KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//የቤተሰብ መገናኘት// ተመልሼ እንዳልጠይቅ አስምለውኝ ነው ልጄን የወሰዱት... ወደ DNA ያመራው ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
29:19
ሙስሊሞችን እየፈራሁ ባድግም፤ ዛሬ ላይ የመጀመሪያው ኢማም ሆኛለሁ!! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
56:01
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
ሰበር ሰበር - አሳዛኝ ዜና ተሰማ የተፈፀመው ዘግናኝ ድርጊት ነው ሲምቦን ቀጠፏት
Рет қаралды 29,601
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Abel Birhanu
Күн бұрын
Пікірлер: 99
@nardos8487
42 минут бұрын
የሰቀለ ይሰቀል ፍትህ ለሰቦ😢😢😢😢
@BsjjsHsn-z9t
49 минут бұрын
እግዝኦ ማርነት በህፃናት ላይ የሚሆነው ምንድነው🥺🥺🥺😢😢
@berkeayalewbalcha1435
40 минут бұрын
እንኳን ደና መጣህ አቤሎ ስለምትሠጠን ትክክለኛ መረጃ እናመሠግናለን 🙏🏼🙏🏼♥️♥️♥️♥️
@nigistiberhane9150
30 минут бұрын
እግዚኦ መሐረና ምንዓይነት ዓይነት ጭካኔ ነዉ 😭😭😭😭😭
@SamuelYemane-n9h
2 сағат бұрын
ነፍሱዋን ይማር ተይዘው መስቀል አለባቸው
@AbdulrehmanShikur
3 сағат бұрын
መስቀሉ ለምን አስፈለገ ስንት አይነት ጨካኝ ነው ያለው አረ ያአላህ😢😢😢😢😢
@dagy_tube
4 сағат бұрын
"ፍትሕ ለሲምቦ" በይፋ ተጀምሯል 📌
@TemesgenShanko
3 сағат бұрын
ኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ያለዕድመአቸዉ ለምሞቱና ለምደፈሩ ህፃናት በሙሉ😢
@selamtube4094
4 сағат бұрын
ሰላም ለሀገራችን ❤❤
@berkeayalewbalcha1435
36 минут бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም የህግ መጐደል አለ የምን ፍርድ ነው እንደዚህ የሚያረጉትን እርምጃ ተወስዶባቸው ማስተማሪያ መደረግ አለባቸው ስለ ሄቨን ስንጮህ ምን ፍርድ አልተሠጠም😢😢
@frehabte7107
2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ቤተሰቦቾን እግዚአብሔር ያጽናናቸው
@hayuti7346
10 минут бұрын
የአላህ አረ ምን ይሻላል ሀፃናት መኖር አልቻሉም ምንጉድ ነዉ ዘንድሮ 😢😢😢
@abebakebede1270
2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@TesfaBjj
28 минут бұрын
በህፃን ሄቨን አንጀታችን ሲነድ ደሞ እቺንም ደገሟት እረ ፍትህ የትነህ😭😭😭
@tofiqMusitaf4509
4 сағат бұрын
አቤል እኳን በሠላም መጣህ
@SarahHome-s1i
37 минут бұрын
Ayi Ethiopia fith le Simbo😭
@RahimaFerduose
Сағат бұрын
😢ያረቢ ያሳዝናል
@hekmahekmmma9538
2 сағат бұрын
መገን የኛ አገር😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@DanielTamrat-n4p
3 сағат бұрын
መልካም ቀን ይሁንላችሁ
@caringforcommunity1069
Сағат бұрын
There is no justice in Ethiopia
@amirkadi-to3gc
4 сағат бұрын
አላህ ፊርዱን ይስጠው
@soososoosos2498
3 сағат бұрын
🤲🏼
@AkramAkram-xf5cz
2 сағат бұрын
አሚን😢😢😢
@HenokStote
Сағат бұрын
