ሰበር ዜና - በአዲስ አበባ የሶሪያዊያን ውሳኔ የኢራን መግለጫ በሶሪያ ጉዳይ የሱማሊያ ጦርነት

  Рет қаралды 61,168

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 22 сағат бұрын
ያረብ ሶሪያንና ህዝቦቿን ሰላም አድርጋቸው ወራሪን ሀይል አጥፋላቸው የአለም ንፁሀን ሰላም ይሁን
@Ddfff-m2m
@Ddfff-m2m 20 сағат бұрын
ምኞቱ መልካም ግን ስለ ሀገርህ ተመኝ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 19 сағат бұрын
@Ddfff-m2m የአለም ንፁሀን ሰላም ከሆነ ሁሉንም አያካትትምን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 19 сағат бұрын
@Ddfff-m2m የሰው ልጅ ለየትኛውም ሀገር ንፁሀን ሞት ያሳስበዎል ጨካኘ ካልሆነ በቀር
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk Күн бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@senaitsenait4711
@senaitsenait4711 Күн бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 Күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉት ሶሪያውያን ወደሀገራቸው የመመለስ አላማ ካላቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ነገር ቢያደርግላቸው ጥሩ ነው ለነሱም እርዳታ ነው ለኢትዮጵያም ጥሩ ስም ይኖራታል።
@AminatNuru
@AminatNuru Күн бұрын
እሢ። ይሄንኳ ታገልግል። ኢቶጲያ
@toybaali8405
@toybaali8405 Күн бұрын
ሀገራቸው ሰላም በሆነ ተባብረን ወደሀገራቸው መግቢያ እንረዳቸው ነበር ስለሶሪያ ልቤ ተሰብሯል
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 Күн бұрын
@@AminatNuru ጌዴታዋ አይደለምኮ😏 በሰብአዊነት ቢደረግ ነው ያልኩት😏
@RihemaMustefa
@RihemaMustefa 21 сағат бұрын
ተባረኪ የኔ መልካም😢😢😢❤❤❤❤❤
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 15 сағат бұрын
@@RihemaMustefa ❤
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko Күн бұрын
ዘመን ስሻር ዘመን ስተካ ሃያላን መንግስታት ቦታቸዉን ስለቁተስፋች የሆነዉ አምላክ ብቻ ለዘልአለም ፀንቶ ይኖራል ፡፡አሜን፣፣፣፣
@ethi9683
@ethi9683 Күн бұрын
ዛሬ ገና ለስለስ የሚል ርእስ በርታ በዚሁ ቀጥል በዚህ ኑሮ ውድነት ያንተ የሽብር እና የመአት የዜና ርእሰ ቆሌያችንን እየገፈፈው ተቸግረን ነበር በቀጣይ ደግሞ ዘገባዎችህ በቪድዮ እየተደገፈ ቢቀርብ ዋው ለተአማኒነቱ አሪፍ ነበር በባዶ ሆዳችን የከተማ ምስሎችን ብታቀርብልን ምን ሊረባን
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 Күн бұрын
😂😂😂
@jrose1077
@jrose1077 18 сағат бұрын
😂😂😂😂
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 21 сағат бұрын
ሰላም ለአለም ንፁሀን ህዝቦች በዳዮችን ያጥፋልን
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 18 сағат бұрын
Ethiopia always wins over all challenges with God by our side 🙏🙏🙏
@mubikitube
@mubikitube Күн бұрын
አቤላ ትመቸኛለህ ኑ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤
@Curiosity-AI-o2x
@Curiosity-AI-o2x 20 сағат бұрын
Amazing.
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 15 сағат бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ሺያአ አሏህ ያጠፋቹ ይዝህ ሰቃይ ተጠያቂ የኢራን መሪ ነው
@berkeayalewbalcha1435
@berkeayalewbalcha1435 Күн бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን ♥️♥️♥️♥️🙏🏼🙏🏼
@marthabezabehtafese3217
@marthabezabehtafese3217 Күн бұрын
አሜን ቸር ያቆየን ቸር ያሰማን
@halikahalika
@halikahalika Күн бұрын
አላህ ይድራስላቻው በዙሪያቻው በአይሁድ ታከበወል
@Ddfff-m2m
@Ddfff-m2m 20 сағат бұрын
ቀንህ ይድርስ
@ShanbelFantaw
@ShanbelFantaw Күн бұрын
መሲየ❤❤❤
@bilalkemal8
@bilalkemal8 Күн бұрын
Keep good work up
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Күн бұрын
አይሁድ መጥፍያዋ አሁን ነዉ ኢንሻ አላህ
@raheladugna8391
@raheladugna8391 Күн бұрын
Why now? Israel 🇮🇱 surrounded with arabs, countries. how come not vanished yet? The answer is simple God protect Israel. They are very smart and intelligent, and they will be there forever.
@rtfdift143
@rtfdift143 Күн бұрын
😂😂
@እኔነኝ-ፐ1ቐ
@እኔነኝ-ፐ1ቐ Күн бұрын
እልም አይከለከልም 😂
@DfA4795E3
@DfA4795E3 22 сағат бұрын
ኢንሻ አላህ እያልክ ኑር። ህልም ብቻ ይፈቀድልሀል።
@goodnews2392
@goodnews2392 22 сағат бұрын
መቼም ቢሆን የዲያብሎስ አጀንዳ በዚህች ምድር አይከናወንም አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የት ሄዶ??? እስልምና ከምድረ ገፅ ላይ መጥፋት ያለበት የዲያቢሎስ እምነት ነው። አርማጌዶን ሚዲያ ከፍተህ እፎይ የሚያስተምረውንና የእስልምናን ጉድ ገብተህ አድምጥና ከሲኦል ዳን።
@haleemadubai2406
@haleemadubai2406 15 сағат бұрын
ሺያአ የሁዲ አሏህ ያጥፋቹ
@samri1215
@samri1215 Күн бұрын
Anbesa ❤️💪
@ruhamaሚዲያ
@ruhamaሚዲያ 20 сағат бұрын
741 ብቻናቸው እዴ ነገሩ ይሄም ብዙነው እዴት እደመረጡ ይገርማል ኢትዮጲያን
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 23 сағат бұрын
አያቶላ ኦሚኒ ትክክል ናቸው ጥቃቱ የአሜሪካና እስራኤል እጅ እንዳለበት ጥርጥር የለውም ሆኖም የአምባገነኑ መሪ አሳድ በተቃዋሚዎች ብቻቢወድቅ ድሉ ሙሉ ይሆን ነበር ።
@legesskhaledtufa4518
@legesskhaledtufa4518 Күн бұрын
ማስታወቂያ ልብን ብቻ ሳይሆን በህልም የገባህ ያስመስላል
@toybaali8405
@toybaali8405 Күн бұрын
ሀሥቢነላህ ወነእመል ወኪል እነዚህ መከራ በመጣባቸው ጊዜ አላህ በቂያችን ነው የሚሉትና በደልንና ግፍን እደተራራ ተሸክመው ለፈጣሪያቸው ምስጋና ለሚያቀርቡት እነርሡ በመጨረሻይቱ አለም አሸናፊና ተደሳቾች ናቸው አላህ ከሶብረኞች ጋር ነው የሡ ዱል በመጣ ጊዜ ማንም አያሥቆመው ባይሆዶች የሚደርስባቸውም በደል የነሡ ፈተና ነው በሶብር ፈተናውን ካለፉ እነሡ አሸናፊወቹ የተበደሉት ናቸው
@Jackytasfaye
@Jackytasfaye 17 сағат бұрын
Ethiopia le zalelame tenure
@kibrabbekele166
@kibrabbekele166 Күн бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
@aydahisahmed8587
@aydahisahmed8587 Күн бұрын
Eyesus ayadinim adinalew alalem yet bota nw Eyesus adinalew yalew masraja 😂
@sayameen760
@sayameen760 Күн бұрын
እግዛብሄር እሳ
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 Күн бұрын
አሜን አሜን ተባረክ❤
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb Күн бұрын
😂😂😂 አሳቅሽኝ እግዛብሄር አብርሀም ገብሬል ማርያምም😢 ናቸውኮ አዳኞቻቸው😂😂😂😂😂 አጀብኔ​@@sayameen760
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 23 сағат бұрын
መናፍቅ ነበርኩ የሉተር ቅዥት የ500 አመት ሀይማኖት ተብዬ ስከተል ነብርኩ አሁንግን ወደ ቀደመችው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተመለስኩ ተመስገን በስምንተኛ ውሽ ብዝዎች እውነተኛ ሀይማኖታቸው ይክዳሉ ያለው ቃል በባዶ አዳራሽ መንከባለል
@Yfdbkg
@Yfdbkg Күн бұрын
እሰይ ኢትዮጵያና ሱማሊያ ተስማሙ ? ነው ያልከው
@Sariethiopian
@Sariethiopian Күн бұрын
Good morning everyone ❤❤
@zeyinebtemam1270
@zeyinebtemam1270 21 сағат бұрын
MES STAMRI HULGIZEA EMERI
@adysalieh6446
@adysalieh6446 21 сағат бұрын
አያቶላ ኻሚኒ ከሶርያው አረመኔ በሻር አይሻልም አረመኔ ሽማግሌ ነው .ለተጨቆኑት ሶርያኖች ምስኪኖች ግድ አይሰጠውም
@senakotubeoffical3164
@senakotubeoffical3164 22 сағат бұрын
Wow! Dear Abela it seems that you are becoming a Thailand resident. All your news are released from Thailand
@siforamamo7724
@siforamamo7724 23 сағат бұрын
ሶሪያውያን ሀውልት እያፈረሱ ሲጨፍሩ እስራኤል ሰራችላቸው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 22 сағат бұрын
ምነው ሀውልቱ መፍረሱ አስከፌሽ
@SeidaSani
@SeidaSani 20 сағат бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ😅😅😅😅😅
@askask9433
@askask9433 20 сағат бұрын
አይሁዳዉያንን አላህ ያጥፋቸዉ መቸም እዉነት በትመነምንም አትበጠስም ሶሪያወችን አላህ ሰላሙን ያዉርድላቸዉ ለህዝቡ ጠቃሚ መግስት ይስጣቸዉ ከኢትዮ ያሉ ሶሪያወች አገራቸዉ እድገቡ ግዳፍ ሊደረግላቸዉ ይገባል ለነሱ ጥሩ ሲሆን ለኢትዮ መለካም ስም ያሰጣታል የሳዉዲ መግስት እኛን እዳመላለሰ አደል እዴ
@osmantechnology
@osmantechnology Күн бұрын
1
@Mimimimidinsa
@Mimimimidinsa Күн бұрын
ኢራን ጦርነት ውስጦ ነው ምንም ማረግ አይቻልም🎉🎉🎉
@abebebiyalefew5082
@abebebiyalefew5082 Күн бұрын
አንበሳው
@workukassaw2880
@workukassaw2880 18 сағат бұрын
አያቶላ ለአለም ሰላም ሲባል በህይወት ባይኖር ደስታየ ግን ለነገሩ 2025 አይጨርሰውም
@boba5384
@boba5384 Күн бұрын
Abel Birhanu
@WeyzoroRoza
@WeyzoroRoza Күн бұрын
የመጀመርያ ኮማች 🎉🎉
@ruhamaሚዲያ
@ruhamaሚዲያ 20 сағат бұрын
የኢራን ጥጋብ መች ነው የሚተነፍሰው እደሌሎቹ😅
@sirakmamo795
@sirakmamo795 13 сағат бұрын
እባክህ ሰብስቴሽን ሳይሆን ኔት ስቴሽን አለው ትበል ሰብስቴሽን ለከተማ ነው ለሕፃ ኔትስቴሽን ነው ።
@Babacha-q4d
@Babacha-q4d Күн бұрын
ተመሳሳይ የሊቢያ ዕጣ ነው የሚገጥማት! 😡
@HabeshaTubeሀበሻቲዩብ
@HabeshaTubeሀበሻቲዩብ Күн бұрын
ውዶቼ 1k አስገቡኝ
@enu16
@enu16 Күн бұрын
Demirugn❤😊
@etafraw9993
@etafraw9993 Күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🇸🇾🇸🇾🇸🇾🇸🇾
@rtfdift143
@rtfdift143 Күн бұрын
አያቶላ እውነት ብለዋል
@Teyboawlou
@Teyboawlou 21 сағат бұрын
ሱማሊያ በጁባላንድ ላይ የምትወስደው እርምጃ ህጋዊ ነው ስለሃገርህ አውራ የአማራ ክልል ደም እንደ ውሃ እየፈሰሰ ነው ወይንም አፍህን ዝግ ስለሃገርህ ካላገባህ ስሌላው አገር ምን አገባህ
@Ddfff-m2m
@Ddfff-m2m 19 сағат бұрын
ስለ ሀገሩማ አይችልም ስለ ውጭ ሀገር ነው እንጂ በየክልሉ ለሚሞተው ኢትዮጵያዊ ህዝብ። ግድም የለውም
@Good-d2w2f
@Good-d2w2f Күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ኢራን ወንድ ከሆንሸ ማገዝ ነው እንጂ ማቃጠር የደካሞች ነው😂😂😂😂😂😂
@brightfortomorrow19
@brightfortomorrow19 Күн бұрын
😂😂😂 enezih nechew tedeya kegna ger lemeweget propaganda sinefa yeneberew
@ashenafimesgele7082
@ashenafimesgele7082 Күн бұрын
😂😂😂😂
@helensolomon5462
@helensolomon5462 Күн бұрын
Kkkkk yante wshet meche new yemiyabekaw kkkkk ye Jubala nachew eyetemarekut eyalu new somalia moqadsho
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Новости дня | 13 декабря - утренний выпуск
11:46
Euronews по-русски
Рет қаралды 4,9 М.
Enough to trust your friends to restore the truth
0:13
Moto Show
Рет қаралды 41 МЛН
.
0:59
ВСЕГО ВАМ ДОБРОГО!
Рет қаралды 1,9 МЛН