No video

የሴቶች ወይባ ጭስ- ወፍ በረር - Wef Berer - እንዝርት | Enzert - Abbay TV

  Рет қаралды 275,261

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

#Ethiopia #EthiopianEntertainment #Enzirt
ቅዳሜ ከቀኑ 08፡30 ሰዓት በዓባይ ቴሌቪዥን
Saturday @ 2:30 PM only on Abbay TV
A daily talk show hosted by female presenters from various walks of life, Discussing contemporary social & economic topics. Various Guests will be invited for a discussion on a daily basis.
Subscribe to watch exclusive local & Unique Ethiopian productions from your favorite Abbay TV shows. |የሚወዷቸውንና በአይነቱ ለየት ያሉ የዓባይ ሚዲያ ፕሮግራሞችን ለመመልከት የKZbin ገጻችንን ይከተሉ።|
KZbin: / @abbay-tv
Facebook: / am.meznagna
Instagram: www.instagram....
TikTok: vm.tiktok.com/...
Watch Abbay Television on Ethiosat with 11165 Frequency, NSS 12° 57, Symbol Rate 45000, Polarization Horizontal

Пікірлер: 477
@user-qw1tl6en2k
@user-qw1tl6en2k 2 жыл бұрын
ይቺ ፋና የምትባል ሴት እኛ ሰፈር ገብርኤል ነው የጀመረችው በራስዋ ግቢ ውስጥ.., እንደተጀመረ ሰው ፋና ቤት እነ ፋና ቤት ብቻ ነበር ወሬው ትንሽ ቆየት አጠገቡ ፀጉር ቤት ከፈተች። በቃ ሴቶች ሁሉ በወረፋ መምጣት ጀመሩ.., ከሁለት አመት ብሓላ ሦስት ቅርንጫፍ ከፈተች። አሁን ከ12 አመት ይሆናታል አብሮዋት የሚሰሩ ሳይቀር የራሳቸው መሳጅ ቤት እንዲከፍቱ ትልቅ አስተዎፆ አድርጋለች። ጎበዝ ሴት ነች ልጆችዋን በደንብ አስተምራ ውጭ አገር ኢሮፕ ልካቸዋለች። የሰፈር ሰው ይወድዋታል ያከብርዋታል ይመችሽ ፋኑ👍👍👍👍
@banaharnet2987
@banaharnet2987 2 жыл бұрын
አረ ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን አኔ አፈልጋለሁ በቅርብ ሀገር ቤት ሰለምገባ ❤😍 ሁሌም የምመኘው ነገር ወይባ ጢስ መግባት ነበር❤😍
@genetadane1058
@genetadane1058 2 жыл бұрын
እ አ ብቻ ነው ያሉት ወይንስ ሌላም ቦታ አሉ እስኪ መልሽልኝ የኔ ቆንጆ አ አ እደት ነው የማገኛቸው ሀገር ስገባ
@banaharnet2987
@banaharnet2987 2 жыл бұрын
@@genetadane1058 አኔም በቅርቡ ሰለምገባ ሀገር ቤት አብረን እንሄዳለን አድራሻቸው ማለቴ ሰፈራቸው ተናግረዋል የት ነው ያለሺው እህቴ ❤😍
@azmeruderdar4540
@azmeruderdar4540 2 жыл бұрын
ቁጥር
@genetadane1058
@genetadane1058 2 жыл бұрын
@@banaharnet2987 እኔ ኩየት ነኝ እህት❤
@banaharnet2987
@banaharnet2987 2 жыл бұрын
@@azmeruderdar4540 አድራሻቸው ብቻ ነው የተናገሩ አህቴ ቁጥር የለም የት ነው ያለሽው
@user-yw7lq1mw6y
@user-yw7lq1mw6y 2 жыл бұрын
ይህ የወሎዬዎች ባህል ነው እናቶቻችን ስያደርጉት እናይ ነበር በደናው ጊዜ አሁንማ ሰላማቸውን ባገኙ ይሄ ቀርቶባቸው😭😭 ሰላም ለምድራችን ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያ ዊ ከሰሜን እስከ ደቡብ ከምስራቅ እስከ ምእራብ ሁሉም ሰላም ሲሆን ነው የሚያምርብን
@chaltuethiopia3736
@chaltuethiopia3736 2 жыл бұрын
ameeeeeeeeeeeeeeen🙏
@mary-ed2cs
@mary-ed2cs 2 жыл бұрын
እረ የትግራይ ባህል ነው
@zintthbe890
@zintthbe890 2 жыл бұрын
@@mary-ed2cs ትግራ መቼ አረጎ ያቃል ጭሳጭስ ሲጀመር የወሎ ነዉ ራያወሎም ይጠቀማሉ ሁሉም የኛ
@dansaatube6603
@dansaatube6603 2 жыл бұрын
Kkkk ena yeman bahil enda hona gid yelagnim egnam harar or hararge akebabi betam enitekamalen
@user-yw7lq1mw6y
@user-yw7lq1mw6y 2 жыл бұрын
@@mary-ed2csችግር የለውም የትግራይም ቢሆን ኢትዮጵያዊ እይደሉ ? ባህል እኮ ይወራረሳል ግን ዘረኛ አታድርጊኝ ይህ የወሎየዎች መዋቢያ ነው።❤
@suhailanaser3941
@suhailanaser3941 2 жыл бұрын
በጣም ዉብ ነዉ በእዉነት ደስ ይላል የምያጓጓ ነገር ነዉ በሰላም ለሀገራችን ያብቃንና እኔ መጠቀም ይፈልጋለዉ በረቱልን
@salimahuseen3397
@salimahuseen3397 2 жыл бұрын
እኔ ረሱ ማሬ
@ta3497
@ta3497 2 жыл бұрын
ከአለም ሁሉ ምርጥ ባህል!!!እጅግ በጣም አደንቅሻለሁ የባህል ጀግና ምሪጥ ቆንጇ🙏👍👍👍
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Жыл бұрын
Yih bahl ke kemise konbelcha gemmro eske borena keborena eske yegu rayya kobbo awraga dires yemmittawek yewello bahl new ehtachin berchi kettyibbet
@user-yw7lq1mw6y
@user-yw7lq1mw6y 2 жыл бұрын
ጎበዝ ጠንክሪ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ ባህሎቻችሁን እውቁ
@deenatsige3583
@deenatsige3583 Жыл бұрын
ወይ ጉድ እንዴት ደስ ይላል ስመጣ እመጣለሁ።
@hanichogmar6343
@hanichogmar6343 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያን መጥቼ ከተወቸኝ ነገር አንዱ ወይባ ጢስ ነው ሰራተኞቹ በጣም ጎበዞች ናቸው እኔ የተጠቀምኩት ዮድ አቢሲንያ ቦሌ ያለው ነው ሙሉ የምትባል ልጅ ደሞ አንደኛ በዚህ አጋጣሚ thanks 🥰🙏👍
@hryredinkedir9304
@hryredinkedir9304 2 жыл бұрын
አ፣አ ላይ አለማለት ነው
@bettykidane6788
@bettykidane6788 2 жыл бұрын
Wagachewin safilije please
@bettykidane6788
@bettykidane6788 2 жыл бұрын
Wagachewin tsafilge please
@finote6728
@finote6728 Жыл бұрын
ዋጋቸዉ ስንት ነዉ
@jaffajaffa4401
@jaffajaffa4401 Жыл бұрын
@@finote6728 2100
@weyni2816
@weyni2816 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ፍቅር አንድነትን ይስጠን እንካን ሰላም መጣሽ እህታችን በጣም ምርጥ ቆይታ ነበርን በርቺ
@etetualemayehu2697
@etetualemayehu2697 Жыл бұрын
Beautiful culture and I believe it is a good cleansing system. Our beautiful Ethiopian culture which is not yet touched need to be introduced to the universe. From cleansing the system to overcoming diseases we have it all and way to go lady. Keep doing what you are doing. Thanks a million for introducing our culture.
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
ሀገራች ባልብዙ ተስጦ ሰላምሽ ይብዛ እህት እረጅም ቀሚስ ልብሽ ከይቅርታ ጋር እኛ ኢትዩጵታኖች የራሳችን የሆነ ባዓል አልባሳት አለን
@benezementube2119
@benezementube2119 2 жыл бұрын
ቁጥራቸውን አስቀምጡልን!
@hananfikir2382
@hananfikir2382 2 жыл бұрын
በጣም ነው ያስወደደችው እር
@weynuwad3577
@weynuwad3577 Жыл бұрын
Snt new please?
@jaffajaffa4401
@jaffajaffa4401 Жыл бұрын
@@weynuwad3577 2100
@sied5102
@sied5102 2 жыл бұрын
ስልካችሁን ብታስቀምጡ ጥሩ ነው
@metasebiyanuriye7654
@metasebiyanuriye7654 Жыл бұрын
26:04 minute lay alelesh lejetua yelebesechew lebes lay
@haimanotbeyene1520
@haimanotbeyene1520 2 жыл бұрын
እጅግ በጣ ቆንጆ ቤት ነው ሰራተኞቹ በጣም ግበዞች ናቸው ቤቱም በጣም ንፁ ነው
@woinshetabera
@woinshetabera 2 жыл бұрын
can you share us the address please.
@hananfikir2382
@hananfikir2382 2 жыл бұрын
ትክክል ነሺ ግን ዋጋው በጣም አስወድዳዋለች እና ደግሜ ለመግባት እስፖስር ብትሆኝ ደስ ይለኛል lol
@tgsway6890
@tgsway6890 2 жыл бұрын
@@hananfikir2382 ስንት ነው?
@user-vv3dp5gq9d
@user-vv3dp5gq9d 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጡ
@senaytseni4368
@senaytseni4368 2 жыл бұрын
Biru sent new
@meryammuhye
@meryammuhye Жыл бұрын
የወሎ ባህል❤ የሞከረነው እረመሠክራለን ወላሂ በጣም ጠቃሚነው የማታቁ ሞክሩት
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 2 жыл бұрын
I Can't wait to see
@yohaneslemlem812
@yohaneslemlem812 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገልግሎት ነው የምትሰጡት መልካም ነው። ግን ዋጋ ሰትጠየቁ መናገር አትፈልጉም የብዙ ነጋዴዎች ችግር ነው ግልፀኝነት ይጎላል።
@yohanneslucky5538
@yohanneslucky5538 Жыл бұрын
መልካም፡መረጃ፡ነው። አመሠግናለሁ።
@amelabdurazak9450
@amelabdurazak9450 2 жыл бұрын
Wow Masha allah betam des yilal gobez berchi
@diborab7820
@diborab7820 2 жыл бұрын
ሀገር ቤት ለማይኖርስ 🤣🤣 ??? ወይ ትኬት ስፓንሰር አርጉን አልያም ዲስካዉንት 🤣🤣 interesting ❤
@Hikmaee
@Hikmaee Ай бұрын
እኔ ሀገር ስገባ እመጣለሁ ኢንሽአላህ ፋናዬ❤❤❤😂
@meazamesele5733
@meazamesele5733 2 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ እና ውበትም ይጨምራል
@rossyoakley613
@rossyoakley613 2 жыл бұрын
Wooow very nice good job 👍🏿 👌I like it 👌
@emann7734
@emann7734 2 жыл бұрын
የእውነት ጥሩ ነገር ነው ባህላዊና Natural ማፅጃና ማስዋቢያዎች የሁሌም ምርጫዬ ነው ህህህም የቡላ ገንፎ የእነ እማዬ የክትፎ የአይን ...ማቅረቢያ ጣባዎቹ 😍 የቤቱ ዲኮር መቀመጫዎች... ሁሉም ማራኪ ነው በርቱልን
@bezuasefa1648
@bezuasefa1648 2 жыл бұрын
ዋው ቤቱም ባለቤቷም ውብ ናቸው እባክሽን በክልሎችም ላይ ብራንች ብትከፍቺ ደስ ይለናል ወድ አሶሳ ብትመጭ
@genetadane1058
@genetadane1058 2 жыл бұрын
ወይኔ ሴትየዋ እራሱ ፍቅር ናት ታስታውቃለች ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነው
@azebazeb4672
@azebazeb4672 Жыл бұрын
አድራሻቹ የት ነው ወይም ሰልካቹውን አሰቀምጡ
@hshs8448
@hshs8448 Жыл бұрын
Lela video layi ale
@bert134
@bert134 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጥሩ ፕሮግርም ነው እንደዚህ በሶሻል ሚድያ ቀርቦ እንዲታወቅ መደረጉ የረዢም ግዜ ትዝታየ ነው የዛሬ 15 ና 20 ዓመት በ 22 አከባቢ አቹ ጭሽ ቤት በጣም እሚደነቅ እንድሁም ጨርቆስ ፖሊስ ጣብያ ወረድ ብሎ የ አስፉ ራያ ጪሽ ቤት እስታውሳሎሁኝ በጣም ተጠቃሚ ነበርኩኝ እና በጣም ደስ ይላል እህቶቼ በርቱ
@alemitufente1957
@alemitufente1957 2 жыл бұрын
ያምራል
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 2 жыл бұрын
thanks so much
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
ታዲያ ያ ሁሉ ፍላይ ዝንብ ይሁን ንብ መለየት ባልችልም ከሲያትል ያለችው ስትናግር ግርግዳው ላይ በስተጀርባ የሚታየው ምንድንነው❓ንፅህና ያስፈልጋል
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 жыл бұрын
ክክ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 2 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 2 жыл бұрын
wow i like so much
@tarassera6755
@tarassera6755 2 жыл бұрын
ስልክ አስቀምጡልን
@birtukangudure3121
@birtukangudure3121 8 ай бұрын
Woww so good
@hanaselesh8250
@hanaselesh8250 2 жыл бұрын
በርች እናመሰግናለን
@yayahala615
@yayahala615 2 жыл бұрын
ውይ ሰወድ ዱባይ ቢከፈት
@genigeni1168
@genigeni1168 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@destatube9960
@destatube9960 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽ ብያለሁ ምርጥ ቆይታ ነበር ዬወይባ ጭስ ይወረታለታል እኔ ግን ይሄን ነገር መሞከር እፈልጋሉ ግን ዬት ነው እምናገኜው ዋውገፎ
@solomonbahiru2703
@solomonbahiru2703 2 жыл бұрын
ሙሊ ክፍያ ስንት ነው መምጣት ፈልጌ ነው
@yeshetemesgen3143
@yeshetemesgen3143 2 жыл бұрын
2100
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@yeshetemesgen3143 ማማየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@user-jy4zc1de4q
@user-jy4zc1de4q 2 жыл бұрын
@@yeshetemesgen3143 እረ በጀባሩ ከምሪሺ ነዉ ኡኡ
@user-ez5fj8ey4i
@user-ez5fj8ey4i 2 жыл бұрын
@@yeshetemesgen3143 ሁለትሽ አድመት
@zainabhassen
@zainabhassen 10 ай бұрын
So ❤
@redseaeritrea3722
@redseaeritrea3722 Жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ስራ ጎበዝ ግን ለውጭ አገር ልትልክልን ትችያለሽ ወይባ እንጨት
@dinkneshsando9947
@dinkneshsando9947 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው እኔ ተጠቅሜ አላውቅም የት አካባቢ ነው ዋጋውስ ምን ያህል ነው
@zeynebaidris1258
@zeynebaidris1258 Жыл бұрын
ለመምጣት ብንፈልግ ስልክ ቁጥራቹና አድራሻቹን ጠቁሙን በጣም አሪፊ ነው
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 2 жыл бұрын
ክፍያው ግን ስንት ነው???
@yeshetemesgen3143
@yeshetemesgen3143 2 жыл бұрын
2100
@hanaselesh8250
@hanaselesh8250 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥነው
@madinamadinaballerobbe1896
@madinamadinaballerobbe1896 2 жыл бұрын
በተካተትህ 3 ቃን ሰነት በር ነው ቁጥር ለኪ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 2 жыл бұрын
@@yeshetemesgen3143 የት አካበቢ ነው
@marthat6031
@marthat6031 2 жыл бұрын
አደራሻና ሰልክ ለምትጠይቁ እህቶቼ ፋና ወይባጠስ ብላችሁ ጎግል በትፈለጎት ታገኙታላችሁ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ይመስላል ግን የሚሰሩት ሰራቶኞቹ ደህና ደሞዝ መሰጠት አለባቸው!! በጣብ ብዙ ስራ ነው የሚመስለው.
@miri8656
@miri8656 2 жыл бұрын
ራያ ወሎ በይ ጭሱ የወሎ ባህል ነው
@rahelsamuel5738
@rahelsamuel5738 2 жыл бұрын
Keyikrta gar yihe Yewelo Bahil bicha aydelem Be Eritrea wist Betigrgnaw ena Blen bemibalut Group wist betam yetelemede new Ene erase Yezih tetekami neberkugn liyunetu ahun modern eyehone silemeta new new
@miri8656
@miri8656 2 жыл бұрын
@@rahelsamuel5738 ወላሂ ጭሱ የሚመጣው ከወሎ ነው የሚገኘውም ወሎ ደሴ ነው አሁን በቅርብ ነው የተስፋፋው ጥቅሙን ሲያቁ የትም ብትሄጅ ይህን የወይባጭስ ከወሎ ውጭ አታገኝም ምርቱ ያለው እዛነው።
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 2 жыл бұрын
@@miri8656 እንጨቱ ምንምንድነው ዌራ ነው
@sabahn2749
@sabahn2749 2 жыл бұрын
I shall definitely go... three weeks later....ye Aras gizeyen sicheris
@rahmahrahmah6443
@rahmahrahmah6443 Жыл бұрын
ነብሰጡርይሞቃል ጥያቁመልሺ
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 2 жыл бұрын
ሴቱ በኘጮች ሜካፕ ቆዳን አማደነዝ እንደዚህ በተፈጥሮ መዋብ ጥሩነው
@meseretabebe
@meseretabebe Жыл бұрын
Betam arfi New adama betkefchi des yilenal
@sababerhanu4286
@sababerhanu4286 2 жыл бұрын
አድራሻው የት ነው ስልኩስ ? አመሰግናለሁ !!
@mdvip3744
@mdvip3744 Жыл бұрын
መሻላህ
@toyibamuhamad6711
@toyibamuhamad6711 Жыл бұрын
አድራሻ ጠይቄ ነበር በአላህ ፍቃድ ጠር እገባለሁ ኢሻአላህ የመጀመሪያ ስራየ እዝሂ ቦታ ህጀ አገልግሎቱን መጠቀም ነው ከቻላችሁ አድራሻ አስቀምጡ
@RahelTigistu-zj5vj
@RahelTigistu-zj5vj 2 ай бұрын
የት አካቤቢ ነው ስልክ ቁጥር አስቀምጡልን
@eyea7297
@eyea7297 2 жыл бұрын
ጠባቦች የይመር የሀጎስ የትግራይ የወሎ እያላችሁ አትንጫጬ ሁሉም የኢትዮጵያ ነው ንብረትነቱ ደግሞ የሴትየዋ 🤣🤣🤣
@Master_ofElements
@Master_ofElements 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ እንኳን ወይባ ጢስ ታጥነዉ ለራሳቸዉ ጥጋባቸዉን አልቻልናቸዉም እዛማ ገብተዉ ከወጡ አለቀልን በቃ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@user-wt2us3rk2m
@user-wt2us3rk2m 2 жыл бұрын
እዉነት ነው አይቻሉም
@MdAlauddin-yj8nz
@MdAlauddin-yj8nz 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 жыл бұрын
@@MdAlauddin-yj8nz ማማየ ሰብእስክራይብ አድርጊኝ
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q 2 жыл бұрын
ክክክክክ ወይንዬ በሳቅ
@aberehamdamise6433
@aberehamdamise6433 2 жыл бұрын
እረ ሰከን በይ አትንቀዥቀዢ ባለቤቷ ግን ስረአቷ ንግግሯ ስታስረዳ አንደኛ
@hikmakelalawa6429
@hikmakelalawa6429 11 ай бұрын
ወሎ የገባች ብቻ ነው የወሎ ባህል❤❤
@b.geberu3563
@b.geberu3563 Жыл бұрын
Akrabiwa betam rud nat satgabez eraswan yemtgabiz yemihgeb order enqwan yematwek birez plus ergo wow mindenew tengebegebish eskemtgabezi weym weba ti's ketetkemish sitchershi metwtat tichyalesh shame nw behalishen tebki atenkezekezi
@tsedeniamengesha8652
@tsedeniamengesha8652 Жыл бұрын
Finally someone said that 😅
@fanamenberu7851
@fanamenberu7851 2 жыл бұрын
ፋናዬ በጣም ለብዙ ሴቶች አራያ የምትሆኚ ነሽ
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን በፆም ሠዓት የቱንም ሰውነት ላይ ቅቤ አይነካም ሁሉም ሰውነት ክፍሎች ላይ ጥቅቅን ቀዳዳዎች አሉ ስለዚህ ግድ መብላት እና ፀጉርን መቀባት ብቻ አይደለም እሚከለከል መልካም።
@meseretabebe
@meseretabebe Жыл бұрын
Sudan ager betam new mitekemot setochuuu
@hibomoussa9833
@hibomoussa9833 Жыл бұрын
Please help me locate this place ..I wil be very grateful to you !
@yenebecha7099
@yenebecha7099 2 жыл бұрын
ባህላዊ ነገር ዶዙ /መጠኑ ነወእንጂ ተመራጭ ነው ; በራሴ እይታ ብዙዎቹም የሚጋሩት ነው ብዬ የማሥበዉና በተለያየ ቦታ እንደተመለከትኩት የደንበኛ አያያዝ በሀገራችን በፐርሰንት ቢሰላ እጅግ በጣም አናሳ ሆኖ አግኝቼዋለሁ እዚህ ግን አገልግሎት አሰጣጡን ሲያደንቁላቸው ሸምቻለሁና ወደፊትም አገልግሎት አሰጣጥ ላይ እንደሀገርም በጣም ሊሰራበትና ሊሰመርበት የሚገባ ነው
@mahletearaya5605
@mahletearaya5605 27 күн бұрын
አድራሻችሁ
@samirahkfch8417
@samirahkfch8417 2 жыл бұрын
💊💊💊🙏🙏🙏💊💊💊Ye wukro lij
@hayathayat3384
@hayathayat3384 2 жыл бұрын
ሥልክእና አዲራሻ ብታሥቀምጡ ጡሩነው
@thehealthyafrican
@thehealthyafrican Жыл бұрын
Please what is the name of this spa and where is it located?
@rahelmehari1057
@rahelmehari1057 2 жыл бұрын
Betam memegew neger new weyba chis balebetewa betsm des setel serategochum des yelalu ❤️🙏
@dibora281
@dibora281 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ቢኖር አሪፍ ነበር
@extrachange8771
@extrachange8771 2 жыл бұрын
wuch ager bizu takami ale beshetegna/ tamami alalkum.
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l 2 жыл бұрын
እምዬ ሀገሬ
@Mahis-kitchen963
@Mahis-kitchen963 10 ай бұрын
Where is the address?
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
ሀገሬ ቶሎ ልግባ እና ገና እደገባሁ ነው የምጠቀመው
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
ስልካችው ኣስቀምጡልን እባካችው 👈
@metasebiyanuriye7654
@metasebiyanuriye7654 Жыл бұрын
26:04minute lay lejetua yelebesechew lebes lay alelesh
@bubblygamer7203
@bubblygamer7203 9 ай бұрын
Weyba in English? What kind of tree is it?
@bint4181
@bint4181 2 жыл бұрын
ወሎ ባህል ልዩ ነው
@Aielyas
@Aielyas 8 ай бұрын
Yenye marr rguz siet metekem ychalal weys aychalam
@ayantutaadasa4548
@ayantutaadasa4548 2 жыл бұрын
wowo lakofsa bilbilaa keesani nufi maxasaa 📞✅
@extrachange8771
@extrachange8771 2 жыл бұрын
Lamenet/ox skinasseri bedenb yelefa ke Fkeych!👌👌
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 2 жыл бұрын
አድራሻና ስልካችሁን ኣስቀምጡ
@extrachange8771
@extrachange8771 2 жыл бұрын
➕🎈Emama zenashin amchiache ene ekeflalhu🎈➕
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 2 жыл бұрын
ውይይ ቀናሁኝ።
@muna4453
@muna4453 2 жыл бұрын
የት ነው አካባቢው ዋጋውንም ነገሩን
@bemnetabebe
@bemnetabebe Жыл бұрын
አድራሻዉ ቦሌ የት ላይ ነዉ?ስልክ ቁጥርስ?
@alemtassew-bv2dr
@alemtassew-bv2dr Жыл бұрын
እባካቹሁ ሁሉኑም ፓኬጅ ከተጠቀምኩ ዋጋው ስንት ነው??????
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g 2 жыл бұрын
Ere yemn mar fana bemil sem Bola tetkema betam betam metfo nebere betamem wod nebere maltem 2000 birr new yekeflkut behiwota fant aderga alawokem eza gen fant aderga anstw alega lai new yagegnhut wonber lai nebere yasekmetugn chisun setkem mekmechayan kebaw eyamulechelechign bemsekayet neber yasalfekut kezam fant honku malet new woizero fana besmeshe yemytalelu alu malet new .Ena yehadekut betvi anchin aicha nebereanchi ga memtata nebere gen laloch nachew yemn erat yemnergo yemn berz yetnbechebeche telba becha new tenshe yestugn enam setimu wostem betam chekagnena lemuyawa feker yelalat neberch beafwa becha mara mara yemtel asmesai nebrch MOROCO BESNT TAMU Man endemoroco yesratgnochu melkamnet Woizero Fana yehanen kayeshew tekekelgna selke kutershen lakilegn ezehu coment ser
@user-dv6lr5fh6t
@user-dv6lr5fh6t 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@eskatube3056
@eskatube3056 2 жыл бұрын
እንዴ ፋናዬ ግራ ገባኝ በፊት ሳርቤት አከባቢ ተጠቅሜ ነበር ቦሌ ፋና የሚል ያለውስ ያንቺ ነው?
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Bahlawe becha sayhone yetefetro new👍
@meazamesele5733
@meazamesele5733 2 жыл бұрын
በሳምንት ሁለት ጊዜ አሪፍ ነው ከተገኘ
@user-rs9ve6is6j
@user-rs9ve6is6j 2 жыл бұрын
ስልክ እና አድራሻ አስቀምጡልን
@sarahtekle8712
@sarahtekle8712 2 жыл бұрын
How I can go this place how I can get information
@aklesiyazed2690
@aklesiyazed2690 Жыл бұрын
ራያ የብዙ ባህልና ውግ ባለቤት ራያ አደይ ይሄ ከራያ ባህሎች ውስጥ አንዱ ነው በርቺ ፋናዬ
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f Жыл бұрын
ቅቅን ትግሬ ራስሽን ችይ ወይባ ጢስ የወሎ 12 አውራጃ በሙሉ የወይባ ጢስ ባህላቸው ነው ራያ እኮ የወሎ 12 አውራጃ አዱ ነው ራያ ትግሬ አደለም
@hawamohammed9504
@hawamohammed9504 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ታዲያ ስልክ ቁጥር አላስቀመጣችሁም
@desita1558
@desita1558 2 жыл бұрын
waooo Kutirachewn Askenichilen
@b8mj1sl8j
@b8mj1sl8j 6 ай бұрын
ስልክ እናአድራሻ
@alemfekade8264
@alemfekade8264 2 жыл бұрын
Location lemteteyku bedenb video temelketu admtu please ke andme 2 address tenagealech
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,9 МЛН
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 9 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 22 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 71 МЛН