አረ አሁንስ መኖር አስጠላኝ እስከመቸነው ዝም እምትለን ፈጣሪ አረ ፍረድ
@hanahyluuaselfch485
3 сағат бұрын
እግዚኦ መደኃኔዓለም አባቴ ትግስቱን ሰጠን። ቆይ እሔ ሰፈር የኛ ሰፈር መሰለኝ ሜታ ሰሜን ሼዋ ደራ ወረዳ ነው አይደል ያለው።
@SalimSaloom-z8z
3 сағат бұрын
ጉድ ጉድ ጉድ ነው ዘንድሮ😢😢😢😢😢😢😢
@nunuyamlak4165
4 сағат бұрын
የሳዝናል
@GanatGanat-d6q
2 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ህፃን ሴት ልጆች እማያድግባት ሆነች በጣም ያማል😢😢😢
@Zanashiethio
Сағат бұрын
Ara uuf mendeno zendero wayne 😭😭😭😭😭
@NouraSultan-s2v
2 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
@TGTG-xg2ev
3 сағат бұрын
እንስሳት ህዝብ ሰምቶ ዝም ያለ ሁሉ ከእንሰሳ አይተናነስም ።😥💔
@ZekiyaSebìt-k7y
2 сағат бұрын
እረወይኔ ያአላህ ሰምተንዝም አይተንዝም እረለህፆናት ፍትህ አሁንስ ከፋህዝባችን ወዴትወዴት እየሄደነዉ
@sayameen760
Сағат бұрын
ያኣላህ ምን ጊዜ ነው የደረስነው 💔😭
@kidistmulatu8690
3 сағат бұрын
ኧረ ምን አይነት ጉድ ነው ምን አይነት አረመኔነት ነው? 😢
@gadiseyadasa9907
Сағат бұрын
Abetu amelake hoyi men ayinet zemen leyi deresen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL
43 минут бұрын
JUSTICE FOR OUR LITTLE CHILD AND GIRLS 💔💔💔
@MebratTesfaye-w8d
3 сағат бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሙች ነው ደፉሪዎችን አስሮ ከመቀለብ ወደ አደባባይ የሞት ቅጣት የምትተኪው
@sadaaaliali4479
3 сағат бұрын
ይሄ ሁሉ የህጉ መላላት ወይም ህግ አለመኖሩነው 😢ሀሰቢንአላህ ያርቢ አተ ነስርህን ለሀገራችን ቅርብ አደርግልን 😢
@SeidGerfa-j1l
4 сағат бұрын
❤❤❤❤ማኛዬ
@Tadalu-m3d
2 сағат бұрын
ፍትህ ለሲቦ 🖤🖤💔😭😭😭
@sjjsijejeejei8327
2 сағат бұрын
ያሳዝናል ብቻ የሀገራችን ጉድ ወዴት እንደሚሄድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sileshsami7999
40 минут бұрын
አቤሎ አንቴ ጥቅት አንቴን መሳይ ዩቱቤሮች ቴባሬኩ ሌሎቻቹሁም ዩቱቤሮች ድምፅ ሁኗት አቤል እናመሰግናሌን
@fatimaabdallah1397
3 сағат бұрын
😢😢😢 ፍርድ ፉትህ የሌለበት
@MeskermMoges
Сағат бұрын
የድሬደዋ የወላይታዎ ለምንድነው ያልተጮኸው??😢😢😢
@asratgutema3066
Сағат бұрын
ዘረኝነት የሚያመጣው ጣጣአ አለመረጋጋትን ያመጣል
@tekaeshetu7351
27 минут бұрын
የምን ፍትህ አካባቢ ያለ ሰዉ እርገጠኛ ከሆኑ አንቀዉ መቀጣጫ ማድርግ
@abdulqehartassew9824
3 сағат бұрын
ህጋችን ለምንድነው እማይሻሻለው? ያላግባብ የገደለ መገደል እያለበት እስር ምናምን ይለናል, ወንጀለኛን እሚያባብል ህግ ይዘን ይሄ ሊደንቀን አይገባም! ህጋችን መሻሻል አለበት እዚህ ላይ ካልተሰራ ይህ ችግር የሁሉንም ቤት እንደሚያንኳኳበት ቀን እሩቅ አይሆንም
@mintetadesse79
Сағат бұрын
በዝች ህፃን ላይ የደረስው ግፍ በአማራ ክልል ቢሆን ኖሮ ???ዛሬ የባለስልጣኑ የካድሬው ጫጫታ ኡኡታ አለም ይወቅልን ነበር የሚባለው
@korichafantaye1135
3 сағат бұрын
JUSTICE JUSTICE JUSTICE FOR LITTLE GIRL.
