Abenezer Fikru - Bemenfeseh Mulagn | በመንፈስህ ሙላኝ - New Protestant Mezmur 2019 (Official Video)

  Рет қаралды 1,017,973

Addis Zimare

Addis Zimare

Күн бұрын

Пікірлер: 349
@AddisZimare
@AddisZimare 5 жыл бұрын
#Like #Comment #Share and #Subscribe 👉👉👉 bit.ly/2K2hXft በመንፈስህ ሙላኝ እንደገና ሙላኝ እንደገና አሁንም አሁንም እንደገና ሙላኝ እንደገና እፈልግሃለሁ እንደገና ሙላኝ እንደገና እኔ አልጠገብኩህም እንደገና ሙላኝ እንደገና በመንፈስህ ሙላኝ እንደገና ሙላኝ እንደገና እፈልግሃለሁ እንደገና ሙላኝ እንደገና እኔ መች ጠገብኩህ እንደገና ሙላኝ እንደገና ታስፈልገኛለህ እንደገና ሙላኝ እንደገና አሁን እኔ ምፈልገው መንፈስህን ነው (3) ካልሰጠኧኝ ብዬ ካንተ የተቀበልኩት ከእጄ ሲገባ ቀሎብኝ አየሁት የምድሩ ነገር ወረት ነው ይተዋል ፍላጎት አያልቅም ስጋ መች ይጠግባል አሁን እኔ ምፈልገው ካንተ ጋራ ዉሎ ማደር በመንፈስህ ተጥለቅልቆ በክብርህ ውስጥ ለመሰወር በዝተህና ተትረፍርፈህ እንድትታይ ነው መሻቴ በመንፈስህ ደግመህ ሙላኝ እፈልግሃለው እኔ በመንፈስህ ሙላኝ እንደገና ሙላኝ እንደገና እፈልግሃለሁ እንደገና ሙላኝ እንደገና እኔ መች ጠገብኩህ እንደገና ሙላኝ እንደገና ታስፈልገኛለህ እንደገና ሙላኝ እንደገና አሁን እኔ ምፈልገው መንፈስህን ነው (3) ድንጋይ አይሰጠውም ዳቦ ቢለምነው እባብ ብላ አይልም አሳ ስጠኝ ላለው ሰው እንዄዋን ለልጁ ካሰበ መልካምን የሰማዩ አምላክ ይሰጠናል መንፈሱን ሳይሰፍር አሁን እኔ ምፈልገው ካንተ ጋራ ዉሎ ማደር በመንፈስህ ተጥለቅልቆ በክብርህ ውስጥ ለመሰወር በዝተህና ተትረፍርፈህ እንድትታይ ነው መሻቴ በመንፈስህ ደግመህ ሙላኝ እፈልግሃለው እኔ በመንፈስህ ሙላኝ እንደገና ሙላኝ እንደገና እፈልግሃለሁ እንደገና ሙላኝ እንደገና እኔ መች ጠገብኩህ እንደገና ሙላኝ እንደገና ታስፈልገኛለህ እንደገና ሙላኝ እንደገና አሁን እኔ ምፈልገው መንፈስህን ነው (3) Pls Subscribe 👉👉👉 bit.ly/2K2hXft
@hananali4476
@hananali4476 5 жыл бұрын
🎤🎸☝👍
@noahmesfin2568
@noahmesfin2568 4 жыл бұрын
በመንፈስህ ሙላኝ ጌታ ሆይ!! እንደገና ሙላኝ!! ወንድሜ ጌታ ይባርክ መዝሙር ዉስጥ መንፈስ ቅዱስ አለበት ጌታ እንደገና በመንፈሱ ይባርክ ሌላም ጠብቃለሁ ተባረክ
@selamawitsenbeta530
@selamawitsenbeta530 3 жыл бұрын
Thank you for this blessed and timeless message. Can you please add your song to Spotify?
@hanaprint3560
@hanaprint3560 3 жыл бұрын
T
@teddyabrishe3561
@teddyabrishe3561 2 жыл бұрын
እንደገና ሙላኝ እኔ መች ጠገብኩ 😥🙏,, ታስፈልገኛለህ ❣️🙏
@adisutekle6424
@adisutekle6424 Жыл бұрын
I am Orthodox Christians but I can't stop listening to this song
@banatubetube792
@banatubetube792 8 ай бұрын
So why do you need to say that you follow Orthodox here? dumb!
@abebawfeleke1394
@abebawfeleke1394 7 ай бұрын
Keep listening dear Brother and pray to be filled with the Holy Spirit.
@LawofGod
@LawofGod 6 ай бұрын
God speaks to soul! The soul knows her creator ! One day will you may understand God and come out from that traditional religion ! Let God help you to see the light ! 💡
@SeliNewborn
@SeliNewborn 6 ай бұрын
@@LawofGodamen
@mercyturmi5008
@mercyturmi5008 5 ай бұрын
Same here 😭😭
@yewubdargyewubdar
@yewubdargyewubdar 3 жыл бұрын
እንደዚህ የሚገርም ዝማሪ ዘምረህ ጠፋህብን በብዙ ዝማሬ ብቅ የምትልበትን ቀን እንጠብቃለን ተባረክ።
@ዉብየጌታልጅ
@ዉብየጌታልጅ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ እውነት ልብ ይነካል 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️ተባረክ እንደገና አቁምን
@del6834
@del6834 5 жыл бұрын
የድምጽህ ስጦታም በጣም ልዩ ነው። እባክህ መዘመርህን እንዳታቋርጥ። በቅዱስ መንፈስ የበለጠ ተሞሉ። አሜን።
@belenezzz
@belenezzz 4 жыл бұрын
I can't stop listening to this mezmur! Such a beautiful Spirit-filled worship 🙌🏽 it's amazing to see how God is working through the youth, there is hope for the generations. God bless!
@hdshow7099
@hdshow7099 2 жыл бұрын
Me to i can
@asterbirhanu-u9z
@asterbirhanu-u9z Жыл бұрын
so do i soooo amazing
@lucky-y4v7i
@lucky-y4v7i Жыл бұрын
እኔ ኢሄ መዝሙር ሲወጣ ከጌታ ቤት back ማረግ ጀምሬ ነበር አሁን ከ 4አመት መባከን እና ከጌታ ቤት ከመራቅ በዋላ አለምን ክጄ ዳግመኛ እድል ሰቶኝ ዛሬ ከተመለስኩ 2 ወሬ ነው ኢሄን song ለመጀመሪያ ጊዜ ትላንት ነው መስማት የጀመርኩት አሁን ጸሎቴ ነዉ ኢሄ ።
@AzebTaffese
@AzebTaffese 6 ай бұрын
በብዙ ይባርክክ ጌታ
@nebiyeleuldesta390
@nebiyeleuldesta390 27 күн бұрын
እንኳን እግዚዓብሄር እረዳህ እኔንም ይታደገኛል አይተወኝም
@RitaMarley-p5n
@RitaMarley-p5n 5 ай бұрын
ወንድሞች እህቶቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሄር ይባርካችሁ በጌታ ፍቅር እወዳችኋለሁ❤
@nardostakele3963
@nardostakele3963 2 жыл бұрын
I've listened to this song like thousand times and im still crying when i listen to it. God bless you you sang what's in my heart
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
ኢየሱስ ይባረክ አሜንንንን አሜንንን አሜንንንንን አሜንንንን አሜንንንንንንንንንንንንን ❤❤ዘመንህ❤❤ይባረክ በብዙ ፀጋ
@fenetkumera491
@fenetkumera491 2 жыл бұрын
Holy spirit is more than anything you will forget about your life, question.......I can't express it 😭😭😭
@netsanetmofare8768
@netsanetmofare8768 2 жыл бұрын
ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር ጌታ ይባርክ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ደጋግሜ ሰማሁት የማይጠገብ ድንቅ ዝማሬ እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርካችሁ ተባረኩ ....I love you may GBU all !
@zoealemayehu6855
@zoealemayehu6855 5 жыл бұрын
አሁን እኔ ምፈልገው ካንተ ጋራ ዉሎ ማደር በመንፈስህ ተጥለቅልቆ በክብርህ ውስጥ ለመሰወር በዝተህና ተትረፍርፈህ እንድትታይ ነው መሻቴ በመንፈስህ ደግመህ ሙላኝ እፈልግሃለው እኔ
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith 5 жыл бұрын
Amen
@ense7025
@ense7025 3 жыл бұрын
ልጠግበው ያልቻልኩት ዝማሬ ነው። ተባረክ ወንድሜ! በዚህ ዝማሬ ያገለገላችሁ ሁሉ በብዙ ተባረኩ። እንደዘመራችሁት መንፈሱን ይሙላባችሁ እለት እለት
@gdnerd6940
@gdnerd6940 Жыл бұрын
Fill me with Your Holy Spirit, O Lord, fill me again and again,... .... Can't stop listening to this song, God bless you my brother in Christ!!!
@alazartesfamichael1740
@alazartesfamichael1740 Жыл бұрын
አሜን ነው የአንተ መንፈስ ሙላት ብቻ ይሁንብኝ ጌታ ሆይ ድግም ድግምግም አድርገህ ሙላኝ:: ኤቪ ተባረክ ይጨምርብህ በብዙ ክብር ሃይል በሚያስደንቅ ሌላ ናፍቆትና የሰማይ ፍቃድ መገለጥ ይሁንብህና ይሁንልህ ብሩክ ነህ ያአባቴ ልጅ::
@amarechabebe7873
@amarechabebe7873 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን የኔ ጌታ እፈልግህሀሎ መች ጥገቡኩት 😢😢🤲🤲🤲አግዚአብሔር ይባርክችሁ እንደገና አሞል ጌታ ሆይ 🕊️🤲❤️❤️❤️ዘመናችሁ ይባረክ ክብር ክብር ሁሉ ለ መንፈስ ቀዱስ ይሁን ሃሌሉያ 🙏🙏🙏😘😘😘🔥🔥🔥🔥🔥🎤🎤🎤🎤🎧🎧🎧🎧🎧🎧🤲🤲🤲🤲🤲🛐📖
@workaferahubekelemunto3147
@workaferahubekelemunto3147 2 жыл бұрын
መገለጡን ይጨምርልህ,ተባረክ በብዙ, ፀጋ ይብዛልህ👏👏👏
@mercyturmi5008
@mercyturmi5008 5 ай бұрын
I’m orthodox but I love Protestant mazimur
@dagihailu8344
@dagihailu8344 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ዘመንህ ይለምልም🙌😇
@SurprisedAnglerfish-ik7eu
@SurprisedAnglerfish-ik7eu 4 ай бұрын
የልብ አዋቂው ጀግናው ኢትዬጵያዊው ኑርልንለተከፉት ድምፅ ነህ ቴድዬ
@በረከትዘመኑ
@በረከትዘመኑ 4 жыл бұрын
የምትገርም ዘማሪ ነህ ዛሬ ነው ያየሁክ ይብዛልህ 🙏🌹
@kebugirma1820
@kebugirma1820 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቅዱሳን።
@Tom-jg4xn
@Tom-jg4xn Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ማዳመጤን በቃ ማቆም አቃተኝ 😭😭😭
@mahlettadesse6949
@mahlettadesse6949 5 жыл бұрын
Praise You Father, for the hunger and thirst of the younger generation !! May your sprit consume and overflow them unto the coming of Jesus Christ!!
@samuelalmahy9503
@samuelalmahy9503 5 жыл бұрын
The best gospel song ever!!! GOD BLESS YOU WITH ALL HIS BLESSINGS.
@Happinessismine
@Happinessismine 2 жыл бұрын
I am playing this song over and over. I can’t stop. This song is a prayer! May God bless you all!
@HanaErsido
@HanaErsido Жыл бұрын
@mikaeltsegay-v6v
@mikaeltsegay-v6v 16 күн бұрын
አሜን ተባረኩ ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር 🙏🙏🙏❤❤❤
@MercyArschia
@MercyArschia 10 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@egthaberberhannaw
@egthaberberhannaw Жыл бұрын
uuuuffff amne ahune meflgaw menfsenw mulaye hulme negr tefnawe 😢😢😢wondem get zemnke yelmlem❤❤
@TsegaAbush
@TsegaAbush 9 ай бұрын
ምንአይነት ድንቅመዝሙር እንደሆነ ብቃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መግለጽ አልችልም ነኪ ነው ይህን መዝሙር ባሰብኩት ቁጥር ልቤ ይነካል አቤነዘር ፍቅሩ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ
@holyespiritmaturitygroup
@holyespiritmaturitygroup 11 ай бұрын
I think this singe 2015 broke my heart first time touch hole spirit for that i think ever time, Good bless you and your family 😢😢😢😢😢😢😢❤
@senakebede254
@senakebede254 2 жыл бұрын
😢i can't stop listening this worship 💕💕enwedhalane zemenhe yebareke lemlem🤗🤗
@honey10165
@honey10165 4 жыл бұрын
Because of the LORD’s great love we are not consumed, for his compassions never fail. They are new every morning; great is your faithfulness. He is worthy of our praise
@tesfagelan1345
@tesfagelan1345 5 жыл бұрын
Amen amen geta hoyi be menfesi indeg mulagn zemenih yibarek🙏
@godisgoodgodisgood742
@godisgoodgodisgood742 5 жыл бұрын
Amen amen endagena mulagn tebarekulgn bebizu yabate birukan
@mulukentemesgenyohannes6511
@mulukentemesgenyohannes6511 4 жыл бұрын
amen tebarekilign wehiliwinaw miyakerb mezmur nw
@samuelbuie6404
@samuelbuie6404 Жыл бұрын
This song is very blessing. I can not stop listening to it. ❤❤❤❤
@AlemTolesa
@AlemTolesa 2 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebarekuuuuuu
@betymas6506
@betymas6506 Жыл бұрын
Semche emaltegbewu mezmur 😍😍😍😍😘🥰🥰
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Жыл бұрын
We love you and family Abenzer God bless you
@noahmesfin2568
@noahmesfin2568 Жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር በጣም ነዉ የምወደዉ❤ መንፈስ አለበት 🔥🔥🔥🔥🔥 ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ አቤኔዘር
@melese-ot6od
@melese-ot6od Жыл бұрын
Ameeeeeeeennnnnnnnn
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
#አሁንም #አሁንም እንደገና ሙላኝ 😭
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አሜን እንድገና ሞላልኝ 🙏🙏🙏ትባርክህ 😍😍😍
@AlazarAlszar-mu9cq
@AlazarAlszar-mu9cq 7 ай бұрын
It's amazing song I can't stop listening hallelujah
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 5 ай бұрын
"ካልሰጠህኝ ብዬ ከእጅህ የተቀበልኩት በእጄ ሲገባ ቀለብኝ አየውት"በጣም ትክክል
@aebrae4896
@aebrae4896 2 жыл бұрын
I absolutely love listening to this
@AlemAlem-t7r
@AlemAlem-t7r 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarkiiiiiiiiiiii
@nardostakele3963
@nardostakele3963 2 жыл бұрын
በመኖፈስህ ሙላኝ እንደገና ሙላኝ እንደገና
@m5791
@m5791 5 жыл бұрын
What a blessing song More ❤❤❤❤blessings to you እኔ አልጠገብኩህም በመንፈስህ እንደገና ሙላኝ
@MikOli-w7j
@MikOli-w7j 9 ай бұрын
መንፈስህን ነው ልቤ ሚፈልገው አንተነት ህልውና ናፍቆቴ ነው መገኘትህ ነው ርሃብ ጥማቴ አትጉደልብኝ እስክ ህይወት ምሽቴ እስክት መጣ ወይ እስክሄድ አንተ ጋር እፈልገዎለው የመንፈስህን ክብር መሻቴ አንተው ነህ ትልቁ እግዚአብሔር
@tezerasisaye8577
@tezerasisaye8577 5 жыл бұрын
ጌታተባረክ ክብር ለጌታ ለእየሱስ ይሁን ዮኒ ጌታ አብዝቶ ጸጋውን ይስጥህ
@danelwerku911
@danelwerku911 5 жыл бұрын
ብርክ በል ክፍ በሉ እናተ የጌታ ልጆች ቡሩካን
@faxumaail5559
@faxumaail5559 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረካቹ አሁንም መንፈሱ ይሙላባችሁ 💕❣️
@tigistosabo4924
@tigistosabo4924 3 жыл бұрын
May god bless you Addis Zimare and everyone else in the world!
@degenshina4100
@degenshina4100 Жыл бұрын
አሜንንንንን😢😢😢😢 እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ
@selamyohanes1110
@selamyohanes1110 5 жыл бұрын
Ahun kezi yebelete desta ena hiwet mn ale are geta ybarek
@metibenti2731
@metibenti2731 5 жыл бұрын
I Love This Song ebifamaa gudadhaa waqqayo isin has ebisuu Jiradhaa itti fufaa gooftan issini wajin has tauu jiradhaa
@ajmachina-xj5jr
@ajmachina-xj5jr Жыл бұрын
Godbless you it's so Amazing worship uuuf . I love this mezmur heart taching
@selameyob8177
@selameyob8177 Жыл бұрын
Cannt stop listening this song. I need u my Jesus
@christismysavior5036
@christismysavior5036 Жыл бұрын
ወደ ጸጋው ዙፋን የሚያስገባ መዝሙር ዘመሩ😢😢
@sifandagne6819
@sifandagne6819 2 жыл бұрын
Tebarek wendimme btm menfes migeza zimare nw tsegaw yibzalik mayixegeb zimare God bless you brother
@elsamulutadesse5899
@elsamulutadesse5899 Жыл бұрын
God bless you more and more abenzer from dubai ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfayeararsa8085
@tesfayeararsa8085 2 жыл бұрын
Egzaber be etf menfesun yichemrbachu tebareku
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es Жыл бұрын
አሜን መሙላት ይሁንልህ ተባርክ❤❤❤❤
@siketalemayehu6475
@siketalemayehu6475 Жыл бұрын
What the amezing message and singer's wonder approach .
@Telaye
@Telaye 5 жыл бұрын
Amen endgena mulagn bemenfseh mulagn melkam Abate
@CrazyGirl-is3tj
@CrazyGirl-is3tj 3 жыл бұрын
Wayoooooo uuuuuuuuu ዛሬ ድረስ የማይጠገብ መዝሙር!! "እኔ መች ጠገብኩህ መንፈስ ቅዱስዬ!!!" Uuuuuuuu እንደገና ሙላኝ!! አቦ ድራሽክ ይባረክ broye
@adiyampaulos1444
@adiyampaulos1444 5 жыл бұрын
Waw Amen Amen Amennn priase God God bless you guy I really blessed
@nafi-9tube850
@nafi-9tube850 2 жыл бұрын
100000 gize bisemaw altegibewum tebarekuligni
@amenbekele9283
@amenbekele9283 5 жыл бұрын
This is the right Mezmur at the right time. Tebareku
@AlemAleka
@AlemAleka 9 ай бұрын
አሜን አሜን ሙላኝ በመንፈስህ
@jesuithabte5529
@jesuithabte5529 4 жыл бұрын
Wow bemenfesek mulagn uffff yeni nafekot nw menfes kedus
@Apostlezelalemsolomon
@Apostlezelalemsolomon 8 ай бұрын
እውነተኛ መገኘትህ ያለበት መዝሙር ተባረክ ❤❤❤
@ሁሉበእሱሁነ
@ሁሉበእሱሁነ 5 жыл бұрын
አሜንንን በመንፈስህ ሙላኝ
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 4 жыл бұрын
All Glory to our father God!!! What amazing song this u r blessed brother. My mother land Ethiopia be rejoice because of this Young generations. Blessing all.
@liusilas4308
@liusilas4308 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም....... ተባረከሃል🙏❤🙏
@አልሻምሌላሌላነገር
@አልሻምሌላሌላነገር 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeen ameeeeeeeen hulem yemifalegaw menfesih new geta yesusiye
@selamtibebu5921
@selamtibebu5921 2 жыл бұрын
Tebareke chemere kefe bele eeeeeee...endegena....................
@betheldesta2802
@betheldesta2802 2 жыл бұрын
My all time favorite song 🎧
@BereketBlessed-v9w
@BereketBlessed-v9w Жыл бұрын
Tebarekiligni tsegawun abizito yichemirlih❤❤❤
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 5 жыл бұрын
አምላኬ አብዝቶ ይባርክህ you are anointed. Holy Spirit fill us your spirit that is what we need. Amen!!!
@yonathanshemelis7612
@yonathanshemelis7612 3 жыл бұрын
Abeni tebarek tsegawn yabezalek betam nw mewedeh bemezmureh tebarkebetalew
@egigayehuayana4412
@egigayehuayana4412 Жыл бұрын
I like this song more than every song
@biniyamworkneh5888
@biniyamworkneh5888 Жыл бұрын
God bless u Abeni
@sarawetyegeta3060
@sarawetyegeta3060 5 жыл бұрын
Wow endet des yemel zemare nw tebareku
@weynshetweynshet885
@weynshetweynshet885 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@chaltulelisa1153
@chaltulelisa1153 5 жыл бұрын
tebark tsegawen kezi belay yabezaleh semay semay mishet zemare new
@heldanamekonnen7816
@heldanamekonnen7816 5 жыл бұрын
Am in love with this song uffff geta eyesus yebarekachu
@AbibayhuSeyuom-bq3wb
@AbibayhuSeyuom-bq3wb 5 ай бұрын
👍👏🙏ጌታ ይባርክህ
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@biruktawitcherkos
@biruktawitcherkos Жыл бұрын
I cant stop crying 😢my God Eyesus birk yargih❤
@lilimathewos6323
@lilimathewos6323 3 жыл бұрын
Yes mulang. I love you HOLY SPIRIT. GERAMI ZEMARE💖💖💖💖
@tinebebtemesgen3900
@tinebebtemesgen3900 Жыл бұрын
What as sweet Song. GOD Bless You.
@elsaterefe9396
@elsaterefe9396 Жыл бұрын
May God bless you
@BereketTeshale-g9r
@BereketTeshale-g9r 27 күн бұрын
Ufa❤❤❤❤❤
@selinachannel1870
@selinachannel1870 9 ай бұрын
Buruk wendmet tsegaw yechemerlih❤
@AgnezTube
@AgnezTube 5 ай бұрын
Geeta yibaarikihh❤❤🎉🎉🎉
yenafekegn | የናፈቀኝ - Biniyam yonas   \ ቢንያም ዮናስ
7:00
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
11. Bereket Tesfaye የቅርቤ yekerbe በረከት ተስፋዬ የቅርቤ
6:08
Bereket Tesfaye Official
Рет қаралды 1,9 МЛН
ነፍሴ ባንተ ላይ / NAFSE BANT LAY// YISHAK SEDIK // LIVE WORSHIP//2022
10:58
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН