KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የዐቢይ ልመና ለትራምፕ በዓለ ሲመት፣ "ወገቡን ሰብረነዋል" ዘመነ ካሴ፣ የመቀለ ሰልፍና የአክሱም ውሳኔ፣ አሜሪካ ስለድርድሩ ድጋፍ| ETHIO FORUM
17:12
ለጨረቃ ቅርብ የሆነው ቦታ የማይጠበቅ ውስብስብ ተፈጥሮ Abel Birhanu
10:58
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
አስፈሪው የመጨረሻ ዘመን ትንቢት የተነገረበት ተራራ ላይ ወጣሁ
Рет қаралды 421,533
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,2 МЛН
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Күн бұрын
Пікірлер: 1 100
@netsanetedo6694
9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን። እኛንም ለቤቱ ያብቃን። አሜን።
@Filmawi27
9 ай бұрын
አሜን!
@Kush-Media
9 ай бұрын
Amen
@AsniEthiopia
9 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏❤❤❤
@ETHIONEWS-i6f
9 ай бұрын
Amen eyesus yemetal
@habetamkassa3729
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲
@ashiaashia7169
9 ай бұрын
አቤት መታደልክ አቤሎ የማትሄድበት የለም ሁላችንንም ለንስሀ ሞት አብቅቶን የመንግስቱ ወራሾች ያድርገን ❤
@Filmawi27
9 ай бұрын
አሜን
@habetamkassa3729
9 ай бұрын
አሜን
@EmuEmuuu
9 ай бұрын
አሜን
@JcBai-d4x
9 ай бұрын
Amen
@ህልምአለኝ-ጐ5ዀ
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏😢❤️❤️
@AddisFamily23
9 ай бұрын
አሜን እኛንም ለቤቱ ያብቃን አሜን ይህንን ለምታነቡ ሁሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ። ሁላችሁም ቤተሰብ አድርጉን
@سمرهسمرهه
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeletuBeletu-h4c
16 күн бұрын
በእዉነት የታደልክነህ አለምን ጎብኝ ተብለህ ተባረክ በረከትህ ይደርብን በእዉነት ለደጁ ያብቃን😢🛐🛐🛐
@Filmawi27
9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አንተ ደግሞ ቦታውን የረገጥከው ውስጥህ እንዴት ይደሰት እግዚአብሔር ከጥፋት ሁሉ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን!
@iigg9749
9 ай бұрын
አለን ✝️🙏💝🥰🥰
@Zeritu-r8o
9 ай бұрын
ወይ መታደል ጌታዬና መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይህቺን ቅድስት ሀገርህን ለማየት አብቃኝ።
@kidistasrat5254
9 ай бұрын
የወለለይቱ የድንግል ማርያም ልጆች የታላችህ ❤❤🙏⛪🙏⛪❤ተዋህዶ ❤❤
@nuale23
9 ай бұрын
አለን
@mesiTube-m9q
9 ай бұрын
አለን እኛም ለደጁ ያብቃን
@ዮወርድ
9 ай бұрын
አለን በእግዚአብሔር ቸርነት አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@FareadRebe3
9 ай бұрын
Alen ❤❤❤❤❤❤
@nahomNahi-oy6ns
9 ай бұрын
❤❤❤alen
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
9 ай бұрын
በሒወቴ በሰው ቀንቼ አላቅም ማርያምን እድለኛ ነህ በረከት ይድረሰን በቤቱ እንደምሰሷ ያፅና ❤ ንግርል ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሞ ይመልስልን ዘንድ አይነ ልቧናችን ይግልጥልን ዘንድ 💒💒💒💒
@mediatube3914
9 ай бұрын
እኔም እስራኤል በህደ ሁሉ እቀናለሁ
@TinsaeGetaneh-qr5nw
9 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የሚገርመኝ መታደስ እግዚአብሔር የጠየቀው በረከቱ ይድረሰን
@BuzuSami
3 ай бұрын
@@ወለተማርያምሀብተሚካኤል yene eht eyerusalem mehed batchy dagmawu eyerusalem kidus lalibela bthej yhen hulu tagegnaleshe egziabher le bereketu yrdashe
@BihaneMesfin-ej9yw
9 ай бұрын
አቤቱ አምላካችን. ኃጢአታችን ሁሉ በአንተ ቸርነት ይቅር በለን. ወንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥ 🙏🙏🙏!!!!!
