ሰበር ዜና - ግብፅ እና ሶማሊያ ፈረሙ ፀደቀ | የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምላሽ ሰጠ

  Рет қаралды 52,510

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 135
@samri1215
@samri1215 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@senedibrahimaliibrahim8794
@senedibrahimaliibrahim8794 2 ай бұрын
Peace to our country Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MariamBeza
@MariamBeza 2 ай бұрын
100 ግዜ ቢፈራረሙ ምንም አያመጡም ግበፅ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ያልፈነቀለችው ድንጋይ የለም ግን አይሳካላትም💚💛❤ሀገሬ ታሸንፋለች
@jimihune9650
@jimihune9650 2 ай бұрын
አገሬ ታሸንፋለች. ? ማንን. ? ፋኖን መቼ አሸነፈች. ? አይዞህ ገለቴ.
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 2 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kassakader-lz4pq
@kassakader-lz4pq 2 ай бұрын
ምንመግስት አላትናነው ሶማሌ የኤትዮጵያ ወታደር ከሶማሌ ቢወጣ አንድ ቀን አያድርም መግስቱ ቱርክም ግብፅም ምንም አያመጡም እስቲ ጀግና ከሆኑ ሱማሌ ወታደሮቻቸውን ይላኩ
@genetayalew4367
@genetayalew4367 2 ай бұрын
በኢትዬጵያ አየር መንገድ ላይ የተከፈተው ስም የማጥፋት ዘመቻ ኢትዬጵያን ልማት የመግታት ዘመቻ ነውና ሁላችንም ልናወግዘው ይገባል ለአለም ባለውለታ የሆነው ድንቅና ምጡቅ የአየር መንገዳችን ክብር ይገባዋል
@abebebeso6430
@abebebeso6430 2 ай бұрын
እሺ
@privatecell3665
@privatecell3665 2 ай бұрын
Yess​@@genetayalew4367
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 ай бұрын
​@@genetayalew4367ባንዳ የባንዳልጂ አየረ መንገዱ የሰራዉነዉ ያገኘዉ
@dweldai04
@dweldai04 2 ай бұрын
Ye Ethiopia wetader Men akm alew eski ngeregni ke fano weym weyani maahenef yakatew wetader new beafachu enji akem zero new
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ!!!
@bereketaddisu3987
@bereketaddisu3987 2 ай бұрын
እስካሁን ያልገባኝ ነገር ለምንድነው መከላከያ ይሄንን ውለታ ቢስ የሱማሊያ መንግስት የሚጠብቀው !?
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 2 ай бұрын
@@bereketaddisu3987 እኮ ይሄ በልቶ ካጅ
@alemayehuyaregal481
@alemayehuyaregal481 2 ай бұрын
ጥቅም ይባላል ። ከኢህአዴግ ዘመን ጀምሮ የዩክሬን የእርዳታ ስንዴ እና የሰላም አስከባሪ አንድ ላይ ነው የሚሄዱት ። አንደኛ ወታደሮቹ እስከ ጡረታቸው በዶላር ይሆናል ፣ የኛ መንግስት ተብዮዎቹም፣ ያንን የመጣ ስንዴ መልሰው ለዩኤን ወታደሮች እንደ ምግብ ያቀርቡታል ! ሶስተኛ መንግስት በጀት አለው።
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 2 ай бұрын
አረ ኢትዮጵያን እያሰብን የኢትዮጵያ ጦር እዛ ሆና ከአልሸባብ ጋር ስለሚዋጋ መሰለኝ የኢትዮጵያ መንግስት ከun ድጋፍ የሚያገኘው😂
@alemayehuyaregal481
@alemayehuyaregal481 2 ай бұрын
@@Hopeofsammy የአልሸባብ ዋና ደጋፊ የኛ መንግስት ነው፣ የአንተ የተቀየረ ብር ሶማሊላንድ ገንዘብ እንደሆናቸው አልተነገረህም? የሚሉን በሰማሽ ገበያም ባልወጣሽ አሉ!..
@jimihune9650
@jimihune9650 2 ай бұрын
አልገባህም ማሙሽ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ለጌታህ ዶላር ይሰጠዋል ጋላው ጌታህ ደግሞ ያንተን ቤት እያፈረሰ ለሱ በ10 ቢሊየን ዶላር ቤቱን ይሰራል
@makbalzurga
@makbalzurga 2 ай бұрын
አሸናፊነን አሁንም እናሸንፋለን ፈጣሪ አድ ያርገን ፍቅር ይሰጠን
@mustefaabdlkadr2482
@mustefaabdlkadr2482 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ግብፅ ለፍልስጤን ያልሆነች ለሱማልያ ትሆናለች ብየ አላምንም
@deneketadesse2490
@deneketadesse2490 2 ай бұрын
እስራኤልንና አሜርካን ስለምትፈራ ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 2 ай бұрын
👍👌​@@deneketadesse2490
@mnur21
@mnur21 2 ай бұрын
ግብፅ ከፍልስጤም ምን ታገኛለች? ከኢትዮጵያ የምታገኘው ደሟም ስጋዋም የሆነው ውሃ አባይን ነው ዛሬ ሱማሌ ኤርትራ ጅቡቲ የአረብ ሊግ አባል የሆኑት ለምንድነው ኤርትራ አረብ አይደሉም ሱማሌና ጅቡቲ አፋርና ሱማሌ ናቸው ግን ለምን የአረብ ሊግ ተደረጉ ለምን እነኢዶኖዢያ ማሊዢያ ፓኪስታን የአረብ ሊግ አይሆኑም የአረብ ሊግ ማለት ግብፅ ናት
@esaid9829
@esaid9829 2 ай бұрын
Well said
@somaliland-post6839
@somaliland-post6839 2 ай бұрын
በመረህ ደረጃ ትክክል ብትሆንም ፈለስጤና የአለም አቅፍ እውቅና ያለው መንግስት አይደለችም ሃመስ ደግሞ ነፃ አውጪ ድረጂት እንጂ እውቅና የለው መንግስት አይደለም :: ሶማሊያ ነፃ ሃገር ሲትሆን የአለም አቅፍ እውቅና የለው መንግስት ነው የሚያሰተዳድራት :: ሶማሊያ ከግብፅ የምትፈልገው መሣሪያ እና ስልጠና ነው እሱን ከገኘች በቂዋ ነው::
@SarahSarah-iz5tz
@SarahSarah-iz5tz 2 ай бұрын
ሰላም ላገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም በሙሉ ግብጽ አርፋክ አልተቀመጠች ከኢትዮጵያ ጋራ እንነካለሁ ካለች አባታቸው አባታቸው እንደ ፍረወይ በኤርትራ ባህል ይሰምጣሉ ምክንያቱም ኢትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር ናት እነሱም ደሞ ጠንቅቆ ያቁናል ኢትዮጵያ ሃገረ እግዚአብሔር መሆኗን ግብጽን አርፈሽ ተቀመጪ በሏት እንግሊዝኛ መጽሐፍ የምትችሉ ወገኖቼ ኢትዮጵያዊያን ዘረኝነት ይደምራት ትቅደም 🙏🙏🙏
@misikirgeremew8106
@misikirgeremew8106 2 ай бұрын
ግብፅም ሆነ ሶማሊያ በሴራቸው አብረው ይጠፋሉ እኛ ኢትዮጵያውያን አንድ እንሁን
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 2 ай бұрын
إثيوبيا تستحق ميناء ميناء ان شاء الله تعالى 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💙💙💙💙💙💜💜
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 2 ай бұрын
You writ in Arabic that's good for you. Do you think a lots of Ethiopian understand the Arabic writing?
@AwolMohamedAwolWollommm
@AwolMohamedAwolWollommm 2 ай бұрын
@agnewyelma9048 yes Thank you My friend 🧡
@Yfdbkg
@Yfdbkg 2 ай бұрын
ግብፅ ደሞ ከዚን ቀፊት ከሱዳን ጋር ያላደረገቺው ስምምነት አለ እዴ ሶማሊያም የሱዳንን እጣፈታ ትጋታለች ግብፃትን ያመነ ገደል አፋፍ ላይ እንደቆመ ድጋይ ነው የተደገፈው አፈር ሲሸራተት ወደ ገደሉ መደባለሉ አይቀርም ሶማሊያም ግብፅም ስለሚፈሩን ይፈሩናል ብለው ነው የሚያስፈራሩት የማን ልጆች እደሆንን ደመ መራራ መሆናችንን ጠንቅቀው ያውቃሉ ዱቄታሞች 🇸🇴🇪🇬👎
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 2 ай бұрын
ተልባብጫጫ በአንድ ሙቀጫነው ዝበሉ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 2 ай бұрын
አላህንፍሪ የሱማሌ ህዝቦቺለኔነለአቺወንዲምአማቾቸነን
@foursisters3582
@foursisters3582 2 ай бұрын
ውሬ አለብሸ ሱማሊያውች ውሻ ቀፍፊ ናችው ​@@DahabAhmad-es2jx
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 ай бұрын
ትክክል 100%
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 2 ай бұрын
@@foursisters3582 ቀፋፊ ም ውሻምአይደሉመ ሰወቺየአደምልጆቺናቸው ስነስረአት
@EllaAlete
@EllaAlete 2 ай бұрын
Am the 1st to see and comment abelo
@solomongobana5107
@solomongobana5107 2 ай бұрын
ግብፅ አፈር እንድትበላ ከተፈለገ 2ኛ ግድብ መጀመር ነው ከዚያ የግብፅ ጉዳይ ያበቃል።!!!
@kalebkassahun
@kalebkassahun 2 ай бұрын
❤❤❤🫡🫡🫡👍
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 2 ай бұрын
በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ 😂
@kalebkassahun
@kalebkassahun 2 ай бұрын
@@Hopeofsammy yebanda lij🤧🤧🤮🤮🤮
@גטופנטה-ג5כ
@גטופנטה-ג5כ 2 ай бұрын
አንተ እና እኔ ዛሬውን መጀመር አለብን አዲሱን ግድብ
@eliaskebede4598
@eliaskebede4598 2 ай бұрын
ዜናዎችህ ጥሩ ነው ግን የተንዛዛ ነው አጠር አጠር አድርጋቸው
@yiftertaweke3080
@yiftertaweke3080 2 ай бұрын
አይ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ሞቶ የሚያልቅ ወታደር አለሽና ለሱማሌ ለዉለታ ቢስ ሀገር ገብሪ
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 2 ай бұрын
ሰላም አቤላ
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 2 ай бұрын
ሱማሊያ ከአሜሪካ ጋር የጦር ስምምነት ብትፈርምም እኛ የጀግኖች ልጆች የልጅልጆች ነን ፣አበሻ አትንኩ ተብሎ ካልሰሙ ልክ እንደ ሱዳን ድራሻቸው ይጠፋል
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 ай бұрын
አዎ
@Welwel87
@Welwel87 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@ፍቅርያሸንፋልHነኝ
@ፍቅርያሸንፋልHነኝ 2 ай бұрын
አይ ሶማሊያ 😁😁😁የኢትዮጲያ መከላከያ ሳይሄድ የኢትዮጲያ አንዱ ክልል ልዩ ሀይል ይበቃ
@teshomeshene908
@teshomeshene908 2 ай бұрын
Hopefully this an excellent time to fully execute the agreement between Somali land and Ethiopia now.
@rodasasefa4048
@rodasasefa4048 2 ай бұрын
በ computer ስለ ጊወርጊስ እያየሁ ሳላስበዉ ስልኬን ስነካካ ደግሞ እዚህ አንተጋ አስገባኝ😂😂😂። ኧረ እየተሳሰብን ወገን😮
@mohammedawol2741
@mohammedawol2741 2 ай бұрын
ዎገን ጉድህን ሰማ ኢትዩጰያዊ ሁሉ ጠላት እየመከረ ነው ጭቅጨቁን ትተን በአንድነት እንመልሰ
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 2 ай бұрын
ግብፅ ቅንጣት ነገር አታመጣም።ጦርነት ከፈለገች ልኳን እናሳያታለን።እንዲያውም የአባይን ውሃ በመቀነስ እናስለቅሳታለን÷ እንቀጣታለን።
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 2 ай бұрын
😂😂😂 ግብፅ ምንያህል ሀያል ሀገር እንደሆነች Google አድርግ
@fetiyamohammed4083
@fetiyamohammed4083 2 ай бұрын
አልሲሲ ወይም ግብጾች ወንድ ከሆኑ ህጻን፣ሴት፣አዛውንት ሳይለይ እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ ያለው የፍልስጤም ወገኖቻቸውን ደም እዚያው ጎረቤታቸው ላይ አይታደጉም። ፈሳሞች
@Hopeofsammy
@Hopeofsammy 2 ай бұрын
ከሀይማኖት ወጥተሽ በ political አስቢው ምን ይጠቀማሉ ከእስራኤል ጋር ስለታዋጉ ከመፈራረስ ውጭ ግን ኢትዮጵያን ካፈረሱ አባይ ያተርፋሉ
@samri1215
@samri1215 2 ай бұрын
እኔም አጋጥሞኝ ነበር በሚቀጥለው ቀን ሶስት ሰዎች ተሳፍረናል ካሳ ተከፍሎን ነው የሸኘነው 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@nanibelete8583
@nanibelete8583 2 ай бұрын
wayeney hagare a a endet new yamatehew❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 2 ай бұрын
ለሶማሌ ላንድ እውቅና መስጠት ተገቢ መሆኑን አሁን ገና አመንኩ።
@somaliland-post6839
@somaliland-post6839 2 ай бұрын
😂😂😂😂 ማነው የሚሰጣት ?
@andnet2094
@andnet2094 2 ай бұрын
ምስኪኑን ገበሬ በጎሳ ምንነቱ ብቻ የሚጨፈጭፍ: ጎጆዉን: ሰብሉንና ከብቱን ሁሉ የሚያቃጥል ኀጢዐተኛና ወንጀለኛ "መንግሥት"ና "ወታደር" ያለዉ ኢትዮጵያ ወይ ሶማሊያ ዉስጥ?
@girmawordefa8963
@girmawordefa8963 2 ай бұрын
የአንተስ የበረራ ጉዳይ ለምን በዚህኛው አልተዘገበም ከምንስ ደረሰ
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 2 ай бұрын
ሞት ለእስራኤል ድል ለተገፉ ሀገራትና እየሞቱ ላሉ ህፃናትና ሴቶች
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 ай бұрын
ድል ለእስራኤል ሰላም ለፍልስጤም።
@גטופנטה-ג5כ
@גטופנטה-ג5כ 2 ай бұрын
ዜናው ስለ ኢትዮጵያ ሁኖ ሳለ ስለ እስራኤል እና ፍልስጤም ምን ታወራለሀ
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 2 ай бұрын
@@asnakeshewaseyasib2284 ለክፉዎች ውርደትና ውድቀት እንጅ ድል የለም
@NejaSani
@NejaSani 2 ай бұрын
አረ ምንድነው እየሆነ ያለው ኤየር ላይናችን እየተንበጫበጨ ነው ወላሂ እኛም ረቡእ እለት ማታ 3:45 ላይ ወደ ዱባይ የነበረንን ጉዞ አውሮፕላኑ ሞልቶዋል ብሎ አሳልፎብን በመቶ ዶላር ተፋቶናል ግን ብዙ ስቃይ ነው የደረሰብን።
@aminak717
@aminak717 2 ай бұрын
❤❤❤
@mesfintekeste3026
@mesfintekeste3026 2 ай бұрын
Somalia Egypt Turkey Queter saudia &All the Arab league military and politically united against Brutal regime to stop occupation in Somaliland sea access. So Abiy regime on the BRINK OF COLLAPSE
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ የሶማልያንና የፉርዖንን ስምምነት የምትፈራ ሳትሆን የበለጠዉን የምትጠነክርበት ጉዳይ ነዉ ፡፡ፋርዖንና ፈረሰኞቹ አብረዉ ወደ ገዳል፡፡፡
@GizachewAberaGizachewAbera
@GizachewAberaGizachewAbera 2 ай бұрын
የሱማሊያ መንግስት ኢትዮጵያን የምየየዉ እንዳ ጠላት ነው ሱማሊያን የምጠብቀው ግን የኢትዮጵያ ወተዳር ነው በጣም ነው ግርም የምላኝ
@seyawadem
@seyawadem 2 ай бұрын
እዚህ ቤት የማስታወቂያ ይበዛል
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 2 ай бұрын
ይዉን😂😂😂😂
@BiniyamDersewu
@BiniyamDersewu 2 ай бұрын
ኢትዮጵያውያን አንድ እስከሆን ድርስ ምንም አያመጡም
@abdalmamadAbdi
@abdalmamadAbdi 2 ай бұрын
Ayine ayito lib yfardal wyin Somalia
@Shooddeeilluu-tn6qv
@Shooddeeilluu-tn6qv 2 ай бұрын
@bedrujemal1068
@bedrujemal1068 2 ай бұрын
Wishat ayamiribihim
@HailuEshetu-s8d
@HailuEshetu-s8d 2 ай бұрын
ሡማሊያን መውረር ነው ምንም አታመጣም ወታደሮቻችን ብዙ መሠዋትነት ከፍለዋል
@somaliland-post6839
@somaliland-post6839 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ በቶሎ በርበራ ላይ ኔቪውን መሰማራት አለባት።
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 2 ай бұрын
ሶማልያን ከምንወቅስ ሾጤዉ አብይን ዘወር ብለን ብናየዉ😂
@SamiiTube-ou6gf
@SamiiTube-ou6gf 2 ай бұрын
አአ እንዴት ነው ያማረበት ❤
@habelsolomon1085
@habelsolomon1085 2 ай бұрын
Ethiopia airlines yeleboch mechawacha mehonu geles naw yemin medabeke naw wushatam hulu
@ramadanhaid56
@ramadanhaid56 2 ай бұрын
ተጠባባቂ ብትሆን እንኳን ቦርዲግ ፐስ ማን ሰጣት እዴት አይሮፐላን ውስጥ ልትገባ ቻለች ማይመስል ነገር ነው
@tesfatesfa2757
@tesfatesfa2757 2 ай бұрын
የቷ ሶማሌ ሶማሌ 3 ናቸው ብዬ
@getachewtekle2045
@getachewtekle2045 2 ай бұрын
You are not afraid agreement between somalia and Egypt .They had been taking soldiers traing between Sudan and Egypt. But they do not do anything, so we build Hedase Dam
@esaid9829
@esaid9829 2 ай бұрын
How is that same cooperation going with Sudan? Now Somalia 😁😁😁
@hanihasen
@hanihasen 2 ай бұрын
አየር መንገዱ አንድ ለእናቱ የሆነው ምርጥ ድርጅት ካድሬ ገባበት❤❤❤❤
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 ай бұрын
Abiye kaltewoged Ethiopia selam yelem. Abiye creat more enemy.
@nardos8487
@nardos8487 2 ай бұрын
Kkkkkkkkkkk Abichu jegna oromummaa💪💪💪💪💪
@metaferiaj.a
@metaferiaj.a 2 ай бұрын
ዐባይ ኒክውለር መሆኑን አሁን መርሣት የለብንም
@zulfamubarek448
@zulfamubarek448 2 ай бұрын
Ayre menegedu kewchim kewseteme mekega bezetobetal
@hawaedris4833
@hawaedris4833 2 ай бұрын
እኔ ምለው ቱርክም ሆነች ግብጥ ።ምንም አያመጡም ወንድ ከሆኑ ለምን ድንበር ላይ አይመጡም ሱማሊ መቸ መንግስት ።አላት
@elenifeleke
@elenifeleke 2 ай бұрын
Atababshi tiru ayidelem ebetish tedebikesh fletewu kuretewu lemanim ayitekimim.
@dweldai04
@dweldai04 2 ай бұрын
Fano. Satashenf mendnew yemtfoker gura bcha
@belayshebo3149
@belayshebo3149 2 ай бұрын
Texababak kahonache sijamirm atigabame nebera ba Ethiopia la balasilixaan bichcha masixaat yelitechalawe eg/her bichcha nawe
@binishiguteagizew7460
@binishiguteagizew7460 2 ай бұрын
Betam dedab new Larry madowo melat esu lemetawok Hon bilo woyim ye Ethiopian ayer mengad lemetelashat yaderagut new,demom lijitua eko Somali nech ye Ethiopia passport ejua lay ale ket ametach?
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ
@ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ 2 ай бұрын
ግብፅን ተዋት ወሬብቻ ፈሪ ናት
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 2 ай бұрын
አብይ ተንቀዥቅዦ የተበታተኑት ሶማሌዋች አንድ እንዲሆኑ እያረጋቸው ነው ፣ በርታ አብይ 😮😊
@ZaroMasama
@ZaroMasama 2 ай бұрын
ሰይጣን ነህ።
@MohammedAli-xl3ms
@MohammedAli-xl3ms 2 ай бұрын
ፍኖ ከሶማሌና ከግብፅ ጎን ነው❤❤❤❤
@addislakew3393
@addislakew3393 2 ай бұрын
አንቴ ፈሰም ከሀድ ለፖለቲካ ብለክ ሀገር ትክደላክ
@EyerusalemTaddese
@EyerusalemTaddese 2 ай бұрын
ከኤርትራም ጎን ነዉጂ ባንዳ የባዳ ልጆች ከጣላንም ጎን ነበር አባቶቻችሁ ልጅ ኦንዳባቱ ይባል የለምዴ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
@ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 2 ай бұрын
ባንዳ
@zaytunaadam595
@zaytunaadam595 2 ай бұрын
ካህዲ አንተማ እናትክንም ትክጃለክ ለብር ብለክ
@babellemma4746
@babellemma4746 2 ай бұрын
የትኛው ፋኖ?😂😂😂😂
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 ай бұрын
አንተ ሰው አቤል ተብየው በሱማሌ ጉዳይ ስታራግብ እሰማሃለው አንተና ሌሎች የአማራ ሚዲያዋች ከክልል መንግስት ጋር እውቅና ከሌላት የክልል ግዛት ጋር መፈራረም ይቻላል ወይ እስቲ መልስልኝ ሱዳን ከትግራይ ብትስማማ ወይም አፋር ከጁቡቲ ቢፈራረም እሺ እንደምንችል ግልፅ ነው የአፍሪካ መቀመጫን ጽ /ቤትን ይዘን ቻርተሩን ስንጥስ ምን ይመስልሃል ለምን ታራግባላችሁ ስህተት የሆነ መረጃን እነ ኢትዮፎረምን ርእዮትን ስማ እውነቱን እንዴት እንፈሚያቀርቡ
@Samsontube1
@Samsontube1 2 ай бұрын
ደምሩኝ ቤተሰብ🙏🙏🙏
@HailuEshetu-s8d
@HailuEshetu-s8d 2 ай бұрын
ሡማሊያን መውረር ነው ምንም አታመጣም ወታደሮቻችን ብዙ መሠዋትነት ከፍለዋል
@TedrosBrhane-mc4xl
@TedrosBrhane-mc4xl 2 ай бұрын
Ante shntam kelal aderkew ende yesefer seg asmeslkew eko mn yesefer serg yeljoch chwata asmeselkew kemewrer hasab meche new yemtwetu oromo tew sltan agengen blachu ደም attkelu
@HailuEshetu-s8d
@HailuEshetu-s8d 2 ай бұрын
@@TedrosBrhane-mc4xl በመፎከር ጊዜህን አጨርስ እና ደግሞ የገማ አፍህን ባገኘኸው አጋጣሚ አትክፈት
@TedrosBrhane-mc4xl
@TedrosBrhane-mc4xl 2 ай бұрын
@@HailuEshetu-s8d ante denez yene wreru allm endat yesew hager blkat chklat sefa argeh asb lemewrer bleh mewerer endale ewek
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 14 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 17 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 4,4 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 105 МЛН
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024 F
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 45 М.
شوک قیمت نفت
14:39
masafbox
Рет қаралды 21 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 1 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 14 МЛН