ኤፍሬም እና አስቴር በቅብብል የሰሩት|የሙሉቀን መለሰ አልበም ድብድብ እሰከ ማስነሳት ደረሰ|የትም ያልተሰሙ ትዝታዎች የዜማ ግጥም ደራሲ አበበ መለሰ|አቻሬ ጫማ

  Рет қаралды 34,301

Achare Chama

Achare Chama

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@fafitube2448
@fafitube2448 Жыл бұрын
አቻሬ መልካምነትህን ከተወዳጁ ማዲንጎ አፈወርቅ ሠምተናል😭 የማዲዬንን ስራ ግን አደራ የጓደኝነታችሁን የለፋበትን እቅልፍ ያጣበትን ስራ ለህዝብ ተደራሽ አድርጉለት ማዲዬዬ መቼም አንረሳህም የኔ ደግ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@senaityemane8946
@senaityemane8946 Жыл бұрын
አቤ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አንተ ባለውለታችን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቼም እናመሠግናለን
@mixlagend
@mixlagend Жыл бұрын
አቻሬ አርቲስቶች ስለአንተ ጥሩ ነገር አውርተው አይጠግቡም ይህን መልካም ምግባርክን ለተጎዱና እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው እናት እና አባቶች አገናኝ ብትሆን ይበልጥ ጥሩ ነው
@mahmudmohammed9628
@mahmudmohammed9628 Жыл бұрын
ደስ ይላል ተጨማሪ ኤፍሬም ታምሩንና ይልማ ገብረአብን ብታቀርባቸው ደስ ይላል
@abetamuwelubersuhone4620
@abetamuwelubersuhone4620 Жыл бұрын
አቻሬ ዋዉ አቤን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@bitwdedgavie6098
@bitwdedgavie6098 Жыл бұрын
በመጀመሪያ አቻሬ መልካም ስው እናመሰግናቸዋለን። የግጥምና ዜማ ደራሴ አበበ መለስ ምርጥ ስው ትልቅ ስው እረጅም ጤና እንመኛለን አቤ
@user-ik8du3zp1f
@user-ik8du3zp1f Жыл бұрын
አቤዬ አችዬ ሁላችሁንም እውዳችኃለሁ ታውቃላችሁ እናንተን ሳይ ማዲዬ ታስታውሱኛላችሁ እናንተን ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@nebatubeethiopia
@nebatubeethiopia Жыл бұрын
አብዬ ታላቅ ሰው ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ የኢትዮጲያችን ታላቅ የጥበብ ሰው ላንተ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው አቹ ጫወታ ታሪክ አዋቂ ከሆነው ከአቤጋ ቆንጆ ቁምነገር ያለው ደስ የሚል ጊዜ ስለሰጣችሁን እናመሰግናለን
@romanbetew9232
@romanbetew9232 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ መታደል ነው እናመሰግናለን🙏🏽
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 Жыл бұрын
ታላቁ አቤ ለሁሉም ጊዜ አለውና ፀሀይ እንኳ ሳያይህ እድሜ ልክህን ሰርተህ ዛሬ ጊዜው ሲደርስ ታየህ ለጥበብ ህይወትህን በሙሉ ሰጠህ።ያን ዘመን በኖርንበት የሚያስብል ዜማና ግጥም ሰራህ ሁሌም ሀገሬ ታስታውስሀለች።መታሰቢያም ታቆምልሀለች።በሁላችንም ልብ ውስጥ ሀውልት አለህ ኩራ።አቤ ታላቁ የጥበብ ገበሬ።እንኳን ተወለድክ እንኳንም ኖርክልን።ትልቅ ታሪክ ነው እየተነገረ ያለው።ሁሉም ልብ ይበል ።የሚዲያ ባለቤቱ አቻሬም እድሜ ይስጥህ እናመሰግናለን።
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
ውይ አቤ ስወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🥰🥰
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 Жыл бұрын
አቤ ለሀገራችን ሙዚቃ ትልቅ አስተዋፆ ያደረክ እንቁ ደራሴነህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ🙏
@wamiilee3649
@wamiilee3649 Жыл бұрын
Wow achare thanks for inviting one of the kings in Ethiopian music history Abebe melese
@melkamterefe5876
@melkamterefe5876 Жыл бұрын
Thank You Acharie. When I was Eyerusalem to visit. I feel the same like Abe in each every where. Thanks Abe our Hero .
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
አቤ ምርጥ ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አቻሬ በርታ ይህ ቻናል አድጎ ወደቲቪ ለመሸጋገር ያብቃሕ 🙏
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 Жыл бұрын
አቻሬ ኤፍሬምን ለሜቅረብ ሞክርልን እንወስዳለን
@toopee5been706
@toopee5been706 Жыл бұрын
አቻየጋሽአቤንስለጋበስከውእናመሰግናለንአቻየአደራየምልህነገርቢኖርየወድማችንማዲየለፋበትየደከመበትንስራእነአቤእደባለሙያአልበሙንእንዲያወጡለትወድሙያሬዶአይዞህበሉትአቻየ።
@zenebeworkdoha1323
@zenebeworkdoha1323 Жыл бұрын
እንጠብቃለን ቀጣይ ደሰ የሚል ጊዜ
@zolzol7995
@zolzol7995 Жыл бұрын
ዋው አቤ ጀግና ትልቅ ሰው
@yalemsewmidea9883
@yalemsewmidea9883 Жыл бұрын
አቤ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን አቻሬ ስላቀረብክልን
@tigistbekele6879
@tigistbekele6879 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው አቻሬ በርታልን ወንድማችን❤️✊🏽🙏
@acharechama1498
@acharechama1498 Жыл бұрын
ቲጂዬ አመሰግናለሁ
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
አቻ ያራዳ ልጂ ምርጥ እንግዳ ስለጋበዝክልኚ እናመሰግናለን
@kaym4389
@kaym4389 Жыл бұрын
Abebe Meles❤❤❤❤❤
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
ከድምፃዊው የግጥም ደራሲዉ ከግጥም ደራሲው አቀናባሪው ከአቀናባሩው ደግሞ ዜማ ደራሲው ይደንቀኛል..! ሀገራቸን ካሏት በጣት ከሚቆጠሩ በሳል የዜማ ደራሲዎች አንዱ አንጋፋው ደራሲ አበበ መለሰ ነው።
@yohannesketema707
@yohannesketema707 Жыл бұрын
አቻሬ ምርጡ በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ፡ ሌላው ላገር ብዙ የሰሩ እውቅና ፊቱን ያዞረባቸው ተደብቀው ያሉትን ፈልግ አታጣም።
@kduskdus3580
@kduskdus3580 Жыл бұрын
አቤን እንካን ደህና ስላየሁክ ደስ ብሎኛል !
@girmatefera2432
@girmatefera2432 Жыл бұрын
Achare you are on the perfect track. Keep it up.
@acharechama1498
@acharechama1498 Жыл бұрын
Margians best
@solomontedros642
@solomontedros642 Жыл бұрын
አቤ ጨዋታ አዋቄ አቻሬ በርታ አሪፍ ነው ምታቀርበው በዘመናዌ መልክ በታብሌት ኮምተርያዝድ የተሞላ አድርገው አቀራረብህን አሪፍ ነው በርታ
@AA-xx4zh
@AA-xx4zh Жыл бұрын
Loved this show!
@user-sw9yd7yx2c
@user-sw9yd7yx2c Жыл бұрын
አቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏👏🥰
@derejeabebe2967
@derejeabebe2967 Жыл бұрын
Achuuu talak sewe, good to see you ma mennnnn
@abdv688
@abdv688 Жыл бұрын
So interesting and satisfying interview
@abebalegesse5645
@abebalegesse5645 Жыл бұрын
Achare keArtistochachen gare kereb selemetaderegen Enamesegenaln
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Жыл бұрын
Abe Genius !!
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
ፕሮዲዊሰሮች ቢኖሩ ሁለቱን ኤፍሬምና አስቴርን ቴዲና ዳዊትን የያዘ አንድ ኮንሰርት ደረጃዉን በጠበቀ ሁኔታ በአዲስ አበባና በዉጪ ቢካሄድ ጥሩ ነዉ ሰዉ የሚሆነዉ አይታወቅምጥሩ ክፈሏቸዉ ጥሩ መድረክ ከመሉ ባነድ ጋር ይኑር አጃቢ ተወዛዋዦች ይኑሩ አለቀ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
Yegonderè Fara sunglasses indoors
@sameerasamee8292
@sameerasamee8292 Жыл бұрын
ABBA 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Nebiyochi yeslitane emibirt
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Gibiti yisrael nat
@sarahbay3607
@sarahbay3607 5 ай бұрын
ሰው ሁሉ ወዝ ኣለው የጥሩ ዘመን ሰዎች
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын
አበበ መለሰ ለወንድሙ ዘመነ መለሰ ጋራ የሚገርም ግጭት የፈጠረ ዜማ እና ግጥም ሰርቶኣል! ለወንድሙ ዘመነ መለሰ ( ይገደብ ዛሬ የአባይ ዉሃ) የሚለዉ እና ለአረጋሃኝ ወራሽ ( ፈዘዘ አይኔ) የሚለዉ ዘፈናቸዉ ዜማ አሁንም ድረስ ግርም ይለኛል የዜማዉ ወጥነት
@acharechama1498
@acharechama1498 Жыл бұрын
ስለሰጠኸን መረጃ ክብረት ይስጥልን🙏
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w Жыл бұрын
@@acharechama1498 ምንም አይደል ወንድሜ/እህቴ በእርግጥም big deal ሆኖ ሳይሆን የኢትዮጵያን ሙዚቃ ለአራት decades በአትኩሮት እንደሚከታተል አድማጭ የማዉቃቸዉን ጥቂት ስህተት የመሰሉኝን ላጋራ ብዬ እንጂ እንደ አንድ አድማጭ ከነ አቤ የሚሻል የሙዚቃን መራቀቅ እንደሌለኝ እነ አቤ ከግምት ይክተቱልኝ! በተረፈ የኢትዮጵያን ሙዚቃን ከስልሳዎቹ አሁን እስከደረሰበት ደረጃ የነ አበበን መለሰን የነ ሳህሌ ደጋጎን የነ ሰለሞን ሺበሺን የሌሎቹንም ድንቅ ችሎታ ያለማድነቅ ንፉግነት ነዉ!!! አቤ እንወድሃለን! ወንድምህም ዘመነ መለሰ በአንዲት ስራ ምነዉ ጠፋ በልልን!!! ሰላማችሁ ይብዛ
@elsamesfin2327
@elsamesfin2327 Жыл бұрын
Lots of history documents are out there that Ethiopia used to practice Judaism before accepting Christianity.
@osmangester6372
@osmangester6372 Жыл бұрын
Inter Hotel
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Nebiy neh ende haha jantekelin new
@abdisadoto
@abdisadoto Жыл бұрын
Menawe sela Ale bira alawaraheme ok esu oromo nawa . Ashekabache lesitero
@atekashlema718
@atekashlema718 Жыл бұрын
ጅል
@danaitdanait9973
@danaitdanait9973 Жыл бұрын
ሰላም ነው
@danaitdanait9973
@danaitdanait9973 Жыл бұрын
ሰላም ነው??
@atekashlema718
@atekashlema718 Жыл бұрын
@@danaitdanait9973 hi
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 Жыл бұрын
እውነት ነው አብዬ ዘመቻ ሰለሞን እና ዘመቻ ሙሴ በመባል ይታወቃሉ ሁለቱም ፍልሰቶች። ደግሞም ኢትዮጵያ ፓጋን ነበረች በጁዳያል ክርስቲያን በጅውስ እምነት ነው ኦርቶዶክስ የተመሰረተችው። ግሩም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን። by the way ነጮቹና እስራኤሎች በአንጥረኛነታቸው እጅግ ከመኩራታቸው የተነሳ ብዙዎች ዛሬም ድረስ Smith የሚለው ስም ይጠቀሙበታል። በእርግጥም ጥበበኛ ህዝብ ። በኢራንም ስደት ላይ በነበሩ በነ ነህምያም ዘመን ሀገራቸውን የሚናፍቁና በቀን ሶስቴ ወደ እየሩሳሌም ዞረው ይፀልዮ ነበር። እስራኤል በእግዚአብሔርም እጅግ የተወደደ ህዝብና የአለማችንም center ናት። May The Lord's Peace Be Up On Jerusalem. Shalom Aleichem Abewa!!
@user-ss7xu9eg2g
@user-ss7xu9eg2g 5 ай бұрын
ወርቁን የቤተ እሥራኤል ሕዝብ ወደ ቅድስተ ሀገር እሥራኤል ለመመለስ አባ መሐሪ ስቱኤል የተባሉ ታላቅ መንፈሳዊ መሪ በ 1862 ዓ.ም በዘመነ አጼ ቴዎድሮስ ነው
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍
@kiki-vb4xv
@kiki-vb4xv Жыл бұрын
666 nk
@osmangester6372
@osmangester6372 Жыл бұрын
If you're very no it's ok I know
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
አቹ ሁለተኛውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን👀
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Жыл бұрын
The guy is just retelling what his parents told him which is false story , history tells us that felashas are native Ethiopians like any other highlanders that converted to yihuda religion from paganism by Jewish traders from Egypt. Anyway in Israel they don't accept you even when you curse Ethiopia and Ethiopians you think some of us don't know what you have been saying against us but now you claiming ethiopiawinet. Off course they were sold for arms for 30million dollars,
@emenettesefafiker1627
@emenettesefafiker1627 Жыл бұрын
አብዬ የተባሉት ሰውዬ አይነስውር ናቸው እንዴ?
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 Жыл бұрын
Aydelum
@rahmet123
@rahmet123 Жыл бұрын
አይደለም ebs ላይ ቀርቦ ነበር አስፈቅዶ ነው የለበሰው
@hellugio1571
@hellugio1571 Жыл бұрын
መነፅሩ በቃ የኢትዮጵያ መጎረሪያ ሆነ አርቲስቱ ሁላ መደንቀር ሆንዋል አይናችሁ ምን ሆነ ለዛውም ቤት ውስጥ ጥቁር መነፅርይገርማሉ
@hibamom8786
@hibamom8786 Жыл бұрын
ቅዠታም
@mohammedhassen1701
@mohammedhassen1701 Жыл бұрын
ትንሽ ቆሎ ይዘህ ከአሻሮ ተጠጋ ይሉሀል ይሄ ነው። ቅንጣቢ አፈ ታሪክ ይዘህ እንደዚህ ማጦዝ እውነቱን አይቀይረውም። ሙስሊሞች ደግሞ አረቦች ናችሁ ተብለን ለሳዉዲ እንዳንሸጥ እፈራለሁ። እርግጥ ነው “እየሩሳሌም” ለክርስቲያኖች “መካ” ለሙስሊሞች የተቀደሱ ቦታዎች ናቸው። ያማለት ግን ሀገራችንን አስክዶ የይገባናል ጥያቄ ችሁን ከራሳችሁ አልፎ እኛን ለማሳመን አትጋጋጡ። ተሸጣችሁም ተለወጣችሁም ድህነታችን በአለም ዙሪያ በትኖናል።
@girmadesta3539
@girmadesta3539 Жыл бұрын
ኤፍሬም ታምሩ ፀባይ ማረምያ መግባት ያስፈልገዋል። እራሱን እንደ ተራራ ቆልሎ የሚኖር ሰው ነው
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Жыл бұрын
ቅድስት ሀገር ??? ግን ታዲያ ማነው ጌታችንን ኢየሱስን እንደዛ አሰቃይቶ ሰቅሎ የገደለው ? መቼስ ፍልስጢኤሞች አይደሉም
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 Жыл бұрын
እየሱስን የሰቀሉት ፍሊስጤሞችም አድሉም ይሁዳውያኖችም አድሉም የሮማውያን ሰዎች በእግዚአብሔር የማያምኑ ስማቸው አይሁድ የሚባሉ ናቸው አይሁድ እና ይሁዳውያን ስማቸው አንድ ቢመስልም አይሁዳውያን በምንም የማያምኑ ሲሆኑ የይሁዲ እምነት ተከታዮች ደግሞ አለምን በፈጠረ በአንድ አምላክ የሚያምኑ ናቸው ይሁዳውያን ማለት እየሱስን የሰቀሉ ሳይሆን ፈጣሪነቱን ያልተቀበሉ ናቸው
@zegola7325
@zegola7325 Жыл бұрын
የውሸት ታሪክ
@senaityemane8946
@senaityemane8946 Жыл бұрын
አቤ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አንተ ባለውለታችን ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቼም እናመሠግናለን
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 21 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Mengizem Media Teborne Show Tewolde Beyene With Tamrat Abebe Part 2
1:09:45
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 22 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 21 МЛН