ሰበር ሰበር - መንግስት ወሰነ ዶላር ዩሮ ፓውንድ | ለግድቡ በተሰበሰበ ገንዘብ የተሰማው ጉድ

  Рет қаралды 72,334

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 94
@Lenafekr
@Lenafekr 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክህ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም አርግልን
@HusseinHussein-e3u
@HusseinHussein-e3u 2 ай бұрын
Amen 🙌🙌🙌🙌
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ай бұрын
ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፥ ወዮልሽ! [መክ 10:16]
@SarahSarah-iz5tz
@SarahSarah-iz5tz 2 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ላገራችን ሰላም ለአለም በሙሉ I love you my country Ethiopia ❤❤❤
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 2 ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን🙏🙏🙏🙏ደግ ደጉን የምንሰማበት መልካም የሰራ ሳምንት ይሁንልን🤲🤲🤲🤲
@HusseinHussein-e3u
@HusseinHussein-e3u 2 ай бұрын
Amen 🙌🙌🙌🙌🙌
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 2 ай бұрын
ሠላም ኢትዮጵያ ሕዝቦች ይሁን ❤❤❤
@yonastube19
@yonastube19 2 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያውያን ❤❤❤❤
@deresnlachu1999
@deresnlachu1999 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ለመረጃውወንድማችን በርታ
@SaraAlyami-kp
@SaraAlyami-kp 2 ай бұрын
ስላም ለ አግራች 💞💞💞💞💞💞
@You-are-the-People
@You-are-the-People 2 ай бұрын
በኑሮ ውድነት እንዲሰቃይ የተፈረደበት ህዝብ
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 2 ай бұрын
በጣም ይደብራል ምንም ለውጥ አይኖርም ሌላ የኑሮ ውድነት እንጂ
@zd820
@zd820 2 ай бұрын
ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 2 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ
@MubarekHussien-ut5pv
@MubarekHussien-ut5pv 2 ай бұрын
👍ምልካም ዝይና Good News This is the sign of our prosperity black market by by 🤣🤣🤣🤣🤣🤭
@alemayehuyaregal481
@alemayehuyaregal481 2 ай бұрын
It is called "devaluation " ዋጋ ቅናሽ ማለት ነው አንት ደደብ፣ በላዩ ላይ 10.5 ዶላር ካለው እዳ ላይ ጨምረህ የትኛው ብልፅግና ነው የታየህ? ልበስውርነት በዚህ ደረጃ ለጤናህም አስጊ ነው።
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 ай бұрын
የምታሳየን እንደ ዱባይ የተዋበ መንገድ ውስጡ ሲገለጥ ኢትዮጵያኖች በየለቱ በጦርነት የሚረግፉ በሰላም ወጥቶ መግባት ስጋት የሆነባት በድህነት በኑሮ ውድነት የሚኮራመትባት አገር ሆናለች አገራሽችን
@AizezaHaleba
@AizezaHaleba 2 ай бұрын
ምንዛሬ መጫመር ጡሩ አይዴላም ህዝቤ አትዳሳቱ ኑሮ በጣም ይወዳዳል ዉይ ያኛ መካራ መቼ ያልቃል
@girmaamen
@girmaamen 2 ай бұрын
በ BRICS አባላቶች በቅርቡ በሚጀመረው እንቅስቃሴ ምክንያት ዶላር እንደጨው መሟሟቷ ስለማይቀር የመንግስት እንቅስቃሴን ስማርት የቼዝ አካሄድ ብየዋለሁ 💯❤❤
@berhanhailu7544
@berhanhailu7544 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ge_tube
@ge_tube 2 ай бұрын
Maybe 😮
@girmaamen
@girmaamen 2 ай бұрын
@@ge_tube መጀመሪያው ላይ ትንሽ እንጎዳለን ግን ይስተካከል 83% የግብርና ተዳዳሪዎች ማዳበሪያ በተመጣጣኝ ዋጋ ስለሚያገኙ ጥሩ ነው❤🙏
@berhanhailu7544
@berhanhailu7544 2 ай бұрын
@@girmaamen yetegawe geberena new emetaweraw mulu bemulu semenun ketekem wece awetewet seleyetegaw geberna endemetawera 😡😡😡
@elkolfew
@elkolfew 2 ай бұрын
You wrong it takes years usa don't allow that or will start war war 3
@saved2501
@saved2501 2 ай бұрын
This dangerous idea.
@Abubeker11
@Abubeker11 2 ай бұрын
ሚገርም ነው አደግን ለካ
@selamtube4094
@selamtube4094 2 ай бұрын
ብር በኪስ መያዝ ሊቀር ነው
@playwithben7816
@playwithben7816 2 ай бұрын
Mn ydrgal
@DeressaFufa
@DeressaFufa 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልሎ ኢትዮጵያ ምታድግ ቀን ደረሰ እናመሰግናለን ራሺያን ድል ለራሺያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhanhailu7544
@berhanhailu7544 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Mestishowtube
@Mestishowtube 2 ай бұрын
Good morning guys 😊
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 2 ай бұрын
ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቸ
@MistraMita-qy9mm
@MistraMita-qy9mm 2 ай бұрын
ሀሎሎሎሎሎ ይመቻቹ
@edenhaile9839
@edenhaile9839 2 ай бұрын
ወይ ህዝቡ ፈረደበት 😞
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 2 ай бұрын
የህዳሰው ግድብ የውሃ ሺታ ሆነ እንዴ ጎበዝ!?
