ለማመን የሚከብድ ተዓምር ያየችው ሴት አስገራሚ መጨረሻዋ

  Рет қаралды 114,965

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 208
@Haregi849
@Haregi849 3 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል የነብዩ ቅዱስ ኤልሳ በረከት ይድረሰን
@biniyamfekadu6839
@biniyamfekadu6839 3 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ፡ አቤላ ብዙ እምነቶች ብዙም አማኝ ባለበት ሀገር ትልቅ ተቀባይነት ልታገኝ የቻልክበት ሚስጥር ከመምህራንና ከሰባኪያን በተለየ ጥበብ KZbinn ለሁሉም በፍትሀዊነት በመጠቀምክ ነው፡ ተባረክ!! "ሁሉም ሰላም ነው"(ሱናማዊቷ ሴት)
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 3 ай бұрын
የነብዩ ኤልሳዕ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@EyobGirma-oy6hl
@EyobGirma-oy6hl 3 ай бұрын
amen
@Tsehaykasyoutegan
@Tsehaykasyoutegan 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TestgTestgh
@TestgTestgh 27 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሁልግዜም ታምራቱ በቤታችን አለ ለሱ ምንም የምሳነው ነገር የለም እንመን ይደረግልናል በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
@BettyBiruu
@BettyBiruu 3 ай бұрын
የነብዩ ኤልሳዕ አምላክ ይክበር ይመስገን!
@belayfkadu5632
@belayfkadu5632 3 ай бұрын
በጣም የምወደው ታሪክ ደህና ከአፏ የማይጠፋ ታላቅ ሴት❤❤
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አቤሎ።
@serkalemmulugeta-do6dd
@serkalemmulugeta-do6dd 3 ай бұрын
abela ኑርልን
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ አቤሎ
@rossross6520
@rossross6520 3 ай бұрын
ጎበዝ ነህ አቤል ሁለገብ አዋቂ ነህ በርታ ቀጥልበት ብዙ ተከታይ ስላለህ ሰው እውቀት ይጨብጥበታል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@DanawitAregewi
@DanawitAregewi Ай бұрын
እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቅክ
@Belayabrha16
@Belayabrha16 3 ай бұрын
አቤልየ እግዚአብሔር ያበርታህ ቀጥልበት🙏🙏🙏
@GedamawitGirma
@GedamawitGirma 2 ай бұрын
Abela tebarek....le Eg/r Min yisanewal
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 3 ай бұрын
Billion likes 👍
@azmachgebremariam8681
@azmachgebremariam8681 3 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል ተባረክ
@azebyeheis6762
@azebyeheis6762 3 ай бұрын
ትእግስት ጥሩ ነዉ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏❤️🙏
@hermialemu5679
@hermialemu5679 26 күн бұрын
Wow what a message❤❤❤
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 2 ай бұрын
Wow, Enamesgnalen getta yebarkh ❤🎉
@EdilDaneil
@EdilDaneil 3 ай бұрын
የነበዩ ኤልሳዕ አምላክይባረክ አሜን አሜን አሜን
@solomontamiru9313
@solomontamiru9313 3 ай бұрын
God bless you, you are different from others,
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 3 ай бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን አቤሎ ስለመፈሳዊ ነገር ሥትለቅ ብቻነው ገብቸ የማየው 😂
@martaeredadohossana3102
@martaeredadohossana3102 2 ай бұрын
Eyesusi yadinalli 📖 ♥
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 3 ай бұрын
Thanks Abela🙏
@HelloShj-g6p
@HelloShj-g6p 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏በረታ
@ConfusedCabin-qn8xk
@ConfusedCabin-qn8xk Ай бұрын
❤❤❤
@koketiii4830
@koketiii4830 3 ай бұрын
Kale hewat yasmalen abale lalam chamreln❤❤❤
@senaittesfamicheal4171
@senaittesfamicheal4171 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@SofiaJemal-rk1sf
@SofiaJemal-rk1sf 3 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን
@Sosina-wv6nq
@Sosina-wv6nq 2 ай бұрын
ድንቅ ነው
@binaburtukan9006
@binaburtukan9006 2 ай бұрын
Abela berta sele asusa straight america tarique seralen
@elsaasgedom4882
@elsaasgedom4882 3 ай бұрын
Wowow GBU
@ZahraZahra-gg1he
@ZahraZahra-gg1he 3 ай бұрын
ዘሪቱ
@D.RDerbewAbebaw
@D.RDerbewAbebaw 3 ай бұрын
የኛ አስተማሪ
@diyaalemu5544
@diyaalemu5544 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@daniellzelekehoo220
@daniellzelekehoo220 3 ай бұрын
Yekedusan Amalagenet temarku
@AmiKongo
@AmiKongo 2 ай бұрын
“ከእርሱም ዘንድ ተመልሶ ሁለቱን በሬዎች ወስዶ አረዳቸው፥ ሥጋቸውንም በበሬዎቹ ዕቃ ቀቀለው፥ ለሕዝቡም ሰጣቸው፥ በሉም፤ እርሱም ተነሥቶ ኤልያስን ተከትሎ ሄደ፥ ያገለግለውም ነበር።” - 1ኛ ነገሥት 19፥21
@Befike_React
@Befike_React 3 ай бұрын
abal famil ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤
@ኩኩሻየሸገሯ
@ኩኩሻየሸገሯ 2 ай бұрын
አንባቢ እንደሆንክ ተረድቻለሁ. አቤሎ የኔም ስም ሱናማዊት ነው
@Lebegohonelign-j2l
@Lebegohonelign-j2l 6 күн бұрын
ጳጉሜ 8 ትሆናለች
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 3 ай бұрын
wow
@kelemuaabebe9893
@kelemuaabebe9893 3 ай бұрын
❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼❣️
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ Ай бұрын
ለፕሮቴስታንቶች እራስ ምታት ለኦርቶዶክስ ክብር የሆነ የመፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ ነው የነገርከን በተለይ በስተመጨረሻ እናመሰግናለን
@naodtube2
@naodtube2 2 ай бұрын
happy birthday my favorite KZbinr Abel from your best subscriber Abenezer(naodtube)🙏
@Yonos-z3f
@Yonos-z3f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Samigirma27
@Samigirma27 3 ай бұрын
First comment
@merishanaol6959
@merishanaol6959 3 ай бұрын
ደና ነው ካለች ሱናማዊቷ ያንድ ልጇን ነፍስ አታው ከቤቷ ለኔ ሚታየኝ ሰላም ነው ባለቤት አለኝ የኔ አይደለው......... የሀና ተክሌን መዝሙር ጋብዤሀለው ተባረክበት
@JhonMatisy
@JhonMatisy 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@alemtsehaydanielalemtsehaydani
@alemtsehaydanielalemtsehaydani 3 ай бұрын
ደስ ይላል አበል የምታቀርበው ነገር አንዳንደ ወንጌልንም ስበክ ምክንያቱም ዘመኑ አልቋል ክርስቶስ ልመጣ ተቃርቧል ትውልድ ሁሉ መዳን አለበት 🙏
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 3 ай бұрын
አቤል ጌታ ኢየሱስ ይባሪክህ ባጣም ቅን ልጅ ነህ ዕረጂም ዕድሜና ከጤነህ ገር ተመኘው😘😍🌸💐🙏
@Dream32663የህልምፍቺዎች
@Dream32663የህልምፍቺዎች 3 ай бұрын
ዋህ እኔ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ከጀመርኩ በዃላ ይህችን ሴት ለአንድም ቀን ረስቻት አላውቅም ❤
@ሠላማዊት1
@ሠላማዊት1 3 ай бұрын
ወንጌል መስራትህ በጣም የሚያስደስት ነው በርታ አቤሎ❤
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም በርታ ስንክሲር ሰኔ 20 በስፊው ግቡና አድመጡት የቅዱሲን በርከት አይለየን
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 3 ай бұрын
የአባታችን የነብዩ ኤልሳዕ በረከት ይደርብን🙏♥️አቤላ ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን🙏♥️♥️♥️
@Befike_React
@Befike_React 3 ай бұрын
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤
@getutolla4312
@getutolla4312 3 ай бұрын
መን ጀመርክ/ሽ?
@Befike_React
@Befike_React 3 ай бұрын
@@getutolla4312 Reaction
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 3 ай бұрын
ምንድነው የጀመርከው/ሽ
@Befike_React
@Befike_React 3 ай бұрын
@@jemilsharif9750funny videos reaction
@HonelignLebego
@HonelignLebego 3 ай бұрын
ደምሬሀለሁገመልስ
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig 2 ай бұрын
አቤሎ በማርያም ቀጥልበት ሁሌም እንደዚህ ስራልን ተባረክ❤
@FirezerEndale
@FirezerEndale 2 ай бұрын
የኤልያስ አምላክ ''እግዚአብሔር''❤ ይባረክ❤
@shugo-2123
@shugo-2123 3 ай бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የነብዩ ኤልሳዕ እና የሱናማዊቷ ሴት በረከታቸው ይደርብን እና የሩትን ታሪክም ብትሰራው ደስ ይላል❤
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 3 ай бұрын
ተባረክ አቤል ከዚህ በፊት ስለ መጽሐፍ ቅዱስ አንብብ ልብ ብየክ ኮምቸ የዛሬ አመት ያልፋል እኔ እስክሪን ሹክ አርኬ አሳይካለው በጣም ደስ ዛሬ ስታቀርብ ይልመድብህ ቀጥልበት እውነት ብዙ ያስተምራል እግዝያብሄር ይመስገን የምለው በምክንያት በእመምም በሞትም በማጣትም ላይ እግዝያብሄር ደህና ነኝ ስንል ሁሉ ደህና ይሆናል በዚህ ታሪክ ላይ ይሄንን ተምሪያለው እስቲ የሩት ታሪክንም ስራልን እሺ አቤል🙏🙏
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ 2 ай бұрын
የዚችን ሴት ታሪክ በጣም ነው የምወደው በተለይ ልጇ ሞቶባት ለነብዩ ኤልሳዕ የእግዚአብሔር ሰው ሆይ ከእኔ ምን አለህ ያለቸው
@asterendale5361
@asterendale5361 2 ай бұрын
እናመሰግናለን አቤል፡፡ የነቢዩ ኤልያስ ጸጋ እጥፍ ድርብ ሆኖ ነቢዩ ኤልሳዕ ላይ እንዳደረ ለእኛም የነቢዩ ኤልሳዕ ጸጋና በረከት እጥፍ ድርብ አድርጎ እግዚአብሔር ያሳድርብን፡፡ አሜን።
@Mohammed-ez5fw
@Mohammed-ez5fw 2 ай бұрын
አቤል እግዚአብሔር ይባረክህ ተመስጪ ነው የሰማሁት😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@HanaLawe-cn6td
@HanaLawe-cn6td 3 ай бұрын
የዚሕ ዘመን ሱናማዊቶ ሴት ዘሪቱ ከበደ ናት❤
@helenokubay5488
@helenokubay5488 3 ай бұрын
Kkkkk
@AlemTadese-bk8zm
@AlemTadese-bk8zm 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ውሬሬሬ
@LEMMALEGESE
@LEMMALEGESE 3 ай бұрын
Asitewulehi tsafi MN aderegechi esua
@AschalewuBogala
@AschalewuBogala 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወድሜ አቤል በእውነት የነብዩ ኤልዕሳ አምላክ እግዚአቤሔር ይመስገን
@abarhamalemayehu9556
@abarhamalemayehu9556 3 ай бұрын
ሁሉም ደህና ነዉ
@SinafikreSinafikre
@SinafikreSinafikre 3 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ የልብዋን ስለሚያቅ ልዩ መልሶ ሰጣ ተአምር ነው አምላካችን ሁሉን የሚችል ለሷ የሰጣትን ቅኔ የሆነውን ልብ ለእምነቷ ጠንካራ መሆኗን ስለሚያስተመር ለኛም ድረስ አሜን🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተ ተባርክ ሰለምታቀርብን ትምህርት እጅግ እናመሰግናለን ❤❤
@FromOurWorldworld
@FromOurWorldworld Ай бұрын
ያዕቆብ ከቤርሳቤህ ወደካራን ሲሄድ የለውም ነበረ አማካሪ ዘመድ ፀሀይ ጠልቃ ነበር ከዛ እንደደረሰ ከእራሱ በታች ድንጋይ ተንተራሰ አዝ ህልምንም አለመ ታላቁን እራእይ መሠላል ተተክሎ ከምድር እስከ ሠማይ ሲወጡ ሲወርዱ መላእክት በሷላይ እግዚአብሔርም ቆሞ ከላይ ከጫፋላይ አዝ ያባቶችህ አምላክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ይህን ምድር ለእርስትህ እሰጥሀለውኝ ዘርህ እንደ አሸዋ በምድር ይዘራል በአራቱ ማእዘን ህዝብህም ይሆናል አዝ አበው በምሳሌ እንደ ተናገሩት ከምድር እስከ ሰማይ አምላክ የዘረጋ በላይ ተቀምጦ በግልፅ የታየባት የያእቆብ መሰላል እመቤታትን ናት አዝ ሰማይና ምድር የሚታረቁባት ወልድ ባለመያው የተወለደበት መላእክት ከሰማይ ባንድ የዘመሩላት ታላቆ መሰላል እመቤታትን ናት
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 3 ай бұрын
አቤልዬ የወይኗ ልጅ ተባረክ እድሜ እና ጤና ለአንተ አና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ሣነብ ሁሌ ታሪኳ የሚያስለቅሰኝ ሴት ሱናማይቷ፣እምነቷ ደግነቷ ፈጣሪ የድንግልጅ መድኃኒዓለም እናዳለው ያከበሩኝን አከብራለሁ እንዳለው ይሄው በምልጃ በፀሉት በንፁህ ልብ ፈጣሪን ከጠየቅነው ይኸው ተዓምር አንደሚሰራ የመፅሀፍ ቅዱስ ቃል ይነግረናል መቼም ነብዩ ኤልሣ እንዲህ አድርጓል ቢባል ማንም ስለማያምን በመፅሀፍ ቅዱስ ተፃፈልን ስናምን ሁሉ እንደሚደረግልን አማኑኤል ሲያስተመረን ነው፡፡ ተባረክ ተባረክ አቤልዬ እንዲህ ቃሉን እያነበበ የሚያስረዳ ትውልድ ያብዛልን አማኑኤል አንደበትህን ይባርክልህ፡፡
@ribkaafework5656
@ribkaafework5656 2 ай бұрын
እግዚአብሔር የሚወደውን መውደድ ማክበር ለዚ ታምርና ክብር ያበቃል እግዚአብሔር ላከበራቸው ለመረጣቸው ሁሉ ክብር ምስጋና ይግባቸው አሜን አሜን አሜን
@LemLemSisay-lo6qs
@LemLemSisay-lo6qs 2 ай бұрын
ግሩም አቀራረብ ነው አቤላ እግዚአብሔር ይስጥልን❤
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ Ай бұрын
ቃለሂወት የስምዐና ብሓቂ ደስ ዝብል ታሪክ በረከት ቅዱስ ኣቦና ይሕደረና ❤
@SelamYo-e7l
@SelamYo-e7l 3 ай бұрын
እግዚብሔር ይባርክህ እድሜ ይስጥህ የነረ ወድም ቤላዬ እዴት ተመስጭ እደሰማሁት❤❤❤
@endalksolomon2000
@endalksolomon2000 3 ай бұрын
አቤሎ በጣም ነው የምናመስግነው የሚገርም ታሪክ ነው ተባረክ
@lamesgenbasazenw9613
@lamesgenbasazenw9613 2 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መፀሀፍ ቅድሰ ላይ አንብቤዋለሁ ደግሜ ደሰ እያለኝ ነው የሰማሁት በረታ 🥰
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
ተባረክ
@emmushet
@emmushet 2 ай бұрын
እጅግ በጣም የምፈልገውና የምወደው የመፅሃፍ ቅዱስ ታሪክ ነው። እንዴት እንደማሰግንህ ቃል የለኝም!!
@BihaneMesfin-ej9yw
@BihaneMesfin-ej9yw 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰላም ለሰውልጅ ሁሉይሁን❤❤❤❤❤
@samioromay10
@samioromay10 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አቤላ❤
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤መልካም የሆነ መልእክት ነው ❤❤❤
@RahelMekonnen-l4y
@RahelMekonnen-l4y 2 ай бұрын
አቤልሻ ጌታ ይባርክህ
@makiabtube2159
@makiabtube2159 Ай бұрын
አቤል ታሪኩ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ግን ያረደው ሁለቱን ጥማድ ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚለው። ታሪኩ በአጠቃላይ ጥሩ ነው አቀራረቡም ጥሩ ነው
@Ye-maryam
@Ye-maryam 2 ай бұрын
በጣ እናመሰግናለን በርታ የፖለቲካ ዲስኩር ከምንሰማ ለነፍስ ለስጋ የሚጠግን ያን ቦታ ባየሁት በረከቱ በደረሰኝ እያልኩ ነው ያዳመጥኩሕ እናመሰግናለን
@merafget5104
@merafget5104 3 ай бұрын
ይሄንን የሰሙ ተስፋ የቆረጡ በማንኛውም ችግር ውስጥ ያሉ በፈጣሪ ተስፋ አለ ከሷ ተምረናል ተፅናንተናል አቤል ክበርልኝ ❤
@eyobgizachew4679
@eyobgizachew4679 3 ай бұрын
ሴቶች አሁን እንኳን ፈጥረው ያወራሉ ምስጢር መጠበቁን ተወው😂😂
@NigstAstre
@NigstAstre 3 ай бұрын
አስቴር፣አቢጊያ መቅደላዊት ማሪያም ፣ሐና ፣ኤልሳቤጥ
@nigist6147
@nigist6147 2 ай бұрын
አቤል ባይብል እንደዚህ አይልም በጣም ያልተባለ ጨምረክበታል እንደ ተፃፈው ተንትን
@yosephkefelegne6164
@yosephkefelegne6164 3 ай бұрын
ተወዳጁ አቤላ ኤልሳ ሁለቱን ጥማድ እንጂ ሁሉን አስራ ሁለት ጥማዶች አላረደም
@sariytube
@sariytube 2 ай бұрын
ደና ነው ካለች ሱነማይቷ የአንድ ልጇን ነብስ አታ ከቤቷ ታድያ እንዴት አልል ሰላም ነው ባለቤት አለኝ የኔ አይደለም በማለት ሃና ተክሌ ዘምራለች ድንቅ የእምነት ሴት ነች
@milligoitom1780
@milligoitom1780 3 ай бұрын
Fetari men yesasnewal temesgen fetari
@neba1034
@neba1034 2 ай бұрын
በናታችሁ 10k አስገቡኝ እባካችሁ አግዙኝ
@HenokredaAbraham
@HenokredaAbraham 3 ай бұрын
አቤ ከተቻለህ የሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ህያው ታሪካን ብታቀርብልን
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ2ዘ 2 ай бұрын
አርመን ሄዶ መቃብሯን አስጎብኝ ቶናል
@etsegenetalemu2713
@etsegenetalemu2713 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@temuwbante656
@temuwbante656 2 ай бұрын
ሎሌው ግያዝ የኤልያስ ሳይሆን የኤልሳ ነው
@SaraSarah-yo5nv
@SaraSarah-yo5nv Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@yemariam
@yemariam 3 ай бұрын
🇪🇹💐❤️
@grekidnhaile9733
@grekidnhaile9733 Ай бұрын
hay hay abel❤❤🎉🎉❤❤ yewena lj azoh bertaln pease
@HonelignLebego
@HonelignLebego 3 ай бұрын
አራት ሺዋን ሙሉለት
@almazfekadu1521
@almazfekadu1521 Ай бұрын
በረከታቸው ይድረሰን
@Icycold25
@Icycold25 3 ай бұрын
Ye AI atekakemek thumbnail lay 🫡👏👏
@AaAaaa-p1x
@AaAaaa-p1x Ай бұрын
ጌት ይበረከ ❤❤❤❤❤❤❤
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 64 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 37 МЛН
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 270 М.
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተፃፈችው አነጋጋሪ ከተማ ገባሁ
17:49
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 192 М.
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Iceland Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 299 М.
ጌታ ውሀን ወደ ወይን የቀየረበት ሰርግ ቤት ሄድኩ | ቃና ዘገሊላ
14:56
አስገራሚዎቹ አሚሾች ጋር ሄድኩ
16:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 441 М.
የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብርን አየሁት | ልዳ ከተማ
16:55
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 146 М.
አላመንኩም ከአመታት በኋላ ቤቷ ሄድኩ
22:36
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 114 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2 МЛН