ማመን አልቻልኩም ኤርፖርት ያልጠበኩት ገጠመኝ Abel Birhanu Singapore Airport

  Рет қаралды 158,268

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 281
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 Ай бұрын
አቤል ጀግናው ኑርልን በስኬት ላይ ስኬት ይጨምርልህ :: ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ :: በርታ ወንድማችን
@adalesemagne7330
@adalesemagne7330 Ай бұрын
አቤል እኔ ሁሌም አብሬህ የምጎበኝ ያህል ነው የሚሰማኝ በተመስጦ ስለምከታተልህ ነው መሰለኝ ! በጣም ነው የምናመሰግንህ ብርታቱን ይስጥህ ! ከክፉ ዓይን ይሰውርህ ሁሌም ከፍ ከፍ ከፍ በልልን ❤👍🙏 በነገራችን ላይ ኤርፖርቱ በጣም በጣም ነው የሚያምረው ለሀገራችን መመኘትህን እኔም ተጋርቼሃለሁ ቢሆንልን !!
@tigisteadanich
@tigisteadanich Ай бұрын
ዋውውው በጣም ተማርኬ ተመስጬ ነዉ ያየዉት አገራችን እዲብቶን ብለን እንመኛለን ዘርኝ ነት ጠፍቶልን ጎበኛን አጥፍቶልን በሰላም ያኑርልን አገሬን ምኛት አይከለከልም😂😂😂 በርታልን አቤልሻ❤❤❤
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Ай бұрын
አቤል ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሕ❤❤❤
@YimamEndirs-i2j
@YimamEndirs-i2j Ай бұрын
ምናለብህ አባቴ አተ ፈታበል ይመችህ የጧት እድልህ ፈጣሪ አሳምሮልህ ቢሆንም ኮፊደሥህንና እዉቀትህን ሳላደንቅ አላልፍም የኔ አይነቱ ቢሆን ከምህዋር ወጥቶ ድራሹ ነበር የሚጠፋው ለማንኛውም ይመችህ አቤልየ እኛንም ቀላል መሠጥከን አይተነው የማናውቀውን እያሥኮመኮምከን
@lakomelzaa
@lakomelzaa Ай бұрын
😂😂😂
@jsolo1113
@jsolo1113 22 күн бұрын
First And the most highist Gerting happy what you do you are Onther Colombos you the bosssssssss Happy News Year May God be with you Where you Go be respectful 🎉😢
@enyishayehu8501
@enyishayehu8501 Ай бұрын
ይመችህ! እጅግ ነው የምወደው ጉዞህን!!! እልህ ይበልጥ እንድትሠራ ይርዳህ፤ ላገርህ የምትመኘውን ልል ማረግ እንድትችል አቅም አላህ ይስጥህ።
@genetmetekia6605
@genetmetekia6605 Ай бұрын
ውብ ነው ቃላት የለኝም አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን❤❤❤
@goldenhandes.7
@goldenhandes.7 Ай бұрын
ከመነታረክ ወጥተን እንደዚህ የምንቀየርበት ጊዜ ይናፍቀኛል::አንተን ግን እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ::
@DawitMaki
@DawitMaki Ай бұрын
በጣም በጣም ያምራል።የእግዚአብሔር ገነት ከዚህ ይበልጣል ?
