Рет қаралды 12,799
Bawza TV
እውቁ የዜማ ደራሲ አበበ መለሰ “ምስጋና” በሚል ርዕስ በድምፁ እያቀነቀነ ልባዊ ምስጋናውን በዜማው ገለፀ!አምላክ በፈቃዱ በእጆቹ ዳብሶኝበመላ በምክኒያት “ሳሚን” ልኮልኝእግዚያብሄር ይመስገን ሙሉ ሰው ሆንኩኝለምስጋናው ይሄው በቃሁኝታምሜ ስሰቃይ አለሁህ ያለኝስቸገር ወገኔ የደረሰልኝችየስ የምከፍለው ምን ስጦታ አለኝምስጋና ነው ሌላ ምን አለኝ!