Aba Yohannes Tesfamariam Part 1356 A ''የምታልሙትን ሕልም አትስሙ

  Рет қаралды 8,426

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Ай бұрын

''የምታልሙትን ሕልም አትስሙ''
በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 264
@HemontKnid
@HemontKnid Ай бұрын
አባቴ የበርሀው መናኝ እኳን ድምጥዎትን ለመስማት አበቃን ባይናችን ለማየት ያብቃን የኔተስፋ እኔ ወለተ ኪዳን ልጀወት ጭንቅ ጥብብ እያለኝ ነው የታየ በፆሎትወ አስቡኝ የስደተኞች ተስፋ በሰላም ሀገሬ ለመግባት አይነወትን እዳይ ወቅሸት ገብርኤል ከቅዱሱ ቦታ ደጅን እድርግጠው የሱፍቃድ ይሁንልኝ ሺአመት ኑሩልን ፈጣሪሆይ በዚህ ክፉ ዘመን አባታችን ስለሰጠኸን እናመሰግንሀለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@user-dn2zo5wv7w
@user-dn2zo5wv7w Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነ አሜን አሜን አሜን በእዉነተ ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃል ህይወት ቃል በረከተ ያሰማልን ጸጋዉን አብዝቶ ያድልልን ባሉበት የራማዉ ልኡል ቅዱስ ገብረኤል አምላክ ቂርቆስ ይጠብቅልን ሰላማቸዉን ያብዛልን ጠላታቸዉን እንደ ጉም ብን እንደ ጢስ ትን ያድልን ጠላታቸዉ በቆፈሩት ጉድጓድ ይዉደቁ አባታችን በሰላም ጠብቆ ለሃገራቸዉ ለገዳማቸዉ ለበአታቸዉ ያብቃልን አሜን አሜን አሜን አባቴ በጸሎት አስቡን ከነ ቤተሰቦቼ አይርሱኝ
@maron-m1234
@maron-m1234 Ай бұрын
የእኛልዩአባት የታሪክባለቤት የድሆችአባትየስደተኞችአዛኝ እንቁአባታችንቃለህይወትያሠማልንአሜን
@user-yy3yk1tv8n
@user-yy3yk1tv8n 11 күн бұрын
አባት አለሜ አባታችን የእኛ ተስፋ በእውነት ለዘላለም ያኑርልን አንተ የግፍ የመከራ ቦታ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አደራ በመንፈስ ቅዱስ አስበኝ
@hananma6884
@hananma6884 Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህናመጡልን ስለማይነገርስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሠማልን የሰማነውን ቅዱስቃልለፍሬበልልን እዝነልቦችንንክፈትልን አባታችን አባዮሐንስ በፀሎት አስቡኝ አባቴ የወቅሸቱቅዱስገብርኤል የልቤት ጭቀት በስውርታቃለህና አባክን ፈውሰኝ አድነኝ አባቴ 😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐
@user-ey4yt5zk3l
@user-ey4yt5zk3l Ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን የኛ ናፍቆት የስደተኞች አባት መፀናኛችን የኛ ተስፋ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ይጠብቅልን
@addismana5153
@addismana5153 Ай бұрын
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት መመክታችን አለኝታችን የትህትና የህግ መምህር የስደት ስቃችን አለኝታችን ምትክ የለሸ ልዬ ስጦታችን የኛ ውድ አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት አገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያስረዝምልዎት መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ቀንሶ ለእርሰዎ ይስጥልኝ ሺ አመት ያኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን ያይስዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 30/60/100/አፍርተን የመንግሰቱ ወራሽ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ህዝባችን አግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@BHRN.TG.12.19.
@BHRN.TG.12.19. Ай бұрын
ክርስቲያኖች በፀሎት አትርሱኝ 😢ትግስት ወለተ እየሱስ❤
@user-cz6ww8rg4p
@user-cz6ww8rg4p Ай бұрын
ዉድ የእግዛብሄር ልጆች የገብረኤል ወዳጆች እስኪ በጸሎታቺሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ አባቴ ባረቄ ሱስ ተጠምዶብኝ ነዉ ከዚህ ሱስ ከተላቀቀልኝ በዘንቅሸት ገብረኤል ፊት ቆሜ እመሰክራለሁ እኔንም ለአገሬ ያብቃኝ በስደት ነዉ የምኖረዉ😢🙏🙏🙌🙌
@welettkelhaymanotewenkehst7902
@welettkelhaymanotewenkehst7902 Ай бұрын
የሰላም አባት ዉድ አባታችን የኛ ስስት ልናዮት ናፍቀናል አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ባሉበት ሰላምወት ይብዛልን አሜን
@temu-js3lh
@temu-js3lh Ай бұрын
አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጡን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤናጋ ይሰጥልን አሜን አሜን ከሜን ይሁን ይደረገልን 💒💒💒
@user-pi9wl2bq6z
@user-pi9wl2bq6z Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ለአባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን በረከተወት ይደርብኝ ለስደተኛ ነዉና የምታነቡት የእንባወ ፍንጣቂዋ ለኔም ለሐፃተኘዋ ይድረሱልኝ በእዉነት በጣም እጭንቀት ላይ ነኝ ዉድ ምእመናን በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴ ንሰሐ በመቀበሊያዉ ሰይጣን ምቀኛ ነዉና ከሰዉ ተጣልልቶ በጣም ከባድ ችግር ዉስጥ ነዉ ያለሁት እባካችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ በእዉነት እኔም ለምስክርነት እንድበቃ 🤲🤲🤲🤲🤲
@user-ig7do8ej5j
@user-ig7do8ej5j Ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን በረከተዎት ይደርብን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እያሉ ከነቤተሰቦቼ አይርሱኝ አባቴ
@SaraSara-gn6hv
@SaraSara-gn6hv Ай бұрын
አባቴ ናፍቆቴ የበረሐው መናኝ የወጌል አርበኛ እባፀሎትሁ አይለየኝ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አሜን ፀሎትሁ አይለየኝ አድት እባዘለላ ይድረስልኝ ለኔ ለሐጤተኛዋ ልጂሁ ወለተ ፀድቅን አስቡኝ አባቴ የስደተኛች አባት
@fthawitnuwaye1293
@fthawitnuwaye1293 Ай бұрын
​@@SaraSara-gn6hv❤❤❤
@Ioza2127fk
@Ioza2127fk Ай бұрын
የኔ አባት ተስፋዬ በምታነቡት እንባና ጸሎት ከጉድ ከመከራ ከምት አመለጥሁ እኮ የኔ ሂወት እስከ ምጽአት ኑሩልን! እኔ ቃል የለኝም.....
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 Ай бұрын
አሜን
@user-zl6zu1zf3m
@user-zl6zu1zf3m Ай бұрын
አባታችን ናፍቆታችን የስደተኞች ተስፍ የበረሃው መናኝ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ እንቁ እንኳን በስላም መጡልን በእድሜና ፀጋ ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርበን አሜንንንን❤❤❤
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Ай бұрын
የወንቅሸቱ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ዳግም ለምስክርነት አብቃኝ
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 Ай бұрын
የኛ ናፍቆት አባታችን እንኳን ደምፃችሁ ለመስማት አበቃን ደሞ በሠላም ተመልሳችሁ ለመማር ያብቃን የኛ ተስፍ አባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሺሺ አመት ያኑርልን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ቀፀጋ ያቆይልን አሜን ፀሎታችሁ አይለየን በፀሎታችሁ አስቦኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😘😘😘
@BByan-dg3qr
@BByan-dg3qr Ай бұрын
አባቴ እንኳን ድሕና መጠልን አባየ እኔ አመንዝራ በጸለታችሁ አስበኝ ወልተተክለሃይማኖት 😢😢😢😢 ከነቤተስቤ
@M.yemariyamlijGabriel
@M.yemariyamlijGabriel Ай бұрын
የበርሀው መናኛ የወንጌል አርበኛው ሁሉ ነገርተ ናፍቆኛል ፈጣረ አምላኬ ለብታው ያብቃኝ ሺህ አመት ነርልኚ አባቴ
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Ай бұрын
አሜን አማሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጡልን አባታችን ውበታችን የስደት ስንቄ አባቴ መፅናኛዬ ተመከራተት ሔወት እድወጣ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት😢😢😢😢😢 የፍቅር አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን ገዳማችንን ሀገራችንን አባታችንን እግዚአቢሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dstardstar3746
@dstardstar3746 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃሐሂወትያሰማልንአባታችን እንኳንደህናመጢ
@giv7642
@giv7642 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባዬ እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን በረከትሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@3124aa
@3124aa Ай бұрын
የእኛ ናፍቆታችን ስስታችን የስደተኞች የህይወት ፋና አባትነት የንታየ እንኳንም በሰላም መጡልን እዴት እደናፈቁኝ አባትነት ባሉበት ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታለም ወለተ ማርያምና ገብር ስላሴ ብለው በፃለትወ ያስቡን አይርሱን
@BirtukanGate
@BirtukanGate Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😮😅😮😅 43:43 😊😅😅
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩኝ አባዬ በፀሎት አስብኝ አተርስኝ ተመስገን ኣምላኬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘💖😘💖😘💖💖😘😘💖💖💖💖💖🙏🙏
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን አባዬ በአሉበት አገር እመቤቴ ሞገስ ጤና ትሁኖት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ig8tl9rw5j
@user-ig8tl9rw5j Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሠማልን ለአባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤ሽአመት ኑሩልን የእኛ ጀግና አባት❤❤እኔ ስደተኛ ልጃችሁ ነኝ በፀሎታችሁ አስብኝ እህት ማርያም❤❤❤❤
@masaratmasarat3220
@masaratmasarat3220 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kidistkidist1104
@kidistkidist1104 Ай бұрын
የኛ መፅናኛ የስደተኞች ተስፋ እኳን ደህናመጡ ወለተ ሥላሴ በፆሎት አስቡኝ
@user-bc7zs8xx9p
@user-bc7zs8xx9p Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜን አሜን አሜን ጠላዎትን የእግረወት መረገጫ ያድርግልን ጽሎቶቻቸው አይለየን በረከተዋት ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@mulu109
@mulu109 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ገዳማችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@Shewa2219
@Shewa2219 Ай бұрын
አባታችን ይበርሀው መናኝ ይኛ አባት ይስደተኙች አርበኛው ሺህ አመት ኑርልን ስስታችን እንውዶታለን በፁሎት ያስቡኝ አፁደገብሬኤል ብለው እስከነቤተስቡቼ አሜን
@giv7642
@giv7642 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን
@user-rk9to3lk8h
@user-rk9to3lk8h Ай бұрын
መፅናኛችንየስደተኞችአባትቃለህይወትንያሰማልንፀጋወትን ያብዛልን እድሜወትንያስረዝምል ንገዳማችንንእስከዳግምምፃት አይፍታብን አሜንአሜንአሜን
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes Ай бұрын
ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልባችን ጽላት ይጻፍልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise Ай бұрын
አባታችን መጽናኛችን እንኳን በሰላም መጡልን የበርሐው መናኝ የስደተኞች ተስፋ እንባና ጸሎትዎ አይለዬን ወለተ ኪዳን ብለው በጸሎት አስቡልኝ አባዬ
@aynogesese7113
@aynogesese7113 Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስጌን እንኮን ደሕናመጡልን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋያቆይልን አሜን አሜን አሜን🤲
@Fguu5tyui
@Fguu5tyui Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ክፉ ጠላቶትን ከግራችሁ መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን ከነቤተሠቦቼ እንባና ፀሎቶት አይለየን አሜን አሜን አሜን አባታችን ጅማሬውን ሣይሆን ፍፃሜውን ያሣምርልኝና ለመመሥከር ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-il7ps9pg7z
@user-il7ps9pg7z Ай бұрын
አባታለምዬ የኔ ሆይወት የመኖሬ ሚስጥር ዘላለም ኑሩልኝ
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 Ай бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝ እንኳን ደህና መጡ አባዬ እግዚአብሔር ባሉበት ከነልጆቾዎት ከክፉ ይጠብቅልን ከሜን 👏👏👏
@user-fe9oe4ds7e
@user-fe9oe4ds7e Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህን መጡልን አባትየ በፆለት ያስቡኝ ምህረተ ስላሴ
@munamunna4529
@munamunna4529 Ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በእዱሜና በጸጋሺአመት ይኑሩልን ው አሜን ጠላቶቻቸው የእግራቸው መረገጫ ያዲርግልን አሜን
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q Ай бұрын
ሰለማይነገርሰጦታውእግዚአብሔርይመሰገን ለአሰተማሩንለመከሩንአባታችንቃለህይወትያሰማልንአሜን
@dubaiuaq8300
@dubaiuaq8300 Ай бұрын
የሰላም አባት በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን 🤲
@user-rd6pk6ti7z
@user-rd6pk6ti7z Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የመንጎች ሰብሳቢ ልዩ ባህታዉይ የታሪክ አባት በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@user-lt7vi2xg3e
@user-lt7vi2xg3e Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ በጸሎት አሰበን ወለተ ሚካኤል እሰኪ ቢተሰቦች 🙏🤲እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን
@meseretawulew-do9fh
@meseretawulew-do9fh Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፣የእኛ ሥጦታችን እንካን ደህና መጡልን አባታችን የበርሀው መናኝ ሼ አመት ያኒርልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Yehens
@Yehens Ай бұрын
የበርሀው መናኝ የታሪክ አባት የወንጌል ገበሬ አባታችን እንዃን ሰላም መጡልን ናፍቆታችን የእኛ እንቁ እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን ክፉ አይንካብን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hayat2512
@hayat2512 Ай бұрын
አባዬዬዬዬዬዬዬ❤❤❤ የመኖራችን ምክኒያት በመጨረሻው ዘመን ቅዱስ እና ፃድቅ የሠጠን ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ፩❤❤❤❤
@SaraSara-gn6hv
@SaraSara-gn6hv Ай бұрын
አባታችን እዃን በሰላም መጡልን የኛእቁ አባታችን የስደተኞች አባት የኛ እባ አባሾች እግዚአብሔር ሺ አመት ያቆይልን የኛ ውድ አባት
@user-sh6yn4qc2v
@user-sh6yn4qc2v Ай бұрын
አባትየ የበረሀው መናኝ የኛ የድሆች አባት የስደተኛች አባት እንኳን ደህና መጣችሁልን አሜን እንኳን ድምፅወትን ለመስማት አበቃን አሜን እልልልልልል ደሞ ድምፅወትን እንደሰማን በተቀደሰው በወንቅሸት አውደምህረት እየተንጎራደዱ ሲያስተምሩን ለማየት ያብቃን አሜን አባቴ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ባሉበት ይጠብቅልን አሜን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባዬ ❤❤❤ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ አባዬ 🤲🤲🤲
@user-xz5ln3qs1x
@user-xz5ln3qs1x Ай бұрын
አባቴ እንባ ፀሎተወ ይደረስልኝ አሞኛል በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@Tg21217
@Tg21217 Ай бұрын
የበረሃ መናኝ ውድ አባታችን እንኳን ደህና መጡል
@mekedestedesse1321
@mekedestedesse1321 Ай бұрын
ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያረዝምልን አባታችን ወለተ ሰንመት በፀሎተዉ አስቡኝ
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m Ай бұрын
ኣባታችን ተስፋችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 Ай бұрын
አባታችን እረጅም አድሜ ይሰጠዎት እሴተ ማሪያምን በፆለት ያሰቡኝ
@salamderass7911
@salamderass7911 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለሕይወት ይሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@amakelechgebrehiwotashagre604
@amakelechgebrehiwotashagre604 Ай бұрын
የኛ❤ዋሳችን❤አባ❤❤❤❤❤❤❤❤በፀሎቶዎያስቡኝ❤ስደተኛዋ❤ከጣልያን እሕተማሪያም❤ነኝ❤
@ZgSh-vg1mv
@ZgSh-vg1mv Ай бұрын
የሰላም አባት እንኳን በሰላም መጡሉን የኛ ስስታችን ናፊቆታችን ባልበት ቦታ እግዝአብሄር ይጠብቅልን አሜን ጠላቶቻቸው ከግራቸው ስር ይጣልልን አሜን
@user-vb6wg4hl2i
@user-vb6wg4hl2i Ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሺአመት ያኑርልን አባ በፀሎት አስቡኝ
@user-kd6yt7zt1o
@user-kd6yt7zt1o Ай бұрын
የሰላምና የፍቅር አባት የትህትና መምህር ዉድ አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ናፍቆት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ጸሎት በረከቶ አይለየን አሜን
@user-sf8li5df8q
@user-sf8li5df8q Ай бұрын
አባት አለሜ በጾለትሁ አስቡኝ ጾለት አድርጉልኝ ወለተ ስላሴ እደ እግዚአብሄር ፍቃድ ከስደት መልስ ወደ ወንቅሸት የመጀመርያ ጉዞየ ግን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ፍቀድልኝ
@user-dl3xn2jv6q
@user-dl3xn2jv6q Ай бұрын
አባት አለም የሲደቶኞች መፂናናችን የሲምተኛዉ ሺ ሀዋሪያ ጀግና ባህታዉ ያሰብቱን ፈፂመዉ በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሶት አባት አለም ያአለም ብራሀን ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አዝመራ ወለተ ሚካኤል ልጀ ቅድሲ ወልደ ገብሬኤል ከነ ቤተሰቦቸ በፀሎታቹህ አሲቡኝ ሲደተኛ ልጅህ ነኝ ለደጃፉ ያብቃኝ አሜን
@senkizelk5817
@senkizelk5817 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜንአሜን አሜን ቃለሄወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አሜን አሜን አሜን በሔዳችሁበት ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅልን ጠላታችሁን ተግራችሁ ስር ይጣልልን አሜን አሜን በሰላም ይመልስልን አባዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AssegedechTiruneh
@AssegedechTiruneh Ай бұрын
አባታችን ድምጽዎን በመስማታችን ደስ አለን በአይን ለማየት ያብቃን ጤናዎን ይስጥልን አሜን
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Ай бұрын
ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ናፍቀውናል እደበፌቱ በቀጥታ ሰረጭት ለማየት ያብቃን አባታችንን እሰከዘለአለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን የወንቅሸቱ ቅዱሰ ገብርኤል አባታችንን አደራ🕊
@AlemMolla-mk5jt
@AlemMolla-mk5jt Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Ай бұрын
አባቴ በፀሎትዎ አስቡኝ አይይ በህልም መፈተን ይከብዳል
@ZanpZanp-px9kv
@ZanpZanp-px9kv Ай бұрын
አባታችን ተስፋችን እንኳን ሰላም መጡልን
@heedadmwwsaa113
@heedadmwwsaa113 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ተስፋ የስደተኞች አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@user-ms5gl4uu9u
@user-ms5gl4uu9u Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የእኛ እንቁ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን አባዬ ወለተ ተክለ ሐይማኖት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ 😢🙏🙏
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu Ай бұрын
አባታችን የኛ ናፍቆት እንኳን ደና መጡልን🎉❤የምታልሙትን ሕልም አትሰሙ ኤር 29÷8 የበረሐዉ ስብከት የኛ ትሑት አባት የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ አርበኞ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይኑርልን የስደተኞች አባት💒💞
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በዉነት የተሰጠን ፀጋልዩነዉ የሁሉ አባት የወጌል ገበሬዉ በራሀናችን ናችሁ በስደት ላለነዉ🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💒💒💒💑👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-hn3oo8hw4i
@user-hn3oo8hw4i Ай бұрын
አባታለም የመጋው እረኛ የስደት ስንቄ የስደተኞች ተስፋ ሰላማችሁ ይብዛልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@addismana5153
@addismana5153 Ай бұрын
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁን የበርሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የትህትና የህግ መምህር አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@FikralemMengestu
@FikralemMengestu Ай бұрын
እንኳን ደናመጡልንን አባታችንን የበርሃውመናኝ አባቴ በፀሎተወት አስቡኝ ወለተሰማዕት ልጀወተ በስደት ጭንቅ እያለኝነውበፀሎት አስብኝ አባቴ ❤❤💛💛💚💚🙏🙏
@salamdasash2160
@salamdasash2160 Ай бұрын
ላሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ለበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን ሀሳበወት ተሰከቶ በሰላም ለባተዋት ያበቀወት አባታችን በአሉበት እመብርሀን ትጠብቅልን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ባሉበት ሰላሙን ያብዛልወት አሜን አሜን አሜን 🌾🌾🌾🍃🍃🍃🕊🕊🕊🕊
@yesharug4578
@yesharug4578 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-dy5nk1dq8r
@user-dy5nk1dq8r Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤
@user-eb6hm5sq6i
@user-eb6hm5sq6i Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 አባየ በፀሎት አስቡኝ እኔ ወለተ ኪሮስ ዝም ብሎ ይጨንቀኛል አባየ ድረስልኝ🙏😢😢
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ጥላታችሁን ከእግራችሁ ስር ይጣልልን አሜን አሜን አሜ❤
@user-ie3sn8td2y
@user-ie3sn8td2y Ай бұрын
አባታለም እንኳን በሰላም መጦልን ናፍቆታችን የሰላም የፍቅር የታሪክ የልማት አባት የስደተኛች አባት በአሉበት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ሰላማቸውን ያብዛልን
@Bfutt-mn5ny
@Bfutt-mn5ny Ай бұрын
እዃን ሰላም መጡልን የኛናፍቆት አባታለሜ አባታችን የስደተኞ የድሆች አባታችን እግዚአብሔር እስከምፃአት አለም ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን💐💐💐💐💐💐💐💐💚💛❤
