Aba Yohannes Tesfamariam Part 265 A '' አንቺ ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ''

  Рет қаралды 63,258

Translated title

Translated title

Күн бұрын

ስብከት በአምስቱ ገዳማት መስራችና አበምኔት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Пікірлер: 553
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ናጤና ይስጥልን እኛም ለዚ የተቀደሰውን ቦታ ለመድረስ እግዚአብሔር ይርዳን
@hiwetatsbeha
@hiwetatsbeha 5 ай бұрын
አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም የ አግዚአብሔር ስጦታ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ::
@ጽዮንንጉሴሰበነማርያም
@ጽዮንንጉሴሰበነማርያም 6 жыл бұрын
በእዉነቱ አባቴ አባ ዮሐንስ ትምህርታቸዉ ልብ የሚነካ ከምግብም በላይ ምግብ የሆነዉን በአማረ ሁኔታ አስተምረዉ ልጆቻቸዉ መልካም ፍሬእንድናፈራ የሚተጉ ንፁህ ባህታዊ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልን ተቆጥሮ የማያልቅ እንደምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት እድሜዎት ያርዝምልኝ ጠላት ይፈር መድረሻ ይጣ እንቁ የተዋህዶ አርበኛ የስደተኞች አባት ኑሩልን ዘላለም በእድሜ በጤና
@ayni2800
@ayni2800 6 жыл бұрын
እድሜና ጸጋውን ያብዛልክ አባ እኔስ ብስማው ብስማው የማትጠግብ ነህ ከደጂሕ ለመምጣት ያብቃኝ ቅድስ ገብርኤል
@Shewa2219
@Shewa2219 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ በርከት ያስማልን አባ በፀሎቶትን ያስቡኝ አፀደገብሬኤል ብለውእኔ ሀጥያተኛዋ እስከነቤተስቡቼን
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎት ጸሎቶትም ይድረሰኝ ለወለተ~ኪዳን እድሜ ከጤና ጋርም የ#ድንግል #ማርያም#ልጅ ይስጥልንም
@ginetalemu8385
@ginetalemu8385 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 11 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሺአመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@seniseni7462
@seniseni7462 6 жыл бұрын
አባ ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጦት መንበረ ሀና ነኝ በፀሎቶት አስቡኝ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃኝ አሜን
@denbushdaregaso3359
@denbushdaregaso3359 6 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባ በፀሎት አሰቡን
@simonsimon4553
@simonsimon4553 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ያሰማን አባዬ አግዚአብሔር ይመሰገነ አዴሜና ጤና ይሰጥልን አባዬ በጸሎት አሰብኝ ሰዴትኛ ነኝ
@toromamo5177
@toromamo5177 6 жыл бұрын
የማይጠገብ ትምህርት ነው ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እረጅም ዕድሜ ይስጥልን አሜን
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ
@ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@sofialove635
@sofialove635 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አይረስን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ አባዬዬ አሜን አሜን❤❤❤
@mekedsabreham7089
@mekedsabreham7089 6 жыл бұрын
Amen kale heyewot yasemalen le Abatachn lasetemaren lemekeren le amelakachn keber ena mesegana yegebaw Aba bedet behatsiyat yekoshshenewn betsolot asebun
@iettay9053
@iettay9053 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ የፍቅር የሰላም አባ አባይሀንስ ተስፋማሪያም የበረህው መናኝ የስምተኘውሺ እግዛብሄር ስለወደደን ናስለመረጠልን ክብርለእግዛብሄርይሁን በጾሎቶት አትርሱኝ ከስደት መልስ ለዚህ ለተቀደሰደጆት ያብቃኝ
@merihthomas5318
@merihthomas5318 5 жыл бұрын
Edme matusala naba Johannes Tesfamariam ykun Amen Amen
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን እግዚአብሔር በፅጋ ላይ ፅጋውንያብዛሎት ልዩ እባቴ ስላሞት ይብዛልን አሜን