@zewudutesfay2309
Сағат бұрын
በዘመን ፍጻሜ የምንሰማው ሁሉ የሚሰቀጥጥ ነው
@SaraSara-dc7kt
3 сағат бұрын
ተለመደ😢
@Yalem-k6l
3 сағат бұрын
ወየሁ ቀየሁ የት ይሆን መሄጃዉ
@BerekaTemam
2 сағат бұрын
ሀገራችን በሙስሊም እስከልተማራች ወንጀለኞች ተደለድሎ የሚኖሩበት ሀገር እንደሆነች ትቀጥለለች ይህ የህፀን ልጀቸው ሞት ብቻ አይደለም ቤተሰቧንም ዘማዶቿንም ጎሮቤቱንም ጭምር የገደለው አራ እንደውም የእትዮጵያን ህዝብ ጭምር ነው የገደለው የገደለ ይገደል እሄን የሰማሁ ቀን ጀምሮ ከፊት ለፊቴ ስቀዮቿ ይተየኘል እበኳቹ ማራጀ ሰብስበቹ ማራጀ ስተገኙ ግደሉት ማንግስተችን ምንም ሊያራግ አይችልም ህገ መንግስተችን በሰከራሞች የተፀፈ ነው። 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@WarekenashiDabela
2 сағат бұрын
Batam yasazenale ula edatacho geni feti macha edaone egezabari yewakau 😭😭😭etanatu batam yasazenalu feride kafatari yeun eji lala meni yebalali rip😭😭
@dagy_tube
4 сағат бұрын
ኧረ መንግሥት ይሄ የሕፃናትን መደፈር እና መገደል መላ በለን...እንደ "ፍትሕ ለሔቨን" አይነት ንቅናቄ አሁንም መቀጠል አለበት።
@fffdyh5303
3 сағат бұрын
መንግስት አለ? የስልጣን ቁራጭ ነው እርሱ ከመጣ በሃላ ነው እገራችን መላ ቅጡ የጠፋው ስንት ጉድ እንይ ፈጣሪሪ የስራህን ይስጥህ ያመጣብን መንግስት መአት በራስህ ይድረስ
@SarahSarah-iz5tz
2 сағат бұрын
ህይወት ግን ምን የስልጣን ጥመኛ እንደሆነ ከዚህ መማር እንችላለን ካለፈው ግጭት ካለፈው ያልተማረ ምንም አይማርም እነዚህ የስልጣን ጥመኞች የትግራይ ህፃናትና አዛውንት የማያዝኑ ደነዞች ለስልጣን ብቻ እንደዚህ የሚገበገቡ እግዚአብሔር ይጨርሳችሁ ባለስልጣኖች የስልጣን ጥናቶች ሰላም የማትፈልጉ እግዚአብሔር ጥረጋችሁ የስልጣን ጥመኞችን የሚጨርስ በሽታ ቢመጣ አንደኛ የትግራይን ባለስልጣኖች ነው ሚጨርሰው ግብጋቦች እግዚአብሔር ይፍረድባቸው
@bekitube2937
3 сағат бұрын
ስንቴ አዝነን ስንቴ ተቆጣን ወይ ሀገሬ😢😢😢
@bilqalenoora3318
3 сағат бұрын
❤❤❤❤
@guledkemal5566
4 сағат бұрын
🎉1st
@GeteMihert
2 сағат бұрын
አቤልዬ መልካም ነገር እኮ መስማት ናፈቀን😢😢😢😢
@B2D3
46 минут бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@teshomealemayehumelisie95
3 сағат бұрын
አረ ይህን አይነት አሰቃቂ ድርግቶችን መች ይሆን አስተማሪ የሆነ ፍርድ ተሰቶ የምንሰማው?
@laveleable
2 сағат бұрын
ህፀን :የ :ሚደፈር :ሰው :ሁሉ: በ : ቤተሰብ እና :በጉረቢት: ተደብድቦ ጉልበቱን ሰባብሮ :እሰር :ቢት : ማስገባት: የ ምትሉ ☝🏻
@emrannebiyu1611
2 сағат бұрын
ይሄ ነው የህጉ መላላት ባለፈው በፌቨን የማያዳግም እርምጃ ቢወሰድ ዛሬ ይቺን ልጃችንን ባላጣን አሁንም በፍጥነት ታስሰው እነሱ እንዳደረጓት ቂጣቸውን ቦሽቶ በስቅላት መቅጣት።
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
2 сағат бұрын
እንስሳት ክስው በተሻለበት ሀገር እር በስመአብ ምን የተርገመ ትውልድ መጣብን
@LulaDanu
3 сағат бұрын
የምን ፍትህ እርግጠኛ የወንጀሉን ሰሪ ካገኛቹ እራሳቹ ቤተሰቦቾ ተበቀሉት የዚህ አገር ፍርድ ከ እስር አይዘልም አንጠልጥላቹ ግደሉት
@Laly-ce2if
3 сағат бұрын
Ryt
@nuale23
2 сағат бұрын
አምስት አመት ተፈረደበት 😢
@MmmTyty
51 минут бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
@elsagetahun1733
2 сағат бұрын
ይህ እኮ በአገራችን ላይ ጠንካራ ህግ አለመኖሩን ያሳያል ምክንያቱም እየደፈሩ ህፃናትን የሚያቃዩትን በአጠቃላይ የፆታ ጥቃት የሚያደርሱትን በአደባባይ ቢቀጡ ኑሮ ማንም ደፍሮ ይህን አፀያፊ ድርጊት አይፈፅሙም ነበር
@MeseretHailu-gs2ym
Сағат бұрын
ልጆቻችሁን ቅርብ ሰው ጠብቁ የሚያውቃችሁ ሰው ወንጀል ከፈፀመ እንዳይጋለጥ ይገላል
@zenahailu7117
56 минут бұрын
ኦሮምያ ክልል የተረገመ ይሁን አረመኔ ህዝብ
@B2D3
41 минут бұрын
የነ ፌቨን ክልልስ?
@mestemengistu3767
Сағат бұрын
😢😭😭
@HannaDegenei
Сағат бұрын
Medhaniyalem yskelachew egi balegeawoch defro yesekelat echin andfrea LG seklachu asayun belu entebkalen mnew sewu abede
@Nagesaterasa
2 сағат бұрын
😭😭😭💔💔
@MeskeremAmare-r3p
3 сағат бұрын
😢😢😢😢
@sisisisa3469
3 сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@YYy-v7n
3 сағат бұрын
😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MaireMaire-iq6wh
3 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@edenyohannes3575
27 минут бұрын
Ewuneten new Ahun yefetari Kuta new. Ye sew lij bezih lik mechekenu. Fetari tekotiton new. Edet chekagni honenal. 😭😭😭😭😭 Tamnew yemizegeninew lije min largi kufu zemen tefeterachuh😭yamal demoko. Beze yemitasemun. Neger new. Kesa esir bet askemitachuh lemitikelibut.
@biniaminMohammed
Сағат бұрын
በህጣንሄቨንደፋሪእርምጃውቀላልስለነበርዛሬምተደገመ
@JosefBelay
2 сағат бұрын
Yibelen yemnreba hzb nen ,bekumachin motenal ,beyekenu zegnagn zena
@Jamela-ob5iq
3 сағат бұрын
😢ይህ መተተኝ መንግሥት ፉተህዊ ቅጠት አይሰጠም ስጀመረ ከ ጠኤት ህግ ፉትህ አይገኝም ከ ትክክለኝ ፈጠረ የረቀ ህዙብ ወንድ ልጅን የምየመልክ ስእልነ ጠኤት ኲተት ቅረቆቡ ከገበየ ገዙቶ የምየመልክ መሀይም ዙሙተኝ መተተኝ ደብተረ አሸበረ ወንጀለኝ ህዙብ ፉትህዊ ህግ አይሰጥም
@AbitAhabayo
3 сағат бұрын
Ende ene endi ayinatu zena biqarib yishalali lamin bali ka Amara endi sigadali sichafachafi manim ድምፅ አልሆናም silazi wogategn yadarighali ye gili hasbi nw
@አላሁመእንሱርና
2 сағат бұрын
የድሀን ቤት እያፈራረሱ ለሀብታም መሸጥ ማከራየት በደል ነው ሀብታም እንጂ ደሀ ቤት አያስፈልገውም እንደማለት ይመስለኛል
@AAaa-f3z1e
Сағат бұрын
😢😢😢😢😢😮😮😮😮😢😢😅😅😅😅
@getulegesse3577
26 минут бұрын
You are to late
@EluBintHassen
3 сағат бұрын
ፍትህ ከሌለበት ሀገር ምን ይጠበቃል የፈለገው ተነስቶ ይደፍራል 😏😏
@TigisitWodajo
3 сағат бұрын
ሁሉም ነገር እየሆነ ያለው በእቅድና በተጠና ሁኔታ ነው የህፃኗ መደፈርን ጨምሮ የፓርቲዎች እርስ በእርስ መጋጨት የመንግስት ሴራ ነው ማለትም መንግስት በተዘዋዋሪ ሀገር መሪ ሳይሆን የአውሬው አጀንዳ አስፈፃሚ ነው ምንም የማታውቅ የምታሳሳ ህፃን ደፍሮ መስቀል የአውሬው ግብር መስጠት ነው ሰዎች ሳይሆኑ ሰይጣኖች ናቸው ይህን ያደረጉት የደብረ ፂዮንና የጌታቸው ፀብ ደግሞ የምር አይደለም ያው ስራቸው ለሰይጣኑ ግብር መስጠት ስለሆነ ህዝብ እርስ በእርሱ ከተጋደለ በኃላ ጓድ ይባባላሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ንቃ በቁማችን እየቀበሩን ነው አቤል ደግሞ ሁሉን እያወክ ህዝብን አታታልል የምትኖረው በህዝብ ድጋፍ ስለሆነ 😢😢😢😢😢ኢትዮጵያ ሆይ አልቅሽ ማቅ ልበሽ ልጆችሽን ጨካኝ አውሬ በልቶ ጨርሷቸዋል😢😢😢😢😢😢😢
@etafraw9993
2 сағат бұрын
😢😢😢😢
@LiyaTesfaye-yl5ds
2 сағат бұрын
😢😢😢😢
@GoAsd-nu9xb
Сағат бұрын
😭😭😭😭
29:19
//የቤተሰብ መገናኘት// ተመልሼ እንዳልጠይቅ አስምለውኝ ነው ልጄን የወሰዱት... ወደ DNA ያመራው ልብ ሰቃይ ታሪክ //ቅዳሜን ከሰዓት//
ebstv worldwide
Рет қаралды 133 М.
56:01
ሙስሊሞችን እየፈራሁ ባድግም፤ ዛሬ ላይ የመጀመሪያው ኢማም ሆኛለሁ!! | የኔ መንገድ | Yene Menged | Journey to Islam | #የኔ_መንገድ
Minber TV
Рет қаралды 28 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
1:18:40
ምን ፍቅር ቢኖረው ነው 6000 ካሬ መሬቱን የሰጠኝ? #dinklejoch #comedy #standupcomedy #bayarea
Donkey Tube
Рет қаралды 64 М.
15:31
EMS Special ብልጽግና ርዕይም መርህም የለውም Feb 2025 W
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 21 М.
16:00
የአበባው ታደሰ የንግድ ሸሪክ በአስመራ፤ የኢሳያስ ዳንኤል ክብረቶችና ብርሃኑ ጁላዎች |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 125 М.
19:38
ለዐቢይ ንግግር የፋኖ ምላሽ፣ ጄኔራሎቹ ታግደው ወይስ ተባረው?፣ የጌታቸው ረዳ ማስጠንቀቂያ፣ ፕሬዝዳንቱ ስለትራምፕና ሶማሊያ፣ የኦሮሚያው አሳዛኝ ተግባር| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 192 М.
13:53
ሰበር ሰበር - የአሜሪካው እሳት ጀርባ ጉድ ያስባለው የወፏ መጨረሰሻው
Abel Birhanu
Рет қаралды 158 М.
15:09
Anchor news Jan 25 ትግራይ ዳግም ወደ ጦርነት፥ የአማራ ባለሀብቶች ወደ ክልላችሁ ሂዱ፥ የፋኖ አንድነት እየተጠናከረ ነው፥ የኦላ ጥቃት፥
Anchor Media
Рет қаралды 149 М.
8:18
Новый лидер Сирии: «Мы не совершали преступлений, оправдывающих клеймо террористической группы»
BBC News - Русская служба
Рет қаралды 2 МЛН
🔴የእሁድ ማለዳ | የአምልኮ እና የቃል ጊዜ | በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን | ሀልዎት አጥቢያ 2025
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 913
5:23
💥 РФ атакует Полтаву, Запорожье и Одессу: очевидцы рассказывают, что видели
FREEДOM. LIVE
Рет қаралды 21 М.
12:34
Հրատապ լուրեր. Գլենդելի քաղաքապետը ուղերձ ունի Կալիֆորնիայի անտառային հրդեհի մասին 01-08-25
ARTN TV
Рет қаралды 140 М.
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН