Aba Yohannes Tesfamariam Part 1363 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''

  Рет қаралды 3,195

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

Ай бұрын

''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በKZbin እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Пікірлер: 218
@Ioza2127fk
@Ioza2127fk Ай бұрын
እስኪ ሼርና ላይክ እናድርግ ለኛም በረከት ነው በሰራናው ልክ ይከፍለናል በእውነት ከዚህ ከሚገፋ ገዳም ጎን እንቁም፡፡
@mesrtasalf2122
@mesrtasalf2122 Ай бұрын
እውነት ነው እህቴ 🌹
@tigistworkugobeze3026
@tigistworkugobeze3026 Ай бұрын
የስምንተኛዉ ሺ ኢትዮጵያዊ የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያምን ሰላሴ መርጠውና ሾመው የአለም አባት አርገው ለሰጡን ለስላሴ ክብርና ምስጋና ይሁን የአለም አባት የድሆች ደራሽ የሰውልጅችን ነፃ የሚያወጡ ዳቤሎስን ወደሲኦል የሚከቱ ብቸኛው አምሳያ ወደር የሌላቸው የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያም ይህ ነው ስራቸው የሰው ልጆች እንቃ እንጠቀም በእንባ በፀሎታቸው አለምን እያስማረ ነው አምኖ መዳን ነው ከሰው ልጆች የሚጠበቀው።የበረሀው መናኝ አባዮሀንስ ተስፋማርያም ስላሴ ባሉበት በሰላም በጤና ይጠብቁልን በእድሜ በፀጋ ዘለዓለም ያኑሩልን ።የኛ ልዩ ስጦታ ሰላም ሁኑልን ጠላቶችሁን በቆፈሩት ስላሴ ይክተቷቸው።
@dfghhgghjj2654
@dfghhgghjj2654 Ай бұрын
እናንተን የሠማ አምላክ እኛንም ይስማ አባቴ ገብረኤል እናቴን ለደጅህ አብቃልኝ በደጅህ ቆማ እድመሠክ አብቃልን😢😢😢
@user-kd6yt7zt1o
@user-kd6yt7zt1o Ай бұрын
ወንቅእሸት የአዳም ልጅ መድሀኒት በዚህ ክፉ ዘመን የተሰጠን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስስ አላችሁ ወገኖቻችን አባታችን ህያዉ አድርጎ ያቆይልን በእዉነት አሜን
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 Ай бұрын
የእኛ ልዬ አባት ዉድ ስጦታችን የመዳን ምክንያታችን የበርሃዉ መናኝ በዚህ ክፉ ዘመን የተሰጡን አባታችን እርሰዎን የሰጠን አምላክ ስሙ ይቀድስ ። ወገኖቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ እናንተን የሰማ የአባታችንን እንባ ጸሎት እኛንም ይስማን አሜን በእዉነት
@mimiAsh-of4vq
@mimiAsh-of4vq Ай бұрын
የወንቅ እሽቱ ቅድስ ገብርኤል አባ ዮሐንስ ተስፋማርያም በጸሎታችሁ አስቡኝ ድረሱኝ ብዬ አላቀስኩኝ ልጄ በጣም ታማ ነበረች ቤተሰቦቼ በጣም ደሃ ናቸው እኔም ያሉት ስደት ነኝ የአራት ዓመት ልጅ ክፍሌ ውስጥ ጸሎት ቦታ ነበረና ተንበርክኬ ሁለት ቀን አለቀስኩት እንባዬን ጠርጎልኛል። ለኔ የደረሰልኝ ቅድስ ገብርኤል ለሁላችሁም ይደርስላችሁ አሜን በሉልኝ ቅዱስ ገብርኤል ጸሎት እምባዬን ሰምቶልኛል ልጄ ደናልኛለች ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ለቅድስ ገብርኤል ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን
@nihbig3509
@nihbig3509 Ай бұрын
አቤቱ አንተ የወንቅሼቱ ቅደዱስ ገብርኤል ሆይ እባክ የልቤን አሳብ አንተን ታውቃለህ በኔ ውሳኔ እንዳይሆን አንተን የሚጠቅመኝ ወስነልኝ የበረሃው መናኝ እንባና ፀሎት ድረሰልኝ
@user-fi8sf1zg5b
@user-fi8sf1zg5b 8 күн бұрын
አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባ ፀሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አባታችን ባሉበት እመብርሀን ትጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-sl2tc6yn8x
@user-sl2tc6yn8x Ай бұрын
የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለእናንተ የደርሰ አምላክ ሐኔም ለተጨነኩት ይድርስልኝ አሜን አሜን አሜን
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Ай бұрын
ለናተ የደረሰ ቅድስ ገብርኤል የወርቀሸቱ ለኛም ይድረስልን🤲🤲🤲
@samerasamer2280
@samerasamer2280 Ай бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን ለእናተንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንሰ አምላከ ወንቅሸ ቅዱስ ገብርኤል❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kuwkk759
@kuwkk759 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለእናተ ይደርስ አምላክ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድርስልን የአባታችን እንባና ፀሎት ይድርስልን አሜን
@user-ey4yt5zk3l
@user-ey4yt5zk3l Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለእናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሃንስ ለኛም ይድረስልን የዚህ ሁሉ ምክንያት አባታችን ናቸውና እድሜና ጤና ይስጥልን ጠታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን❤❤❤
