Aba Yohannes Tesfamariam Part 281 A አባታችን አባ ዮሐንስ በእስራኤል የፈውስ ስርዓትና ስብከት 2010 ክፍል 3

  Рет қаралды 50,942

Translated title

Translated title

Күн бұрын

ስብከት በአምስቱ ገዳማት መስራችና አበምኔት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም

Пікірлер: 356
@yewonkeshtukidusgebralante8990
@yewonkeshtukidusgebralante8990 2 жыл бұрын
ያባቶቹ ልጅ ጀግናዉ በረኸኛ ቅዱስ ወንጌሉን ለአለም የዘሩ ብቸኛዉ የመጨረሻው ዘመን ሀዋሪያ የኛ አባት ኑሩልን
@axe5159
@axe5159 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ አምላክ ይጠብቅልን 👏🌾
@tigtigtigwork9722
@tigtigtigwork9722 6 жыл бұрын
አባታች ቃለ ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን አባታችን በፆለትወ ያሥቡኝ ወለተ አማኑኤል አሜን
@alemeshetu1821
@alemeshetu1821 5 жыл бұрын
አባታችን በረከቶት በኛ ላይ ይዋል ይደር ጡዑም ትምርቶትን እንድሰማ የልድያን ልብ የከፈተው አምላክ የኔንም ልብ እንድከፍትልኝ አባቴ በፀሎቶት አስቡኝ የክርስትና ስሜም ስርኩተ ማርያም ይባላል ረጅም እድሜና ጤና ላባታችን አሜን አሜን አሜን
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትን ያስማልን አባ ቃለሂወትን ያስማልን ያገልግሎትዘመኖትን ያርዝምልን
@የማርያምልጅ-ሰ8ረ
@የማርያምልጅ-ሰ8ረ 6 жыл бұрын
ልልልልልልልልልልልልልልልልልል ያምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለይወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@kidistdesale1971
@kidistdesale1971 6 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥልን ፀሎትዎ አይለዬን ይጠብቀን አሜን
@ስለሁሉምነገርእግዚአብሔር
@ስለሁሉምነገርእግዚአብሔር 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን ስደተኛነኚ በፆለትህ አስበኝ በእድሜና በፀጋ ያቆይለን እልልልልልልል
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላሥተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን የህይወት ቃል ለመገቡን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እርጅም እድሜ ይስጥልን
@asds4147
@asds4147 3 жыл бұрын
እልልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ጨርሶ ይማርልን ለእናንተ የደረሰ አምላከ ገብርኤል አምላከ ዮሐንስ የአባታችን እንባና ፀሎት ለሁላችንም ይድረስ አሜን
@kelemkerema7602
@kelemkerema7602 6 жыл бұрын
የበረሀው መናኝ ኣባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋይተብቅልን ኣባታችንበረከቶት ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mekidesyekidusmikaellijiss1208
@mekidesyekidusmikaellijiss1208 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን. አባታችን በእድሜ በጤና. በጸጋ ያኑርልን. 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sarasara-kh5hj
@sarasara-kh5hj 6 жыл бұрын
የህወት ቃል ያሰማልን አባዬ ከፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርለዎት ይህን የህወት ትምህርት እድንማር የፈቀደልን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሳይገባን ሁሉን አደረገልን ስደቴ ለበጎ ሆነልኝ አሁብም ከስደት መልሶ ብጀዎ እድንባረክ ፆለተወ አይለዬን አባዬ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል የሰላም አባታችን የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ
@የውንቅሸቱቅዱስገብርኤልአ 3 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አባየ በፆሎት ያስብኝ ወለተ ሰላስ ከነቤተሰበቸ አይርስኝ
@SalamaHagos
@SalamaHagos 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እርሶን የሰጠነ አምላክ ይመሰገን የሰደተኞች አባት እድሜና ጤና ይሰጥልን ያቆይልን አሜን እርሶን ሳይ መንፈሴ ይታደሳል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ከማመንመታመንይበልጣል
@ከማመንመታመንይበልጣል 4 жыл бұрын
አሜን ማረን ጌታ ማረን ለአባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@zebnasemawmengesha6812
@zebnasemawmengesha6812 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እልልልልልልልልል የስደተኞች አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥዎት አባየ እኛም ለመፈወስ ያብቃን አባ በፆለተዎት ያስቡኝ ወ/ሚካኤል ነኝ ውድ አባቴ
@eyerusadefris7468
@eyerusadefris7468 6 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.....እግዚአብሔር ይመስገን እኝህን አባት ለሰጠን አሜን!!!!!
@የአይኔብርሀንእመብርሐንየ
@የአይኔብርሀንእመብርሐንየ 6 жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ቃለ ህወትን ያስማልን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@keyamamo7562
@keyamamo7562 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@keyamamo7562
@keyamamo7562 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ተሣይየሗላሽትሚካኤልአተጠ
@ተሣይየሗላሽትሚካኤልአተጠ 3 жыл бұрын
አባዬ ሺ አመት ኑሩልን የሥደተኞች አባት በፀሎትሁ አሥቡኝ ወለተ መሥቀል ሥደተኛዋ ልጅሁ ነኝ
@MaryMarymary-m9n
@MaryMarymary-m9n 8 ай бұрын
አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን
@Hdgyghjx
@Hdgyghjx 9 ай бұрын
አባታችን የአለም ብርህን አሜን ሽሽሽ አመት ያኑርልን አሜን
@teweldeznabu3210
@teweldeznabu3210 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን።
@የወንቅሸቱገብርኤል
@የወንቅሸቱገብርኤል 3 жыл бұрын
አባየዋ ከኔ እድሜ ቀንሶ ለናተ ይስጥልኝ የሰላም አባት ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩሉን ቃላት የለኝም በናተ የምገልፅበት
@emmaemma7603
@emmaemma7603 4 жыл бұрын
እግዝያአብሄር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@አድነኝማረኝይቅርበለኝ
@አድነኝማረኝይቅርበለኝ 6 жыл бұрын
አባታችን መፅናኛችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛ ስደተኞችም በጆ ለመባረክ ያብቃን
@Masarat-t6f
@Masarat-t6f 8 ай бұрын
እልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እፅብ ድቅ ነዉ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hulagerishlegesseteshome1689
@hulagerishlegesseteshome1689 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen abaye kalehiwot yasemalin edime tena yistxilin abatachin yinurulin Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@agtube5113
@agtube5113 4 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ከፀጋላይ ፀጋ ያብዛልን።ምንም እንኳን አጋንንት በሰው አንደበት አድሮ ክፉ ቢያስወራበዎትም እግዚአብሔር የመረጠውን እግዚአብሔር የወደደውን ማንስ ሊጠላው ይችላል አቤቱ አምላካችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አለማመናችንን እርዳን
@erebkaerebka1630
@erebkaerebka1630 6 жыл бұрын
Labatachin kale hiwet yasemaln edeme ketena gar ystln amen amen amen
@asterchala1362
@asterchala1362 6 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen zemre melkte yesemalin
@martalovelove8121
@martalovelove8121 6 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አባቴ የበረሀው መናኝ አባ ዮህንስ ተስፋ ማርያም በፀልት እስቡኝ
@marie9698
@marie9698 6 жыл бұрын
አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሽ አመት ይኑሩልን እርሰወን የሰጠን አምላክ ክብሩ ይስፋ በፀሎት ያስቡን
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Жыл бұрын
አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ዘላለም ኑሩልን አባዬ የሰላም የፍቅር አባት
@tadessewale3805
@tadessewale3805 6 жыл бұрын
እርስዎን ስለስጠን እግዚአብሔር ይመስገን ብሩህ አእምሮና ትህትና የተሞላበት ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችሁ አሜን አሜን አሜን
@الوالو-ي1ص
@الوالو-ي1ص 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@ሀኒየመዲናዋዮቲብ
@ሀኒየመዲናዋዮቲብ 6 жыл бұрын
አባየ የህይወትን ቃል ያሰማልን ፀጋወን ያብዛሎት ቃልህን ስንሰማ በስደት እንፅናናለን አባየ እኛንም በስደት ያልነወን በፀሎቶ ያስቡን
@agerye3021
@agerye3021 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተጨርሶ ይማራችሁ አባታችንን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@yeshialemalmawmihret8862
@yeshialemalmawmihret8862 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@asds4147
@asds4147 3 жыл бұрын
አባዬ የኛ መፅናኛ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን
@loveumam7816
@loveumam7816 5 жыл бұрын
አባየ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ሽ አመት ኑሩልን በረከትወት ይድረሰን አባዬ
@ሜሮንክፍሌ
@ሜሮንክፍሌ 6 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር አግዚአብሄረ ይመሥገን አባታቺን ሺሺሺሺሺ አመት ኑሩልን ቅዱሥ ገብርኤል ለደጀ ሠላሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እባየ እኳን ደህና መጡልን የሰላም የፍቅር አባት የተዋህዶ እንቁ ልዩ ስጦታችን አባታችን ኑርልን የስደተኞች ተስፋ የበረሐው መናኝ በፀሎት አስቡን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን ለአባታችን እረጅም እድሜን ይስጥልን አሜን
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ
@ንፅሀማርያምአባዮሐንስፀሓ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አልማዝs
@አልማዝs 3 жыл бұрын
አባበእድሜ በፀጋ ያኑርልን ዝማማርይ ውንስስማ እባየ ይውርድል
@betoamara1283
@betoamara1283 6 жыл бұрын
አባታችን።ቃል ህይውት ያስማልን። እኛም ተምርን የእምነትገብር ያድርገን
@zaertgabu1838
@zaertgabu1838 6 жыл бұрын
አባዬ ቃለሂወት ያስማልን እርዝም እድሜና ጤና ይስጥልን
@MK-oq7gl
@MK-oq7gl 6 жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እመብረሃን ረድታኝ በደጁ ያድርሰኝ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ከ9ጠ 6 жыл бұрын
አባታችን እንካን ደህና መጡ እልልልልልልልል ዝማሬ መ መላዕክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልል በፅሎታችሁ አስቡኝ
@ህንጻማርያምተስፋይ
@ህንጻማርያምተስፋይ 4 жыл бұрын
አባታችን ያንርል ለዘልኣለም ቸሩ መዳን ኣለም ኣሜን አሜን
@አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ
@አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏🕊👏🕊👏🕊👏🕊👏እፁብ ድቅነዉ የኛወርቅ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን👐አሜን👐🌱አሜን👐🌱
@hadasberhe4812
@hadasberhe4812 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አባ በፀሎት አስቡኝ ስደተኛዋ ወለተ ሃዋርያ ብለው ከነ ቤተሰቦቸ አባታችን ሽ አመት ንሩልንንንን!!!
@ابومحمد-ذ5ظ7ه
@ابومحمد-ذ5ظ7ه 3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፀጋው ያብዛላቾው
@mahiruhama6867
@mahiruhama6867 6 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አባታችን በረከትዎ ይደርብን መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ በማይመች ስፍራ ቅዱስ ቃልህብ የምትመግበኝ በጧት በማታ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ። ስለኛ የምታለቅስ በነፍስህ ተሰደህ የምትኖር አባታችን ለደጅህ ያብቃኝ አባየ
@mhalethenriksson5006
@mhalethenriksson5006 6 жыл бұрын
Timrt dta
@tigustawada1110
@tigustawada1110 6 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ አባን የሰጠን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን በእናፍቆት ስጠብቅ ዘላለም ያኑርልን
@mimegosaa1037
@mimegosaa1037 6 жыл бұрын
አባ ዕድሜየርዝም
@hiwotgetachew5575
@hiwotgetachew5575 6 жыл бұрын
Abatachin yeberhawu menagni aba hiwans betseloto asibugni
@asadeteshome1114
@asadeteshome1114 6 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን አባ የስደተኞች አባት የሰላም የፍቅር አባት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ
@መድሀኒያለምመመኪያዬመድሀ 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባዬን የሰጠን የሁላችን አባት
@rashidsaeed1735
@rashidsaeed1735 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃል ህይወት ያሰማልን
@ኑበእግዚአብሄርደስይበለን
@ኑበእግዚአብሄርደስይበለን 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን አባዬ ♥
@azmachsileshiyedinglimarya1306
@azmachsileshiyedinglimarya1306 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብን ፈጣሪ ያኑርልን ያቆይልን ፀሎቶት ዝማሬዎት እንባዎት ይታደገኝ በነፍስም በስጋም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amenamenamen731
@amenamenamen731 6 жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜእና ጤና ጸጋውን አብዝቶ ይስጦት ቸሩ መድሀኒ አለም።አባ እርሶን ለመግለጽ ቃላት የለኝም ሺ አመት ነሩልን።
@hamocell6464
@hamocell6464 6 жыл бұрын
አሜን አባታችንን ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን አባ በፀሎቶ አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ፃድቃነ ማርያም ነኝ
@mhalettemsgen4630
@mhalettemsgen4630 6 жыл бұрын
አባቴ ቃል እይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ አባዬ እመብርሃን ትጥብቆት... እኔን አጣተኝዋን በፀሎት አስቡኝ..
@abebaaweqe6797
@abebaaweqe6797 6 жыл бұрын
አባታችን በጸሎት እስብን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአባታችን እደሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@muluasefa4296
@muluasefa4296 6 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ዝማርየ መላእክት ያሰማልን ቃልህይወት ያስማል። በእድሜ በጤና ይጠብስልን ኣሜን3 ኣቤቱ እግዚአብሔር ሆይይ ከሰው ኣገር መልሰህ ወደ ቅድስት ኣገራችን እነኚህ ቅዱስ ኣባ ሰታይን ከዚች ኣለም እንዳትለየኝ በፆሎቶው ያስቡን በተለይ በባእዳ ኣገር ካህዛብ ጋር ላለነው ኣባ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ኣሜን፫ ሰለማይነገር ስጠታው ሉኡለ ባህሪ እግዚአብሔር የከበረ ይመስገን እንዲህም ቅድስት ንፅህት ከብረት እናታችን ድንግል ማርያም በምልጃዋ እትለየን ኣሜን። ኣንድነት ላኣገራችን ስጠን ኣሜን፫
@salambahat4457
@salambahat4457 5 жыл бұрын
amne amne amne
@אדיסומהבאו-מ3ח
@אדיסומהבאו-מ3ח 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን♥♥💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ
@ባለማህተቧነኝየፋኖዎቹልጅ 6 жыл бұрын
እልልል እልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ለአባታችን የሒወትን ቃል ያሰማልን አሜን በረከታችሁ ይደርብኝ አባየ እኔ ሀጢአተኛ ልጅዎትን በፀሎት አስቡኝ
@habtammolla6252
@habtammolla6252 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን
@Abel-rg1uc
@Abel-rg1uc Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን አባታችን ❤ቃለህይወት።ያሰማልን።ጌታሆይ❤ማርን።ይቅር።በለን😢😢አሜንአሜንአሜን
@genetserer771
@genetserer771 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ
@መቅዲጎንደሬዋ-በ8ነ
@መቅዲጎንደሬዋ-በ8ነ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል አባ በፀሎት አስቡኝ ስደተኛውን 😢😢😢😢😢😢😢
@adminowner4616
@adminowner4616 6 жыл бұрын
አባ.ዮሀንስ.ተስፋ.ማርያምን.የሰጠን.ልኡል.እግዚአብሔር.ክብር.ምስጋና.ለስሙ.ይሁን.አሚን.አባ.ዝማርሬ.መላክት.ያሰማልን.በእድሜ.ላይ.እድሜ.በጸጋላይ.ጸጋ.በክብር.ላይ.ክብር.ያድልልን..ጠላቶቾን.ከግሮት.ስር.ይጣልልን.አሚን.አሚን.አሚ.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.አባ
@alemtesfahune1504
@alemtesfahune1504 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hiwotgetachew5575
@hiwotgetachew5575 6 жыл бұрын
Abatachin enkuhan selam mexuln qale hiwot yasemaln
@hiwotgetachew5575
@hiwotgetachew5575 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@andreahajj9301
@andreahajj9301 6 жыл бұрын
Admin Owner
@hiruteslasi3809
@hiruteslasi3809 5 жыл бұрын
Egzibhire Ymesgen AMAN AMAN AMAN AMAN AMAN AMAN Kalhiwete yasemalen Abaye Hirute Slasi belewu BeTolotewe yasbugin
@saralove4607
@saralove4607 5 жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@ወለተስላሴ-ቀ6ቐ
@ወለተስላሴ-ቀ6ቐ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይምሰገን አባታችን የበረሃው መናኛ ቃል ህይውት ያስማልን ዕድሜ ማቱሳላን ያድድልን ጠላቶቾትን በቁፈሩት ጉድጓድ የከተተልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን
@zenebechmohammad4840
@zenebechmohammad4840 6 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ እግዚያቤሄር ይመሥገን አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለሂወት ያሠማልን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአልልልልልልልልልልምነው ወፍ አድርጎኝ በነበረ ከሆነም ደግሞ ባምሣሉ ከሠራኝ ጠላትን ቢያርቅልነ አንተን ለማየት ባንመረጥም የእድሜ ጰጋ ከአንተጋ ይሁን
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
ወለተ ስላሴ ameeen
@umm_3amer830
@umm_3amer830 6 жыл бұрын
Amen amen amen zemarye melkt yasemaln
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቐ6ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ቐ6ዠ 3 жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ
@senaitweldasenaitwelda6433
@senaitweldasenaitwelda6433 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@letayberhe3206
@letayberhe3206 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር እምላክ እድመና ጠና እብዚቶ የሰጠልን እባ በእውነት ቃለ ህውት ያስማልን እሜን እሜን እሜን
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 жыл бұрын
ማርን ጌታ ማርን ጌታ ማርን ይቅር በለን አባየ ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Tube-by3nw
@Tube-by3nw 3 жыл бұрын
አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያኑሪልን
@nigatlove7235
@nigatlove7235 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiyiwotn yasemalen Abatachin beselotachun asebun abayeeeee
@አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ
@አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ Жыл бұрын
እኳን በሰላም መጡልን የኛልዩ የትህትና የሰላም የፍቅር የሁሉም አባታችን ምትክየሌላችሁ ጌታ የመቶ ሳላን እድሜ ይስጥልን ጥላቶቻንሁን የእግራችሁ ስር መርገጫ ያድርግልን እንባወት ፀሎትዎት ከኛአይለዬን ቤተሠቦቻችንን በስደትያለነዉን ፀሎታችሁ አይለዬን አስቡን ሂወታለሜ የልቤ መብራት አባታችን🎆🍀አሜን👐🍀👐🍀👐አሜን🍀👐🍀አሜን🍀👐🍀ሠደል🕊እህተሚካኤል🍀🕊
@kuwaitcity1977
@kuwaitcity1977 6 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@Selam-lv8pb
@Selam-lv8pb 6 жыл бұрын
አባ ዕድሜና ጤና ይስጥልን የድሀ አባት የስደተኛ መፅናኛ አባታችን ምን ብየ ልናገር ቃላት አጥሮኛል በጣም እንወዳቹሀለን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 3 жыл бұрын
አቤቱመታደል:እኛንምከስደትመልሶለደጁወትያብቃን:አባታችንእድሜናጤናይስጥልን
@lidyahaile481
@lidyahaile481 6 жыл бұрын
አባታችን፡እድሜውንያብዛልን ሺ አመትይኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ3ለ 6 жыл бұрын
amen amen amen abab egzaber edmotin yasrasmlin amen
@አልማዝየራያልጂ
@አልማዝየራያልጂ 2 жыл бұрын
አባታችን በርከትወት ይደርብን አባታችን በመፈሥ ቅዱሥ አይለውኝ
@belayneshbelaynesh2952
@belayneshbelaynesh2952 6 жыл бұрын
Egzehaber yemesgen Amen Abatachen kale hewot yasemaln be edme betena yetebkot
@Fano44
@Fano44 3 жыл бұрын
የኛ እንቁ አባት እድሜ ማቱሳላን ያድልልን ቡራኬዎ ይድርሰን
@mimocellyassin5359
@mimocellyassin5359 6 жыл бұрын
amenn amenn amenn kalehewet yasemalen
@amenamenamentsehayyemariam4448
@amenamenamentsehayyemariam4448 6 жыл бұрын
የሰላም አባት ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ቃል የለኝም ሰላሜ ናቸው ሳያቸው ውስጤ የሰላም ዝናብ ይፈሳል
@Es-im8ue
@Es-im8ue 6 жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህውሃት ያሰማልን 💒✟🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 жыл бұрын
አባዬ እንኳን ሠላም መጡልን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልሌ እድሜና ጤና ይስጥልን አባዬ ኑሩልን አሜን አሜን አሜን
@yohannesabate2243
@yohannesabate2243 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታአለምዬ
@alemsitotaw1751
@alemsitotaw1751 4 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህወት ያስማልን
@ናይማርያምባርያእየናይኣም
@ናይማርያምባርያእየናይኣም 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ አባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን!!!
@tigistmichael3868
@tigistmichael3868 6 жыл бұрын
Amen amen amen abatachen rejim edma ke tena gar ystlign.
@fantagent8969
@fantagent8969 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልነአባታችንአሜን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 293 A የፈውስ ስርዓት
1:58:53
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 56 М.
አክሊለ ጽጌ | በሐመረ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት | አስኮ ገብርኤል
3:05
ሐመረ ብርሃን ሰ/ት/ቤት Hamere Berhan Sunday school
Рет қаралды 2 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 120 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 123 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,6 МЛН
🛑ቤዚ ለማርክ የማይታመን ነገር አደረገችለት😱🍫
21:43
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 83 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 22 October 2024
40:11
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 1,3 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1370 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
18:20
Aba Yohannes Tesfamariam Part 266 A የፈውስ ስርዓት
1:35:57
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 84 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 145 A ''እውነትም ከአቅም በላይ ነው''
41:46
Aba Yohannes Tesfamariam Part 387 A  የፈውስ ስርዓት
1:06:08
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 51 М.
小蚂蚁会选到什么呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:47
火影忍者一家
Рет қаралды 120 МЛН