ሰበር ሰበር - ሱማሊያ ያልታሰበ ገጠማት አስቸኳይ መግለጫ ወጣ | እስራኤል አወጀች ሄዝቦላ ከባድ ጥቃት

  Рет қаралды 31,775

Abel Birhanu

Abel Birhanu

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
www.youtube.co....
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 76
@ethiopiabokona2808
@ethiopiabokona2808 3 сағат бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zd820
@zd820 4 сағат бұрын
ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አቤል እና መሰግናለን በርታ
@abebechjamila649
@abebechjamila649 3 сағат бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን በጣም ከባድ ጊዜ ሆኖብናል ሁሌ ድንጋጤ ብቻ ነው በውስጣችን የሚሰማን🥺🥺🥺🥺
@TemesgenShanko
@TemesgenShanko 3 сағат бұрын
አምላኬ ሆይ ማንም እንድጠፋ ማንም እንዲሞት ማንም እንድቸጋር ፍቃድህ አይደለምና አሁንም የምህረትና የሰላም እጆችህ ለአለም ሁሉ ትዘርጋ፣፣አሜን፣፣
@sayameen760
@sayameen760 3 сағат бұрын
ኣሜን
@elfenesheticha5230
@elfenesheticha5230 2 сағат бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤
@haithaiat3876
@haithaiat3876 2 сағат бұрын
Amin
@halimaali4383
@halimaali4383 2 сағат бұрын
Aameen
@sophysofie8791
@sophysofie8791 47 минут бұрын
አሜን
@TigistAsefa-op2zk
@TigistAsefa-op2zk 3 сағат бұрын
በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 3 сағат бұрын
ጌታ ሆይ ደርስልኝ በህዝቦላ ምክናያት እኛም ተጣቂ ልኖን ነው 😢ትናትና ተራፋቹ በሩቶቺ
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 Сағат бұрын
መጠረጋቹሁ አይቀሬ ነው መልካም የጠረጋና የሲኦል ጉዞ ይሁንላቹሁ እናንተ ውሾች የአረብ አሽከሮች
@tio50s21
@tio50s21 Сағат бұрын
​@@MikeAsmare3308do not say like that they go for work 😒
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 59 минут бұрын
@@MikeAsmare3308 አይዞ ሰርታ ብላ ብር አልክም አለቺክ 😂😂😂😂
@HappytemaHappy
@HappytemaHappy 23 минут бұрын
😢😢😢😢 ልብ ይስጥህ ​@@MikeAsmare3308
@zeynuakmel1251
@zeynuakmel1251 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ
@merryeuerusalem8891
@merryeuerusalem8891 3 сағат бұрын
እንዴት አደራችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤
@halimaali4383
@halimaali4383 2 сағат бұрын
Aameen
@tesfa8358
@tesfa8358 3 сағат бұрын
ኢትዮጵያን የነካዉ የለም በራካዉ በሎኮሱት እሳት እራሰችዉ ይበሉ ኢትዮ የቀል ክዳን ሀገር ነት እኮ ❤❤
@gafat
@gafat 3 сағат бұрын
የፍልስጤምም የእስራኤልም የኢራንም ንፁሀን ህዝቦቹ ያሳዝኑኛል 😢😢😢 በጥጋበኛ መሪዎች ምክንያት መከራቸው በዛ እግዚአብሔር ሰላም ያውርድላቸው 🤲
@አላህከሪምሀስብንአላህ
@አላህከሪምሀስብንአላህ 3 сағат бұрын
አሚንንንን ሰዋውይ አስተሳሰብ
@TeddyAlazar
@TeddyAlazar 3 сағат бұрын
የራሷ እያረረ የስው ታማስላለች😂አሉ
@sayameen760
@sayameen760 3 сағат бұрын
ኣሜን
@አላህከሪምሀስብንአላህ
@አላህከሪምሀስብንአላህ 3 сағат бұрын
@@TeddyAlazar ሁሉም ቦታ እሚጎዳው ንፁሀን ነው አሏህ ሰላም ያውርድ ለሚስኪኑ ንፁሀን ሲል
@gafat
@gafat 2 сағат бұрын
@@TeddyAlazar እውነት ነው የእኔም ምስኪኑና የዋሁ በተለይ አርሶ እና አርብቶ አደሩ ወገኔ ሞት ታውጆበታል ስለህዝቤም ዘወትር ፈጣሪየን ይቅር እንዲለን በአቅሜ እለምናለሁ ግን ለሌሎች ህዝቦችም ለማዘን የግድ በሰላም ኗሪ መሆን አይጠበቅብኝም በምንም ሁኔታ ውስጥ ብሆን ለሌሎችም ማዘንን አላቆምም 😌
@wubitji3349
@wubitji3349 3 сағат бұрын
ሰላም ለዓለም ህዝብ ጥጋበኞች ዓለም ሰላም ነሱዋት
@birukanmelesa2288
@birukanmelesa2288 2 сағат бұрын
እስራኤል የአለማችን ድንቅ ፍጡር ዋው በቃ እሂን በጥራቃ ሁላ አይቀጡ ቅጣት እየሰጠሽ ትቀጫቸው አለሽ
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq 3 сағат бұрын
በቃ ሱማሊያ ለትንሽ ትልቅ ነገር የኢትዮጵያ ሰም መጥራት ሱስ ሆነባት
@zeynuakmel1251
@zeynuakmel1251 3 сағат бұрын
💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 17 минут бұрын
አለም ሆይ መዳኛሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።
@אייופקדו
@אייופקדו 3 сағат бұрын
አይ አረቦቾ ጉራ ብቻ
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 3 сағат бұрын
ዲፕሎማሲያዊ አባባል ባይሆንም ኢትዮጵያ ሉአላዊነቷን እስካረጋገጠ ድረስ በሚገባ ታስታጥቃለች ሱማልያ ከግትርነት ወጥታና ግብፅ የማታዋጣት መሆኑን አምና ሠላማዊ ዲፕሎማሲ ከጎረቤቶቿ ጋር ማድረግ ይበጃታል ።
@nanibelete8583
@nanibelete8583 3 сағат бұрын
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለምኖርባት ቤሩትዬ እግዛብሄር ስደተኞችክን አንተው ጠብቅ
@fasilsetaregachw5308
@fasilsetaregachw5308 3 сағат бұрын
ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለእስራኤል
@RihemaMustefa
@RihemaMustefa 2 сағат бұрын
ስደተኞቹ መላክ ናቸውደ ለብቻቸው የሚጠበቁት😂😂😂😂😂
@anwarbeshir3044
@anwarbeshir3044 3 сағат бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት በተለያዩ ሱማሌ ክልሎች የፈለገውን ሚያደርግ ከሆነ የቪላ ሱማሌ መንግስት አፍ ብቻ ነው ያለው
@TeddyMama-m1s
@TeddyMama-m1s 4 сағат бұрын
ይመችህ
@tofiktube5265
@tofiktube5265 3 сағат бұрын
አቤል ክንግ ነው ያሚል like
@קסטהסמינך
@קסטהסמינך 28 минут бұрын
ድል ለእስራኤል 🐆🐅🦁🇮🇱🇮🇱❤
@bzuayehumabrej9532
@bzuayehumabrej9532 3 сағат бұрын
ሰላም ላለማችን
@AshezedAshezed
@AshezedAshezed 56 минут бұрын
እትዮጵያን እንበትናታለን ብለዉ ስፎክር ራሷ ልትበታተን ነዉ እቺ ተላላኪ ለሶማሌ ላንድ ለሃጯን ስታዝረከርክ ፑንት ላንድንም ልታጣ ነዉ አልጠግብ ባይ ስተፋ ያድራል😅
@zeynuakmel1251
@zeynuakmel1251 3 сағат бұрын
💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Sara-u9x6k
@Sara-u9x6k 4 сағат бұрын
Dana darkii abel❤❤❤❤❤❤
@tibebtsehay
@tibebtsehay 3 сағат бұрын
((እግዚአብሔር)) አምላክ አንተ አስበን ይቅርም በለን 😢😢😢🙏🙏🙏
@جمال-ك8د
@جمال-ك8د 2 сағат бұрын
ሱማሌን አደብ ብትይዢ ይሻላል እንላለን ? ☝
@amirkadi-to3gc
@amirkadi-to3gc 4 сағат бұрын
Wel come
@rossross6520
@rossross6520 3 сағат бұрын
የሄዝቦላ ዘመናዊ መሳሪያ አይተናል ቤሩት ላይ ለባህላት ሳይቀር ሲጠቀሙበት😂😂 ቁጥር ትርጉም የሉውም ልብና ብልሀት እንጂ😮😮😅😅
@samsonmehari7013
@samsonmehari7013 2 сағат бұрын
ፈርሳለች አለቀ ደቀቕ
@BobyBobyabrami
@BobyBobyabrami 4 сағат бұрын
Welcome 🙏
@BurtukaanTadagee
@BurtukaanTadagee 4 сағат бұрын
❤❤
@kinfemihrte1626
@kinfemihrte1626 4 сағат бұрын
የመጀመሪያው ነኝ
@TeddyAlazar
@TeddyAlazar 3 сағат бұрын
😂😂😂አረብ ሆድና አንግት ነውያለው ልብ የለውም አረብ ተልቱላ ነው ተግባር ላግን ወፍ የለም😂
@አላህከሪምሀስብንአላህ
@አላህከሪምሀስብንአላህ 3 сағат бұрын
@@TeddyAlazar ታሳዝናለህ አረቦች ላይ መን አመጣህ ኢራኒወች እኮ አረቦች አይደሉም ፋርሶች ናቸው አብዛሀኛወቹ ሲቀጥል አረቦች በክፋት እና በተንኮል የታሰሩ አይደሉም እደ የሁዳዳወች
@TeddyAlazar
@TeddyAlazar 3 сағат бұрын
@@አላህከሪምሀስብንአላህ እኔ እምነት አልተናገርኩም
@አላህከሪምሀስብንአላህ
@አላህከሪምሀስብንአላህ 3 сағат бұрын
@@TeddyAlazar እኔም ተናገርክ አላልኩም ግን ኩሽ ሲል ለምን አረቦች ይጨመራሉ ኢራኖች እራሳቸውን ችለው ይተቹ ነው ያልኩህ ካስቀየምኩህ ይቅርታ ለፍቅርም እሚበቃ ጊዜ የለም እንኳን ለፅብ
@hailuassefa
@hailuassefa Сағат бұрын
የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራን ከሀማሴኖች መርዘኛ እጅ ፈልቅቃ እጅ ፈልቅቆ አውጥቶ ህብረ ብሔራዊት ዴሞክራቲክ ሀገር መፍጠር አለበት
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 Сағат бұрын
10q ABELOO
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 2 сағат бұрын
The technology-war is always tested on human-being of which the winner is the best armed itself with high-tec.
@teferiabesha9808
@teferiabesha9808 3 сағат бұрын
Menew esua manenigawe eth. Lemiyateka hayel erdalhue bela yeleme endea wereaniga belate selame le eth.
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy 3 сағат бұрын
እንደዚ ቆምጠጥ ማለት ነው
@tametube8440
@tametube8440 4 сағат бұрын
1❤
@cokacola1221
@cokacola1221 3 сағат бұрын
Hi are you in Amsterdam ? I work with boat giving tours
@يوسفالأيوب-ك4ظ
@يوسفالأيوب-ك4ظ 3 сағат бұрын
🇵🇸😥🤲🤲
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 сағат бұрын
EJG ASAZAGN YETORMRT HIDET BEALEM LAIE EYTEKHADE NEAW YHA TORNET KEBADUN YEALEM TORNRT ENDAYMETA YHUNLN!!!!!
@ABD-g1s
@ABD-g1s 3 сағат бұрын
Betekent endi eyalik hizbun ajajilew bel
@Segy-l1q
@Segy-l1q 3 сағат бұрын
🤐🤐🤐🤔🤔🤔🤔
@zufiyeleylalij
@zufiyeleylalij 3 сағат бұрын
ሞት ለድፍን እስራኤላውያን
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
@dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 2 сағат бұрын
አይ እናተ ምኞት ብቻ😂😂😂😂😂
@AccAcc-x3k
@AccAcc-x3k 3 сағат бұрын
𝘚𝘢𝘭𝘢𝘮 𝘭𝘢 𝘢𝘭𝘮𝘪𝘪 𝘩𝘶𝘭𝘶𝘶 𝘺𝘦𝘩𝘶𝘯𝘪𝘪 𝘧𝘢𝘵𝘳𝘪𝘪 𝘩𝘰𝘺𝘪𝘪 𝘢𝘴𝘦𝘣𝘦𝘯𝘪❤❤❤❤😢😢😢😢
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 11 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 60 МЛН
በወልቃይት ያለው ሁኔታ! | ዛሪማ..! አርማደጋ..! ረደም..!
22:57
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 22 М.
Why has badminton become code for sex in Hong Kong?
12:46
BBC World Service
Рет қаралды 3 М.