@wshetalwedmwshetalwedm1012
@wshetalwedmwshetalwedm1012 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን..... ቃለ ህይወት ያሰማልን......አባታችን አባ ዮሃንስ ተ/ማርያም አረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን ፫... በእውነት በጣም ድንቅ አባት ናቸው እንዲህ ነው ባህታዊ ማለት ልኡል እግዚአብሔር ከእርሳቸው ይሁን ወቅሸት ገብርኤልን ለደጃፎን ያብቃን አሜን ፫።
@WorkuhaYemiru
@WorkuhaYemiru Ай бұрын
አባዬ እድሜሁን እደ መቶ ዛላ ያብዛላዋት የስደተኞች አባት የደካሞች የኮሳሶች አባት ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቅዋት❤❤❤❤❤
@wardehabibi6
@wardehabibi6 6 жыл бұрын
አባ ቃላህይወትን ያሰማልን እግዝያብሄር. በእጆት ለመባረክ ፊቃዱ ይሁንልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@hiwottasefaw9096
@hiwottasefaw9096 6 жыл бұрын
አባታችን እድሜ እነ ፅጋውን ያብዛላችውህ ውእቅሽት ደጅዋውን እስከምርግጥ በፅሎት አስቡኝ በስው አገር ጭንቁኛል አፀደ ማርያም
@zemenayemeru2238
@zemenayemeru2238 6 жыл бұрын
አባየ እርጅም እድሜ ይሠጥልን ከጤና ጋር ፀጋውን ያብዛወለት
@ኮኮብየጌታባርያ
@ኮኮብየጌታባርያ 6 жыл бұрын
ለባታችን ቃለሂዎት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያዉርሥል አባታችንን በእድሜ በጤና የቆይልን አሜን አሜን አሜን
@yoursyours5201
@yoursyours5201 7 күн бұрын
Kale hiywet yasemalin yagelglot zemenachihun ybarkiln 🤲 abatachin betolot asbugn hirute silase eyalalu ehtenm hulete sebet eyalalu wendme hulete eyesus eyalu
@frehiwetbaraku6246
@frehiwetbaraku6246 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን
@እራመዳለሁበተስፋ-ኰ5ጨ
@እራመዳለሁበተስፋ-ኰ5ጨ 6 жыл бұрын
አባ የእርስዎ ስብከት ማርና ወተት ነው በእውነት ይጣፍጣል
@እኔየማርያምነኝእኔየ-ሸ8ጀ
@እኔየማርያምነኝእኔየ-ሸ8ጀ 6 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን አባ የፍቅር አባት ኑሩልን ቃለህይዎት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ6ጘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጘ6ጘ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የኛ መጺናኛ እርሰወን ለእኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባቴ በእኔ ሀጤተኝዋ አደበት ማመስገን ባለችልም ሺአመት ኑሩልኝ
@chitayochitayochitayo5975
@chitayochitayochitayo5975 10 ай бұрын
Amen amen amen qale hiwot yasemalin abbayee yiftu yibarku be tsoloti asibuyi welete maariyaam sayilee gabree.iil bilachu 🤲🤲🤲✝️
@DhSvh-lf5ib
@DhSvh-lf5ib 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ኤድሜና ጤናዏትን ይስጥልን በረከትሁ ይደርብን አሜን አሜነ አሜን በጸሎቱሁ ይማረን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ በጸሎትሁ አስቡን አባ
@እኔ.የማርያም.ነኝእኔ.የማ
@እኔ.የማርያም.ነኝእኔ.የማ 6 жыл бұрын
አሜን. ለዚ. በረከት. እድካፈል. አባቢ. መናኙ. ሙት. አሳው. አባ. የሐንስ. ቆቦስ. ተስፈ. ማርያም. እርዱኝ. ከታሰርኩበት. ፉቱን. በፀሎቶት. አስብኝ
@melkammequant115
@melkammequant115 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወይ ያሰማለን ያገልግሎት ዘማኖተን ያረዝምልእን መእግስተአ ሰማያት ያውረሰለን አሜን አሜን አሜን
@የአርሴማልጅወለተሚካኤል
@የአርሴማልጅወለተሚካኤል 6 жыл бұрын
ቃል ህወትን ያሰማልን አባ እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አባ በስደት አገር ነው ያለሁት በፆሎቶወ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ
@hanagetu8393
@hanagetu8393 6 жыл бұрын
አባታችን አባይሂንስ ተስፋማሪያም ስላም ለአናተ ይሁን ክበር መስጋና ለአምላካችን ይሁን መላይክቱ ውንቀሽት ገበሪል ክስድት ተመልስን ክርስው መተን ብርክቱን አንድንካፍል ዘንድ ይርዳን አባ ለርስው ርጅም እድሚ እና ጢና ይስጥልን አሜንን አባ በስድት ያለነውን ሀጣተኛውቹን በፁለት ያስቡን