@ልጅእዩሀበሻ
@ልጅእዩሀበሻ 2 ай бұрын
የዘንባባዉን ሊያስከፍለን ነዉ 🤔
@ygbelay2366
@ygbelay2366 2 ай бұрын
አገሪቷ ከላ ወደታች ይሄ ዳቢሎስ እያምዘገዘጋት ነው ይበለው ይሄ ለመብቱ የማይታገል ህዝብ😂😂😂😂
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 2 ай бұрын
ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ በወላይታ ዞን ሁምቦ ወረዳ ለግድቡ ያሰባሰበዉ ቦንድ 6ዓመት አልፎታል።ብንጠይቅ ሊከፍለን አልቻለም።ከአባያ ጉርቾ ቀበሌ ከአርሶ አደሩና ከሌሎች የሰበሰበዉን መክፈል አልቻለም ጠይቁልን?
@berhanendashew3201
@berhanendashew3201 2 ай бұрын
🎉🎉🎉😢😢😢
@aberazegeye-iy8up
@aberazegeye-iy8up 2 ай бұрын
አረ ምነው በከለከሉን ብድሩን😢 የዛሬው ኡራኤል እንደው እምቢ ባሉ
@AbabaaJaldu
@AbabaaJaldu 2 ай бұрын
Salam le Gofa Ezbi 😢😢😢
@FikerBogale
@FikerBogale 2 ай бұрын
ምንም አልገባኝም
@SewmehonTamiru-q5f
@SewmehonTamiru-q5f 2 ай бұрын
ድጎማ ያደርጋል አላችሁ? አመናችሁት? አይይይይ
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 ай бұрын
መንገዱ በጣም ያምራል ሰው ግን የት ሄዶ ነው የማይታየው?
@YidnekachewSeleshi
@YidnekachewSeleshi 2 ай бұрын
hezebu menged adelem chegeru kefelek gonbes beleh gatew
@seblipomi3684
@seblipomi3684 2 ай бұрын
መንገድ ይቆሽሻል ከቤት እንዳትወጡ ተብለው መሰለኝ😂😂😂
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 2 ай бұрын
@@seblipomi3684 😃😃😃
@KhadraAbdelhkim
@KhadraAbdelhkim 2 ай бұрын
ለድሮን መግዣ ሲባል ብርን ማዳከም የድሮን እዳ መጣ
@Arega-ug1uy
@Arega-ug1uy 2 ай бұрын
መጨነቅ ነው ምንም አሂ ለውጥ አያመጣም በመናገር ብቻ የሚመጣ ነገር የለውም😆😆
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 2 ай бұрын
ጥቁር ገበያ ልያቆም ነዉ?አልገባኝም አራ አስረዱኝ
@hamedkader4979
@hamedkader4979 2 ай бұрын
The Economist Ethiopia view በሚለው የዩቱብ ቻናል ገብተህ ተመልከት ትረደዋለህ
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 2 ай бұрын
ካድሬውና ተከፋይ አክቲቪስት ይኖራሉ። መንግስት ሰራተኛ ምን ልሆን ነው??? ....በእንቅርት ለይ ጆሮ ደግፍ ማለት አሁን ነው። መንግስት ሰራተኛ በተለይም መምህሩ መኖር አልቻለም። ከአንድ መምህር ደሞዝ, የአንድ ኩንታል ጤፍ ዋጋ በእጥፍ በበለጠበት ሀገር ነው የምንኖረው። የቤት ክራይ, የቅንጦት ኑሮውን ተውትና መሠረታዊ ወጪ, ማህበራዊ ኑሮ, የመሳሰሉትን ወጪዎች ደምረን አሁን የብር መግዛት አቅም ስዳከም የሚፈጠረው ማህበራዊ ቀውስ ምን ያህል ከባድ ነው ለማምህሩ💔😭😭😭
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ай бұрын
ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፥ ወዮልሽ! [መክ 10:16]
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 2 ай бұрын
💜💜💜👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 2 ай бұрын
That means , $1 usa will be changed by 80 Ethiopian Birr OR more Or less! So this will bring More problems on Ethiopian economy and Ethiopian people life !!! Nothing bring good for our people. As the currency be come cheapest, the buying power of birr will nothing!!!
@Capemuri
@Capemuri 2 ай бұрын
በኬሻ ብር ይዘን ሂደን ልንገበያያ ነው😢
@አቡዱማኛማኛ
@አቡዱማኛማኛ 2 ай бұрын
ኢቶጵያ ኑሮ ሸቃጠቃጥ ምርታ ምርታ ቀንሰል ወይ
@MeskermMoges
@MeskermMoges 2 ай бұрын
የግል ሰራተኞች ማነው የሚደጉማቸው?ማንም ስለነሱ ይሚያወራ የለም
@aberazegeye-iy8up
@aberazegeye-iy8up 2 ай бұрын
ወንድሜ የመንግስት ሰራተኛውንም ቢሆን ድጎማው አያድነውም
@wahamobile6716
@wahamobile6716 2 ай бұрын
😂😂😂እኔ ሽት ቤት አጥቤ የገዛሁ ቦድ ይወሰዱት😂😂 የተረፈ ዉን ለምን አይመልሱልንም😂
@MuhmmadMuhmmad-u8n
@MuhmmadMuhmmad-u8n 2 ай бұрын
ብዙ ብር የለንም😂😂😂
@MehdiJemalesa
@MehdiJemalesa 2 ай бұрын
ዘይት 2000 birr ገባ በለኛ
@አብሳላት
@አብሳላት 2 ай бұрын
ስለምንዛሬ አልገባኝም አስረዱኝኝኝኝ 🙏
@hamedkader4979
@hamedkader4979 2 ай бұрын
The Economist Ethiopia view የሚል የዩቱዩብ ቻናል ገብተህ አዳምጥ ስለምንዛሬ በደንብ ይገበሀል እኔም ግራ ገብቶኝ በዚህ ቻናል ነው የተረዳሁት
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 2 ай бұрын
እሲኪ የገባችሁ አሰርዱኝ አልገባኝም የጥቁር ገባየ ሊቀርነውዴ በፈጠራችሁ አሰርዱኝ
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy 2 ай бұрын
መንግስት የለም እንዴ ዝም ብሎ እንዴት ይጠፍል
@AlmazTikue-iu8rf
@AlmazTikue-iu8rf 2 ай бұрын
Civil servants?????????
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 2 ай бұрын
wey zendro min silew amteto kemrew new yemibalew??!! kezih befit sibal yenbrew ewnet hono sal siked yenbrew ahon gilse honual wegbu yegobtew hizeb ahun yelyltal malet new !!!
@sileshsami7999
@sileshsami7999 2 ай бұрын
በጣም ከባድ የኑሮ ውድነትህ ትሸከማለ ደዓ ደህነቱን እረሳ ዘንድ ብር በጆንያ እዞ አረቀ እጤጣ ብለው ነው እኔ አብዩ ዶላሩን የሰቀሉት ክክክክክ ገራም ህዝብና አገር
@YohannesDawit-g8v
@YohannesDawit-g8v 2 ай бұрын
አታስረዝም በጣም ታዛዛለህ እዳይሸለቸን አጠር አጠር አድርግ ስትገልጽ በተቻለህ መጠን
@andishman
@andishman 2 ай бұрын
1USD =250ETB we are finished 😂😂😂
@Dawit-ku2ty
@Dawit-ku2ty 2 ай бұрын
bye bye ethiopia.....😢😢😢😢😢😢
@BerkitKingdame
@BerkitKingdame 2 ай бұрын
ጥሩ ነው ግን የአሜርካን የምርጫ ቅስቀሳ የተመለከቲ ንግጊሮችን በትኩሱ ብታቀርብ ጥሩ ነው
@CellnetCeldjsksks
@CellnetCeldjsksks 2 ай бұрын
ለዶሮ ለግዣ ነዉ ብድሩ
@TeddyAlazar
@TeddyAlazar 2 ай бұрын
😂እሺምን ብራችን ጠነከረ ወይስ እደ ሱማሌ ሽልግ ሆነ😅
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 2 ай бұрын
Echy Etiopiea edmy lk Erdata lmena tornet mot sdet rehab yhonech Hager Habtam Hager Alemn mekeleb ymtchl Hqger edmy lk gubo lebnet hulu menfesu kufu hone
@BirhaneAssafa-ro6bo
@BirhaneAssafa-ro6bo 2 ай бұрын
😂😂
@hasbeslife1033
@hasbeslife1033 2 ай бұрын
ቻናሌን በመደገፍ ከጎኔ እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለሀ❤
@wariosara1069
@wariosara1069 2 ай бұрын
Kabajjama obboo Elon musk osoo sillaa cubbuu gurguddoo addunyaa kana gubbaatii Kara tolchaa jirtuu yaaddaatte boottee rabbii sii milkessu dandaa waan ajaba dhageette? Big enemy of Donald trump's Islam? Dhugaa moo sobbaa? Yoo dhugaa jettee boodattii naa deebi
@osmantechnology
@osmantechnology 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ethiopa-n6l
@ethiopa-n6l 2 ай бұрын
Comment 👍
@semenmedianetwork__
@semenmedianetwork__ 2 ай бұрын
ሰለማዊ ሰልፍ መዉጣት አለብን
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН
How it feels when u walk through first class
00:52
Adam W
Рет қаралды 20 МЛН
EMS Special ጀነራል ተፈራ ማሞ ይናገራሉ Oct 2024 F
14:57
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 71 М.
ጥቅምት 5/2017 የተለያዩ ዘገባዎች ወሎ
Nuhamen12 ኑሃሚን
Рет қаралды 228
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Iceland Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 327 М.
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 8 МЛН