@bateldamte
@bateldamte Ай бұрын
ባተ አለምን እያየን ስለሆነ በጣም ነው ማመሰግን በእውነት ❤❤❤🎉🎉
@MaeregMolla-n9i
@MaeregMolla-n9i Ай бұрын
አቤላ እውነት "ገነትን" እንዳየህ ነው የምቆጥረው፤❤ የዓለም ሰው ብየኃለሁ🎉
@henokseyoum2987
@henokseyoum2987 Ай бұрын
እኔም አሁን ሲንጋፖር ውስጥ ነው ያለሁት። በጣም አስደናቂ ሀገር ። በቆዳ ስፋትና በህዝብ ቁጥር ትንሽ የሆነች ሀገር ነገር ግን ሁሉም ነገር ያላት ትልቅ ሀገር ::ይችን ሀገር በሙሉ ዞረህ ማስተዋወቅ አለብህ:: በተለይ ሳንቶሳ እና መካነ አራዊት (zoo)ን አትርሳ. በzoo ውስጥ የኢትዮጲያ የሆነ የተከለለ ቦታ አለ እናም በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙ አራዊቶች አሉበት ፡፡
@Ethiofxstrategy
@Ethiofxstrategy Ай бұрын
ከtechnologie ከarchitecture or ከባህላቸው በላይ ተፈጥሮ በጣም ይስብሀል እና በጣም ደስ ይላል ምርጥ ኢትዮጵያዊ (ልክ ነህ በክልከላ እና በሰላም ምክንያት የ2000 አመታት ታሪክ ያላት ሀገራችንን ማስተዋወቅ ህልም ሆኖብናል👍)
@mariouset142
@mariouset142 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው አቤሎ በርታልን እንወድሀለን❤❤❤❤
@ShimeEfo
@ShimeEfo Ай бұрын
አበላ መልካም ሰዉ እግዚሀብሄር እድመና ጠና ይስጥህ🎉🎉
@nunawaktola2594
@nunawaktola2594 Ай бұрын
ዋው በጠም ያምራል አቤል ሁሌም አንደኛ
@itsmydamonelove4804
@itsmydamonelove4804 Ай бұрын
ሀገራችን እንደ ምኞትህ ያርግልን ያምራል
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 Ай бұрын
ተባረክ🎉🎉🎉
@AklilMuez
@AklilMuez Ай бұрын
ዝንቱ ውእቱ ብርሀኑ ለኣለም🙏❤
@GetahunKidusKidusBegna-c6b
@GetahunKidusKidusBegna-c6b Ай бұрын
በዚህች ምድር ላይ መታየት ያለባቸወን የተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ የሆኑትን ነገሮች በተለያዩ አገራት ላይ እየጎበኘህ ያንተን አይነት የመጎብኘት አጋጣሚ ሌለን የአንተ ቻናል ተከታታዮች ማሳየት በመቻልህ አንተ በእውነት የምትለይ ወጣት ዩቲየበር ነህ ፣ በጣም አድናቂህ ነኝ: በርታ ወደፊትም ብዙ አዳዲሰ ነገሮችን እንደምታሳየን አምናለሁ: :
@JuharSiraj-ph1hz
@JuharSiraj-ph1hz Ай бұрын
ቃላት የለኝም አንተን የምገልጥበት ከ ኤርፖርቱ የበለጠ አን ልዩ ነክ አቤላ❤❤🎉
@SeifeGared
@SeifeGared Ай бұрын
Amazing!😲😲😲👍👍👍✈️✈️✈️ Thank you for reaching out to us✈️✈️✈️🛫🛫🛫
@foziyamohammed8731
@foziyamohammed8731 Ай бұрын
በጣም አሪፍ አቀራረብ ደስ የሚል አቀራረብ በርታ ወንድሜ!!
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou Ай бұрын
ይመችህ በጣም ደስየሚል ነው
@romange5198
@romange5198 Ай бұрын
እኛም እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ባንተ ብዙ አገራትን በምኞት ጎበኝን መልካም በረራ ይሁንልህ ።
@Emebetshadey
@Emebetshadey Ай бұрын
እኔ ግን አቤላ የአንተን ጉብኝቶች በጣም ተመስጬ ስለምመለከታቸው እኔ ራሴ እዛው እቦታ ያለሁ እመሰለኝ ልክ ተመልክቼ ስጨርስ እዛው ቦታው ላይ አለመሆኔን ስመለከት በጣም እበሳጫለሁ የእውነቴን ነው አቤላ ታድለሀል
@Abissinya-v3s
@Abissinya-v3s Ай бұрын
😂🥰
@Eyou12
@Eyou12 Ай бұрын
ልክ እንደኔ😂😂
@عرفاتحسين-م6ب
@عرفاتحسين-م6ب Ай бұрын
በጣም በጣም ደስ ይላል ግን አቤል ወጭው በጠቅላላ ስንት ይጃል
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Ай бұрын
ምንም አያጠያይቅም በጣም ነው የሚያምረው ልጄ እድሜ ላንተ ከቤታችን ሳንወጣ ስንቱን አስጎበኘህን እግዚአብሔር ይባርክህ
@abgofamily1014
@abgofamily1014 Ай бұрын
ዋው አቤላ ምርጥ በርታልን
@AbrhamTekela-vc22
@AbrhamTekela-vc22 Ай бұрын
ደግሞ በጣም ጎባዝ ነክ yisekelik
@bisratlema4271
@bisratlema4271 Ай бұрын
Beautiful, thank you
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ
@ያልተኖረልጅነትአለቀ-ዀ3ነ Ай бұрын
አቤላ ጀግና በርታ ከዚ በላይ ማነው እንደኔ ኤርፖርት ሳይንቀሳቀስ ወደ አየር የሚገባ አይ
@sadaadam1054
@sadaadam1054 Ай бұрын
አቤላ አንተ እኮ ትለያለህ ስኬትን እመኝልሃለሁ በርታ 👍🏼👍🏼👏🏼👏🏼👏🏼💖😊ኤርፖርቱ ከቃል በላይ ነው ያምራል አይገልፀውም 😍
@munayelegesse5018
@munayelegesse5018 Ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@apostles1-tc5wg
@apostles1-tc5wg Ай бұрын
ማስጎብኘትን አቤላ ይስራዉ🎉🎉
@natureunlockedmok
@natureunlockedmok Ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ❤💪
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher Ай бұрын
ታደልህ እግዚአብሔር አመሰግን አቤሎ
@KedestSara-f2k
@KedestSara-f2k Ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሜለው❤
@SintayehuGeleta
@SintayehuGeleta Ай бұрын
አቤል ኑርልን በስኬት ላይ ስኬት ይጨምርልህ :: ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ :: በርታ !!!
@HussainAbera
@HussainAbera Ай бұрын
አቤላ የምር ይመችሽ
@amtube_23
@amtube_23 Ай бұрын
አቤላ ትለያለህ ብሮ👏👏
@zebibasuliman5338
@zebibasuliman5338 Ай бұрын
ስያምር አቤላ!!!!
@AnharDelilu
@AnharDelilu Ай бұрын
አቤላየ ወንድሜ በርታ
@Imanesulxan
@Imanesulxan Ай бұрын
አቤሎ ስለ ቢጫ ክዳን ያለው ኮካ ኮላ ቪዲዮ ብትሰራልን ደስ ይለናል
@MahitotAmsalu
@MahitotAmsalu Ай бұрын
Wow በጣም ድንቅ ነው በርታልን
@berekethaylemichale2688
@berekethaylemichale2688 Ай бұрын
በጣም ነው የሚያምረው በርታ አቤሎ❤
@BementMillion-o9q
@BementMillion-o9q Ай бұрын
ምርጥ ቪድዮ እና ከዛሬ አንድ ወር በፊት እዛው ተርሚናል 4 ላይ የተነሳዋቸውን ፎቶዎች ከቪድዮክ ጋር እያስተያየው ደስ አለኝ በጣም። ቀጣይ Indonesia ናና እንቀበልሃለን አቤላ በጣም ቅርብ ነው ከ singapore። አመሰግናለው።🥰🥰
@Wasie10
@Wasie10 Ай бұрын
ስራ አለ ልምጣ pleas help me bro
@amisalpetiros7969
@amisalpetiros7969 Ай бұрын
ጀግና ኮ ነህ ❤❤❤❤❤
@AbrhamTekela-vc22
@AbrhamTekela-vc22 Ай бұрын
ሰለም Abeliye እኔ የሚልክ እስት የት ሀገር ይሸለል ለስራ እባክ ንገረን South africa አስቸገርን ኢኮ 🤔
@shfikmerga3547
@shfikmerga3547 Ай бұрын
አቤላ በርታ በጣም ያምራል
@misraknegash499
@misraknegash499 Ай бұрын
በጣም ድንቅ airport ❤️❤️❤️❤️❤️❤️!
@GorgeousGT
@GorgeousGT Ай бұрын
የብልህ ቢዝነስ እንዲ ነው...አቤላ በርታ ቀጣይ እየጠበቅን ነው
@chuchuLaliago
@chuchuLaliago Ай бұрын
Abelo airportu betam yamral. silasgobegnhen thanku!
@DagiAlheg
@DagiAlheg Ай бұрын
ሚገርም❤
@GizawGetaneh-q4z
@GizawGetaneh-q4z Ай бұрын
you are amazing and your tour too. Thank you very much Abelo. Sure, We will have such beauty full not only single airport but also many beauty full tourist destination.
@andytube123
@andytube123 Ай бұрын
አሁንማ አብሬህ እየዞርኩ እንደ ምርጥ ጓደኛዬ ነው የሚሰማኝ 👍👍👍
@millionseyoum5017
@millionseyoum5017 Ай бұрын
Thank you Thank you............ I don't know what can i say about your effort on visiting such kinds amusing airport Abela I enjoy with your program continue like this god bless you
@godislove6260
@godislove6260 Ай бұрын
Betam enamsegnaln Bro egnanm eyasgbgnhen silhone information eystehn silall Stay blessed 🙌
@arditube7340
@arditube7340 Ай бұрын
አቤሉ ❤❤❤
@lopisowolde
@lopisowolde Ай бұрын
Egzaber yixabikih feta arekegn I thank you 🎉🎉🎉
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 Ай бұрын
አቤላ❤❤❤❤ይመችህ
@frieneshelias9413
@frieneshelias9413 Ай бұрын
እውነት ከቤተሰብህ ጋር አይተንህ አናውቅም። ብቻ ደስ ይላል። ድፍረትህን ልበ ሙሉነት እንዴት ውጤታማ እንደሚያደርግ ተምሬአለሁ። ግን ማን ነው የካሜራ ማንህ? ማን ነው ካሜራ የሚቀርጽህ! እራስህ በራስህ?
@kedamiinfo1
@kedamiinfo1 Ай бұрын
አቤላ🎉🎉🎉🎉
@afomeyateshome3525
@afomeyateshome3525 Ай бұрын
Berta. I love ur content.
@Jenet-l6z
@Jenet-l6z Ай бұрын
ሰላም አቤላችን አቦ አሁን አሁንማ የትኘው አገር ልሔድ እድሉን ባገኝ እያልኩ እዳስብ አርከኝ እና ይሔ ኤርፖርት ሳይሆን ልክ ያአንድ አገር ማለትይቻላል በጣም ገራሚነው አቦ ይመችህ ውንድሜ
@TomasTsgaye
@TomasTsgaye Ай бұрын
አቤላ አንደኛ ነሽ
@firewabebe3841
@firewabebe3841 Ай бұрын
ይመችህ አቤሎ!!!
@Yehilmruchatube
@Yehilmruchatube Ай бұрын
በዚሁ ወደ ታይዋን ጎራ በል
@ወድራያ-ተ1ዘ
@ወድራያ-ተ1ዘ Ай бұрын
በጣም ደስ እምል ኤሪፖርት ነዉ❤❤❤
@tsigetube7178
@tsigetube7178 Ай бұрын
አቤል ከዜናህ ይልቅ የዚኛው አቀራረብህ ይመስጠኛል ሁሉንም የሔድክባቸው ሀገር አያመልጠኝም እውነቴን ነው እኔ እራሱ የሄድኩ ነው የሚመስለኝ በርታ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ Ай бұрын
አቤላችን በርታ
@ZemzemHussen-xp9eb
@ZemzemHussen-xp9eb Ай бұрын
አቤላ አለምን ባንተ አየሁ እናመሰግናለን
@abunbasore2169
@abunbasore2169 Ай бұрын
Even Ethiopian a report is the first one to African plesse bring for Ethiopia your experience we will going to Chang. ABBEL may God bless you abandantly. Take care of yourself. ❤
@alemayehudamtew6100
@alemayehudamtew6100 Ай бұрын
ABELA THANK YOU!!!!
@SosenaMelese
@SosenaMelese Ай бұрын
አቤላ በርታልን❤❤❤
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs Ай бұрын
እቁላል ቀስ በቀስ በእግሯ ትሔዳለች የራሳችንን እኞ ሀበሻች የማርና የመየት እውቀት የራሳችንን የማስተኮከል ችግር አለብን የሰው አያምረኝም ግን ደሞ ጥሩ ጥሩውን መቀበል ግን ጥሩነው የተሰጠን ከፈጣሪ ከማንም የበለጠ ነበር የህዠባችን ችግር ግን ተስፋን ያስቆርጣል
@DegnehMekete
@DegnehMekete Ай бұрын
ይህ እኮ በብሔራዊ ቴሌቪዥን መታየት ያለበት ቪዲዮ ነው። መንፈሳዊ ቅናት አድሮብን ብንለወጥ። በዘር መባላቱን ባያስቀርልን
@SolomonFtwi
@SolomonFtwi Ай бұрын
Welcome brother
@Salam-lo1lf
@Salam-lo1lf Ай бұрын
አቤላ ታድለህ እኛም ታድለናል ስንት ሀገር ሔደን ሀገራችን አንድ ቀን ፈቃጅ ይመጣ ይሆናል ግድ የለም😊
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ Ай бұрын
ያለ መኒ እኛም አለምን ጎበኘናት 😅😅😅
@tekaagonafir
@tekaagonafir Ай бұрын
Great! keep up Abelo
@abigailfikirte3158
@abigailfikirte3158 Ай бұрын
I like it, thanks a lot Abel!
@mekedimathew5884
@mekedimathew5884 Ай бұрын
ታድለህ
@mariouset142
@mariouset142 Ай бұрын
አቤሎ ስወድህ
@ቤሊወለየዋ
@ቤሊወለየዋ Ай бұрын
ገራሚ ነው አቤላ❤❤❤
@MooleBoochu
@MooleBoochu Ай бұрын
Thanks man sharing us all the good
@SisayDerbe-e5e
@SisayDerbe-e5e Ай бұрын
Respact bro በርታ
@TadelaGatu
@TadelaGatu Ай бұрын
በውነት አንተ ትለያለክ ያቀራረብክ ሁኔታ አንድ ሀገርን 30 ደቂቃ ባልሞላበት ሁኔታ ቁልጭ አድርጐ ማሳወቅ በጣም አጀሂብ የሚያሰኝ ነው በርታ እኔ እማ ሱስ ሆኖብኛ የትም ሀገር ባልሄ አይቆጨኝም ቁጭ ብያ እዚያው ያለው እስኪመስለኝ ፕሮግራምክን ስለምከታተል በርታ አቤላችን ።
@birtukanAlemu38
@birtukanAlemu38 Ай бұрын
አቤላ video እስከምትለቅ በጉጉት ነው የምጠብቅህ🥰🥰🥰
@wudieejigue4034
@wudieejigue4034 Ай бұрын
Thanks abelo.I need to visit Singapore.
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Ай бұрын
😮😮😮😮😮 Thank you Abel
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Ай бұрын
You are educated abeto 🎉
@senusenu5876
@senusenu5876 Ай бұрын
Betam yamral wow tank you❤❤❤
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ Ай бұрын
ሌላው ሳትነግረን ያለፍከው ብዬ የማስበው ነዋሪዎቹ በእንግሊዘኛ በሚገባ ይግባባሉ ? ወይስ እንደ ቻይናዎች ዊቻት ዓይነት ትራንስሌት የሚያደርግ አፕ አላቸው ?
@senusenu5876
@senusenu5876 Ай бұрын
Yes yenem tyake new abela
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 Ай бұрын
Wow ❤❤❤❤ thank u abelo
@realtube6031
@realtube6031 Ай бұрын
ይድረስ ለአቤል የወይኗ ልጅ ሰዉ የፈለገ ቢሯሯጥ የተወሰነ ዕድሜ ይኖረዋል 1000 አመት አይኖርም ስለዚህ መቄዶንያ የአረጋዉያንና የአእምሮ ህመምተኞች ማእከል ዛሬ እርዳታ የሚፈልጉበት ወቅት በመሆኑ በዚህ ላይ በረከት ለማግኝት ስለሚያገለግልህ አቤል የወይኗ ልጅ እስከዛሬ እርዳታ ለማድረግ ሳታስብበት ብትቆይም ዛሬ ለእርዳታ እጅህን እንድትዘረጋ በረከት እንዲሆንህ እንጠይቃሃለን ገንዘብ ተሰብስቦ የሚገኝ ነገር የለም።በርታ ተመልካቾችም ሊዘነጋ ስለሚችል በየወቅቱ አሳስቡት ያዉ በረከት ነዉ የሚሆነዉ።
@Yemsgenlesu
@Yemsgenlesu Ай бұрын
ዋውውውውውው🎉❤❤❤
@netsit6624
@netsit6624 Ай бұрын
OMG! Amazing ❤
@behailuyonas8531
@behailuyonas8531 Ай бұрын
❤ wow
ወደ ምድር ግማሽ ሄድኩ አስገራሚ ነው Abel Birhanu vlog equator Uganda
18:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 131 М.
ጃፓን ውሻውን አየሁት japan travel vlog Abel Birhanu
12:12
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 233 М.
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
የ CiA ሰላይ ሆንኩኝ ስሜ ተቀየረ Abel Birhanu
19:19
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 114 М.
ይህንን ማን ያምናል ፀሀይ የማትወጣበት ሀገር ሄድኩ Norway Tromso
18:45
ለማመን የከበደኝ ከተማ ሚዲያው የደበቀን እውነት
21:33
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 277 М.
Brunei, the richest and strictest country in the world 🇧🇳
16:30
አስገራሚዋ የአለም ትንሿ ሀገር ገባሁ Vlog Travel
16:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 292 М.
Yemen: The Natural Beauty Of The Most Dangerous Country 🇾🇪
16:32