@AAa-pb8id
@AAa-pb8id Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ጥላታቸዉን የእግራቸዉ ስር መርገጫ ያድርግልን የሰማነዉን በልቦናችን ይፃፍብን ባለሁበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባዬ አሜን አሜን አሜን
@maryshamtoot1529
@maryshamtoot1529 Ай бұрын
የኛ ስጦታ አባት እንኳን ሰላም መጡልን አባቴ ባአሉበት መድሐኒያለም ይጠብቅልን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ውድና ክቡር አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ቡእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን👏👏👏
@user-fi8sf1zg5b
@user-fi8sf1zg5b Ай бұрын
እኳን ደህና መጡልን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን ወለተ ሚካኤል ነኝ በፀለትወት ያስቡኝ አባየ
@zahrazahra-ot9gh
@zahrazahra-ot9gh Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እንኳን ደናመጡ አባታችን ይሄንን ቅን ስንጠብቀው ነበር አባታችን ሺ ዓመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን ላሰተማሩን ለመክሩን እግዚአብሔር ቃል ለመገቡን በእውነት ለአባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ቅድስት ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በዚ ከፉ ዜማን ዴግ አባታ የሰጠን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የሕይወት ስነቃችን ተሰፋችን ናቸው አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 Ай бұрын
እግዚአብሔር አባቴ የአባታችንን ክፉ ለኛ አርግልን በሠላም ያሰቡትን ተሳክቱልን በሠላም ወደገዳማቸዉ ይመልስልን 😢 ለመተያየት ያብቃን አሜን ባሉበት ሠላማቸዉን ያብዛልን😘😘
@user-pz8cb8yc6b
@user-pz8cb8yc6b Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@user-vh7or2io9c
@user-vh7or2io9c Ай бұрын
ክቡር አባታችን ሰላማችን ስስታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤
@BdJd-me9pn
@BdJd-me9pn Ай бұрын
አሜን❤አሜን❤❤አሜ ን❤አባታችን አባዪሃን ስተስፋማርያም በእዉነት❤እዲሜወትንያርዝምልን በጦለትህአተለየን እኮአደረስቹህ ለስላሴ ወራዉይባአል❤❤✝️
@user-pg1in9gn6o
@user-pg1in9gn6o Ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቅዱስ አባታችን ደካማ ስደተኛ ልጆት ነኝ አይርሱኝ
@ArqashArqash
@ArqashArqash Ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ባሉበት ሰላማችሁን ያብዛልን እድሜያችሁን እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛልን አባታችን በጾለታችሁ አትርሱኝ ወደ አረብ ሀገር ከሄድኩ ገና ሶስት ወሬ ነዉ ግን በጣም እያመመኝ ነዉ ልቤን በጣምይደክመኛል ወለተ ኪዳን እያላችሁ በጾለታችሁ በእንባችሁ አስቡኝ
@mulu5487
@mulu5487 Ай бұрын
አባየ አንካን በሰላም መጡልን አብሳሪዉ መልአክ ቅድስ ገብሪኤል ይጠብቀን ❤❤❤በሰላም ሰርተን አገራችን ያስገባን ፈጣሪ
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1223 A ''እስረኞችን አልናቀምና''
55:32
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 36 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 64 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1320 A ''ስለ እርሱ ሁሉን ተጎዳሁ''
58:12
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 33 М.
new song yiseral betsh by melake selam abebaw malede
6:32
መላከ ሰላም አበባው ማለደ Melake selam Abebaw Malede tube
Рет қаралды 13 М.
ጠላቶቻችን በትካሾቻችን ላይ ናቸው በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video 665#subescribe_now ትውልድ ይዳን
16:29
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 20 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1351 A ''ሰው አይደለሁም''
37:34
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 11 М.
🔴"" ወደ ሰማይ ማን ይወጣል? "" (ሮሜ ፲:፮)(ሐምሌ 21 - 2016)
59:00
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,7 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 418 A ‹‹ጠላቶቼ ሕያዋን ናቸው››
1:53:30
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1282 A ''በእምነት''
58:58
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 16 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32