@SaSa-ij8zs
@SaSa-ij8zs Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ወንቅሸ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይድረስል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@selambirhanu3721
@selambirhanu3721 29 күн бұрын
አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሀንስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን
@JcjhYfhs
@JcjhYfhs Ай бұрын
ሰለማይናገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፅብ ድንቅ ነው. ለወገኖቻችን የደረሰ እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያየእባታችን. እንባና ፀሎታቸው ለኛም ይድሩስልን እሜን. እባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እሜን. እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤቱሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን እንይ ድካማና ሃጥያተኛ ነኝ ና ዩወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ሆይለንይም ሰው እርገኝ ሰነቤቱስቦችይ
@Tigstgondriyew
@Tigstgondriyew Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድርስልን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-wr3ju6wc5c
@user-wr3ju6wc5c Ай бұрын
በእውነትእፁብድንቅነዉለእናንተየደረሰአምላዮሐንስአምላከ ገብርኤልለእኛምይድረስልንየተፈወሳችሁስለታችሁንየደረሰላችሁእኳንደስአላችሁ ለአባታችን ለበረሐዉመናኝረጅምእድመያድልልልአሜን❤
@BeleteAsefa-do6ok
@BeleteAsefa-do6ok Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ይድረስልን
@saraabara8031
@saraabara8031 Ай бұрын
እልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ጸሎት ለሐላችንም ይድረስልህ አባታችን እድሜ በጸጋ ያድልልን
@MsrtDmsei-yz8cx
@MsrtDmsei-yz8cx Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የኛውድ አባት እንኳንደህናመጣችሁልን 🙏🙏🙏ድናችሁ ተፈውሳችሁ ለመሰከራችሁልን ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ያባታችን እንባ ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ያባታችን እንባፀሎት አይለየን አሜን አባታችንን የበረሀው መናኝን ዘለአለም ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@hananma6884
@hananma6884 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገርስጦታውእግዚአብሔር ይመስገን ወገኖቼ ጨርሶ ይማራችሁ ለናንተ የደረሰአምላከ ቅዱስገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ይሰዲቷ እመብረሀን የጊናው ቄርቆስ ለኔም ለቤተሰቦቼም ድረስልኝ እኔም ለምስክርነት አብቃኝ አንተ የልቤን ታቃለህና የሚያስፈልገኝን አንተ ስጠኝ ልፍት ብቻ ሆኖብኛል አባቴ የበረሀው መናኝ እንባ ፀሎት ድረስልኝ👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊
@medhanieghirmayabera8839
@medhanieghirmayabera8839 Ай бұрын
በእውነት ለእዚኣብሔር የሚሳነው የለም የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ታምር እጹብ ድንቅ ነው እንኳን ደሥሥሥ ኣላችሁ ወገኖቸ ለናንተ የደረሰ ኣምላክ ዬሓንስ የበረሀው መናኝ የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የደብረዘይቷ ልዕልት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሁላችንም ይድረሱልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ny6qz2bf8x
@user-ny6qz2bf8x Ай бұрын
ለናተ የደረሰ የራማዉ ሉኡል የወንቀሸቱ ቁዱስ ገበ ብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ይድስልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
@zebenayzebenay240
@zebenayzebenay240 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልእግዚአብሔር ይመስገን ለእናተንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንሰ አምላከ ወንቅሸ ቅዱስ ገብርኤል ለእኛም ይደረሰልንአሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@FdCg-fc1yf
@FdCg-fc1yf Ай бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅ ነው የወንቅሸቱ ገብርኤል ታአምር ያባታችን እንባ ና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስ
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj Ай бұрын
