Tap to unmute

ደሙ በሚሊዮን ዶላር ይሸጣል የተባለለት ይህ አነጋጋሪ ኢትዮጵያዊ ማነው??Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Saddis TV, Fana TV

  Рет қаралды 328,068

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 810
@zinashsolomon8668
@zinashsolomon8668 2 жыл бұрын
ተመስገን የሚል በታጣበት ዘመን የፈጣሪን ስም እያስቀደምክ እውቀት የምታስጨብጥ ድንቅ ሰው የጥበብ ሁሉ ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ዕውቀት ከጥበብ ጋር ይስጥን እናመሰግናለን ወድማችን
@kidusyona757
@kidusyona757 2 жыл бұрын
ተባረክ እውነት አንተ ጋር እንዳለ ይታወቀኛል …አምላክ ይጠብቅህ ..ሀገራችንን ተስፋ የምናረገው እንደናንተ ባለ ሰወች ነው አምላከ ይባርክህ
@teddyorthodox
@teddyorthodox Жыл бұрын
አብያችን የወጣት ወርቅ አላማህን የማትስት መሰረትህን የከበረውን አምላክን ያረክ የኢትዮጵያዊነትን ዋጋ ከፍ የምታረግ ምርጥ ወንድማችን ተባረክ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
እናመስግናለን መምህር አብይ ይልማ ሁሌም የምታቀርባቸውን ዝግጅቶች በጣም ነው የምወደው
@kubawoyi1826
@kubawoyi1826 2 жыл бұрын
በእውነት ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን መምህር አብይን ማየትና ማዳመጥ ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ ብዙ እየተማርኩ ከመሆኑም በላይ ሱስ ሆኖብኛል። መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ🙏
@nahom9971
@nahom9971 2 жыл бұрын
አብያችን በጣም ነው ማከበርህ አውቀት የአግዚያቡሔር ነው መንፈሳዊ ነት ሲታከልበት ሚሰጥራት የገለፃል የመታቀርበው ሁሌም የአዕምሮ ማዳበሪያ ምግቡ ነው የአናታችን የቅደሰት ድንግል ማርያም ልጅ መደሃኒታችን አየሱሰ ክርሰቶሰ የጠቡቅህ
@ፂዮንዳንኤልሣራ
@ፂዮንዳንኤልሣራ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በቂ የሆነ ዕውቀት ነው ያስጨበትከን ወንድማችን ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት🙏🇪🇹
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ነገር ስምቼም አላውቅም ነበር በእርግጥም ትምህርት አግኝቼበታለሁ Thank you
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ መቼም የእግዚአብሔር ሥራ ግሩም ድንቅ ነው፤ እውነት ነው እውቀት ታላቋ እግዚአብሔር ነው። ዕድሜና ጤና የድንግል ልጅ ያድልህ መምህራችን።
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 2 жыл бұрын
አብይ በሚገርመኝ ሁኔታ በጣም ንቁ ነህ ለመንፈሳዊው አለም በሚገርም ሁኔታ ንቁ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በሚወደው ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ለዘላለም ተሰወር!!!!!!!!
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b 2 жыл бұрын
አሜን 🙏
@abrahambekuray4341
@abrahambekuray4341 2 жыл бұрын
@@user-rr3ed7qs8b 4wa67u
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b 2 жыл бұрын
@@abrahambekuray4341 😳?
