KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰበር ሰበር - ሀማስ ያልተጠበቀ ዜና ሰማ ኳታር ከዳች ኢራን አደገኛውን ውሳኔ አሳለፈች
15:13
ሰበር ዜና - ያልታሰበው ሆነ እስራኤል አውሮፕላን ላከች የአውሮፓ ህብረት ድንጋጤ
17:13
БАСКЕТБОЛИСТЫ ИГРАЮТ В НАСТОЛЬНЫЙ ТЕННИС #иванабрамов #дедищев #баскетбол #пингпонг #shorts
00:20
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
00:46
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
ሰበር ሰበር - ታይቶ የማይታወቀው የሞሳድ እርምጃ እስራኤል የአየር ጥቃት ጀመረች ኢትዮጵያውያን ከቤሩት
Рет қаралды 109,426
Facebook
Twitter
Жүктеу
0
Жазылу 1,7 МЛН
Abel Birhanu
Күн бұрын
Пікірлер: 232
@HanaKasaye-r5j
Ай бұрын
ትላንትና ዛሬ እና ነገ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው.ምንም አይሆንም !.
@ellumak7086
Ай бұрын
ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🤲
@NigstWelde-q2s
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናት ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ክፉ አይንካት🙏🙏🙏
@Mimimimi-ql1pd
Ай бұрын
Amen Amen amen
@TigistAsefa-op2zk
Ай бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@samiwud2286
Ай бұрын
እስራኤል ሰላም ምትፈልግ ዝም ብላ አትነካም ; ከነኳት ግን እጥፊ አድርገው ይቀበላሎ ሁሉ እግዛብሄር ከእሷ ጋር ይሁን 🙏🏽
@AshuMiraf
Ай бұрын
ዜናውን ስሰማ ሁል ግዜ የሚመጣብኝ ነገር ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ መሆኑን ነው የህ ሁሉ ትርምስ የጌታ አየሱስ ምጣት ምልክቶች ናቸው እና እንንቃ ወደ ጌታ አየሱስ እንመለስ ከዘላለም ሞት ለማምለጥ መዳን በሌላ በማንም የለም
@foryou4761
Ай бұрын
Yeh ye Protestant mefeker new fara
@raheltesfasion
Ай бұрын
Believe no Believe your choice everything is in Bibles king yeshua is on the way the truth and the life no one come to the father except through me ye Nazareth Yesu Christ Amen.
@Woyinu-vl5cd
Ай бұрын
🙏🙏🙏❤️
@TemesgenShanko
Ай бұрын
ዘመኑን አሻግሬን መከራዉን አሳልፈንበአለም ከምመጣ ከመከራ ሰዓት ጠብቀን፡፡ሰላም ለአለም ሁሉ፣፣አሜን፣፣
@TilayBekele
Ай бұрын
ፈጣሪዬ አንተ ሰላሙን አውርድልን በሊባኖስ ያለነውን ስደተኞችን አንተ አስበን በሰቀቀን አለቅን
@BeyenechBelete
Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንዴምንሰማው እና እንደሚባለው ሳይሆን አንተ ጠብቀ ለሀገራችን አብቃን🤲 ቤሩት ያላችሁ አይዞች እግዚአብሔር አለ ፀሎት አድርጉ 🤲
@aserlopwle
Ай бұрын
amen amen fetari yesdet lijochun ayetelem
@HewanHewan-zo2ni
Ай бұрын
ሁሉም በፈጣሪ እጅ ነዉ እሱ ይጠብቀንን
@GhShali
Ай бұрын
Amin yarbi🤲🤲😥
@wubitji3349
Ай бұрын
እግዚኦ ማሀርን ክርስቶስ ሰላም ለዓለም ብቻ ያሳዝናል 😢
@NigstWelde-q2s
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ኢትዮጵያን በፀሎት እናስብ እግዚአብሔር ለመላው ዓለም ሰላም ያውርድልን🙏🙏🙏
@ethiopiaafikari2113
Ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አለምን በ ምህረት አይን እያት እንዴ ኃጢያታቺን ሳይሆን እንዴ ቸርነትህ 🙏💔 🇪🇹❤️
@wardewarde9415
Ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን አቤሎ blessed 🙏🙏🙏🙏
@KaderHasan-s4h
Ай бұрын
ሰላምን እምንሰማበት ቀንያርግልን
@alemsegedmokria5104
Ай бұрын
የመረጃው አባት የሥለላው ንጉሥ እንዴት ነህ ሞሣድ ይኸን ሁሉ አረብ ምታርበደብድ ሥራህ ጥበበኛ አእም ያደነቀው
@lidyaaraya6590
Ай бұрын
የእስራኤል አምላክ እግዛብሄር ሆይ እንደ ቃል ኪዳንህ እስራኤልን ጠብቅ. እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም,
@TrezaAyoub-v6u
Ай бұрын
እራኤልን የነካ የለውም በረካ ይመቻቸው😂ድል ለቃልኪዳን ሀገር እስራኤል!
@EllCe-v4p
Ай бұрын
አረ ፈጣሪ የጠብቀን
@kokikokiy5008
Ай бұрын
አረ በድንጋጤ ልባችንን ቀጥ እያረገችን ነው የትላቱ የሰማ ያልደነገጠ የለም 😭😭😭😭እኔ እስኳሁን ድንጋጤ አለቀቀኝ
@merryeuerusalem8891
Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አሌ
@Mimimimi-ql1pd
Ай бұрын
Ayizosh 😢
@zedyednglij3314
Ай бұрын
እኔማ አለቅን ብዬ ነበር ግን ጀቶች በፍጥነት ሲያስወንጭፉ ይሆናል ከባድ ድምፅ ይሰማል እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አንተ ጠብቀን 🙏
@richardaboujaoude
Ай бұрын
የትናንቱማ ይለያል በጣም ነበር ያስደነገጠን እኔማ በድንጋጤ ስሮጥ ወድቄ ነበር
@Yonatankingvjgfjfhjjvffgvuvcv
Ай бұрын
እስራኤል ልዩ ነች የነካሀት ለት አሳዳ ዶግ አመድ ታደርግሀለች
@kalebdaniel7414
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@MimmimLove-er5nw
Ай бұрын
ኢራን ለራሳ ፈርታ ነው ቤሩት ውስጥ ያለቀውን ህዝብ እራሷ ላይ ቢሆንስ ይች እባብ ቸቸ እያለች አለሁ አለሁ እያለች ንጽሀንእን ህጻናትን አስፈጀች
@የማመልከውአንዱንነውየምለ
Ай бұрын
ድል ለእስራኤል የሚል በግች ይዛው ይጨምራቸው
@SamA-wk2jq
Ай бұрын
ሠላም ኢትዮጵያ ሕዝቦች ❤❤❤❤
@anshasva3647
Ай бұрын
ሂዝበላ ምነዉ አርፎ ቢቀመጥ ህዝቡን ባያስጨርስ
@AlexAbunne-gv9pz
Ай бұрын
Hallelujah
@אבבהאבבאו
Ай бұрын
ኢራን ሁሌ ፎከራ ብቻ ነው 🇮🇱👍🇮🇱👍
@zo122m-im1zy
Ай бұрын
ቤሩት ያላችሁ ነብሳችሁን ይዛችሁ ሀገራችሁ ግብ
@tonyhobeika4835
Ай бұрын
Esriles yalut ?
@comcell3831
Ай бұрын
እንዴት እንግባ😢
@Abe-b4v
Ай бұрын
@@comcell3831የኔ እናትኣይዞሽ እግዝኣብሔር ይጠብቃችሁ😢😢
@Yared-w2y
Ай бұрын
ወገን ለኛም አንደ ሞሳድ አይነት ድርጅት ያስፈልገናል።
@zedyednglij3314
Ай бұрын
እናቋቁም እንዴ😅😂😅😂 ቤይሩት ሆነን ነፍሳችን ከፍ ዝቅ እያለች ነው ፈጁን እያልን የሚገርሙ ናቸው በምን እንዴት ምን እንደሚፈፅሙ ሳይገመት ሰርፕራይዝ ነው የሚያረጉት ሆሆ
@zerthunabay6955
Ай бұрын
@@zedyednglij3314😅😅😅😅 ነብሳችን ከፍ ዝቅ እያለች😂😂 የእሰራኤል ቁጣ አያድርሰ ነው
@Tech360Tips
Ай бұрын
Shalom
@SaraWogi
Ай бұрын
Welcome
@BirtukandiroWagii-s6o
Ай бұрын
Abet Israel tebebeshi😮😮 Fatari hoyi selam la mela alem 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DawitMaki
Ай бұрын
ዊዉ እስራኤል የተወደደች የተመረጠች የምትደነቅ ሀገር እና ህዝብ
@Dhdt-zj1wq
Ай бұрын
🇮🇱❤️💪
@tube-ve7ce
Ай бұрын
የሁዳ በላ ይዉረደባቸዉ
@MuhammedAhmed99
Ай бұрын
በግ
@ASTERyoutube3945
Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አድናን😢😢
@Dhdt-zj1wq
Ай бұрын
Shalom 🇪🇹❤️🇮🇱💪🤝🙏
@All.don2024
Ай бұрын
የፈለስጢንም ሆነ የሊባኖን ጠላት ኢራን ናት ምክንያቱም ኢራን የሀገሯን ዜጎች እንዳይጎዱባት እስራኤልን የምትዋጋው ሂዝቡላን ፧ ፈለስጤንን ፧ የመንን፧ እንደ ባሪያ ተጠቅማ ስለሆነ ነው። የሚገርመው የ እነሱ ጅላንፎነት ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tiru110
Ай бұрын
በትክክል!!
@Dhdt-zj1wq
Ай бұрын
Betkekle
@chd444
Ай бұрын
በትክክል
@jsjejksksk5298
Ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊን ፈርተናል
@ajmanbaldiya3338
Ай бұрын
እገዝቢሔርን ቢቻ አምሊኩት ከዛን አትፊሩ የአገራችን ጦርነት ሰላም ይመጣለ የመጨረሻዉነዉ
@jameilayimer7106
Ай бұрын
አይዟችሁ
@fatumamehamed3270
Ай бұрын
ወደኔ ጩህ እኔም እመልስልሀለሁ ብሏል እግዚአብሔር ወደፈጠረሽ ጌታ ጩሂ ይለስልሻል ፈጥኖ ይደርስልሻል
@tesfanishtakle7872
Ай бұрын
❤@@fatumamehamed3270
@tegeist1858
Ай бұрын
እግዞኦኦኦ😭😭😭
@ZazazazaZaza-e5w
Ай бұрын
ሰለም ለሰዉ ለጅ ሁሉዉ በአለም ለአይ ሰለሙን አምጥአልን
@emoydseta2899
Ай бұрын
🥹እኔ🥺ቤሩት፡ነኝ😭ጌታሆይ🙏አውጣኝ🇪🇹ባክህ🫂🤲😢
@AmlakieGuadie
Ай бұрын
❤
@zeynebaliye
Ай бұрын
እኔም
@AmlakieGuadie
Ай бұрын
@@zeynebaliye እሸ አመሰግን አለሁ
@AmlakieGuadie
Ай бұрын
@@emoydseta2899 ሀ
@fatemahmohamed2233
Ай бұрын
አላህ. ይጠብቃቺሁ. ወገኖቸ
@muluhagazi9032
Ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢
@SltanuSltanu-s1c
Ай бұрын
አቤላ በርታ እውነት የሆነ መረጃ ነው ምታስተላልፈው አድናቂህ ነኝ👍👍👍
@alemumulatie9125
Ай бұрын
አቤል አስራኤል ማድረጓን በምን አወክ ፔጀሩ እስራኤል ነው የተሰራ ያለህ ማነው አጣርተህ አውራ
