ጠላቶቻችን በትካሾቻችን ላይ ናቸው በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video 665

  Рет қаралды 16,859

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

8 күн бұрын

ጠላቶቻችን በትካሾቻችን ላይ ናቸው በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu Video 665#subescribe_now ትውልድ ይዳን Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion

Пікірлер: 103
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 6 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባቴ እድሜ ከጤና ይሰጦት እመቤቴ ቅድሰት ኪዳነ ምህረት ከተሳርንበት ትፍታን አሜንንን እንድያውም አባቴ ቤሩት ሊባኖሰ እናቴ ቅድሰት ድንግል ማርያም የተወለደችበት በመጡሉን የምትሉ በላይክ ቅድሰተ ማርያም በፅሎት ያሰቡልኝ
@merrymeery2731
@merrymeery2731 5 күн бұрын
አባታችን,አሜን,አሜን,አሜን የመቱሳላን,እድሜ,ይስጥልን
@ahanamesert6742
@ahanamesert6742 5 күн бұрын
የኔ ጀግና አባት ድካሞትን አምላከሰ ይቁጠርሎት ይህንን ፀጋ የሰጠ አምላክ ይመስገን ክብር ይግባው የዘመናችን ቅዱስ ጰጥሮስ ኖት እነሱም ከዚህ የተለየ ሲያደርጉ አላየንም ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜና በጤና ያቆይልን በእርስዎ ዘመን በመፈጠሬ አምላኬን አመሰግነዋለው ድንቅ አባት ኖት ስወዶት ከ❤ነው ሺ አመት ኑሩልን we love u more &more❤❤❤
@mazaadubai
@mazaadubai 6 күн бұрын
የ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔም ትክሻየን እያመመኝ ነዉ ዛል ይልብኛል በፆለታቹህ አስቡኝ❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 5 күн бұрын
አባታችን እድሜናጤና ይስጦት ፀጋው ያብዛሎት
@gelitube8829
@gelitube8829 6 күн бұрын
የኔ አባት ለዚሂ ለማይገባው ህዝብ ድካሞት😢😢😢
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 6 күн бұрын
ለአባታችን እረጅም እድሜ እና 🌿ጤ🌿ና🌿 🌿ይ🌿ስ🌿ጥ🌿ል🌿ን🌿🌿
@user-wm3fx8wh3z
@user-wm3fx8wh3z 6 күн бұрын
አባቴ በረከትዎት ይደርብኝ የርስዎን ትምህርት በመማር በመፆም በመፀለይ በመንበርከክ በመቁጠሪያ በመቀጥቀጥ በስግደት በአባቴ በመድሀኒአለም ቸርነት በቅዱስ ቁርባን ከሚያስጨንቀኝ ሊገለኝ ከሚፈልግ ክፍ ጠላት ድኛለሁ አሁንም ውጊያው በጣም አለ በቅድስት ሥላሴ ሀይልና ስልጣን በተሰጠን ልጅነት እናሸንፋለን።
@user-ny2xm8ty9o
@user-ny2xm8ty9o 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 5 күн бұрын
አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን በውነት እግዚያብሔርይመስገን እርስወን የሰጠን እግዚአብሔር ❤❤ትምህርተወን ስሰማ ጭቀቴ ይለቀኛል❤❤❤❤❤በውነት አባየ ኑሩልን።
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 6 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@alexjijo9080
@alexjijo9080 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@amanuel5687
@amanuel5687 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባ ይፍቱኝ
@user-yemaryam
@user-yemaryam 6 күн бұрын
አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ዉድ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 5 күн бұрын
ወለተ ማርያም ይባርኩኝ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@MenaTsegaye-uq7nu
@MenaTsegaye-uq7nu 6 күн бұрын
እውነት ነው አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት አፀደ ማርያም እና ፍቅረ ስለሴ ብለው በፀሎት አስቡን
@acenegussie1897
@acenegussie1897 6 күн бұрын
አባታችን በየጊዜው ለሚያስተምሩት ልብ ውስጥ ለሚገው ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን። ልፉትወን እግዛብሄር ይቁጠረው። እድሜወትን እግዛብሄር ያርዝመው።
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏
@mametohem7990
@mametohem7990 5 күн бұрын
እግዚብሄር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባየ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት❤❤❤❤❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 5 күн бұрын