አባታችን በፀሎት አሱቡን አተርሱን አባዬ ለናተ የደረሰ ቅድስ ገብርኤል ወለተ ስላሴ ነኝ በፀሎት አስብኝ አባዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sfggndfc-79
@sfggndfc-79 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሠ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያባታችን የበረሀው መናኝ እንባና ጾለት ለኛም ይድረስልን በጾለት እስቡኝ ለምስክርነት እዲያበቃኝ የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አጸደ ማሪያም ብላችሁ
@SaraSara-gn6hv
@SaraSara-gn6hv Ай бұрын
የኛልዩ አባታችን የበረሐው መናኝ በዚህ ክፉዘመን የተሰጡን ከፈጣሪ አቱንየሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እኛንም ከተያዝን ጭቀት ደውይ ባለንበት ይፈውሰን አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ይድረስሉን አሜን👏👏👏👏
@bsikiros7171
@bsikiros7171 Ай бұрын
Elllllllllll❤❤❤❤ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸት ቁዱስ ገብሪኤል የኣባታቸን ፆሎት እና እንባ ለሁላችን ይድረስብን ኣባታችን ገዳማችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ኣሜንንንን❤❤❤
@user-jm4ir3cc8s
@user-jm4ir3cc8s Ай бұрын
አሜን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚብሔር ይመስገን ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረሰ አምላከ ይኋንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እባ ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን ለመዳናችን ምክንያት ለሆኑን ለአባታችን ለበረሀዉ መናኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ባሉበት እግዚብሔር ይጠብቅልን አባየ በጣም አሞኛን በስደት በፀሎተወ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ ወገኖቸ አስቡኝ በጣም ነዉ ያመመኝ 😭😭😭
@SaddaSafda11-ox1pn
@SaddaSafda11-ox1pn Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ስለማይነገረው ስጦታው የወቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ ለኔም ድረስልኝ አባቴ የበረሀው መናኝ😢
@user-rk9to3lk8h
@user-rk9to3lk8h Ай бұрын
እግዚያቤር ይመስገን አባታችን እካደህነመጡልንእፁብድቅነዉእግዚያቤርይመስገንየመዳናችን ምክኒያት የሆኑትን አባታችንንእድሜቸዉያስረዝምልን ፀጋቸዉንያብዛል ንገዳማችንንንእስከዳግምምፀትአይፍታብን አሜንአሜንአሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወ ሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@atalaatala5419
@atalaatala5419 Ай бұрын
አሜን ፫ በእውነት ለዳናችሁ ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ፫
@user-cg2os5ow2p
@user-cg2os5ow2p Ай бұрын
በእውነት እፁብ ድንቅነው ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለእኛም ይድረስልን የተፈወሳችሁ ስለታችሁን የደረሰላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለአባታችን ለበረሐው መናኝ ረጅም እድሜ ያድልልል አሜን አባየ በፀሎት ያስቡኝ አይርሱኝ አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@jfbgfhggf7516
@jfbgfhggf7516 Ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 👏እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን እናንተን የሰማ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል እኛንም ይስማን 🤲🕊️አንተ የግፍ ቦታ የወንቅሸትው ቅዱስ ገብርኤል እኔም ከታሰርኩበት የሀጥያት ማሰሪያ እኔንም ፍታኝ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል እና 🤲🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ለናንተ ይደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብረኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን ❤❤❤
@munamunna4529
@munamunna4529 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው ኦግዚአብሂር ይመስገን አባታችን የመዳናችን ምክንያት ለሆኑን ሺ አመት ይኑሩልን ታሬክ ቀያሬው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል
@yesharug4578
@yesharug4578 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን ሐገራችን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@meseretawulew-do9fh
