Aba Yohannes Tesfamariam Part 266 A የፈውስ ስርዓት

  Рет қаралды 84,049

Translated title

Translated title

Күн бұрын

የፈውስ ስርዓት በአምስቱ ገዳማት መስራችና አበምኔት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Пікірлер: 755
@nardosezewudu3524
@nardosezewudu3524 2 жыл бұрын
አባዬ የመንገዉ እረኛ ያአለም መዳሃኒት ያአለም ኮከብ ዝነኛዉ ባሕታዊ የበረሃዉ መናኝ አባታችን ሽህ አመት ዩኑሩልን ቃል የለኝም ለሶ እግዛሃቤር ይመስገን እሶን ያደለ አምላክ እንኳን ደስስስ አላቹሁ ወገኖቸ ለናተ የደረሰ አምላከ ገብሬኤል አምላከ ዮሃኒስ ለኛ ይድረስ አባታችን በመንፈስ ይዱረሱልን እስከቤተሰቦቸ
@serkalemasfaw6672
@serkalemasfaw6672 2 жыл бұрын
አባዬ የሁሉም አባት የስደተኞች ተስፋ የበረሀው መናኝ ጀግናው ባህታዊ ሺህ አመት ያኑርልን
@dejuhureso7717
@dejuhureso7717 2 жыл бұрын
ምትክ የለሽ አባት እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን ለሰጠን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@EeEe-rj5zz
@EeEe-rj5zz 9 ай бұрын
አባታችን ኧረ ኑሮዉ ከበደኝ በስደት መከራ በላሁ አባየ የቅዱስ ገብርኤል ወደጅ በእንባህ በፆሎቶዉ አስበነ እርዳታህ አይለየን አሜን
@የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ
@የስላሴባሪያነኝ-ቨ5ቘ 2 жыл бұрын
አባዬዬዬ የኛ ልዩ እንኳን ተወለዱልን የኛ ደም መለሽ ጸጋዉን አብዝቶ ሺ አመት ያኑርልን በረከትዎ ይደርብን ለወገኖቻችን የደረሰ አምላከ ዮሐንስ ለሁላችንም ይድርሰ አሜን
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 2 жыл бұрын
አባታችን የጨለመ የከፋው የተጨነቀው ያዘነው የተከዘው የምጽናናብወት ልዩ ስጦታችን ቃለ የለኝም እጹብ ድንቅ ነው ከአይመሮ በላይ ነው እኔንም በመንፈስ ቅዱስ ፈውሡኝ ከነቤተሠቦቼ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአቢሔር ይመስገን እርስዎን የሠጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው
@የበረሀውመናኝአባዮሀንስተ
@የበረሀውመናኝአባዮሀንስተ 5 жыл бұрын
አባዬ ፀሎቶት ከደጁ ያብቃኝ እግዚአብሔር እርሶን ሰጠን ሰው ሆንን እኮ አባቴ አባ ዮሀንስ ተስፋ ማርያም እድሜዎት ይርዘምልን
@etagegnetagegn3452
@etagegnetagegn3452 3 жыл бұрын
አባታችን በፀሎቱ አትርሱኝ ተስደት በሰላም አገረ እደገባ ፀሎቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን።
@malatekonjo6415
@malatekonjo6415 6 жыл бұрын
አባ ዩሀንስ የበረሀዉ መናኝ ፀሎትና ልመናዎት አይለየኝ የኔ የሰላም አባቴ
@gff7556
@gff7556 2 жыл бұрын
አባ ዩሀንሰ የበረሀዉ መናኝ ፀሎትና ልመናዎት አይለየኝ በሰደት
@በፈተናየሚፀናየተባረከነው
@በፈተናየሚፀናየተባረከነው 2 жыл бұрын
አባታችን የኛ ልዩ ስጦታችን በእውነት ቃላት የለኝም ምን እንደምል እርስዎን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ በፈጠራቸው ፍጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን
@tigsityoutubetigsit6623
@tigsityoutubetigsit6623 5 жыл бұрын
አባዬ። እንኳን። ደና። መጡልን። ረዥም። እድሜ። ጤና። ያድልህልን። የአገልግሎት። ዘመኖ። ይባረክ። የአስጊቱ። ማርያም። ለድጅሽ። ያብቃኝ።
@መታገስመልካምነው
@መታገስመልካምነው 4 жыл бұрын
ሺ ዓመት ኑሮልን አባዬ ፀሎት አስቡኝ የአባ ዮሀንስ የነብስ ልጆች ፍቅርተ ስላሴ እያላቸሁ በፀሎት አስቡኝ አባዬ አባዮሀንስ አሜን አሜን አሜን
@gehartkarin7465
@gehartkarin7465 4 жыл бұрын
Amen aba yewuhans
@masratmasra1127
@masratmasra1127 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖች ጨርሶ ይማራችሁ እልልልልልልልልልልልልል አባታችን ሺ አመት ኑሩልኝ አሜን አሜን እግዚአብሔርይመስገንአሜንእንኳንደስአላችሁወገኖችጨርሶይማራችሁእልልልልልልልልልልልልልአባታችንሺአመትኑሩልኝአሜንአሜንአሜን
@burtukannegash28
@burtukannegash28 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen abatacheni aba yohannes tesfamarayami betaloti asebune
@romanbeyene8612
@romanbeyene8612 6 жыл бұрын
Esy tewlde geta eye tewlde geta eye tewlde geta betelhem befrta Esy tewlde geta abatachin zemarie Melakten yasemalin berekitwo yedrebin amen Amen Amen.
@መታገስመልካምነው
@መታገስመልካምነው 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@برتقانبوتي
@برتقانبوتي 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ለአባታችን የበረሃው መናኝ የስላሴ ባሪያ የተሰጣቸው ፀጋ ከአእምሮ በላይነው ማራኪው ባህታዊ ብቸኛው ሃዋሪያ በእድሜ በፀጋ ሺሺሺሺሺ አመት ያቆይልን የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስአላችሁ ጨርሶ ይማረልን እናንተን የሰማ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ሁላችንም ይስማን አሜን አሜን አሜን
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 5 жыл бұрын
እሰይ ተወለደ ጌታ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አባታችን ረጅም ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን አባ የኛ ውድ ስጦታ በፀሎት አስቡን በስደት ያለን ልጆቾን
@melishemalishe4620
@melishemalishe4620 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እፁብ ድንቅ ነው የአባታችን ሰጦታ የኛ እንቁ አባት በፀሎት አስብኝ ደካማ ልጅዎ ነኝ
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ጠላቶትን ከእግራቸው መረገጫ ይጣልልን አሜን አሜን አሜን ለእናተ የፈውስ አምላክ ለኛም ይፈውስን አሜን
@hanahanac7087
@hanahanac7087 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እፁብ ድንቅ ነው ታምር ነው ከቃል በላይ ነው በምን ቃል ልግለፀወት የበረሐው መነናኝ ውድ ስጦታችን የኛ ቅን አባት እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ጠላተወን የእግረወት ስር መረገጫ ስር ይጣልልን አሜን
@hayathasan6639
@hayathasan6639 6 жыл бұрын
እሰይ ተወለደ ጌታ ቤተልሄም ምድረ ኤፍራታ ዘማሪ መላእክት ያሰማልን አባ በእርሶፅሎት ያስቡን
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 5 жыл бұрын
Amen aebA edmwetn yarzmln en qalat yelenm endt des ylal bzh zemen e/r ymesgen elllllllllll
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ 6 жыл бұрын
ወይኔ አባየ ቃላት የለኝም ምን አደምል አላውቅም እረጅም አድሜን ይስጥልን ማራኪው ዝነኛው ባህታዊ የበረሀው መናኝ አባ የኋንስ ተስፋ ማርያም በስደት ያለነው ልጆችዎትን በፀሎት አይርሱን አባየ እንወደዎት አለን
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 жыл бұрын
Batame yamegaremu abate exubi denki 💚💛❤😁
@asfc7228
@asfc7228 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@መታገስመልካምነው
@መታገስመልካምነው 4 жыл бұрын
አባዬ ለዘላለም ፈጣሪ ይጠብቅልን አባዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tezetabelay949
@tezetabelay949 2 жыл бұрын
አባ እድሜናጤና ይስጦሆት ቅዱስ ገብረኤል ለደጂ ያብቃን አባ በጦለት አስቡኝ እቦክሆት ነፍሴ ተራባለች ወለተ ገወርጊስ
@muluberihun7130
@muluberihun7130 4 жыл бұрын
አባቴ የበረሀው መናኝ ስደተኞች ልጆችህ በመንፈስ ቅዱስ ተፈውሠናል እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን አይንዎትን ለማየት ያብቃን
@Htc-qy1yv
@Htc-qy1yv 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ለአባታችን ዝሜሬ መልክትን ያስማልን በእውነት አባታችን በእድሜ በጤና ይቆይልን አሜን አባታችን በፀሎተው የስብኝ
@እንደፍቃድህይሁንኣምላኬ
@እንደፍቃድህይሁንኣምላኬ 3 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመሰገን ኣባቴ በፆሎት ኣሰቡኝ ወለተ ገብሪኤል ኣባዬ እድሜውን ያስረዝምልን
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 жыл бұрын
አባዬእርዥም እድሜና ጤና ይስጦት አባዬ በፆሎታቹህን አስቡኝ ያአስብኩት ተሳክቶልኝ ምኞቴን ተሳክቶ ለምስክርነትህን አብቃኝ እኔም ስው አርገኝ አሜን
@saadalazmi4400
@saadalazmi4400 6 жыл бұрын
እድሜና ጸጋውን ያብዛሎት አባ እኔ ምንም ለእርሶ ቃላት ያጥረኛል ብቻ የኢትዮጽያን ምድር እረግጨ በእርሶ ለመባረክ የወንቅሸት ገብርኤል ይርዳኝ
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@adenyoutube4118
@adenyoutube4118 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልል በእውነት መታደል ነው እኛንም ለዚህ ለተቀደሰ ቦታ ያብቃን ለተፈወሳችው ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ጠላቶዎን ከእግሮት ስር ይጣልልን
@eilnamerhawi2156
@eilnamerhawi2156 5 жыл бұрын
Aba yohannes mului tenan edman yehabikum ne ana kehishna Amen Amen Amen Aba
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 жыл бұрын
Ameeen ameeen Ameeen enekwen beselam metulen abatachiiin yefetun yebarekelin ✝️✝️✝️
@ሂወትነሽድንግልማርያም
@ሂወትነሽድንግልማርያም 2 жыл бұрын
አባዬ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለተፈወሱ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊🌾🌾🌾🌿🌿🌿
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ለናንተ የደረሰላቹ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል የወንቅሸቱ ያባታችን እንባ ጸሎት ለኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን
@mariyamchala5979
@mariyamchala5979 2 жыл бұрын
ለተፈውሰቸው ወገኖቻችን እንኳን ደስስስ አለቸው አባታችን ሽሽሽ አመት ያኑሩልን ጠላታቸውን ከአገራቸው ስር የጠልልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜ
@workukume6351
@workukume6351 6 жыл бұрын
አባታችን የበርሃው መናኝ አባ ዬሃንስ ተስፋ ማርያም ዕድሜህን ለዚህ ህዝብ ለመፈወስ ደርቦ ደራርቦ ይስጥዎ ።አባ እንዲያው ለፀሎትዎ ያብቃኝ ።
@tare3315
@tare3315 6 жыл бұрын
ቃሎትያሰማል መግስተሰማያትን ያዋርስልን እድሜይስጦት በእጆ ለመባረክ ያብቃኝ አባ በፀሎት አስቡን
@ብርሀነመስቀልለኔሥእናቴድ
@ብርሀነመስቀልለኔሥእናቴድ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ አባታችን ለኛምለስደተኝቹ ፀሉታችሁ ይድረሰን ወንቅሸትገብረኤል ለደጅህ አብቃን አሜን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 3 жыл бұрын
Egzabhere yestalen kumose aba yohannes tesfamriam.
@ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ
@ወለተስላሴየድንግልማ-ዘ3ሸ 2 жыл бұрын
አባታችን ማራኪዉ ዝነኛዉ የበረሀው መናኝ ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን አባዬዬ በረከት ይደርብን ጸሎት አይለየን
@rhhrh4hr718
@rhhrh4hr718 3 жыл бұрын
ለናተ የደረሰ አምላክ ለኔም ይድረስልኝ አባየ የስደተኞች ተስፋ እድሜወትን ያርዝምልን የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021
@yekanuyeshewasyekanuyeshwa3021 2 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን ባርኩኝ ባርኩኝ ስደተኛ ልጅወት ጠጋዉን እድሜዉን ቸምሮ ቸምሮ ይስጥወት የስደተኞች አባት አርበኛ ባታዉይ የኛ ጀግና ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
@alemfiry8300
@alemfiry8300 5 жыл бұрын
aba gzeyabeher 1000000 edemen ena tena estelen lebe brso tsinantewal hatate bezetowale ena ebkote eredug 1 kale ybekale ena amen amen amen
@የማሪምልጄ
@የማሪምልጄ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረስ አምላክ ለኛም ይድርስልን አሜን
@hanayemarymyamaljiituwliji9301
@hanayemarymyamaljiituwliji9301 2 жыл бұрын
Egazabiher yamasegen selemayenegarew setotaw lenate yaderes amalaka lehulachihum yedares abatachiiin gadamach egazabiher amalak yadelelen ameeen ameeen
@ishaisha7578
@ishaisha7578 2 жыл бұрын
አባዬ የኛ ልዮ ስጦታችን ደም መላሻችን ሺሺሺሺ አመት ኑሩልን የስመንተኛው ሺ የመጨርሻው ክፍለ ዘመን እውነተኛው ባህታዊ ቆራጡ መነኩሴ
@ወንቅሽትህይወቴ
@ወንቅሽትህይወቴ 2 жыл бұрын
አባታችን ቃልፕህይውት ያስማልን የኛ ልዬ አባት የታራክ የስላም አባት ማራኪው ባህታዊ ሺአመት ያኖርልን
@agfds1531
@agfds1531 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሄን የመዳን ቀን ለናተ እንደፈቀደ ለእኛም ከስደት መልሶ ለዚህ ፈውስ ያብቃን አመላከ ዮሐንስ ይፍቀድልን አሜን ፣አባዬ ዮሐንስ ኑሩልን በፀሎተወ እሠቡን የስደተኛ አባት
@meskrmteka2916
@meskrmteka2916 6 жыл бұрын
እሰይተወለድጌታ. እልልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል አባታችን.እድሜወትንያርዝምልን በጸሎተወትያስቡን በስደትያለን.ልጆቸወትን.
@cpscps6062
@cpscps6062 6 жыл бұрын
Meskrm teka አሜን.አሜን.አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@birtuknyegan1469
@birtuknyegan1469 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@elenitibebu6808
@elenitibebu6808 6 жыл бұрын
edmacewenyamrzmlen. egzabheramlak yagleglotezemnachewn beslotachuaterswey woltehywetebalalhu egrakwelke .
@ababateshager5310
@ababateshager5310 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ልዩ ስጦታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን እረጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን የእኛ ተስፋ እርሰዎን ለመግለፅ ቃላት ቢያጥረነም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲✝️✝️✝️
@saneytalamyo5519
@saneytalamyo5519 2 жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛልን ሰለ ማይ ነገርው ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ሃይማኖትወለተሚካኤል
@ሃይማኖትወለተሚካኤል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የበረሀው መናኝ ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላከ ዮሀንስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ቂርቆስ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@aamooo5807
@aamooo5807 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለተፈወሳችሁ እንኳንደስአላችሁ በእውነት አባታችን ሺሺሺአመትያኑረልን
@Galaxy-rt4ee
@Galaxy-rt4ee 6 жыл бұрын
አባታችን በስድት ያለነውን በጸሎት ያስቡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የፈውስ አባታችን አንተ ለሰጠን ለድንግል ማርያም ልጅ ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ለዘላለም ይግባው አሜን አሜን አሜን
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል አባዬ ምትክ የለሽ የኛ አባት ሽ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
አባቴ ሆይ በመንፈስ ቅዱስ አይለዩኝ ሺ አመት ኑሩልነ
@Abcabc-tp6kp
@Abcabc-tp6kp 5 жыл бұрын
አረ የበረሀው መናኝ አባቴ በፀሎቶት ያስቡን እንዴት ያለመባረክነው በርሦ እግር ሥር መደፋት እንዴት ያለ መባረክነው
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልል... የበረሀው መናኝ አባቴ አባዩሀንስ በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን እኛንም ከስደት ተመልሰን በእርስወ እጅ እንድንባረክ የራማው ልኡል ገብርኤል መላክ ይርዳን አሜን
@abetumaregn3443
@abetumaregn3443 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቸርነቱ ብዛቱ በመንፈስ ቅዱስ የሚጠራ የበረሀው መናኝ ስጦታው ልዩ ነው እልልልልልልልልልልል ከየትም ከየትም ይጠራል በመንፈስ እኔም በተሰጠው ስጦታ ጠርቶኛል ማራኪው አባቴ እልልልልልልልል የፍቅር የሰላም አባት ሺ አመት ያኑርልን አባዬ የብዙዋች አባት የብዝዎች ተስፋ አባዬ ጅግና አንበርካኪው √√√√√√√√√
@እግዚአብሄርፍቅርነው20
@እግዚአብሄርፍቅርነው20 5 жыл бұрын
አባ ስደተኛ ልጅዎት ነን አሥብን በፀሎታችሁ ፀጋ ሥላሤ ነኝ አባ ጌታ እግዚያብሄር እድሜዎትን ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጦት
@hyamanotuae1284
@hyamanotuae1284 6 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልል እልልልልልልል አባታችን፡እድሜዎን፡ያርዝምልን፡ በፀሎቶት፡አስቡኝ፡አፀደ፡ማርያም፡
@sosinalove3054
@sosinalove3054 5 жыл бұрын
Amen amen amen lenante yedersew yeberhuw menagne aba yohanese ye wanqeshetu qedus Gabriel legnam lesedatagnoche yederse tsagawun yabezalen yematusal edema yesxelen
@kasahunmamo6587
@kasahunmamo6587 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልእልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልል እኳንደስአላችሁ ጨርሶ ይማርልይ ደስደስ ደስ ብሎእኛል አባዬ እድሜ ይስጥልንአሜን
@tigrayadey7559
@tigrayadey7559 4 жыл бұрын
ኣባታችን ርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፆሎቱም ይሰቡን እንደዚ በመናፍሰ ሩኩሳን እየተፈተኑት እንዴት ቻላቹ ክብርና ምስገና ለእግዚኣብሄር ይሁን እልልልልልል
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ለትፍወሱት እንኳን ደስ አላችሁ ለናንተየደረስ ለሁላችሁንም ይድረስልን ጨርሶይማርልን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰማ አምላከ የንታየ የበረሃው መናኝ እንባና ፀሎት የወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እኔንና ቤተሰቤን ይስማን አሜን አሜን አሜን
@lemlemyedingillij7465
@lemlemyedingillij7465 4 жыл бұрын
ለናንተ የደረሰው አምላክ ለኛም ይድረስልን🙏 አባ በፀሎት አስቡን፣ስደተኛ ወለተ ምካኤል። አባ እድሜ በፀጋ ያኑርልን፣
@zinashgedamu1223
@zinashgedamu1223 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ስለማይነገረዉ ስጦታዉ እህዚ አብሔር ይመሥገን ጨርሶ ይማራችሁ እናተን የሠማ ለእኛንምስማን ይድረሥልን አባታችን ፈጣሪ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ዝነኛዉ ባታዉይ የበረሀዉ መናኝ የታዬ እኛንም በመንፈስ ይፈዉሡን ወለተ እየሡሥ በፆለትዎት ያሥቡኝ ደካማ ልጆወት
@የወቅሸቱቅድስገብሬኤልአን
@የወቅሸቱቅድስገብሬኤልአን 5 жыл бұрын
አባ የሐንስ ተስፋ ማሪያም የበረሀው መናኝ ወለተ መደህንን በጸሎት አሰበኝ ቤተሰቤን ገብረስላሴን ወለተ ሰማያትን አሰበን ለችገራችን ለበሺታችን ደረስልን የወቅሸት ቅድስ ገብሬኤል ሆይ ለደጅህ አበቃኝ ከነቤተሰቦቼ
@dfhd3103
@dfhd3103 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስስ አላችሁ ለእናተ የደረሰው አምላክ ዮሐንስ አምላክ ገብረኤል የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድርስልን አሜን አባዬዬ የእኛ እንቁ አባት ልዩ ስጦታችን ሺሺሺ አመት ይኑሩልን አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ይጣልልን አሜን አሜን
@etagegnetagegn2655
@etagegnetagegn2655 2 жыл бұрын
አባታችን የሰላም የክርስቶስ ወታደር የታከ አባት ዘላለም ያኑርልን እግዚአብሔር ለእናት የደርሰ አምላክ ዩሐንስ አምላክ ግብርኤል ለእኛም ይድርሱልነ አሜን አሜን አሜን።
@dggf4806
@dggf4806 2 жыл бұрын
ሥለሁሉም ነገር እግዜብሔር ይመሥገን አባታችንን ገዳማችንን የወቅሸቱ ገብረኤል ይድረሥልን
@marifmarif2710
@marifmarif2710 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን በእዲሜ በፀጋ ይቆዩልን
@የሳሪስጩልሌ
@የሳሪስጩልሌ 6 жыл бұрын
እሰይ ተወለደ ጌታ ፈውስን መዳንን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስን ለወለደችልን ቅድስተ ቅዱሳን ክብር ምስጋና ስግደት ይገባታል አማላጃችን ንፅህተ ንፁሀን 👏👏👏
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ያገልግሎት ዘመናችውን ይባርክ ልብ ለተፍወሳችሁ እህት ወንድሞች ለናተየደርየደርየወንቅሽቱ ቅድስ ገብሬል ያባታችን እንባና ፀለት አይለየን
@محمدناصرناصر-ل1ط
@محمدناصرناصر-ل1ط 5 жыл бұрын
አባ፡ታችን፡ቃለሂወት፡ያስማልን፡በፆሎቶዎት፡ያስብን፡በስደት፡ያለነዉን
@seumey2697
@seumey2697 6 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ቶቶቶ ይስጥልን አሜን እረዴት በረከት ይደርብን አባታችን በፆለትህ አስበን
@ሰለምሰላምለኢትዮጲያ
@ሰለምሰላምለኢትዮጲያ 5 жыл бұрын
እልልልልልልልል አባ በፀሎታችው አስቡኝ ወለተአማኑኤል
@mengistuyeshimebet7889
@mengistuyeshimebet7889 5 жыл бұрын
የወርቅት ቅዱስ ገብርቄል አባዮሀኒስ ተስፍማርያም እግራቸው ስር ጣለኝ ከነቤተ ሰቦቸ ለመዳን አብቃን አሜን አሜን ቃለህይወ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@agfds1531
@agfds1531 5 жыл бұрын
እሰይ ተወለደ ጌታ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክትን ያሠማልን አሜን
@mekedemekede2000
@mekedemekede2000 2 жыл бұрын
Abayyyyy seh amete nerlen amen amen amen
@imaabetgashu613
@imaabetgashu613 6 жыл бұрын
እሰይ እሰይ እሰይ ቃለህወት ያሰማልን አባታችን በፀሎትወ ያስብኝ በባድ አገር ነው ያለሁት አባ
@ivg7542
@ivg7542 2 жыл бұрын
ለኣባታችን ረጅም እደሜና ጤና ይስጥልን ኣባዬዬዬ ለኔም ፈውስኝ በመንፈስ ቅዱስ የበረሃው መናኝ እምባዎት ፆሎቶዎት ይደርስልን ወለተ ህይውት ነኝ ድረስልኝ😭😭😭 ኣባዬዬዬ የስዱተኞት ኣባት ኑሩልኝ
@FanosAlamayawu
@FanosAlamayawu 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእድሜበፀጋ ያቆይልንየተፈወሳችሁ ጨርሶ ይማራችሁ ለናተ የደረስ አምላክ ለኛም ይደርስልን አሜን አሜን አሜንን🤲🤲🤲🤲🤲
@derejeamsalu5899
@derejeamsalu5899 4 жыл бұрын
አባታችን አቡነ ዮሃንስ ተስፋማሪያም የስላሴ ባሪያ ፡የወንጌል አርበኛ፡በረከትዎ ይደርብን፡፡
@aavv5186
@aavv5186 2 жыл бұрын
አባየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከቱ ይደርብን እናባና ፅለቱ ይድረስልን ❤❤
@matrixmobile7872
@matrixmobile7872 6 жыл бұрын
ስደተኞች ነህ አባ በፀሎት አስብን አባታችን እኛንም በተሰጣት ፀጋ እኞን ባለንበት በስደት ቦታ ይለነውን አስቡን እርሶንም አግንተን ለመባረክ ይብቃን አባታችን
@محمدمحمد-ي5ز5ه
@محمدمحمد-ي5ز5ه 2 жыл бұрын
✝️አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የእኛ እንቁ አባት ያገለግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን ለተፍወሳችሁ ሁሉ ጨምሮ ይማርልን አሜን ለናንተ የደረሰ አምላከ ይሃንስ ለኛም ይድረስልን አሜን✝️
@abababaye4406
@abababaye4406 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጥላት አስጨናቂ የበረሀው መናኝ አባታችን አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን አሜን ( ፫)
@asnakewmamyue2210
@asnakewmamyue2210 2 жыл бұрын
Bewnet Egziabher ymesgen Lenate yederesew Amlake Yohannes Legnam yetawere Ayne Lbonachn Yabraln. Yedngl Lji Amanual Abatachn Bedme betsega yanurln.
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ
@አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ 2 жыл бұрын
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልለናንተየደርሰ የወንቀሸቱ ቅዱስገብርኤል አምላከዮሐን ለኔምይድርሰልኝ
@ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ
@ጽዬማሪያምእግዚአብሔርእረ 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባ እድሜና ጤናዎትን እግዚአብሔር ይስጥዎት በጸሎታችሁ አስቡን የስደተኞች አባት ለደጁ ያብቃን የራማዉ ቅዱስ ገብርኤል
@እግዚአብሄርእረኛዬነው
@እግዚአብሄርእረኛዬነው 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖታችን ለናንተ የደረሰ ለሁላችንምይድረስልን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ሽሽሽሽሽሽሽሽሽአመት ያቆይልን አሜንየኛ የስደተኞችአባታችን ተስፍችን አባታችን ኑሩልንአሜን አሜን አሜን
@Salama-vs3wv
@Salama-vs3wv 5 жыл бұрын
አባታችን.እድሜው ን.ዬሶረዞሜልን
@tigistyekedousgebrallejji235
@tigistyekedousgebrallejji235 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር አምላክ የአባታችን ጠላቶች ከገፀምድር ንቅል አድርጎ ያጥፉቸዉ አባታችን መቀኛዎትን እግርስር መርገጫ ይጣላቸዉ የተፈወሣቹህ ወገኖቻችን ጨርሶ ይማራቹህ ለናንተ የደርሠ አምላከ ገብርኤል ለኛም ይድርስልን አሜን አሜን አሜን
@fastlast9765
@fastlast9765 2 жыл бұрын
እሰይተወለደጌታ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክትያሰማልንአባታችንአሜንየተፈወሳችሑወገኖቻችንእኳንደስአላችሑለናተየደርሰየወቅሸቱቅዱስገብርኤልያባታችንእንባናፆለትለኛምይድርስልንአሜንአሜን
@teekungueber7639
@teekungueber7639 6 жыл бұрын
አባታችንን.ያቆይልን.አሜንንን.ቃላት.ያጥርኛል.ስለ.እርሶ.እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልበሉልን.ለአባታችንን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@kassahunnigusie3406
@kassahunnigusie3406 6 жыл бұрын
እልልልልልልል አባታችንን የሰጠን ቸሩመድሀንያለም ይክበር ይመስገን እልልልልልል ይክበር ይመስገን ጌታ የበረሀው መናኙ አባታችን በፀሎትዎ ያስቡኝ
@ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ
@ወለተሚካኤልነኝየድንግልማ 5 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንየም ኣባ በፀሎቶት ያስብኝ በስድስት ሀገር ነው ያለሁት በርከታቹው አይለየን
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Aba Yohannes Tesfamariam Part 293 A የፈውስ ስርዓት
1:58:53
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 56 М.
የአባ መፍቀሬ ሰብእ ሽኝት በደሴ/ Aba Mefkere
45:22
Kelemeda ከለሜዳ
Рет қаралды 3,9 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 27 D
26:57
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 375 М.
Memeher Girma Wondimu NO 72 A
38:18
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 61 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1224 A ''ጠጉራም''
1:20:32
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 42 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 264  A የፈውስ ስርአት
1:11:15
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 44 М.
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 130 МЛН