No video

የተሰወረው ባቡር ለማመን የሚከብድ ክስተትና አለምን ያነጋገረ መጨረሻ Abel Birhanu Apollo

  Рет қаралды 124,060

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 101
@tem2023
@tem2023 Жыл бұрын
አገራችን የሚበጠብጡ ሰወችን ቢወስዱልንና አንድ 10 አመት አቆይተው ቢመልሱአቸው
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Жыл бұрын
ኢትዬጲያ ባዶ እንዳትቀር ነዋ 😄😄
@selamawit7917
@selamawit7917 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@tinaye964
@tinaye964 Жыл бұрын
እና ኢትዮጵያ ምድር በዳ ሆነቻ🤣
@user-dn7cd9qd9j
@user-dn7cd9qd9j Жыл бұрын
😂😂😂ቀላል
@fikretenobel5006
@fikretenobel5006 Жыл бұрын
በዛውስ ቢይቀርው ምን ይጠቅማሉ
@amanueldereje9507
@amanueldereje9507 Жыл бұрын
ፕሮግራሞችህ የሌለ ይመቻሉ..በርታልን ክፉ አይንካህ!!!
@user-bt8pl8my9t
@user-bt8pl8my9t Жыл бұрын
አቤላ ግን በዚ አጋጣሚ ከውጪ ሀገር ብዙ ተመልካች እንዳለህ የተረዳህ ይመስለኛል
@astergemech6579
@astergemech6579 Ай бұрын
I really like your post.
@abaynehtilahun7490
@abaynehtilahun7490 Жыл бұрын
አቤሎ የሚገርም ታሪክ ነው በርታልኝ ወንድሜ
@abebagebeyehu4691
@abebagebeyehu4691 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ዬፎ ወይም ኤሊየንስ ያልታወቁ በራሪ አካላት ካወኩ ሁለት አስርት አመታት ሆነኝ
@bezaamanuel5324
@bezaamanuel5324 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል በርታ የአለማችንን ጉድ አሳዬን አቤሎ 👍
@destaz2312
@destaz2312 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ 😢😢😢😢ነገሩ በጣም ከባድ ነው
@user-xm4sl1vg5b
@user-xm4sl1vg5b Жыл бұрын
ያተን ፓጂ መከተል ከጀመርኩ ጀምሮ ሰምቸ የማላቃቸዉን አጀኢብ የሚባሉትን እየሰማሁ ነዉ በርታ
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Жыл бұрын
ወይ ጉድ🫢🫢😮
@beth-ow9lf
@beth-ow9lf Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው
@jemalomer8614
@jemalomer8614 Жыл бұрын
ወይ አቤል ጉድ ነው
@maryamlolo3372
@maryamlolo3372 Жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹አቤሎ ምርጣችን
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 Жыл бұрын
የሚገርም ነዉ ሰላም ለኢቲዮቢያ ❤️❤️❤️🇪🇹🙏
@nagwaeltoum5267
@nagwaeltoum5267 Жыл бұрын
Cool 😎
@maryamlolo3372
@maryamlolo3372 Жыл бұрын
ጉድ 😳😳🥺
@user-nr8gy2iw2t
@user-nr8gy2iw2t 8 күн бұрын
Yemigrem tarik gen. Yesew lej endih maderg ayechelem sew behon endih yadergew ketraraw siwetu ytayu. Neber
@nhatty_el1898
@nhatty_el1898 Жыл бұрын
ስለ time travel እና ስለ ሌላ dimension አንድ video ስራልን plz
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 Жыл бұрын
ወይ አቤል ማታሰማን ጉድ የለም
@nuratubers
@nuratubers Жыл бұрын
Well Come Back Abel
@chubewioffically
@chubewioffically Жыл бұрын
Well Come To Back Abel Birhanu 🥶😱😱
@nahommiki12
@nahommiki12 Жыл бұрын
ትለያለህ አቤል
@user-es7ju5st8s
@user-es7ju5st8s Жыл бұрын
ይገርማል 🤫
@sara-bl7pp
@sara-bl7pp Жыл бұрын
አቤላ ጎበዝ በርታ ትናንት live ላይ ዪኒክ አይዲያ አለኝ ስፖንሰር ነው የምፈልገው ብዬህ ነበሮ ከዛ ፌስቡክ ላይ 700ሺ subscribers ያለዉን አካውንት ብፈልገው አጣሁት አቤላ በውስጥ መስመር የ ፌስቡክ አካዎንቱን አስቀምጥልኝ አቤላ ትናንት አይዲያሽን ልየውና ጥሩ ከሆነ ስፖንሰር አረግሻለሁ ስትል አታምነኝም እንባዬ በ 4 መአዘን ነው የፈሰሰው ህልሜ ተሳክቶ ያየሁት ያክል ነበር ያነባሁት የደስታ እንባ ማለት ነው አቤላ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
የልብሽን መሻት አላህ ይሙላልሽ በርቺ
@guadatv7719
@guadatv7719 Жыл бұрын
ሁሌም አገረምብሃለሁ አቤላ👌
@guadatv7719
@guadatv7719 Жыл бұрын
ይችን ቻናል ብታስተዋውቅልኝ ደግሞ ጀማሪ ነኝና ትልቅ እርዳታ ነው አመሰግናለሁ 🙏
@ethioet450
@ethioet450 Жыл бұрын
👌👌👌👌
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
አቤልዬ. የማታወጣው. ጉድ. የለም. በርታ
@azebghbrehawariate4695
@azebghbrehawariate4695 Жыл бұрын
Abel sele deke hederetina ye kalekidan lejoche yemele tareke semahuye ewnet new alu eske teyeke tenesh leyete Yale tareke new visiteroche nachew eske atara most time eretrya or tegre teyeke
@Gebriela19
@Gebriela19 Жыл бұрын
🤨😳🤯Teamr nw gram yagabal endet honew baburu wist yeneberut sewoch dnget mexico wist tegegnu
@user-dn7cd9qd9j
@user-dn7cd9qd9j Жыл бұрын
ግን አርጅተዉ ነወይ የተመለሱት😄 40 አመት ጉዞ። ይሄ ልብሳነ ሰጋ አጋንት የሚያደርገዉ ነዉ።ሰወች ከልክ በላይ ከፉ ከሆኑ ድርጊታቸዉ ሁሉ ሰይጣናዊ ከሆነ ልብሳነ ስጋ ከጋንት ይሆናሉ ሰይጣን ስጋቸዉን ይሰዉራቸዋል አስፈሪም ቆንጆም ያስመስላቸዋል ይሄ አይነቱ በድብቅ ካሜራ ካልሆነ አይታይም ።አንድ ጎረቤታችን ድሀ ናት እና ሰዉ ቤት እንጀራ ጋግራ ምትተዳደር ነበረች ።አንድ ቀን አለች ለሊት ስጋግር ጭር ባለበት በታኮ ጫማ የተሸቆጠቆጠች በሱሪ የተወጠረች ሴት መጣችብኝ የጫማዋ ኮቴ ከሩቅ ይሰማ ነበር አለች እና እንዳየኋት አፌ ተንጋደደ ማነች ብየ ሳያት ካጠገቤ ተሰወረች አለች እና ይች ምስኪን ድሀ ከዛ ቀን በኋላ አፏ ጆሮዋ ስር ከመጋደዱ አይምሮዋ ተቃዉሶ እስርስር አድርጓት ከአመታት በኋላ ሞተች ።ሌላም አንድ ገበሬ አምርቶ ለሊት ምርቱ እንዳይሰረቅ ሲጠብቅ አንድ ሴት ልጆች እያንጋጋች መጣችብኝ ገፍትራኝ ሄደች ብሎ እዛዉ ወድቆ ተንጋዶ ሽባ ሆኖ ተሰቃይቶ ሞትን ሲለምን በመከራ ሞተ
@binyamgoytom2892
@binyamgoytom2892 Жыл бұрын
የከተማ ተረት ይባላል እዉነት አይደለም ለልጆች ይነገር የነበረ ነዉ እንደእዉነት አድርገህ ማቅረብህ ትክክል አደለም
@meseretnedasa1791
@meseretnedasa1791 Жыл бұрын
አቤላ የኮመንት መልስ አትመልስም ደንበኛ አታስቀይም ወዳጄ ወደ ገደለዉ ስገባ የ 2Pac Amaru Shakureን ለምን አታቀርብልንም?
@mrbeastking3042
@mrbeastking3042 Жыл бұрын
Abela king
@KirubelKassahun-m4w
@KirubelKassahun-m4w Ай бұрын
Abel avalon wede mibalew planet askagnen begeta
@totii1113
@totii1113 Жыл бұрын
Yibelt tamagnenetnm lemagegnet lemn source atekshim bro😏
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
የዚህ አለም ሚስጥር ከባድ ነው ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው
@Yojokatube
@Yojokatube Жыл бұрын
አቢም እደዚ ሚሰውር ነገር በሰወረው
@ethiocreating6386
@ethiocreating6386 Жыл бұрын
endet newu ante videon ke demti ga metkertawu
@estigaming
@estigaming Жыл бұрын
endet newu intero yeserawu
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Жыл бұрын
ህልም ነው የሚመስለው
@Bekiboss12
@Bekiboss12 Жыл бұрын
ምን
@biniyamworkneh5888
@biniyamworkneh5888 Жыл бұрын
ደግሞ ሌላ ጉድ 😳
@amyentadese6914
@amyentadese6914 Жыл бұрын
ስለ አፖሎ ስላልገባኝ ብታስረዱኝ
@Yerosen21
@Yerosen21 Жыл бұрын
😮😮
@uchulebanon9782
@uchulebanon9782 Жыл бұрын
Apollo አረብ አገር አልሰራ አለኝ ለምን ይሁን ምክንያቱ ?
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r Жыл бұрын
ይዘሬው ይባስ
@christiangetu7207
@christiangetu7207 Жыл бұрын
አቤሎ የስልኩን ጉዳይ አደራ😊
@officialabdidrums9614
@officialabdidrums9614 Жыл бұрын
mn blo nber bro alsemawm can you tell me
@christiangetu7207
@christiangetu7207 Жыл бұрын
@@officialabdidrums9614 tlant live gebto neber eyew
@hiwottadese3851
@hiwottadese3851 Жыл бұрын
Gudi iko new
@tizitamoreda9056
@tizitamoreda9056 Жыл бұрын
የሰዎቹ ቤተሰብስ?
@jermaine1572
@jermaine1572 Жыл бұрын
😳😳😳😳
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
አጃኢብ
@Moyacrochet27
@Moyacrochet27 Жыл бұрын
ይህ ታአምር ነው
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b Жыл бұрын
APOLOO ማለት ምን ማለት ነው መጀመሪያ እስኪ ለምንና እንዴት ሰየማቹሁት ለምንስ ተሰየመ ????????????????????????????????????
@gatutmariam1737
@gatutmariam1737 Жыл бұрын
Kedada
@biniyamworkneh5888
@biniyamworkneh5888 Жыл бұрын
Abela Apollo mastawekya abren endnsera felgalehu 😊
@mohabawjemal8557
@mohabawjemal8557 Жыл бұрын
Apolo apliction የሚሰራዉ ኢትዮጵያ ዉሰጥ በቻ ነው?????
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 Жыл бұрын
😂😂😂😁🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@robenufgamachis
@robenufgamachis 11 ай бұрын
Exactly 😅😅😅😮
@wubeshif8356
@wubeshif8356 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀
@msfatema5467
@msfatema5467 Жыл бұрын
የፈጠራ ወሬ ነው አርባ አመት ሙሉ ያለጋዝ ነው እሚጓዘው???ሰወቹስ አይበሉም አይጠጡም አይረጁም አይሞቱም አይ ፈጠራ ምንም እማይመስል ወሬ
@ebrahimseid8672
@ebrahimseid8672 Жыл бұрын
እንደኔ እውነትላሆንይችላል ብዞኮሚንታቶች ውሸትነው እያላቹህስላየሁ መልስልስጣቹህ ጅኔ ሊሰውራቸው ይችላል ብዙሰወችን ጅንወስዶመመለሱን አይተናል የተወሰነግዜአቆይቶ ሲመለሱም ብዙወቹ አይናገሩም እናምነገሩእንዲህሊሆንይችላል
@binyamtadele9130
@binyamtadele9130 Жыл бұрын
አቤሎ የፎቶ አቋምሽ አንደኛ
@leulmekonnen8078
@leulmekonnen8078 Жыл бұрын
Ygermal
@fatumamekonnen741
@fatumamekonnen741 Жыл бұрын
በጣም
@chinaatnawo4475
@chinaatnawo4475 Жыл бұрын
666
@nabilsalah4384
@nabilsalah4384 Жыл бұрын
abel bro me give me seleck yalaghme youtuber mehun afalegalaw
@ademedrisademedris5542
@ademedrisademedris5542 Жыл бұрын
ውሸት ውሸት ውሸት ጭራሽ ውሸት
@visualrob3010
@visualrob3010 Жыл бұрын
የምታወራው አፈ ታሪክ የፈጠራ ወሬ የተንዛዛ ወገብ ሰባሪ የመንግስትን ፈስ ተከትለህ የምታሸት የዘመኑ አስመሳይ እስኪ ሚዛናዊ መረጃ ስጥ
@NileEthiopia
@NileEthiopia Жыл бұрын
Ene ye matakew tarik wshet new yemtlew😳😳
@abichubisaa1694
@abichubisaa1694 Жыл бұрын
ስም አጥፊ ምቀኛ ነህ። እርኩስ። ከቻልክ በሃሳብ ሞግት። አቤሎ በርታ
@visualrob3010
@visualrob3010 Жыл бұрын
የገዳዩ መንግስት ተከፋይ
@lidyayirdaw6152
@lidyayirdaw6152 Жыл бұрын
ከልተመቸክ እኮ አለማደመጥ ትችለለህ አቤል ላይ በጣም የምትቀናበት መሰልኝ ቅናት በጣም መጥፎ ነው ከቅናት ውጣ
@visualrob3010
@visualrob3010 Жыл бұрын
@@lidyayirdaw6152 ሳይደመጥ አይተችም ያልተመቸኝን መንቀፍ እችላለሉ ምን ትላለች
@mameentertainment01
@mameentertainment01 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነዉ
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 39 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН
ከባህር በታች ያልታሰበ ነገር ተገኘ Abel Birhanu
11:57
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 72 М.
ባለ ግማሽ አካሏ ታዳጊ አለም ያልጠበቀው መጨረሻ Abel Birhanu
12:06
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 117 М.
የ 149 ደቂቃው ክስተት
22:02
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 246 М.
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 39 МЛН