Aba Yohannes Tesfamariam Part 430 A ‹‹ሁሉን ትተን ተከተልንህ››

  Рет қаралды 24,519

Aba Yohannes Tesfamariam

Aba Yohannes Tesfamariam

5 жыл бұрын

‹‹ሁሉን ትተን ተከተልንህ››

Пікірлер: 279
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 5 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤ገዳሙንና አባታችን ቸሩ መዳኒዓለም ይጠብቅልን
@user-uw2dw4cg6z
@user-uw2dw4cg6z 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amenamenamenjanet9878
@amenamenamenjanet9878 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@asfc7228
@asfc7228 2 жыл бұрын
@@amenamenamenjanet9878 ኣባታችን እግዚኣብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ገዳሙንና ኣባታችን መዳኒዓለሞ ይጠብቅልን❤❤
@user-be4vb8ew4t
@user-be4vb8ew4t 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ከስደት መልሰህ ወንቅሸትን ለመርገጥ አብቃን አባየን እንዲህ በስልክ እንደምናያቸው በአካል ለማየት አብቃን እኔስ ይችን ቀን በማሰብ በሀሳብ ልሞት ነው 🙏😭
@bettybetty4370
@bettybetty4370 5 жыл бұрын
የበረሀው መናኝ ሺ አመት ኑሩልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀወት ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ለአባ ዮሀንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛም በተማርነው መልካሙን ፍሬ ለማፍራት ያብቃን
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 5 жыл бұрын
አባታችን በረከተወ ይደርብን.. የበርሀው መናኝ የወንጌል ገበሬ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀልን
@mengistuyeshimebet7889
@mengistuyeshimebet7889 5 жыл бұрын
ለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን አባዮሀንስ ተስፍማርያም እረጂምእድሜ ይስጥልን ከጤናጋር ጠላት ምቀኛወትን ከግሮት ስር ይጣልልን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልኝ
@user-od1bp8cv1w
@user-od1bp8cv1w 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ts4nv8ft5d
@user-ts4nv8ft5d 5 жыл бұрын
አሜን አባታችን እግዚአቢሄር ሺ ያኑርልን
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@amenamenamenjanet9878
@amenamenamenjanet9878 5 жыл бұрын
Amen amen amene
@user-ll9kk7rd3q
@user-ll9kk7rd3q 5 жыл бұрын
የበርሀው መናኝ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ሺ አመት ኑሩልን የኛ ልዩ ስጦታችን ከእግዚአብሔር የተሰጠን ፀጋ የተዋህዶ ልጆች መገለጫችን ናቸው እግዚአብሔር አምላካችን መድሀኒታችን አባታችንን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን
@muluabeba4416
@muluabeba4416 5 жыл бұрын
ኣባታችን በጸሎትዎ ያስቡን የበርሃው መናኝ በጾም በረከት እንድናገኝ እግዚኣብሄር ይርዳን ረጅም እድሜና ጤና ያብዛሎት ኣምላክ!!!
@weynshitsama503
@weynshitsama503 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን አሜን፫
@dutuy7144
@dutuy7144 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሠጡን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለበረከት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በእድሜ በፀጋያቆይልን በረከታችሁ ይደርብን ሽሽሽ አመት ያቆይልን።አሜን።❤❤❤❤
@selamyedngillij9273
@selamyedngillij9273 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባ እኛንም ስደተኞችን በፀሎት አስቡን በሰላም ወደ ቅድስት ሀገራችን ተመልሰን ለንስሀ እረፍት እንዲያበቃን የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን ።
@aajman2790
@aajman2790 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lemalimgebretsadik1571
@lemalimgebretsadik1571 5 жыл бұрын
Amen
@salama4669
@salama4669 5 жыл бұрын
አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@yedingil
@yedingil 5 жыл бұрын
እልልልልልልል ቃለህይወትን ያሰማልን አባ አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ምቀኞኝንም ያርቅልዎ አሜን!!!
@user-le6dj9xj2w
@user-le6dj9xj2w 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yedingil
@yedingil 5 жыл бұрын
maron Demisse አሜን የኔ ቆንጆ
@amenamenamenjanet9878
@amenamenamenjanet9878 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@shaulamalamu3273
@shaulamalamu3273 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fahadnoor8184
@fahadnoor8184 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን የወጌል ግበሬ የበርሐዋ መናኝ ረሜወትን ያርዘምልን የማቱ ሳላን ረሜ ይስጥወት የህዝብ እረኝ ጥባቂ እግዚአብሔር ይጥብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን።አባታችን በረከተወ ይደርብን
@user-wo9io1we4w
@user-wo9io1we4w 5 жыл бұрын
እባታችን መምካችን ተሰፋችን አንኳን ድህን መጡልን
@zanezane8524
@zanezane8524 5 жыл бұрын
የበርሃዉ መናኝ የወንጌል ገበሬዉ ቃለ ህይወትን ያሰማልን !! እርስተ መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን !!! ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን !! በእዉነት የእርሶን ድምፅ ሳልሠማ ከዋልኩ በጣም ነዉ እሚጨንቀኝ ኡፍፍፍ አባቴ ለዘልአለም ይኑሩልን የኛ እረኛ ጠላቶቾ በእግርዎ ስር ይዉደቁ!!!
@ebtesamalsaoud7929
@ebtesamalsaoud7929 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ እንኳን ደሕና መጡልን መፅናኛችን።
@user-ez4uq1kb6d
@user-ez4uq1kb6d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@meronmeron3963
@meronmeron3963 5 жыл бұрын
የኔ አባት ሲከፋኝ ሲአመኝ ስጨነቅ በስደት ላይ ዎኜ የርሶን መዝሙር ስስማ ሁሉ ነገሪ ደና ይሆናል የኔ አባት ቸሩ እግዚአብሔር በስላም እኛ ስደተኞች ላአገራችን አብቅቶን የራማው ወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አባቴ እኛ ስደተኞችን በፀሎት አሴቡን አሜን አሜን አሜን
@meronmeron3963
@meronmeron3963 5 жыл бұрын
አሜን
@user-xc3gm3ln9t
@user-xc3gm3ln9t 5 жыл бұрын
አሜንንን
@user-bm7we5mh4w
@user-bm7we5mh4w 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ganoh1236
@ganoh1236 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@htltfttkalayv7586
@htltfttkalayv7586 5 жыл бұрын
Amennm👏👏👏👏👏👏
@jirramedia1
@jirramedia1 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bm7we5mh4w
@user-bm7we5mh4w 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የስደተኞች ተስፍ አትርሱን አባዬ
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 5 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባ በፅሎቶት አስቡኝ ወለተ ማረያም ብለው አባቴ በስድስት ላይ ታምሜለሁ የእርስ ፅሎት ይድርስልኝ
@ramycell4429
@ramycell4429 5 жыл бұрын
አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን አባታችንንና ገዳማችንን ቸሩ መድሐኒአለም ይጠብቅልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@kassahunnigusie3406
@kassahunnigusie3406 5 жыл бұрын
ኑሩልን አባታችን የበረሐው መናኝ ያገልግሎት ዘመኖዎትን የርዝምልን
@mahiyemaramlijisamsung272
@mahiyemaramlijisamsung272 5 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመነዉን ይባርክ አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እርጅም እድሜና ጤና ይሰጠወት የድግል ልጅ
@user-vh1sh6hy5s
@user-vh1sh6hy5s 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ አባታችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አባታችን በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን
@UserUser-ec9tm
@UserUser-ec9tm 5 жыл бұрын
አሜን አባቃለሂዉ ትንያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን
@senaytesheta6071
@senaytesheta6071 5 жыл бұрын
የሰላም የፍቅር የአንድነት አባታችን የውንጌል መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ፀጋውትን ያብዛልት ሀጣተኛ ልጅዋትት በፀሎትወት አስቡን አባታችን
@vipvn7354
@vipvn7354 5 жыл бұрын
አባታችን እድሜሁን እረጅም ያረግልን የማጠፉ ፋና የማትፈርሱ መቅደስ ሁኑልን አባ እንባሁ ፆሎትሁ ይደረስልን
@epiccracker3113
@epiccracker3113 5 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አባዬ ስለኢትዮጵያሀገራችን፡ያልቅሱልን፡እመብርሐን፡ለእርሶ፡ቅርብ፡ናትና፡መላኩ፡ቅዱስገብርኤል፡ሀገራችን፡ከክፋነገር፡ይጠብቅልን
@eliasassefa6448
@eliasassefa6448 5 жыл бұрын
የራማው ልዑል ቅዱሰ ገብርኤል የፍቅር አባታችን ቅዱሰ አባ ዮሐንሰ ተሰፋ ማርያም እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ!!!
@fekertakelsho3747
@fekertakelsho3747 5 жыл бұрын
የምንወዶት እና የምንናፍቆት አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እርሶ ሚጣላ የሚያሳድ አየነ ልቦነው ያብርለት እርሶ ልዮ የጌታዬ ድንቅ ስጦታ ክፍዎትን አያስማን ገዳማችንም ይጠብቅልን
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን በሠላም መጡልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እድሜ ማቱሳላን ሙሉ ጤና ይስጥልን አባ ጠላቶት ዳቢሎስን ከእግሮ መረገጫ ስር ያዉልልን እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ኑሩልን አባዬ አሜን አሜን አሜን
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥጌን አባታችን እንኳን ደና መጡልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አባታችን ገዳማችን ማህበራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያሀ የተከበረ ይሁን አሜን ላስተማሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ያሰቡትን ያሳካልን አሜን ጠላቶቻቸውን በርባር ውስጥ ይጣልልን አሜን
@selamselam9727
@selamselam9727 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ አባዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ስደት ስንቃችን በርከትወት ይደርብን አሜን ፫!!!
@bzyibzyi3190
@bzyibzyi3190 5 жыл бұрын
Selam Selam wwww
@addismana5153
@addismana5153 11 ай бұрын
አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያሰረዝምልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን የታሪክ አባት የበርሀው መናኛ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ የሰላም አባት የሰላሴ ባርያ ዝነኛው ባህታዊ አባታችነ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸሸ አመት ያኑሩልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ለፍሬ ለበረከት ያድርገን አሜን አሜን አሜን
@hayat2512
@hayat2512 11 ай бұрын
የሰላም አባትየፍቅር አባት የወንጌል ገበሬ ዝነኛው ባህታዊ አባ ዩሐንስ ተስፋ ማርያም ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጥልን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግላቸው አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mharihadij9039
@mharihadij9039 5 жыл бұрын
Abatachen yeberhaw menai Egzabher amlak edmen tenan yehabkum⛪⛪⛪
@amaamm7487
@amaamm7487 11 ай бұрын
አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ጠላቶቻቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@user-ys1sd9zp1v
@user-ys1sd9zp1v 5 жыл бұрын
ቃለ ህይዉትን ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@saramikaele6039
@saramikaele6039 5 жыл бұрын
Amen amen Abatechin basaleut asebune
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 5 жыл бұрын
አባታችን አባ ዮሐንስ ቃለ ሂዎት ያሰማልን !!!
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን
@basselismail6677
@basselismail6677 5 жыл бұрын
አባታችን ሺ አመት ኑርልን
@tubetube7892
@tubetube7892 5 жыл бұрын
አሜን አባታችን እደምን አመሻቹ
@veefasneedae7354
@veefasneedae7354 7 ай бұрын
አሜን እግዚአቢሔር ይመስገን አባታችን የጫካው አንበሣ የወንጌል ገበሬ የልማት አርበኛ መምህረ ትህትና የፍቅር የሠላም የአንድነት አባት ልዩ ስጦታችን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 11 ай бұрын
አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ውስጥ ያሳድርብን አሜን
@masratmasra1127
@masratmasra1127 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@guidyguidy9827
@guidyguidy9827 11 ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን በድሜበጤና ይጠብቅልን እኔንም በተማርነው ትምህርት 30/60/100ያማርፍሬ እንድናፍራ እግዚያብሄር ይርዳን አሜን
@tariquwalegese7716
@tariquwalegese7716 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን በፀሎት አስቡን ወለተ ስላሴ የመንፈስ ቅዱስ ልጆት
@atenafototo3820
@atenafototo3820 5 жыл бұрын
አባ. እድሜና ጤና ይስጥወት በሚሄዱበት ሁሉ. ክፍ አይንካዎት አባ ኑሩልን
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚👂😍😍😍😍😍👏👏👏👏👏👏👏
@meseretmesert5124
@meseretmesert5124 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወትያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@user-ti9lx8cc7f
@user-ti9lx8cc7f 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለሂወት ያስማልን በፀጋ ላይ ፀጋ እረዥም እድሜ ይስጥልን ልኡል ቅዱስ እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
አባየ የሳቸውን ፖሮግራም የሳቸውን ድምፅ መስማት ከጀመርኩ ወዲህ ሰላሜን አግኝቻለሁ ደሞ ለደጁ ያብቃኝ አባታችን ሺ አመት ኑሩልነ
@selamleethopia2598
@selamleethopia2598 5 жыл бұрын
አሜን/፫/አባታችንእግዚያብሄርእረጅምእድሜናጤናይሥጠዎትበሥደትያለነውንበፀሎታችሁያሥቡንሥደትበቃብሎንወቅሸትገዳምለመረገጥያብቃን
@semu621
@semu621 5 жыл бұрын
Egzabher ymsgen Amen Abatachin Lmekrun Lastmern Kale hiwet yasmalen edemena tena yadllen Labatachin egnam nafeqn wonkshet Abay
@tigisttesfayi4916
@tigisttesfayi4916 5 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጀም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አባቴ በፀሎት ያስብኝ የስደት ልጆህ ፅጌ ማርያም አምላክ ክፈቀደ በቅርብ ሃገር ገባለሁ ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ ያብቃኝ
@balayemamushabalayemamusha244
@balayemamushabalayemamusha244 5 жыл бұрын
Egziabehr yimesegen Ameen Labatachen kale hiwot yasemalen Amen bademe batena yanurelen
@negatuaadmasu5388
@negatuaadmasu5388 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አባታችን የበረሃው መናኝ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ጠላትዎትን ሰይጣንንና የግብብር ልጆቹን በርባኖስ ከጥልቁ ገደል አርቆ ይጣልልዎ አሜን🤲🤲🤲🤲 ለኛም በያለንበት በረከትዎ ይደርብን አሜን🤲🤲🤲
@zerfieyalew9638
@zerfieyalew9638 11 ай бұрын
አሜን ለመከሩን ላስተማሩን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ክፉ አይንካብን
@axe5159
@axe5159 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የበረሃው መናኝ ሺ አመት ያኑርልን 🎉🎉🎉❤❤አባዬ አምላክ ይጠብቅልን አሜን 🤲
@arsimayemednimushra6574
@arsimayemednimushra6574 5 жыл бұрын
አባዬ የኛ ስስት ጀግና እንቁ ባህታዊ እድሜና ጤና ያደልልን አሜን አሜን አሜን
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190
@mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 жыл бұрын
አባታችን እግዚዘብሔር ረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን በሰማነው ቃል 30 60 100 ያማረ ፍሬ እድናፈራ አምላከ ዮሀንስ ይርደን ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@heuteheute3812
@heuteheute3812 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የሰላም የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አ 🤲🤲🤲
@nardosezewudu2553
@nardosezewudu2553 11 ай бұрын
የበረሐዉ መናኝ የወንጌል ገበሬ የተዋህዶ እንቁ የስደተኞች አባት ልዩ ስጦታችን እንኳን ደና መጡልን🎉🎉🎉እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ ማቴ 10÷27 ላስተማሩን ለገሰሱን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን እኛንም ከሚድኑት ያድርገን ሐገራችንም እግዚአብሄር ይጠብቅልን💚💛❤
@maron-m1234
@maron-m1234 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልን አባታችን እግዚአብሔርባሉበትይጠብቅልን የኛመፆናኛልዩስጦታችን
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h 11 ай бұрын
አባዬ ዘላለም ኑሩልን የሰላም የፍቅር አባት
@misrakasmare136
@misrakasmare136 5 жыл бұрын
ክብር ለአባታችን ለአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ረጂም ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ የወንቅሸቱ ገብርኤል አባ ይፀልዩልኝ እግዚአብሔግ የሰጠን አባት ናቸው
@zmzmzvalgdh1447
@zmzmzvalgdh1447 11 ай бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን አሜን ፫
@iettay9053
@iettay9053 5 жыл бұрын
የሰላምና የፍቅር አባት ሰላሞት ይብዛልን ምክሮት ትምህርቶት የማይጠገብ ነው ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ሰላሞት ይብዛልን እግዛብሄር ይጠብቅልን አባ እረጅም ጤናናእድሜይስጦት ኑሩልን አባታችን
@atakltikiflay6371
@atakltikiflay6371 5 жыл бұрын
ኣባታችን ጸጋና በረከትዎት ከእርስዎ ለኛ ይፍሰስልን በጸሎትወት አስቡን እግዜአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥዎት አሜን
@marrym8549
@marrym8549 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን❤
@za7613
@za7613 5 жыл бұрын
አባታችን የበረሀው መናኝ የስምንተኛው ሺ ሀዋርያ በርከቱ ይደርብን እድሜሁን ወንቅሸት ቅዱስ ያርዝምልብ
@senaytabebaw2158
@senaytabebaw2158 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑረልን እድሜ ከፀጋውን ይብዛልዎት የኛ መዳኛ አባታች ጠላቶትን ቅዱስ ገብርኤል አጋልጦ ከእግርውዎት መረገጫ ይጣልልን አሜን
@hananma6884
@hananma6884 11 ай бұрын
የበረሀው መናኝ የወጌል ገበሬ የስደተኛች አባት ሺሺ አመት ያኑርልን አባዬ እንባ በፀሎትዎ አይለየንየወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አንተ የልቤን መሻት ፈፆምልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yx2nt4xi4q
@user-yx2nt4xi4q 11 ай бұрын
የተዋህዶ መብራት የስደተኞች እባት የሰላም የፍቅር የትህትና የወጌል ገበሬዉ የበረሀዉ አረበኛ የምስጊኖች በእንባ በፀሎታችሁ በስደት ሆነን መፅናኛችን አባታለሜ እኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ጥላቶቻችሁን የእግራችሁ መረገጫ ያድርግልን አሜን🌱አሜን🌱አሜን🌱🍂🍇🍂🍇🍂🍇🍂🍇👐🍂🍇ወድሞቼን በፀሎታችሁ አስቡልኝ በስደት ላይያሉትን በዚህክፉዘመን እንባፀሎታችሁ አይለይብኝ😢
@betgst.sisaygev7713
@betgst.sisaygev7713 5 жыл бұрын
አሜን"አሜን"አሜን ላባታችን"ቃለህይወትንያሰማልን በእድሜበጸጋይጠብውልንአሜን ጠላተወትንከእግርወትስርይጣልልንአሜን
@hanamariam7180
@hanamariam7180 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ሂወት ያስማልን የእስላም አባት የፍቅር አባት የኛ አባት ባታዊ ዮሐንስ ኑሩልን ሺአመት አሜን
@Abcabc-tp6kp
@Abcabc-tp6kp 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ረጅምእድሜ ይሥጥልን አባቴ በፀሎቶያሥቡኝ እህተማሬያም
@agfds1531
@agfds1531 5 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ቃለሂወት ያሠማልን ዘላለም ኑሩልን
@amenwldehana3369
@amenwldehana3369 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwte yasmalen tesfa mengst semayatn yawrselen edeme ena tena yestot yagleglot zemnotn yeberklot Aba yohans tesfa mariyam
@user-sp2oi3gg8k
@user-sp2oi3gg8k 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዜያብሔር ይመስገን አባታችን የንታየ ኑሩልን ለዘለአለም
@damenechbufebo3490
@damenechbufebo3490 5 жыл бұрын
ለአባታች ቃላህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይል ቸሩ መዳኒአለም
@lemlemabiyu3730
@lemlemabiyu3730 4 жыл бұрын
አባታችን ባሉበት ቦታ ሁሉ ሠላሞዎት ይብዛ የእግዚሃብሄር ጥበቃው አይለየዎት ወለተ ጊዮርጊስ በፀሎትዎ አስቡኝ
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 11 ай бұрын
ለአሰተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ቃለበርከት ያሰማልን ጸገውን ያብዛለወት እድሜና ጤናወን አብዝቶ ይሰጥልንአሜን
@sampearsampear5332
@sampearsampear5332 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን!!!ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን አባ ዬሐንስሺአመትኑሩልን
@user-vi9vr8px8d
@user-vi9vr8px8d 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ። ህይወት ን ያሰማልን አባዬ እድሜና ጤናውን ይስጦት
@user-ou4ju1gy5d
@user-ou4ju1gy5d 5 жыл бұрын
እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ እደሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጦት ጸሎት ልመናውት አይለየኝ ከመላው ቤተሰቦቼ ጋር
@user-vi2zj9ps9b
@user-vi2zj9ps9b 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ረዥም እድሜ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን
@user-be4vb8ew4t
@user-be4vb8ew4t 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የበርሀዉ መነኝ ዝነኛው ባህታዊ ዘላለም ኑሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸጋ ላይ ጸጋ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጠወት የሰላም አባት የስደተኞች አዛኝ ዉድ ስጦታችን ዘላለም ኑሩልን ክፉ አይንካብን አባዬ እንወደወታለን ❤ አባዬ ክፉ መንፈስ እያሰቃየኝ ነው በፀሎተወ አስቢኝ በስደት ነው ያለሁት ወለተ መድህን እያላቹህ አስቡኝ 😢
@weynshetzewde6960
@weynshetzewde6960 11 ай бұрын
ይውቅሽቱ ግብሬል ይሁልግዜ ፀሎቴ መጭርሻዬ ን አሳምርልኝ ታሪኬን ቅይርልኝ እውነት በአውድህ ምረተህ ለምስክርነት ያብቃኝ 😢😢😢😢ወለተማርያም ክነህቤተስቦቺ በፀሎት አስብኝ
@luelalem2797
@luelalem2797 5 жыл бұрын
አባታችን እባክወት በፀሎትዎ ያስቡኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለቅዱስ ገብርኤልና ከእርስዎም በረከት ለመቀበል እበቃ ዘንድ
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜኔ ቃለሂወት ያሰማልን አባዬ ፀጋውን ያብዛሎት
@gohg4262
@gohg4262 11 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጡልን አባዬ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያረዝምልን ❤❤❤
@user-tw6uo5gz3c
@user-tw6uo5gz3c 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ባሉበት እመብርሀን ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
የስደተኞች አባት ሺ አመት ኑሩልን
@user-od6jv2fl6q
@user-od6jv2fl6q 5 жыл бұрын
አባታችን አግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ገብርሄል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
Aba Yohannes Tesfamariam Part 418 A ‹‹ጠላቶቼ ሕያዋን ናቸው››
1:53:30
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 36 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 24 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 39 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 33 М.
የሚያረሰርሱ የዘማሪ ቀ አሸናፊ ኮሌክሽን በአዲስ የተሰራ ሙሉ። Kesis Ashenafi Col.
1:01:35
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 1,4 МЛН
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1351 A ''ሰው አይደለሁም''
37:34
Aba Yohannes Tesfamariam
Рет қаралды 11 М.
Aba Yohannes Tesfamariam Part 1355 A ''የተፈወሱ ሰዎች ምስክርነት''
21:18
ወንቅ እሸት ገዳም የምኅላ ጸሎት 4
22:50
Wenkeshet Gedam
Рет қаралды 39 М.
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 69 МЛН