@zinatube2251
@zinatube2251 6 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ከንች ጋር ይሁን እህቴ የአባን ፎቶ ካለሽ ላኪልኝ please
@zinatube2251
@zinatube2251 6 жыл бұрын
00971561445337
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጀ6ጘ
@እግዚአብሄርፍቅርነዉ-ጀ6ጘ 6 жыл бұрын
+የማርያም ልጅ 4453 እህቴ ፎቷቸዉን ከገኜሽ ለኔም እንድትልኪልኝ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemanetesfaytesfay3080
@yemanetesfaytesfay3080 5 жыл бұрын
Abatachen aba yeowhanese tesfmaryam selam lante yuene kebre leftari medehnalem yehuen lemlaketue wnkshte gebrale gedamue wede hagrachen temlesen lewnkshte lemmetate yabkan egzabhre ftarye yagzen
@semeretekle8604
@semeretekle8604 4 жыл бұрын
Yabrhaw maney aba yohannes tesfamariam bhaqi orthdox tewhahdo tanber nzlalem
@egezebhermelkamnew209
@egezebhermelkamnew209 6 жыл бұрын
Kalhiwot yesemelen Abatechin bereketachuw yederesen Amen
@fahadnoor8184
@fahadnoor8184 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን አባታችን እርጀም እረሜሥጥልን አባ እረስወን ለኝ የስጥን አምላክ ይመስግን ሁልግዚ አንጥወት አባታችን ጥባቂአችን እርኘችን በርክትወ አይልይን አሜን አሜን አሜን
@BulchaZenebech-fl9mb
@BulchaZenebech-fl9mb 11 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባየ ናፍቆቴ እኳን ደህና መጣችሁልኝ እረጅም እድሜ ይስጥልን ኑርልን አባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@backwow
@backwow 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@Kalama-sn4jw
@Kalama-sn4jw 6 жыл бұрын
Amen kale hiyote yesemelen abatechen edem tena yesetelen betselotachewu hesabugn abate
@MastewalJenberu
@MastewalJenberu 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ውድ አባታችን እንኳን በሰላም መጦልን ናፍቆታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስጹን የህይወትን ቃል ለመገቡን ለአባታችን ለበርሀው መናኝ ቃለ ሂይወትን ያሰማልን አሜን
@wbitzewduwbitzewdu3506
@wbitzewduwbitzewdu3506 6 жыл бұрын
Amen amen amen kalehywot yasemaln bedmiye betega ybarkln
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁልን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን አገልግሎት ዘማናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ጠላታቸው እግራቸው መረገጫ ይድረግልን አሜን❤❤❤❤❤
@እራመዳለሁበተስፋ-ኰ5ጨ
@እራመዳለሁበተስፋ-ኰ5ጨ 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ እድሜ ና ፀጋወትን ያብዛሎት እኛንም በፆሎትወ አስቡን ።
@የመድኃኒዕለምልጅነኝአናቴ
@የመድኃኒዕለምልጅነኝአናቴ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ሆይ በረከተወት ይደርብን ፀሎተወት አይለየን
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 6 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን በእውነት አባ የአንቱን ትምህርት በምሰማግዜ በስደት ያለው አይመስለኝም በወንቅሸት ያለው ያህልነው የሚሰማኝ እግዚአቢሄር ይመስጌን በስደትም ሁነን ቃሉን ይመግበናል በአባታችን ላይ አድሮ አባታችን እግዚአቢሄር ያቆይልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@melishoaessfa312
@melishoaessfa312 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልላልልልልልፕ
@signalsignal7444
@signalsignal7444 6 жыл бұрын
አባ በፀሎቶህ አሥቡን ለአባታችን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@freweynitesfay-q4g
@freweynitesfay-q4g 3 күн бұрын
ስብከቱ ስሰማሎቤይደሰቴሎ አባቴ ዝሜሬመላእካንያሰማልን
@ስንቄ
@ስንቄ Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ፈጣሪ ይጠብቅልን አባታችንን የኛ አባት የስደተኞች አባት የታሪክ የፍቅር አባታችን ሺሺሺሺ አመትኑሩልኝ አባዬ በፀሎታችሁ አስቡኝ❤❤❤❤❤
@safiyasafiya9987
@safiyasafiya9987 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አቦ የሠማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 3 жыл бұрын
አባታችን የፍቅር አባት አባዮሀንስ ተስፉማሪያም ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅል 🤲🤲🤲
@የወለዋቅብጥብጥነኝእናቴን
@የወለዋቅብጥብጥነኝእናቴን 6 жыл бұрын
አባየእድሜወንያርዝምልን እግዚአብሄር በጾለቱህአትሩስኝ በባእድሀገርእየተሰቃየሁነውድረስልይ የወንቅሸትቅዱስገብርኤል
@sampearsampear5332
@sampearsampear5332 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አባ ዬሐንስ ተስፋ ማርያም የበርሀወመናኝ;;;ሽአመት-+++ኑሮ ቃል ህይወት ያስማልን
@ge8475
@ge8475 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም ዕድሜ ይስጥልን አባዬ ✝️🙏
@tenabayebaye5412
@tenabayebaye5412 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሚ በጤና ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-መ7ጘ
@ተዋህዶሀይማኖቴየጥን-መ7ጘ 6 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ሺ አመት ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በስጸሎት አስቡኝ አባቴ በስደት ነው ያለሁት
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 6 жыл бұрын
አባቴ የበረሀው መናኝ አባዩሀንስ እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን የስደተኖች አባታችን በእርስወ እንባ እና ፀሎት ጥላታችን ድያብሎስ ይወደቅልን የራማው መላክ ቅዱስ ገብርኤል በእርስወ እጅ እንድንባረክ ይርዳን ይህንን እንድናይ ያደረገ አምላካችን መድሀኒታችን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ይክበር ይመስገንንንንንን
@aweertechumq2936
@aweertechumq2936 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ እመብርሀን ትባርከው ታለምልምልን አቤቱ እድሜ ልክ ታስረን ለምንዛጥነው እኛ ታስረን እናት አባት ታስሮ እዳንሞት ይርዳን የድንግል ልጀ አቤቱ አቤቱ አቤቱ ቀኑን በሙሉ አለቅሳለሁ ጭቀት በጎዳዬ ገብትወብኛል
@celcel5175
@celcel5175 6 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቂዩት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቴ የበረሀው መነኝ በፀሎቱት አሰብኝ አባቴ ወለተ ኪዳን
@አለምነሽየድንግልባርያ
@አለምነሽየድንግልባርያ 6 жыл бұрын
እስከዚች ሰአት ላደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አባ እረድም እድሜ ከጤና ይስጥዎት ፀጋው እንደ ሸማ ያጎናፅፈዎት አሜን አሜን፡አሜን
@izaramuwandafra3294
@izaramuwandafra3294 6 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህወትን ያስማልን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እረጅም እድሜና ጢና ያድልልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@sayedsayed532
@sayedsayed532 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማን አባ እግዚ አብሔር እድሜና ጤና ይስጠወት
@zebnasemawmengesha6812
@zebnasemawmengesha6812 6 жыл бұрын
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ልኡል እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ አባታችን 1000ሽ አመት ኑርልን
@ZahraAd-u3n
@ZahraAd-u3n 3 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini
@muluhanes6432
@muluhanes6432 6 жыл бұрын
ኣባታችን ረጅም እድሜ እግዚኣብሀር ይስጥወት በጸሎትዎ ያስቡን ወለተ ማርያም
@ሁሉመልካምነው
@ሁሉመልካምነው 6 жыл бұрын
Aba Yohanis Kale Hiwot Yasemlen Amen Amen Amen
