Dawit Tsige - Yezemen Kanawoch Vol 1. l ዳዊት ፅጌ - የዘመን ቃናዎች - ፩

  Рет қаралды 3,417,353

Dawit Tsige

Dawit Tsige

3 ай бұрын

Пікірлер: 3 600
@dag5017
@dag5017 3 ай бұрын
ስለ ዳዊት ፅጌ ስናስብ አብርሃም ወልዴን እጅግ እጅግ አድርገን ማመስገን ይገባናልና አብርሽ እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jr6fj4ci6e
@user-jr6fj4ci6e 3 ай бұрын
ትክክል
@alemtsehaydesta1380
@alemtsehaydesta1380 3 ай бұрын
Abreshyeee we love you ❤❤❤❤
@fevenaddis1343
@fevenaddis1343 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ።
@GezahegnGezahegngebresilassie
@GezahegnGezahegngebresilassie 3 ай бұрын
አይ ኮማች👍አስተዋይ
@teddymengistu3782
@teddymengistu3782 3 ай бұрын
​@@user-jr6fj4ci6e😮😮😮
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 3 ай бұрын
ዘፈን ካስጠላኝ በጣም ረጅም አመታት አስቆጥሬ ነበር ።እድሜዬ ስለሄደ ነው ብዬ ነበር ለካ በዚህ ልክ የሚሆን ሙዚቃ ጠፍቶ ነው ።በእውነት ታሪክን ደገማችሁት እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 3 ай бұрын
ትክክል
@user-jn4ho1fg1r
@user-jn4ho1fg1r 3 ай бұрын
ቅቅቅቅቅ
@user-ib5wz8rf1p
@user-ib5wz8rf1p 3 ай бұрын
age factorrrrrrrrrrrrrrrrrr
@TirhasHadush-fv3pf
@TirhasHadush-fv3pf 3 ай бұрын
የድሮ ሙዚቃ እኮ ነው ኣባቴ ኣካበድከው ። ደገመው እንጂ ምን ጨመረበት ብለክ ነው?
@vitaethio6428
@vitaethio6428 3 ай бұрын
ይሄም እኮ የድሮ ስለሆነ ነው የጣመ:: ማን እንደ ጥንቱ
@abeithegreat6308
@abeithegreat6308 8 сағат бұрын
ችሎታህ የሚደነቅ ቢሆንም ሁለት ጥላሁን አይኖርም ።
@alemayehum.mellese1257
@alemayehum.mellese1257 Күн бұрын
This is what is truly called MUSIC. Thank you everybody involved in making this historic milestone in the Ethiopian music industry!
@user-sm4rm9tn8s
@user-sm4rm9tn8s 3 ай бұрын
እስቲ ወጉ ይድረሰኝና ደስ ይበለኝ ላይክ አድርጉኝ😂
@osmanosman5990
@osmanosman5990 3 ай бұрын
😂😂እሺ
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 3 ай бұрын
ለማኝ
@kkw5614
@kkw5614 3 ай бұрын
👍👍👍👈ደስ ይበልሽ😊
@Sam-tq6xr
@Sam-tq6xr 3 ай бұрын
😂
@solomonmenge5867
@solomonmenge5867 3 ай бұрын
በደስታ
@getachewy5494
@getachewy5494 3 ай бұрын
አብርሽ ምን አይነት መሀፀን አንተን አርግዞ ወለደ የተባረክ ሰው ነህ በዳዊት ውስጥ ሁሌም አንተን አይሀለው ይሄንን የመሰለ ልጅ ለዚህ ስላበቃህልን እውነቴን ነው ምልህ የኢትዮጵያን ሙዚቃ ሁለት እርምጃ ወደፊት አሻግረህልናል በኢትዮጵያና እና በህዝቦቿ ስም እናመሰግናለን ዳዊት ያንተን ነገር እግዚያብሄር ይጨመርበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ለሁሉም አጃቢዎችና መሳሪያ ተጨዎቾች ምስጋና ለናንተ ይሁንበርቱልን ❤❤❤❤❤
@skylimit1423
@skylimit1423 3 ай бұрын
በኢትዮጵያና በህዝቦችዋ ስም?😁😁😁 አረ ውክልና መውሰድ !
@user-eg5bj5ds8h
@user-eg5bj5ds8h 3 ай бұрын
የኔ ትዉልድ እድለኛ ነው ምክናየቱም ቴዲ አለ አንተ አለህ ሮፍናን አለ ጉሮሯችሁ ይባረክ ፈጣሪ ኢትዪጲያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ።
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 3 ай бұрын
ህብረት ትርኢት የዘፈን ምርጫ ላይ እየሰማው ያደኩበት መልካሙን ዘመን ላይ ወስዶ ቁጭ አደረገኝ ወይ ኢትዮጵያ መልካሙን ዘመን ይመልስልሽ ፈጣሪ
@azebberhanu3130
@azebberhanu3130 3 ай бұрын
እውነት ነው ደጉ ዘመን ለዚያውም በ black and white TV በ radio ምሽት ላይ እረ ስንቱ ያንን ዘመን ናፍኩት
@bayratube8028
@bayratube8028 3 ай бұрын
በልጅነቴ በራድዮ ሲመጡ እናቴ ድምጽ ጨምራ አብራ ስታንጎራጉር ሰማቸው ነበር። ያኔ በአእምሮዬ ከቀሩ ምስሎችን እና ትዝታዎች ጋር እየዋለልኩ ነው። ዳዊት ከልብ አመሠግናለሁ ❤
@amehaaltayu359
@amehaaltayu359 3 ай бұрын
አሜን❤
@mesfinzerabza3115
@mesfinzerabza3115 3 ай бұрын
ከልብ እናመሠግናለን ።
@asterwarga14
@asterwarga14 3 ай бұрын
እኔም በጣም እቤቴ ልጅንቴ ትዝ ብሎኝ ይቨ ቆዝማለው😂
@eliastikue3792
@eliastikue3792 3 ай бұрын
ዘፈን ምርጫ ከመጀመሪያው በስተቀር 00000*00000 ዝግጅቱ ጥሩ ነው ግን ዘፈን ምርጫህ ጥሩ አይመስለኝም...የተለፋበት ስራ መሆኑ ያስታውቃል
@Tom-79
@Tom-79 3 ай бұрын
እኔም እንደዛው ነኝ እናቴን ነው ያስታወስኝ
@jhonidee2065
@jhonidee2065 3 ай бұрын
ህጋዊ ዘፋኝ ይሉሃል ይኼ ነው። "ዳዊት ፅጌ የዘመናችን ሕጋዊ ዘፋኝ! " እናመሰግናለን።
@hussenwub874
@hussenwub874 3 ай бұрын
ህጋውይ ስርቆት ማለት ይሄ ዴቭ
@fasikawgetenet8985
@fasikawgetenet8985 3 ай бұрын
ሰው ግን ሙዚቃን እንዴት በአንድ ላይ በፍቅር ይጫወታል 🥰🥰🥰🥰❤️👌👌👌 ሁሉም አንደኛ 👏👏👏👏 የምር ድንቅ ስብስብ ❤❤❤
@nejathk9553
@nejathk9553 20 күн бұрын
የዘመኔ ኩራት ምርጥ ከለር ክብር ሞገስ ይገባህ
@nebiyatmulugeta9317
@nebiyatmulugeta9317 3 ай бұрын
ቃላት የለኝም ዳዊቴ አሁን ዘፋኝ አጥተን የምንሰማው በተቸገርንበት ግዜ እንዳንተ አይነት ዘፋኝ ስላለኸን እንፅናናለን
@eliasbehailuella
@eliasbehailuella 3 ай бұрын
dawit betam gobez demtsawi nw gin zefang altefam ale bzu
@user-ge5my3yi6y
@user-ge5my3yi6y 3 ай бұрын
አታሽቃብጥ መቼ ዘፈኝ ጠፉ
@zola_man
@zola_man 3 ай бұрын
ልጁ ይችላል አንተ ግን ማሽቃበጡን በልክ አርገው😃
@user-gw4zb5xf8o
@user-gw4zb5xf8o 3 ай бұрын
TURI NAFAM ZGA
@Exodus4060
@Exodus4060 3 ай бұрын
አታሽቃብጥ አለቅላቂ።
@yaredyared3305
@yaredyared3305 3 ай бұрын
የዚህ ስራ ትልቅ ስተቱ ማለቁ ብቻ ነው ምንም ማለት አይቻልም ዝም ብሎ ማዳመጥ ብቻ ይመቻቹ 🙏🙏🙏🙏
@Mrwetentertainment4687
@Mrwetentertainment4687 3 ай бұрын
tkkl blehal wedme alem ❤
@fitsumtsgayasgodom204
@fitsumtsgayasgodom204 3 ай бұрын
ምን ስህተት አለዉ አንተ ደሞ ማያልቅ ነገር አለ እንዴ አንተም እኮ በቀን ታልቃለህ አደለም ሙዚቃዉ
@yaredyared3305
@yaredyared3305 3 ай бұрын
@@fitsumtsgayasgodom204 ለማለት የፈለኩት ሳይገባህ አትኮምት
@user-fi6bt1pp5f
@user-fi6bt1pp5f Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@SMNAFRDNA
@SMNAFRDNA 3 ай бұрын
ኤርትራዊ ነኝ፡ ባለ ልዩ ስጦታው ዳዊት ፅጌን ከፍተኛ አድናቆት አለኝ።ድምፅም ስነስርዓቱ የምዘፍናቸው ቋንቋና ዘፈኑ ችሎቱ በጣም እወደዋለሁ። እና ሁላችሁም ትልቅ ሚና አላችሁ እና ቀጥሉበት፡ አመሰግናለሁ!!!
@eyobkidane
@eyobkidane 3 ай бұрын
Absolutely correct ❤
@leinaddhm1221
@leinaddhm1221 3 ай бұрын
ከ30 አመት በፊት ጨርቆስ ተወልጄ ጨርቆስ ያደኩ ነኝ ብትል ተጨማሪ 👍🏽 ታገኝ ነበር
@user-uy7ue5xs5g
@user-uy7ue5xs5g 3 ай бұрын
ኦው ፈጣሪ አንድ ያርገን እስኪ ወንድም
@redbag3453
@redbag3453 3 ай бұрын
Wedi dembia 😂😂
@smartgrmy8983
@smartgrmy8983 3 ай бұрын
I am 🇪🇷I born in Addis Ababa cherkose ​@@leinaddhm1221
@user-ij9kn3nv6l
@user-ij9kn3nv6l 3 ай бұрын
ዳዊት ለሀገራችን ደረስክላት አንጋፋዎቹም አጀቡህ እኛም ደስስስስ አለን። አቤት ቅንጅት፣ አቤት አለባበስ፣ አቤት ሞገስ፣ አቤት ጥምረት፣ በናንተ ታየ ኢትዮጵያዊነት።
@user-ij9kn3nv6l
@user-ij9kn3nv6l 3 ай бұрын
gb
@meskineway4162
@meskineway4162 3 ай бұрын
ትክክል እንደገና መፋጠር ነው
@tlagab2439
@tlagab2439 2 ай бұрын
በጣም የሚገርም ችሎታ ከነቱባው ባህላችን
@Yotor_Tube
@Yotor_Tube 3 ай бұрын
I will leave this comment right here so that whenever someone like it ,I will come and listen this masterpiece .#Dawit❤
@SaraLemessa
@SaraLemessa 3 ай бұрын
ነብሷን ይማር እናቴ ልጅ ሆኜ የምታዳምጣቸውን ፈዘኖች በድጋሚ በጥሩ ሁኔታ ተሰርቶ በመስማቴ ደስታዬ የላቀ ነው.እናመሰግናለን ዳዊት እንዲሁም ሙሉ ባንዱ በድጋሚ ለጆሮአችን ክብር ስለሰጣችሁ
@alexu183
@alexu183 3 ай бұрын
በተለይ ጋሽ አባተን: እኔም በእናቴ ነው😂❤❤ ዘይገርም ነው!
@engidaayele5341
@engidaayele5341 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@meskineway4162
@meskineway4162 3 ай бұрын
👍👍👍
@jenenuu
@jenenuu 10 күн бұрын
አሁንም አሁንም አሃ ባደምጠው ባየው ደግሜ ደግሜ አሃ ባደምጠው ባየው ልጠግበው አልቻልኩም አሃ ድንቅ ስራ ነው ኦ ምርጥ ስራ ነው!
@tadessewondimu6741
@tadessewondimu6741 3 ай бұрын
እሣቱ ተሠማ በሕይወተ የተነሳ ያህል ነዉ የተሰማኝ እጅግ ነዉ የወደድኩት በርታ።
@Newmenged
@Newmenged 3 ай бұрын
ዳዊት ፅጌ የጨዋነት ምሳሌ ነው! የትልቅነት መገለጫው ስነስርዓት እና ስነስርዓት ብቻ ነው! በዚሁ ያፅናህ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 3 ай бұрын
ቦታ 100% ድምፅ100% አለባበስ 100% ሁሉም ኢቲዮጲያዊነት የሚገልፅ ዘፈን እውነት አባቴን ነው ያስታወስከኝ ዴፍዬ የአፍሮ ዘመን ነው ያስታወስከኝ አመሰግናለው💙
@Mimisha776
@Mimisha776 3 ай бұрын
❤❤
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 3 ай бұрын
😘
@Asnakech100
@Asnakech100 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ አስተያየት ነው፣ ይህ ዘፈን በዝነኛው እሳቱ ተሰማ የተዜመው ግን ከአፍሮ ዘመን 1970 ዎቹ ቀደም ብሎ 50ዎቹ አጋማሽ አከካባቢ ነው፣
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 3 ай бұрын
በጣም ደሰ ይለኝ በሰርአት አለባበስ ልዮ ቅንጀት አመሰግነለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷
@Mynav
@Mynav 3 ай бұрын
ጆሮአችንን ብቻ ሳይሆን ልቦናችንን ከፍተን እንሰማሀለን። ዴቭ ግሩም ድንቅ ስራ ነው
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 3 ай бұрын
ማነው እደኔ አለባበሳቸው የተመቸው መልካም እድል
@endalemera25
@endalemera25 3 ай бұрын
እኔ፡አለሁ።
@teddy6326
@teddy6326 3 ай бұрын
Ante 😂
@shashaman702
@shashaman702 3 ай бұрын
akim kaleh idil ayafeligim.liju yichilal
@zemares4325
@zemares4325 2 ай бұрын
Everything is 🥰 💞
@user-uc8dq8ej5m
@user-uc8dq8ej5m 3 ай бұрын
ዴቫዬ በህይወት የሌለው አባቴን አስታወስከኝ ያዘመን ለአባቴና እማዬ ልዩ ትዝታ ጥሎ አልፎአል በትላንትና ውስጥ ዛሬ አለ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 ай бұрын
በጣም እናቴ በነሱውስጥ አልፋ የነሱ ስራ ባልደረባ ስለሆነች እንዴት ትልቅ ማስታወሻ ነው
@mulugetafsiabd7947
@mulugetafsiabd7947 3 ай бұрын
ዳዊት ጽጌ መቼም እጅግ ድንቅ ሙዚቀኛ ነው፤ እነኝህን ጥንታዊ ዘፈኖች በተሻለ መልኩ ዘፍኖ አስድስቶኛል!! አጃቢዎቹመ ይህ ልዩ ባንድም ድንቅ ናቸው፡፡ ተባረኩ፤ አንድ ቀን መላው ኢትዮጵያዊ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ አዳምጦ አድናቆቱን ይገልጽላችኋል፡፡
@adanemekonnen1823
@adanemekonnen1823 3 ай бұрын
Yesss!
@tesematamir8948
@tesematamir8948 2 ай бұрын
ድምፃዊ ዳዊት ፅጌን፣ የድምፅ አጃቢዎችንና የሙዚቃባንዱን በሙሉ ከልብ አደንቃለሁ ። ክብር ለአርቲስት እሳቱ ተሰማ ። ወደኋላ 50 አመታት መለሳችሁን።።Old is gold.
@surafelabebe.
@surafelabebe. 3 ай бұрын
እስቲ ይሄን ምርጥ ዜማ በሁለት ቀን ውስ 1M view እናስገባው?
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
ትክክል ሼር ላክ
@getukebede6801
@getukebede6801 3 ай бұрын
አይቀርም ፡
@user-sm4rm9tn8s
@user-sm4rm9tn8s 3 ай бұрын
ደጋግመክ እየው😂
@getukebede6801
@getukebede6801 3 ай бұрын
1M ፡ ይቀጥላል ፡
@shibeshiyimam708
@shibeshiyimam708 3 ай бұрын
መልከ መልካሙ ፀባዬ ሸጋዉ ዳዊት ፅጌ እደግ ተመንደግ ። አይ ድምፅ እንደ ምንጭ ውሃ ነውኮ የሚፈሠው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AshenafiWerkiye
@AshenafiWerkiye 3 ай бұрын
ከመደነቋቆር ዘመን ወደመደማመጥ ዘመን እዳሻገርከን ነው ያመንኩት ። ዴቭ እና ሙሉ ባንዱ የሰሩልን ስራ አንድአንድ የኛዘመን ሙዚቀኞች ንሰሀ ገብተዉ ጥበብን ይቅር በይን ብለው ከጥበብ አባቶች እግር ስር ወድቀው መማር እዳለባቸዉ አመላካች ነዉ ። ክብር ለናተ ሙዚቃን ላከበራችሁ።
@TekalignBasa-xb1xt
@TekalignBasa-xb1xt Ай бұрын
አዲስ ነገር የለም በእነርሱ ያምራል
@kimemtube2810
@kimemtube2810 3 ай бұрын
እስኪ አንዴ ለዳዊት ፅጌ ሙሉ ባንዱ እና አጃቢዎቹ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@keralem
@keralem 3 ай бұрын
100%❤❤❤❤❤❤
@mhreteabisaias8770
@mhreteabisaias8770 3 ай бұрын
🇪🇷 Eritrean loved Dawit tsrge❤❤❤
@hailuyaku9848
@hailuyaku9848 3 ай бұрын
ይ ሁሉ ሰው ላይክ እና ኮመንት ሲሰጥ የት ነበርኩ ምናለ ና ያለፈውን ዘመን ቃኝ ብትሉኝ ዳዊት ፅጌ ከነባልደረቦችህ ክብረት ይስጥልን
@user-bd7me6yi7z
@user-bd7me6yi7z 3 ай бұрын
ማለት የሙዚቃም ማኛ አለው ለካ ክብረት ይስጥል ዳዊት ፅጌ ምርጥ ስራ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን።
@haregtedla7323
@haregtedla7323 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ እነ አበጋዝ እነ ያሬድ ፊታቸው ላይ የሚነበበው ደስታ ልጆቻቸውን የሚድሩ ነው የሚመስለው እጅግ ደስ የሚል ስራ ነው
@elmaya3261
@elmaya3261 3 ай бұрын
😂😂😂😂yargilachew
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 3 ай бұрын
Betam seraw fere seyafera maydesete Welaje ale ensum endezaw nachew serachew fere afrtwale❤
@girumarega8379
@girumarega8379 3 ай бұрын
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 3 ай бұрын
እወነት ብለሀል።
@solomondeyu3262
@solomondeyu3262 3 ай бұрын
እወነት ብለሀል።
@mimieska2802
@mimieska2802 3 ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ጥምረት ነው❤❤❤👏👏👏👏❤የዱሮዋ ኢትዮጵያዬ የምትናፍቀንን ያስታወስኩበት ደጉን ዘመን ይመልስልን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@yakobbetey
@yakobbetey 3 ай бұрын
አሚን
@Barbarose_skbbr
@Barbarose_skbbr 3 ай бұрын
🤲🤲🤲
@addisabebapiazzaethiopia3658
@addisabebapiazzaethiopia3658 3 ай бұрын
💚💛❤️🕊🕊🕊🙌
@enuenu620
@enuenu620 3 ай бұрын
❤❤❤Amen
@abegasgashaw
@abegasgashaw 3 ай бұрын
የሚገርም በነዚህ ዘፈን ውስጥ ጊዜን አገርን ማንነትን ብዙ ብዙ ነገርን የያዘ ነው እናመሰግናለን ዴቭ እንዲሁም ሙሉውን ወርቃማ ባንድ አድማቂዎቹን ጨምሮ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላሙን ያብዛላት ያብዛልን
@adanachmelekie-oi5qo
@adanachmelekie-oi5qo 3 ай бұрын
አንተ ምርጥ አስተዋይ ልጅ ነህ እንድትወደድም ነው የተፈጠርከው ይሄን ማስተዋል እና ችሎታህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ.....
@user-sl7fo4hu4l
@user-sl7fo4hu4l 3 ай бұрын
በሥርአት ያደገ ከቤተሠቦቹ የተመረቀ ሁሌ ይቀናዋል የሠራው ያምራል ያለው ይደመጣል፡ዳዊት ኮሜንቶቹ ሁሉ ውሸት አደሉም፡ተባረክ
@Dan-USA169
@Dan-USA169 3 ай бұрын
እንደዚህ መድረክ ላይ ወጥቶ የሚዘፍን ዘፋኝ እንዲሁም ክብር በሚገባቸው ሙዚቃ ባለሞያ ታጅበህ የጥንት የጠዋቱን ዘፈን በድጋሚ በማየቴ ደስብሎኛል
@jobmike5449
@jobmike5449 3 ай бұрын
ዴቭ መቼም ከጀርባህ ያሉትን የኢትዮጵያ ታላላቅ የሙዚቃ ሰዎች ስታስብ ምን እንደሚሰማህ አላውቅም። ጋሽ ያሬድ ጋሽ አበጋዝ ሌሎችም ትላልቅ ባለውለታዎች ናቸው። ሁላችሁንም እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ። አብርሃም ወልዴ እናመሰግንሃለን ይህን ከባድ ሚዛን ልጅ ከፈጣሪና ከእናቱ በመቀጠል እዚህ ስላደረስከው። ሁላችሁም ክበሩ እጅግ ድንቅ የዘመን ገጸበረከት ነው። እጅ ነስተናል
@getahunaychew1615
@getahunaychew1615 3 ай бұрын
ዋው ዴቪ የእውነት ድንቅ ስራ ነው ድምፅህ፣ አለባበስህ፣ ስነስርዓትህ በጣም የሚገርም ነው የዚህ ትውልድ ያመሰግንሃል።
@endalemera25
@endalemera25 3 ай бұрын
ዳዊት፡ፅጌ፡ይህንን፡አስታዋሽ፡አጥቶ፡የነበረ፡ዕንቁ፡ዜማ፡ባንተ፡ዕድሜና፡ድምፅ፡ስታንቆረቁረው፡በእውነት፡አሁን፡ያ፡ዘመን፡የመጣ፡መሰለኝ።
@sofitegegne3761
@sofitegegne3761 3 ай бұрын
The same page 😢
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 3 ай бұрын
ቦታው , የአቀራረፁ ጥራት , የሙዚቀኞቹ ግርማ ሞገስ , የተቀባዬቹ የድምፅ ቅላፄ እረ ስንቱ ይወራ !!!! የዳዊት ፅጌን አድናቆት ሌላ ቃላት ሲፈጠሩተመልሼ አደንቀዋለሁ !!! በቂ ቃላት ስለሌለኝ ነው እንደው ብቻ ት ች ላ ለ ህ🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@KalkidanGetachew-ve3bi
@KalkidanGetachew-ve3bi 3 ай бұрын
የዚክ ሙዚቃ ችግሩ ሳልሰማዉ ሳልጠግበዉ ማለቁ ሺ አመት ይኑረን ዳዊት
@ezu867
@ezu867 3 ай бұрын
በተለይ አበጋዝ እና ሁለቱ ቤዝና ጊታር ተጫዋቾች የአሜሪካን አብሮ አደጎቼ ስላየሁ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ ።
@khalidalamin7448
@khalidalamin7448 3 ай бұрын
ዴቭ እዚሁ በስደት ኣለም በጣም በክፉ ሰዓት ጭንቅ በተሞላህበት ግዜ የሀው ልብ የሚያርስ ሙዚቃ ስለ ጋበዝከን ከልብ ከልብ ነው እማመሰግንህ🇪🇷
@kefyalewfente1884
@kefyalewfente1884 3 ай бұрын
እጅግ ግሩም የሆነ ታሪካዊ ስራ ነው። ከቅዱስ ያሬድ ጀምሮ ግዙፍ የዜማና የቅኔ ባለቤት የሆነችው አገራችን ፣ የታሪክ ክብሯን የሚመጥን መሪና ሰላም ብታገኝ ደሞ ከዚህም የላቀ የዜግነት ደረጃችን ምንኛ በአለም በናኘ!! ዳዊት ፅጌና አጋሮቹ ክብር ይድረሳችሁ!
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 ай бұрын
እንደ ' ዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ክብሯን የሚመጥን መሪ አግኝታ አታውቅም! ክብሯን ያዋረዱ መሪዎች ያቆዩት መከራ የዛሬውን ፀጋ ለማየት ስለጋረደዎት አዝናለሁ! መሪን የሚያፈራው ህዝብ ነው! የርስዎ መሳዮች : ሰናይን መርጦ ለማድነቅ ያልሹ አሉታና ቅሬታ አሳቦች በአንጎላቸው የሚያውጠነጥኑ ሰዎች ስብስብ ያገርን ጉስቁልና ይስባሉ! 😢
@melakugedifew8521
@melakugedifew8521 3 ай бұрын
ለቡድኑ በሙሉ ማለት ለሁላችሁም እግዚሀብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡ እገዚአብሔር የጠፋውን ፍቅር ለሀገራችን ይመልስልን፡፡ ከነድህነታችን ፍቅራችን ይሻለን ነበር እንዲህ የፍቅር ዜማ እየሰማን፡፡ ዴቭ እናመሰግናለን!!!
@user-rz2qm1dt2b
@user-rz2qm1dt2b 2 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@user-rz2qm1dt2b
@user-rz2qm1dt2b 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@zebebzebeb9951
@zebebzebeb9951 3 ай бұрын
አቤትትት ሙዚቃ ነብስ ስትዘራ አየሁ ይሄ የባንድ ስብስብ ህይወት አለው። ሙዚቃ በዚህ መልኩ ቀጥታ ቢቀረፅ ኖሮ ስንዴው ከእንክርዳዱ ይለይና ማንም ጆሮዋችን ላይ ባልቀለደ ነበር። የዚህ ጥዑመ አዚያዛም አባላቶች ሁላችሁም ክበሩልን❤❤❤በተለይ አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ respect🙏🙏🙏
@desureda2749
@desureda2749 3 ай бұрын
ምንም እንኳን ብዙ የጥበብ አውራዎችን በሞት ብናጣም ዘመን በዳዊት ፅጌና በመሠሎቹ ክሳናለች። ዳዊት ጉሮሮህን ከቶንሲል ምላስህን ከወለምታ ፈጣሪ ይጠብቅልን ተባረክ አቦ። ❤❤❤❤
@elmaya3261
@elmaya3261 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂like ur damen comment😂😂
@user-zk8kc5qw2j
@user-zk8kc5qw2j 3 ай бұрын
ርጋታህ አስተዋይነትህ ሙያህን አክባሪነትህ ባህልን ወዳጅነትህን ሠዋዊነትህ ቤተሠቦችህን አክባሪነትህን ፈሪያ እግዘብሔር ያለህ ነህና ፈጣሪ ያክበርህ ደግሞ ዛሬ የተረሱትን የድሮ ዜማዎች አድሰህ ለጆሮአችን ስላደረስህልን እናመሠግናለን።
@aidah832
@aidah832 3 ай бұрын
100% I am with this comment. Egziabher ayleweteh 👏🏾
@estaos6457
@estaos6457 3 ай бұрын
ዳዊት በጣም ደስ የሚል ስራ ነው። ያላሰባሰብከው ባለሙያ የለም። ይሄ ታሪክ ነው ይቀመጣል
@elleniabera7273
@elleniabera7273 3 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ሁላችሁንም እግዛብሔር ይጠብቃችሁ ። አበጋዝን በጣም ነዉ የምወደው ።
@solomonashenafi6373
@solomonashenafi6373 3 ай бұрын
አብርሀም (ባላገሩ አይድል ) እናመስግናለን ይህ የልፋት ውጤት ነው ሁልጊዜ ትለያላችሁ የባንድን አባላቶች እናመስግናለን 💚💛❤️
@fitsefitsum4159
@fitsefitsum4159 3 ай бұрын
ያልኖርኩበትን ዘመን እንድመኝ አርጎኛል በጣም ምርጥ አቀራረብ ነው የባንዱ ነገር አይወራም😮😮😮😮
@TemesgenBirhane-rm9ok
@TemesgenBirhane-rm9ok 3 ай бұрын
በጣም የምንወድህ የምናከብርህ ዳዉት ፅጌ የአንት አይነቶችን ሰውች ፈጣሪ ያብዛልን🎉
@mesfinadp436
@mesfinadp436 3 ай бұрын
I appreciate your kind words regarding the maturity and respect shown towards the everlasting legends of Ethiopian art. Thank you for acknowledging their importance and contributions.
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 3 ай бұрын
ያጀቡህ ሙዚቀኞችም በአገራችን ላይ እጅግ ታላላቅ የተባሉ ናቸው። ምስጋና ለነሱም!
@tadelegetachew2279
@tadelegetachew2279 3 ай бұрын
19 ደቂቃ የት እንደገባው ሳላውቅ ነው የጠፋውት ሚገርም ተባረክ❤
@zizitino6797
@zizitino6797 3 ай бұрын
ዳዊት ፅጌ ጥላሁንን ተክቶ የመጣ ልጅ ነው ለዚህ ስራ በመመረጡ እጅግ በጣም ደስ ይላል በዚህ አጋጣሚ በሕይወት ያሉትንም የድሮ ዘፋኞችን አሳትፉበት የበለጠ ለትውስታም ይሆናል አዳዲስ ወጣቶችም በድሮ ዘፈን ይካተቱ
@birukbssisay6999
@birukbssisay6999 3 ай бұрын
ምርጥ ሙዚቃ በመስማቴ ኑሮው ቢወደድም ኑሮን የሚያስረሳ ፡ ቤቴም በደስታ ከፍቸው ደጋግሜ የሰማውት ሙዚቃ ስለሆነ ከነ ሙሉ ባንዱ ምስጋና ይገባችሀል እናመሰግናለን
@bineluda7558
@bineluda7558 3 ай бұрын
አቤት አቤት ምን አይነት ታአምር ነው አሁን ይሔን ምርጥ ሙዚቃ እና የዳዊትን እና የሙዚቀኞቹን ብቃት በምን አይነት ቃላት ሊደነቅ ሊገለፅ ይችላል !!! አርቲስቶቹ ዳግም ህያው የሆኑ ሁሎ እስኪመስለኝ አስደምመኸኛል ትልቅ ክብር በሒወት ላለፉት አንጋፎቹ አርቲስቶች ዳዊት አንተ ታምር ነህ 👍👍👍👍
@sitotawnigatu9800
@sitotawnigatu9800 3 ай бұрын
የጥበብ ጥግ ዴቭ ተባረክ እስኪ የተመቻችሁ በ👍👍
@kem5859
@kem5859 3 ай бұрын
ክብረት ይስጥል ዳዊት ፅጌ ምርጥ ስራ ነው ሁላችሁንም እናመሰግናለን። FROM AUSTRALIA MELBOURNE
@MathsForEthiopians
@MathsForEthiopians 3 ай бұрын
ግሩም ሙዚቃ ፣ ግሩም ቅንብር እንዲሁም በግሩም ሁናቴ ታላላቆችን የሚያከብር ስራ ነው። የምር ቆሜ ነው ያዳመጥኩት ሙዚቃዎቹን። ዳዊት ጽጌ እናመሰግናለን አንተን ላስገኘንም አብርሀም ወልዴንም እናመሰግናለን።
@user-ye5ty9qc9y
@user-ye5ty9qc9y 3 ай бұрын
ዝንጥ ያለ ብቃት !! ዴቫ ዴቫ ነው!! የባንዱ ብቃት እና ችሎታ እጅን በአፋ ያስጭናል።🥰❤ ያከበርካት ጥበብ መልሳ መላልሳ ታክብርህ!
@senaitmiheretie7643
@senaitmiheretie7643 3 ай бұрын
አቤት መታደል መመረቅ ዳዊት እንዲህ አስውበህ የዘከርካት ጥበብ ነገም አንተን በደንብ ትዘክርሀለች እውነት በኔ ዘመን እንዲህ አይነት ውብ ተደምጦ የማይጠገብ ድምፅ መመረጥ ነው እኔ በልጅነቴ በአባቴ የሚንጎረጎሩ የነገሩ ጣመዜማዎች ከነትዝታዎቹ መለስከኝ ወይ ግዜ እግዚአብሔር ንክን ይባርከው ባንዱንም እንዲሁ እንዲህ ያስዋቡት ጥበበኞች ተባረኩ ❤
@fanayetsegaselassie4250
@fanayetsegaselassie4250 3 ай бұрын
ይሄንን ሙዚቃ አዳመጥኩት ሳይሆን እንደ መጽሀፍ አነበብኩት ነው የሚባለው። ለካ የሀገራችን ሙዚቃ ለዛውን አቶ የነበረው " ከጥቂቶቹ በስተቀር" በዘርፉ የትካኑት ባለሞያዎች ሳይገጣጠሙ ቀርተው ነው። እንደዚህ በሙሉ ባንድ የተቀናበረ ሙዚቃ ካየን ቆየን። ድምጻዊዉን ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱን መሳሪያ ተጫዋች እንድናደንቀው ያደረገ ሌላው ቀርቶ የ video አቀራረፁ እንደ ቆንጆ አጭር ድራማ በፈገግታ ተሞልቶ የሚታይ ድንቅ ትዕይንት ነው ። የቀድሞ ድምፃውያኑም ነብሳቸው ሀሴትን እንደምታደርግ ይሰማኛል። በጥቅሉ እጅግ ድንቅ ስራ ነው
@paulosteka9376
@paulosteka9376 3 ай бұрын
ዋው ዋው ዋው የሚገርም ስብስብ እናመሰግናለን 👌👏🙏
@abse4305
@abse4305 3 ай бұрын
ስንት ያለተነኩ ዜማዎች አሉ እንደዚ በዘመናዊ ሙዚቃ አቀናብራቹህ አሰሙን ክብር ይስጥልኝ
@canaan4153
@canaan4153 3 ай бұрын
እየተሳሳትኩ በተደጋጋሚ like ሳረገው ነበር። I mean I've already liked it.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Ай бұрын
Wow, ጆሮዬ ቆንጆ ድምፅ ከድሮ ዜማዎች ጋ ተቀላቅሎ በእለተ እሁድ ድንገት ሰማሁ። በጣም እናመሰግናለን።
@RozaRoza-ti3lf
@RozaRoza-ti3lf 21 күн бұрын
ይህ ጠማማ ትውልድ ጥሩ ነገር መች ይጥመዋል
@geremewayalew1917
@geremewayalew1917 3 ай бұрын
ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ። ሁሉም ባለሙያዎች ተባረኩ።
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk 3 ай бұрын
Ewunet new
@solomonelias1732
@solomonelias1732 Ай бұрын
።ተአለጠሜሟኘቀዘጠ
@masreshakassa13
@masreshakassa13 21 күн бұрын
Beautiful
@NebilNasir
@NebilNasir 3 ай бұрын
ዳዊት አንተ የዘፋኞች ሜሲ እኮ ነክ የውነት አንተ ተፈጥረካል ❤❤❤❤❤❤
@lili-of7qm
@lili-of7qm 3 ай бұрын
በጣም.በእውነት
@NetsanetLakew
@NetsanetLakew Ай бұрын
በጣም ድንቅ ድንቅ ድንቅ ሳክሲፎኒስት የሙዚቃ መሳሪያ አባት አበጋዝ ተቀባዮቹ ዳዊቴ ድንቅ ስብስብ
@user-si8mz1ck5w
@user-si8mz1ck5w 3 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ የአቶ ፅጌ ልጅ ዳዊት አባትህ ከፈጣረ በታች ወልደው አሳድገው ለኢትዮጵያ የባረከቱት ስጦታ እና በረከት ነህ ውበት እርጋታ ግርማ ሞገስ ስርአት ምኑን ልበል ትንሹአን ኢትዮጵያን አሳያቹን ሳድግ በደምፅ ብቻ የሰማሁቸውን ዘፈኖች ከነሞገሳቸው አሳምራችሁ ላመጣችሁት ለደከማችሁት ሁሉ እናመሰግናለን ብለናል በቃ ልዩ ስሜትን ፈጠሮብናል good job 👌👌👌👌👌
@derejereta860
@derejereta860 3 ай бұрын
ዱሮ ራሱ እንደዚህ ሙዚቃ ቢመለስ ናፈኩኝ። ሁላችሁም ተባረኩ በተለይ ልጅ ደዊት አንደኛ።🎉🎉🎉🎉🎉
@zemedudemsis5155
@zemedudemsis5155 3 ай бұрын
The old wine tastes much better than the newest one, of course. Especially when it is provided with the new cristal glass. That is what I am enjoying now. The setup, group memebers, senior staffs in music, the chorus, all in one harmony. Great! Best of Luck Dawit!
@sami_2119
@sami_2119 3 ай бұрын
You express it nicely❤
@woubitwogayehu6400
@woubitwogayehu6400 2 ай бұрын
WOW🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሁሉም ሙሉ ሁሉም ዝግጁ ማለት ይሄነው!!!!
@aghsepda
@aghsepda 3 ай бұрын
Saxophone transition is incredible. Yared , Zedo & Aklilu 🎷🎷🎷❤❤❤
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 3 ай бұрын
ጋሽ እሳቱ ተሰማ ነፍስህን ይማረው ገና ስሰማው በጣሙን አለቀስኩ እህህህህህህ እግዛብሄር ይባርክህ አቦ ኡኡኡኡኡኡኡ
@ethiopianhabitsmedia750
@ethiopianhabitsmedia750 3 ай бұрын
ይሄን የመሠለ ዜማ ሳይበለሽ ከነቃናዉ ላቀረባችሁልን ሙዚቀኞች ክብር ይገባችኋል 🙏🙏🙏🙏like አርጉ እስኪ ምትስማሙ❤👍👍
@rawdaabdella9657
@rawdaabdella9657 3 ай бұрын
ኤኔ ከሁሉም ስነስርኣቱ ልይት ያለ ዳዊቴ እድሜና ጤና ይስጥሕ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️
@hamerealemu3300
@hamerealemu3300 3 ай бұрын
ኢትዮድያነት የተላበሰ ዘፈን ማየትና መስማት በጣም ደስ ይላል❤
@YimerAb
@YimerAb 3 ай бұрын
ዋው!❤ ይሄን ሙዚቃ እየሰማችሁ ላላችሁ! 👍
@enatleykun9306
@enatleykun9306 3 ай бұрын
👍👍👍
@teddy6326
@teddy6326 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥🏆🏆
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 3 ай бұрын
ግጥሙን ሁሉ አሁን ነው በደንብ የሰማሁት, ግርም የሚል ሙዚቃ ቅንብር ፍስስ የሚል መረዋ ድምፅ.... 40 አመት ወደኋላ በትዝታ❤
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 3 ай бұрын
ውይይ ድሮ የኛ ቤት ዘመድ ጎረቤት የሚሰበሰበት የሚሳቅ ቤት ትዝዝ አለኝ I love
@user-lb9rs6oz4p
@user-lb9rs6oz4p 3 ай бұрын
እንዳንድ ጊዜ ለማመስገን ይሁን ለማድነቅ ቃላት ይጠፋል ታሪክ የሚዘክር ነው
@musicandtiktokvideos1832
@musicandtiktokvideos1832 3 ай бұрын
ዳዊት እናመሰግናለን አባቴ በልጅነቴ ከፍቶ ይዘፍንልኝ ነበር እያለቀስኩ አየተደሰትኩ እስካሁን አየሰማሁት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@siforamamo7724
@siforamamo7724 3 ай бұрын
እጃቢዋችህ ሙዚቃ የገባቸው ምርጥች😍😍😍👍
@zerubekele
@zerubekele 3 ай бұрын
"ኧረ መላ በሉ፣ ያገር ልጆች ሁሉ!!!" ጆሮ ያለው ይስማ!!! ዳዊት ፈጣሪ ይባርክህ!!!
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 3 ай бұрын
ድንቅ ሥራ ነው ዳዊት እድለኛ ነህ ከእነዚህ ተተኪ የሌላቸው የኛ ዘመን ሙዚቀኞች ጋር በመስራትህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ። ደጋግሜ ሰማሁት ልጅነቴን አስታወስኩ ያኔ ቴፕ የሚገዛው ሀብታም ብቻ ነበር እኛ ሬድይ ነው በዘፈን ምርጫ ጊዜ የምናደምጠው።
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 3 ай бұрын
😂😂😂
@zenawkamisee6774
@zenawkamisee6774 3 ай бұрын
ዳዊትዬ ተባረክ ይህንን ሙዚቃ ስሰማ ውርር ያደርገኛል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-gf8zs8mp7v
@user-gf8zs8mp7v 3 ай бұрын
የምር ዴቭ አንተ በዚህ ዘመን መወለድህ ለአድማጭ እና ለሙዚቃ ትልቅ መነቃቃት ነው እውነት ዘፈኖችህን ስንሰማ በ70ዎቹ የተፈጠርን ነው የሚመስለን❤❤❤
@lukej2891
@lukej2891 3 ай бұрын
ምስጋና ለባለሀገሩ አይድል ሾ ለነ አብርሃም ወልዴ እና ለሙያ አጋሮቹ፣ ለአበጋዙ፣ ለሄኖክ፣ ለያሬድ ተፈራ እና ለመላው የባንዱ አባላቶች ከነተቀባዮቹ ምስጋና ይድረስና ይህንን ጥንቅቅ ያለ ስራ ለጆሮ፣ ለመንፈስ እንዲሁም የቀደሙት የሙዚቃ ሰዎችን ዘመን አይሽሬ ሰራ እጅግ በአማረ አድማጭ በሚመጥን መልኩ አመለ ሸጋው ፣ ደምፀ መረዋው ዳዊት ጽጌ ስላቀረብክለ በእውነት እናመሰግንሃለን። ደፋር እናአውነተኛ ሙዚቀኛ ማለት እንዲህ ነው ። በኪቦርድ ውስጥ ተደብቆ መንጫጫት አይደለም። በሙሉ ባንድ እንዲ ባማረ በተዋበ በሀገረኛ አለባበስ ታጅቦ ማሰደመም አከተመ🙏🙏🙏✋✋✋👏👏👏። አበጋዙ ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባቹሃል።
@hananoumer5411
@hananoumer5411 3 ай бұрын
This is the best song i could ever listen at this time. ልብ ይሰርቃል፣ ጥምረታችሁ ያምራል፣ ያልኖርኩበትን ዘመን እንድናፍቀው አደረገኝ ምክኒያቱም ይሄ ኢትዮጲያዊ ለዛ፣ ሀበሻዊ ቃና ነው። ስርዐት ያለው ልብ የሚያጠፋ ጉደኛ ስራ
@lidyayeshitila3377
@lidyayeshitila3377 3 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ቤተሰቦችህ እንዴት በስረዓት እንዳሳደጉህ ያስታውቃል🙏🙏🙏🙏
@user-dp3pw4ym3j
@user-dp3pw4ym3j 3 ай бұрын
የተከበርከው ዳዊት ፅጌ❤ ምንም ልናገር አልችልም አሁን የሰራከው ሰራ እጅግ አጅግ በጣም የሚያስደንቅ ሰራ ነው በጣም ነው ያለቀሰኩት አመሰግናለሁ ❤
Маленькая и средняя фанта
00:56
Multi DO Smile Russian
Рет қаралды 4,7 МЛН
FOOTBALL WITH PLAY BUTTONS ▶️ #roadto100m
00:29
Celine Dept
Рет қаралды 71 МЛН
Тяжелые будни жены
00:46
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,4 МЛН
Dawit Tsige New Album Yene Zema Non Stop
1:14:39
Balageru TV
Рет қаралды 2,9 МЛН