አባቴ እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዎት ያሰማልን የንኛ አባት 🙏🙏🙏
@LomiiMargaa
@LomiiMargaa 4 күн бұрын
Amen Amen Amen
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 5 күн бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት❤❤❤
@KarlKfoury
@KarlKfoury 5 күн бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን አባታችን ፀጋወትን የብዛልን የድንግል ማርያምጂ❤
@user-lg5wt6mc3w
@user-lg5wt6mc3w 6 күн бұрын
ወይ አባቴ በተለዬ ኤኔ ትካሻይ በጣም ነው እምከብደኝ
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 5 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@GenetTad-jw7zi
@GenetTad-jw7zi 5 күн бұрын
ቸሩ እድምና ፀጋ ያብዛሎት ዘመንን ይባርክሎት
@kwkw2678
@kwkw2678 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ
@SeniHailu
@SeniHailu 6 күн бұрын
ኑሩልን አባታችን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤❤❤
@tamratbelete2839
@tamratbelete2839 6 күн бұрын
አባቴ ኑሩልን ዘለአለም
@YordiGere-ll7em
@YordiGere-ll7em 5 күн бұрын
አሜን(3)
@robelbrhane9491
@robelbrhane9491 6 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኣባታችን
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 5 күн бұрын
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 6 күн бұрын
አሜን
@FetleWork-ke2zm
@FetleWork-ke2zm 4 күн бұрын
ምናለ ፈጣሪ የርስዎን በረከት ቢያሳድርብኝ ፈጣሪየ ስማኝ እመቤቴ ስምኝ
@SamuelMulugeta-gf1hm
@SamuelMulugeta-gf1hm 6 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@user-if6xw9bb8l
@user-if6xw9bb8l 6 күн бұрын
ይገርማል አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤ እንወዶዎታለን ❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 6 күн бұрын
እገዚያብሔር ይመስገን እባታችን❤❤❤
@Eyob797
@Eyob797 6 күн бұрын
ደጉ አምላክ እግዚአብሔር ፀጋ ዕና በረከቱን ያብዛሎት መምህርዬ።
@getnetmuche369
@getnetmuche369 5 күн бұрын
አባ ይባርኩኝ ገብረሚካኤል
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bertyeshet3752
@bertyeshet3752 5 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን
@hannatesfuy8614
@hannatesfuy8614 6 күн бұрын
Welcome our father ❤❤❤
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 6 күн бұрын
Yene abat edmena Tena ystott ❤
@AylaMaryam-kj4yp
@AylaMaryam-kj4yp 5 күн бұрын
ቃለ ሂዎት ያስማልን አባታችን የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ነገሮች ተመስቃቅለዉብኛል አባታችን ወደ ሀገር ተመልሰዋል እንደ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 күн бұрын
❤❤የኛ እንቁ አባት
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 4 күн бұрын
የኔ አባት 😢❤❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 6 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤የኔ አባት
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@yeshi7446
@yeshi7446 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አባታችን እድሜና ጤና መዳህኒአለም ይስጥልን ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@Hanicho27
@Hanicho27 6 күн бұрын
አባቴ ኑሩልን እድሜ ጤና ይስጦት❤
@terbinosmolla1695
@terbinosmolla1695 6 күн бұрын
ቃለ ሒይዎት ያሰማልን። ወገኖች ሸርና ላይክ ማድረጉ ምን ጉዳት አለው? ከእኔ ልጀምር።
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደህናመጡልን
@FelekuG
@FelekuG 5 күн бұрын
Kale hiwot yasemalene
@user-cg7is4sl6r
@user-cg7is4sl6r 6 күн бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እድሜን ጤና ይስጥት👏 ኣባየ ብፀሎት እስብልኝ ለወንድሜ ሆስፒታል መቀለ ነው ያለ🙏😢 እኔ ስደት ሳዑዲ ዓረብ ነው ያለሁት😢
@Fani-xb9ju
@Fani-xb9ju 4 күн бұрын
abbatachn kelhiwot yesemaln bereketawut yederbgni ❤❤🎉🎉🎉egzabeher edime na tena abzto yestot ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-qu1sn4jj3q
@user-qu1sn4jj3q 6 күн бұрын
❤Amen abtachin ,idmena tena yistot🤲🤲🤲inwadachawalen ,hayzowachu taltochi yiwadkalu,fatari kastega lay stega yabizalot❤❤❤
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 6 күн бұрын
ኣባ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰
@melesedesalegn
@melesedesalegn 6 күн бұрын
🎉😢🎉😢😂🎉😂🎉😂😂🎉😢😂🎉😢🎉😂😢 መምሕር ግርማ አባታችን የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት በጣም እወደዎታለሑ መምሕር ግርማ ን የምታቃወሙ ንሥሓ ግቡ እናንተ መቼም ንሥሓ አትገቡም
@woyneshettadese2546
@woyneshettadese2546 5 күн бұрын
Le abtachen kale heyot yasemalen ene neseha megbat eflgalew ebakachu erdugn neseha abat setugn🙏🙏
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 6 күн бұрын
ዉድ አባታች ኑሩልን ❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤
@user-pw3th8co7e
@user-pw3th8co7e 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 6 күн бұрын
Abatatene Keber yestelene Amelake yekeberelene
@danielmahari7853
@danielmahari7853 6 күн бұрын
እባካቹሁ ንጎርኝ የት ነው የሚያገለጉት ዬኔ ኣባት❤❤
@HamiTigrweyti-do2mi
@HamiTigrweyti-do2mi 6 күн бұрын
መልስ ካገኝህ ለኔም ንገረኝ በናትህ
@IfaaBalle
@IfaaBalle 6 күн бұрын
Adreshachu yet new ebakut🙏🙏🙏🙏
@user-km6ct2xe7z
@user-km6ct2xe7z 6 күн бұрын
እርጀም እድሜ ለአባ ይስጥል ጉባኤዉ እንዴት እንደናፍቀኝ
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 5 күн бұрын
Abaye ❤❤❤
@TaduKebede
@TaduKebede 5 күн бұрын
Abatachen kale hewot yasemalin
@KumeeQtr
@KumeeQtr 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sosaso4562
@sosaso4562 5 күн бұрын
@ tigist hunde (1-1/ Lidata mariam Amen abachin hukani hadsachu hulachu hukani dasalachu ye lamibarachin haganyachu abachin charuu madalami Rajimi idemen xena hixachu kufuu idanakachu imate hixabiqachu wadaloo arabaloo❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@EdenZerai-sp1er
@EdenZerai-sp1er 5 күн бұрын
Abtachen egzabher berswe egie new yedabseni edmeni tenai yestauti❤❤❤
@WegihuMesel
@WegihuMesel 5 күн бұрын
Aba grma Edmen Tenan yhabeley fetari
@bewketumisganaw4309
@bewketumisganaw4309 5 күн бұрын
❤❤❤
@KhanKhan-pf2fh
@KhanKhan-pf2fh 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@ertthtgrr3777
@ertthtgrr3777 4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@frehiwetgetu8521
@frehiwetgetu8521 Күн бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን አንድ ነገር ስላስቸገራችሁ የመምህር ግርማ ስልክ ቁጥር ላኩልኝ
@newthink2129
@newthink2129 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@AwokeBitew-cg2nr
@AwokeBitew-cg2nr 6 күн бұрын
Ere Aglglote yejmerln abtchni be mariyam
@MatiMan-rl8xs
@MatiMan-rl8xs 5 күн бұрын
Yi xebiqeni abaze ... mariyam
@Meazatube1
@Meazatube1 6 күн бұрын
የምታዉቁ ንገሩኝ በ እመቤቴ የት ናቸዉ ኣባ?
@user-sb9jq2yw5r
@user-sb9jq2yw5r 4 күн бұрын
እዴ አባታችን እዚ ናቸው እዴ ማለት አሮም ነቸው??? እኔ እጅግ በጣም ተቸግሬአለሁ ላገኛቸው እፈልጋለሁ!!!... ግን አልሰማውም እባካቸሁ ይሄን ኳሜንት ያያችሁ የት አከባቢ እዳሉ አሳውቁኝ ስለኪዳነምህረት ብላችሁ ቤተሰቦቼ እባካችሁ ??????🤲🤲🤲🤲
@Tadelemedia
@Tadelemedia 5 күн бұрын
Edmena Tena ystelen leabatcen
@gebremedhnkide4032
@gebremedhnkide4032 5 күн бұрын
ኣሁን የት ናቸው።
@elsa-es1cd
@elsa-es1cd 4 күн бұрын
live መች እንደሚገቡ ንገሩኝ በሱ ልከታተላቸዉ
@gebremedhnkide4032
@gebremedhnkide4032 5 күн бұрын
መምህር ግርማ እዚ ጣልያን ናቸው ያሉ ኣሁን? ሊነግረኝ የሚችል ኣለ? ሂደዋል ወይስ ኣሉ? ካሉ እስከ መቸ ይቆያሉ?
@yeshi7446
@yeshi7446 6 күн бұрын
ወይኔ አባታችን አሁን የት ነው ያሉት የምታቁ በማርያም ንገሩኝ
@netsanetyosef9554
@netsanetyosef9554 6 күн бұрын
Selkachewen bakachu
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 5 күн бұрын
ኧረ ምንድነው አባታችን ላይ የተነሳው ሴጣን???
@MikiasTadesse
@MikiasTadesse 5 күн бұрын
በፀሎት ያስቡን አባታችን
@Selamtube-ht2zx
@Selamtube-ht2zx 6 күн бұрын
ግን የት በተክርስቲያን ነው የሚገለግሉት ነገሩኝ በናታችሁ
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b 5 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@MatiMan-rl8xs
@MatiMan-rl8xs 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-we9uh3sw5t
@user-we9uh3sw5t 5 күн бұрын
❤❤❤❤
Memehir Girma Wondimu Video 322  መልከ ሳጥናኤል እደግማለሁ
26:56
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 106 М.
እንደ ሰውም እንደ አውሬም ያደርገኛል በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video 667 #subescribe_now  ትውልድ ይዳን
24:13
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 19 М.
Super gymnastics 😍🫣
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 107 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 51 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 53 МЛН
ቊ.1 ረብሓታት ቅዱስ ቊርባን
1:06:40
TewahdoTV Eritrean Orthodox Church
Рет қаралды 3,3 М.
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus || Ethiopian Ortodox Tewahdo Ancient Book In Amharic #ፍካሬ_እየሱስ #ፍካሬ_ኢየሱስ
39:16
Zemari Samuel Tekle Official || ዘማሪ ሳሙኤል ተክሌ
Рет қаралды 3,5 М.
ትዳርና ትምህርት ሳስብ ያመኛል ብቻዬን ያደርገኛል በር እየዘጋሁ እቀመጣለሁ Memehir Girma Wondimu Video 659#subescribe_now
22:50
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 27 М.
የወንዶች ዓይነ-ጥላ.በትዳር ውስጥ የሚፈጥሩት ችግር Memehir Girma Wondimu 660#subescribe_now
20:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 18 М.
43ኛ ኤፍታህ live! የአፍሪካና የነጮች ዛር ያመጣው ውድቀት ( ክፍል አንድ )
2:53:50
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 26 М.
46ኛ ኤፍታህ live ማነው የዳነ ? የቷ ነች የዳነችው ( 0927 58 0758 )
3:00:33
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 26 М.
Закон тайги | 1 сезон | 23 серия | Капкан для финансиста
43:02
Без комментариев 🫡 #ссср #история #кино
1:00
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 7 МЛН