@aidabelay4749
@aidabelay4749 2 жыл бұрын
yes amen amen
@Christina-pb2pe
@Christina-pb2pe 2 жыл бұрын
This "SADS"guy is the worst crazy lier in the world 🤐🤐🤐
@saraabraham7039
@saraabraham7039 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም እውነትም መምህር ይገባሃል ትችልበታለህ ግልፅ የሆነ ማስረጃ ሰጠኸን እናመሰግናለን
@martabiru444
@martabiru444 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ የ ድንግል ማርያም ልጅ ይርዳው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b 2 жыл бұрын
አሜን
@loyidgirma8504
@loyidgirma8504 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው መምህር እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
@derejemekonnen1006
@derejemekonnen1006 2 жыл бұрын
የመደንቅ ነገር ነው :: በርታ ፈጣሪ ይርዳህ :: ወንድማችንን ከህይወት ታሪኩ ተነስተህ እንደምታቀርብልን ተስፋ እናደርጋለን :: አሜን ::
@ashusera8147
@ashusera8147 2 жыл бұрын
የእውቀት ባለቤት እውቀትም ጥበብም አብዝቶ ከጤና ጋር ከዕድሜ ጋር ያድልልን ወንድሜ
@Ramatube3
@Ramatube3 2 жыл бұрын
*እውነት መምህር ዓብይ ግን የመናፍሰቱ አለም በተባዛ ቁጥር እርስዎም እየበዙልን ነው እንዴት አይነት አስተማሪ ነገር ነው ዐቢይ ያቆይልን እግዚአብሔር ጥሩ መረጃ ነው ጥሩ መልእክት ነው እስኪ ጋብዘው ከአገኘኸው*
@mulunehayele434
@mulunehayele434 2 жыл бұрын
ልካም 28/1/2015 8/10/2022 ወንድማችን ስትጀምር አራት(4 ) አራት አይነት የደም አይነት መኖራቸውንና A,B, (AB) እና O በመባል ይታወቃሉ ብትል መልካም ነበር። በሰንጠረዥም ቢታገዝ መልካም ይሆናል ብዥታን ለማጥራት ይሁንና ጥረትህና ድካምህ ወቅታዊ ነው በርታ።
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 2 жыл бұрын
ሰውየውን ግን መጠበቅ አለብን በጣም አሁን ይሄ ሰውዬ አሜሪካዊ ቢሆን አሜሪካ እንደ ንጉስ ነበር ምትጠብቀው ነቃ እንበል አቢይ እባክህ የሆነ ነገር ማረግ አለብን ተባብረን!!!!#ከእለት እለት ሰውየው እየተጎዳ እየተቦሳቆለ ነው።
@tube5209
@tube5209 2 жыл бұрын
መምህር አብይ ይልማ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልኝ
@Admaletube
@Admaletube 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ የ ድንግል ማርያም ልጅ ይርዳው ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን::
@alelignmayo4221
@alelignmayo4221 2 жыл бұрын
እስኪ እንደኔ የ መምህር አብይ ይልማ ፕሮግራሞች እግር በእግር እየተከታተለ የሚያይ ☝️☝️
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 2 жыл бұрын
እኔ❤
@beersheba4316
@beersheba4316 2 жыл бұрын
እኔማ እኮ በሬዲዬ ሰምቼው ዩቲዩብ ላይ ምደግመውስ ነገር ብዙ ተምሬበታለው ብዙ አውቄበታለህ ለዚ ትውልድ እሚገርም መምህር ነው በተለይ ወጣቱን እያነቃ ያለ ወጣቱ ምጥቁ ባለ አይምኖ መምህር እና ጋዜጠኛ ነው ከዚበላይ ብለው ደስ ባለኝ ነበር እድሜ ከጤና ይስጠው መዳህኒያለም ከነመላው ቤተሰቡ ይጠብቀው።
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
እኔም😘😘😘
@mekidestesfaye4928
@mekidestesfaye4928 2 жыл бұрын
ena
@ועח
@ועח 2 жыл бұрын
👍👍
@selinaygmenkem236
@selinaygmenkem236 2 жыл бұрын
የፈጠረህ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በመቀጠል ቤተሠቦችህ ይባረኩ እንደ አንተ ያለህ የእግዚአብሔር ወዳጅ፡ አገርህን ትውልድን ለማዳን ለምታደርገው ሁሉ፡ ረጅም ዕድሜን እፀልያለሁ፡፡ ኑርልን ገና ብዙ ታሳየናለህ፡፡
@sophiaa4289
@sophiaa4289 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውንም ይጨምርልህ አንተ ብሩክ ነህ።
@leuldamtew606
@leuldamtew606 2 жыл бұрын
አሜን
@EliltaaEthiopian
@EliltaaEthiopian 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትልቅ እውቀትን አግቼበታለው በርታልን በሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይቅደምልህ ....
@ሀበሻ-ዀ9ቀ
@ሀበሻ-ዀ9ቀ 2 жыл бұрын
ይህ ሰውዬ ደብረ ዘይት መንገድ ሲመላለስ ብዙ ሰው ያውቀዋል መምህርት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@nebiyattamiru
@nebiyattamiru 2 жыл бұрын
ከቻልክ ሰውየውን አቅርብልን መምህራችን ይሄ ለሀገራችን ብዙ ይጠቅማል
@siaw5419
@siaw5419 2 жыл бұрын
Weregna
@antenehtesfaye1362
@antenehtesfaye1362 2 жыл бұрын
በቅጽል ስሙ ጋሽ እብዱ ይባላል ይሄን መጽሐፍ አሳትምልኝ ይለኝ ነበር
@nebiyattamiru
@nebiyattamiru 2 жыл бұрын
@@antenehtesfaye1362 አሁን ታገኘዋለህ ? እንደሚባለው ምሁር ነው ?
@antenehtesfaye1362
@antenehtesfaye1362 2 жыл бұрын
@@nebiyattamiru እኔ አሁን ሩቅ ሀገር ነኝ ዱከም አካባቢ እና አዲስአበባ ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ አገኘዉ ነበር ትንሽ ግን ይቀላቅላል
@nebiyattamiru
@nebiyattamiru 2 жыл бұрын
@@antenehtesfaye1362 አመሠግናለሁ
@ነርኼምነርኸቢምጔታ
@ነርኼምነርኸቢምጔታ 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው በስመአብ ፈጣሪ ሆይ አቤቱ አንተው ጠብቀን
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ብዙ ነገር እንምርለን እድሜ ይስጠን ብቻ
@sebieylove5190
@sebieylove5190 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 🙏 ክበርልን መምህር 🙏
@mekonenseyuom7949
@mekonenseyuom7949 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ፈጣሪዬ ማመስገን ነው የምፈልገው በመቀጠል አብይ በጣም እናመሰግናለን እኔ እንደዚህ አይነት ነገር መኖሩን ገና ዛሬ ካንተ ነው የሰማሁት ተምሬበታለሁም ተገርሜበታለሁም
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
ትጋትህ ድንቅ ነው መምህር ብዙ ነገርን ተማርንብህ። ብርታቱን ያድልህ አምላክ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ግን ፈገግታ የለም??? ለምን
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p 3 ай бұрын
የማይክሮ ችፑን ጉዳይም ባጠቃለለ መልኩ ሙሉ ሁኔታውን ማዎቅ እሚያስችል ተጨማሪ ፕሮግራም እንጠብቃለን፣እናመሰግናለን።🎉!!!
@yohannesabebaw716
@yohannesabebaw716 2 жыл бұрын
ሁሌም እከታተልሀለሁ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡
@abaynehadmikew4941
@abaynehadmikew4941 10 ай бұрын
ምርጥ የሆነ ትምህርት ነዉእድሜያችሁን ያርዝምልን ፣!!!!!!!
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 жыл бұрын
ነብይ እናመሰግናለን ልጁን መርዳት አለብን መንግሥቱ ም ህዝብም በመተባበር እሱን መታደግ አለብን በጣም ነው የጎዱት ሲያሳዝን ፈጣሪ በሰጠው በሰዎች መሰቃየቱ በጣም ያሳዝነኛል ወንድሜ
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
መምህራችን ጋዜጠኛ አብይ እንኳን ደህና መጣህ ለኮሜንት ተመልክቼ እመለሳለሁ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ከእግዚአብሔር በታች መንግስት ከለላ እንደሚሆናቸው ተስፋ እናደርጋለን ግን የነጮች ተንኮል በቼ ይሁን የሚያበቃው ማስተዋሉን ያድላቸው በእውነት መምህር እናመሰግናለን ጥበቡን ጸጋውን ያብዛልህ በድኃኒአለም
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 2 жыл бұрын
ግሩም ገለጻ ነው ተባረክልን ወንድማችን
@rahelnigusse7356
@rahelnigusse7356 2 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው ያገኘሁት ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥክ
@yirgalemmokonen5159
@yirgalemmokonen5159 2 жыл бұрын
ስለዚህ ሰውየ ሲወራ ገርመኝ ነበር መምህር ፈጣሪ አብዝቶ እውቀትህን ይክፈትልህ በደንብ አስረዳሀን ተባረክ በክፉ የሚያይህ አይኑ ይጥፋ ልቦና ይስጠው
@meseretwondimu2195
@meseretwondimu2195 2 жыл бұрын
መምህር አንተ ትለያለህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው 🙏
@medimedi-ik8oj
@medimedi-ik8oj 2 жыл бұрын
Woow በጣም ነው የሚገርመው የዛሬው ትምህርት እናመሰግናለን መምህር🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@natinalex8863
@natinalex8863 2 жыл бұрын
✅✅✅✅
@eyoba1257
@eyoba1257 2 жыл бұрын
አብያችን እናመሠግናለን ስለምሰጠን እዉቀት
@merontamrat851
@merontamrat851 2 жыл бұрын
እውቀት ታላቁን እግዚያብሔርን ታከብራለች🙏🙏🙏
@ድርድርለውጤት
@ድርድርለውጤት 2 жыл бұрын
ታላቋን??? ነው የሚለው:: ዕውቀትን አንስት አድርጏታል::
@benjaminbrawlstars3190
@benjaminbrawlstars3190 2 жыл бұрын
❤❤❤❤Amen 🙏🙏🙏🙏👍🏻👍🏻
@semiy-entertainment1284
@semiy-entertainment1284 2 жыл бұрын
በጣም የማከብርህና የምወድህ ምርጥ የኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን በርታልን
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 2 жыл бұрын
አቤቱ ሆይ እዴት ነው የሚኖረው ግን በየግዜው. የሚስማው ስቅጥጥ ስቅጥጥ የሚል ማረን ሕያው አምላክ ሆይ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
"እውቀት ታላቁአ እግዚአብሔርን ታከብራለች "ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስለሰውየው ማወቄ ምንም መረጃ የለኝም ስለ ተለየ ደም እንዲሁም ተጨማሪ ማብራሪያዎች የሚገርሙ ናቸው ።መምህር ዐብይ ይልማ ፍጥነትህ የሚገርም ነው ነገሮችን በቅልጥፍና ነው የምትከታተል ። እናመሰግናለን👏👏 አዳምጠን እንጨርስ እንፃፍ በጭፍን ጥላቻ የሚፅፉ እየመጡ ነው ይህ ማለት ተፅእኖ እየፈጠርህባቸው ነው በርታልን👏
@ድርድርለውጤት
@ድርድርለውጤት 2 жыл бұрын
መምሕራችን ዐቢይ እናመሰግንሀለን! በጣም አስተማሪ ርእስ ነው የምታመጣው:: ግሩም ዝግጅቶችህን ቀጥልበት! የድምጥና የምስል ጥራትግሩም ነው! ምርጥ ስቱዲዮ!🙏🏾🙏🏾🙏🏾📚📚📚
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 2 жыл бұрын
በርታ ልንመምህር አብይ ይልማ የአንተን ፕሮግራም በጉጉትነው የምጠብቀው እግዝያብሄር አምላክ እድሜናጤናይስጥልንእስከመላው ቤተሰብህ በርታ መልካም ምሽት
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 жыл бұрын
ውይ አብይ እኔ ሰላንተ ቃል የለኝም ተሰፋዬ እንዲሞላ ነው ያረከው ሰዳምጥህ ብውል ባድር የማይሰለች ውይይት ከመምህር ምህረተአብ ጋር ያደረጋችሁት ውይይት ድንቅ ነበር ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@geresugezahegn8390
@geresugezahegn8390 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዕውቀት ታላቁን እግዚአብሔር ያከብራል
@abnetmatebe2136
@abnetmatebe2136 2 жыл бұрын
በእውነት አብይ ትለያለህ!! ሁልጊዜ የመምታቀርባቸውን መረጃዎች እከታተላለሁ አስተማሪና ገራሚ እንዲሁም ድንቅ ናቸው በርታልልኝ!!
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 2 жыл бұрын
የሚገርም አገላለፅ አንተስ ተባረክ
@marakikaleab9020
@marakikaleab9020 2 жыл бұрын
መምህራችን ኑርልን በርታልን እናመሰግናለን💕💕💕
@saleamlakabebaw1905
@saleamlakabebaw1905 2 жыл бұрын
እውቀት ታላቋ እግዚአብሔርን ታከብራለች!!! ደስ የሚል አገላለጽ በርታልን መምህር!
@ሚሚአይናለም
@ሚሚአይናለም 2 жыл бұрын
ጀግናው መምሕር የምትሰራው ስራሕን አደንቃለሁ በጣም ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪ ይጠብቅልን እላለሁ ግን A+ የሚባል ደም የለም እንዴ የኔ ደም "A+"ነው ስላሉኝ ነው
@tsiongirma9536
@tsiongirma9536 2 жыл бұрын
አለ
@MamushTamene-jd4sp
@MamushTamene-jd4sp 10 ай бұрын
Yenem
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ወ5ጀ
@ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ወ5ጀ 2 жыл бұрын
ባገኘከውና በረዳከው መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@tigisttiti8811
@tigisttiti8811 2 жыл бұрын
እኔ እኮ ሰውየውን አይቼው አውቃለሁ ደብረዘይት ውስጥ ግን የፀጉሩ ሁኔታ ምናምን ገርሞኛል በደንብ ፊቱን ማየት ፈራሁ ብዙ ጊዜ በ English ነው የሚያወራው እና እውቀት አለው ሲሉ እሰማ ነበር የታክሲ አያስከፍሉትም አብይ ስለነገርከን በጣም እናመሰግናለን የተሳሳተ ግንዛቤ ነበረኝ
@semiramohammed5378
@semiramohammed5378 2 жыл бұрын
መምህር እውነት በጣም ነው የማከብርህ ክብረት ይስጥልኝ
@shambelasres5052
@shambelasres5052 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መምህር ! ቀጣይ አቅርበው እባክህን እንጠብሀለን !
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 2 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነበር የሰጠኸን እድሜ ጤና ይስጥህ።
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ የሚታዘዝ፣ የሚያምንነው፣ ከልቡ ህዝቡን የሚያስተምር ሃሳቡን ውድ ህዝብ የሚያቀርቡለት አንደበቱ ቅሬታዎች አሉት። ዋጋን እየከፈልክ ለመስዋትነት ዝግጁ ሆነህ በትክክል የክርስቶስ ተከታይ መስዋትነትን የማትፈራ ስለሆንክ አደንቅሀለው አከብርሀለው እፀልይልህም አለው። በብዙ ተባረክ መምህራችን አብይ ይልማ።
@solomonlegesse4680
@solomonlegesse4680 2 жыл бұрын
አብይ ወንድሜ በስራህ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ከብዙ ነገር እያነቃኸን ነው ሁሌም ከጎንህ ነኝ
@እየሱስይመጣልበደመና
@እየሱስይመጣልበደመና 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይበርክ 💚💛❤እንዴ አንተ አይነት ይብዘለን
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
በእውነት እውቀት በጣም ድንቅ ማስረዳት መምህር በርታ ልን
@merhawitg4035
@merhawitg4035 2 жыл бұрын
Wow I never heard like this before. You are excellent and explain it in details. Thank you for sharing you idea
@natt9477
@natt9477 2 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ትምህርት ነው በርታ አብይ
@hewanderbew800
@hewanderbew800 2 жыл бұрын
አብያችን ኑርልን የኢትዮጵያ እንቁ ቀኑን ሙሉ ብታወራ የማትሰለች ከአለማችን ወርቅ ከሆኑ ሰወች አንደኛዉ አንተ ነህ አምላክ ይጠብቅህ🙏🏻❤️🇪🇹❤️💐
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu Жыл бұрын
Ende Addis every day eyedegagemku esemahalehu Abiye wendmachin🙏❤️
@abywasg6813
@abywasg6813 2 жыл бұрын
Memher Abiy God bless you.Thak you for all your effort.
@marthat6031
@marthat6031 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው እውቀት ታላቁ እግዚአብሔርን ታክብራለች ከሰውየው ተገናኝተህ እንድንሰማህ እመኛለሁ
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ መምህር ድንቅ መምህር ነህ አብይ
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
እውቀት ታላቁን እግዚያብሔርን ታከብራለች እናመሰግናለን
@danidesalegn7155
@danidesalegn7155 2 жыл бұрын
አየለ ፡የማዉቀዉ ሰዉ ነው በዘጠናዎቹ ዓ.ም አካባቢ አዲስ አበባ ለገሃር ይመጣ ነበረ በጣም ጎበዝ እና ስማርት ሲናገር እዉቀት የተሟላ ሰው ነው ሲናገር ሰዎች በጣም ያደምጡት ነበረ።
@FikreFikre2619
@FikreFikre2619 2 жыл бұрын
ሁል ጊዜም በጉጉት ነው የምጠብቀው ትምህርቶቹን በሙሉ። በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት በእውቀት ላይ የተደገፈ ወንድም የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን።
@jajah7767
@jajah7767 2 жыл бұрын
እውር እውርን ቢመራ ተያይዞ ገደል ነው..... ነቃ በይ አንብቢ...😂😂
@samuelejigu4686
@samuelejigu4686 2 жыл бұрын
ተምረንበታል እናመሰግናለን
@yewbdarburuno2573
@yewbdarburuno2573 2 жыл бұрын
እውቀት የሁሉ ፈጣሪ የሆነውን እና መጀመሪያ እንዲሁም መጨረሻ የሌለውን እግዚአብሔርን ታክብር።
@workneshbatu1645
@workneshbatu1645 2 жыл бұрын
በእውቀት የባረከህ እግዚያብሄር አምላክ ክብር ምስጋና ይብዛልት
@EsateKebede-e2j
@EsateKebede-e2j Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ በጣም እናመሰግናለን
@senetahweldu2736
@senetahweldu2736 2 жыл бұрын
መ ምህር አብይ ይልማ እግዚሐብሄር ይጠብቅህ!!!!
@marlietakele3124
@marlietakele3124 2 жыл бұрын
ከመሥማቴበፊትlikeአደርጋለሁምክኒያቱምአብይነው
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ከክፉ ነገሩ ይጠብቅ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህራችን አብያችን!🙏🏿
@mitsattakele6967
@mitsattakele6967 2 жыл бұрын
Ene
@alemayehuyosef9378
@alemayehuyosef9378 2 жыл бұрын
እኔም በጣም በፍቅር በጉጉት ነው የምጠብቀው ። ቅዱስ እግዚአብሔር ከለላ ይሁንህ
@buruksu7016
@buruksu7016 2 жыл бұрын
እንፈልገውና አግኝተን አብይ ጋር ይቅርብ የምትሉ የት አላችሁ
@mashogebremeskel7748
@mashogebremeskel7748 2 жыл бұрын
debrezeyit awekewalehugn dukemim yimetal
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
*እንኳን ደህና መጡ መምህር ዐቢይ ማይክሮ ችፕስ ተቀብሮበት ነው በፈጣሪ መምህር እስኪ አቅርቡት በቀን በቀን የሚታየው መቸም ልዩ ነው እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቀን እስኪ ሰውዬውን አቅርብልን በክፍል በክፍል አድርገው*
@sabahabte5878
@sabahabte5878 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከፌትህ ይቅደምህ ተባረክ እንዴት ልንደግፍህ እንደምንችል እብክህ አሳውቀን በገንዘብ ትውልድን ለማዳን
@wintayohannes3449
@wintayohannes3449 2 жыл бұрын
ሰላምህ ብዝት ይበልልህ አባዬ እግዚአብሔር ይጣብቅህ።
@እራስህንበመስታወትእያየህ
@እራስህንበመስታወትእያየህ 2 жыл бұрын
አብይ ይልማ አንተህ ግን ልዩ ነህ የአህምሮ ምስጥራዊ መገለጥ እየተገለጠልህ ነው። ማለት ለእውቀት ካለህ ፍላጎት መሻት መፈለግ ህሳቤ፤ መውደድ፤ መጣር:ልቦናዊ ጥልቅ ክህሎትን እግዚአብሔር ይበልጥ ተመልክቶ ይገልጥልህ ዘንድ እመኛለሁ። በአካል አግኝተኸው ብዙ እውቀትን አግኝተህ አንተው ትልቅ ታሪካዊ ክዋኔን መፅሀፍትን በእርሱ ዙሪያ ፃፍ። እግዚአብሔር የልብን መሻት ይስጥልኝ ምሁር ብሩህ ሊቀ -ተንታኝ ነህ። እግዚአብሔር በመለኮታዊ ጥበቡ ይቀፍህ።
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብርልኝ!!
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራህ ግሩምና ድንቅ ነው የሰውየው እውነት ከሆነ መልካም ግን ከሰው የተለየ ጎልደን. ደም መኖሩን ማወቄ ገርሞኛል
@eshetumengest594
@eshetumengest594 2 жыл бұрын
መልካም ትንታኔ ነው መምህር አመሰግናለሁ።
@yordanostesheme9698
@yordanostesheme9698 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዐብይ ወንድማችን ረጅም እድሜ ይስጥሕ🙏🏽
@KibromZebrha
@KibromZebrha 10 ай бұрын
ዋው
@tilahunh47
@tilahunh47 2 жыл бұрын
መምህር እናመሠግናለን
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 7 ай бұрын
ይህን ፅሁፍ የሚያነብ ሰው ሁሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ዓምላክ ልቡን ይክፈትለት። ስንክሳር (ዞራ ሚያዚያ) ገፅ 141 "በዚህ ቀን ፊቱ እንደ ውሻ የሆነ ክርስቶፈርስ በሰማዕትነት አረፈ" ይላል!! ወንድሜ እባክህ ከእግዚአብሔር ቃል በመነሳት (ሁሉን እንደ እግዚአብሔር ቃል ነውና መመርመር ያለብን) ልታስረዳኝ ትችላለህ!? ፊቱ እንደ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሉ ደግሞ ወንድ የሆነ ሰው የሚመስል "የግብፅ ጣዖትን እንዲሁም ፊቷ ውሻ ሆኖ ሌላው አካሏ ደግሞ የሴት የሆነች ሰው መሳይ የግብፅ ጣዖትን በመፃህፍት ተመልክቻለሁ። የኔ ጥያቄ አንድ፣ በስንክ ሳር ገፅ 141 ዞራ ሚያዚያ ላይ የተጠቀሰው ማለትም "ፊቱ ውሻ መሳይ ክርስቶፈርስ የተባለ ከአንገቱ በታች ደግሞ ሰው በሰማዕትነት አረፈ" የተባለውና የግብፅ ጣዖት አንድነታቸውንና ልዩነታቸውን ብታስረጅኝ። ሰው እንዴት የውሻን ፊት ይይዛል!? በምን የተነሳ!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማስረጃስ ይኖር ይሆን!? ሁለተኛ ጥያቄ፣ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምሮ በሰማዕትነት ያረፉ ሰዎች የመታሰቢያ ቀን እንዳላቸው ግልፅ ነውና ይህ ፊቱ የውሻ ሰውነቱ ደግሞ የሰው የሆነው "ሰማዕት ክርስቶፈርስ" የመታሰቢያ ቀን ይኖረው ይሆን!? በእናንተ ሃይማኖትስ ይከበራል!? ከተከበረስ በመቼው ቀን!? መፅሃፍ ቅዱሳዊ ማጣቀሻ ካለ ጥቀስልኝ። እባክህ በቅንነት ይህን ለመረዳት ፈልጌ ነውና በደምብ በግልፅ ተንትነህ አስረዳኝ። ምናልባትም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ሆነው ይህን ለማያውቁ ሰዎችም ታሳቢ አድርገህ። አመሰግናለሁ ወንድሜ ። "ሁላችንም ዓይኖቻችንን ከሌሎች ላይ አንስተን ወደ ሞተልን፣ ከሞትም ተነስቶ በግርማው በአባቱ ቀኝ በዙፋኑ ላይ በክብር ለተቀመጠው፣ ህያው ለሆነው፣ መጀመሪያ እና መጨረሻ ወደሆነው፣ ዳግም በዕልፍ አዕላፍ መላዕክት ታጅቦ በደመና ላይ የሚታየው፣ በህያውና በሙታን ላይ ሊፈርድ ወደዚህ ምድር በሚመጣው፣ ወደ ጌታችን፣ መድሃኒታችንና ዓምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እናድርግ" ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ከዘላለም ሞት ያድናልና። አሜን ማስተዋልን ለሁላችንም አብዝቶ ይስጠን።
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 2 жыл бұрын
መምህር አብይ የሚገርም እውቀት ነው ያለህ ኑርልን
@etemanchgoshu676
@etemanchgoshu676 2 жыл бұрын
Thanks
@አሐዱ-ኀ3ጐ
@አሐዱ-ኀ3ጐ 2 жыл бұрын
ጤና እድሜ ይስጥልኝ የአምሮምግቡ በጣም አስተማሪ ነው እድሜጤና ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጥልኝ ዐብይ ይልማ አስተማሪያችን
@ሰርካላምግርማ
@ሰርካላምግርማ 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እናመሰግናለን በርታ 💔💔💔💔
@meazagm9068
@meazagm9068 2 жыл бұрын
ውድ መምህር ስለመረጃ እናመሰግናለን የዛሬዉ ትንተናህ ድንቅ ነው
@wollodessie4839
@wollodessie4839 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ተባረክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@getnetgesese4619
@getnetgesese4619 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ የዛሬው ደግሞ ድንቅ ነው
@በፀሎት-ኀ8ጘ
@በፀሎት-ኀ8ጘ 2 жыл бұрын
መምህር እና ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በቃ ቃል የለኝም
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН