አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ

  Рет қаралды 200,464

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 330
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 ай бұрын
አዲስ እንግዳ ነኝ የሰራሀቸውን የተወሰኑትን ስራዎች አይቼ ደስስስ አለኝ ሰው እንደዚህ ጤነኛና አስተማሪ አዝናኝ ነገር በይቱዩብ መስራት እንደሚቻል አንተ ለዚ ጅብ አንጎል ለሆነ ትውልድ ቁዋሚ ምስክርነህ።...አናን ያነበብኩዋት በኛ ዘጠና ዘጠኝ አ.ም ነው ማታ ሁለት ሰአት ጀምሬ ለሊት አስራ አንድ ሰአት ሳይምላ ነው የጨረስኩት ወደራሴ ስመለስ ፊቴ በሙሉ በዕምባ ርሶ ነበር ያው ከዛ ግዜ ጀምሮ አና የኔ ውድ ለኔ ኪቲ ሆናኛለች ሚስቴ መቀሌ ዩኒቨርስቲ ስትሔድ እራሱ የሰጠዋት ስጦታ የሱዋን (የአና ማስታወሻን)ነበር አናን ጉዋደኛሽ አድርጊያት ብዬ ። አሁን በቅርቡ ደሞ ለአንድ ዘመዳችን ስለሱዋ ሳወራላት አላቃትም ስትለኝ ማንበብማ አለብሽ ብዬ የሚስቴን መጽሀፍ አንብበሽ መልሺ ብዬ ሰጠዋት እስካሁን አልመለሰችም ነበር እና ደሞ ዛሬ በገጠመኝ ከእናትዬ ጋ (ከሚስቴ)ጋ መጽሀፉን መቀበል አለብን ብዬ ሳወራ ነበር ካንተ ቪዲዬ ጋ መገጣጠሙ ገረመኝ?? ..የሆኑት ነገሮች ነገሮች እንዳሉ ሆነው አሁንም ሰዎች ከስር መሰረታቸው ጥሩዎች ናቸው።!!! አና ፍራንክሊን😭😭😭
@epic_laughs-u6k
@epic_laughs-u6k 3 ай бұрын
jib
@dagimdereje3762
@dagimdereje3762 3 ай бұрын
ይሄን ኮሜንት ምታነቡ ሁሉ የዛሬው ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 3 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏❤
@azadamabratu9378
@azadamabratu9378 3 ай бұрын
Amen amen amen
@meronzeleke2585
@meronzeleke2585 3 ай бұрын
Amen 🙏🏻 amen 🙏🏻 amen 🙏🏻
@HanaLegesse-mq1pd
@HanaLegesse-mq1pd 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 3 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏❤
@Relaxed12-b1n
@Relaxed12-b1n 3 ай бұрын
ውድ ኢትዮጵያዊን ሰላማችሁ ይብዛ
@Emebetshadey
@Emebetshadey 3 ай бұрын
አቤል አንተ እራስህ የአና ማስታወሻ ነው የሆንክብኝ ምክንያቱም አለምን በሀሳብ እያዞርከኝ እንደ መፅሓፍ እየገለጥኩ ነገ ደግሞ የትኛውን ሀገር ያሳየኝ ይሆን እያልኩን መፅሐፉን ከገፅ ገፅ እንደምጓጓው የአንተንም የአለም ጉብኝት ቀጣዮን አገር ለማየት እጓጓለሁ ተባረክ አብልዬ
@RahelAfework-o7i
@RahelAfework-o7i 13 күн бұрын
እውነትም የእናቱ ልጅ ፣እናት ሀገርም ናትና ፣መድሀኒአለም ከእናቱ ጋር ሞገስና አንደበትህ ይሁን
@HannaMichael-l3y
@HannaMichael-l3y 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘረኝነትን ከአገራችን ያጥፋልን
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 3 ай бұрын
አሜን
@tewabesewnet
@tewabesewnet 3 ай бұрын
እሜን
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 ай бұрын
አሜን
@RahelAfework-o7i
@RahelAfework-o7i 14 күн бұрын
አሜን
@KokiKokeb-c4y
@KokiKokeb-c4y 3 ай бұрын
ሰላም አቤል፣ አለምን እየዞርክ ለኛም እንድናየው የምታደርገው ጥረት በእጅጉ ይገርማል። ፈጣሪ አብዝተሸ ይባርክህ። አንተን ወልዳ ያሳደገች ወይንዬ ባንተ ልትኮራ ይገባታል። ምክንያቱም አቤል የወይኗ ልጅ መሆንህን በኩራት ስለምትገልጽ። ተባረክ።❤❤❤
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 3 ай бұрын
የዚህችን ልጅ ታሪክ አላነበብኩም ከብዙ ቦታ ታሪክን ሰምቼ አልቅሻለሁ ዛሬ ደሞ ልጃችን ቤቷ ድረስ ሄደህ ስለአሳየሀን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏👌
@kenubicha2640
@kenubicha2640 3 ай бұрын
ከዘረኝነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አሜን 🥰👍🙏
@taibaashkan9065
@taibaashkan9065 3 ай бұрын
ከ ሀገራችን ዩቱበሮች አቤል ብርሀኑ ብቻ ነው ሚመቸኝ ያለ ምንም ማጋነን ቁምነገራኛ ነህ ❤
@dreamhd6408
@dreamhd6408 3 ай бұрын
@@taibaashkan9065 ማነው አቤል እሸቱ
@tegenemegersa
@tegenemegersa 3 ай бұрын
አቤል ብርሃኑ .......የወይኗ ልጅ
@abebateka9579
@abebateka9579 3 ай бұрын
eshtuns 😏
@xa6869
@xa6869 3 ай бұрын
ህፃን ከሆንሽ ነዋ እሸቱ ደስ የሚልሽ​@@abebateka9579
@Sarabehailu899
@Sarabehailu899 3 ай бұрын
You are right!!
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 ай бұрын
አናየይ በህይወት ብትተርፍ ምን አይነት ታሪክ ትሰራ ነበር እላለዉ ?የኔ ሙሉ ሴት❤❤
@tsegayehabte1219
@tsegayehabte1219 3 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ እውነተኛ ታሪክ ነው በተለይ መጨረሻኣ ልብ ይሰብራል እናመሰግናለን አቤላ ያላነበባቹ አንብቡ ወይም በዩቱብ ትረካው አዳምጡ
@haimont9075
@haimont9075 3 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል በአንተ ስንቱን አየነው እኔማ አብሬ ነው የምጓዘው እዛሁ እንዳለሁ ነው የሚሰማኝ❤❤❤
@miliyentadesse9793
@miliyentadesse9793 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ...በጣም ነው የምወድህ..."❤❤❤❤ በጣም ጠንካራ ነህ!! ይህን ሂወት እኔም እፈልገዋለሁ
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 3 ай бұрын
የአና ታሪክ ሁሉም ያሳዝናል በእርግጥ ነገር ግን ከውስጤ የማይጠፋው ወደ አዲሱ ማረፊያቸው ወይንም መደበቂያቸው ሲሄዱ ያጋጠማትን ነገር አርብ ሐምሌ 10/7/19/42 የፃፍችውን ገጠመኝ ልብስ ደራርበው የዘነበባቸውን ዝናብ የመኪና አሽከርጋሪዎች ሊፍት እንዳይሰጥዋቸው በልብሳቸውላይ የዳዊት ከኮብ በደማቁ ታትሞ ለአዩሁድ ምልክት ስላዩ ቢያሳዝናቸውም ሊፍት ከመስጠት የተቆጠቡበት ነገር እንደሆነ አናም ተረድታለችና በጣም ልብ ይነካል💔😭💔
@zuriashgirma9927
@zuriashgirma9927 3 ай бұрын
አቤል እናትህ ታድለው እንዲህ አይነት ልጅ መውለድ ከእንቶፉንቱ ወሪ የወጣ ልጅ ተባረክ
@zizitino6797
@zizitino6797 3 ай бұрын
አቤሎ የምትገርም ሰው ነህ የማናውቀውን እንድናውቅ ስላደረከን እናመሰግናለን በሌላው ሃገር ቅርሶች ለጎብኚዎች ከፍት ሆነው ለሃገሪቷ የገንዘብ ምንጭ ይሆናሉ ወደ እኛ ሃገር ስንመጣ ደግሞ ቅርስን እያጠፉ ሃገሪቷን እራቁቷን ያስቀራሉ መቼ ይሆን ትምህርት የሚወስዱት? ዘረኝነትን ከሃገራችን ያጥፋልን
@milu-tube18
@milu-tube18 2 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤላ ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@wubitteklu815
@wubitteklu815 3 ай бұрын
አቤሎ ትለያለህ፣ ትችላለህ ደግሞም ጀግና ነህ። በርታ
@kitessemakit
@kitessemakit 3 ай бұрын
Thanks, Abel Berhanu, it's really an amazing story.
@azebkelemework
@azebkelemework 3 ай бұрын
አቤለዬ እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም አስፈላጊ የሆኑ ትን ነው የምታሳየን እናመሰግንሀለን ተባረክ።
@getebekele8167
@getebekele8167 3 ай бұрын
Abel, thank you for showing us this great girl. You, yourself are so great! You have shown us a lot of countries and places. You are so special! Thank you!!!
@Ler-m1u-u8
@Ler-m1u-u8 3 ай бұрын
አቤል ወንድማችን ስራዎችህ ትውልድን ያንፃሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@SelamEunetu
@SelamEunetu 3 ай бұрын
አቤላ ሰላም ላንተ ይሁን እንዲሁም ለአለም በሙሉ እንዲሁም በየሄድክበት ሁሉ የሉቃስ እመቤት ከነ ልጇ ይጠብቁህ እላለሁ አቤላዬ ሁሌም መስጠትን የሚያዉቅ እግ/ርን ያዉቃል ባይ ነኝ መልካም ጊዜ
@WossenWorku
@WossenWorku 3 ай бұрын
ዋዉ የአና ማስታወሻ አኔ በአሀዱ ራድዮ ትረካ ሰምቸዋለሁ
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu 3 ай бұрын
አቤል ወንድማችን ስራዎችህ ትዉልድን ያንፃሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤😂😂😂😂🫶🫶🫶🥰🥰👌🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🤲
@LeilaShamil
@LeilaShamil 3 ай бұрын
ሰዎች ሁሉ ከመሰረታቸው ጥሩዎች ናቸው!! ሞትን ተደብቆ መኖር እንዴት ይከብዳል እያንዳንዱ ኮሽታ እያስበረገገን ዛሬ ደሞ ኪቲዬ …እሚገርም መፅሀፍ ጀግና ናት በብዙ ነገር ህዮቴን የቀየረ መፅሀፍ ነው!! የኔ ቆንጆ ሞትዋ ያሳዝናል ያስብላል እኮ በጣም በሳል ናት እናመሰግናለን አቶ ፍራንክ ❤️🙏🏻❤️ ብዙ ሰው ያላነበበው ቢያነበው እመኛለሁ እናመሰግናለን አቤላ ❤️🙏🏻❤️
@assiamufti1010
@assiamufti1010 3 ай бұрын
እሷ ጋር የደረሰውን አወግዛለሁ......አሁን በኛ ዘበን በቀጥታ ስርጭት የምናየዉን ጩሀት እና ግድያ ዝም አልልም........የሚያሳዝነው ደግሞ አይሁዳውያን. መሆናቸው...............ጭቆናን ረስተዉ ሲጨቁኑ መገደልን ረስተው ሲገድሉ....ይገርማል
@Belania1
@Belania1 3 ай бұрын
Mengistna hizb yeleyayal
@merryt4630
@merryt4630 3 ай бұрын
ምትገርም ነች ጌታ ነፍሷን በገነት ያኑረው አቤል በርታ
@Kokebahmed
@Kokebahmed 3 ай бұрын
አበልዬ መፅሐፉንም አንብቤዋለሁ ፊልሙንም አይችዋለሁ ባንተ ስለቀረበ ደስ ብሎኛል ከ2 ወር በፊት አናን አቅርብልን ብዬ ነበር በጣም እናመሰግናለን ❤
@Ellaman-m1f
@Ellaman-m1f 3 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን እብል በጣም ሚመቸኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ አስተማሪ
@rozaalain8036
@rozaalain8036 3 ай бұрын
አቤላ ባንተ የተነሳው ስንቱን አወኩ ❤❤አቤሎ ጀግና ዩትዩበር በቃ በራሱ መንገድ የሄደ ከሁሉ ነፃ ❤❤❤❤❤
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 ай бұрын
Abelu! Astaweskegn anbibewalehu betam tiz yilegnal! Asazagn new!!! Tebarek!!!