@ss-jm8se
Ай бұрын
@@alemumulatie9125 አጎትህ በሻሻው ነው ያለው
@Almiab
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂@@ss-jm8se
@KonjotiGetachew
Ай бұрын
ድእርሱልእኔ
@uritakala-kp5uw
Ай бұрын
እሄ ድርጊት ቀላል ድርጊት ነው እንዲሁም ለቅምሻ ነው_ በሚቀጥለው ብዙ ታያላቹህ, 🇮🇱 עם ישראל חי🇮🇱
@wendwesonalazar5225
Ай бұрын
ABela በጣም ነው የማደንቅህ ትችላለህ በህይወቴ ላያቸው ከምፈልጋቸው ታዋቂ ሰዎ አንዱ አንተ ነህ እናም ዛሬ ቄራ ኖክ ሳይህ በጣም ደስ አለኝ
@mariammariam1007
Ай бұрын
አዎ በጣም ብዙ ሰዎች ተጎዳ እኮ አሳዘኑኝ ወታደሮቹ ፍታቸዉ ተቃጥሏል ሰላምን ያዉርድልን ህዝቦላ ዝም ብሎ ጎሮቤቴን እረዳሁ ብሎ ህዝቡንም አስፈጀ 😭😭😭😭😭ያየሁት ነገር ከአይምሮዬ ዉስጥ አልወጣ አለ ከአክስቱ ልጅ ጋር አክስቱ ቤት መቶ ነዉ ሰለባ የሆነዉ አንዱ ልጅ ኡፍፍፍፍፍ
@ttww9470
Ай бұрын
😢😢😢 ምድነው የሆነው?
@lemlemmirach7838
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mariammariam1007
Ай бұрын
@@ttww9470 የአክስቱ ልጅ ስትኩ ዉስጥ ያለዉ ፔጀር የተባለዉ ፈንድቶ አብሮ ቁጭ ብለዉ ነበሩ
@mariammariam1007
Ай бұрын
@@ttww9470 በእጁ ላይ በአለዉ ስልኩ ፔጀር የተባለዉ ባቲር ፈንድቶ አጠገቡ ተቀምጦ ነበር
@mariammariam1007
Ай бұрын
@@lemlemmirach7838 ይህ በጣም ከባድ ነዉ
@mardikiyos
Ай бұрын
second gaze
@JibrilSulti-f7j
Ай бұрын
fetari selamen be alem hulu yamtalen
@MabrukaDauud
Ай бұрын
አላህ ይድረስላቹሁ
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
Ай бұрын
ከእስራኤል ጋር መጣላት ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ነው እግዚአብሔር ለአብርአም ለይስሐቅ ለያህቆብ የገባላቸው ተስፋ ቃል አለ እንዱሁም ለእስራኤል የገባላቸው ተስፋ ቃል ስላለ አሁንም እግዚአብሔር ከእስራኤል ጋር ነው እስራኤል በእግዚአብሔር የተመርጡ ናቸው! ዝቦላ እዝብ ማስጨሪስ ብቻ ነው
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
Ай бұрын
እውነት ለምን አይባልም እግዚአብሔር ያቆብን ወደደ ኤሳውን ለምን ጠላ ተብሎ አይጠየቅም በቃ እግዚአብሔር ትክክል ነው
@አላህከሪምሀስብንአላህ
Ай бұрын
ለያቆብና ለይሳቅ ብቻ ነው ለምን ለእየሱስስ??? ግብረሶደሟ ሀገር እስራኢል እግዚአብሄርም ይደግፋታል
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
Ай бұрын
@@አላህከሪምሀስብንአላህ እስራኤል እንደ እግዚአብሔር ቃል ስላልኖሩ ነውኮ በዓልም በአህዛብ መካከል የበተናችው የነበረው ግን ለአብርአም ለይስሐቅ ለያህቆብ የገባላቸውን ተስፋ ቃል እግዚአብሔር አይበላም እንደ ተስፋ ቃሉ እስራኤልን ወደ ሰጣቸው ምድራቸው መልሶአቸዋል መሬቱ የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ነው ለእስራኤል የሰጠው ::
@አላህከሪምሀስብንአላህ
Ай бұрын
@@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v እስራኢላውያን አሁን እንደ እግዛአብሬር ቃል ነው እየኖሩ ያሉት ብለሽ ታምኛለሽ???
@TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
Ай бұрын
@@አላህከሪምሀስብንአላህ እንደ እግዚአብሔር ቃል እየኖሩ አይደለም, የአብርአም ዘሮች ናቸው እግዚአብሔር ለአብርአም የገባለትን ተስፋ ቃል ያከብራል
@תלחעכדאט12העכגדש
Ай бұрын
እድገት ማለት እንዲህ ነው
@2010dawit
Ай бұрын
እስራኤል በርቼ በርቼ 💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 ዘለኣለማዊ ድል ለእስራኤል 🙏
@ttww9470
Ай бұрын
ሰይጣን ሠራዊቲ
@foryou4761
Ай бұрын
Del le Palestine 🇵🇸 Palestine 🇵🇸 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤❤❤❤❤❤❤
@صالحالمطرفي-ق2و
Ай бұрын
Del lesraal ysraal tebake aytegham 💪💪💪💪💪
@Dhdt-zj1wq
Ай бұрын
🇪🇹❤️🇮🇱🤝💪🙏
@Dhdt-zj1wq
Ай бұрын
@@foryou4761😂😂😂😂😂😂😂 Alku Eko delu lemanew ? Hey Shalom ❤️🇮🇱🙏🤝💪
@mistrefeleke2759
Ай бұрын
Viva እስራኤል………
@NigatuDeginat
Ай бұрын
ሀበሻ በለውበት ፈጠረ ይጠብቅ
@AbdulrehmanShikur
Ай бұрын
ታይዋን ተጠያቂ ናት ከጀርባው አሜሪካን አለች
@erhiopis9565
Ай бұрын
😂😂😂endet awek?dedeb
@አላህከሪምሀስብንአላህ
Ай бұрын
@@erhiopis9565 መሳሪያውን ያመረተችው ታይዋን ስለሆነች ደሞስ ለምን መሳደብ ፈለክ ሳትሳደብ መልስ መስጠት እየቻልክ
@صالحالمطرفي-ق2و
Ай бұрын
Mosad newuko
@አላህከሪምሀስብንአላህ
Ай бұрын
@@صالحالمطرفي-ق2و ሞሳድ ሊኖርበት ይችላል ተባለ እንጂ የመሳሪያው አምራች ሀገር ታይዋን ናት
@Dhdt-zj1wq
Ай бұрын
😂
@abrhamtesfay
Ай бұрын
ምን አለበት ይህ መሳሪያ አብቹ ቢይዘው ኖረ ድራሹ ይጠፋልን ነበር።
@FelekeZeleke-ez1qu
Ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@lidiamarcharbel9123
Ай бұрын
Fas 😡
@abrhamtesfay
Ай бұрын
@@lidiamarcharbel9123 tenadedsh ende liduyy??
@Muna-u9l
Ай бұрын
አተይዘህ ባቃጠለህ ኖሮ😂😂
@jshejsvs478
Ай бұрын
የማንን ድራሸ
@TegestGerma-yr9ly
Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@RegassTadele
Ай бұрын
Berchi esrael arebi kitikitun girefiw yane new arifo yemikemetew waw
@ababachtessemahiko7108
Ай бұрын
❤
@AbebechEthio
Ай бұрын
አቤሎ. ዱባይ ነህ እንዴ. መንገዱን እያየው ነኝ. አከባብያችን ላይ ነው መንገዱ
@ermeyasabebe5752
Ай бұрын
Isreal lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu
@sisayberhe-ln3gr
Ай бұрын
walkie talkie ሳይሆን pagers የሚባል device ነው በ80 እና 90 ውስጥ በስፋት ያገለግል ነበር cellphone ሳይመጣ በፊት
@user-xh6vq1vu6i
Ай бұрын
የሜጨረሻ ዘሜን ነው
@sefaneth3410
Ай бұрын
Del le qalkidan hagar ESRA'EL
@אבבהאבבאו
Ай бұрын
ገና አለም ብዙ ታያላችሁ እስራኤል ለጠላት እሬት ናት ለወዳጅ ማር ናት አትንኳት 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
@MunaEbrahim1318
Ай бұрын
ማር😂😂😂😂 ለዛ ነው የጌታሽን ደም ያፈሰሰችው
@LidiyaLidiya-mq8vw
Ай бұрын
@@MunaEbrahim1318😅😅😅
@ababachtessemahiko7108
Ай бұрын
Shal
@yerusalembeirut3648
Ай бұрын
አቤል ብምሥሉላ የሚታየዉ ዱባይ ነዉ እመታወራዉ ስለቤሩት ነዉ የዱባይን ከተማ አታሳይ ያስቀጣሀል እኔ እራሱ ተናድጂለሁ
@MessiSebani
Ай бұрын
እይ ጭካኔ😢
@SamsungAzerofives-w1x
Ай бұрын
ለካ የማይለመድ የለም ፍዳታውንም ግርግሩንም ለመድነው ይሁን እስቲ
@DegefeAyelew7Moiso
Ай бұрын
አቤል እሄ ቀጠሮ የምትለው ስልችት አለኝ
@meronayele2822
Ай бұрын
❤
@JenberMersem.
Ай бұрын
Hir
@mardikiyos
Ай бұрын
how it works please can you explain it
@chd444
Ай бұрын
ይቺ እስራኤል እምትባል ሀገር ግን ምን ጉድ ናት😳😢
@mohammedhassen7246
Ай бұрын
ጀግናው እብራሂም ራይሲ መሞት እስራኤልን እድሜ ሰጣት በህይወት ኑሮ ቢሆን ኖሮ እስካሁን እስራኤል የድንጋይ ክምር ትሆን ነበር ቢዘገይም እስራኤል መጥፋቷ አይቀርም ሞት ለመላው አይሁዳዊያ ይሁን
@fayisalbekelech563
Ай бұрын
Amen
@AshooPosta
Ай бұрын
Merejah tru nwu ketlbet
@MikeAsmare3308
Ай бұрын
ፉከራና ቀረርቶ ዛቻ ብቻ መስማት ነው ዘንድሮ የሰለቸኝ መቼ ነው ያበጠው ፈንድቶ እሄን አቃጣሪ ክፉ የአለም ህዝብ የምንገላገለው ?
@emebetzewde7492
Ай бұрын
አይንች የትኛው ፕላኔት ላይ ነው የምትኖሪው ቅል እራስ
@Almiab
Ай бұрын
@emebetzewdeqo eski ngeryate7492
@rossross6520
Ай бұрын
እራሷ አምርታ ሸጣላቸው ይሆናል እኮ😢😢
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
Ай бұрын
አቤሎ ሰላምነህጋዜጠኛዉ ዲሮበጁታ ሳላዳምጥህ ወይንቅንቅነበር አሁንምጀመረኚ
@Gabo662
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@birukanmelesa2288
Ай бұрын
እስራኤል ❤❤❤❤❤
@አደምኡመር-ጸ4ፐ
Ай бұрын
የዓለም ሚዲያ ሆሆ ብሎ አንድ ቀን ዝግርር ማለቷ አይቀርም ይህ ደግሞ አያጠራጠርም
@emoydseta2899
Ай бұрын
😢አቤቱ😢ጌታሆይ🥹🥺🙏🇪🇹🫂😭😭😭😭😭🙏🙏🤲🤲
@እዮብከሸዋነኝ
Ай бұрын
የማይነካ የነኩትን 😅😅😂😂 ፋራ በላቸው
@rorororo7967
Ай бұрын
ኤረ ጅዳር ነው የሚያፈነዱት መቼ ነው ደግሞ የተለያዩ ቦታዎች በጄት የመቱት ኤረ አታዋሹ።
@SobhSobh-tj2kj
Ай бұрын
አረ ባክሽ ትናትና አየር ድብደባ ስታካይድ ነው ያመሸችው እኛ አካባቢ
@rorororo7967
Ай бұрын
@@SobhSobh-tj2kj የት አከባቢ ነሽ ለብቻሽ በጀት የደበደቡት🤔🤔
@SobhSobh-tj2kj
Ай бұрын
@@rorororo7967 😂😂ወይአንቺ እዚ ጁንቡ ማለቴ ደንበር ማታ ነው ስትመታ ያመሸችው
@HiwotGezu-b8p
Ай бұрын
Seleyou yegzyabehrene seme yemetra yedenale
@fortunafortuna3627
Ай бұрын
የአየር ድብደባውን አልሠማንም
@milabelabayu583
Ай бұрын
የትላንቱ ድምፁ በጣም ያስፈራ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጂ
@zedyednglij3314
Ай бұрын
አየር ድብደባ ሳይሆን ጀት በፈጣን ሲያበሩ ሲነሳ መሰለኝ ከፍተኛ ድምጽ አለው ፍንዳታማ በሆን እንናጥ ነበር እንደ እርጎ ኦ
@Tewodros52
Ай бұрын
በዚሕ መደነቃችሁ ይገርማል:: በያንዳደችሁ በጃችሁ ፈንጂ አለ ቲቪህ ስልክህ ጂፒኤስ ስትሪንግ ሲፎር 0.0000006 oz አለው በስለክህ የባትሪ ኮድ መነቅነቅ ብቻ ነው:: ያለሕበትን በገዛ የምትፈቅደው ከተስማማሕ የምትፈልገው ሰው ሊያውቅህ ይችላል:: እንኳን ፕሮግራም አርገው ለጠላት የሚሸጡት::
@eshetie2ambaw283
Ай бұрын
የሀማሱ መሪ ሀሳን ናስራላ አልክ? የቤት ስራ ፈፅመህ አቅርብ ወዳጄ
@Atenaseya
Ай бұрын
አይ ሞሳድ ጭራሸ የሞት መልአክ በክሳቸው አሸከማቸው 😂 አረቦች የሞሳድ አሻንጉልት 😅
@zerthunabay6955
Ай бұрын
😅😅😅
@HaileMeseret-m3r
Ай бұрын
Nasarh don't play with Israel
@ElduErsumo
Ай бұрын
Wey Israel 🇮🇱 gudishi ayalkim 😂be turkey film yayewutin betegbari asayechi 😂 egizabiher Ethiopia 🇪🇹 yirdaati
@ermeyasabebe5752
Ай бұрын
Ke isreal gar metalat malet ke esat gar metalat malet new
@michaelwoldemariam2899
Ай бұрын
Already we know why you repeat it
@hanamaryam4599
Ай бұрын
እግዚአብሔር በሊባኖስ ያለነውን ኢትዮጵያዊያን አንተ ጠብቀን በፀሎት አስቡን
@روزامحمد-ح7م
Ай бұрын
Nasarh.ala.wel.gaz.guira.bata.sewe.yasatarasa.tedabiko
@YosiefBeraki-x4k
Ай бұрын
Why do you repeat the same staff ten times again & again?
@ahmedaddagedali3109
Ай бұрын
የሀመስ መሪ አይደለም የሂዠቦለህ እንጅ
@JvisgOgigr
Ай бұрын
ለምን.....ቆንፅላዉን....አትጠይቄም.....አቤል.....ኢትዬጲያዊያንን.....አላርፍ....ብለዋል....በሀይማኖት...side....ይዘዉ....አፋቸዉን....እየከፈቱ....ልጆቻችንን...በሌባኖስ...ዜጎች...ጥሩ..እይታ...የላቸዉም....አቤለ...plis,,,,ግለሠቦችን...አትጠይቅ....pis❤❤
@ZaroMasama
Ай бұрын
አይሁዶች አላህ ያጥፋቸው ኢንሻአላህ
@kalebdaniel7414
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@እዮብከሸዋነኝ
Ай бұрын
😅😅😅😅
@chd444
Ай бұрын
አረ እነሱስ አልጠፉም እኛን ሊያጠፉን ነው😢😊
@zerthunabay6955
Ай бұрын
አንችንና መሰሎችሸን ያጥፉ አሜን አንድ ቦንብ አናትሸ ላይ ያውደቅ አጥንትሸ እንደይቀር አደርጎ ይግደልሸ አሜን
@ewnetugiru5102
Ай бұрын
ከእግዚአብሔር በላይ ምን ም የለም!!!!
@Emabet-j4n
Ай бұрын
Iimabete
15:13
ሰበር ሰበር - ሀማስ ያልተጠበቀ ዜና ሰማ ኳታር ከዳች ኢራን አደገኛውን ውሳኔ አሳለፈች
Abel Birhanu
Рет қаралды 24 М.
17:13
ሰበር ዜና - ያልታሰበው ሆነ እስራኤል አውሮፕላን ላከች የአውሮፓ ህብረት ድንጋጤ
Abel Birhanu
Рет қаралды 93 М.
00:20
БАСКЕТБОЛИСТЫ ИГРАЮТ В НАСТОЛЬНЫЙ ТЕННИС #иванабрамов #дедищев #баскетбол #пингпонг #shorts
Иван Абрамов
Рет қаралды 6 МЛН
00:46
1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9 🙈⚽️
Celine Dept
Рет қаралды 75 МЛН
01:00
бабл ти гель для душа // Eva mash
EVA mash
Рет қаралды 8 МЛН
01:00
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 20 МЛН
18:35
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 323 М.
15:52
Ethiopia - በትግራይ አደገኛ እንቅስቃሴ ተጀመረ፣ "ጦሩ አስተማማኝ ነው" ፊልድ ማርሻሉ፣ "ፕሬዚዳንት አልሆንም ብያለሁ" ጄኔራሉ፣ ለመደራደር የተዘጋጁት
Feta Daily News
Рет қаралды 83 М.
15:39
Ethiopia - ወደር የለሹ የሞሳድ ሰላይአረቦቹን ሸጣቸው! | እንዲህም ይሰለላል... ...
Feta Daily
Рет қаралды 38 М.
1:01:35
Alemneh Wasseየኃያሉ ትራምፕ #መምጣትና #ምጣት፤ለአሜሪካና ለቀሪው ዓለም!!
Alemneh Wasse
Рет қаралды 46 М.
34:41
“18 ዓመት ሲሞላሽ እነግርሻለሁ” እናት! “እንቆቅልሼ እንዲፈታ ወደ ህዝብ መጥቻለሁ” ልጅ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 211 М.
11:05
አለምን ጉድ ያስባለ መረጃ ወጣ ፑቲን 2 መሆናቸው ተሰማ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 89 М.
17:59
Ethiopia - “እንደ ጋዛ አደርጋችኋለሁ” ግብፅ፣ አዲሱ የትግራይ ፕሬዝዳንት?፣ የተደጋገመው የጎንደር ውጊያ፣ ድንበሩ ተከፈተ
Feta Daily News
Рет қаралды 164 М.
57:09
ሰው ሁሉ የሚቀናበት የ 15 ዓመት ትዳሬ ሌላ ጉዱ ወጣ!የብቻ ልጄን ደፍሮ ፍቅር ይዟት ነበር!ጭራሽ ሲታሰር እሷ ተረበሸች@shegerinfo Ethiopia
SHEGER INFO
Рет қаралды 216 М.
14:11
WATCH| Russian President Putin Mocks Israel, Declares Palestine Support in Live Speech
Oneindia News
Рет қаралды 499 М.
22:36
አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 160 М.
00:20
БАСКЕТБОЛИСТЫ ИГРАЮТ В НАСТОЛЬНЫЙ ТЕННИС #иванабрамов #дедищев #баскетбол #пингпонг #shorts
Иван Абрамов
Рет қаралды 6 МЛН