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በእውነት እንዲ አይነት አባት የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 😍😍😍 አባታችን እንባዎት ፀሎቶት ዝማሬዎት ይታደገኝ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mestheflkbusl6532
@mestheflkbusl6532 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል።ቃላትአጠረኝ።የኛአባት።እምነወደወት።እማንናፍቀወት።እምናከብረወት።ኑረለንለዘላለለም።3000ኑርልኛለናስትለ።እግዚአብሄር።የእኔንእድሜይስጥህ።አማላከይሃንስ።ለንስሀምትአብቃኛ።አምላከቅዱስገብረኤል።ለደጆህአብቃኛ።አሜን።አሜን።አሜን። 🙏🙏
@mestheflkbusl6532
@mestheflkbusl6532 6 жыл бұрын
አሜን።አሜን።አሜን።አባይሃንስ።እርስወበሚሰብከውትምህርት።እናበመዝሙርወት።ሰማተንእንደንለወጥ።ያብቃን።በሰደትያላችሁ።እህትወንድሞቸ።አማላከይሃንስ።ሰላምእናፍቅር።የማሰተውልልብይስጥልኝ።ከኔየበረታችሁ።አስቡኝበፅለታችህ።አሜን።አሜን።አሜን።
@mestheflkbusl6532
@mestheflkbusl6532 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል።ቃለህዮትንያሰማልን።አባይሃንስ።የበረሀውማነኝ።ዘንኛው።ማራኪው።የወንጌልገበሬ።በፅለትአስቡኝ።ወለተማርያምብልው።አማለከይሃንስ።ቅዱሰእግዚአብሄር።ለአይንስጋያብቃኝ።ከስደትመልሶ።የድንግልማርያምልጅ።ቸሩመድሀኒአለሜ።አሜን።አሜን።አሜን
@mestheflkbusl6532
@mestheflkbusl6532 6 жыл бұрын
ድንግልሆይ።ደስይበልሽ።በቅዱስገብረኤል።ቅድስትሆይ።ለምኛልን።በሰደትለአልን።ልጅችሽ።ንይስደትነግር።ታውቂውአልሽንና።እናታችን።ተስፋችን።ከሞትወደህዮት።የተሸጋገራነብሽ።እናታችን።ከደጅሽን።ያሉትን።ልጅችሽንባርኪአቸው።እኛንምበስደት።ያለነዉንምባርኪን።አሜን።አሜን።አሜን።አባታችነንአደራ።እመቤቴሆይ።አይንለስጋአብቂኝ።በለተማርያም።በለውአባበፅለትአስበ።3000።ነርልኝአባ
@batemtku729
@batemtku729 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ6ጀ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ6ጀ 6 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@amenamenamentsehayyemariam4448
@amenamenamentsehayyemariam4448 6 жыл бұрын
እድሜ ና ጤና ለአባታችን ይስጥልን አምላከ ዮሀንስ
@yeshialemalmawmihret8862
@yeshialemalmawmihret8862 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጠወት አሜን አሜን አሜን
@GhrhyGhggg-vw7op
@GhrhyGhggg-vw7op Жыл бұрын
አሜን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን
@hamocell5982
@hamocell5982 6 жыл бұрын
አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን በፆሎቶት ይማረን እኛም ልጆቹ ነንና በረከቶት ይደርብን የአባታችን አምላክ እኛም ተራዳን ከሚያስጨንቀኝ ጣላት አድነኝ እኔም ቁሜ ለመመሰከር ያብቃኝ የጠላትን ሀይል ደምስስልን መዳኔ አለም የድንግል ማረያም ልጅ!!!!
@yegeltube8294
@yegeltube8294 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታን ቃል ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ፀጋውን ያብዛልን በ ስደት ያለነውን ልጆቾት በፀሎት አስቡን ለ እደጃቹ ያብቃን
@ሁለተእየሡሥየድንግልልጅ
@ሁለተእየሡሥየድንግልልጅ 6 жыл бұрын
አባታችን ያተ ፅለት ይደርሥልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@serkalemkalam682
@serkalemkalam682 5 жыл бұрын
አምላኬ ዩሀንስ። ሆይ በአይነ ስጋ ወደ እውነተኛ ወንቅሽት ቅዱስ ገብረኤ ገዳም። መጥቸ ብእርስወ። እጅ። እባረክ ዘንድ። የእግዚአብሔር። ሙሉ ፈቃዱ ይሁን አሜን አሜን
@belayneshamare5950
@belayneshamare5950 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእውነት ቃላት ያጥረኛል የአባታችን ነገረ እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ ይጠብቅልን ሺህ አመት ይኑሩልን የእኔን እድሜ ቀንሶ አባየን ያኑርልኝ
@aass9997
@aass9997 6 жыл бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን እመብረሀን ክብርይግባት አባታችን እርስዎ የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን እህት ወንድሞቼ ተባረኩልኝ አባ እድሜዎን ያርምልን መድሀኒአለም የእውነት አባት።።።።።።።።።።
@yedingil
@yedingil 6 жыл бұрын
አባ እድሜና ጤናን ጸጋዎትን ለ ዘልአለም ያብዛሎ ት!!!!!!!!
@mimegosaa1037
@mimegosaa1037 6 жыл бұрын
የ ድንግል ልጅ
@gdgshdhdh8887
@gdgshdhdh8887 6 жыл бұрын
የ ድንግል ልጅ ነኝ ያማላጃ amen amen amen
@አበባሙሉ
@አበባሙሉ 6 жыл бұрын
የ ድንግል ልጅ ነኝ ያማላጃ አሜን አሜን አሜን
@chernatarega3359
@chernatarega3359 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bxbxhxhbxbxbbxxb9583
@bxbxhxhbxbxbbxxb9583 6 жыл бұрын
የ ድንግል ልጅ ነኝ ያማላጃ Elelelelelelelel
@astera3589
@astera3589 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ላአሰተማሩን ለመከሩን ለበረሀ መናኝ ቃለ ህውይት ያሰማልን የስደተኞች አባታችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልአሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤
@xhccdgfg8020
@xhccdgfg8020 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜሁን ያርዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉሁሉ ይጠብቅልን
@ወለተማርያም-ኸ3ሰ
@ወለተማርያም-ኸ3ሰ 6 жыл бұрын
Aba ergem edeme yematufalian edeme yesetewet nwruln aba. Yena abat berwketewe yederebegn lesedetegnawa le welete mariyame negn kale hweit. Yasemalennnnnnn amen
@tegesttegest2797
@tegesttegest2797 3 жыл бұрын
Amen amen amen abaye betslot yasbugne besedet alem new yalhut berktwot yederben elllllllllll
@የአርሴማልጅ-በ9ፀ
@የአርሴማልጅ-በ9ፀ 5 жыл бұрын
አባ መናኙ ቅዱስ ገብርኤል እረዥም እድሜና ጤና ያድሎት አሜን አሜን አሜን
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ እድሜ ከጤና ጋራ ተመኝሁሎት አባዬ እኔንም ቤተስቤንም በዖሎታቹውን አስቡን እኔም ከስደት መልስ ከነቤተስቤ ለቤቱ አብቃኝ አሜን
@Abeeba-f9t
@Abeeba-f9t Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሸሸሽ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@almaskabada6178
@almaskabada6178 Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
@የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 8 ай бұрын
ኣባት ኣለም ልዩ ስጦታችን በእዉነት ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋቸዉ ያብዛልን የተዋህዶ ሃሪበኛ ሺ ኣመት ያንሩልን❤❤❤❤
@ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
@ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ 6 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ ረጅም እድሜ ይስጦት እኛንም በስደት ያልነዉን በጸሎቶት አስቡን
@almazabrha660
@almazabrha660 Жыл бұрын
ኣባዬ ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን የኛ መፅናኛ👏👏👏❤❤
@ስንቄ
@ስንቄ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላምመጡልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤
@aynalemgetachew520
@aynalemgetachew520 6 жыл бұрын
አባ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!!!!
@serenasereno4144
@serenasereno4144 6 жыл бұрын
Aba be tselot asbugni. Mefes kidus berso adero enenm ygobgnin. Enbawon sekayon ayto. AMEN AMEN AMEN.
@Madena-hh3jw
@Madena-hh3jw 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህዪወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ወለተማርያምየሚካኤልልጅ71
@ወለተማርያምየሚካኤልልጅ71 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን የፈጣሪ ስጦታችን
@Es-im8ue
@Es-im8ue 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን አባቶችን ፀጋውን ያብዛልን በጸሎት አሰቡ 🙏🙏🙏😢😢😢
@ትግስትታደሰ-ኰ8ኘ
@ትግስትታደሰ-ኰ8ኘ 6 жыл бұрын
በእወነት ለአባታችን ቃላሂት ያሰማልን ሺ አመት ያንርልን አሜን
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ላባታችን ረጅም እድሜና ቴና ይስትልን ፀጋ ውንም ያብዛሎት የበረሃው መናኝ ኣባቴ በፀሎት ኣስቡኝ
@vccvv2865
@vccvv2865 3 жыл бұрын
አሜን አባቴ በፀሎት አሥቡኝ ከነቤተሠቤ
@trineshtrinesh7673
@trineshtrinesh7673 6 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ላባታችን እረጀረም እድሜና ጤና ይስጥል እኛንም በዚህ ቅዱስ ቦታ ያቆመን ዘድ ቅዱስፍቃዱ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 554 A '' በዓለም ፍጻሜ… ''
1:00:37
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 43 М.
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 3,5 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 266 A የፈውስ ስርዓት
1:35:57
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 84 М.
Memeher Girma Wondimu Video 82  አጥርቶ  ባለማየት እንደ ሎጥ የጠፋ ትዉልድ
43:44
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 46 М.
34. የምሕላ ጸሎት በወንቅ እሸት ገዳም
27:08
Wenkeshet Gedam
Рет қаралды 14 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 7 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)
1:00:02
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 107 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 293 A የፈውስ ስርዓት
1:58:53
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 56 М.