@Filmawi27
9 ай бұрын
አሜን
@Hayalsewkassahun3330
9 ай бұрын
እግዚአብሄር ሁላችንም ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይሰውረን
@zemihaelayalewmamo
3 ай бұрын
aman
@AsaAsa-j6s
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@YonathanHabtemariam
Ай бұрын
amen 🙏 🙏 🙏
@bizuneshkifle2490
9 ай бұрын
አቤልዬ የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ ታድለህ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ቦታ የድንግልን መቃብር ቦታ በአጠቃላይ እየሩሣሌምን በመርገጥህ እድለኛ ነህ ተባረክ መድኃኒዓለም ዘመንህን ይባርክልህ፡፡ ቅዱስ ቃሉን ስታነብልን በጣም ወረረኝ ከቦታው ጋር ቃሉን መስማት እንዴት ያስፈራል፡፡ፈጣሪ እንደቃሉ እንድንኖር ይርዳን፡፡ እኛንም እየሩሣሌምን ስላስቃኘኸን ደግሜ እላለሁ ተባረክ፡ተባረክ፣ቃሉን ስላሰማኸን ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ የሰው ልጅ መጨረሻ ሲያምር ደስ ይላል መጨረሻህን ያሣምርልህ፡፡
@aydanaser8540
9 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ግን ደስ ይለኛል ስለ ሀይማኖቱ ታሪኩን ስታወራ የረመዳን አፍጥር እየሰራው ነው ከፍቼ የምሰማው አላህ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤
@mediatube3914
9 ай бұрын
❤❤❤
@yenuislamtube673
9 ай бұрын
لَكُمْ دِينُكُمْ وَلِيَ دِينِ «ለእናንተ ሃይማኖታችሁ አልላችሁ፡፡ ለእኔም ሃይማኖቴ አለኝ፡፡
@yenuislamtube673
9 ай бұрын
ስትሰሚ ደስ እንዲልሽ ሳይሆን ለንፅፅር እውቀት እድገትሽ ቢሆን እላለው
@suzana-c5l
9 ай бұрын
😂😂አላህ ይጨምርልህ አላለይም እየህድሽ አሽቄ ይህ እኛን አይመለከትም መርያም እና ኢሳ ለኛ የተከበሩ የአላህ ባሪያ ናቸው እንወዳቸዋል ግን እንደነሱ ሰው ፈጣሪ ነው ለኛ ሲል አምላክ ተሰቃየ አንልም ምክንያቱም አምላክ አይወልድም አይወለድም የአለማቱ ጊታ አንድ አላህ ብቻ ነው ኢሳን የሰቀለው አላህ ነው በመጨርሻም ይመጣል ይላል እኔ የአላህ ባሪያ ነብይ ነኝ ብሎ ይናገራል የዛኔ ምን ይሆኑ ይሆን የማይመስል ነገር ሰው እንደት ፈጣሪ ይሆናል በጭራሽ
@BiniyamGezhagne
9 ай бұрын
O በእውነት ደስ አለኝ እግዚአብሔር ያክቡረልን🙏🙏🙏
@SolomonTesfaye-p6m
9 ай бұрын
ቢሆን እና በስፍራዎቹ ተገኝቼ በዓይኔ እመለከት ዘንድ ፈቃድህ ይሁን ። አሜን። የምህረት ፈቃዱ ከሁላችን ጋር ይሁን ። አሜን።
@nuale23
9 ай бұрын
ማራናታ አቤቱ ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@GsFe-vk1yx
9 ай бұрын
ጌታየ እየሱሱ ክርስቶስ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢😢
@kidusgetachew8819
9 ай бұрын
አሜን !!!ደቀመዛሙርቱ እያዩት ከፍ ብሎ እንደ አረገ ፍጥረ ሁሉ እያየው ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል ።
@hanaetho-tm3mx
9 ай бұрын
የሰዉ ቤት ስልችት ያላችሁ ዉድ የሀገሪ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ አቤላ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 👏🤲
@ሰማዕቷበረከቴናት
9 ай бұрын
እስራኤል ለዘለአለም ትኑር አሜን
@Ethiopiawinet123
9 ай бұрын
አሜንንን+ ለቤቱ ያብቃን ለሁላችንም፡፡አቤላችን አቦ ተባረክ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤
@FritaMeklit
9 ай бұрын
ያንተን እድል ያድለንና እኛም ይሄን የበረከት ስፍራ ለማየት ያብቃን❤
@Filmawi27
9 ай бұрын
አሜን!
@danielmekonnen9940
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በቦታዉ ተገኝተን የበረከቱ ተካፋይ ያርገን
@YasiMariyam-u2c
22 күн бұрын
አቤቱ አምላካችን ጌታችን መዳህኒታችን በመትመጣበት ሰአት በምህረትክ አስበን እንደኛ በደል ሳይሆን እንደ ቸርነትክ 🙏🙏🙏
@MsratHafiz
9 ай бұрын
አቤሎ ጌታ እየሱስ በመንገድህ ሁሉ ይቅደም ተባረክ❤
@dktube21
3 ай бұрын
ኃያሉ ልዑል እግዚአብሔር ዳግም ለፍርድ ሲመጣ በቀኙ ከሚቆሙ ወገኖች ያድርገን
@workutsige5707
9 ай бұрын
እዚ ቦታ መገኘት የሌለብኝ ሰው ነኝ። ግን በሱ ቸርነት ሆነ🙏🙏🙏🙏 የምታከብረው አምላክ የበለጠ ያክብርህ።
@mekdi_62127
9 ай бұрын
ጌታ ሆይ የተቀደሰውን ቦታህን ለመርገጥ አብቃን 😢
@hhutrdBhhutrd
9 ай бұрын
ቃሉ እዉነት ነዉ በምህረቱ ይሰዉረን በመንግስቱ በመጣ ጊዜ በቀኙ ያቁመን አሜን ቃልህን ስላከበርህ እናመሰግናለን
@yonasgirma3323
9 ай бұрын
አቤላ ከዚህ ስፍራ ሳትወጣ መቅደሱን ጨምሮ ገና ብዙ የምታስጎበኘን ነገር አለ። እስራኤል ታሪኳ ብዙ ነውና
@belayneshiseifu9265
9 ай бұрын
በውነት ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ዛሬ ቁም ነገር 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼ተነገረን 🤗🤗🤗🤗
@almazd2273
9 ай бұрын
በእውነት እድለኛ ነክ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ወንድማችን እንካን እዚህ ቦታው ለመርገጥ አበቃው የጌታችን እና የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በረከት ይደርብን አሜን የእናቱ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ከሁላችንም ገር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏 አቤልዬ እንካን ደስ አለው ❤😍🙏🙏💐🥀💐🥀💐🥀💐🥀💐🥀 እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏
@እንድሽነኝባለማህተቡ-ኈ8ዠ
9 ай бұрын
ኢየሩስ አሌም ሀገረ ሰላም🙏☦️✝️⛪️💒ብረሳሽ ቅኝትርሳኝ!!
@Ethiofxstrategy
9 ай бұрын
አቤላ ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ማያረጅ Video በመልቀቅ በኢት/ያ አቤልን ሚያክለው የለም1 እናመሰግናለን በርታ
@dawitwondimu2687
9 ай бұрын
Abelachn እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Filmawi27
9 ай бұрын
አሜን
@SemereAhmed
9 ай бұрын
እግዚአብሔርን ታላቅ ነው ክቡርና ገናናም ነው በምህረቱ እንጂ ማን ከፊቱ ይቆማል እየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን
@EmuEmuuu
9 ай бұрын
ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ለደጁ ያብቃን አሜን🙏❤
@Tamrat-t7u
9 ай бұрын
አቤላ የማቴዎስ ወንጌል ስትጨርስ ወደ ሉቃስ ወንጌል ማንበብህን ቀጥል ተባረክ❤❤
@TinsaeGetaneh-qr5nw
9 ай бұрын
ማርያምን እንደ አቤል የታደለ የለም በረከቱ ይድረሰን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
@WenedwosenGib1332
9 ай бұрын
በቡና ቤቶች በቅዱሳን ስም እየተሰየሙ ጾም ሊገባ ነው ተብሎ መጠጡ ስካሩ ዝሙቱ እንደጉድ ባደባባይ ጾም ተፈታ ተብሎ ስካር ዝሙት ጥሉ ክርክሩ ወጣቱ ሽማግሌው ሴት ወንዱ በክፋት የተጠመቀበት ነውራችን ክብራችን የሆንን በዛን አቤቱ ይማረን ይራራልን አሜን።
@yetnayetasrat6691
9 ай бұрын
አሜን ወንጌሉ ይሰበክ ኢየሱስ ያድናል በሉ ሁላችሁም።ይህን ወንጌል ለአለም ሁሉ ስበኩ ።አሜን ።
@stc6291
9 ай бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልንወድማችን አቤልይሄን የተቀሰደሰቦታ ሰለአሳይሄን ተባረክልን በረከትህይደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wubalem-so9wi
9 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድምዬ እደዚህ ታሪካችንን አስተምረን
@AbiiBrihanu
9 ай бұрын
እናመሰግናለን ኣቤላ እግዝኣብሔር ፀጋውን በረከቱን ያብዛልክ ወንማችን ❤❤❤
@raheltsegaye4445
9 ай бұрын
እስራኤል ልትመሰገን ይገባል የነበረውን ታሪክ ጠብቀው በማቆየት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏ቸሩ መድኃኔዓለም ይባርክህ አቤል እንኳን ለዚህ ለተከበረ ሥራዎች አበቃህ👐🙏👐
@ktube8920
9 ай бұрын
ፍልስጤማዊያን ማለትህ ነው እስራኤል 80አመት ያልሞላ ታሪክ ያላት ሀገር መሆኗን ዘነጋሽዴ
@raheltsegaye4445
9 ай бұрын
@@ktube8920 እስራኤል ከክርስቶስ ልደት በፊት እንኳን ያለውን አመታት ብትቆጥር ለብዙ ሺህ አመታት እንዳለች ታሪክ ያስረዳል ቦታውም የሚናገረው ያንኑ ነው ከልብ አዳምጠው ወንድሜ አመሰግናለሁ እስራኤላውያን በአለም ላይ ተበትነው ነበር አሁን ግን ወደ አገራቸው ከተመለሱ 75 አመታቸው ነው የእስራኤል አምላክ የአባቶቻችን የአብረሐም የይሳቅ የያዕቆብ አምላክ አዶናይ ይባረክ አመሰግናለሁ ።
@ZorishMenjeta
6 ай бұрын
@@ktube8920ክክክክ ሙስሊም መቼም የክርስቲያን ሀገር ቅርስ አያስቀምጥም ፍልስጤሙ ሙስሊሙ መጤ ቱ
@axsumawittigraweyti3970
9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ጎይታ ልኡል እግዚኣብሔር ኣምላከይ ኣበሳይ ገዲፍካ ናብዚ ቅዱስ ስፋራ ደጅኡ ክረግፅ ፍቃድካ ይኩን🙏ወንዱማችን እግዚኣብሔር ይባርክህ🙏
@asfaw8154
9 ай бұрын
ብዙ ዩቱብ አይቻለሁ ማንም እዳንተ ያሳየን የለም እናመሰግናለን🙏
@endaletemesgen5229
9 ай бұрын
አቤላ እግዛብሄር ይባርክህ እንደዚህ አይነት መባረክ ለኛም ተርፈሀናል :: አብዛልን እንዲህ አይነቱን ትርፍህ በሰማይም በምድርም ነው :: ሌሎቹን ተዋቸው የማይጠቅሙትን ማቅረብ የጎስት ሰፈር መሄድ ......etc ::
@brhanzetigray
9 ай бұрын
እየሩሳሌም ሀገረ እግዚአብሔር⛪🕊 አንድ ቀን እንደምሄድ ተስፋ አለኝ፣ ሰሙነ ደብረዘይትም እየቀረበ ነው ጌታ በዳግም ምጽአቱ እንደ ፈያታዊ ዘየማን ይዘከረነ🕊🙏
@alemberihu5297
9 ай бұрын
የቀንየልና አብየላ እግዚአብሔር ዕድመን ጢዒናንን በረከት ይሃብካ አሜን❤❤❤❤❤❤
@getachewkebede9863
9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ቅዱስ ቦታ ሁላችንም ለቦታው ያብቃን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@MimiAssefa-g6t
9 ай бұрын
መልካም ነገር እንዳሳየኸን ሁሉ ፈጣሪ ላንተም መልካም የሆነውን ሁሉ ያድርግልህ!
@سميرهسميره-د5ك
5 ай бұрын
የእመቤታችን ምልጃ የልጃ የወዳጆ ምህረት አይራቀን የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን፫ደስ ስል
@tiruyeyilma8482
4 ай бұрын
አሜንንንም❤❤
@Sanayt-j4x
9 ай бұрын
እናመስግናለን ውንድም እኛንም ለባቱ ያብቃን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@YelemsetTessema
3 ай бұрын
አበሎ ወይ መታደልህ በየአገሩ መዞርህ ሳይሆን የጌታችን የመድሃኔታችን የመድዬን የእመቤታችን ያለፈችበትን የተቀደሰ ውን ቦታ ሁሉ መርገጥህ በጣም ታድለሃል እድሜና ጤና ይሰጥህ
@AdamuGetachew-n2z
9 ай бұрын
ከኢትዮጵያውያን ሁሉ እድለኛና አሰተዋይ ልጅ ነህ በርታ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳንተ መክሊቱን አዋቂ ቢሆን እንዴት መልካም ነበር
@EnatTube-cr9fj
9 ай бұрын
መታደል ነው የክርስቶስ ልጆች መሆነው በእውነቱ ይቅር ይበለን እኛም ባልንበት በረከቱ ይደርብን❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይስጥህ ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@PassiveWorldtube
9 ай бұрын
ከርሱ ቅዱስ ቦታ ረድኤት ና በረከት ለሁላችን ያድለን!!
@Filmawi27
9 ай бұрын
አሜን!
@wubitgebeyaneh8046
9 ай бұрын
አቤል በጣም ታድለሀል 🙏ደሰ የሚል መንፈሳዊ ቦታና ዝግጅት ነው። ቀጥልበት እግዚአብሔር ይርዳህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏
@hidethaylemariyam1484
9 ай бұрын
አንተ መልካም ሰው ነህ በረከቱን ሁሉ ይስጥህ ለኛም ያድለን
@sadadasi8992
9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዲያደርገን እዲያደርገን እፀልያለው ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosinatefera6065
9 ай бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ እንዳንተ ታታሪ ለመሆን መሰጠት ይገባል ተባረክ
@ambaweba1983
9 ай бұрын
አንድ የረሳከው ነገር እነርሱ ቤተክርስቲያን ሲገቡ ጫማ ባያወለቁም አቤሎ እንደዚህ ቅዱስ የሆነ ቦታ ስትሄድ የ ሀገርክን አስተምህሮት ብቻ ተከተል አመሰግናለሁ
@betibetii2635
9 ай бұрын
ይህ ቅዱስ ስፍራ ያስጎበኘህን ዉድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክህ ❤️🙏❤️እ
@fishiktaameley2645
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ለዚ ያብቃን አንድ ቀን አይቀርም ከእግዚአብሔር ሃይል እና በረከት💕🙏💕
@TigestWale-k7z
15 күн бұрын
እግዛብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤
@BonaHirpa-jw6er
9 ай бұрын
blessed brother
@HadisGe-qu4ew
9 ай бұрын
እግዚኣብሄር ይባረክ ብጣዕሚ ተምህረና ኣለካ እሞ የቀንየልና ኣቤልየ እናመሰግናለን ገና ብዙ ነገር ታሳየናለ እንወድሃለን
@getachewdemissie6974
9 ай бұрын
ስላስጎበኘኸን እግዚአብሔር ይባርክህ።
@Filmawi27
9 ай бұрын
አሜን!
@tigisttaye9803
9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን ተባርክልን አኛንም እንዳንተ ለዚህ ክብር ያብቃን
@AMER0521
9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዳግም በምፅዓት ቀን ሲመጣ እዛው ደብረዘይት ተራራ ላይ እግሮቹ እንደሚረግጡና ተራራው እንደሚሰነጠቅ መፅሃፍ ቅዱስ ይነግረናል ትንቢተ ዘካርያስ 14:4 ፤ በዚያም ቀን እግሮቹ በኢየሩሳሌም ትይዩ በምሥራቅ በኩል ባለው በደብረ ዘይት ላይ ይቆማሉ፤ ደብረ ዘይትም በመካከል ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ ይሰነጠቃል፥ እጅግም ታላቅ ሸለቆ ይሆናል፤ የተራራውም እኵሌታ ወደ ሰሜን፥ እኵሌታውም ወደ ደቡብ ይርቃል። God bless you Abel.
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
9 ай бұрын
ይህ ቃል በዓለማችን (በሃገራችን) እየተፈፀመ ያለ ትንቢት ነው ለንስሓ ሞት ያብቃን😢🙏 አቤቱ ጌታ ሆይ ሓጢያትን እንጂ ሓጢያተኞችን አትፀየፍና ይቅር በለን ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ🙏
@Eyu-r8o
9 ай бұрын
Glory to Jesus Christ hallelujah ❤ Jesus is coming back
@burtkan645
9 ай бұрын
ጌታ ዘመን ይባርክ በጣሙ ነዉ ማመሰግነው ❤❤💛💛👏👏👏
@weyniweynua9461
9 ай бұрын
እኛንም ለኢየሩሳሌም ያብቃን አሜን part 2 በጉጉት እንጠብቃለን
@tiruyeyilma8482
4 ай бұрын
አሜንንንም
@HenokAsfaw-uz8pm
9 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን ገነት መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@BereketBeky-wi8hn
9 ай бұрын
Orthodox ከስር ማሳራቱ ትክክላኛ ማንገድ ላይ እንዳሆነች ተረዳዋት😔 እኔም ማጥዉ 🙏🙏
@Fatima-qc1cu
Ай бұрын
👏👏👏👏👏💯
@-fw2lp
9 ай бұрын
ውይ መታደል እውነት በዛ ዘመን የነበርኩ ያክል በትዝታ ወደኋላ እሄዳለሁ አለማልቀስ አልችልም 😢።የኔ ውድ አባት የኔ ልዑል ወድጄክ አክብሬክ አልጠግብም።እናመሠግናለን አቤል ክበርልን።
@TeameGebreyohans-d6o
9 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ መቃብሩም የተሰቀለበትም የተነሳበትም በእቅፏ የያዘች ኦርቶዶክሳዊት ቤተክረስትያን ናት። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@tsehtseh8267
9 ай бұрын
እንኳን የጌታ ሆኩኝ የምድሩ ይቅርና የሰማዩም የነነዉ የትም አይሄድብኝም ማንም አይዎስድብኝም በሠዉ እጅ ያልተሠራ እዎረሰዋለዉ አመን
@maqdasmokonin810
9 ай бұрын
አቤል ቁም ነገረኛው እስራኤል ሄጀ ነበር 2022 ያስጎበኛን እስራኤላውያን ነበር አንተ በደንብ ነው የምታብራራው (የገለፁከው)ተባረክ እባክን ቀጥልበት ❤
@habtamumulu7720
9 ай бұрын
አቤሎ ተባረክ! ጌታ ወደ ልብህ ይግባ ክፈትለት!!!💚 ቦታውን እንደጎበኘህ በመንፈሱ ውስጥህን ይጎብኝህ ወንድሜ!!!
@Kalikal-mp6ss
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላተ እኛንም ለዙህ ቅዱስ ቦታ ያብቃን🙏🙏❤
@MeherSon
9 ай бұрын
እግዚአብሄር ሁል ጊዜ ስራውና ተአምሩ ድንቅ ነው ይሄው በአንተ ቻናል ወንጌሉ እንዲሰበክ ተጠቅሟል ብዙ ሺ ሰዎች አድምጠዋል ተገንዝበዋል ተአምሩ ይቀጥላል አሁንም ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይገባው እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
@gumentertimant3230
9 ай бұрын
ኣቤሎ መልካም ነው ኣንድ የተናደድኩበት ነገር ጫማ ሳያወልቁ እሚገባው ነገር ደስስስስስ ኣይልም ማርያምን
@lidujesuse910
9 ай бұрын
ማራናታ አሜንን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ❤❤❤❤❤ ጌታ ይባርክህ አቤላ ❤
@SarahGetachew-k9b
9 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ ይህን ቦታ ባይ ብሎ የሚጓጓ?
@mediatube3914
9 ай бұрын
እኔ😢
@EyobDesalegn-z5t
9 ай бұрын
እኔ 🎉
@ymareamleje4765
8 ай бұрын
እኔየ💝
@SeadeMuhy
3 ай бұрын
አተልጅ ገን ታድልህ በማራም ❤❤❤ እደዚህ አይነት ቦታ መሄድ መታደልነዉ እግዛቤር እኛንም ለማየት ያብቃን❤❤❤
@abebagebreselasie4675
9 ай бұрын
ታድለህ
@zkebede8763
9 ай бұрын
አንተን መስማት ትምህርት መልካም ነገሮችን የምታሳየን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ አስተማርያችን ተባረክ
@YemisirachKebede-vb1bv
9 ай бұрын
ልባችሁ አይታወክ በ አግዚአብሔር እመኑ በ እኔም ድግሞ እመኑ 🙏🙏🙏
@helansatube7450
9 ай бұрын
ለደጁ ያብቃኝ ያብቃችሁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
@derutech8995
9 ай бұрын
good
@tsehaygebru6438
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በምትሄድበት ሁሉ ይጠብቅክ
@maritusemaw3729
9 ай бұрын
እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያላየነውን አሳየከን
@samuelhenos
9 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤ ኢሄንን ስላሳየሀን ❤❤❤❤
@misrakbefekadu
9 ай бұрын
ልዑል እግዝአብሔር ይመስገን እድሜ ይስጥህ አቤሎ
@ድንግልእናቴነሽ1216
9 ай бұрын
ለደጁ ያብቃን አሜን አቤሎ እናመሰግናለን፡፡
@DAgmGashaw66
Ай бұрын
ወይ መታደልህ ያውም የጌታን ዱካ መንካት ድረስ በረከቱ ይድረሰን
@rebikaworkumulatta805
9 ай бұрын
በጣም እድለኛ እና ጎበዝ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ደግሞ ስራህን በእውነት ይባርካል። አንተ ያየኽውን መልካም ነገር ለሌሎች ለማካፈል በቅነት ትጥራለህ። በእውነት ልትመሰገን ይገባል እግዚአብሔር ይስጥልን። ከታላቅ አክብሮት ጋር 🙏💖
@አዲስዘመን-ፀ9ዠ
9 ай бұрын
ታድለህ አቤሎ ቀናሁብህ ዓለምን ዞርሀት 🙏🏻🙏🏻❤️
@nigistdelelegn905
5 ай бұрын
መታደል ነው ክርስቶስ የረገጠውን መርገጥ የዳሰሰውን መዳሰስ የተመለከተውን መመልከት። እኛ ባንሄድም እድሜ ለቴክኖሎጂ በቤታችን ሆነን እንድንመለከተው አድርገኸናል። ክብረት ይስጥልን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ።
17:12
የዐቢይ ልመና ለትራምፕ በዓለ ሲመት፣ "ወገቡን ሰብረነዋል" ዘመነ ካሴ፣ የመቀለ ሰልፍና የአክሱም ውሳኔ፣ አሜሪካ ስለድርድሩ ድጋፍ| ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 58 М.
10:58
ለጨረቃ ቅርብ የሆነው ቦታ የማይጠበቅ ውስብስብ ተፈጥሮ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 196 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
22:42
በርካቶችን ያስደነቀው ተአምር የሆነው እዚህ ነው
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 291 М.
21:27
እስራኤል ያየሁት ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 307 М.
19:12
ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 129 М.
19:20
በፊልድማርሻሉና ዐቢይ መሀል ያሉት ጀኔራል ፤ ''ከአማራና ኦሮሚያ እንወጣለን'' ጀኔራሉ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 159 М.
11:45
ሳይንቲስቶች ጥልቅ ቆፍረው ምድር መሀል ላይ ያልተጠበቀ ነገር አገኙ Abel Birhanu
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 354 М.
24:19
'' ስም ኣምላኽና ክርስቶስ ንምጽዋዕ ዘይሓፍር ዶናልድ ትራምፕ ናብ ዋይት ሃውስ'' (ብሰ/ወ ካሳሁን እምባየ)
ፍኖተ ኣበው ሜድያ / Fnote Abew Media
Рет қаралды 83 М.
16:39
ጎልጎታ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር ጋር ያየሁት
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 262 М.
20:40
ኤፍ ቢ አይ ለማመን የከበደው ታዳጊዋ የፈፀመችው አለምን ያነጋገረው ጉድ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 92 М.
16:47
ፊሊስጤም ያየኋቸው ያልጠበኳቸው አስገራሚ ነገሮች Abel Birhanu Travel to Palestine
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 240 М.
21:26
ጌታ ኢየሱስ ወደ ቀራኒዮ የተጓዘበት አስገራሚው መንገድን አየሁት via dolorosa Jerusalem Vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 466 М.
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН