ያልሞላሁት ክፍተት ነበረኝ! ጀግና መፍጠር ሐረገወይን!

  Рет қаралды 465,958

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 632
@hamrawitwolde3902
@hamrawitwolde3902 24 күн бұрын
* ሀረግ እህቴ አስተሳሰብሽና ማንነትሽ በጣም ደስ ይላል ሚስጥሩ የእግዚአብሔር አብሮነትና ሞገስ ከአንቺ ጋ መሆኑ ነው ። * እሼ የመልካም ሰዎች ምሳሌ ነህ ስራህ ይባረክ 🙏 እወዳችኋለሁ ❤
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ Ай бұрын
ኧረ እሸ ከምን አይነት እናት ብትወለድ ነው ይሄን ያሀል ንፅህና የምር ዘላለምህ የደስታ ይሁን ዝቅ ብለህ ሰውን እደምታከብረው ሁሉ ዘላለምህ ከፍ ህበል ወድማችን እሸ ሰላምህ ይብዛ ልኝ❤
@bettye4686
@bettye4686 Ай бұрын
Amend
@TarikuuTasfe
@TarikuuTasfe Ай бұрын
Yee harege waini lakilinyi
@KonjitMitiku-or4hq
@KonjitMitiku-or4hq Ай бұрын
😅
@jelo3241
@jelo3241 Ай бұрын
ሐረግዬ በጣም የምንወድሽ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክልን
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
እኔ እኮ የአማርኛ አጣጣሏ ሁሉ ነው ደስ የሚለኝ እንደአብዛኛዎቹ ሴት ተዋንያን አማርኛውን አታሟዝዘውም ወይም ወደፈረንጅኛ አትወስደውም አቦ ተባረኪ!😘😘😘
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 15 күн бұрын
ብዙ ያልተወራላት እዩኝ እዩኝየማትል አርቴስት እሽዬ የቀደሙትን ያባቶችን ትህትና በኛም ዘመን እዳለ እና መኖር እዳለበት የምታስተምረረን ምርጥ ሰው ምችት ይበልህ❤❤❤❤❤
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
የሀረገወይንን ድምፅ እደኔ ሚወደዉ👍 በተለይ ስራዎቿ በጣም ደስ ይሉኛል የምወዳትን አረቲስት ስላቀረብክልኝ ቴኪዉ እሺዬ❤❤❤❤🙏
@zebiderweldie
@zebiderweldie 27 күн бұрын
እኔ❤
@ZekiZekizeal-x1k
@ZekiZekizeal-x1k Ай бұрын
ሐርግ ምርጥ ሰው ስታወሪ አትጠገቢም እናመሰግንሻለን እሼ በነካ እጅሕ ጌትነት እንየውን አቅርብልን
@edaan77
@edaan77 10 күн бұрын
Haregiye Betam Adenakish negn ,,Weddd new maregesh yane Derbeba ,,Nurilegn ,,Ashe Egziabher yakebereh ,,Adenakih negn Edme ena Tena Kenabetsbochek emegnalew,,❤❤
@hakiewenet4754
@hakiewenet4754 Ай бұрын
ሀረገወይን አሰፋ እስካሁንም አስታውስሽአለሁ። ግዜው እንዴት ይነጉዳል ሁለቱንም ቤታችሁን አውቀው ነበር የህቴ ጋደኛ ስለነበርሽ እቤት ትመጪ ነበር ይህ ታሪክ ከ 33 ዓመት በፊት መሆኑ ነው። ለማንኛውም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። ከሰባራ ባቡር እስከ ጣሊያን ሰፈር you are wonderful actor with special personality
@EnateArsema
@EnateArsema Ай бұрын
ሞቼ ነው የምወዳት አቦ ጥበብን ብልት ያደረገች ጀግና ሴት ሃረግዬ❤❤❤❤❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Ай бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, መልካም, አስተማሪ, መንፈስን, የሚያድስ, ጤናማ, አርኣያ መሆን የሚችል እና ጠቃሚ ቃለ መጠይቅ እና የልምድ ልውውጥ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።
@Se_lamG
@Se_lamG 29 күн бұрын
አይ አገላለፅ👍👍👍 በኮማ ጀምሮ በአራት ነጥብ ማለቁም 😊 አሜን በመጨረሻ🙏🙏🙏
@heywotsiyoum5016
@heywotsiyoum5016 15 күн бұрын
Chewatawoene yemaytegeb emebete neshe 💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏
@monalizaabera4069
@monalizaabera4069 Ай бұрын
ሃረግዬ የ 90 ዎቹ ማስታወሻችን ❤❤❤❤❤
@EphremEphy
@EphremEphy 29 күн бұрын
አርትን እና እራሳቸውን አስከብረው የሀገርን ፍቅር አንድነትን ባህልን ሰብከው ምሳሌ ለሆኑት ሐረግ እና ባልደረቦቿ ትልቅ ክብር አለኝ እናመሰግናለን ❤
@Akab-d1f
@Akab-d1f Ай бұрын
ቃለ መጠይቅዋ እራሱ ፊልም ያስንቃል ድምፅዋ ብራንድ የሆነ......... መግለጽ ቃል ያንሰኛል
@derejebeyane8081
@derejebeyane8081 28 күн бұрын
ሐረግ እግዚአብሔር የሰጠሸ ሰጦታ የሰውመውደድ ነው ገና ስምሸ ሲጠራ ነው የምንወደው ሥራሸን ሳናይ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልሸ
@wondesenberhanu5860
@wondesenberhanu5860 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ተዋናይ ናት በጣም ትችላለች በተለይ የሬድዮ ድራማ ላይ ስትሰራ ለሚያዳምጣት ብቃቷን ማረጋገጥ ይቻላል ድምጿ ልዩ ነው ትረካ ላይማ የተለየች ናት ሐረገወይን አሰፋ ዓባይነህ🙏
@medanittemesgn3867
@medanittemesgn3867 20 күн бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት ነች የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤😮
@yenayena8676
@yenayena8676 Ай бұрын
ብዙ ያልተዘመረላት ጀግኒት ሀረግዬ የተባረክሽ❤
@TomasTsgaye
@TomasTsgaye Ай бұрын
ሐርግዬ ድምፅሺን ስወደው ድንቅ ሴት ስነምግባርሽ👌 ትወና እፁብ ድንቅ ተዋናይ ነሽ እረጅም እድሜ ከነቤተሰብሽ ኑሪልኝ🙏❤
@freweynitesfay472
@freweynitesfay472 Ай бұрын
I grow up listening to her through Radio I admire her voice and talent be blessed beautiful
@zebenaykasa6930
@zebenaykasa6930 24 күн бұрын
በጣም ነው የምወድሸ ሀረወይንዬ በጣም ጀግና ነሸ ንግግርሸ አይጠገብም 😘😘
@RahelDegegfa
@RahelDegegfa 13 күн бұрын
በጣም ነው የማደንቃት ❤️
@mekdymekdy-o9o
@mekdymekdy-o9o 27 күн бұрын
የምር እሼ ንግግር አዋቂ የሆነች ምርጥ አስተዋይ ሴት ስለጋበዝክልን ሀረግ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ
@eyerusalembirhanu5012
@eyerusalembirhanu5012 Ай бұрын
ሐረግዬ እጅግ ደስ የሚል ታሪክ ያለሽ ሴት ነሽ እጅግ ደስ ትያለሽ ጠያቂሽ ብልሁ እሸቱም ቀስ እያለ ድንቅ ጥያቄዎችን እያቀረበ ደስ የሚልና ትምህርት ሰጪ መልሶችሽና አስተማሪ መልሶችሽ እጅግ ገንቢ ናቸው ግልጽነትሽ ማነኛውንም ሰው አመስጋኝነትሽ የቤት ሰው ስለሆንሁ ሐረግንም ሆነ እሸቱንም ልገልጽበት የምችል አቅም የለኝም። ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤናና ጥበብ ጋር አስፍቶና አምልቶ ይስጥልን።
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
@እናቴእወድሻለው-ነ4መ Ай бұрын
በጣም የምወዳት አርቲስት❤❤ ስራዎቿን ሁሉ ስወድላት የኔ ደርባባእሼ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን ተባረክ
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i Ай бұрын
እሼ ጀግናው አንተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር እሼ ትለያለህ❤️🙏
@hargayelwe3913
@hargayelwe3913 28 күн бұрын
ሐረግዬ አንቺ የምርጥ ሴቶች አርአያ ነሽ ካንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን ሁለታችሁንም እንወዳችኃለን ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።
@meseretamdeno8060
@meseretamdeno8060 Ай бұрын
በጣም ትችያለሽ ድምፅሽ ይገርማል ስታወሪ ትያትር የምሰሪ ነው የምትመስለው አትሰለችም አሁንም ቤሆን ብዙ አትታይ እንዲሁ እዳከበርንሽ ለዘላለም ኑሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤። አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ።
@mimiworkugetachew3634
@mimiworkugetachew3634 29 күн бұрын
ሳልጨርሰው ኮሜንት ጽፌ በድጋሜ ሀረግ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤የዘመናችን ፈርጥ
@tegistwolde6223
@tegistwolde6223 27 күн бұрын
ሁሉም አርቲስት ካንቺ ይማር ምርጥ እኮ ነሽ ዛሬ ፐ ያለ ነገ ደግሞ ፒ እንደሚል ይታወቃል ይሄ የሰው ማንነት ነው በዚሁ ቀጥይ 💕😍🥰
@HibistZelalem-mm7jh
@HibistZelalem-mm7jh 29 күн бұрын
ይታይህ እንግዲህ በጣም ከመጓጓታችን የተነሳ እኮ ባትሪ ድንጋያችንን ፀሀይ ላይ ስናሞቅ የምንውለው አይ ዘመን ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Ай бұрын
ተክክል ተባረኪ” ህይወት ማንዋል አለው ፣ነቃው እግዚአብሔርን ማክበር እራስን ማክበር ነው ለካ”
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie Ай бұрын
አደንቅሻለሁ ጀግና አስተምሪ አስተዋይ በትዎናሸ በብቃት ህዝብሽን ያገለገልሽ አሁንም ትችያለሽ በርች እግዚአብሔር ሁሌም ክፊትሽ ይቅደም ❤🎉
@Emuti-wj7wt
@Emuti-wj7wt Ай бұрын
እሼ እናመሠግናለን ! የምንወዳት ጀግና ሐረግን ስላቀረብክልን ደስ ብሎናል ። እድሜ ከጤና ያድልልን ተባረኩ !
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 24 күн бұрын
የኔ ጎራዳ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ልጅ አሁንም በክብር ላይ ክብር እግዚአብሔር ይጨምርልሽ በእድሜ ላይ እድሜ ይስጥሽ የኔ ልጅ እንድ ነገር ልንገርሽ ልጄ ህጻን በንበረ ጊዜ ድራማሽን ሲያይ በፍቅር ይወድሽ ነበርና እማገባው እሱዋን ነው የማገባው ይልነበርና በቲቢ ሲያይሽ ሚስቴ መጣች ይል ነበር በጣም ይወድሽ ነበር ግን ባለቤትሽ እንዳት ቀና የኔ ልጅ የልጅነት ነው በይልኝ ለሁሉም የእግዚአብሔር ፍቅርና ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን ልጆቼ ተባረኩልኝ
@biruktube3635
@biruktube3635 Ай бұрын
Wow Eshye ye ewenet Tilk Artist sinayat new yadegnew dess new yalegn silesemahu Interviewwan endet yebefit Artistoch endemikebaberu Massayam new Egziabher yakbrilen
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ Ай бұрын
ይችን የምታነቡ ሁሉ በሐገርም ውስጥ በሐገር ውጭም ያላቹህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልን ሰላም የሁሉም መሰረት ነውና
@melkimelki1671
@melkimelki1671 26 күн бұрын
አሜንንንን❤
@WoinshetKifle
@WoinshetKifle 27 күн бұрын
ሀረግ በጣም ነው የማደንቅሽ የተረጋጋሽ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በማንነትሽ የምትኮሪ ❤❤❤
@AineAine-b3b
@AineAine-b3b 19 күн бұрын
የኔ ቆንጃ በጣምካ ነው የምወዳት
@hanna4751
@hanna4751 Ай бұрын
የቀኝ ቅኝት ትዝ የሚለው ከነ ዜማው ዋው እድሜ እና ጤና ይስጥሽ።
@s0lomon150
@s0lomon150 29 күн бұрын
ሐረግዬ ውበትሽ ጨዋታሽ እውነትም የመድረክ ንግስት ነሽ በጣም እንወድሻለን❤❤❤❤❤ ኑሪልን🙏🙏🙏
@Fatima123Ali-y2e
@Fatima123Ali-y2e Ай бұрын
ስለሁሉም ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን።እሼ እጅግ የምወዳት ሀረገወይንን ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል።ስታወራ ኡፍ ስትመች ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጣት።ሃረገወይን ውድድድድድ።
@getasewfentahun3003
@getasewfentahun3003 27 күн бұрын
Since childhood I love her Voice and the way she look (her eye) 💙Haregye.
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ እሼ የወለድካቸው ይባረኩልህ ይታዘዙልህ አንተ ትለያለህ ሁሌም ታስደምመኛለህ❤
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 24 күн бұрын
Thank you 🙏 for invited her ❤ ❤ She is a very humble actress ever!!
@Sinayt-v8c
@Sinayt-v8c Ай бұрын
ዉይ እሼ ዘመንክ ይባረክ በልጆችህ አግኝ። ሀረግዬ ዉይ ፍቅርተ የማትሰለቻ እባክሽን ትረካ በዮትዮብ ይለቀቅ።
@mekdiabeje3785
@mekdiabeje3785 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍ አቤት ድምጿ አቤት ግርማ ሞገሷ የቀን ቅኝት ድራማ ላይ ፍቅርተ ሆና ስትጫወት በቃ የምትታይ የምትዳሰስ አትመስለኝም ነበር በልጅነት አእምሮየ እድሜና ጤና ይስጥሽ እንዲሁ እምር እንዳልሽ ረዥም አመት ኑሪ ሀረግየ❤❤❤
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 Ай бұрын
ምርጥ ሰው ሀረግዬ ሰወዳት እዩኝ አትል የአዲስ ልጅ የገባት አራዳ❤❤❤❤❤
@Eyu34
@Eyu34 Ай бұрын
እሺ ዛሬ ትልቅ ሰው ነው ያቀርብክልን ሀርግዬ አንቺ የጥበብ ጀግና የሆንሽ ሴት እንዴት እንደምንወድሽ እንደምናደቅሽ ታውቂያለሽ የኔ ምሁር እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ
@millionseyfu4665
@millionseyfu4665 Ай бұрын
ዎው ድንቅ ትምህር ፈጣሪ ያክብርህ እሼ በጣም አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ይችን የጥበብ ፈርጥ ስላቀረብክልን🙏🙏🙏
@salitahabtemariam2914
@salitahabtemariam2914 23 күн бұрын
Amazing haregye ❤❤❤🙏🙏🙏 I appreciate you keep it up
@mgm4290
@mgm4290 Ай бұрын
ዋው የ 90's ትዝታችን፡ በጉጉት የምንጠብቀውና በፍቅር እናዳምጠው የነበረ የሬድዮ ድራማ "የቀን ቅኝት" መቼም አልረሳውም፤ ከአስተማሪነቱ ባለፈ አንዱም እንድንወደው ያደረገን የሐረግ የድምጿ ግርማ ሞገስ ይመስለኛል... ሐረግዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 29 күн бұрын
Yene konjo seeeeeewodesh!!!❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕🎉🎉🎉🎉
@abunigussie1576
@abunigussie1576 Ай бұрын
ሀረግዬ የጥበብ ሰው የኢትዮጵያዬ እንቁ በጣም አከብርሻለሁ
@Destavich
@Destavich Ай бұрын
ሐረግ! ድንቅ ሴት ናት! ትመቸኛለች!
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 Ай бұрын
ሐረግ ምርጥ ሰው: በእናንተ ዘመን ነበር ቲያትር ስራ :: በእናንተ ዘመን ነበር ቲያትር ያየሁት አሁን ያለም አዩመስለኝም
@speakmytruth
@speakmytruth Ай бұрын
My Favorite Actor 😍💓. She humble humanbeing.
@winniekifle6705
@winniekifle6705 16 күн бұрын
My favorite actress
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Ай бұрын
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
@tiruyatube705
@tiruyatube705 Ай бұрын
ውይ ልታይ ልታይ የማትል የመድረክ ፈርጥ የቴሌቭዥን እንቁ የድራማ ንግስት ሀረገወይን አቤት ስድስት የአነጋገሯ ለዛ እንደ ምግብ የሚጣፍጥ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን በእውነት እሼ አንተ በዚህ ዘመን የተፈጠርክ እንቁ ልጅ እግዚአብሔር ይስጥልን በብዙ ነገር ስለምታስተምረን
@solomongessesse5854
@solomongessesse5854 Ай бұрын
ሃረግዬ የኔ ውብ ... እግዚአብሔር የሰጠሽን ፀጋ በሸገር ሬዲዮ ከእነ ፍቃዱ ተ/ማርያም ... ጋር ስትሠሪ ነው በደምብ ያጣጣምኩሽ። አሁንም ግን ሱሴ ነሽ። እሼ እድሜሽን በመስቀለኛ ጥያቄ ሊያውጣጣሽ ቢጥርም አለመናገርሽ ለእኔም ጠቀመኝ። የዘመኔ ሰው ነሻ።
@senaitg2804
@senaitg2804 Ай бұрын
አንተ፡ እሼ፡ በጣም፡ ምርጥ፡ ነህ። ዘመንህ፡ ይባረክ፡ ረጅም፡ እድሜና፡ ጤና፡ ተመኘሁልህ።
@berhanhagose24
@berhanhagose24 Ай бұрын
ሀረግዬ የሴት ጀግና! አድናቂሽ ነኝ! በተለይ ቬሎ ለብሰሽ ለማግባት ፈለግሽና ሳይሆን ሲቀር ቬለው የጣልሽበት ሁኔታ ደስ ይል ነበር! ገና ሌላ ታምር ትሰሪያለሽ! እድሜና ጤና ያድልሽ!!
@semirabedru8577
@semirabedru8577 Ай бұрын
ደስስስ! ስትለኝ ጨዋታ አዋቂ ጎበዝ አርቲስት .❤❤❤
@NanAkel-p4l
@NanAkel-p4l Ай бұрын
የምር እሼ ይህንን ያህል ሰው ማክበር የምር ደሰ የምትል እግዚያቤር ያክብርህ ሐርግ ልታይ ልታይ የማትል ብቻ ደሰ የምትል እሼም ዘመንህ ይባርክ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@ሳሚዴቭቲዩብ
@ሳሚዴቭቲዩብ Ай бұрын
እሼ ጥያቄህን ብወደውም የድሮ ስው አረካት እኮ ይሄንንማ የኛም ጄኔሬሽን ያቁታል ሲል ገርሞኛል እኮ ለዛ መስሎኝ እድሜህ ስንት ነው ያለችህ ገርሞኝ ነበር የምሰማው ብዙ እአትራራቁም ሁለታችሁንም ነው የማቃችሁና አታርቃት የደርግ ልጆች ናችሁ። ሀረግዬ ውስጤ ናት በቃ ትለያለች ካርቲስቶች ሁሉ በመድረክ እሷን ለማየት መግባቴ ሳያንሰኝ ፊት ለፊት ነበር እማፈጥብሽ አንዳንዴ ያወቅሽኝ ሁሉ ይመስለኝ ነበር ከደንበኝነቴ የተነሳ እና ምርጥ ችሎታናብቃት ያለሽ ተዋናይ ነሽ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ሁሌም።
@FitfutLeg7577
@FitfutLeg7577 Ай бұрын
ሐረግ ያልሰራችው ድራማ ትረካ አለ ይሆን? ታድለሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤
@almazyilma1007
@almazyilma1007 Ай бұрын
በጣም ድንቅእና አሰገራሚ ተዋናይ ነሽ ሥራሽን እግዚያብሔርን እያሰቀደምሽ ቀጥይበት የአንቺ ተሰጥቶ ትውና ነው
@sabayenesew7746
@sabayenesew7746 Ай бұрын
ድምፅሽ እኮ በስመአብ❤❤❤
@BituyabitaSolomone
@BituyabitaSolomone Ай бұрын
ያንቺን ሥራማ ተከታትየ ነዉ የማየዉ ሀረግዬ ❤️🙏
@Thepupshow123
@Thepupshow123 Ай бұрын
እሼ አባክህ ልጄ ካንሰር ታሞ እቤት ነው ያለው እባክህ ለህክምና አግዘን in the name of God please,
@TinsaeMuse-b8e
@TinsaeMuse-b8e Ай бұрын
እባክህ ለተቸገሩም ድረስ
@fevenseid9493
@fevenseid9493 Ай бұрын
Ke tekemesh Kerbe ke cancer endemiyadin miskernet sisetu Gwaro tube lay aychalehu eski eyew ena kamenshibet mokirew egziabher yagizish
@abuamir-25
@abuamir-25 Ай бұрын
😢😢😢
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ/ይማርላቹ❤
@Thepupshow123
@Thepupshow123 Ай бұрын
@yaineshimlis2815 Amin, pray for him
@mawaysh
@mawaysh Ай бұрын
እሽ በሜቀርባቸው እንግዶች ደስ የሚል አስተማሪና አዝናኝ እወቀት የምታገኙ ብቻ ደምሩኝ በርታልን ጀግናችን እሽ💚💛❤
@tizitamoreda2227
@tizitamoreda2227 Ай бұрын
ሁፍ ስወድሽኮ በጣም ጎበዝ ከማደንቃቸው ጥቂት አርቲስቶች መካከል አንዷ ሀረጊቷ!!!!
@tizitacheru8310
@tizitacheru8310 19 күн бұрын
Yeni konjo.....sewedat❤❤❤
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc 25 күн бұрын
ሐረገ ወይን እጅግ ምርጥ የዘመናችን ተዋናይት ! እድሜ ይስጥልን !
@takelederesa
@takelederesa Ай бұрын
ለብዙ ስዎች ተምሳሌት ነሽ ሀረገውይንንም እሼኔም እንወዳችዋለን እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤ ሁላቹንም ስልሴ ከክፉ መከራ ይጠብቃቹ ❤
@HewanDagne-sg2wo
@HewanDagne-sg2wo Ай бұрын
Selasen atakachewm harg pente nat
@afradantube1866
@afradantube1866 Ай бұрын
Haregewnsefa an actress who has exceeded all expectations with her contributions. She has done an outstanding job and is a source of great pride for Ethiopia
@tesfateka1623
@tesfateka1623 Ай бұрын
ምርጧ! ልዩነሽኮ! የምትደምቂው ከዚህ በኋላ ነው ገና አቦ ድምቅ በይልኝ! በብዙው ጣፍጭ!!! እሼ አንተ ደሞ የውስጤ ሰው ነህ ደስ ትላለህ በሕይዎቴ ሳደርገው እንድኖር የምጓጓው ውድ ነገር ነው ያለህ ብዙ ሁን!!!
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 Ай бұрын
Wow so amazing person ever both. God bless both.
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ Ай бұрын
ድምፅሽን በጣም ነው የምወደው ጋዜጠኛ ነበር መሆን የነበረብሽ
@suzimulat6611
@suzimulat6611 Ай бұрын
ሀረግዬ እህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በጣም በጣም እወድሻለሁ ከፀደንያ ጋር ሬዲዮ ላይ ስሰሪ 1ም ቀን አምልጦኝ አያውቅም ነበር አሁንም በልቤ አለ ታትሞ🥰🥰🥰
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ Ай бұрын
ማነው እንደኔ የሼን ተከታታዮቺ ቁጭ ብሎ የሚያምጥ እሼ ምርጥ ሰው እረጂም እና እድሜ ጤና ይስልልን❤
@DagimawitKelab
@DagimawitKelab Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤🎉🎉
@yosephkidane7063
@yosephkidane7063 27 күн бұрын
የሰፈሬ ልጅ በመሆንሽ ኮራሁብሽ የቃላት አጠቃቀምሽ በእውነት ይገርማል እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 Ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ ሐረገወይን አሰፋ ምርጥ ተዋናይ ቤተሰብ ሁነናል በራስሽ ቻናል ነይ እንጠብቃለን አገራችን በሚድያ ጉደኞች እየጠፋች ነው እናንተ በሚድያው ኑና ታደጓት
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 Ай бұрын
ስላም ያገሬ ልጆች ከውሽት አለም ይጠብቃቹ ከመክዳት ከመከዳት ይጠብቃቹ ክፉ ውን ሁሉ ያርቅላቹ የማታ እንጀራ ይስጣቹ አሚን❤❤❤❤🙏
@Dodi-q4o
@Dodi-q4o Ай бұрын
Amin🤲
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Ай бұрын
አሜን ፫ በእውነት ደምሩኝ እህቶቸ
@Solli780
@Solli780 28 күн бұрын
አሜንንን አሜን 😢😢
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 28 күн бұрын
@@Solli780 ደምሪኝ እህቴ
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
አረግዬ በጣም ነው የምወድሽ የማደቅሽ እድል ገጥሞኝ ካድየም ሁለትዬ የመድረክ ትያትርሽን አይቻለሁ በጣም ከማደቀው ከአለማየሁ ታደሰገ ጋአ የሰራችሁትን ባቢሎን በሳሎን አቤት ድምፅ እዴት ደስ እደምትይ❤❤❤❤እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
@astertadesse9906
@astertadesse9906 Ай бұрын
True legend, keep it up❤❤❤
@abione-1414
@abione-1414 28 күн бұрын
ሀረግ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሴት ተዋናዮች ምናልባት 1ኛ ትሆናለች በጣም ጎበዝ ናት ከነ ድምፃ።
@hannaalemayehu8439
@hannaalemayehu8439 Ай бұрын
እሼ በመጀመሪያ አንተ ተባረክ ሲቀጥል ሀረግዬ ተባረክ እንዴት ደስ የሚል ስብእና እንዳለሽ ውብ ነሽ ትረካዎችሽን በአንቺ ዮቲዮብ ቻናል ብታቀርቢልን ደስ ይላል እሼ አግዛት አንተ ለሁሉም ሰው ብርታት ነህ
@KetselaTekle
@KetselaTekle Ай бұрын
On the power On El Shaddai Elohim Adonai Achad Shema Israel El Roi On the power On St Gabriel On the power On St Michael On the power On St John On the power On St Paul On the power On St Peter On the power On St zeqwes On the power On St betrelmyos On the power On St Andrew On the power On St Marcos On the power On St Mery all the bad reqes menfes and ufo will be in the middle in volcano forever. Amen
@zebiderweldie
@zebiderweldie 27 күн бұрын
ሀረግዬ ❤ ስወድሽ😊
@ayehutiruneh
@ayehutiruneh 24 күн бұрын
❤😊
@meronaklilu4539
@meronaklilu4539 Ай бұрын
ሀረግዬ የኔ ደርባባ❤ የ ልጅነት ማስታወሻዬ የቀን ቅኝትን እንዴት እወደው እንደነበር ከነ ማጀቢያ ሙዚቃው አሁንም አስታውሰዋለሁ! ከሁሉ በላይ ደሞ ጌታን ማወቅሽ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ❤
@ElsaMelaku-k7z
@ElsaMelaku-k7z Ай бұрын
Oh my God I love her ❤❤❤❤ Thank you Eshe
@Yegeta
@Yegeta 28 күн бұрын
Our beloved sister you are blessed!!
@fetihiyashukrala2350
@fetihiyashukrala2350 Ай бұрын
Haregye ❤❤❤❤
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 Ай бұрын
ሀረግዬ እባክሽ ጌታን በሰጠሽ ጥበብ አገልግይበት ።ሽልማትሽን ከላይ ከሰማይ ተገኛለሽ ።
@betelhemdemeke2064
@betelhemdemeke2064 22 күн бұрын
Kezi Belay?
@YeabGebre-w9i
@YeabGebre-w9i Ай бұрын
እሽ ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 Ай бұрын
ደምሪኝ ውድ
@tigestfrew1632
@tigestfrew1632 29 күн бұрын
You brought a great guest. She is very charming and lovely with beautiful demeanor and had wonderful voice. She is very good story teller. Thank you for interviewing her.
@saramisgana7775
@saramisgana7775 Ай бұрын
የእግዚአብሔር ባርያ በመሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሀረገወይንዬ ለስጋሽ ሳይሆን አሁንም ለነፍስሽ አስቀድሚ
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c Ай бұрын
እሸ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሄር ይባርክ ዝቅ ብለህ እንደተቀበልካት ከፌ በል❤❤❤❤❤
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 987 М.