a

  Рет қаралды 18,495

alazar y Mengistu

alazar y Mengistu

3 жыл бұрын

Created with Wondershare Filmora

Пікірлер: 65
@tirusewb7817
@tirusewb7817 7 ай бұрын
የዚህ ዘመን ትክክለኛው መልእክት ነው ፓስተርዬ እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው ትዳርህ ልጆችህ ሙሉ ቤተሰብህ በሙሉ ይባረኩ ዘርህ ትውልድን ይውረስ ትውልድን እየሰራህ ነውና ያንተ ነገር በኢየሱስ ስም ይሰራ አገልግሎትህ ይስፋ ተባረክ ፓስተርዬ
@tirusewb7817
@tirusewb7817 7 ай бұрын
እውነት ነው ተስፋችን እግዚአብሔር ነው ትምህርትህ ሀይል አለው ተባረክ ፓስተርዬ
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወገኖቼ፣ ከአስር ዓመት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስ እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። አ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 2 жыл бұрын
ፓስተር አላዛር ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ስንቱን ከስይጣን አፍ ነጥቀህ ወደእግዚአብሔር መንግስት አምጥተሃል ብዙ አክሊል አለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tigistlajjebo4881
@tigistlajjebo4881 Жыл бұрын
amen amen 🙏
@elizabethayalew9141
@elizabethayalew9141 3 жыл бұрын
አንተን ለእኛ የሰጠ እግዚአብሔር ይባረክ!!!በብዙ ተምሬበታለሁ ጸጋ ለአንተና ለቤትህ ይብዛ ፓስተር!!!
@addislidet
@addislidet 3 жыл бұрын
Thank you you too
@addisuasres1387
@addisuasres1387 3 ай бұрын
Pastor Alazar, May the Lord bless you tremendously in all things. This is a message I needed to hear from the Lord and I'm blessed by it to a new level. You've been truely a blessing to so many people and May the Lord even impart to you and fill your heart with more of his timely messages as he has done often. God bless you
@kibromhaile5296
@kibromhaile5296 Жыл бұрын
ተባረክ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ጥኡም ትምህትር
@meazaadmasu9868
@meazaadmasu9868 2 ай бұрын
አንተ አሰተማሪ ነህ የውነት ተባረክ ።።።የድመቷ ሰጋ፧፧፧፧፧፧፧
@esheteendale724
@esheteendale724 7 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ብቻ ነው የማይለወጠው.ጌታ የባርክህ ተጽናናሁበት በቅዱሰ ቃሉ.
@brookgebremedhn7327
@brookgebremedhn7327 6 ай бұрын
Amen. God blass you 🙏🙏♥️♥️
@MessiEmbat
@MessiEmbat Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ ይብዛልህ ልብን የሚያሳርፍ ቃል ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን
@hamziahussein9487
@hamziahussein9487 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ!ብርክበልዘመንህይባረክ
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 2 жыл бұрын
ወንድም አልአዛር ወንጌል ብርሃን አዲስ አበባ 1994 አካባቢ ቃል ለማገልገል መድረክ ላይ ቆመህ ስትጸልይ የሆነ የሚፈስ ነገር ነበር እና ያን ጊዜ የነበረው መንፈስ እንደፈለጉ ቀና ለማለት እንኳ ያስፈራ ነበር ሲጸልይ እንዲህ ከሆነ ቃል ሲያመጣስ ብዬ የተባረኩበት ቀን ነበር በብዙዎች ልብ ውስጥ ያለህ እግዚአብሔር የረዳህ ሰው ነህ አሁን እድሜ ለዩቲዩብ ስብከቶችህን አግኝቼ ለወዳጆቼም ሼር እያረኳቸው ነው ተባረክልን,, ያቺ አሜሪካ ወዝህን ስላላስጣለችህ ደስ ብሎኛል
@SeMhar---ASM
@SeMhar---ASM Жыл бұрын
የ እግዝኣብሄር ቃል ሁሌም አዲስ ነው :: ሚገርም መልእክት ::
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር አላዛር
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
ወንድማችን ፓስተር አላዛር የጌታችን ፀጋና ሰላም ለአንተና ለቤትህ ይሁን ዛሬምወንጌልን ስትሰብክ ማየት እንዴት ደስ ይለናል ይብዛልህ ዘመንህ በወንጌል ይጠቅለል
@addislidet
@addislidet 3 жыл бұрын
Thank you God bless you !
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 2 ай бұрын
Thank you so much for the lessons!!
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ!! በእርግጥ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ፣ ነገር ግን መጋቢዎች ነን የሚሉ ሁሉ መጋቢዎች ስላልሆኑ ፣ ለጠፋው ትውልድ እንደ አንተ አይነት አገልጋዮች ያሰፈልጋሉና የተቀረጸ ካለ የቀደመውንም ልቀቀው፣ በርታ!! ጌታ ይረዳሃል!! እኔም እጸልያለሁ፣ ቃሉን በኃይልና በስልጣን የሚያገልጡ እስኪነሱ ድረስ አንተ በርታ!!
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 3 жыл бұрын
ተባረክ ፖስተር እባክህን ሁልጊዜ ፖስት አድርግ በጣም ብዙ ሠው የድንበታል
@addislidet
@addislidet 3 жыл бұрын
Amen
@jemo5716
@jemo5716 2 жыл бұрын
Pastor አላዛር በጣም ተባረክልኝ።የኔን ሕይወት ይመለከታል።(ገነት ከ Stockholm )
@mihiretkebede4048
@mihiretkebede4048 Жыл бұрын
Tebarek pastor Alazar kebizu amet befit teketaty 6 kilo assemble church yememar idil agnyiche neber silaywuhi des bilinyal tebarek
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 3 жыл бұрын
ፓሰተር ዘመንህን ጌታ ደግሞ ዳጋግሞ ይባርከው። ይህ የሕይወት ቃል በጣም ተባረኩበት ተፅናናሁበት። ድንቅ መልክት የወቅቱ የጊዜው አንገብጋቢ መልስ ነው። ተባረክ ልቤ ረካ።
@addislidet
@addislidet 3 жыл бұрын
Amen
@pastordawitgirmaeshetu7337
@pastordawitgirmaeshetu7337 3 жыл бұрын
Many many blessings your truely man of GOD. GOD bless you. To your success Pastor Dave italy JESUS my GLORY Amen
@eyasubogale7592
@eyasubogale7592 Жыл бұрын
ጌታ አሁንም ፀጋ ያብዛልህ ከአንተ አገልግሎት በእዉነት ብዙ ብርታት አግንቻለሁ በተለይ የሆነ ወቅት እየሱሰ ይወዳቹዋል የምል አገልግሎት በሀይል አገልግለህ ነበሬ ከራሰህ ተሞክሮ አንሰቴህ እና እነም ሰማሁ በጣም ተመሰጨ አዳመጥኩኝ በወቅቱ ካለኝ ድፕርሸን ወድያዉ ወጣሁ አንተን የሰጠን አምላክ ሰሙ ይባሬክ በርታ።
@meserettaye2617
@meserettaye2617 2 жыл бұрын
ፓሰተር ተባረክ ሰላምህ ይብዛ ያንተን ትምህርት መከታተለ ከጀመርኩ,ጀምሮ ከሚያሰጨንቀኝ ነገር ሀሉ አደራዬን ለአግዚአብሄረ በመስጠት አፎይ ብያለሁ
@miminigussie2794
@miminigussie2794 Жыл бұрын
አሜን ዘመንህ ይባረክ እምነቴን በአምላኬ ላይ አበረታለሁ።
@meazagyonas310
@meazagyonas310 2 жыл бұрын
Very powerful 🔥🙏🏽 God bless you Pastor.
@tigisttadesse3823
@tigisttadesse3823 Жыл бұрын
Geta yebarekih yemakeh belejenete Ethiopia lewotatoch setasetemer new ,zare gen yagegnehuh balehubet medir sera lekike neber ena visa mekensele neberebet ena kensilewo lakulegn sayewo ende adis firahu denegetikugn eyeteleyeku beyetum yehin re ese ayehu geta liyaberetagn lakelegn amen amelake kehuneta belaye new amen ke amet behalam enen aberetagn tebareki 😊
@ferewmammo7910
@ferewmammo7910 2 жыл бұрын
I wish we have nore Pastors preaching the reality. Be Blessed.
@HA-jw6ui
@HA-jw6ui 2 жыл бұрын
Bless your ministry abundantly in his name!
@taaadu9514
@taaadu9514 3 жыл бұрын
Amen ewnet niw man of God really your soooooo blessed
@esaysayalew1810
@esaysayalew1810 2 жыл бұрын
አላዛር ተባረክ
@ghenettsegay2762
@ghenettsegay2762 Жыл бұрын
Amen and amen praise God 🙏 all the blessings blessed!!!
@tsehaymebretu1299
@tsehaymebretu1299 2 жыл бұрын
Paster Tbareklgni yabzalh .
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Жыл бұрын
Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ዐጋና ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ ሁሉ ይሁን ፓስተር አላዛር ሰላም ነው?
@taaadu9514
@taaadu9514 3 жыл бұрын
Absolutely blessed pastor 🙏🙏🙏
@mercysabir8424
@mercysabir8424 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ!!
@taaadu9514
@taaadu9514 3 жыл бұрын
Amen amen amen amen praic God 🙏🙏🤲
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 2 ай бұрын
Paster Alazar i love you so much!!
@edenayichew4622
@edenayichew4622 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@addislidet
@addislidet 3 жыл бұрын
Amen
@yegetalijochhy9842
@yegetalijochhy9842 2 жыл бұрын
Geta yibarekeh ager bet eyalw geta bante betam mekerognale asmeble Church betam ewedehalew wendeme🙏🙏
@kebedebereka3458
@kebedebereka3458 Жыл бұрын
GOD bless you more and more ❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
God bless you pastor ✝️🙏
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 Жыл бұрын
My wicked husband forced me to forget my good fiance., Say french people. Friends change following your misfortune. We all have once in lifetime seen this desappoitment.
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@user-wn1xm1pi5l
@user-wn1xm1pi5l 10 ай бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ethio-fact4896
@ethio-fact4896 2 жыл бұрын
Bless u brother Alazar
@ehitewolde7535
@ehitewolde7535 Жыл бұрын
God bless you and your family.
@taaadu9514
@taaadu9514 3 жыл бұрын
Amen amen is true
@ghirmaygebrelibanos8429
@ghirmaygebrelibanos8429 2 жыл бұрын
you are blessed
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
Amennnn
@zenebechmelaku2722
@zenebechmelaku2722 3 жыл бұрын
ወንድም አላዛር እንደምነህ ሰላም ነው ዘነበች ከአዲስ አበባ
@addislidet
@addislidet 3 жыл бұрын
Zeni እንደምን ነሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስላገኘሁሽ ከአገኘሁ ስልክ ወስጄ ደውላለሁ
@betheltesfaye4488
@betheltesfaye4488 Жыл бұрын
አለዘር በልጅነት የሰማሁት የማይራሳ ድምፅህን ስፈልግ ድንገት ዩቱብ ላይ ያ ለየት ያለዉን ድምፅ እንደዋዛ ሰማሁትና እምባዬ መጣ,,,እባክህን የት ነህ??
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
ፓስተርዬ መመልክቶችህ ስቱን እዳለፍኩ
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 3 жыл бұрын
Bruk ye Geta barya neh 🙏🙏🇪🇷
@addislidet
@addislidet 3 жыл бұрын
Thank you
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
ፓስተር ሰላም ነው?
a
1:31:06
alazar y Mengistu
Рет қаралды 7 М.
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 527 М.
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 112 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 31 МЛН
WHAT IS A POLYSTRATE FOSSIL?
3:14
Lissette Orellana
Рет қаралды 14
a
1:49:03
alazar y Mengistu
Рет қаралды 2,3 М.
እግዚአብሔርን የመፈለግ ትርፍና ምስጢር
1:44:14
ከፓስተር አላዛር ይባቤ ባለቤት ከሒሩት አቦዬ ጋር የተደረገ 3
1:39:45
Amen Emmanuel media / አሜን ኢማኑኤል ሚዲያ
Рет қаралды 9 М.
ጨለማውን የምናልፍበት ዕራት||ፓስተር ሄኖክ (ሲንገሌ) @ARC
47:32
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 18 М.
Live for the purpose you were created for
59:11
Aleazar Yibabe
Рет қаралды 8 М.
a
41:04
alazar y Mengistu
Рет қаралды 2,6 М.
ฝันร้าe #funny #manbee
0:18
Man and Bee
Рет қаралды 8 МЛН
Mom's Regret (Animation Meme) #shorts #funny #animation
0:11
vroplanet
Рет қаралды 3,6 МЛН