በ5 ሚሊየን ብር የተሸጠዉ የመላእክት ምስል-ከኩላሊት በሽታ ነዉ ያገገምኩት

  Рет қаралды 36,655

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 244
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም መንገድ ያድነናል እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ የወጣትነት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ ለሰዉ የማይቻል ለእግዚአብሄር ይቻላል የተዋህዶ ልጆች በመከራም በሀዘንም በደስታም ግዜ ከእምነታቹሁ ፍቀቅ እንዳትሉ በእምነታቹሁ ፅኑ😍😍😍😍😍
@betemezmur23
@betemezmur23 2 ай бұрын
የሰውን ደስታ የሚያስደስተው 100 ኣስገቡኝ 😊😊❤❤❤
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 2 ай бұрын
ጌች እዲህ ስቀህ ተደስተህ ስላየነህ ደስ ብሎኛል❤ እግዚአብሔር ይመስገን😊
@Enat363
@Enat363 2 ай бұрын
አሁን ኪዳነ ምሕረት ከፍ ታርግ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@DebruaDelelegn-y1b
@DebruaDelelegn-y1b 2 ай бұрын
የጭንቋ እሷን የያዜ አያፊርም የኔ ማርያም ላንቴ የደረስች በስደት ላሌን ልጆቿ ትድረስልን❤
@ሰርካዓለም
@ሰርካዓለም 2 ай бұрын
አሜን
@GelaneAlemu-s6j
@GelaneAlemu-s6j 2 ай бұрын
amen3
@destamelese3244
@destamelese3244 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@GenetDejenu-l5l
@GenetDejenu-l5l 2 ай бұрын
Amen amen amen
@Seni-x5y
@Seni-x5y 2 ай бұрын
አሜን
@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
@ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ እኳን ደስ አለህ❤
@enanu7590
@enanu7590 2 ай бұрын
🙏🙏
@AliGammal-p2c
@AliGammal-p2c 2 ай бұрын
@TsehayTadele-k1v
@TsehayTadele-k1v 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 2 ай бұрын
ንፁህ ኤትዩጲያዊ❤❤❤❤
@AlmazAlmaz-ys6ff
@AlmazAlmaz-ys6ff Ай бұрын
አቦ ክበሪልኝ ውዴ❤🎉
@yedingellij
@yedingellij 2 ай бұрын
እመብርሃንዬ የኔ ውድ እናት አንቺን የያዘ ሰው መቼም አይወድቅም ክብር ምስጋና ከልጅሽ ጋር ይድረስሽ ጌች እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ❤
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ
@ቸሩመድሐኒአለምአባቴ 2 ай бұрын
ቲጀዬ ከሜካፕ ውጭ በጣም ነው ያማረብሽ በአሁኑ እንተርቪ ሁሌም እንደዚህ ሁኝ❤❤❤❤
@atsede3733
@atsede3733 Ай бұрын
በጣም ❤
@GenetGebregziabher-ty6pg
@GenetGebregziabher-ty6pg 2 ай бұрын
እ/ር ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ ነው ይርጋለም አርሴሜ የሄድኩት እመቤታችን ምልጃዋ አይለየን ፀበልተኛ ነኝ ሰላም ለኪ በልልኝ !
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 ай бұрын
ማማዬ ከይቅርታ ጋር ሌላውን ቃል በአጭር ሳትፅፊ የእግዚአብሔር ስም በአጭር መፃፍ ለምን እናቴ ሁሉም የእርሱና ከእርሱ ነው።😭😥
@YordanosUtopia
@YordanosUtopia Ай бұрын
በትክክል የእግዚአብሔር ቃል አታጉድሉ እህት ወንድሞቼ​@@Yenantwtube.
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 2 ай бұрын
እሧን ጠርቶ ማን አፍሮ ያውቃል ክብር ምስጋለ ለወላዲተ አምላክ ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን❤❤❤የጭንቄ ደራሽ የስደት ብርኃኔ ለእኔም ሁሌ ከፊቴ ነች😊❤❤
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ 2 ай бұрын
እስኪ እመቤታችንን የቅድስት ድግል ማርያም ፍቅራ ጣማ ይደረብን አሜን(3) 🤲🙏
@f8863-z7k
@f8863-z7k 2 ай бұрын
ጌችዬ እመብረሀን ከአፍህ ለይተሀት አታቅም አሁንም መጨረሻህን ታሳምርልህ😊😢
@bitybity4949
@bitybity4949 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እሰይ እንኳን ስቀህ መጣህልን ጌች ቃል የገባችሁ ቃላችሁን አስገቡ ቃል የእምነት እዳ ነው
@mulubekele7129
@mulubekele7129 2 ай бұрын
የዛነህ በጣም ተከፍቼ ነበርክ እውነት,, እና ዛሬ በዚህ ሁኔታ ስላየው des ብሎይኛል የ ሰው ደስታ ያስደስታል 🙏🙏🙏🙏🥰
@kegetahun3445
@kegetahun3445 2 ай бұрын
በሃዘኑ ጊዜ የነበራችሁ ኑ በደስታውን እዩ ተሳተፉ❤
@VshshhdhdBshshudhhdh
@VshshhdhdBshshudhhdh 2 ай бұрын
እስይ ፈገግ ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ማነም አይከፉ ውላህ ❤❤❤😊
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
የኔ ውድ እኔ መልካም ሙስሊሞች ሳይ እንባ ይመጣብኛል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሀይማኖቴ ካነኩ የማንም አነካም እንዲ ሰው ሰው በመሆኑ ለመተዛዘን ያብቃን በእውነት ለመልካምነትሽ እንባዬ ተናነቀኝ😢😢😢
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 ай бұрын
ማርያም ይዞ ማን ያፍራል አንተ ምስክር ነህ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ በቀለመርቅ ስማችንን ትፃፍልን በምልጃዋ የሐጥአን ተስፋ ማርያም እናታችን😢
@naqawanawaea
@naqawanawaea 2 ай бұрын
ወድማችን ተደስተህ ስላየን ደስብሎናን የሰዉን ልጅ ደስታዉን ማየት እዴት ያስደስታን❤❤
@sikosilo7977
@sikosilo7977 2 ай бұрын
ተመስገን ❤❤❤ በእውነት ስቀህ ስላዪንህ በጣም ደስ ብሎናል እመብርሀን ደስታህን ታብዛልህ ሁሌም ደስ ይበልህ እጀህ ይባርክ እማምላክ ወርቅ ታልብስህ
@FatemaS-t7h
@FatemaS-t7h 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር 🙏🙏🙏🙏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም ደስ ይበልህ እመ አምላክ እናቴ ትጠብቅህ በላይኛው ቤት ስምህን እግዚአብሔር ያኑርህ
@Mahderkidusan27
@Mahderkidusan27 2 ай бұрын
ስሟ ጨካኙን ያራራል እመ አምላክ የአለም እናት #የጌታዬ_እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ❤🙏
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 2 ай бұрын
ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደሥ አለክ ወድሜ ከዚህ በላይ ከፍ ታድርግህ እኛንም በረከት ሥላሣተፍከን እናመሠግናለን በርታልን አይዞክ ወድሜ ❤️🥰🙏🙏🙏🙏
@ያሸናፊእናት
@ያሸናፊእናት 2 ай бұрын
ጌችየ የኔ ውድ ወድም እኳን ደስ አለህ ❤❤❤❤የማይረሳ ቀን ነበር ግን ቃል ቃል ነው ያላስገባቹህ አስገቡ😮
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 2 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጌችዬዬዬ ፈገግ ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል😍 እናቴ የኔ ንግስ የኔ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ አዛኝቷ ማርያም ፍቅሯ ለቀመሰው ሰው ልዩ ነው እንዲህ ነው ተብሎ ለመግለጥ ቃላት አይገኝም ስሟ ሲጠራ ከሰማሁ ከላይ እስከ ታች ሰውነቴን ይወረኛል እንባ ይተናነቀኛል እማ ፍቅር ምላጃሽ አይለየን የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያ አስቢያል ለልጅም አሳስቢል😢😭🙏🙏
@Haymi-x6b
@Haymi-x6b 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ልጅ ክብሩን ይውሰድ እንደዚህ ደስብሎህ ስቀህ ስላየንህ ደስ ብሎናል😊❤ከዚህም በላይ ታድርግህ እመቤቴ በብዙ ትባርክህ❤❤
@Tigst-h7o
@Tigst-h7o 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሻል
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@seasea3347
@seasea3347 2 ай бұрын
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ። ወድሜ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤
@አጸደማሪያምስደተኛዋ
@አጸደማሪያምስደተኛዋ 2 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ እመ አምላክ በዘመንህ ሁሉ ታስደስትህ ❤❤❤❤
@HabtuBerhe-k5k
@HabtuBerhe-k5k 2 ай бұрын
እንኳን ደስስስ አለህእግዚያብሔር በመጎሱ ያኑርሕ ወንድሜ
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 2 ай бұрын
ደስ የምትል በጣም በትህትና የተሞላ ንግግር እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ትንሹ ወንድማችን ::
@selamisare5466
@selamisare5466 2 ай бұрын
እናት እመቤቴ እመ አምላክ በዘመንህ ሁሉ ታሰደስትህ🙏❤❤❤ ጌች እዲህ ስቀህ ተደስተህ ስላየነህ ደሰ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመሰገን🙏❤❤❤
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 ай бұрын
የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ
@belayenesh3862
@belayenesh3862 2 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ይክበረ ይመስገን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ 2 ай бұрын
ሀዘንህ በደሰታ በሳቅ ተቀየር ተመሰገን ጌታዬ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretEyase
@meseretEyase 2 ай бұрын
እናቴ እመቤቴ የጭንቅ አማላጇ ሁሌም ክብር ለናትና ልጁ ይሁን ወድማችን እንኳን ደስ አለክ
@nesaneteshetu-tola6911
@nesaneteshetu-tola6911 2 ай бұрын
እስይ እመቤቴ እንኳንም ሐዘንህን በደስታ ለወጠችል
@Aynalem291
@Aynalem291 2 ай бұрын
እመቤቴ ትልቅ ቦታ ታደርስህ ከዚህ የይብለጥ ደሰታህን ትጨመርልህ ብረታ❤❤❤❤❤
@FgCgh-h7t
@FgCgh-h7t Ай бұрын
ድንግል ማርያምን ጠርቶ ማንም አያፍርም እንኳን በደሰታ ተመለሰክ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 2 ай бұрын
ስለማይነገረው ስጦታ እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስስስስስ አለህ ❤❤
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤
@Somayube
@Somayube 2 ай бұрын
ዋው እንኳን ደስ አለሕ እግዚአብሔር ይመስገን 💞💞💞💞
@የልጆቼናፋቂዋ
@የልጆቼናፋቂዋ 2 ай бұрын
እመቤቴ እናቴ የጌታችን እናት እስዋን ይዞ ያፈረ የለም እኔ ስደት ላይ ነኝ ሶስት ህፃናት ልጆቼን ስደት ለይቶኝ አመት ሆኖኛል የእመቤቴን ምስለአድኖ ከዩርዳኖስ ይዤ መጥቼ እቤቴ አስቀምጬ አወራታለሁ እናቴ የስደት እህቴ አማካሪዩ ሰሚዩ ብዩ ቁጭ ብዩ አጠገብዋ እነግራታለሁ ግን እውነት እውነት በየቀኑ እማወራትን ሻማዩን አብርቼ ዘወር ስል ታሳየኛለች ትሰማኛለች ሰኮንድ አይፈጅባትም ትመልስልኛለች እና እመቤቴ የአምላኬን እናት ይዞ ያጣ የለም
@MehariwGetaneh
@MehariwGetaneh 2 ай бұрын
የድንግልን ፍቅር የቀመሰ እንደዚህ ያውቀዋል
@ገኒራያይቱብ
@ገኒራያይቱብ 2 ай бұрын
አውነት ነው ሁለን ልጆቼን ተለይቼ አመት ሆነኝ እመቤቴን ሚስጥረኛዬ ጓደኛዬ እናቴ ብርታቴ እመ አምላክ ........
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 ай бұрын
አሜን እህቴ አይዞሽ እመብርሀን የስደት ስንቅ ናት አሁንም ካንች አትለይ እኔም በስደት ነኝ ስንቄም መከታዬም ጋሻዬም ናት
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 2 ай бұрын
እግዜአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን እናድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZhareSeild
@ZhareSeild Ай бұрын
ስላተ ደስ ብሎኛል የጥበብ ሠው ነህ በርታ አገራችንን አስጠርተሃል በርታልኝ ብዙ እጠብቃል ወድሜ ሂወት ውድቀትም ስኬትም ነው በርታልኝ
@warkwark6096
@warkwark6096 2 ай бұрын
ደስ ይላል አንኳን ደስ አለህ ዉንድሜ🙏
@RahmaJabaly-t1q
@RahmaJabaly-t1q 2 ай бұрын
እኳን ደስስ አለህ ጌችዬ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ድግል ማርያም ስሟ ከፍ ከፍ ይበል 😘❤️🙏
@SitaFanta
@SitaFanta 2 ай бұрын
የኔ ወንድም ተመስገን ❤❤
@shalushalu8859
@shalushalu8859 2 ай бұрын
ይገባሃል ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ከፍ ከፍ ታርግህ❤❤❤
@Abdk-t3h
@Abdk-t3h 2 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እኳን ደስ አለህ❤❤❤❤
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 ай бұрын
አብራህ የሰራችዉ ልጂ በህወት ኖራ ባየችህ ለሷም ነፍሰ ይማረ በመዉለድ ላጣናት እህታችን ❤❤❤❤
@kasachs
@kasachs 2 ай бұрын
ማነች????
@kasachs
@kasachs 2 ай бұрын
አብራው ፊልም የሰራችው ፍቅረኛ ሆና?😢
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 ай бұрын
@@kasachs አወ ሞታለች የራያ ቆቦ እሮቢት ሌጂ ነበረች
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 2 ай бұрын
​@user-ni2vl7cq6dምን ሁና ነው የሞተችው
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 ай бұрын
@@መካያላህባሪያ በመዉለድ
@AsmilBfs
@AsmilBfs 2 ай бұрын
ጌችየ አሁንም እመቤቴ ትጠብቅህ
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 ай бұрын
ሰለሁሉምገነርእግዚአብሔርይመሰገን እንኳንደሰአለህ እግዚአብሔር ታሬክይቀይራል ወንድሜ😍😍😍
@yeshumneshzeleke2354
@yeshumneshzeleke2354 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በጤና ጎበኘህ።
@samprincess378
@samprincess378 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seasea3347
@seasea3347 2 ай бұрын
አቤት እርጋታ በስምአም ኑርልን ወድማችን
@etfghhghghg8200
@etfghhghghg8200 2 ай бұрын
እንኳንም ደስ አለህ ወንድምየ ❤❤
@haniyeyane3110
@haniyeyane3110 2 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ መልካም የኔ ውድ ስወድሽ❤
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s 2 ай бұрын
የአለሙ ጌታ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
@tensayetesome8172
@tensayetesome8172 Ай бұрын
እንክዋን ደስ አለህ አዛኝትዋ እመቤት በአማላጅነትዋ ትጠብቅህ
@ReduKalReduKal
@ReduKalReduKal 2 ай бұрын
ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏
@MesiKonjo-v4n
@MesiKonjo-v4n Ай бұрын
በጣም የጌታዬ እናት ስሟ ድንቅ
@Barchitube6807
@Barchitube6807 2 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ❤❤❤
@አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ
@አምላከቅዱስጊወርጊስሆይማ 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሕ ጌች በውእውነት ደስ ብሎሕ ስላየሑ ደስ ብሎኛል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 ай бұрын
Egizabeher Yemsgen egizabeher yetabikilgn, 🙏
@fgtybkuy
@fgtybkuy 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስቀህ ስላየንህ የኔ ውድድድድድድድድድድድድድ
@WoinshetTsegaye-zn4jg
@WoinshetTsegaye-zn4jg 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ
@tigisit2534
@tigisit2534 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🌺
@ehetyewodaj6820
@ehetyewodaj6820 2 ай бұрын
ድንግልን ይዞ ማንም አያፍርም እንኳንም በደስታ ተመለስክ
@birukamare2626
@birukamare2626 Ай бұрын
ንግግሮችሁ በጣም በሳል ናቸው በእውነት እመቤቴ ሞገስ ሁናሀለች መደሀኒያለም ፍፃሜህን ያሳምሪልህ❤❤❤
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 2 ай бұрын
ጌችዬ ትለያለህ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን አሁንም
@madenketube9911
@madenketube9911 2 ай бұрын
እኳን ደስ አለህ የኔ ሸጋ ወንድም❤
@ኢያሰላምሸይብዛ
@ኢያሰላምሸይብዛ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገንይሄን ላደረገ
@hadugebrey1921
@hadugebrey1921 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 2 ай бұрын
ሰለማይነገርስጦታእግዛቤሕርይመስገን❤❤❤❤
@Egziabhereregnayenew
@Egziabhereregnayenew 2 ай бұрын
ጌችዬ እኳን ለዚህ አበቃህ😊❤❤
@Fire6tube
@Fire6tube 2 ай бұрын
እንኳን ደስስ አለ ያንስብታል ለእናታችን❤
@LAILA454-y3s
@LAILA454-y3s 2 ай бұрын
አኮዋን ተሳካልህ እመብርሃን ፀጋ ታልብስህ!!
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 2 ай бұрын
ተመስገን ስቀህ ሰለአየሁ ደስብሎኛን ማራምን❤❤❤❤
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 2 ай бұрын
እርጋታው ደስስስስ ሲል እመብርሀን ትከተልህ
@enanu7590
@enanu7590 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤መታደል ነው የተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
@azbekasaun1468
@azbekasaun1468 2 ай бұрын
እሰይ ተመስገን እንኳንም ደስ አለህ ወንድሜ እመቤቴ ወላዲተ አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንህ ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️❣️
@MohammedAlmousa-f2n
@MohammedAlmousa-f2n 2 ай бұрын
እምቤቴ ትርዳክ ወንድሜ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 2 ай бұрын
እመብርሀን ክብር ምስጋና ይግባት ክብር ለእርሷ ይሁን እመብርሀንን የያዘ ማን ያፍራል በተለይ የስደተኞች ስንቅ ናት እመብርሃን አንድ እፍኝ ሽንብራ አልያዝኩም ከቤቴ ስሟ ስንቅ ነው የእመቤቴ የተባለው እውነት ነው
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 2 ай бұрын
ያድንቅ ግዜ አለፈ አሁንም ናልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HANALove-oq4fe
@HANALove-oq4fe Ай бұрын
ከመጀመርያው እስከ መጨረሻው ነበርኩ በጣም ደስ ይል ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tenatenakechna9294
@tenatenakechna9294 2 ай бұрын
አሜን ፫
@bamatube7
@bamatube7 2 ай бұрын
ባማ ካሽ ጀግና ወንድሜ ፊልሙን አይቻለው በርታ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 ай бұрын
ወንድማችን❤
@genetjamaneh1271
@genetjamaneh1271 Ай бұрын
Emaberian waladeta Amlak kante ga yuhun .hulum Tawahido tebarken❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds 2 ай бұрын
እመቤታችን አሁንምፍቅሯአይለይክ ወንድሜ
@Smerah-cn9ww
@Smerah-cn9ww 2 ай бұрын
ጌችዬ እንኳን ደስስ አለህ ወድማችን ድንግል ማርያምን ይዞ ጉዞ አንችን ጠርቶ ማን አፍሮ ያውቅና ሁለየ አትለይህ መጨረሻህን ታሳምርልህ ወድማችን🥰🥰🥰
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 2 ай бұрын
እንኳን ደስ አልህ ወድማችን
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 2 ай бұрын
emebrehan.tebarkeh❤❤❤❤
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 2 ай бұрын
ቃል የገባቺሁ ሰወቺ እባካቺሁ አስገብለት
@f8863-z7k
@f8863-z7k 2 ай бұрын
ስቀህ ስላየሁም ደስ ብሎኛል ወድማለም🎉❤
@سيلا-و6ط
@سيلا-و6ط 2 ай бұрын
እምብርሀንን ይዙ ማን ያፍሪል እናቲ❤❤❤
@MyLove-q8w
@MyLove-q8w Ай бұрын
እናቴ አችን ይዞ ያፈረ የለምና ተመስገን እኳን ደስታህን አሳየን😘😘😘
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 32 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 22 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 3,4 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 32 МЛН