Пікірлер
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 14 минут бұрын
አቡዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@justice4allmen
@justice4allmen 51 минут бұрын
ወሬው ሁሉ የተምታታ ነው ወይ አቡና ይሉኝታ አልፈጠረበትም
@Nevereverlerver
@Nevereverlerver 53 минут бұрын
አቤል እያስመሰለ ነው ከድሮ ጀምሮ እንደዚ እውነተኛ ነበርኩ ብሎ ያለንሰሀ ያለፈውን እያደረገው ያለውን አመንዘራነቱን ለማረሳሳት ብሎ ነው😅 ለኤርሚ የተናገረውን የሀሰት ትንቢቱን ሀሰተኛ ነብይነቱ ለማረሳሳት ብሎ ነው 😂 ያለማስረጃ በወንድሞች በውሸት የከሰሳቸው ውሸቱንና ለነሱ ያሳየንን ጥላቻ ምቀኝነቱንና ተሳዳቢነቱን ትእቢቱን ለማረሳሳት ብሎ ነው!🤣 ሀሰተኛው ነብይ አቤል በሬቻ🤩🤭👊
@justice4allmen
@justice4allmen 55 минут бұрын
ይሄ ልጅ አማኑኤል የሚወስደው ዘመድ የለም ወይ? ዝማሬውን ስብከቱን ትንቢቱን ጸሎቱን ሲተች በጤና መስሏቸው ሚሰሙት ሰዎች ይገርሙኝ
@Nevereverlerver
@Nevereverlerver 57 минут бұрын
ለዮናታን ፍቅራቸውን በገለጡለት ሰዎች ተበሳጭቶ መግለጫ ሰጠና አቡና ከዛ እዚሁ ላይቭ ላይ jone keba አንተ ነህ መንገዴን ያሳየሀኝና ቅዱሴ ነህ ከልቤ አመሰግንሀለው ረዳቴ ነህ ብሎ አላመለከውም ኢየሱስ ብቸኛ መንገድ መሆኑ ብቸኛው መመስገን ያለበት ረዳታችን መሆኑን ተረስቶ ማለት ነው🥺
@Nevereverlerver
@Nevereverlerver Сағат бұрын
አቡና ተቀየርክ😱 ያው እያመነዘርክ እያገለገልክ ንሰሀ ሳትገባ የማስመሰል ቢሆንም ተመስገን ነው ያ ዱርየነትህና ትእቢትህ ተሳዳቢነትህ የሰው ቅናትህ ምቀኝነትህ የት ገባ🫢አደራህን በህይወት ያሉትን ነፍስ ይማር እንዳትል በመንፈሳዊው አለም ለራስህ የሞት በር እንዳትከፍት: በመዝሙሮች ላይ በዛ በሚያስጠላው የሰይጣን አሳሳቅህ እንዳትስቅ😅ዳጊሻ ጀግና የዱርየዎች(ቪላንስ) አጽጂ ቀጥልልን ወንድማችን ዳጊሻ ሰጥ ለጥ አሉ ኮ አስመሳዮች😂👌
@natannati4255
@natannati4255 2 сағат бұрын
አቡና አቡና አቡና ይቅርብህ እባክህ የጸሎት ጊዜ ውሰድ ወጣት ነህእግዚአብሔር ይጠቀምብሀል ተው ከሰው ህይወት ውጣ ጌታ ሲመጣ ዘይትህ አልቆ ጉድ እንዳትሆን ወንድሞችህን ጠልተህ ምን ይጠብቀኛል ብለህ ነው የምትቀልደው እንዳንተ በሱስ የነበሩ ይጠብቁለል አትዘንጋ እባክህ ሁኔታህ እግዚአብሔር ፊት የሚቆይ አይነት አይደለም የምታወራው እውቀት መጥፊያ ነው ተመለስ ጌታ ዋጋ የከፈለልህ ትውልድ ዋጋ ልታስከፍል አይደለም ይቅርብህ አንተ ሌላውን ትክክል አይደላቹሁም ስትል አንተስ?
@isaiah53_1
@isaiah53_1 2 сағат бұрын
ተረጋጋ ዳጊ ጥላቻን አቁም አማን ብቻ አጥያት የሰራ አስመሰልከው😢😢😢💔💔💔💔
@meazamuleta8170
@meazamuleta8170 3 сағат бұрын
አማን እና አቡና ስላየኋችሁ በጣም ደስቢሎኛል ጎዞ ወደ ኢየሱስ 🏃🏃 ከኢየሱስ ወዴት ይኬድዳል⁉️
@nebiyatn8739
@nebiyatn8739 4 сағат бұрын
ስትረጋጉ ሰትረጋጉ ስትስማሙ አኛም አንወዛገብም❤
@HanaTadese-p1r
@HanaTadese-p1r 4 сағат бұрын
አቤላ ተባረክ ጌታን ሰታወራ ደስ የላል ምክርህ ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤
@thionlema7724
@thionlema7724 4 сағат бұрын
ይሄ ቦዘኔ ጠፍቶ ነበር ማነው የላከብኝ ጌታ ይገስፀው አቦ
@genetayele3589
@genetayele3589 4 сағат бұрын
ዪቱበሮች ደና ናቸው 😢 ጆ እኮ እየሰበከ ነበር ለወሬ የሚመቻቸውን እመረጣች አትነግዱ ልጅ ላይ ወይ እንደው ምን ይሻላል
@MekdesMamo-cz9oc
@MekdesMamo-cz9oc 4 сағат бұрын
እንደ አቤል አቡና እዉነት አዉነቱን ሁሉም ቢናገር እንዴት መልካም ነበር
@mesiburta8465
@mesiburta8465 4 сағат бұрын
አይ አበል በቃ ስበከት ሰውን ተቸት ተሳዳቢ ባለጌ ሆነህ ቀራክ ማለት ነው 🤭☹️☹️
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 5 сағат бұрын
አቡና አዲስ ኪዳን እና ብሉ ኪዳን የማታዉቅ
@MekdesMamo-cz9oc
@MekdesMamo-cz9oc 4 сағат бұрын
አፃፃፉን አስተካል ብሉ ኪዳን ከነ አዲስ ኪዳን ነዉ የሚባለው ለመተቸት ቸኮልክ ችኩል
@ቃልኪዳንYouTube-j5t
@ቃልኪዳንYouTube-j5t 5 сағат бұрын
ሰጀመረ ካላህወረደ አይልም ከመልክተኛውነውየማለው ሱራ 81,19 እርሱ ቁራአኑ የመልክተኛው ቃልነው ይላላእኮ ።ያላህነውአትበሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የማታውቁትም
@tesfayekebede2517
@tesfayekebede2517 5 сағат бұрын
ኸረ ይኼ ሰዉዬ መልካም መናገር አቃተዉ በቃ
@MekdesMamo-cz9oc
@MekdesMamo-cz9oc 4 сағат бұрын
ስትል😊😊
@Esraelberisha
@Esraelberisha 5 сағат бұрын
የተሰረቀ ሰው የራሱን ራዕይ አቁሞ የለላውን ይተቻል እንግዲህ እነሱ አልቆሙም እነሱን ትተን ወደራሳቼን ብንመለስ ያዋጣናል ይመስለኛል እስከመቸ እንደመዢገር በነሱላይ እንለጠፋለን ❤❤❤❤ይደብራል ሁለ ስለሰው ኤረ ከሰው ቤት እንውጣ
@GezahegnBenti
@GezahegnBenti 6 сағат бұрын
አቤላ ግን በሰው ላይ ነው ወይስ በወንጌል ላይ ነው የተነሳኸው? ግራ አጋባኸን እኮ ሰባኪ ነህ የጸሎት ሰው ነህ ሳንሱርድ ላይም ትገኛለህ እውቀትህ እኮ በዛብን እኮ።
@KibirLegeta-m1d
@KibirLegeta-m1d 6 сағат бұрын
Wey ato abel ante man dereja medabi aderegeh. Tesadabi ante, hametegna ante yemitachiberebirew ante atasemesel amanim endihu siyasmesel tsewaw mola yantem molito endatafer begize leraseh nur niseha giba
@FathimaFathima-r5g
@FathimaFathima-r5g 6 сағат бұрын
እድሜ ለዮኒ አንተ ጫታም እሱ ነው ስው ያረገክ
@MekdesMamo-cz9oc
@MekdesMamo-cz9oc 4 сағат бұрын
ተሳሳትክ አሱን ወደ እራሱ የጠራው አየሱስ ክርስቶስ ነዉ / አንተ ግን ሰድብ የተማርከዉ አርግጠኛ ነኝ ከጫት ቤት ነዉ እንደ አቤል አቡና አንተንም ጌታ እየሱስ ክርሰቶስ ይጥራህ አሜን
@FathimaFathima-r5g
@FathimaFathima-r5g 6 сағат бұрын
አንተ ለማኝ
@MekdesMamo-cz9oc
@MekdesMamo-cz9oc 4 сағат бұрын
የተሳዳቢ መንፈስ ወጋሁ
@htmebamena5477
@htmebamena5477 6 сағат бұрын
Selase 😂😂😂. Taote nw. 3. Amlake . Yelem
@Mulygashe
@Mulygashe 7 сағат бұрын
Amedam beqrebu werdthen tekenanebale
@mimialeme2055
@mimialeme2055 7 сағат бұрын
😂😂
@SeyonBhr
@SeyonBhr 7 сағат бұрын
Fetaryi yidersilshi Ehite Ayzoshi eghizabiheri yibarekachewu
@JeryyKastro-ro1rb
@JeryyKastro-ro1rb 7 сағат бұрын
እሺ አትርሱን 😂 አንተ መንፈስህን ለሌላ አሳልፈህ ስለሰጠህ እንዴት ትሰማ ዝማሬዎቹን ድልብ
@MekdesMamo-cz9oc
@MekdesMamo-cz9oc 4 сағат бұрын
አዉነት መናገር ያሰድባል
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 7 сағат бұрын
❤abela tebark
@Mulygashe
@Mulygashe 7 сағат бұрын
Yetregmek
@Dibora-s
@Dibora-s 7 сағат бұрын
,አቤላ ተባረክ ውንጌልን እስከ ሂወት ፈጻሜ ድረስ መሆኑን አስተማርከኘ
@Hanna-beauty
@Hanna-beauty 8 сағат бұрын
Weyyy ያምሐል
@GaromaKenate
@GaromaKenate 8 сағат бұрын
ሙሐሜ ተባረክ
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 9 сағат бұрын
ወንድሜ ደከምክ እነሡኮ ልባቸው እንጂ አይናቸው ያያል ወላኪን ማስተዋል የምትችለው ተሸፍናለች
@wanofii945
@wanofii945 11 сағат бұрын
Fira Yetebarek ❤❤
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 12 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AyachewBihon
@AyachewBihon 15 сағат бұрын
zemizemy በጣም ነው ምንወድሽ ተባረክልን❤❤
@AyachewBihon
@AyachewBihon 16 сағат бұрын
ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ይባርክህ❤❤
@Ethiohighlight-y2w
@Ethiohighlight-y2w 19 сағат бұрын
የህፃን መፈንጫ አይ ደምረው ማፈሪያ
@RoseJemal
@RoseJemal 19 сағат бұрын
Behemoth atetsnanu zemten fetari yetsyfale wdochin metsnkelu Alezatebtochi erfuuuuu
@SeleshiGetachow
@SeleshiGetachow 19 сағат бұрын
ወይ ዘንድሮ ለአህያም ክብር ፣ ገና መንግስተ ስማይ ታማልዳለች ነው የቀራችሁ ፣ካህያዋ ሲወርድ ሞታለች ፣ክብራ እየሱሰ በላይ ላይ በነበረ ግዜ ብቻ ነው ፣ ህዝቤ እውቀት ከማጣት የተነሳ ጥፍታል ይላል ይህው ነው ።
@Ethiohighlight-y2w
@Ethiohighlight-y2w 20 сағат бұрын
Demirew has no the potential to manage the debate, muslim believers are roaring alot
@jilnm6609
@jilnm6609 21 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ geta ranchi gar yehun.
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 22 сағат бұрын
አሁን በዚህ ሁካታ ሌብነታችውን ለመሽፈንና ውንብዳውን ብቻህን ስላልቻልኩው ወደሚዲያ ገብቶ ስድቡን ዝርፊያውን እንዲቀጥል አስመሳዬች ወስላታ ሌቦች ሴሰኛች
@FantahunMehari
@FantahunMehari 22 сағат бұрын
ሙስሊሞች ኑ ወደ ኢየሱስ ምንም አማራጭ የላችሁም።
@tensumamush9918
@tensumamush9918 23 сағат бұрын
Wendmoche fikirachihu abronetachihu yimeles tebareku
@abdissamoges8512
@abdissamoges8512 Күн бұрын
በል እንግዲ እነ አቤላ ጋር ታረቅ ኢየሱስን ከወደድክ ? እነ አቤላ ሀሰተኞችን ከመቃወም ውጪ ምን አጠፉ? ቢያጠፉስ ይቅርታህ ንፁህ ከሆነ ከልብ ከልብ ይቅርታ ተጠያየቁና ፍቅራቹን ቀጥሉ አሁን የሀሰተኞች ጭፍሮች ናቸውጥሩ አደረክ ሆይ ሆይ እያሉህ ያሉ ከነአቤላ ጋር እንድትጠያየቅ አይፈልጉም ይሂ ጤንነት ነው??????