KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Fikadu Tizazu - Abro Adege | አብሮ አደጌ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
6:39
Dawit Senbeta - Honebin Tizita | ሆነብን ትዝታ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
6:54
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Abel Almaz - Debdaben Bezema | ደብዳቤን በዜማ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Рет қаралды 2,378,709
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 3,1 МЛН
Hope Music Ethiopia
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@የሳሪስጩልሌ
6 жыл бұрын
እህህህ በስደት ያላችሁ በሙሉ የፍቅር አምላክ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ 😍😍
@ፍቅርያሸንፋል-ቘ6ጘ
6 жыл бұрын
እናቴ ማርያም ናት ኣሜንንንንን
@habibtytsige7906
6 жыл бұрын
Ameen
@hanikonjo9666
6 жыл бұрын
Amen
@minatigist9448
6 жыл бұрын
Amen amen amen
@salemahmed3609
6 жыл бұрын
Amen
@paethiopia995
6 жыл бұрын
አዲስ ሚውዚክ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተለቆ ነበር አቤል እንደተናገረው ከሆነ ለገበያ አይሆንም ብለው ብዙ የሀገራችን የዩቱብ ቻናሎች አልቀበልም ብለውት ነበር፡፡ ከማይረባ ጩኸት እንደዚ አይነት ገራሚ ድምጽ እና ግጥም ያላቸው ዘፈኖች መበረታታት አለባቸው ፡፡ Thanks Hope! BIg tumbs up for Abel.
@rakmai7757
6 жыл бұрын
እማ ሁሌም እወዲሻለሁ ሁሉ ነገሬ ነሽ ካላች ህይወት ባዶናት እማ ዉደ ኩፍሽን አልስማ
@uyigi2670
5 жыл бұрын
አጀቴን ነካው ማፈቀር እዳነው
@netsiqueen2531
5 жыл бұрын
ብዙ ሙዚቃዎችን አዳምጫለው እውነት እላቹዋለው እንዲ ተመስጬ አላውቅም አቤሎ መቀጠል እማ አለብክ እንጠብቃለን 😢ወድጄልሃለው
@kafaluasafaerkalo2329
5 жыл бұрын
Wwww ihe no .musc
@bankahoyale9228
6 жыл бұрын
I’m Somali American i don’t know Ethiopian language but I like Ethiopian music .... one love my African people
@meriabraham003
Жыл бұрын
Am from Eritrean🇪🇷🥺❤️❤️❤️❤️
@טלהוונדמנך
10 ай бұрын
😂😮😂😂4😂😂😂@@meriabraham003
@Sanya-c7i
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@murteessaajemal2568
9 ай бұрын
❤ 10Q all of yoh
@etubaba3661
6 жыл бұрын
ማፍቀርም ሆነም መፍቀር በሽታ ነዉ 💔💔💔
@tigesttigest139
3 жыл бұрын
You are right
@DAWiTAynalm
9 ай бұрын
ስቃይ
@የአዳማዋዱርዬ
6 жыл бұрын
ደጋግሜ ብስማውም የማይስለች ምርጥ ድምፅ ምርጥ ክሊፕ ዋው
@Tesfahun1
6 жыл бұрын
ተመስገን በዚ ጊዜተደጋግሞ እሚደመጥ ሙዚቃ ተገኘ በጣም አሪፍ ስራ ነዉ
@endrisessa9620
6 жыл бұрын
ዋው ድምፅ ቀረፃው ክሊፑ ምንም እንከን አይወጣለትም 😍👌በጣም ስለወደድኩት እሄን ዘፈን ለምወደው ፍቅሬ ይሁንልኝ miret betam miret sira endezih aynet musica yemifelege zem bilo mechoh bicha min yiseral
@onetube1676
6 жыл бұрын
ችግሩ ፍቅር በፊልም ና በሙዚቃ ገደላችሁን ለማንኛዉ ትዝታ ስላለብኝ like አረጊዋለሁ 😢
@kassahunhanedabo8128
6 жыл бұрын
Filem
@aminatseid280
6 жыл бұрын
ጁወይሪያ ሙሀመድ አረ ትክክል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ4ኈ
6 жыл бұрын
ewent nww
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
5 жыл бұрын
ምን ያጮህሀል ለገንዘብ ብለህ ከመጮህ ሰርተህብላ አተጬህ
@lemlemmulugeta5604
5 жыл бұрын
Eወንድሜ. አውነት. ነው. ፈጣሪ. ሁሉ. ን. ያስምርልን
@mekdesbesha6618
6 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ድምፅ ከሚገርም ክሊፕ ጋር ሲዋሀድ ኡፋፋፋ......መንፈስን ያድሳል ሁሌም 1ኛ
@ገኒየሀረርልጅ
6 жыл бұрын
ልቤ ለራሱ በስንቱ ተቦርቡሮ አለቀ ኡፍፍፍ ምርጥ ዘፈን ከነ ድምፅክ ጋር የተማሪ ዘመኔን አስታወስከኝ
@redi6035
5 жыл бұрын
ከልብ የተሰራ የሚገርም ሙዚቃ ነው መግለፅ አልችልም አንደኛ ነው👆👍👍👍
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
6 жыл бұрын
እኔ ለእናቴ የናፈቆት ደብድቤ ማን ይስጥ ይሁን እኔን #የእናቴ ናፈቆት እረፍት አስጣኝ boy friend ተብዬ መቼም አይናፍቅም ልክ እንደ እኔ #እማ የናፈቀ ማን ይሁን
@user-ng9oi8cg3xሰአዲ
6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ ene alhu enkane kesa erkey ategeba hugme tenfkgalce emeye yeny funka metkeya yelsewa lelawe behede lela yemta esa gen bemnme atkeyreme Metke yelse beytlhu
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
6 жыл бұрын
ሰአዳ ሰአዳ ufffff mane enda enate yehonale yen mare
@user-ng9oi8cg3xሰአዲ
6 жыл бұрын
Fetarey rejeme edeme kemulu tena gare lentcacen yadrglene
@wessytube1739
6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ #Me too mall
@kiroshaile8512
6 жыл бұрын
wow perfect music For everything keep up Abel Thank you good luck ✌👍🎤🎤🎤🎵🎶🎶🎵🎵🎼🎼🎼🎼🎻🎻🎻🎻🎹🎹🎹🎹🎹🎷🎷🎷🎷🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎸🎸🎸🎸
@ድንቅነሽኢትዮጵያ
6 жыл бұрын
ወዮ ተመስጬ ቀረው እኮ ከምር እንደኔ ትዝታ አጎሳቅሎሀል መሰል ከልብህ ነው የዘፈንከው ምናለ ትዝታ የሚሉት በሽታ ባይኖር ግን
@wentanazu6828
6 жыл бұрын
እስቲ ወንድሜን በርታ በሉልኝ የኔ ልዩ
@selamethiopia6188
6 жыл бұрын
Wenta Nazu የምር ወንድምሽ ነው?
@wentanazu6828
6 жыл бұрын
Yes
@selamethiopia6188
6 жыл бұрын
Wenta Nazu ዋው በጣም ደስ ይላል በጣም ደስ የሚልና የሚያምር ድምፅ አለው ንገሪልኝ ማር በሚቀጥለው ዘፈኑን በጉጉት እጠብቃለሁ ብለሽ ንገሪልኝ እሽ ቆንጆ♥
@bezaalemayu1489
6 жыл бұрын
Wenta Nazu ወንድምሽ ነዉ ደስ ይላል ችሎታ አለዉ ነገ ትልቅ ቦታ ይደርሳል
@Drkalkidan79
6 жыл бұрын
kutren lestesh ena sechew yedewuleleg berta leblew
@aleemmeresa7396
4 жыл бұрын
ሁሉም የተናነፈቀ ሰው በሰላም ያጋናየው ፈጣሪ
@Mነኚሀላሌንናፋቂ
2 жыл бұрын
አሚን የኔውድ
@isimetesmu1463
6 жыл бұрын
ዋው ድምፅክ ክሊፑም ሁሉም ምንም እንከን አይወጣለትም 😚❤ it is calming
@totoal5243
5 жыл бұрын
ፍቅሬ ሁሌም ይጋብዘኛል አረ እሄ ስደት አራራቀኝ እኮ ከምወደው ፍቅሬ ወይይይይ አሁንስ ስደት መቼ ነው ሚያበቃው 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ፈጣሪ ስደት አላቀኝ 👏👏👏👏👏
@Sarbet888
6 жыл бұрын
I love the sound of saxophone, I have never seen this guy before he has a good voice.
@MrZobil
9 ай бұрын
Fantastic an everlasting music with a beautiful voice. God bless.
@ቲቲነኝ-ሰ1ፐ
6 жыл бұрын
ዋው ያምራል አቤል በርታልን ድንፅክ አይሰለችም ደስስስስ ይላል እኔ እራሱ በቀን ስንቴ እንደምሰማው እውይይይይይይይይ። ይመችክ
@tinsayetesfaye8267
6 жыл бұрын
ሙዚቃው ሳላደንቀው አላልፍም በጣም ልቤን አሣምሞታል አመናቹም አላመናቹም ብዙ ትዝታዎች አሉኝ ግን ምን ያደርጋል የሠው ሀገር ትዝታን ያሥታውሠኛል
@biniamatsbeha827
4 жыл бұрын
ጥሩ ድምፅ አለህ...ዜማውም እጅግ ልብ ይመስጣል...በርታ ወንድም አለም።
@Abdulkerim-ui2ql
Жыл бұрын
በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ምርጥ ሙዚቃ።ይህ ዘፈን ብዙ ሰው የሚወዳትን ፍቅረኛውን በጁ አስገብቶ ግን ሳያገባት በሞት ለተለየችው ፍቅረኛው ነው ማስታወሻነቱ አቤል አልማዝ እንዳለው ልጁ በሷ ምክንያት የእምሮ ህመምተኛ እንደሆነ በዋልታ ሾው ተናግሮ ነበር።
@ሜርሲነኝ
6 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ለስለስ ያለ ዜማ ነበር ሰሞኑን የናፈቀኝ ደስ ይላል አሪፍ ስራ ነው በርታ ትዝታ ይቀጥላል እውነት ነው!!!
@እሪቺጎንደርዋእሙአህመድ
6 жыл бұрын
Wooooow betam des ylal gen men yderegal
@aldaam6071
5 жыл бұрын
bareta batame wdadkote
@samlovesam5204
4 жыл бұрын
ይመችሽ አሁን
@maryamkadeeja5429
5 жыл бұрын
እኔስ ከእናቴ ጋር የነበረን የውጣ ውረድ ጊዜ ነው ትዝታው ነው ሁሌም እንቅልፍ የሚያስለቅሰኝ 😭😭😭 ዛሬ ግን ያ ቀን አልፎ እኔም ሰው ስሆን እሷ ግን ጥላኝ ሄደች😭😭 እማኮ የኔ የዋህና ደግ ነብስሽን ፈጣሪ በገነት ያኑርልኝ🙏
@fevenmisgun1439
6 жыл бұрын
thanks so much hope entertanment !i searched this song everywhere nd here it is i found it 😇😍 abel u are the best u hv a great voice keep it up 😇😍😙
@thestar2137
5 жыл бұрын
ወደኋላ መለስከኝ ወደ ትምህርት ቤት ትዝታየ የእውነት አለቅሳለሁ ይሄን ዘፈን ስሰማ አይይይይይ
@የሐረራቀበጥየሳሚዳንአድና
6 жыл бұрын
አቦ በትዝታ አታስመስጡን ተዉን ወንዶች ፍቅር መዝፈን ብቻ ነው የምትችሉት መስጠት አትችሉም 99 ነጥብ
@fikrlove9583
6 жыл бұрын
tikekil beleshal
@aminatseid280
6 жыл бұрын
የሐረራ ቀበጥ የሳሚ ዳን አድናቂ ነኝ እረ 100 ነጥብ
@ajmanuae5249
6 жыл бұрын
የሐረራ ቀበጥ የሳሚ ዳን አድናቂ ነኝ tekakle
@raskamuzu4183
6 жыл бұрын
Hhhhhhhhh mechi mkeble tchelalacu
@drsami762
6 жыл бұрын
የሐረራ ቀበጥ የሳሚ ዳን አድናቂ ነኝ ውሸት
@ሚስጥረጊዮናዊት
6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ድምፅህ አንደኛ ነው ከነ ክሊፑ 👌👌👌👌👌 ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ትዝታ ልራቅ ቢሉ መች ይሸሻል ትዝታ😔😔😔
@aminaendris7748
6 жыл бұрын
ከምር በጣም ነው ውስጤን የነካሄው አይ ይሄ መለያየት ከምር እንደ መለያየት ክፉ በሽታ የለም ትዝታው ብቻ ሰው ይገላል ኡፍ...ዋው ድምጽክ ደግም ግሩም ነው በርታ
@ድግልሆይእናቴንአደራድግል
6 жыл бұрын
ዋው ቃላት የለኝም ሳልሰማው የዋልኩበትን ቀን አላስታውስም በጣም ነው ውስጤ የሚነካው ዋው ♥
@tinsayetesfaye8267
6 жыл бұрын
ይህህን ሙዚቃ ለውዷ እናቴና ሀገሬ ይድረስ ብያለው መልካም አዲስ አመት መልካም በአል ይሁንላቹ ለመላው ለኢትዮጲያ ሕዝብ
@Tesfa7
4 жыл бұрын
የኔ ዘመን ኤፍሬም ታምሩ፣ ጋሻው አዳል፣ ሙሉቀን መለሰ፡፡ የራሱ ዜማ፣ ግጥም ከ50% ያላነሰ ድርሻ፡፡ ድምፅህ ይባረክ!
@yamanalyafii5399
6 жыл бұрын
I like these type of Ethiopian songs, even i don't understand the language, but music doesn't need a language.
@0939-b4e
6 жыл бұрын
My god በጣም ምርጥ ልስልስ ያለ ዘፈን ከሚያምር አዛዜያም ጋር ወድጄዋለሁ 😘
@adugnaalem
2 жыл бұрын
Very brilliant voice I just can’t stop listening wow love it 😍
@ጓልአማራ
3 жыл бұрын
የቃላት ውበት የልብ ህመም እየሄደ ሁሌም አሳረሳሽም ይል ነበር እኔ አለሁ በህመም እመኑኝ የተሰበረ ልብ የውበ የቀን ጨለማ ነው😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢🤕🤕🤕
@neimaseid835
6 жыл бұрын
የህ ነው ሙዝቃ ማለት አድረሱልኝ ለዛ እንከፍ ቢገባው ፍቅር . ዛሬስ ፍቅር ብቻ ሆነ ቃሉ እእእእእእ
@renyschatzy7831
6 жыл бұрын
Neima Seid hahahahaha
@hudamohammedmohammedhudamo3758
6 жыл бұрын
😃😃
@lisaneworkwoldeyes5120
6 жыл бұрын
ፈጣሪ ትግስቱን ና መጽናናቱን ይስጥሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sofimarrr6578
4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@adise8257
4 жыл бұрын
Hhhhhhha
@almaalma8801
6 жыл бұрын
እህህህህ ወይ ፍቅር .ለኔም የተረፈኝ ትዝታ ብቻ ነው.. ምርጥ ስራ ወንድም በርታልኝ.
@lihabeshawit5167
6 жыл бұрын
እረ ኡኡኡ🙆🙆 በናፍቆት ልሞት ነው በትዝታ😭🙇🙇
@የበረሀውጉዞእጅግአደከመን
6 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስስ የሚል ዘፈን ነው አቤት ድምፅ እንኳንም አዳመጥኩት በጣም የምወደው ባለቤቴ ፍቅሬ ስለጋበዘኝ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው
@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
5 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ምርጥና ረጋ ያለ ሙዚቃ ውድድድ በርታ ውንድሜ ይድረስ ለራቀኝ ፍቅሬ ኡፍፍ ኣየ ስደት መች ይሆን የምንገናኘው love you kingyeee ♥♥♥♥
@ጦይባየነኝኢለእረሱሊላህአ
5 жыл бұрын
ጆሮችንን አቁስለዉትነበር የኔቆጆኑሪ የኔቢጫወባ ምናምን እያሉ ከዚህ ተማሩ እባካችሁ እዘፍናል እምትሉ ጎበዝልጂ አይዞህ ምርጥስራነዉ በርታ
@ቃልነኝያባቴልጅ
6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ አፌ ቁርጥ ይበልልህ አንጀት አርስ ነው😍😍😍
@hiwi2012
5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ዘፈን ነው ይቅርታውን ለምናፍቀው የመጀመሪያ ፍቅርኛዬ ይድርስልኝ😭
@hanuuniyeofficailchannel1685
5 жыл бұрын
I am somalia so realy this song i didn't understand but its heart touching love so i lissen every time 😍😍😍😍😍
@ቲጂናነኝየማኪናፋቂ
6 жыл бұрын
ትዝታ ሁሉ ነገር ትዝታ አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀኝ ናፍቆት ትዝታ ሊያሳብደኝ ነው 😢
@abelove
6 жыл бұрын
ፍቅሬ የጋበዘኝ. ስለሆነ በፍቅር ነው የምወደው. ይህን ሙዚቃ. ስደት አይኑ ይጥፋ. 😭😭😭
@rakmai7757
6 жыл бұрын
እማ ለበወዳት እናቴ አዬ ስደት አይኑ ይጥፋ
@ድንግልእናቴ-አ6ገ
4 жыл бұрын
የፍቅርንም ለዛ አሳይተኸኛል ዛሬ ግን እርቀኸኝ ማሬ ናፍቀኸኝ አቤሎ በዚህ ሙዚቃህ ትዝታ አለብኝ ሁሌምነው የምሰማህ
@ከፍቶክእንዳላይ
6 жыл бұрын
ዋው ስፈልገው የነበር ሙዜቃ ይድረስ ለምወድህ ስደት ላሬራቀን ፍቅራ
@dugumasahile9438
4 жыл бұрын
.........abela i saw u on walta tv......100% ur smart and brave....keep itup bertalennnnnnnnnnnnnnnnn.........
@ኢትዮሀሁ
6 жыл бұрын
ከተለቀ በሃላ እስከ አሁን ድረስ እየሰማውት ነው ያለማቃረጥ ???,....የምር አንደኛ ነው abla በጣም እናመሰግናለን
@Fevelove-A
6 жыл бұрын
ውይይይ ድምፅህ ሲያምር በጣም እናመሰግናለን ለውድ ፍቕረኛየ ጋብዤዋለው
@nosiphamandlabhilitani2853
5 жыл бұрын
so obsessed with this song, listening from South Africa
@ማርያምእናቴ-ጨ8ዐ
5 жыл бұрын
ናፍቆት ናፍቆት ያ ፍቀሩተን መናፈቅ ከባድ ነው ኡፍፍፍ አኔማ ሁሉ ነገር ናፍኮያል ሰው ያ ገሬ ሰው ይሆን አምላክ ይመስገን ውናው ጤና ነው ሁሉም መገናኘቱ የማይቀር ነው :::
@የማርያምልጅ-ጘ4ኰ
6 жыл бұрын
ለውድዋ እናቴ ይሁንልኝ እማ ናት የናፈቀችኝ በዚህ ስዓት ወረት የማይሽራት ናትና እናት ። ስደት የስራህን ይስጥህ ናፍቆት የሚባል በሽታ አልብሶ ትዝታ በሚባል ማስታገሻ ዛሬን አድርሶኛል 😏
@kubrakubra9735
6 жыл бұрын
የማርያም ልጅ በትክክል 100%
@azebalemayo7002
6 жыл бұрын
የማርያም ልጅ Right yeni konjo 😘
@azebalemayo7002
6 жыл бұрын
የማርያም ልጅ 👍👍👍
@jemilahasen4418
6 жыл бұрын
Betkkl
@hayumare4143
6 жыл бұрын
Wow
@dayanaentertainment6870
Жыл бұрын
የእኔ ትዝታ ጓደኛዬ ነች በእሷ ትዝታ ነዉ ምኖረዉ ሁሉም ነገር እሷን ያስታዉሰኛል😢😢😢😢😢😢
@rosafamily1984
6 жыл бұрын
ማፍቀርም መፈቀርም ህመም ነው
@hilinatesfay4475
5 жыл бұрын
mfeker hmem bihon yafekern sewoch mefthia enagegn neber
@Meheret-Nany
5 жыл бұрын
Wiy,mxame♥️♥️♥️♥️♥️♥️👈
@eden_negn9683
4 жыл бұрын
Betam betam,tekekel!!!
@youthupaqatar5452
3 жыл бұрын
በጣምጂ
@mussiedebesaydebesayamenam6571
3 жыл бұрын
#mefiqere hameme eye #
@ፍቅርተየድንግልማርያ-ሸ9ሠ
6 жыл бұрын
ወይኔ የትምርትቤት ህይወት ነዉ ትዝ የሚለኝ ደብዳቤ ሳይ ወይኔ ያ ጊዜ ቢመለስ እምጵ ዋዉ ድምጵህ ያበደ ነዉ በርታ
@wentanazu6828
6 жыл бұрын
አቤላዬ ወንድሜ የኔ ውድ ፈጣሪ ይመስገን ለዚ በመድረስህ
@abrelohd
6 жыл бұрын
በነጻ ወደ ፈለግንበት ሃገር መደወል የሚያስችል ገራሚ አፕ ይሄን ይንኩት 👉kzbin.info/www/bejne/naS7o3eZjrqYZrs
@እረዴትየድንግልልጅእናቴን
6 жыл бұрын
Wenta Nazu አትዎሽ
@ዱርየዋነኝነኝወሎየዋ
5 жыл бұрын
ሳዳምጠዉ እዉላለሁኝ አልሰለቸዉም
@ZuzuHusan
7 ай бұрын
😭😭😭😭😭ወላሂ ትዝታታታታአለብኝ በዚህ ሙዚቃቃቃ እህህህህ
@ድግልማርያምወላዲተቅድስት
6 жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ለምወደው ፍቅረኛዬ ጋበዝኩት ግን ከኔጋር አይደለም ተለያይተናል#
@dawitweldi5019
6 жыл бұрын
Mamaye ayezoshe e/r ehil wehachew new kale tegenagnalachew
@mtagsewgaalweonelove6882
6 жыл бұрын
ድግል ማርያም ወላዲተ ቅድስት እናቴ እወድሻለሁ!! 😢😢😢enamii
@ፋፊነኝየyአፍቃሪ
5 жыл бұрын
የኔ ማር እኔም ጋብዠዋለሁ ግን ተለያይተናል 😢😢 ብንለያይም ስለምወደው ላኩለት ግን እህቶቸ እስኪ አድ ነገር በሉኝ ምን አድርጌ ልርሳው መርሳት አልቻልኩም ውስጤን ያመኝል ድክም ይለኝል ልረሳው ስል መብላት መጠጣት አቃተኝ ሠውነቴ 75 ኪሎ የነበረው 52 ኪሎ ሆነ እስኪ መላ በሉኝ በትዝታ አበቃሁ እሰው ሀገር ሁኜ ጎደኞቸ
@selumabezabh9373
5 жыл бұрын
Yene konjoo enem edanchi negn
@hiwi2012
5 жыл бұрын
እኔም ለምወደው ይድርስልኝ ብያለሁ ግን ተለያይተናል ትዝታዬን ቀሰቀሰው
@آمنهمحمدالحميري
4 жыл бұрын
ፍቅር የሰዉ ልጅን ያስገድዳል የሰዉ ልጅ ግን ፍቅርን ማስገደድ አይችልም::እናማ ማፍቀርም መፈቀርም መታደል ነዉ
@manetageboshkassa9146
6 жыл бұрын
አይ የኔ ነገር እንኳን አደረሳችሁ ለእናቶች ቀን I Miss You MaMe ይድረሰልኝ ለውድ እናቴ
@biriktiteame3057
6 жыл бұрын
Wow new berita wendemi
@muluabebe1675
6 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ በጣም ምርጥ እኔስ እናቴን ያሳስበኛል ድምፅክን ስማ የእውነት ውስጤ ይረበሻል ❤❤❤❤
@mariakhadar8409
6 жыл бұрын
Ethiopia my people 💕🌸🔥 I love 💞
@ዮርዳኖስሙሌ
6 жыл бұрын
ስለወድድኩ እና ትዝታ ስላለብኝ በእኔ እና በፎንቃየ ፎቶ አቀናበርኩት........ወንድም በርታ ያምራል ለስለስ ያለ ሁሉ ነገር ደስ ይላል
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
6 жыл бұрын
እርግጠኛ፡ነኝ፡የኔ፡ፍቅረኛ፡ቢሰማው፡ሌት፡ተቀን፡ነው፡እሚሰማው፡ለማንኛውም፡አመሰግናለሁ፡ዳውሎድ፡ላርገው።
@sablhsalma9192
6 жыл бұрын
Waw batam westn yamnaka musica naw
@antenehtesfaye3392
5 жыл бұрын
ANCHY GIN AYEDEBERESHIME ENNDE
@hayuademhayuadem2708
4 жыл бұрын
ወይኔ እስከዛሬ ይሄን ሙዚቃ ባለመስማቴ ቂጨኝ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rekikemnet4723
4 жыл бұрын
Ladies and gentlemen please stand for the next king of Tizita.
@meryammo8150
6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚልነው ለስለስ ያለ ድምጽ ትዝታ ለምወደው ፍቅረኛየ ይድረስልኝ አሁን ግን ከተለያየን 6አመት ሆኖናል እሱም በሀገሩ አግብቶ ይኖራል እኔም በስደት ልቤን አድምቸ እኖራለሁ ይሁን ግደለም ሁሉንም እችለዋለሁ ሁሌም ደስተኛ ሆኖ እድኖርልኝ ምኞቴ ነው ሁሉም ነገር የአላህ ፍቃድ ነውና
@mowudedworku4326
6 жыл бұрын
ዋውውውው ድምፅህ በጣም ያምራል ወንድም በርታ አርፍ ግጥም ነው
@hayuhayu8361
2 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለች ስራ አቦ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ህወትከባድድካምብቻ
4 жыл бұрын
ለምን እኮለምን 😭😭😭ተልያይተን 4አመት ውይስደት አይኑ ይጥፍ
@azebeshete9024
3 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ዋዉ...... ከግጥሙ የሚገርም ውብ ድምፅህ በጣም ጉበዝ👍
@addisyetsionmom1098
6 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ስራ ነው እናመሰግናለን.
@addisyetsionmom1098
6 жыл бұрын
ዋው ድምፅ
@addisyetsionmom1098
6 жыл бұрын
ዋው ክሊፕ ግጥሙስ ቢሆን
@lijmekdesyefafraperadnaki2413
4 жыл бұрын
ውይ ይሄ ዘፈን ብሰማው አልሰለች አለኝ አንጀቴን ኘው የበላኝ ኡፍፍፍፍ 😥😥
@danielhawiluwam6058
6 жыл бұрын
I m from eritrea i like Ethip music give m. like
@saraabebe4170
6 жыл бұрын
daniel Abraham like
@alganeshgoitom9405
6 жыл бұрын
daniel Abraham yes .😃😃👏👏❤❤👍👍👊👊👈👈:
@majortareke1603
6 жыл бұрын
like leminika koynu hehe
@luulaandemarime2192
6 жыл бұрын
nice
@meronbekele50
6 жыл бұрын
👍👍👍👍
@ABEBAGEGU
2 ай бұрын
ውይይይይይ😢😢😢 ተቃጠልኩ ምንይሻለኛን የሩቅሠው አፍቅሬ አልቻልኩም መላበሉኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@kingsolomon1724
6 жыл бұрын
Wow what an amazing music here!! Great job
@sewukehonkkelbhsewunwudeda1178
6 жыл бұрын
እሡ እወደደኝ እኔ እየናፈቀኝ መለየት ሥላለብን ተለያይን ፍቅር 💓በልቤ ዘላለም ይኖራል ሁሌም በልቤ ተሥለሀል
@tsionaklilu8756
6 жыл бұрын
I can't stop listing this music♥
@omranalkinge1048
6 жыл бұрын
አረ ተወኝ ልስራበት ትዝታዩን አታስታውስኝ ኡፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ለኔ ከአንተ ያስብክልኝ ሰጠኝ የኔንማ ተነጥቃለሁ
@najatnajat6940
6 жыл бұрын
ቃል የለኝም አቦ ሰላምህ ይብዛ ደግመህ ደጋግመህ በአዲስ ስራ ናልን የማንንም ቆርቆሮ እየሰማን ጆሯችን ከጥቅም ውጭ ሳይሆን
@Love-ig1ll
6 жыл бұрын
Najat Najat Tikikl
@grnetdefl5936
6 жыл бұрын
Lk mall
@tgsweet3175
4 жыл бұрын
እፍፍፍ ሁለዬም ሰምቼ እማልጠግበው ትዝታ ትዝታ ❤️❤️❤️❤️ 👌👌👌
@hilinayetesfeshkonjo6520
6 жыл бұрын
Senti zemen alfenal be-wuta wuredi. tizita tizita... wowwwww betam des yemil demts♥
@dankahsay3839
5 ай бұрын
Missing u...❤
@Bigabel947
6 жыл бұрын
Betam desi yemel new 😍just keep it up bro!!!!
@eliaschidiac402
6 жыл бұрын
Abel Berhane hantem lamin zafagni atihonim 🌷🌷🌷🌷💘💘💘
@ይኑርየሀበሻልጅ
6 жыл бұрын
ወይ ትዝታ ኡፍፍፍ ቱ ለዚህ ለዚህ ማፍቀር ምን አባቱ 😢😢😢😢😓😓😔😣😣😣
@hsshhahahaaaa508
6 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ይድረስ ለውድ ፍቅሬ S💔❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ
3 жыл бұрын
💔😢
@የሺየድንግልማርያምልጅY
6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ሰምቼ እንደውም ብሶተኛ ነኝ 😍😍😍😍
@ashirafkal6411
5 жыл бұрын
I dnt kn the meaning of wat he is singing but am touched by his voice. Its amaizing🎷🎷🎷
@oumzki736
3 жыл бұрын
የባሌ ግብዣ ነው 😭😭😭😭😭አሁንስ ድምፅህ ናፈቀኝ የኔ ፍቅር መቸ ነው ኔቶርክ የሚለቀቀው ኡፍፍፍፍፍ እስከዛው ሰላም ሁንልኝ
@abusha2002
6 жыл бұрын
Wooow betam tamachtognal barta👏👏👌👌😍😍
@hfdg6631
6 жыл бұрын
tikikil nwu
@halapiyartube7229
3 жыл бұрын
በቃ ለውዱዋ እናቴ 😭እማ አውቃለው አትመጪም ግ ን አልረሳሽማ 😭♥️💔
@memegezaw5011
2 жыл бұрын
አይዞን በርቺ 😘
@ZahraZahra-gs8rr
4 жыл бұрын
እኔም የ 3 አመት ፍቅሬን ነው ያጣሁት ሁለት አመቴ ድምፁን እኳ ተሠማሁት በራሴ ጥፋት ሥተት በሠው ወሬ አጣሁት አይይ ግን ሁሌም አፈቅረዋለሁ ፈጣሪ ካለም እንገናኝ ይሆናል በተሥፋ ሥጠብቀው እኖራለሁ
@gdgxhhxhhdhd9992
2 жыл бұрын
😥😥
@ethiomusic2055
6 жыл бұрын
ዳግም ላትመለስ እርቃኝ ለሄደችው ለውዷ እናቴ እማምየ ለናፍቆቴ ይሁንልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@lemlemmulugeta5604
5 жыл бұрын
አይዞሽ. ፈጣሪ. አለ. በርቺ
@atchanel6181
6 жыл бұрын
Well come Konjo Betam das yalel i Eritrea 🇪🇷
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
2 жыл бұрын
አይ ትዝታ ይህን ን ሙዚቃ ያዳመጥኩትኝ 2100 ነበር የምወደው ልጅን ድሬ ነበር አይይይይይይ
6:39
Fikadu Tizazu - Abro Adege | አብሮ አደጌ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 4 МЛН
6:54
Dawit Senbeta - Honebin Tizita | ሆነብን ትዝታ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 45 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 15 МЛН
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 10 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
26:53
🔴 90's Collection Music - Dan Ab /ዳን አብ/
Dan ab official 🎼
Рет қаралды 457 М.
16:14
የዜና አቅራቢዉ ይድነቃቸዉ ድብቅ ተስጦ በአዲስ ነገር የበዓል ፕሮግራም
ebstv worldwide
Рет қаралды 8 МЛН
4:39
New Ethiopian music cover by abel almaz(የትዝታዎች ትዝታ ) 04/06/2020 subscribe ma YouTube channel
ከዚያስ-Keziyas TUBE
Рет қаралды 401 М.
6:45
Mikyas Cherenet (Ahun Gebagn) ሚክያስ ቸርነት (አሁን ገባኝ) - New Ethiopian Music 2020(Official Video)
Minew Shewa Tube
Рет қаралды 9 МЛН
5:49
Yehun
Abel Mulugeta
Рет қаралды 87 М.
7:10
Ethiopian Music Jacky Gosee - Ende Kelal / ጃኪ ጎሲ እንደ ቀላል New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Tr Ethio Music
Рет қаралды 3,4 МЛН
5:19
Sayat demssie-የትነሽ ወዳጄ-Yetenesh wodaje (Soundtrack) የብርሃን_ፊርማ 2017
Mor Media ሞር ሜዲያ
Рет қаралды 3,7 МЛН
19:40
Dawit Tsige - Yezemen Kanawoch Vol 1. l ዳዊት ፅጌ - የዘመን ቃናዎች - ፩
Dawit Tsige
Рет қаралды 5 МЛН
6:43
Asnake Gebreyes - Alasaznshim | አላሳዝንሺም - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 975 М.
5:16
Mesay Tefera - Asebkut - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,5 МЛН
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 45 МЛН