@teshometamene232
@teshometamene232 3 ай бұрын
በህይወቴ ምገርመኝ አባባላ. ' Inspite of everything, still believe the everyone is good at heart' ያለችዉ ነዉ እና ላያቸዉ ከምመኘዉ ቦታ አንዱ ነዉ አመሰግንሃለዉ ስላሳየህን
@hailuamare3769
@hailuamare3769 2 ай бұрын
ስንት ነገር እንዳውቅና እንድገረም አድርገኸኛልና በጣም ጎበዝ ነህ የአቀራረብ ጣዕምህ ይለይብኛል እኔ የአና ማስታወሻን ያየሁት በራስ ቴአትር ጀማነሽ ሰለሞን አናን ሆና ስትተውን ነው የማውቀውና ትውስታዬን ቀሰቀስክ ዩቱበር ከተባለ ብቸኛው ቱሪስት ያደረገን አቤል ብቻ ነህ ♥♥♥
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 3 ай бұрын
ነፍሷ በሰላም ትረፍ አይሆድ በሳልነታቸው አለምን ያስደመመነው ሻሎም ለኢስራኤላዌያን በሙሉ
@samusami3478
@samusami3478 3 ай бұрын
Tankyou for teaching ♥️ ❤️ ❤❤❤
@saronmulg1253
@saronmulg1253 2 ай бұрын
የሚገርም ሀሳብ ነው ትደንቀኛለች አይገልጸውም ❤
@ZewduTesgaye
@ZewduTesgaye 3 ай бұрын
አቤላ ዛሬስ ይበልጥ ተመቸህኝ ገና ሳላየው ነው ኮሜንት ያደረኩት thank you bro
@TigstErtban
@TigstErtban 3 ай бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ከዛ አሳዛኝ የስቃይ ምት ተርፋ ቤሆን ለአለም የምታበረክተው ብዙ ነገር ይኖር ነበር ተዋናይ ደራሴ ጋዜጠኛ ትሆን ነበር
@nardosalemayehu7406
@nardosalemayehu7406 3 ай бұрын
Thank you so much Abel for showing us those amazing place very creative and talented guy keep up the good things
@MahiSura-fe6pz
@MahiSura-fe6pz 3 ай бұрын
ይሄ ልጅን የእውነት እየወደድኩ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤልዬ እኔ እወድሀለሁ
@AsratTelila
@AsratTelila 3 ай бұрын
አቤልዬ ጌታ ይባርክህ በመስጠት አይጎልም ይሞላል እንጅ
@LEOREALM2
@LEOREALM2 3 ай бұрын
Very nice narration bro keep it up Ur channel is relevant ❤
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 3 ай бұрын
The most hurt touching Story 💔 😢 😪 wow Wow Abel you're so lucky. You went unbelievable place in the world 🌎
@Haregi849
@Haregi849 3 ай бұрын
እኔ የዚች ድንቅ ልጂ መጨረሻ በጣም ልቤን ያሳዘነኝ
@SisayWeldmichahel
@SisayWeldmichahel 3 ай бұрын
አቤል እግዚአብሔር አመስግን የፕሮግራም አባል ለመሆን መታወቂያ ብቻ ነዉ የሚቀረኝ በጣም የምከታተለው። ❤
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 3 ай бұрын
❤❤ abelo gobez bertha 🙏🙏 proud of you bro ❤
@danieleshetuyemiru4279
@danieleshetuyemiru4279 3 ай бұрын
This is the type of life i wanted to have but i couldn't make it. Thank God I see a guy from my country with immense travel experience. Traveling is like reading a book, it fills with you knowledge and broaden ones mind. You are matured enough to convey your travel experience which makes your channel favorite. You have no idea how blessed you are to travel around the world. I wish you safe and long life. Keep on sharing your wonderful experience. GBU.
@bizu-e4g
@bizu-e4g 3 ай бұрын
እናመሠግናለን አቤል እግዚአብሄር ይጠብቅህ በምትሄድበት ሁሉእግዚአብሄር ይቅደምልህ🙏
@AlemShewafera
@AlemShewafera 3 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድም አለምየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@fasilseid115
@fasilseid115 3 ай бұрын
beyesusim ...zim biye eyayew like aladerekum neber dengche lke new tolo yaderekut sewun endih atasdengit abela
@birhanujack-qu5dz
@birhanujack-qu5dz 3 ай бұрын
Abelom edme Tena ysth.kchalk gn ebakh eski kante ga and bota wesedegn......🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KaluMulualem
@KaluMulualem 3 ай бұрын
አቤላ እናመሰግናለን ወደ ሁዋላ መለስከኝ የኔ ምርጡ መፅሀፍ ነው እንባዬን ያፈሰሰ ስቃይ ሰቀቀኗን በህሊናዬ እየሳልኩ ብዙ የሆንኩባት ናት አና ፍራንክ ❤ እሄው ዛሬ በሀገራችን ዘረኝነት ጥንቡን ጥሎብን እንሰቃያለን😢
@KasahunHailu-pd5pq
@KasahunHailu-pd5pq 3 ай бұрын
አቤል የወይኖ ልጅ ለኔ ከይቱበሮች አንደኛ ነህ ለሀገራችን እንዳንተ አይነት ይቱይበሮችን ያብዛልን።
@betrumulugeta4532
@betrumulugeta4532 3 ай бұрын
በጣም የሚፈልገውን ነው ያሰየህ አመሰግናለሁ
@Belania1
@Belania1 3 ай бұрын
Thank you abel keep it up 🙏
@AbeAbe-re5ps
@AbeAbe-re5ps 17 күн бұрын
enamesegenalen abela ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@galaxyepisode
@galaxyepisode 3 ай бұрын
thank you very much👏👏👏
@tewabesewnet
@tewabesewnet 3 ай бұрын
አና 😢 ሰው ግን በመሰሉ በሰው ላይ እንዴት መጨክን ቻለ ? እንስሳት እንኮን እኮ በመሰላችው ላይ እይጨክኑም 😢
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 3 ай бұрын
አቤላ ቤታችን ሆነን ታሪክን ስለምታስተምረን ከልብ እናመሰግንሃለን !!!
@BekaluAmera
@BekaluAmera Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በርታልን
@mathiasgebreegziabher5431
@mathiasgebreegziabher5431 3 ай бұрын
l say only --------------------keep it up my dear brother!!!!!!!!!!! fitsamehn yasamrlh endih wedenh--------
@amanufekir6373
@amanufekir6373 3 ай бұрын
Abeliye enameseginalen social midiyan yemewede anten say ena sesema new Thank you🙏
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 3 ай бұрын
Ye..aena...mastawesha..be..lijneta..neber .yanebebikut😢😢
@AbebeYayehyerad
@AbebeYayehyerad 2 ай бұрын
አበላ ተባሬክ የአና ማስታወሻ ልበወለድ ይመስለኝ ነበር ለልጀ ገዝቸ አንብባዋለች እኔ አን ላነበዉ ነዉ ስለ አይሁዶች የናዝ ጭፍጨፋ የኦሺዊትዝሥ ምስጥር የምል መጽሀፍ አንብበአለሁ አመሠግናለሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥ
@Fikruzabarga
@Fikruzabarga 3 ай бұрын
አው የፈጣሪ ስራ ይገርማል የነሱ እጣ አሁን በፍልስጥየም ይደግሙታል መሰው እነሡም
@MulugetaZergabachew
@MulugetaZergabachew 3 ай бұрын
አንድ እውነት አለህ አሁን ድረስ አብዛኛው አረቦች ለእስራኤል ጥሩ አመለካከት የላቸውም አቅሙ ቢኖራቸው እስራኤልን ማጥፋት ይፈልጋሉ እስራኤል ግን በአና ዘመን ያለችው እስራኤል አይደለችም❤❤
@abebutolawako6457
@abebutolawako6457 3 ай бұрын
ጀርመን ዉስጥ በስምዋ መንገድ አለ ጀርመኖች እንደሚሉት በርሊን ዩኒቨርሲቲ ትማር እንደነበረና ሂትለርን በፀሁፍ ትቃወመዉ ነበር ስለዚህ ከነወንድምዋ ተገደለች እያሉ ያወራሉ
@HanaMekbib-og8rj
@HanaMekbib-og8rj 24 күн бұрын
I love you Ana Frank ❤️ 💓 💖 💕 💗 ♥️ ❤️ 💓
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx 3 ай бұрын
ጌታ ሆይ ስለአና መስራትክን ሳይ ማርያምን በደስታ አበድኩ ምን ያህል እንደምወዳት ከዚ በፊት እዛ እንድትሄድ ጠይቄህ ነበር በጣም በጣም በጣም አመሰግናለሁ በቃ ላብድ ኘው አና ለኔ ትልቅ ቦታ ያላት ሰው ነች even ቅፅል ስሜ ሆናለድ እግዚአብሔር ያክብርክ በጣም አመሰግናለሁ ሁላ ላለቅስ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YeabsrayohannesGebreal
@YeabsrayohannesGebreal 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@SeriouslyMom-e8c
@SeriouslyMom-e8c 3 ай бұрын
One of Best Ethiopian 🇪🇹 KZbinr. ma men
@SuzanFikre
@SuzanFikre 6 күн бұрын
የአና ማስተወሻ ያነበብኩት በግርምት ነው በጣም የሚገርም አስተሳሰብ ያላት ባሌ ብሩ አይምሮ ልጅ ነች
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 2 ай бұрын
አቤሎ እግዛብሔር ይባርክህ በቅርቡ ነው ማየት የጀመርኩ የምትሰራቸውን ቨድዮ የዛሬወወ ደግሞ የአና ታሪክ እጅግ ያሳዝናል ያሰለቅሳልም እናመሰግናለን ለማያውቁ ሰለምታሰውቅ
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 3 ай бұрын
ብትኖር ❤❤❤አገር ትለውጥነበረ❤
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
@qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 3 ай бұрын
Btame enamsgnaln ylweknw Yana tarke slesemwe👌😘
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 2 ай бұрын
ፐ !!!! አቤላ እንዴት የሚስብ አቀራረብ ነው ! ❤❤
@yaredtadele6125
@yaredtadele6125 3 ай бұрын
Tanks for this history abela
@yosephanberber9427
@yosephanberber9427 Ай бұрын
“የሰው ልጅ በተፈጥሮ መጥፎ አይደለም። ሁኔታዎች ናቸው መጥፎ እንዲሆን የሚያስገድደው”
@Fyori-e6b
@Fyori-e6b 3 ай бұрын
ያጣሀው ሳይሆን ያለህን ተመልከት፡የ ትናንት ረስተህ የ ዛሬ ኑር፡ የሚል አባባል ወድጄዋሎው፡ግን አኔ ባለፈው 5 ሙሉ ከማይሆን ሰው ጋር አና በ ምይረባ ነገር ግዜየ አና ግንዘቤ ስለአጠፋሁት ምርሳት አልቻልኩም፡አያደረ ይቆጨኛል፡አንዴት አንደማስተካክለው ጠፍቶኛል።❤
@BitaYeab
@BitaYeab Ай бұрын
Weyyyyyyne anaye belijinete new makat enam metsaf ewed sleneberna endersua aynet sb'enam slenebergn endersua gobez mewen new mfelgew aygermm in this time rasu ana blew miterugn bzu sewech neberuna.......uffff❤
@love-q1i
@love-q1i 2 ай бұрын
አቤሎ ታድለህ እኔም እዳተ ብጓበኝ ደስ ይለኝ ነበር
@weynshte9585
@weynshte9585 3 ай бұрын
አቤሎ ምርጠ ስው እኔ ለመጀመርያ ስስማነው ❤❤❤
@MonetizeHive
@MonetizeHive 3 ай бұрын
congrats 100M views and 1.1M subscribers 🔥🔥🔥
@HappyHappy-s9f
@HappyHappy-s9f 3 ай бұрын
የረዳቻቸው ሴት ሁሌም አስባታለው ፍቅር በዛ ሁኔታ
@tzitab8961
@tzitab8961 3 ай бұрын
በጣም
@MotherofEtsegnetElsabethiwot
@MotherofEtsegnetElsabethiwot 3 ай бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤❤
@asnakuademe4700
@asnakuademe4700 3 ай бұрын
በጣም የምወዳት አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
@ethiodes
@ethiodes 28 күн бұрын
አቤል አንድም ቀን አስተያየት ፅፌልህ አላውቅም ግን እመነኝ ዩቲዩብ ከጀመርክ ጀምሮ ያለማጋነን ፕሮግራምህ አምልጦኝ አያውቅም ምናልባት እግር ጥሎህ ቨርጂኒያ ከተከሰትክ አካባቢውን ሁሉ ያለምንም ወጪ ላስጎበኝህ ቃል እገባለሁ ለማንም ገብቼው የማላውቀው ቃሌ ነው ፈትነኝ በተረፈ እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ ምናልባት አገራችን ሰላም ከሆነች አንድ የጉብኝት ማእከል ከፍተህ እንደምናይህ ተስፋ አደርጋለሁ ከምስጋና ጋር!
@ዜናጤና
@ዜናጤና Ай бұрын
ትረካዉንም መፅሐፉንም አብቤዋለሁ ዛሬ ደሞ ከአንት ጋር አምስተርዳም ገብቻለሁ
@assiamufti1010
@assiamufti1010 3 ай бұрын
በዘመናችን የሚደረግን ጄኖሳይድ ብታወግዝ ይበልጥ እናከብረዋለን........ሲያልፍማማማ በጣም በጣም ይለቀሳል ይፃፋል ይነበባል ወዘተረፈ
@የሚችል
@የሚችል 3 ай бұрын
ዋው ሁሌ ምትደንቀኝ ልጅ ቃሎቹ ከ15 አመት ልጅ አንደበት ሚወጡ አይመስሉም በጣም እማውቃት የቅርብ ሰው ነው ሚመስለኝ
@Eme.Adonay21
@Eme.Adonay21 3 ай бұрын
ከሰው ይልቅ ወረቀት ቻይ ነው🙏🌻
@ephremtsegaye7774
@ephremtsegaye7774 3 ай бұрын
ወረቀት ከ ሰዎች በላይ ትግስተኛ ነው
@mukovheskopza5728
@mukovheskopza5728 3 ай бұрын
አቤላ እግ/ር ያክብርህ አና በህይወቴ በምንም አይነት ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ሆኜ እንኮ ተስፋ እንደልቆርጥ ያደረገች የልጅ ምጡቅ ነች ፈጣር ነብሷን ይመር
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 3 ай бұрын
Degema manebebe lenorebege new malete new yegeremale zeregenete yetefa abooo
@honeybest7860
@honeybest7860 3 ай бұрын
እኔ የ አና ማስታወሻን ሳነብ የሁለተኛ ዓመት ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበርኩ እሷ የአስራ አምስት አመት ልጅ ሆና የፃፈችውን ሳነብ የእኔ እኩያ እየመሰለችኝ ነበር የማነበው በጣም ነበር የማለቅሰው የሆነ ቦታ ሳቆም እራሱ እናደድ ነበር ሲያልቅ በጣም ያሳዝናል ሲበዛ ዛሬም ድረስ መፅሃፏ አለኝ አንዳንዴ እንዲህ ዓይነት ሰው ቢኖሩ ብዬ የማስባት አና የኬቲ የሚስጥር ጓደኛ ዛሬ ቀኑ ሰኞ ነው ማክሰኞ ነው እያለች ነበር ለኬቲ የምታወራላት ፡፡😘
@GeremewTekle
@GeremewTekle 3 ай бұрын
ቃል የማይገልፃት ሕፃን!
@TeddyTeddy-tm3le
@TeddyTeddy-tm3le 3 ай бұрын
Bless,that is good ward
@Takebru
@Takebru 3 ай бұрын
Migarmi tariki now abi Ye majamariya komenti please 🙏like👍
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 3 ай бұрын
Thank you ❤❤❤
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
17:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 287 М.
አስደንጋጩ ልጅ ተወለደ
11:55
Abel Birhanu 3 / World
Рет қаралды 856 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
19:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 129 М.
የማይታመን ድንጋይ የሚበላበት ሀገር ገባሁ Travel to Almaty Abel Birhanu
39:13
የመኝታ ቤት ምስጢሮች ሙሉ መፅሐፍ ትረካ : የመፅሐፍት ዓለም
3:47:54
Yemesthafet Alem-የመፃሕፍት ዓለም
Рет қаралды 51 М.
ደፍሬ ሰሜን ኮሪያ ድንበር ሄድኩ Abel Birhanu Korea Vlog
18:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 472 М.
ብዙ የማትታወቀው የክርስቲያኖች ሀገር ገባሁ
39:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 519 М.
አስፈሪውን ሲኦል ላሊበላ አየሁት | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
28:52
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 120 М.
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН