት ይስጥህ!!!!! ደክሞህም ፈገግታህ አይቀንስም ምርጥ ሰው
@nati7485
@nati7485 6 жыл бұрын
helen grima አሜንንን.
@selamawitadmassu9720
@selamawitadmassu9720 6 жыл бұрын
አቦ እግዚአብሔር ያክብርህ እመቤቴ ትጠብቅህ ዶክተር አብይ ሰውን የሚያከብር እርሱም ይከበራል እድሜውን ከጤና ጋር ይስጥልን
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 6 жыл бұрын
የኔ አባት ይህ የዚህን ህዝብ ፍላጎት ለማሳካት እንቅልፍ አጥተሃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ትልቅ ሰው
@almasawaf5644
@almasawaf5644 6 жыл бұрын
እግዝያብሄር እድሜህን ያርዝመው የጎደለን ፍቅርና አንድነት ነው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 6 жыл бұрын
የ 27 አመት ስራ ላንተ አሸክመው እነሱ በሰላም ያንቀላፋሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አይኖት ላይ ድካም ወይም ህመም ቢጤ ይታይቧታል እባኲትን እራሷትን ጠብቁ አሯሩጠው እንዳይገሉብን እንወዶታለን እድሜ እና ጤና ተመኘሁሎት ሰላም ለኢትዮጵያ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 жыл бұрын
Le 27 amet endih neber teshekmewn yadekemnachew. Dr.Abiy gena be hulet weru wlkliku weta! Dr. Abiy egzabher endemeredah amnalew. Ye Ato H/Maryam bota endih new beand gze wegeb yemtkortew
@Shegaw_Marie
@Shegaw_Marie 6 жыл бұрын
ዐቢይዬ ጀግናዬ… እንዲህ በፍቅር የጥላቻን ግንብ አፍርስልን!!! ዕድሜህ ይርዘም ጀግናው!
@samidan3958
@samidan3958 6 жыл бұрын
ተደስተህ ሰዉ የምታስደስት የዋህ ፀባየ ሰናይ ሺ አመት ንገስ የኢትዮጲያ ንጉስ የኔ አንበሳ ማን ብዬ እንደምጠራህም አላቅም አንተን የሚገልፅኝ ሰም እስካገኝ የኔ ጀግና ብዬሀለዉ.::
@softpencil2805
@softpencil2805 6 жыл бұрын
God bless you for your service, Ethiopian Military chief!! Respect!! Thank you so much our PM Dr. Abiy for your brillant leadership. This is a new chapter for our motherland. May God bless our PM & may God bless Ethiopia.
@awolnur182
@awolnur182 6 жыл бұрын
ጡሩ ስራ ነዉ የኔ ጀግና አለህ አገረችንን ሳላም ያርጋት ለሳሞራ ይገበዋል ተዋደዱ
@alemuamare3167
@alemuamare3167 6 жыл бұрын
መውደዱም፣ ማዘኑም ፣ ማሰቡም እንዳለ ሆኖ ነህሚያን ከሽፍታና ከወንበዴ ከወሬኞችና ከአድመኞች በመጠበቅ አስጀምሮ ያስጨረሰ እግዚአብሔር አምላካችን ይህንን ህዝብ የሚመራበት ጥበብና ማስተዋል ባለው ላይ እንዲጨምርለትና አዲስም ራዕይ እንዲሰጠው እንዲሁም አቅም እንዲሆነውና ፀጋ እንዲያበዛለት የሰዎችም ልብ ለስራ እንዲነሳሳና ቀኝ እጃቸውን እንዲሰጡት ሁላችንም እስከ አሁን ከፀለይነው በላይ አጥብቀን ወደ እግዚአብሔር ልንፀልይለት ይገባናል ሁላችሁም በርቱ ተባረኩ ለበረከትም ሁኑ!
@alama6248
@alama6248 6 жыл бұрын
አብይ የኔ ጌታ አይንህን አልተሻለህም በሉህ እንዴ መርዝ ይብሉና ባታምንበትም በእምነት ደባብሰው አይዛክ እኔ ወንድሜን መቼም ፍቅር የማቁትን ሁሉ ሲቆጩ ይኑሩ እያልክ በፍቅር ትሸኛለህ የኔ አንበሳ ሁሉም መልካምነቱ ከልብ የመነጨ የተፈጥሮ ስጣታ ቢሆን የት በደረስን ግን እዛው በዛው አደረከው ስልጣኑ አልሸሹም ዛር አሉ አርከው ግን አልወቅስህ ይሄንንስ ማን አየበትውድድድድድድ....በርታ ድንግል ትጠብቅህ መንገድህን ከነመፍቴሔዋ ትርዳክ
@nejatali7088
@nejatali7088 6 жыл бұрын
The best prim minster we love you. Alah protect you.
@fatimaharunewlife5858
@fatimaharunewlife5858 6 жыл бұрын
Mashallah qomoko oromoko Dr Abiyiii nuf jiradhuu
@yashiloveyashi1335
@yashiloveyashi1335 6 жыл бұрын
ደስ ይላል መልካም ነው በርቱ
@memeebrahim8089
@memeebrahim8089 6 жыл бұрын
Dr abiyi God bless u always
@mariamkabidi1731
@mariamkabidi1731 Жыл бұрын
💕የኔማርዋአባትአላሂያዲኒህ 🕌
@መዲናየአላህባረያነኛ
@መዲናየአላህባረያነኛ 6 жыл бұрын
አይኑንምንሆነ.አላህይጠብቅህ
@alemyosef2393
@alemyosef2393 6 жыл бұрын
ውይ ዶክተርዬ ሃላፊነት ለሚያውቀው ከባድ ነው መጀመርያ አንተ ስትኖር ነው ሁሉ የሚሆነው እራስክን ጠብቅልን እባክክ
@bruttesfaye2222
@bruttesfaye2222 6 жыл бұрын
Beka demo leteregna likek
@ጋልዕስራዓድወጀራት
@ጋልዕስራዓድወጀራት 6 жыл бұрын
ስነ ስርኣት ኣብይ ኣህመድ የባድመን ነገር እያመመኝ ነው
@ለበጎነዉ
@ለበጎነዉ 6 жыл бұрын
በርታልን አብያችን በፍቅር በስልት ሸኝልን ሌቦቹን ግን አይንክን አሞካል አቃለሁ እቅልፉ ነዉ እኔን የኛ ጀግና
@ቴንቤንዓቢይዓዲ
@ቴንቤንዓቢይዓዲ 6 жыл бұрын
Miss yuo jeneral samora
@abrahamyigzaw6199
@abrahamyigzaw6199 6 жыл бұрын
Libdah
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 жыл бұрын
Egzabher ymesgen beselam ahun erf ylal. Melkam yetureta zemen yhunlwot
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
የደከመው ይመስላል እንቅልፍ አልተኛም እንዴ ምስኪን
@nbvc854
@nbvc854 6 жыл бұрын
melat abera አዎ ይመስላል ሁሉም ግዜ ስብስባ ነው ኢትዮጵያ
@zozomuhnd8252
@zozomuhnd8252 6 жыл бұрын
melat abera አይንሸ ያያል ሀሀሀሀ አወ ይመሰላል ግን አንድ ጥያቄ ነበርኘ ባድመ የማናት ንገሪኘ ኤርትራ ነው
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
Zozo Muhnd ለኔ ባድመም ኤርትራም አንድ ኢትዮጽያ ናት ባለስልጣናቱ ለጥቅም ቆራረስዋት እንጂ ደግማም ትሆናለች በ እግዚአብሄር ሀይል ይሄን ውስጤ ያምናል
@ስላምየማርያምልጅማርያምብ
@ስላምየማርያምልጅማርያምብ 6 жыл бұрын
melat abera አረ አይደለም ፅም ነው ክክክክክክክ ወይም አልቅስዋል ።
@ethioseny8028
@ethioseny8028 6 жыл бұрын
ውይ በጣም እኔስ አሳዛነኝ ምስኪን ስንት ችግር ውስጥ የተዘፈቀች አገር እያስተዳደረ ምን እንቅልፍ እና እረፍት ይኖራል።
@messiayenew1472
@messiayenew1472 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ደከመህ መሰል እረ እረፍት አድርግ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
@ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 6 жыл бұрын
የተከበሩት ጠቅላይ ሚኒሰተር እር ሙሰሊሞች መቸነው ፈትህ የሜገኙት በየቦታው መሰጂዳችን አየፈረሰ ንፁሀን እየተደበደበ የውም በተከበረው ሮመደነችን መብታችን የከበረ አረ አሁንስ በዛ የተሻለ አገኝን ሰንል ጭራሺ
@joyaku8707
@joyaku8707 6 жыл бұрын
ህዝብን ያገለገለ ክብር ይገባዋል
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 6 жыл бұрын
.....የቀድሞ ጀነራሎችን ባየሁበት አይኔ ሳየው ልክ የሰፈር ውስጥ ዱርዬ ነው የሚመስለው በጣም የገረመኝ ማንበብ የሚችል አይመስለኝም ነበር " ቅድሚያ ለልማት" ስትል ሰማሁህ ልበል....ማፈሪያ !
@ወለቴመረያምየጌታልጅ
@ወለቴመረያምየጌታልጅ 6 жыл бұрын
አንቴ እራሱ ፍቅርነው።አምለክ ይጠብቅ
@emogmmo781
@emogmmo781 6 жыл бұрын
ጠሚኮ አቢይ አይንህን ምን ሆክብን በክፍ ያየክ አይኑ ይጥፍ በክብር መሸኛኘት አስተምራቹው
@nison5347
@nison5347 6 жыл бұрын
I don't give a f**k about this ceremony BUT i love this new PM (Dr. Ahmed) the way he talk. He has a good manner and charisma . ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን አደራ። God be with you 👍
@dineshamaduwanthi9585
@dineshamaduwanthi9585 6 жыл бұрын
wowwwwwwwwwwww
@yosephchenkew7227
@yosephchenkew7227 6 жыл бұрын
ጥሩ መሪ
@nathanplayz2307
@nathanplayz2307 6 жыл бұрын
absolutely really i hope the geloy lord is with you
@ethlvymrenny1685
@ethlvymrenny1685 6 жыл бұрын
eizabiber amilak kezih melikam sew gari yihun kebad sira new betam geta akim yihenew
@kbromteama9468
@kbromteama9468 6 жыл бұрын
እምየ አብይ
@manenet2867
@manenet2867 6 жыл бұрын
መቼ ይሆን ከመሸዋወድ ወጥተን ..,ለትውልድ..አካፋን አካፋ..,ዶማን ዶማ የምናስተምረው..????
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 6 жыл бұрын
ከተከበሩ አብይ ስጠብቀው የነበረው አንዱ ይህ ቀን ነበር አብይ አልቻለም አሁን ህዝቡ ትግሉን መንጠቅ አለበት ከዶሩ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 6 жыл бұрын
ክቡር ዳክተር። አብይ መሀመድ..ዛሬስ አይንህንም።አሞሀል.ድክም.ያለህም.ትመስላለህ።።ብርታቱን.ይስጥህ..ስንት.ስራ.እያንቀሳቀስክ..እንደሆነ..እያየን.እየሰማን.ነው...እርሶ.ለሚያደርጉት...እኛ።ማየት።እንዴት..እንደሚሰለች..ከምር..ብርታቱን.ይስጦት.
@kirubelkifele2095
@kirubelkifele2095 6 жыл бұрын
Lov u ante seweye
@fireart3077
@fireart3077 6 жыл бұрын
He look very tired, you need sleep your honor. GOD BLESS.
@fayisemustefamustefa7665
@fayisemustefamustefa7665 6 жыл бұрын
Please Abiyi what happen to your eye?
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
እኔን አብዬ የግራ አይንህ ምነው ምን ሆኖ ነው አላህ ያግዝክ ሸክምክ ከባድ ነው ህዝቡ ስለተቀበለክ ስንት ጉድጓድ ሚምሱ አሉ አንተን እንድትጠላ ለማድረግ የላይኛው ጌታ ያግዝክ ብቻ።
@سارةعبدو-ك9ه
@سارةعبدو-ك9ه 6 жыл бұрын
Gin dokter abih min honeh dimih yaleh imasilal beh salmnow?
@ethiopiansportchannel404
@ethiopiansportchannel404 6 жыл бұрын
ረሂማ ዘርጋው አልጄሪያ ላይ ያስቆጠረችው እጅግ ማራኪ ግብ_Rehima Zergaw's Amazing Goal on Algeria>>>>>kzbin.info/www/bejne/rH6Qe6pqg8tsqq8
@ኪዳነምህረትእመቤቴነይልን
@ኪዳነምህረትእመቤቴነይልን 6 жыл бұрын
እንኩዋን ለዚህ አበቃህ
@kkkj8128
@kkkj8128 6 жыл бұрын
Aye woyane. .be Dr Abey seletan setehe lenezehe sew beloche beselam yehedalu geta yefaredelenale ..leboch
@Bemnte204
@Bemnte204 6 жыл бұрын
ምን ሆንክብን አይንህን ጠቅላይ ሚኒስተር አብዬ
@Bemnte204
@Bemnte204 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰላሙን ያብዛልክ
@manenet2867
@manenet2867 6 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ.., ሀቀኛው ቀርቶ ..;; ወንጀለኛው የሚሸለመው..; ግዜ ..; መች ይሆን የለፋልሽ ;በቅንነት ያሰበልሽ; ስለአንቺ የሞተልሽ..የሚታወሰው...,..
@dansamkid01
@dansamkid01 6 жыл бұрын
ዶክተር ዓብይ ለኢትዮጵያ ታስፈልታለህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ካንተ በሆላ ለሚነሱ መሪዎች መሪ ማለት ምን ማለት እንደሆነ አሳይተህ አስተምረህ በጀመርከው ስራ ሞዴል ሆነህ ማየት እንጎጎለንን እባክህን በቂ እንቅልፍ ተኛ። ኢትዮጵያ ትወድሀለች። ከአሜሪካ
@saraalex4623
@saraalex4623 6 жыл бұрын
ጥሩነው እደህ በሰላም መሸኘት ጥሩ ሰራመጥፎ እራሱነው የማቀው አድሰው ሸላሚው እራሱ አርጅታል
@ወልድያየጀግኖችአገር
@ወልድያየጀግኖችአገር 6 жыл бұрын
አብይየ አሞሃል እደ ምነው ድምፅህ እና አይንህ ቀላብኝ
@sasara4679
@sasara4679 6 жыл бұрын
Allah edmah yerzmenl tekelay mensterachen abeyuuuuu
@ffvvvg5583
@ffvvvg5583 6 жыл бұрын
Dr Abye westa new edemahen yarezemln
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 6 жыл бұрын
Dr Abiy Ye Ato H/Maryamn bota betazu behulet wer wst endih aynachew mochemoche. Egzabher yrdah
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 6 жыл бұрын
Pm dr abey what happened ur eyes 👀 u look so tiredness plz take care about ur self we need u to be always happy with health
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 6 жыл бұрын
Long life and good health for you pm dr abey ahmed
@ابومحمد-ز2ي1ث
@ابومحمد-ز2ي1ث 6 жыл бұрын
እነዚህደምመጣጮች የሥራቸውን ይሥጣቸው ፈጣሪ
@mg-km8qo
@mg-km8qo 6 жыл бұрын
Ayenike betam dekemale yenikelefe alemetegnte yemeselegn kebur dr abey anit setenor nw lelawn madan mechelew lerasekem giza sete!!!!
@mekdesmekdes7537
@mekdesmekdes7537 6 жыл бұрын
Wow yegabaweli endaze bmelkam huneta telyayu
@ruthruth4623
@ruthruth4623 6 жыл бұрын
Dr abey egziabher yebarkh dekam work beztobet yehonal responsible ye Hager kelale nwe endaa hmm Amlak kekfu yetebkh abyachenn
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ
@የአሏህባሪያነኝ-ለ5ዠ 6 жыл бұрын
ኡኡኡ ምን አለቅስህ እ የሙስሊሞቹ መደብደብ አያስለቀስህም እ ወሪያም ፍትህ ለሙስሊሞች
@tsegaabbe6708
@tsegaabbe6708 6 жыл бұрын
Justice we need justice prasing a murder ask Samora where the hell he get money a maillonaire he must give back the innocent Ethiopian prooerity
@yetayalyet9148
@yetayalyet9148 6 жыл бұрын
እርሥበርሥ ተሸላለሙ ህዝብ ቅነሣ ንፁዋንን በመጨፍጨፉ ተሸለመ ይገርማል የነሡዳን መጨዋቻ የሆነው በነሡ ግዜነው ጀግንነት እሬቻላይ ሞያሌላይ ባሃርዳር በዬክልሉ አቅመደካማወችን መግደል ያሸልማል አልሸሹም ዘወር አሉ የተተካውም የሡ ወንድም ነው አቶ ዐብይ ሀመድ ያዛዝናል
@መሳቅነውአመሌ-ገ5ፈ
@መሳቅነውአመሌ-ገ5ፈ 6 жыл бұрын
በጣም የደከመው ይመስላል
@fatemaberhefatemaberhe927
@fatemaberhefatemaberhe927 6 жыл бұрын
ደኩተር አብይ ምን ሆነክ አላህ ይጠብቅህ
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 6 жыл бұрын
ለንጨጩን ጥሎታል
@ወልድያየጀግኖችአገር
@ወልድያየጀግኖችአገር 6 жыл бұрын
ወይኔ አብይየ አይንህ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 6 жыл бұрын
General samora Thank you God be with you enjoy the rest of your life
@eagle4452
@eagle4452 6 жыл бұрын
U mean Satan be with you !
@zeynabahmad6574
@zeynabahmad6574 6 жыл бұрын
ሲያሳዝን፡ዶክተር፡አብይ፡ሀሳብ፡እቅልፍ፡አሳጣው፡ከሳብኝ፡አይንም፡ትክክ፡አይደለም፡አሳዘንከኝ፡እድልህ፡ሆነና፡ወያኔ፡ባተርማመሰው፡አትተሰቃየህ፡አብሽሪ፡ኢስተካከላል
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 6 жыл бұрын
ያጃጅለናን እንዴ ዘር ከሌለው ለምን አንድ ብሄር ብቻ ኢታማዥር ሹም ይሆናል ?
@aksumitekingdom5084
@aksumitekingdom5084 6 жыл бұрын
ይገባዋልልልልልልልልልል×millions የሺ ሰው ግምት ወጥሮ ሀገር የጠበቀ ።
@ابومحمد-ز2ي1ث
@ابومحمد-ز2ي1ث 6 жыл бұрын
ዳግማዊ መለስ ዜናዊ ደደቦች
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 6 жыл бұрын
ዳግማዊ መለስ ዜናዊ kkkkkkkkkk
@ወልድያየጀግኖችአገር
@ወልድያየጀግኖችአገር 6 жыл бұрын
አይኑን ምን ሁኖነው አብይ
@sasara4679
@sasara4679 6 жыл бұрын
keber aygebawm samora Yenus sent nsuhan gedelu
@wisdomkowledge4197
@wisdomkowledge4197 6 жыл бұрын
ፈርኦን “ሕዝቤን ልቀቅ” ፈርኦን የግብጽ መሪ ዮሴፍን የማያውቅ ለማወቅም የማይፈልግ መሪ ነበር።ቢያውቅ ኖሮ ዮሴፍ ለግብጽ ሕዝብ ያደረገውን መልካም ነገር ባስታወሰና ለእሥራኤል ሕዝብ መልም ነገር ባደረገ ነበር።ግን ታሪክን አገላብጦ መመልከት ያልፈለገ ግን በሥልጣን ላይ ለመኖር በማሰብ ይቀናቀኑኛል ያላቸውን እሥራኤላውያንን ማስጨነቅ ነበረበት።ይህ አልበቃውም ወንድ የሆነ እሥራኤላዊ ሲወለድ እንዲገደል አዋጅ ቀረጸ አስፈጸመ።ሕዝቡንም በግብጽ የኑሮ ደረጃ የመጨረሻ መድረክ ላይ አስቀምጦ ፤ከሰው በታች አድርጎ ፤እያስጨነቀ ፤በሥራ ጠምዶ ኑሮን መራራ አደረገባቸው።ይህ ፈርኦን ሕዝብን አስለቀሰ፤አስጨነቀ፤ወንድ ሕጻናትን ጨፈጨፈ።ሕዝቡ ወደ አምላኩ ጮኸ።አምላኩም ሰማው። ታሪክና መጽሐፍ ቅዱስ ይህን መሰከረ ።ግን ዘመናት አልፈው ዘመናት ሲተኩ ፤መሪዎች አልፈው መሪዎች ሲተኩ ታሪክ ሲደጋገም እንመለከታለን።በአገራችን በኢትዮጵያም ፈርኦኖች ተመላልሰውባታል።አንዱ ፈርኦን ወርዶ ሌላው ፈርኦን በሥልጣን ኮርቻ ላይ ወጥቷል።የወጣው ፈርኦን ሥልጣኑን ለማስቀጠል ዘግናኝ ድርጊቶችን በሕዝባቸው ላይ ፈጽመዋል።አሁን ደግሞ ከትግሬ ማሕጸን የፈለቀው ፈርኦን ሕዝብ እያስጨነቀ፤እየገደለ፤እያሳደደ፤እያሰረ ፤እያስራበ ነው።እግዚአብሔር ይህን ሁሉ ተመልክቶ ሙሴን መሰል መሪ ካልታሰበበት መንደር አስነሳ።ከስድስት ዓመት በፊት ፤ማንም ባላሰበበት ጊዜ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር የሚሆን ሰው፤ብላቴና ተመለመለ።በተናቀ ቦታ፤በተናቀች የእግዚአብሔር ሰው፤በሚያስፈራ ሁኔታ ኢትዮጵያ ባለችበት ጊዜ፤ሰዎች ሁሉ በፍርሃት በተወጠሩበት ጊዜ፤ፈርኦን ፤ከትግሬ ማሕጸን የወጣው የአማራውን የኦሮሞውን ብሄር በሚረፈርፍበት ጊዜ ከመጽሐፍ ቅዱስ በቀር በእጇ የሌላት ወጣት በድፍረት እዚህ ግባ የማይባለውን ፤ከትግሬ ዘር ያልሆነ ሊቀመጥበት ባልተፈቀደለት ዙፋን ለለጋ ሰው እግዚአብሔር ጠቅላይ ሚኒስቴር ትሆናለህ ይላል ብላ በድፍረት ተናገረች።ቃሉ በእግዚአብሔር ሰዎች ልብ ተቀመጠ።ለሟርተኞች ወሬ ሆነ።በመሣሪያው ለሚተማመነው ደግሞ ነፋስ ብቻ ሆኖ ታየው። ያም አለ ያም አለ እግዚአብሔር በወሰነው ጊዜ ያው ብላቴና ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆኖ በጠላቶቹ፤ በወዳጆቹ ፊት በሚያስገርም መንገድ ወንበሩን ያዘ። ፈርኦን ምንጊዜም ቢሆን ወዶ ሰው አይሆንም።ፈርኦን ሕዝብን ማስጨነቅ ያስደስተዋል፤በዚህም ትርፍ ያገኛል።ለሕጻናት ሐዘኔታ የለውም።የሰው መሰቃየት ለፈርኦን ትርጉም የለውም፤ስቃይ እንደሆነ አይገባውም።ሕዝብ ይጮኸል እርሱ ግን ይዘፍናል፤ይጠጣል፤ያመነዝራል፤ይሰክራል፤ይዘርፋል።በፈርኦን ልብ ርህራሄ ጨርሶ አልተፈጠረም።አሁንም በኢትዮጵያ የምናየው የሃያ አንደኛው ዘመን ፈር ኦን ነው።ምክር አይሰማም።አዲስ አሳብ አይቀበልም። እግዚአብሔር ፈርኦን ባላሰበው ጊዜ፤ባልጠበቀው መንገድ፤ካላሰበው ቦታ ሰው መረጠ።ግን ይህ አካሄድ አልጣመውም።የሰው ጥበብ እንዳላደረገው ሊመለከት አልቻለም።ፈርኦን የደነደነ ልብ አለው።የደነደነ ልብ የሚቀበለው ነገር የለም።በመሆኑም ሙሴ እግዚአብሔር ሕዝቤን ልቀቅ ይልሃል ሲለው ቃሉን እሰማ ዘንድ፤ እሥራኤልን እለቅ ዘንድ እግዚአብሔር ማን ነው?አለ።እግዚአብሔርን አላውቅም እሥራኤልንም አለቅም አለ።አሁንም የትግሬ ማህጸን ያፈራችው የትግሬ መንግሥት ስልጣን ላይ ሲኮፈስ በኃይሌ አደረግሁት፤በተጋድሎየ ይህን ፍሬ አገኘሁ፤እግዚአብሔር ለእኔ ምንም አይደለም አለ።የኦርቶዶክስን ቤተክርሲቲያን አከርካሪ በጠስኩ ሲለን የእግዚአብሔርን ሕዝብ፤በእግዚአብሔር የሚመኩትን አጠፋሁ ማለቱ ነው።የትግሬ ማህጸን ያፈራችው ወራሪ መንግሥት ያልተገነዘበው ግን ደርግም በመሣሪያውና በሰራዊቱ ቢመካም ሊቆም አለመቻሉን ነው። የኢትዮጵያው ፈርኦን አሁንም ቢሆን እምቢ አሻፈረኝ ፤እግዚአብሔር እርሱ ማነው የሚያገለግለኝን ሕዝብ እለቅ ዘንድ ማለቱ አይቀሬ ነው።እግዚአብሔር በግብጹ ፈርኦን ላይ መቅሰፍት እንዳመጣ ሁሉ በእምቢተኛውና ከሀዲው የትግሬ ወራሪ ላይ መቅሰፍት በኢትዮጵያ ውስጥ ባሉት ግብጻዊያን ላይ መፈጸሙ ሳይታለም የተፈታ ነው።የትግሬ ወራሪን መንግሥት እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊ ሙሴ ልኮለታል።ይህን ሙሴ መስማት ካልፈለገ በግብጹ ፈርኦን ላይ የተፈጸመው መቅሰፍት መደረጉ የማይቀር ነው።ጊዜው አሁን ነው የእግዚአብሔር ባሪያ የሚናገረውን ሰው ቃል ማዳመጥና ሕዝብን ነጻ ማድረግ፤ከሕዝብ ትከሻ ላይ ሸክምን ማውረድ።እግዚአብሔር ውጊያውን ጀምሯል።ውጊያው በጦር መሣሪያ ክምችትና በውሸት የሚመለስ አይደለም።እግዚአብሔር የሕዝቡን ጩኸት ሰምቷል።እግዚአብሔር ተናግሯልና ይሆናል።ሕዝቡን ልቀቅ ።አለበለዚያ ለፈርኦን ብቻ ሳይሆን በኢትዮጵያ ያሉት ግብጻዊያን ሁሉ የእግዚአብሔር መቅሰፍት ያርፍባቸዋል። ዶ/ር አቢይ አህመድ ለአንተ መልእክት አለኝ።እዚህ ያደረሰህ እግዚአብሔር ነው።አንተ ከሁሉ የበለጥህ ስለሆንክ አይደለም።እግዚአብሔር ግን ሕዝቡን ነጻ ታወጣ ዘንድ መረጠህ።የእግዚአብሔር ዕቅድ ልታሟላና የኢትዮጵያን ሕዝብ እንባ እንድታብስ፤ነጻ እንድታወጣ መረጠህ እንጂ የትግሬ ወራሪውን መንግሥት ዕቅድ ለመፈጸም አይደለም።እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና እግዚአብሔር የሚልህን ብቻ ፈጽም።የሥጋ ጥበብ ሳይሆን የእግዚአብሔር ጥበብ ብቻ የአንተ መመሪያ ነውና በእግዚአብሔር ታምነህ ሥራ።እግዚአብሔር የራሱ ሠራዊት አዘጋጅቶልሃልና አትጨነቅ።ፈርኦን ምንጊዜም ቢሆን ያጓራል።ምንጊዜም ሠራዊት ያሰልፋል።የግብጹ ፈርኦን በቀይ ባህር እንደተቀበረ የኢትዮጵያው ፈርኦንም ይቀበራል።አንተ ግን ጽና፤በርታ ፤በእግዚአብሔር ታምነህ ፤እግዚአብሔር የሚልህን አከናውን።በቀንም በሌትም የእግዚአብሔር ቃል ከአፍህና ከልብህ አይለይ።እግዚአብሔር ያለህን ቃል ቸል ብትል ለአንተም አይበጅህም።እግዚአብሔር ለዚህ አገልግሎት ቤተመንግሥት አስገብቶሃል።ወደቤተመንግሥት ያስገባህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው።በዘሬ ፤በሰዎች ድጋፍ፤በራስህ ጥበብ የሆነ ነገር እዚህ አላደረሰህምና በእግዚአብሔር ጽና።የመረጠህ አይጥልህም።ከስድስት ዓመት ቢፊት በስም የጠራህና የትንቢት ቃል የላከልህ እግዚአብሔር በዙሪያህ መላእክቶቹን አሰልፏልና በርታ፤ጽና።
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 6 жыл бұрын
ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም
@azmachgebrehiwot3449
@azmachgebrehiwot3449 6 жыл бұрын
Dr Egzabher ytbkehe
@teferishenkute7263
@teferishenkute7263 6 жыл бұрын
እኔ አንተን ብሆን ያለኝን ሁሉ ሰብስቤ የሚሸጠውንም ሽጬ ከዚች አገር ድራሼ ይጠፋል! ።
@salamrabaa5066
@salamrabaa5066 6 жыл бұрын
saytefe sayanebe anegageru endet endemiyamer
@ገኒየሀረርልጅ
@ገኒየሀረርልጅ 6 жыл бұрын
ይሄ ያረጀ ሽማግሌ ከዘራ ሊይዝ ሲል ጡረታ ወጣ ለውጥ እንዲ ነው አንተ መተክልን አብያችን ግልብጥብጣቸውን አወጣክልን እነዚህ ስልጣን የማይጠግቡ አጋሜ ሁሉ አብይ አባቴ ፈጣሪ ከዚህ በላይ እንድትሰራ ብርታቱን ይስጥክ አምላክ ይጠብቅክ ስልጣን ከባድ መሆኑን ባንተ ፊት ውስጥ አየውት
@dhdh2369
@dhdh2369 6 жыл бұрын
i men hono new
@haniah836
@haniah836 6 жыл бұрын
Aynu bebuda bltewut new??ayzogn weyana hatramoch sasebebw gigi aynu aynu setl nbr
@konjorasta9799
@konjorasta9799 6 жыл бұрын
Le ferde yeqrebe. Samora he doesn't like the Ethiopian flag.
@هدراعبدو
@هدراعبدو 6 жыл бұрын
konjo Rasta ......................
@alemgirma780
@alemgirma780 6 жыл бұрын
Samora gegna ye agera sew melkam ye ereft geza yehunelehe
@eagle4452
@eagle4452 6 жыл бұрын
Alem !! Yanch jegna Ethiopian selegedel !! Blood thirsty demon !! Egzer yesat senselt angeto lay adrgo gehanb yetelewal
@kassahunteklesilasse6116
@kassahunteklesilasse6116 6 жыл бұрын
Andu yetigre jezba
@TM-rh5bv
@TM-rh5bv 6 жыл бұрын
Kassahun Teklesilasse Silfikir sinl siltseb kawran tesastenal and lay binhonim teleyaytenal......
@ezrahayle8112
@ezrahayle8112 6 жыл бұрын
Kassahun Teklesilasse yetgre enji ante dedeb
@TM-rh5bv
@TM-rh5bv 6 жыл бұрын
Kassahun Teklesilasse Sidib yikum eyetebale new 20gnaw kiflezemen lay enfaker yikir enbabal eyalu new bye new
@eagle4452
@eagle4452 6 жыл бұрын
David. !! Get attitude !! Samury seletemare new jeneral yehunew endatel bech !! Yehe blood thirsty demon. Ye Ethiopian hezb yecherse gena wagawen ke egzer yekeblal
@eagle4452
@eagle4452 6 жыл бұрын
Ezra !! Beka ye tigre mely sedeben hezb model megentel hune aydel !! fedel mekoteren senmgbar yelyayal ante gin hultom yelkem
@ልቤበእግዚአብሔርጸና
@ልቤበእግዚአብሔርጸና 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ሃሃሃሃሃ ቂቂቂቂ ውይ የዚህ ሰውዬ ወሬ መስማት ነው የሰለቸኝ አንተ ሻጭ 2 ወር ዳትተሰራ ሸጠከን ኮ
@galaxum6059
@galaxum6059 6 жыл бұрын
Jegna keri zemenk. Ybarklk yenia wud
@selamleethiopia2259
@selamleethiopia2259 6 жыл бұрын
Wyyy gedl tlaleh ende abiy demo awek awek siluh abezakew samora yemn gedl new yeseraw gedel yigbana
@tigistbefikadu9217
@tigistbefikadu9217 6 жыл бұрын
amote newa mene yadergeh
@saawukaantusaawu7710
@saawukaantusaawu7710 6 жыл бұрын
baadimen.malisilin.
@በአሏህየተወከለፍሱበቂውነ
@በአሏህየተወከለፍሱበቂውነ 6 жыл бұрын
ቲሽ
@aminmusa1238
@aminmusa1238 6 жыл бұрын
abiy malet ye weyane kondom new enatu tebadana
@MeskiMB
@MeskiMB 6 жыл бұрын
Feysal Jeylan inatk tizekzek yesermuta lig lemang yekomata zer kondom idna ihitochin teykachew buda yee buda zer tifa let tolo komche a Taraw 🖕🏽🖕🏽🖕🏽🖕🏽
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
የትግራይ ተወላጆች ሰልፍ በአዲስ አበባ
5:37
Fana Television
Рет қаралды 2,9 М.
芮成钢回来了
17:20
芮成钢 Rui Chenggang
Рет қаралды 426 М.
የዓለም ጤና ድርጅት የተጋረጠበት ፈተና
4:54
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН