አርቲስቶቻችን በገናለት ሙዚቀኞችን በማስመሰል አልተቻሉም.......ጉራማይሌ (Game Show) -Ethiopia

  Рет қаралды 63,066

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

6 ай бұрын

"ተወዳዳሪዎች ፊደላትን እና ሰዕሎችን በማገጣጠም መልሶችን ለመመለስ የሚያደርጉት አዝናንኝ ጌም ሾው ሰዕሎች ለመግባቢያነት ያላቸው ጥቅም የሚያሳይ ልዩ ፕሮግራም!
ዘወትር እሁድ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ በዓባይ ቲቪ ይጠብቁን።
A fun game show that encourages players to swiftly and actively use their brains by connecting letters and images to get answers helps viewers understand the usefulness of graphics for communication beyond their looks. Every Sunday at 11:00 (LT) only on Abbay Tv.
#abbaytv #guramayle #gameshow #fungames #puzzlechallenge #EthiopianGameShow #ethiopianculture #Habeshanculture #ethiopianmusic #interactive #criticalthinking #infotainment
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram t.me/Abbay_Tv
Website: abbaytv.com/
#ethiopian_gameshow #ethiopianmusic #infotainment
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'
"

Пікірлер: 68
@user-vd5ef9ne6k
@user-vd5ef9ne6k 6 ай бұрын
ይጌና ሸዊት መቼም አይለያዩም በሄዱበት አብረው የኔ ማሮች 🥰
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 6 ай бұрын
ይግዬና ሸዊት ምርጥ የተዋህዶ ልጆች ስወዳቹ ውስጤ ናቹ 🥰🥰
@eeeeee1589
@eeeeee1589 6 ай бұрын
ሸዉት በጣምነው የምወድሽ ፍልቅለቅ ያልሽነሽ❤❤❤❤❤
@gsissjjs4657
@gsissjjs4657 6 ай бұрын
የለለ ፕሮ ግራም ነዉ በተለይ ይጌ የፍሢል ደሥ እና የፍሢል ደመወዝን የገለፀበት መገድ በጣም አሥተማሬ ጣፍጭ የማይጠገብ አደበት ነዉ ይጌ ክበርልን ልጅችህ አላህ ያሣድግልህ በአተ ወተዉ ታሬክ ሀገር ወግ ባህል አዋቂ እዴሆኑ ምኞቴ ነዉ ወድም አለም
@dgghfggy1033
@dgghfggy1033 5 ай бұрын
ሽዊትና ይገረም ስወዳቸው ❤❤❤
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 6 ай бұрын
ሸዊት❤ የሁላችሁምአድናቂነኝ
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 6 ай бұрын
እንኻን አብሮ አደረሰን ከወረ ወደወረ እያሸጋአገረ ከነቤተሰቦቻአቺን ያመት ሰዉ ይበለን አሜን አሜን አሜን
@eeeeee1589
@eeeeee1589 6 ай бұрын
ደስየሚል ጭዋታነው አዝናናችሁን❤❤❤❤❤
@hanlove412
@hanlove412 6 ай бұрын
ሸዊትኮ ድምቀት ናት❤
@estifanosmulalem7854
@estifanosmulalem7854 6 ай бұрын
ኤዲቲንግ ኧረ የአፍ እንቅስቃሴያቸው ጋ አይሄድም
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 6 ай бұрын
ይገረም እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ☹️
@emawayisheshetu7813
@emawayisheshetu7813 6 ай бұрын
Yige shewit altechalachum 🥰🥰
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 6 ай бұрын
ዋው አንደኛ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 ай бұрын
አባይ ቲቪ ❤
@sitoahmed
@sitoahmed 6 ай бұрын
እር ላይክ አርጉ በጣም አሪፈ ነው❤
@user-bx8ql8ig1n
@user-bx8ql8ig1n 6 ай бұрын
ዘምረክ ሞተሀል ለስሙ ዘማሪነክ አንተ ጌታይርዳክ
@raeecell6431
@raeecell6431 6 ай бұрын
ባህልንና እምነትን አላወቅንም ለዛ ነው እግዚአብሔር ይማረን ስህተቱ እኛም የተዋህዶ ልጆች ሆነን ይሄንን ፕሮግራም የምንከታተለውና ላይክ የምናደርገው ጋር ነው
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 6 ай бұрын
እኔን የገረመኝ መዝናናታችሁ ፈታ ማለታችሁ ያዝናናል ግን እኔን የገረመኝ ዘማሪው በአለም ሙዚቃ ዘፈን ሲደንስና እስክስታ ሲል ነው ይገረም በጣም ታሳፍራለህ 😊😊
@raeecell6431
@raeecell6431 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@tigistsisay1141
@tigistsisay1141 6 ай бұрын
አሜን
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 6 ай бұрын
በጣምምም😢
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 6 ай бұрын
ወረኛ ሁላ ምነው ፃድቅ ነኝ አላችሁ እያንዳንድሽ የሬስሽን ጉድ ፈትሽ ሰውላይ ከመጠቆም ብሽቅ
@raeecell6431
@raeecell6431 6 ай бұрын
@@mahiyakiya1050 አስተያየት ለመስጠት ወይም ስህተትን ስህተት ነው ለማለት ጻድቅ መሆን የለብንም እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በተላይ ተሰናክሎ ከማሰናከል ይሰውረን
@meMefordad-ys3xe
@meMefordad-ys3xe 6 ай бұрын
አረ ማሂ ምትባል ፈታ ያለች ተመቸችኝ 😜😂
@rahelbekel2346
@rahelbekel2346 6 ай бұрын
ቅናት ይመስላል ይገረምን ጠመዳችሁት
@kennedyjosh7603
@kennedyjosh7603 6 ай бұрын
ይኼ ነገር ከመምጣቱ በፊት ጥላሁን እልፍነህ ብዙ ጊዜ የመቅለብለብ ባህራህን እንድታቆም ተነግሮህ እርምጃ የሚወስድ አካል ባለመኖሩ ይህ ያልተገራ ባህሪ የፈጠረው ችግር ነው፣ ሌላው ሴት እህቶቻችን የተገኙባቸውን ፕሮግራሞቻችሁን ተመልከቱ ከአማየሁ እና ከፕሮግራም መሪው ውጪአብዛኞቻችሁ የፆታዊ ትንኮሳ ስታደርጉ ይስተዋላል፣
@Sumeyadesalewu-ns5me
@Sumeyadesalewu-ns5me 6 ай бұрын
የወተት እቃዉ ይሸፈንን😢
@naol8395
@naol8395 6 ай бұрын
Ayi Artistoch gibida meskel anget lay adirgachu tizefnalachu geta yidresilachu
@shorts4.
@shorts4. 6 ай бұрын
enante church wust tichefru yele chefari..man feraj aregeh
@naol8395
@naol8395 6 ай бұрын
Edefelegachu nw yemithonut wangel bigebachu noro kezi tileyu nebere ande mezmur sitfeligu demo zefen metet .........
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d 6 ай бұрын
Ato yigerem ...yehone sizemiru yesemawugni yimeslegnal...zare degmo mirt chefari honehal gobez kkkk gin andun bitmertu...weyi alemawiwun...weyim menfesawiwun...gin...
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 6 ай бұрын
እስኪ ሴቶች እንዲህ መዝናናታችሁን በልክ አድርጉት እባክልችሁ በበዓል ስም እንዲህ አይነት ከልክ በላይ መዝለል መጨፈር እና ማሽቃበጥ ነውር ነው
@queenaddis
@queenaddis 6 ай бұрын
Ihe seeuye zemari negn sil alnaber
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 6 ай бұрын
Ande zmarew ga sitfelgu degmo zefen ebakachihu.andun.mretu
@user-ws2sc4jq4u
@user-ws2sc4jq4u 6 ай бұрын
Ena eko yalgebagn yegerm yemetebal Christian negn telaleh seleh tezemeraleh seleh techefraleh ar ebakachu orthodoxn atasedebu
@user-us5nu5vj7d
@user-us5nu5vj7d 6 ай бұрын
Medrek meriwa made in china neshi ..tutishin debiqiwu amarigna taweriyalesh inji alebabesishi...yastelal
@raeecell6431
@raeecell6431 6 ай бұрын
ባሁኑ ሰአት ቻይናዎች የማይለብሱትን እኛ ሀገር እየተለበሰ ነው
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 6 ай бұрын
አቅለበለበሽ ፕሮግራም ውስጥ መሆንሽን እረስተሽዋል
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 6 ай бұрын
ወይዘሮ ይገረም ሴቱ😂😂😂😂😂😂😂😂
@amentesfaye-ne7es
@amentesfaye-ne7es 6 ай бұрын
እረ አቅራቢዋ እባክሽን ገላሽን ሽፍኝ. 120 ሚሊየን ህዝብ ነው የሚመለከተው::
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 6 ай бұрын
በጣም ልቦና ይስጣት ክብር የላትም መረን መስቀሉ ነው ያሳዘነኝ
@adeytube6750
@adeytube6750 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ በገና ወቅት በረዶ ይጥላልንዴ screen ምትለቁት የበረዶ ምስል 🫢ኤውሮፓውያን ገና አስመሰላቹትሳ😜
@seidamohammed
@seidamohammed 6 ай бұрын
Yegerem weshetamu lebaw vomiting 🤮
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 6 ай бұрын
አረ ጡትሽ ሸፍኝ
@TylerYyyy6
@TylerYyyy6 6 ай бұрын
አባይ ቲቪ የሚሰሩ ጋዜጠኞች ለሰው ክብር የላቸውም
@amentesfaye-ne7es
@amentesfaye-ne7es 6 ай бұрын
የፖሮግራሙ መሪ የሆንሽው ጡትሽን ማሳየት ከፈለግሽ መስቀሉን አውልቂ ሀይማኖታችንን አታሰድቢ ጡትሽ ካልታዪ የዘነጥሽ አይመስልሽም ወይ ማፈሪያ ነሽ
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 6 ай бұрын
ጅኔም እርር ነው መስቀሉን አውልቃ እደፈለገች😢😢
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 6 ай бұрын
ይሄ ይገረም የሚባል ሴታሴት የሆነ ነገር ነው 😂😂😂 ሁልጊዜ ከሴቶች አይለይም 😅😅😅😅
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 6 ай бұрын
ከሴት መወለዱንስ ተረሳ😅
@rroselave2755
@rroselave2755 6 ай бұрын
ምቀኘ ምን ያድርጋችሁ
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 6 ай бұрын
ትክክለኛ 👍👍😀😀
@user-mx1yn1hx5j
@user-mx1yn1hx5j 6 ай бұрын
መለስ የስይጣን አለቃ ሲወል የገባዉ👹👹👹👹🦗🦗👹👹👹
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 6 ай бұрын
ጡትሽን በስርዓቱ አድርጊው። መስቀሉና ሁኔታሽ አይስማማም
@user-yc4xf8cv5y
@user-yc4xf8cv5y 6 ай бұрын
ወይዘሮ ይገረም ሴቱ ሰውየ ቀሚስ ልበስ ሴታሴት ነገር ከሴቶች ቂጥ ስር አይወጣም 😂😂😂😂😂😂😂
@rroselave2755
@rroselave2755 6 ай бұрын
ምነው ተንጫጫችው የወለደችው እኮ ሴት ናት ሲቀጥል ምን አገባችሁ
የእኛ ቀናት #185 ቅዱስን ሆድ እየባሰን ሸኘነው!
17:40
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 35 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 53 МЛН
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 53 МЛН
Besintu (በስንቱ ) Pt 24
34:55
GiBi 94
Рет қаралды 2,8 М.
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 145 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.8 "ሞቴም ሞት ላይመስልሽ"
32:11
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 53 МЛН