Abel Abun | የይቅርታ ምሽት~~የወንድሞች ህብረት | ወንጌል ይለውጣል | Direct message | Aman Shalom | ኤርሚያስ አበበ | Dagi

  Рет қаралды 10,969

 ወንጌል ይለውጣል

ወንጌል ይለውጣል

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@DaniBoy-v7d
@DaniBoy-v7d 10 күн бұрын
አዎ በጣም ደስ ይላል እኛ ምንፈልገው እናንተ አንድ ሆናችሁ ወንጌሉን እንዲሰብከው ነው እንጂ ሁከትና ግርግር እንዲፈጥሩ አይደለም ከአሁን በኋላ እንደዚህ አይነት ክርክር እንዳታመጡ ሁሉም ይቅር ተባብላችሁ ወንጌልን ብቻ ስበኩ ለኛ በጣም ግራ ገብቶ ነበር አሁን በበኩሌ በጣም ደስ ብሎኛል ሶሻል ሚድያ ላይ ለመታያት ሳይሆን ትክክለኛ ወንጌልን ይዛችሁ ነው ዮናታን አክሊሉ ይቅርታ ጠይቁ ቀጥሉበት በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር የባሪካችሁ
@labenalako
@labenalako 9 күн бұрын
እናንተ እኮ መጀመሪያ ራሳችሁን ግዙ ከዛ በኋላ መፅሐፍ ቅዱስን በብዙ ዕምነት አጥኑት ከዛ በኋላ እናንተ ባዶ ሆናችሁ እግዝአብሔርን በፍቅርህ ሙላን በሉት ግብዝነት ምንጩ ለእግዝአብሔር አለመታዘዝ ነዉ ። ሲቀጥል ይቅርታ የሚጠየቀዉ በዳይ ለተበዳይ ነዉ የሚጠይቀዉ ወይም እጅግ በጣም humble እና ክርስቶስ የገባዉ እና ለክርስቶስ ተገዝቶ ስጋዉን የገደለ ሰዉ ከሆነ ተበድሎም ይቅር ይላል ምክንያቱም የዳነዉ እኮ እንዲሁ በነፃ ነዉ።
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 10 күн бұрын
እውነት ቢሆን ጥሩ ነበር! ግን የሀጥያት ልምምድ ሆነና ያው ናችሁ! ነገ አመላችሁ አይለቃችሁም! ስታቅለሸልሹ አይታወቃችሁም አይደል!
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 10 күн бұрын
በሚዲያ ከቃሉ ውጪ የተሰቀለውን ክርስቶስን ከመስበክ ይልቅ እራሳችሁን የምትሰበሰኩ 2 ቆሮ 4:5 ሐሜትና ቧልት እየለፈለፋችሁ የምትንጫጩ ማነው ለመሆኑ እናንተን የመንግስተ ሰማያት የክቡር ዘቀኛ ያደረጋችሁ? ወንድም ወንድሙን ይከሳል ያውም በማያምኑ ፊት ።1 ቆሮንቶስ 6:1_11
@menengebremichael6141
@menengebremichael6141 10 күн бұрын
hulachihum be yiqirta chigrachihun meftatachihu betam melkam new neget gin ine ermi ina ye abel abua aman shalom group kezih behual beselsm bitileyayu melkam new.
@menengebremichael6141
@menengebremichael6141 10 күн бұрын
ermi be wise betu metalat beztobetal ke wengelu yiliq
@FkremaryamFkri
@FkremaryamFkri 8 күн бұрын
በእናንተ ምክኒያት ወንድሞችን እስከመጥላት የደረስነው እኛስ?" የተዘለዘሉት አገልጋዮችስ? ስማቸውን ጥላሸት የቀባችኋቸው እነዮናታን አክሊሉስ?
@7172-o3o
@7172-o3o 9 күн бұрын
🙄🙄እንደው በፈጣሪ በዚህጊዜ ክርስቶስ ቢኖር የማናችሁ ግሩፕ ይሆን⁉️የተጠራነው የጌታን ስራ እንድንሰራ እንጂ ለአሉባልታ እና የመንደር ወ ሬ እንድናወራ አይደለምና ዳይወደስራ‼️‼️‼️
@melkam819
@melkam819 10 күн бұрын
እናተ ብቻ ሳትሆኑ እኛም ሰሚዎች ከየት እንደሆን ሳናቅ በግራ በቀኝ አስተያየት በመስጠት በመናደድ ተገልጠን ነበር አሳረፋችሁን ክፍተታችሁን ጠላት ተጠቅሞበታል አሁን በክርስቶስፍቅር ተደፈነ ሀይላቹ ወንጌል ይሁን🎉🙏
@Nevereverlerver
@Nevereverlerver 9 күн бұрын
😂😂😂😂እነሱ ኢየሱስ ናቸው እንዲ ሲርቁህ በንዴት በስድብ ምትገለጡት ያስቃል😅
@melkam819
@melkam819 9 күн бұрын
@@Nevereverlerver እነሱ በክርስቶስ የእግዚአብሄር ልጆች ናቸው የወንድሞችን ፀብ የሚወድ ዲያቢሎስ ነው እርቃቸው በራሱ የሚሰራው ሶራ አለ አንተም ደስ ይበልህ 👍የወንጌል እንቅፋት ተወገደ
@Nevereverlerver
@Nevereverlerver 9 күн бұрын
@@melkam819 ይሄኛው በጣም ያስቃል🤣ደሞ አታረሳሳ ወይም አታረሳሺ ጥያቄዬ እነ አቡና ሲርቁህ በንዴት የመትገለጠው ወይም ምትገለጪው እነሱ እግዚአብሄር ወይም መንፈስቅዱስ ናችው ወይይ🙈😅..ሲጀመር ትላንት መጥተው ተሸነፉ ላለመባል በመዝሙርና በንግግር አሽሙር ለመናገር እንጂ ስለክርስትናው ወይም ስለንሰሃ ግድ ብሏቸው አይደለም ሁሉም አይቷል ራሳቸውን በበለጠ ነው እያጋለጡ ያሉት በየቀኑ...የተወሰኑ ሰዎች ጠርቶ አስመሰለ እንጂ የት አለ የታረቁት ዳጊን በአሽሙር ጥላቻውን ሲያሳይ ነበር live ሙሉ ኤርሚንስ? ኪሩቤልንስ? ዮናታን አክሊሉንስ? ኢዩ ጩፋንስ ይወዳቸዋል? ስለዚ አካሄዳቸው በሙሉ የውሸት ነበር ማለት ነው😂👍 ...ዘንድሮ አንላቀቃትም ማንነታቹን አይተነዋል
@Nevereverlerver
@Nevereverlerver 9 күн бұрын
ዳጊ ጀግና ነው እየነዳቹ ነው እንደዚ እንድታደርጉ የነዳቹ በምክንያት ነው አይይ አቤል ኦንድሜ እየመጣልህ ያለውን ነገር ብታውቀው ኑሮ😂😅በትእቢት ተገለጥካ😂ተዋረድካታ😢
@Miracle03-em5im
@Miracle03-em5im 10 күн бұрын
ጆሮኣችን ኣቆሺሻቹህ ወይጉድ?
@TezetaWorku-x9n
@TezetaWorku-x9n 10 күн бұрын
ዮኒ ይቅርታ ተጠይቆል?
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 10 күн бұрын
ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፊያ አንድ ብሎ መቁጠር ጀመረ አሉ
@TezetaWorku-x9n
@TezetaWorku-x9n 10 күн бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 ማን ስጋ ማን ጣፊያ ሁሉም በደም የተጠራ ትውልድ ነው ፣ወሬ እና ስድብ ሚደርሰን የለም ተግባር ላይስ?
@astersheleme9139
@astersheleme9139 9 күн бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤አሁን ገና ደላኝ አሁን ተመቸኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 10 күн бұрын
ተባረኩ ጌታ መልካም ነው ጌታ ያሰተማረን ፈቅር ነው
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 8 күн бұрын
በዚህ ኮሜንት ሥፍራ በጎ አስተያየት ያልጻፈ አእምሮው የተበላሸ ነው።ፍቅር ያሸንፋል።
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 10 күн бұрын
ልባቸውን የሰባበራቹሐቸውን ሰማቸውን ያጠፋቹሐቸውን አገልጋዮች በእናንተ ምላስ ተወግተው የጌታን ሰራ አገልግሎታቸውን ትተው ነሔዱትን ከጌታ ቀጥሎ በአደባባይ ይቅርታ ጠይቁ በተለይ ተሳዳቢው ትእቢተኛና ግብዙ አቤላ
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 8 күн бұрын
SHOKAKA ANCHI ERASESH MEJEMERIA CHRISTIAN HUGNI ANCHI MAN NESH YENESU TEBEKA🤮🤮🤮🤮 .... WENDEMOCH NACHEW BENESU MEHAL ANCHI ZENEB NESH ? ENEDANCHI AYENET PENTE SETSEYEF ... I LOVE ABELA GEN YESU TEBEKA AYEDELEHUM BE WENDEMOCH MEHAL EGNA MEN AGEBAN BEGEZEW AHUN YETAREKALU TSEB ZERI LEBESHEN KEYERI MEJEMERIA . YESEW LEB MEREMARI ANCHI EZEABEHER NESH ? MELASAM PENTE.... CHURCH WESET ENEDANCHI AYENET PENTE NEW YEBEZAW🤮🤮🤮🤮
@Getacapiten
@Getacapiten 5 күн бұрын
የሆነው ሆኗልኮ እህታችን ስናወራ የየራሳችን ማንነት ላይ ብዙ ጥቁር ነገሮች እንዳሉ እግዚአብሔርን ያላስደሰትንበት ነገር እንዳለ እናውቃለን ግን እርሱ በምህረቱ መሰብሰቡ እጅግ እምያስደስተን በደሙ መዋጀቱ ጠቋራነታችንን እንድንረሳው አድርጎናል ስለዚህ ይህን ነገር ረስተን በመታረቃቸው እንደሰት 😊😊
@isaiah53_1
@isaiah53_1 5 күн бұрын
ሰላም ሲመጣም ሰው ሲጣላም ኮምፕሌን የአበሻ ፀባይ ነው አንደኛው ፀብ ዘሪ አንቺ /አንተው ትሆናለክ 😢😢😢😢😢😢😢
@EyuelDemisse
@EyuelDemisse 3 күн бұрын
በቃ ከይቅርታ በላይ ምንም ይለም
@tsesl4059
@tsesl4059 10 күн бұрын
😢😢😢እውነት ፍቅር ከሌለ ሁሉ ነገር ከንቱ ነዉ 😎እግዚአብሔር የሚወደው አገልግሎት ደግሞ በፍቅር እና በደስታ የምሆን አግልግሎት ነዉ 😊😊
@alemtsehay279
@alemtsehay279 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሄ ነዉ የሚወደዉ ተባረኩ ያ የምናፍቀዉ ጊዜ ሊመጣ ነዉ።
@goodnews2392
@goodnews2392 9 күн бұрын
እስኪ ከዚህ ስብስብ ምን ተማራችሁ? እኔ በበኩሌ ምንም የሚያንፅ ነገር አላየሁም አልተማርኩበትም። ስድብ ፣ ሀሜት፣ መባላት ወዘተ በብዛት የተስፋፋበት የአመፅ ህብረት ነው። ጌታ በጥበቡ ይበታትናችሁና በየግላችሁ ለተጠራችሁበት የወንጌል ስራ እንድትተጉ ይሁን።
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 10 күн бұрын
የአማን መምጣትና ወደ ሚድያው መመለስ ደስታችን ነው እንደገና በእጥፍ ቅባት እና ክብር ይገለጥ ዘንድ ፀሎታችን ነው ። በድካማችንን ሁሉ ሊራራልን የሚችል ሊቀካህናችን ኢየሱስ እንደሰው አይደለም እንደገና በደሙ እጥብ ፅድት አድርጎ በከሳሾቹ እናት ላይ ያቆመዋል ። የደከመውን በቃል እንዴት እንደምደግፍ አውቅ ዘንድ ጌታ እግዚአብሔር የተማረ ምላስ ሰጥቶኛል ማለዳ ማለዳ ያነቃኛል እንደ ተማሪዎችም ትሰማ ዘንድ ጆሮዬን ያነቃቃል ነው ቃሉ የሚለው አንዳንድ በጎ ነገር ለመናገር የደከመውን ለመደገፍ የወደቀውን ለማንሳት እውቀቱም አቅሙም ዲሲፕሊኑም የሌላቸው ነገርግን ዘመናዊ መኪኖችን ዝነጣን ምድራዊ መሽቀርቀርን በፎቶአቸው ከኢየሱስ በላይ እያስተዋወቁ የሚውሉ ማቴርያሊስቶች በአይን አምሮት በስጋ ምኞት በገንዘብ ትምክህት የወደቁ አላማኝ አማኞች የደከመውን ለመደገፍ ሳይሆን ከቃሉ በወጣ መንፈስና አካሄድ የወደቀውንና የደከመውን ለመጣል ብቻ ሳይሆን እዚያው ተደፍቶ እንዲቀር የሚሄዱበት ርቀት እዚህ ቁጭ ብለን ስንሰማቸውና ስንመዝናቸው ምንጫቸውና ተልዕኮአቸው ከማንና ከየት እንደሆነ በርግጠኝነት መናገር ይችላል ። እና ሌሎቻችሁም ተጠልፋችሁ ከመስመር ወጥታችሁ ነበር ተጠንቀቁ አላማችሁ ወንጌል ከሆነ ትኩረታችሁ እዛ ላይ ብቻ ይሁን የወንጌልን ጠላቶች ሃሰተኞችን አጋልጡ ወንጌልን በድፍረት በብቃት በመልካም ምስክርነት ስበኩ ።
@Huluselam-hx5hp
@Huluselam-hx5hp 10 күн бұрын
አቤት! ጌታ ይድረስልን የመዝሙር የመልስ ምት ይመስላል በጭራሽ ስትዘምሩ ምንም መንፈስ የለበትም አረ! እባካችሁ ወደልባችሁ ተመለሱ የተሰቀለውን ኢየሱስ ብቻ ብታገኑ ጥሩ ነው የተሰቀለው ኢየሱስ ይድረስላችሁ
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 8 күн бұрын
ያልተሰቀለ ኢየሱስ አለን?
@Huluselam-hx5hp
@Huluselam-hx5hp 7 күн бұрын
@@tibebutaye4313 የተሰቀለው ኢየሱስ ቢገባቸው ኖሮ እዚህ ሁሉ እሰጣገባ ውስጥ አይገኙም ነበር
@MeazeAbebu
@MeazeAbebu 10 күн бұрын
አማንን ስታሞካሽ ሌላዉን ትገላለህ ተማር አንተ ንግግር ብቻ ስለምትችሉ አታመልጡም
@unityhossana9998
@unityhossana9998 9 күн бұрын
ወሬ ወጋው
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 10 күн бұрын
ተባረኩ❤❤❤👏👏👏😢😢😢
@HannahNegasi
@HannahNegasi 10 күн бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አስመለጠን እዳችን ከፍሎ አባታችን ፍቅር እኮ ነዉ ወንድሞቸ እንደዚህ በፍቅር ተቃጥላቹ ሳያቹ በጣም ነዉ የተደሰትኩ መንፈስ ቅዱስ ለመልካም ሁሉ የሚረዳን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይመስገን አባታችን ምህረቱ ለዘልአለም ነዉ ወንድሞቸ ተባረኩ በጣም ነዉ የምወዳቹ
@marshuminda3160
@marshuminda3160 9 күн бұрын
አረ እግዚሃብሄር ይመስገን የእየሱስ ልጆች ናችው ስለምን ሴይጣን ይፈታተናችኃል
@Nevereverlerver
@Nevereverlerver 9 күн бұрын
የኢየሱስ ልጅ በህይወት ያለችን ማሂ የአማን እጮኛ በጥላቻ እንደሰይጣን እየሳቀ ነፍሷ ይማር ይላል?!🤔😅 የኢየሱስ ልጅ በኣውታሩ የወንጌል መዝሙር ላይ እንደ ሰይጣን እየሳቀ ያላግጣል ይሳለቃል😐 የሰው ሚስት ይስማል
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 10 күн бұрын
Tebareku Geta ymesgen des ylal ❤❤❤❤❤❤❤
@hawitento6631
@hawitento6631 4 күн бұрын
አትመጡ የምትሰዳደብ ከሆና
@mesiburta8465
@mesiburta8465 10 күн бұрын
አውቆ ነው አስመሳይ ቤት ከራይ ስደርስ gift ፈለጎ ነው 😡😡😡😡
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube 10 күн бұрын
tew wendeme yesew leb awaki mehon atechelem
@girmatalore2339
@girmatalore2339 10 күн бұрын
በትክክል
@GezahegnBenti
@GezahegnBenti 7 күн бұрын
ይቅር መባባሉ እጅግ እጅግ መልካም ሆኖ ሳለ እናንተ አትታመኑም ይቅር ይቅር ተባብላችሁ ወዲያው በጥብጣችሁ ትበጣበጣላችሁ የተጠራችሁበትን ወንጌል ጥላችሁ ቃላት በማሳመር ትነቋቆራላችሁ አፈርንባችሁ አሁንም አላምናችሁም አስመሳዮች ናችሁ።
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 10 күн бұрын
Group achu siyasitela
@Nevereverlerver
@Nevereverlerver 9 күн бұрын
ሁልሽም እዚ live ላይ ያለሽው ማስመሰል ነገር ይታያል ውድድር ውስጥ ናቹአ ተሸነፉ ላለመባል እንጂ ስለንሰሀ ምናምን ምንም ግድ የላቹም አይ ገንዘብ😂እውነተኛ ለውጥ የለም ባይሆንም! ለመጀመርያ ጊዜ ስለ ፍቅር ስላወራቹ ለውጥ ማ አለ አረረ.... ለምሳሌ አቶ ግርማ "እኛ ከድሮም ጀምሮ በፍቅር ነው የምንመላለሰው የሚጠሉንን እመርቃለው" ብለዋል አሁን ከቀናት በፊት እንኳን ጥላቻህን በንግግርህ ስታንጸባርቅ ነበር😅ለራስህ አርገው መጀመርያ😂
@HHa-q9m
@HHa-q9m 10 күн бұрын
አገልጋይ ስትሳደብ እዳልሰማ አርፈክ አገልግል
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 10 күн бұрын
ameeenn❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💒💒💒👈👈👈🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 9 күн бұрын
ሁለት ምልከታ 1. የህብረታችሁ መሰረት አሸዋ ነው... 2. የደመረው ሚና መቸም አይገባኝም ..ቁጭ ብሎ ቢማር
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ
@መዳንበእየሱስብቻነውእንድ 8 күн бұрын
እውነት ይሁን ከልባችሁ ይሁን
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 7 күн бұрын
አቤልዬ ወንድሜ በእውነት አሁንም ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ይብዛልህ ጌታ ይባርክህ ልብህን ይጠብቅ😊
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 9 күн бұрын
ክልል ልል ልል ልልል❤️❤️❤️❤️❤️ ሰይጣን ፈር የሚያምርባችሁ እንዲህ ነው እሰይ ግን ክነ ዳጊ,,, ኤርሚ ሜሎስ -------- የታሉ ሌሎቹም
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 10 күн бұрын
አማንዬ በሰላም ናልን ጌታ ይመስገን አይዞህ ጌታ ይፈታሃል
@negashjimma5178
@negashjimma5178 10 күн бұрын
አታስመስሉ ነገ ደግሞ ትባላላችሁ ስንት ነገር አበላሽታችሁ እኛ በናንተ ምክንያት ከጠፋን በዋላ ታረቅን ትላላችሁዛሬ ምን ተገኘ በናንተ ምክንያት ስንት ሰው ከተበላሸ በዋላ ዛሬ የእርቅ ግዜ ብላችሁሌላ ድራማ አትስሩ
@honeyb4984
@honeyb4984 10 күн бұрын
በኢየሱስ ላይ እንጂ በሰዎች ላይ አይንህን ለምን ታረጋለህ እኔ ቲክቶክ ላይ ብዙ አልቆየሁም ግን ስንቴ ተጣሉ ታረቁ አዎ አዳዲሶችን ሊያሰናክል ይችላል ግን ሰዎችን አንከተል
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 9 күн бұрын
ተናደሀል????
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 8 күн бұрын
ወንድምህ ቢበድልህ...
@negashjimma5178
@negashjimma5178 8 күн бұрын
@@tibebutaye4313 ይች እንኩዋን ለማስመሰል ነው ምንጠቅሰው እንደልባችን የፈለግነውን አውቀን ካደረግን በዋላ ሲነቃብን ወንድምህ ቢበድልህ ይቅር በለው ይላል ብለን እንጠቅሳለን እናስመስል
@negashjimma5178
@negashjimma5178 8 күн бұрын
@@honeyb4984 ማንን እንይ የቀደሙትን ተመልከቱ ይላል እነሱ ናቸው መስክረው ያመጡን እንዴት ሰውን አትይ ትላለህ ማንን ልይ ጌታን ማየው በሰው ውስጥ እንደሆነ አትርሳ
@terefeMarkos-r6o
@terefeMarkos-r6o 10 күн бұрын
ጆሮ የለው ይስማ ትውልድ ሆይ ንቃ ፍደል ይገድለል መንፈስ ሕይወትን ይሰጠል ይለል የእግ/ር ቃል ከዚህ ውጡና ንሰሐ ግቡ በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ማለት ሰትጠመቁ የመዳንን መንገድ መጌኘት በፈጹም አይቻልምም # ዮሐንስ 3÷3_5 ሐዋ 10÷48
@tmpositive4567
@tmpositive4567 10 күн бұрын
Comment adiragi hula erasachihun temelketu eyandadachu hatiyat yaliserachihu bihone tiru neber lerasachihu mihret teyiku
@Nevereverlerver
@Nevereverlerver 9 күн бұрын
Hatiyat mnsera kehone lelochn tewu anlm bekrstos yehone ende abuna seytanawi drgitoch liyareg aychlm😅 Sijemer bekrstos yehone sew hatiyat lisera ayhonletm rasn yemegzat menfes ysetewala
@MumsheMumshe
@MumsheMumshe 10 күн бұрын
Erimiye❤❤❤❤❤
@AAAAdagn
@AAAAdagn 10 күн бұрын
uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu እልልልልል halehuja
@TizitaDavid
@TizitaDavid 5 күн бұрын
Glory to God
@TizitaDavid
@TizitaDavid 5 күн бұрын
Love you
@getufita421
@getufita421 9 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ስታምሩ በቃ ጠላት ዲያቢሎስ አፈረ ተባረኩ
@onetruth4649
@onetruth4649 9 күн бұрын
ነገ ድጋሚ ፀብውስጥ ትገኛላችሁ
@tibebutaye4313
@tibebutaye4313 8 күн бұрын
እንደገናም እንታረቃለና።
@kelemeworktekle4901
@kelemeworktekle4901 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እሰይ ደስ ስትሉ
@DaniSalon-b1p
@DaniSalon-b1p 10 күн бұрын
ፎቃቆች
@SerkalemMuluneh-hu9iu
@SerkalemMuluneh-hu9iu 9 күн бұрын
Yemren new zare geta cherchi yastemaren yihenin neber yewendmoch hibret begeta beyesus sim yimeles❤❤❤❤❤❤❤❤❤wedachihale beka belen ababa 🎉🎉🎉 tebareku
@astersheleme9139
@astersheleme9139 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል አሁን ልቤ አረፈ ከዚህ የበለጠ ደስታ የለም
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 10 күн бұрын
Girima siyasitelabet
@Nevereverlerver
@Nevereverlerver 9 күн бұрын
Beza lay demo wshetu nå asmesaynetu🙄wendmochn teacher alchlm ylal bekrbu ko betlacha yetemola were siyawera neber🫢
@HayatAman-p6q
@HayatAman-p6q 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FathimaFathima-r5g
@FathimaFathima-r5g 10 күн бұрын
አቤል የምትስባል ባለጌ አንተን የማላይበት የትየት ልሂት አስመሳይ
@FoltynFamliy950
@FoltynFamliy950 10 күн бұрын
ስልክ አጠቃቀምህን/ሽን አስተካክለህ/ሽ ቦልኪው ምን አስጭነቀህ/ሽ በገዛ ንብረትሽ/ህ
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 10 күн бұрын
አይባልም
@DawitBerhe-hi4jm
@DawitBerhe-hi4jm 9 күн бұрын
Mejemerya le adis amet chat mekam ena sesegnenet endemetakomu le hezbu kal gebu
@ዝናቧአሠፍ
@ዝናቧአሠፍ 9 күн бұрын
የእየሱስ ፍቅር እንዲ ስገለጥ እንዴት ደስ ይላል ሃሌ ሉያ
@lordsdisciple3817
@lordsdisciple3817 5 күн бұрын
ጌታ ይመስገን ሰታምሩ ጌታ አይለያችሁ
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 10 күн бұрын
ተባረኩ❤❤❤❤❤❤
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@saratg6717
@saratg6717 10 күн бұрын
እልልልልልተመሥገንጌታሖይ😢😢😢😢😢😢😢ክብርለጌታይሁን
@fevenfeleke9239
@fevenfeleke9239 10 күн бұрын
Yekesere poleteka...manim ayawkachehum tastelalachu...bekirbu tetefalachu adesu yeshekela sestem mehonu new
@konjitwoldesenbet1465
@konjitwoldesenbet1465 9 күн бұрын
ደስ ብሎኛል አሁን ከጌታ መንፈስ እንዳትወጡ ተጠንቀቁ አደራ እላለሁ::
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 10 күн бұрын
It. Importanz. G. B. Alot. All
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 10 күн бұрын
Ayi abela
@HEiscamingsoon
@HEiscamingsoon 10 күн бұрын
All of you please test your Eyesus in side you!
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 7 күн бұрын
Abuna wushetun newu mechem aylewotim
@EvangelistpaulAbiye
@EvangelistpaulAbiye 10 күн бұрын
እርስ በእስ መነካከስ መጠፋፋት ነው።
@LlLl-ht7ug
@LlLl-ht7ug 10 күн бұрын
Yikr.belu.yikir.yibalilachuwal.
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 9 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!
@tekeinfo3635
@tekeinfo3635 10 күн бұрын
በጣም አሳስቦን ነበር 😂😂😂😂 😝
@isaiah53_1
@isaiah53_1 5 күн бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 10 күн бұрын
❤❤❤😭😭😭👏👏👏👏
@TizitaDavid
@TizitaDavid 5 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤yeleyal
@adentedela5358
@adentedela5358 9 күн бұрын
ሐድሽ ነገር አሎ
@munakinawork7473
@munakinawork7473 9 күн бұрын
አትሰሙም❤❤😂
@tsigetekalegne771
@tsigetekalegne771 5 күн бұрын
Amen gata yebarek
@HHa-q9m
@HHa-q9m 10 күн бұрын
አው ታምራላቹ አሁን
@Sisa143y
@Sisa143y 6 күн бұрын
Mache nw gin 😊
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 9 күн бұрын
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@HasanAllaw
@HasanAllaw 10 күн бұрын
እልልልልል
@user-uz2wl9tt8k
@user-uz2wl9tt8k 7 күн бұрын
Asmesay!!!!!
@Miracle03-em5im
@Miracle03-em5im 10 күн бұрын
ምሕረቱ ይስጣቹህ
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LlLl-ht7ug
@LlLl-ht7ug 10 күн бұрын
Diyabilos.gira.yigibaw
@Ashenafi-vs3ld
@Ashenafi-vs3ld 9 күн бұрын
እውነት አድርግልን ጌታ ሆይ
@meazaekubehsnes4598
@meazaekubehsnes4598 9 күн бұрын
ሐድሽ ነገር አሎ❤
@YaredEyasu-is3qc
@YaredEyasu-is3qc 10 күн бұрын
ቪዲዮ ስሩብን::
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 10 күн бұрын
ሀኒኤል ጠፍቷል እኮ😭
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 10 күн бұрын
አለ ኮ በቲክቶክ ያስተምራል
@ema5182
@ema5182 10 күн бұрын
Erob 3Seat Wude Bet Yastemiral
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube 10 күн бұрын
zare betam des belognal getan endezi nw miyamereben
@munakinawork7473
@munakinawork7473 9 күн бұрын
አትሰሙም
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 17 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 48 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 25 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
ሽልማቴ ነህ|| shelemate neh|| ጥበቡ ወርቅዬ|| Tibebu Workeye|| #tibebuworkeye #worship #pcgic
37:37
የፀሎት ጊዜ | ወንጌል ይለውጣል | Direct message
1:48:30
ወንጌል ይለውጣል
Рет қаралды 357
Every parent is like this ❤️💚💚💜💙
00:10
Like Asiya
Рет қаралды 17 МЛН