@meseretawulew-do9fh Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፣አባታችንን የስጠን አምላክ ይመስገን🎉 ። አባትችንን የምቱስላንን እድሜይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን ባሉበት እመብርሀን ትጠብቅልን በርከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን የኔ የጥያተኛዋ እድሜየን ለአባታችን ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተፈውሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ፣ ለናንተ የደርስው አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለኛም የአባታችን እንባና ጸሎታቸው በርከታቸው ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን❤
@mickaelclerget8712
@mickaelclerget8712 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ዳቢሎስ የእግርዎት መረገጫ ይሁንልዎት አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ie3sn8td2y
@user-ie3sn8td2y Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው እልልልልልልልልልል ልልልል እጽብ ድንቅነው እንኳን ደስ አላችሁ ለእናተ የደረሰ አምላክ ዮሀንስ አምላክ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን የመዳናችን ምክንያት የሆኖን አባታችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን አሜን
@nnnnhhj1727
@nnnnhhj1727 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዝአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስስስ አላቹህ ወገኖቻችን ለናንተ የደረሰ አምላከ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ለዘለአለም ያኑርልንገዳማችን ይጠብቅልን አሜን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኔም ለሐጥአተኛዋ ድረስልኝ አንገቴን ማስገባበት ቤት ስጠኝ ከነ ቤተሰቦቼ ከችግር አውጣን ለደጅህም አብቃኝ በፀሎት አስብኝ ወለተ ኪዳን ከነ ቤተሰቦቼ የበረሃው መነኝ አባቴ ፀሎቶት አይለየኝ😢😢😢
@alamark1631
@alamark1631 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልስለማይነገር ስጦታዉእግዚአብሔር ይመስን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖችችን ለናት የደረሰዉአምላክ ለኛም ይድረስልን አባታችንእሺአመት ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@AdisalemJiru
@AdisalemJiru Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልእንኳን ደስ አላችሁ ለናንተየደረሰ የወንቅሸቱቅዱስ ገብርኤል ለሁላችንም ይድርስልን❤
@alamark1631
@alamark1631 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ስለ ማይነገር ስጦታዉእግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናመጡልን አባታችን
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc Ай бұрын
በእውነት ስለማይነገር ስጦታው ልዑል እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁን አሜን ይሁን ይደረግልን እእልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል ለተፈውሡ ወገኖቻችን እንኳን ደስስስ አላችሁ ጨርሶ ይማረልን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል የወንቅሽቱ የበረሀው መናኝ አምላክ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ለሁላችንም ይደረስልን አሜን የመዳናችን መክኒያት ይሁኑንን። አባታችን በእውነት ሺ።አመት ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት ሰላማችውን ያብዛልን አሜን አሜን ክፉ ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን አሜን
@user-gk1ou5lk1d
@user-gk1ou5lk1d Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ለአባታን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🍃🍃🍃
@amaamm7487
@amaamm7487 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማራችሁ አሜን ለእናተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን ገዳማችን እስከ ምፅአት አይፍታብን አሜን
@aynogesese7113
@aynogesese7113 Ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስጌን እንኮን ደስአላችሁ ወገኖቻችን ለእናንተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የአባታችን እንባና ፀሎታቸው ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🤲
@user-ty1xs5ti8k
@user-ty1xs5ti8k Ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚ አብሔር ስራ እኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እናተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ይሇንስ ሁላችንንም ይስማን አባታችንንንን ሺሺሺሺሺሺሺሺ ዘመናትት ያኑርልን የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኔንም አስበኝ አደራህን
@user-yx3og3lw2f
@user-yx3og3lw2f Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ጸሎት ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ጸሎተወ አይለየን አሜን 🤲🤲🤲
@user-lb6hy4qx1c
@user-lb6hy4qx1c Ай бұрын
አሜን እግዚአቦሔር ይመሰገን እኳን ደሰ አላችሁ ለናተ የደርሰ ለሁላችንም ይድርሰልን የወንቅሸቱ ቅዱሰ ገብርኤል እኒንም ሰው አርገኝና ሰው ይግርመው አባታችንን ለዘለአለም ያኑርልን ጠላታቸውን ከግራቸው ሰር ይጣልልን አሜን
@addismana5153
@addismana5153 Ай бұрын
በእውነት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጨ ስር ይጣልልን ያይስዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን የአባታችን እንባና ለሁላችንም ይድሰልን አሜን አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@MesuShita
@MesuShita Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የናንተ የደረሰው የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ያባታችን እንባና ፀሎት ለኛም ለስደተኞች ይድረስልን አባታችንን በሰላም ላገራቸው ያብቃልን በፀሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gff7556
@gff7556 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለነተ የደርሰ ወርቅሸት ገብርኤል ለኛም ይድርስልን በሰላም ተሰደት መልሰህ ለደጂህ አብቃኝ ያሳቤን ሙላልኝ
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል። እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችንን ገዳማችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን
@AlmightyGOD812
@AlmightyGOD812 Ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@senaitwelaa
@senaitwelaa Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እንካን ደስ አላችሁ ውድ ምእመናን ለእናንተ የደረሰ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስ ልብ አሜን አሜን አሜን
@user-eb5hz5ww9u
@user-eb5hz5ww9u Ай бұрын
ለናተ የደረስ የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ለኛም ይድረስልን 🤲🤲🤲😔😔😔😔🙏🙏🙏
@3124aa
@3124aa Ай бұрын
አባትነት እንኳንም በሰላም መጡልን አባዬ ወለተ ማርያም እና ገብር ስላሴ ብለው በፃለትወ ያስቡን እኛም ለምስክርነት እድንበቃ
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 Ай бұрын
ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብረኤል የአባታችን እንባ ጸሎት ለኔም ለሃጢያተኛዋ ከነቤተሰቦቼ ይድረስልን😢
@user-pg9id8bz3g
@user-pg9id8bz3g 25 күн бұрын
አባታችን አባ ዮሐንስ እድሜና ጤና ይስጥልን
@kenubishbedl7517
@kenubishbedl7517 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@nsantslmon
@nsantslmon Ай бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለናንተ የደረሰላችሁ የወንቅሸቱ አምላከ ገብርኤል የበረሀዉ መናኝ አምላከ ዩሐንስ ለኛም ይድረስልን የሰላም አባታችን አትርሱን ከነቤተሰቦቼ አሜን አሜን አሜን
@merhawitabraha2168
@merhawitabraha2168 Ай бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አንኻን ደስ ያላችሁ ዎጎኖቻችን ለአናንተ የደረሰ አምላክ ቁዱስ ገብርኤል አምላክ ቁዱስ የውሃንስ የራማ መልአክ የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል፡አንድህም የአባታችን፡አንባ ጸሎቶት ለአኔም ደርሶ ለምስክርነት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን ይሁን፡ይደረግልን
@tigistyemariamlij4063
@tigistyemariamlij4063 Ай бұрын
የወንቅሼት ገብርኤል የጭረቀቴ ደራሽ የሕመሜ ፈዋሽ የበረሐው መናኝ ጀግና አባት አሉበት 🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏እንኳን ደሥ አላቹህ እናተን የሠማ እኛንም ሠምቶ ለምስክርነት ያብቃን አባታችን ወላለም ይኑሩልን ቀውነት 🕊🕊🕊👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾❤❤❤❤❤❤ አባታች የመዳናችን ምክንያት 🕊🕊👏👏👏👏🌾🌾
@user-tp2jz3bs4j
@user-tp2jz3bs4j Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹህ ወገኖቻችን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለኔም ይድርስ አባታችን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን
@user-jr9jp6rz1x
@user-jr9jp6rz1x 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲
@user-fu7pr9rq2o
@user-fu7pr9rq2o Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-ms5gl4uu9u
@user-ms5gl4uu9u Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሰችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የበረሀው መናኝ እንባና ፀሎት የእኛም ይድረስልን አባታችን ወለተ ተክለሐይማኖት ብለው በፀሎትዎ ያስቡኝ 😢😢🙏🙏🙏🙏
@user-sv7xk1cs1h
@user-sv7xk1cs1h Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን💐ስለ ማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነዉ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችን ይድረስልን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸዉን ያርዝምልን ባሉበት ከክፉ ሁሉ እመብርሃን ትጠብቅልን ክፉ አይንካብን ሺ አመት ያኑርልን አሜን
@georgehaddad1810
@georgehaddad1810 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@HaymanotA-lw6ux
@HaymanotA-lw6ux Ай бұрын
አባታችንን እድሜናጤናይስጥልን ጥላታቸዉን የግራቸዉስር መረገጫያርግልን
@hayhay9005
@hayhay9005 Ай бұрын
የኛ ልዩ ስጦታችን አባታች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን አሜን
@Nardoszawudu
@Nardoszawudu Ай бұрын
የበረሐዉ መናኝ የአንድነት የፍቅር የሰላም አባት የኛ ልዩ ስጦታ እንኳን ደና መጡልን🎉ስለ ማይናገር ስጦታዉ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስ አላችሁ ወገኖቻችን 👏እናተን የሰማ አምላክ ሁላችን ይስማን አሜን፫ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃን
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 Ай бұрын
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል ለናተየደርስ የወንቅሽት ቅድስ ገብሬል ልባችን እንባና ፀለት ለኔም ይድርስልኝ ስው ለመሆን ያብቃኝ አሜን
@user-fh8hs4ve8o
@user-fh8hs4ve8o Ай бұрын
አባታለሜ እኳን ደህናመጡልን አባታችን
@AAa-pb8id
@AAa-pb8id Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእዉነት እፁብ ድንቅ ነዉ ድናችሁ ለመሰከራችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለእናንተ የደረሰዉ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን አባታችንን እድሜና ጤናን ይስጥልን ጥላታቸዉን የእግራቸዉ ስር መርገጫ ያድርግልን ባለሁበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባዬዬዬዬዬ አሜን አሜን አሜን😊
@addismana5153
@addismana5153 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩርልን አሜን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለናተ የደረሰ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሐንስ አምላክ ቅዱሳን የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን
@zahrazahra-ot9gh
@zahrazahra-ot9gh Ай бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የፍቅር አባት ሺ ዓመት ያኑርልን አሜን ድናችሁ የመሰከራችሁ ወገኖቼ ጨርሶ ይማራችሁ ለናት የደረሰ አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብርኤል ለኛም ይደረስልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ገዳማችን ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@user-on4in4wx8i
@user-on4in4wx8i Ай бұрын
እግዚያብሄርይመስገን በእውነትእፁብድንቅነው የወንቅሸትታአምርእንኳንደስአላችሁወገኖቼ ጨርሶይማራችሁአሜን❤ አባታችንንእግዚያብሄርአምላክባሉበትይጠብቅልንአሜን
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Ай бұрын
ለእናንተ ይድረስ አምላክ ዮሐንስ ለኛም ይድረስልን አሜን ለአባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልኝ በፀሎት ወለተ መድህን ኪኒቤተስባችን አስብን
@lamrotdemis5698
@lamrotdemis5698 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እጽብ ድንቅ ስራው ከአእምሮ በላይ ታላቁ የወንቅ እሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልል
@AaAa-xh5bn
@AaAa-xh5bn Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለናተ የደረሰ ለሁላችንም ይድረስልን
@LovelyCakeSlice-gc6vg
@LovelyCakeSlice-gc6vg Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እኳን ደሳላችሁ የራማው መላክ የወንቅሸቱ ለኘም ይድረስልን አምላከ ዮሐን አሜን አሜን አሜን
@selamtube9373
@selamtube9373 Ай бұрын
እልልልልልልልል ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለእናተ የደረሰ ለእኛም ይድርስልን ቅንቆቅልሻችነን ይፍታልን አባታችነን ባሉበት ቦታ ይጠብቅልን አሜን
@user-uy3pz7vi7j
@user-uy3pz7vi7j Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቶች ወንድሞች እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተ የደረሰ አብሳሪው መላክ ለኛም ይድረስልን
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሄር ይመስገን 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤🎉❤🎉
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን,አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለናተ የደረስ ለሁላችንም ይድረስልን ተፈወሳችሁ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራችሁ ❤
@user-zi3mi2ln9v
@user-zi3mi2ln9v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AAh-vj1hz
@AAh-vj1hz Ай бұрын
እልልልልልልልልልልል 👏👏 ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ስራው ተነግሮ አያልቅም ❤
@user-cr7xg7fe1u
@user-cr7xg7fe1u Ай бұрын
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ ለናቴ የደረሰው አምላክ ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን አባታችንን እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቅልን ገዳማችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@mariamalhammadi2963
@mariamalhammadi2963 Ай бұрын
እልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@user-xw4nw3ky7o
@user-xw4nw3ky7o Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እፁብ ድንቅነው ላባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መርገጫ ስር ይጣልልን እስከምጽአት ያኑርልን አሜን ያይሰዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ባሉበት ትጠብቅልን አሜን የተፈወሱ ወገኖቻችን እኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን አሜን ለናተ የደረሰ አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል አምላከ ቅዱሳን ለሁላችንም ይድረስልን አሜን አባታችን ገዳማችን ሐገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@masaratmasarat3220
@masaratmasarat3220 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቻችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችንን ገዳማችንን ሀገራችንን ማህበራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hshsgsgw3999
@hshsgsgw3999 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የዳናችሁ የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን አሜን 🤲🤲🤲 አባታችንን ባሉበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን የተዋህዶ ኮከብ የበርሐው መናኝ እንኳን በሰላም መጡልን በረከትዎ ይደርብን አባዬ በጸሎትዎ አይርሱኝ ወለተ ተክለሐይማኖት ብለው ደካማ ልጅዎት ነኝ 🙏እሰራለሁ የት እንደሚደርስ አላቅም 😢እኔም ሰርቼ ተለውጨ ለምስክርነት ያብቃኝ 6 አመት ሙሉ ባዶ ነኝ በሰው ሀገር ተሰቃዬሁ😢
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1365 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
20:02
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1351 A ''ሰው አይደለሁም''
37:34
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 11 М.
ቤዛዊት ማርያም ታምረኛዋ ገዳም
11:32
Zed filatawose Tube
Рет қаралды 9 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1355 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
21:18
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1357 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
22:33
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1359 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
20:42
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1356 A ''የምታልሙትን ሕልም አትስሙ
43:43
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН